🤷♂🤷♂አዳም ግራ ገባው🤷♂🤷♂
〰〰〰〰〰〰〰〰〰
ሜላትን በfacebook ሞትኩልሽ እያለ
ቅድስትን በviber ባፉ እያታለለ
ሓናንን በSkype ሁሌ እያማለለ
ሳባን በwhat's up እያቀማጠለ
ከለታት ባንዱ ቀን እንዲህ ተፈጠረ...
*
ሜላት ልትመጣ ነው ወዳለበት ስፈራ
ቅድስት ተዘጋጀች ልትሆን ሙሽራ
የሓናን ቤተሰብ አድምቀው ጭፈራ
ጫጉላዋን ለማድመቅ ተዘጋጀች ሳባ
አዳም ግራ ገባው የትኛዋን ያግባ❓
*
📚ገጣሚ ሚኪ✍
ሁላችንም ያሰብንበት ለመድረስ ነገን ትልቅ ለመሆን ተስፋ የጣሉብንን ቤተሰቦች አንገት ላለማስደፋት ሳናስበው ባጭሩ ላለመቅረት
ማክሳችንን እናድርግ እንጠንቀቅ በሽታው ተባብሷል
#ሰላም_ያውለን 🙏🙏🙏
ከአበቦች ሁሉ መአዛሽ ማራኪ ነሽ ፀአዳ
ቀለመ ደማቋ በጣም ውብ ነሽ አንቺ ፅጌረዳ
ከአበቦቹ ሁሉ በውበት ተመርጠሻል
ያየሽ ሁሉ ባንቺ ህይወቱን ያድሳል
ልዩ ነው ከሌሎች ያንቺ አፈጣጠር
ተዘርዝሮ መች እንዲ ያልቃል በአጭር
ፅጌረዳ ስላንቺ አፈጣጠር
••●◉Join us @yabuti12
┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹✿🌹»̶̥✽̶┉┉┄
አዳራሹ ቤቴ ጭምጭምታ
ufffffffffff ❤️😍😍😍😍
ምን አይነት ዘመን ነው
ዘመነ ድሪቾ አባቱን ያዘዋል
ልጁ ተጎልቶ hhhhhh hee
JOIN👇 SHARE
@yabuti12
@yabuti12
@yabuti2
Ma sweetie famz gud night🌖🌗🌕
Have a nice dream olla
❤️ 👌ወይኔ ድምጿ ሲያምር 👌👌❤️
😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
Xafache ye fkr zefenoche😘
💗💗💗
@yabuti12
@yabuti12
#Join&share🙏
Telegram text ገብቶልክ ሰፍ ብለክ ስትከፍተው....
ጋሻው ምጣድ ሰሪ joined telegram😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@yabuti12
Happy birth day bro i wish all of the best your life 🍭🍭🍬🍬🍬🍬🍭🍭🍭🍫🍬🍬🍫🍫🍫🍫🍫🍷🥂🍻🍺🍹🍾🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂
Читать полностью…Happy birth day to one of my dearest brother and friend since day 1 ilusm and 1 wish you to have the best birth day your such crazy,stupid,amazing friend of mine which is why i am lucky i can't wait to see you and lastly have a blast!
HAPPY BIRTH DAY FITSE🍰❤
ሎሚ ብወረውር ፣ ወግ ደርሶኝ እንደሰው
አርቴፊሻል ጡቷ ፣ አንጥሮ መለሰው😂😂😂
Ay #mikinaye........
@yabuti12
Join join plz👆👆
ገና ከወለደች ሶስት ወር የሆናትን ቺክ አገኘው ብዬ ጠብሼ ተኝተን ስጠባ እርጎ በእርጎ ሆንኩ...
#ብሎ_አንድ_ጓደኛዬ_እያጫወተኝ_ነው😜😂
#እሷ፦ ፍቅር ማለት ምን ማለት ነው...?
#እኔ፦ ፍቅር ማት ባልሽ ከሌላ ወንድ ጋር ስትማግጪ ይዞሽ "የኔ ፍቅር ተነሺ ልብስሽን ልበሺ ወደ ቤት እንሂድ" ካለሽ ይህ ፍቅር ነው።
#እሷ፦ እሺ ሞትስ ምንድን ነው...?
#እኔ፦ ሞት ማለት ደግሞ ይህ እውነት መስሎሽ ተከትለሽው ወደ ቤት ከሄድሽ ይህ ሞት ይባላል😂
@yabuti12
@yaburi12
ጭሳ ጭስ አልወድም ወግድ ካቲካላ
እንደ ፍየሊቱ ቅጠል የማልበላ
ናይት ክለብ ወቶ መጨፈር ሙዴ ነው
ግን በአረቄ አደለም ምርጫዬ ውሀ ነው
እንደዚ መኖሬ ፋራ ካስባለኝ
በቃ በቃ
አው ፋራ ነኝ በቃ✌️
@yabuti12
@yabuti12
ተረታሁኝ ባቺቸ ፍቅር ተይዤ❤️💔🖤
የኔ ሀሳብ ባንቺ ፍቅር ተመርዞ
አስቸገረኝ እጅግ ልቤን አስተክዞ
ተረታሁኝ ባንቺ ፍቅር ተይዤ
አሀሀሀሀ አሀ
ቁጭ ብዬ ቀረሁልሽ ፈዝዤ
አሀሀሀሀ አሀ
ሀሳብ ብቻ በልቤ ውስጥ ተመርኩዤ
ሰቀቀኔ ሀሳቤ አንቺው ነሽ
እንባዬ እንደ ውሀ ፈሰሰልሽ
በትዝታሽ ታስሬ ስንገላታ
አልፈራውም ፍፁም ልቤ ተረታ
ነይ ወደኔ የኔ ሀሳብ ወደኔ
አንቺው ሁነሻል እና ሰቀቀኔ
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ሀሳብ ብቻ ቀለብ ሆኖኝ
በበሽታሽ ቀረሁልሽ ወይ ታምሜ
ተቸገርኩኝ በትዝታሽ ታስሬ
አሀሀሀሀሀሀ አሀ
ባንቺ ፍቅር ሁለት አይኔ ታውሮ😍
አሀሀሀሀሀ አሀ
እንባ አውጥቼ አለቀስኩኝ😭አምርሬ
ሰቀቀኔ ሀሳቤ አንቺው ነሽ
እንባዬ እንደ ውሀ ፈሰሰልሽ
በትዝታሽ ታስሬ ስንገላታ
አልፈራሁም ፍፁም ልቤ ተረታ
ነይ ወደኔ የኔ ሀሳብ ወደኔ
አንቺው ሁነሻልና ሰቀቀኔ
አፈቅርሻለው የዘላለሜ ሁሌም💘
@yabuti12
@yabuti12
@yabuti12❤️💋
……#27 መድሀኔአለም🙏❤️…
✝……እንኳን አደረሣችሁ……✝
የዓለም ብርሀን የዓለም መድሀኒት የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድሀኔአለም በያላችሁበት ይጠብቃችሁ፡፡
አሜን አሜን አሜን!🙏
On Telegram👇
@yabuti12
@yabuti12
@yabuti12