“ #የእግዚአብሔር_ቃል_ሕያውና #የሚሠራ ነውና፤ በሁለት በኩል ስለት ካለው ሰይፍ ሁሉ ይልቅ ስለታም ነው፤ #ነፍስንና_መንፈስን፣ ጅማትንና ቅልጥምን እስኪለያይ ድረስ ዘልቆ ይወጋል፤ #የልብንም_ሐሳብና_ምኞት_ይመረምራል።” — #ዕብራውያን 4፥12