••●🍃ልረሳሽ አልቻልኩም••●🍃
አማራጭ አጥቼ የግድ ሲሆንብኝ፣
እምረሳሽ መስሎኝ መጠጥን ለመድኩኝ፣
ተዋት እንኳን ቢሉኝ እኔ መች ሰማሁኝ፣
አንቺን ረሳሁ ብዬ በሱስ ተጠመድኩኝ፣
በጫት በሲጋራ እራሴን ደበቅኩኝ።
፡
ምናልባት ሆኖ...
ልቤ ፍቅርን አምኖ..
የኔ ባትሆኝም፣
ፈጣሪ ባይፈቅድም፣
አንቺ የሌላ ሆነሽ በአይኔ እንኳን ባይሽም፣
ያፈቀረሽ ልቤ ፈፅሞ አልረሳሽም።
✍ በ ሚኪ ማኛው✍
❤️ የ ፍቅር ግዜ ❤️
❥❥________⚘_______❥❥
🙏🙏Please don't leave🙏🙏
@yabuti12
@yabuti12
አንዷ ታክሲ🚘 ውስጥ አጠገቤ ተቀምጣ የሆነ ቦታ አቀሀለው ልበል አላለችም😁
አዎ,TV ፕሮግራሞች ካለቁ በኋላ
"#_እሽሽሽ" የምለው እኔ ነኝ¡😜
Happy Birthdy sister.you are so special in my life, not only for being my lovely farind bir also for being one of my best friends without you l would have not made this for Dear farind, l wish you all the best on your Big Day and every day, may your life be full of joy love and prosperity!
🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤
መንጃ ፍቃድ ሊፈተን ሄዶ ሲመለስ ፈተና እንዴት ነበር እለዋለሁ... የማልፍ ይመስለኛል ፈታኙን ገጭቼው ተሽሎት ሲወጣ ነው የሚሠጠኝ🤣😂
@yabuti12
ቺኳን እወድሻለው😘 ብዬ Message ልኬላት መልስ እየጠበኩኝ text ግብቶልኝ ስከፍተው...
ምግብ አልበላ ብሎታል ? እንግዲያውስ ወደ 7892 Ok ብለው ይላኩ ይላል😳😏😲🙈