ያህዌ ይርኤ (Jehovah jireh) ያህዌ- የሚለው የፈጣሪ ስም እግዚአብሔር የመጀመርያን መጨረሻ የሌለው የዘላለማዊና ራሱ በራሱ መገኛት ያለው መሆኑን ያመለክታል። ይርኤ- ያያል ወይም ያዘጋጃል ያህዌ ይርኤ ማለት እግዚአብሔር ያያል የሚል ትርጉም የያዘ ነው። ያህዌ ይርኤ እና መረዳት ስንረዳ ወይም ስንሰጥ እግዚአብሔር የምንረዳውን ሆነ የሚረዱትንም ያያል ስለዚህ የህብረቱ በዚህ ምክንያት ተቋቋመ ።