Ahunma ahunma yelem🥺
katgbe kegone rekesh😞
gizew hedo⏱zare balagegnesh 🧎ye mewdeden😍.....
eyastaweskuh 🥺💔
eyasbkush😕tekzalw😔
𝚋𝚎 𝚝𝚣𝚝𝚊😞
teztaye teztaye 🥺
#join👉@yabuti12👈
I love this music
.... ....... ፍቅር
ያኔ ተለይተሺኝ ነበር
ስትሄጅ ኣልያዝኩሽም
ከግርሽ ላይ ወድቄ ኣላስቀረውሽም
በህይወት መንገድ ላይ
ህይወት ስትጀምሪ
ትላንትን ረስተሽ ዛሬሽን ስትኖሪ
ምነው ረሳሺኝ
ህይወቴ ላይ ሆነሽ ከህይወትሽ ጣልሽኝ
ብየ ኣልጠየኩሽም
ለምንስ ተካሽኝ
እንደዘበት ተውሽኝ
ብየም ኣልወቅስሽም
ብቻ ግን
መሂድሽ ቢጎዳኝ
መምጣቴን ኣቁሜ በመሄድሽ ኖርኩኝ
አንችን ካጣው ወዲያ
አንችን ካጣው ወዲያ
እኔን ረስቸ
በቃ አንችኑ ሆንኩኝ።🥀💔
@yabuti12
💝በቃ ህይወት እንደዚህ ናት🤔
ህይወትን አቃታለው አትበል እሷ ነች የምታቅህ
ወንድሜ አውቃለው እንዲረዱህ የፈለካቸው አልተረዱህም፣እንዲደርሱልህ የፈለካቸው አልደረሱልህም፣
@yabuti12
አልባል ይቅርብኝ እየየው
ገዳማይ
ማድን በቀረበው እየየው
ገዳማይ
የሚጥም ሲበላ እየየው
ገዳማይ
ተው አብረን እንኑር እየየው
ገዳማይ
አትበለኝ ችላ እየየው
ገዳማይ
ልቤ አንተ አተን አንተን ያለኝ ቀን(2)
ይበቃል ሰቀቀን ይበቃል ትዝታ(2)
አንተ ልጅ ወድጄህ ነህ(2)
ጀጋ ልጅ አፍቅሪህ ነው(2)
@yabuti12❤️❤️
[Forwarded from 🖤🥀°•Pain Killer•°🥀🖤 (ɪsʀᴀʟᴇ ( 以色列 ))]
-
#አፍቃሪ_ያሳጣሽ
ካለሽ ውበት በላይ አምረሽ ተኳኩለሽ
ከቤት ስትወጪ እንደ ፀሀይ ደመቀሽ
በምቴጂው መንገድ.....
ከአንድ አንቺ በስተቀር ሰዎች አይኑሩበት
አንቺን የማይነካም ወጥመድ ይዙርበት።
ተወለጋገጂ ስተሄጅ በመንገዱ
ማንም አይመኝሽ ለወዳጅ ዘመዱ።
ያርግሽ ነገረኛ ከሰው አትስማሚ
ለምመለከትሽ ምሰይ ታማሚ።
ብቻ......
የኔ ሰሞነኛ የዘወትር ፀሎቴ
ይህ ነው አለሜ ውዳሴ ዳዊቴ።
ምክኒያቱም አለሜ ስስቴ ሁነሻል
በልቤ ማሳ ላይ ውብ ፍቅርን ዘርተሻል።
እናም.....
በይ እስኪ እወቂ የልቤን ውስጥ እውነት
በፍቅርሽ ደክሜ እንዳጣሁኝ ገሉበት
አንቺን ለማግኘት ስል እንደገባሁ ስለት
አንቺን እያሰብኩም ከቤተ መቅደሱ
አሀዱ እንዳሉ መስቀል ይዘው ቄሱ።
ብቻ......
የዘወትር ፀሎቴ ውዳሴ ዳዊቴ
አፍቃሪ ያሳጣሽ የሚል ነው ስስቴ።
አዎ አለሜዋ የኔ ሁሉ ነገር
አፍቃሪ ያሳጣሽ ከአንድ እኔ በስተቀር።
✍️ @kileab
@yabuti12
#እውነትን ማወቅ ትልቅ ጥረት ይጠይቃል
#እውነትን መናገር ደግሞ ትልቅ ድፍረት ይጠይቃል
#እውነትን_ለመኖር ትልቅ መስዋትነት ያስከፍላል ምክንያቱም እውነትን ለመረዳት ብሩህ ልቦና እውነትን ለመናገር ንፁህ ህሊና እውነትን ለመኖር ደግሞ የሰውን ሁለንተን ይጠይቃል!!
#እውነት_እና_ፍቅር
አንዱ ለፍቅረኛው አበባ🌹💐 ይዞላት ሔዶ ድንገት አባቷ በሩን ሲከፍቱት ምን አለ....
#ከግብርና_ሚኒስቴር የመጣ አዲስ ችግኝ ነው ይትከሉት 🥀🥀😜😂
@yabuti12
……#27 መድሀኔአለም🙏❤️…
✝️……እንኳን አደረሣችሁ……✝️
የዓለም ብርሀን የዓለም መድሀኒት የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድሀኔአለም በያላችሁበት iይጠብቃችሁ፡፡
On Telegram👇
• @winaedit2
• @wintana_wb
• @winagfx2
Music 🔥🔊❤️
anebeziba 💃💃💃💃💃💃
@yabuti12💃
#ናፍቆት
ናፍቀሽኛል ብዬ ቃላት እያወጣሁ
ናፍቆቴን ለመግለፅ ለናፍቆት ቃል አጣሁ
ገና ናፍቀሽኛል ብዬ ሳልጀምረው
ተሰማኝ ናፍቆትሽ ውስጤን ሲያሸብረው
እኔ የፍሬ ናፍቆት ፣ አንቺ የጥበብ ሸማ
ሲመታ አዳምጪው ያን የልቤ ዜማ
በናፍቆት አለንጋ
ደምቶ የማይረጋ
ብዙ ቅኔ ያለው ናፍቆት ሞልቶት ልቤን
ናፈቅሽኝ እላለሁ ላይገልፀው የውስጤን
የመናፈቄን ጥግ የጉጉቴን መጠን
የመውደዴን አቅም የናፍቆት ወሰን
ድንበሩን ለማየት መግለጥ ያሻው ዶሴ
ከምን ደርሶ እንደሆን ይለካ እስትንፋሴ ።
@yabuti12
ባጣሽ የምሞት መስሎኝ ስፈራ😣
ብቴጅ ደመቀ ህይወቴ አበራ⭐️
እንኳን ልጎዳ ልሰበር ልረግፍ
መቆም ተማርኩኝ ሰው ሳልደገፍ
ያለኔ አይኖርም ብለሽ ብቴጂ
አልቀረብኝም ቀረብሽ እንጂ
በገፋኝ ልብሽ አላዝንም ላፍታ😄
ይመጣል ሌላ በሄደው ፋንታ
የናቅሽው ልቤን ዳግም ልትረግጪ
ናፍቆኛል ብለሽ ከቶ እንዳትመጪ
ያለኔ አይኖርም ብለሽ ብቴጂ
አልቀረብኝም ቀረብሽ እንጂ😏
@yabuti12😎
ለናፈቀ ደሞ አይንሽን ለሚሻ
ከሰመመን ሊድን ለመም ማስታገሻ
ቅርብ አደል አዳርሽ ቅርብ አደል ወይ ውሎ
ሳትነጠል ነፍሴ ድረሺልኝ ቶሎ
@yabuti12