በቃልህ ልትጎዳኝ ትችላለህ እኔ ግን በዝምታ እገድልሃለሁ
“°°° ሳልበድል ከምሳደድበት፣
?”
ሳልወለድ ከምሞትበት፣ ወጣትነቴን ገድል ሳልፈጽምበት ከምታስረጀኝ፣ ልጇ ሳለሁ እንደ ባለጋራና ደመኛ ከቈጠረችኝ ሀገሬ የሚቤዠኝ ማን ነው
▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰
▸ 🌻ሓይ ፡ ከጨለማዬ ፡ ምን ፡ አለሽ
ገጽ 121
@ye_esatu_wegoch
@ye_esatu_wegoch
ሀብታም ሰው ፈልጌ አላውቅም
ምክንያቱም የምፈልጋቸው ነገሮች ነፃ ናቸው።
ትኩረት ፣ ፍቅር ፣ ታማኝነት…
በቅንነት ያጋሩ ➢
@ye_esatu_wegoch
🎷🎺 ገና ቤት ሆናችሁ ወጥቻለሁ ምትሉ
🎷🎺 "እንዳንተ ሰው ወድጄ አላውቅም ለምንድነው ይህንን የምነግርህ '
🎷🎺 "ጠይቃኝ እምቢ ብያት …"
🎷🎺 እናቴን ትመስያለሽ
🎷🎺 እናቶቼ ይጸልዩልኛል
🎷🎺 ማን እንደ ኢትዮጵያ
🎷🎺 የቤት ስራ ያለበትን ደብተር " ማታ ሰራሁና ረስቼው መጣሁ "
🎷🎺 ደሀ ጋር ፍቅር አለ
🎷🎺 ሀብታም እንቅልፍ የለውም
🎷🎺 ጸጉሬ ነው
🎷🎺 ሽሮ እወዳለሁ አይሰለቸኝም
🎷🎺 ቀበሌ እዘፍን ነበር
🎷🎺 "የዘወትር አድማጫችን ተጫኔ ከቦንብ ተራ በርቱ ፕሮግራማችሁ አስተማሪ ነው " ብሎ
🎷🎺 እኛ ጋር መብራት ብዙም አያተፋም
🎷🎺 ዘመድ ነን በሷ አትጠርጥሪኝ
🎷🎺 ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ sentences
🎷🎺 የመጨረሻ ነሽ
ጷጉሜ 4 የሳክስ 🎷 ቀን ነው እንኳን ለሳክስ ቀን አደረሳችሁ
┏━ •• •🔥• •━━ • •🔥 ••🔥 ━┓
በቅንነት ያጋሩ➢ @ye_esatu_wegoch
በቅንነት ያጋሩ ➢ @ye_esatu_wegoch
┗━ ••🔥 • • •━━ 🔥••• •🔥•━┛
አንዳንድ ጊዜ በትክክለኛው አቅጣጫ ትንሹ እርምጃ በህይወትዎ ውስጥ ትልቁ እርምጃ ይሆናል።
●---------------------๑۩۩๑-----------------●
┏━ •• •🔥• •━━ • •🔥 ••🔥 ━┓
በቅንነት ያጋሩ➢ @ye_esatu_wegoch
በቅንነት ያጋሩ ➢ @ye_esatu_wegoch
┗━ ••🔥 • • •━━ 🔥••• •🔥•━┛
✅ ሁል ጊዜ ደስተኛ ለመሆን የሚረዱ መንገዶች፡-
• ውድቀትን እንደ እድል ይመልከቱ።
• ትናንሽ ነገሮችን ማክበርን ይማሩ።
• ብዙ ጊዜ መሳቅ እና መጫወትን አይርሱ።
• ነገሮችን በግል አይውሰዱ፣ ማን እንደሆናችሁ ታውቃላችሁ።
• ከማጉረምረም ወደ ምስጋና መለማመድ።
●---------------------๑۩۩๑-----------------●
┏━ •• •🔥• •━━ • •🔥 ••🔥 ━┓
በቅንነት ያጋሩ➢ @ye_esatu_wegoch
በቅንነት ያጋሩ ➢ @ye_esatu_wegoch
┗━ ••🔥 • • •━━ 🔥••• •🔥•━┛
" ህመም እስከተሰማህ ድረስ አሁንም በህይወት ትኖራለህ። ስህተት እስከሰራህ ድረስ አሁንም ሰው ነህ። እና እስከቀጠልክ ድረስ አሁንም ተስፋ አለህ። 🖤✨
●---------------------๑۩۩๑-----------------●
┏━ •• •🔥• •━━ • •🔥 ••🔥 ━┓
በቅንነት ያጋሩ➢ @ye_esatu_wegoch
በቅንነት ያጋሩ ➢ @ye_esatu_wegoch
┗━ ••🔥 • • •━━ 🔥••• •🔥•━┛
ትላንትና የሞቱት ዛሬ ጠዋት እቅድ ነበራቸው ። ……
… እና ዛሬ ጠዋት የሞቱት ለዛሬ ምሽት እቅድ ነበራቸው ህይወትን እንደ ቀላል ነገር አትውሰድ ። ……
… በዐይን ጨረፍታ ሁሉም ነገር ሊለወጥ ይችላል … ።
👉 ስለዚህ ብዙውን ጊዜ ሰዎችን በመውደድ እና ይቅር በማለት አሳልፍ
💥 ያን እድል እንደገና የማትገኝበትን ጊዜ አታውቅም።
●---------------------๑۩۩๑-----------------●
┏━ •• •🔥• •━━ • •🔥 ••🔥 ━┓
በቅንነት ያጋሩ➢ @ye_esatu_wegoch
በቅንነት ያጋሩ ➢ @ye_esatu_wegoch
┗━ ••🔥 • • •━━ 🔥••• •🔥•━┛
"በህይወትህ ውስጥ ሁል ጊዜ የሚያሳሳቱህ ሰዎች ይኖራሉ።
ጠንካራ ስላደረጉህ ማመስገንህን እርግጠኛ ሁን።"
●---------------------๑۩۩๑-----------------●
┏━ •• •🔥• •━━ • •🔥 ••🔥 ━┓
በቅንነት ያጋሩ➢ @ye_esatu_wegoch
በቅንነት ያጋሩ ➢ @ye_esatu_wegoch
┗━ ••🔥 • • •━━ 🔥••• •🔥•━┛
እጣ ፈንታ አንዳንድ ሰዎች አንድ ላይ የሚሆኑበት መንገድ በሌለበት እንዲገናኙ ለምን እንደፈቀደ አሁንም አልገባኝም ....
●---------------------๑۩۩๑-----------------●
┏━ •• •🔥• •━━ • •🔥 ••🔥 ━┓
በቅንነት ያጋሩ➢ @ye_esatu_wegoch
በቅንነት ያጋሩ➢ @ye_esatu_wegoch
┗━ ••🔥 • • •━━ 🔥••• •🔥•━┛
አንድ ነገር ሲያልቅ ሌላ ነገር ይጀምራል። …… አንዳንድ ጊዜ አንድን ነገር ማቆም ይጎዳል ነገር ግን አዲስ ጅምር ሁል ጊዜ ህመሙ ዋጋ አለው
●---------------------๑۩۩๑-----------------●
┏━ •• •🔥• •━━ • •🔥 ••🔥 ━┓
ሼር➢ @ye_esatu_wegoch
ሼር➢ @ye_esatu_wegoch
┗━ ••🔥 • • •━━ 🔥••• •🔥•━┛
አንዳንድ ጊዜ ቀላል ማቀፍ አንድን ሰው ከጭንቀት ስሜት ሊያረጋጋው ይችላል።
●---------------------๑۩۩๑-----------------●
┏━ •• •🔥• •━━ • •🔥 ••🔥 ━┓
ሼር➢ @ye_esatu_wegoch
ሼር➢ @ye_esatu_wegoch
┗━ ••🔥 • • •━━ 🔥••• •🔥•━┛
( #እኔና #ሶስና)
#እኔ
ስወዳት ዘመናት አለፉ።ዘመናት መቁጠር የጀመርኩት እሷን መውደድ ከጀመርኩ በኃላ ነው።እሷን ከመውደዴ በፊት
የነበረው ጊዜ ልክ በመጸሀፍ "ፈጣሪም ሰማይና ምድርን ፈጠረ" ብሎ እንደሚጀምረው ነው።ከዛ በፊት ያለው እንዲሁ በእምነት ይወራል እንጂ በርግጥ አይታወቅም።
የኔም ዘመን "እኔም እሷን መውደድ ከጀመርኩ" ከምልበት ቀን ይጀምራል
ከዛ በፊት ያለው ብዥታ ነው።በውሃና በነፋስ ቀለማት የተሰራ የባዶ ልብ ላይ ታሪክ ነው።ጠዓሙ፣መአዛው፣ጠረኑ እንደ ውሃ፣ሂድቱ እንደነፋስ! ቀለሙ ደግሜ እንደ ሁለቱ።
የውሃና የነፋስ ዲቃላ ነበር ከዛ በፊት የነበረው።ከወደድኳት በኃላ በውሃ ቀለም ቅብ ነፋስ የመሰለ ስዕል አደረኳት።ሰአሊ ነኝ። ሸራዎቼ ለምናቤ ካልሆነ ለዘለለት ተአብ ቀልም ቢረጭባቸው አይዙም። የተጋጩ ሁለት መኪናዎች ከነ ሙሉ
ሁኔታቸው ስዬ በማግስቱ ሁለቱም መኪኖች ሁኔታውም ከሸራዬ ላይ ተኖ ጠፍቷል።የሚጠፋ ህይወት ስሎ የማይጠፋ ህይወት ማሳደግና ማክረም
ለሸራዎቼ አልተፈቀደም።እኔ ሸራዎቼን አከብራለሁ።ያለ ፍላጎታቸው ዛሬ
ጠግቦ የሚያቀረሸውን ትንታ ልለድፍባችሁ አልላቸውም።
በደንብ ሳይቦካ ማገር ላይ እንደተለጠፈ ጭቃ ረግፎ እንደሚቀር አውቃለሁ።
ዘረዎቼ ዘመን አልባ ናቸው።
ከአቡጀዲዎች የሰሩ ከቆዳ ወይም ከጆንያ ብቻ ከፍጣሮታቸው ልቀው ዘመን አልባ የነፋስ ዱካ ማረፊያ ውድማዎች ይሆናሉ።
፣
ከወደድኳት ጀምሮ ምናቤ እሷ ሆነች።እንዴት እንደምስላት ማሰብ ጀመርኩ።ሻይ ስትጠጣ እንዳይኃት በሻይ ቀለም ብርጭቆው ላይ ብቻ ልሳላት? አይ ይኼ ሽራፊ ነፋስ ቢጥለው ብርጭቆው ይሰበራል፣ትሰበራለች።
የተቀመጠችበት ወንበር ላይ በወንበሩ ጣውላ ከለር ጣውላ ማንነት ሰጥቼ ልሳላት? እንዲህ ከሆነ ደግሞ ሸራዬ ድንገት ቢዘቀዘቅ ወንበሩ ተዘቅዝቆ ይቀመጣል።ተዘቅዝቆ የተቀመጠ
ወንበር ወይ የተበላሸ ነው ወይ አይፈለግም ማለት ነው። አትፈለግም።
በሷ ትይዩ በነበረው ጣራው አምፓም የሚበራውን የኤሌክትሪክ መስዬ ልሳላት? እህ ሸራዬ የዘለለት ምናብ እንጂ የዘለለት ቅርሻት አይመቸውም። መብራት ይጠፋል።መብራት የእለትተለት ህይወት መጥፋት ተአምርት ነው።ይበራል ይጠፋል።ለዛውም በፍቃዱ ሳይሆን
ፍቃድ ባላቸው።በመብራት ላይ ባለፍቃድ ሌሎች ናቸው። ሁኔታውም ባለፍቃድ ነው።ወላ ሲለ ያቃጥዋል፣ብርሃኑም
ይነጠቃል።ይጠፋል፣ትጠፋለች።እንዲህ አልስላትም ሸራዬ እሽ አይለውም።ብዙ አሰብኩ፣ነፍስ ያለው ምናብ አልመጣ
አለኝ።አንድ ምናብ ብቻ፣እሷን ከመውደዴ ዘመን በትንሹ በድሜ የሚያንስ ምናብ ለዘመናት አብሮኝ የቆየ።አሁን እሱን
ስዬ ስዕሉን በሁለት ቅጂ አድርጌ አንዱን እሰጣታለሁ።ትወደዋለች አላውቅም።ብቻ ሰጣታለሁ።ዛሬ ስዕሉን እጀምራለሁ። ባለቀ ሰአት ይሰጣታል።የማያልቅ ነገርም ቢሆን እንዳያልቅ ተደርጎ ካልተቀመረ በቀር ማለቁ አይቀርም። ባያልቅ እንኳ ቅጥ ያጣ ይሆናል አለማለቁ።
.
#ሶስና
በምን ቀን እዛ ቤት እንደገባሁ፣ገብቼ ሻይ እንደጠጣሁ አላውቅም።ቀኑ ሳልፈልገው በጊዜ ሂደት በራሱ ሞቶ አለፈ
እንጂ ረግሜው ቢሞት እወድ ነበር።
እርግማን ቦታውን ሲስት ምርቃት ይሆናል መሰለኝ እልፍ ዘመናት በዛው ቀን
ተደግመው ያልፋሉ።እሱ ከወደደኝ ጀምሮ የኔ ዘመን አበቃ።እለቴ ሁሉ አንድ አይነት ሆነ።ዛሬም እዛው ሻይ ቤት ሻይ
የመጠጣት አይነት ነው ቀኔ።ሻይው በቆየ ቁጥር እየቀዘቀዘ እየጎመዘዘ እንደሚሄደው አይነት ናቸው እለታቴ። ዛሬም መነሳት መተኛት ከአንድ ብርጭቆ ተነስቶ እዛው ብርጭቆ ውስጥ የመቅረት አይነት ነው።ሁሌም አንድ እጅ ላይ ተጣብቆ አንድ አፍ ላይ እየደረሱ
መመለስ! አንድ ጠረጴዛ ላይ አንድ ማስቀመጫ ላይ መገኘት።የሆነ በአንድ ማንኪያ መማሰል ነገር።ከወደደኝ በኃላ ስኳር ከስር ቀርቶ እሱን ለማማሰል መዳከር ሆኖብኛል ህይወት።ጊዜ አንድ ቦታ ቁሟል።የት፣እዛች ቤት! መቼ? ሻይ የጠጣሁ ቀን? እንዴት? እሱ ስእል እየሳለ አይቶኝ!
፣
ዛሬ የተጠቀለለ ትልቅ እቃ ደረሰኝ።ያው ቀዝቃዛ ሻይ መሳይ እለቴን ከሚጎመዝዝ ጣዕሙ ጋር እየተጋትኩ ነበር።እቃውን
የሰጠኝን ሰው አላውቀውም።ትልቅ ፍሬም አይነት ቅርጵ ያለው ነገር ነው በስጦታ መጠቅለያ ታሽጎ ይመጣልኝ።
ለመክፈት አልጓጓሁም።በቀዘቀዘና በሚጎመዝዝ እለት ውስጥ አጓጊ ነገር ከማጓጓቱ ይልቅ ስጋት ይጨምራል።
ቀኑ ይበልጥ ቀዘቀዘኝ።ይበልጥ ጎመዘዘኝ።ወደ ቤቴ ገባሁ
ተረጋግቼ ቁጭ ብዬ ከፈትኩት።የስእል ሸራ ነው።ትልቅ ነው። ላዩ ላይ ምንም ስእል የለበትም።ፍሬሙ በዝምብሎ እንጨት የተዋቀረ ነው።ሻይ እየጠጣሁ ስእል እየሳለ ነው ያየኝ። መውጫ መግቢያ ያሳጣኝ ከዛ በኃላ ነው።ቀኔ በሱ መልክ ጀምሮ በሱ መልክ ያልቃል።ያው ትላንት ነው ዛሬም።እለታቴ መጓዝ ያቆሙት እወድሻለሁ ካለኝ በኃላ ነው።
ዛጎሌን ሲያፈርሰው ነው።ከማን እንደሆነ አድራሻው ባይኖረኝም የስእሉ ሸራ ከማን እንደሆነ ገመትኩ።እለቴ ይበልጥ ቀዘቀዘ
ይበልጥ ጎመዘዘኝ።ብርጭቆዬ ይበልጥ የጎደጎደ መሰለኝ። ከሚሸሹት ነገር ጋር መሰፋት እንዴት ነበር? ባዶ የስእል ሸራ!? ምንድን ነው እሺ። ምን ማለት
ነው? ጉምዝዝ እለታቴ ላይ ሌላ መጎምዘዝ አልጨመረም።
የሱ ጥበብ ለኔ ምኔ ናት? ስእሉን አውጥቼ በመስኮት በኩል ወረወርኩት።
የወደቀበት ትንሽ ሲንኳኳ ተሰማኝ። ወዲያው ጸጥ አለ።ድምጹን ሁሉ ንፋስ የወሰደው አይነት፣የሆነ ውሃ
ውስጥ ቦርጨቅ ብሎ ወዲያው ድምጹ እንደሚጠፋ ጠጠር!
.
#እኔ
ስእሉን ከዘመናት በኃላ ትላንት ጨርሼ ዛሬ ላኩላት።ብቸኛ አብሮኝ የከረመ ያሳመነኝ ምናብ ስእል ሆኖ ሲወርድ አይታ እንደማትወደው አውቃለሁ።ልክ እሷን ከመውደዴ በፊት የነበረኝን ዘመን ትሞላው ይመስል፣በውሃ ቀለ ነፋስ የመሰለ ስእል አድርጌ ላኩላት።ይኽን ለማድረግ ሸራዬን ወጥሬ ከውሃ ላይ ቡርሼን እየነከርኩ ሸራዬ ለይ በነፋስ መልክ አቀለምኳት።የሁለቱ ዲቃላ እንድትሆንልኝ እፈልጋለሁ።በውሃ
ስያት እንዳበቃሁ፣ሸራዬን ለነፋስ አሰጣሁት።ሸራዬ ላይ በነፋስ የተሳለ ማንነቷ፣መልኳ ከነፋስ ጋር ተዋስቦ የፈጠረውን ውብ ስእል ላኩላት።ባዶ ሸራ
እንደሚሆንባት አውቃለሁ።ውሃና ንፋስ የደቀሉት ስእል ነዋ! ውሃ ተቀብቶ
ንፋስ ያደረቀው መልክ ነዋ! ሸራዬ ቢወድቅ፣ቢቀደድ ውሃውም ነፋሱም ህላዌያቸው አይጠፋም።እንዲያ እንደሆነች አታውቅም
፣
ጠዋት በሰፈሯ በኩል አለፍኩ።ሸራው በመስኳቷ በኩል ተጥሎ አየሁት።በውሃ ቀለም የተሳለ ንፋስ የመሰለ ስእሏን
ጥለዋለች።ሰው እንዴት እንዲህ ራሱን ይጥላል? ሰው እንዴት ለዛውም በጠባብ መስኮት ራሱን ምስሉን ይጥላል መስኮቷን አየሁት አልተዘጋም መስኮቱ
ላይ የተሰቀለው መጋረጃ ነትቧል ትላንት ደህና ነበር ራሷን ምስሏን ስትጥል
መጋረጃዋ፣ መደበቂያዋ ነተበ።በቅርቡ ተቀድዶ ማለቁን ገመትኩ።ራሷን ስትጥል ራሷን ለአደባባይ አጋለጠች አልኩ።
ይኼኔ የሱ ስእል አልባ ምስል ለኔ ምኔ ነው ብላ ይሆናል የጣለችው።የኔ ጥበብ ለሷ ምኗም አይሁን የገዛ ራሷ ግን
ለገዛ ራሷ ምኗም አይደለም ወይ? ከራስ በላይ ለራስ ታዲያንጥበብ ምንድን ነው
ውሃ መልኳን ንፋስ ቀልቧን እንዴት
ማየት ተሳናት? የትም ትጣለው እንጂ ንፋሱም ውሃውም ባልተዘጋ መስኳቷ በኩል መግባቱ አይቀርም ንፋስና ውሃ
የማያበቃ ህላዌ ነው የማያልቅ ነው
እንዳታልቅ አድርጌንእንዳኖርኳት አላወቀችምመስኮቷን አየሁትየነተበ
መጋረጃዋን ንፋስ እያወዛወዘው ነው
ራሷ መጋረጃዋን እየወዘወዘችው ነው
ሰማዩ ለማካፋት ሲጠቁር ይታየኛል
የዝናቡ ቀጫጫ ኮቴዎች በመስኮቱ በኩል ሲገቡ ታየኝ በመስኮቱ በኩል ተመልሳ ስትገባ ከቤቴ ያኖርኩትን አንድ
ቅጅ ተመሳሳይ ስእል እያሰብኩ ወዳልመጣሁበት አዘገምኩ
@ye_esatu_wegoch
እውነታው እንደ ቀዶ ጥገና ነው
ያማል ግን ይፈውሳል።
ውሸት እንደ ቤት ነው።
እፎይታ ይሰጣል, ግን ለዘላለም የጎንዮሽ ጉዳቶች አሉት
በቅንነት ያጋሩ ➢ @ye_esatu_wegoch
አንዳንድ ጊዜ አንድ ሰው በጣም ይደክመዋል እናም ሁሉንም ነገር ትቶ እንዲሄድ ለራሱ ይነግረዋል, ነገር ግን የሚሄድበት ቦታ እንኳን እንደሌለው ያያል :)
በቅንነት ያጋሩ ➢ @ye_esatu_wegoch
አንዳንድ ጊዜ ችላ ማለት በድብቅ ከሚጎዱህ ነገሮች እንዳልተነካህ ለማስመሰል ምርጡ መንገድ ነው።
┏━ •• •🔥• •━━ • •🔥 ••🔥 ━┓
በቅንነት ያጋሩ➢ @ye_esatu_wegoch
በቅንነት ያጋሩ ➢ @ye_esatu_wegoch
┗━ ••🔥 • • •━━ 🔥••• •🔥•━┛
ፀሐይ ስትወጣ አታልቅስ፣ ምክንያቱም እንባህ ከዋክብትን እንድታይ አይፈቅድልህም።
●---------------------๑۩۩๑-----------------●
┏━ •• •🔥• •━━ • •🔥 ••🔥 ━┓
በቅንነት ያጋሩ➢ @ye_esatu_wegoch
በቅንነት ያጋሩ ➢ @ye_esatu_wegoch
┗━ ••🔥 • • •━━ 🔥••• •🔥•━┛
ላንቺ ካለኝ ፍቅር በስተቀር ሁሉም ነገር ገደብ አለው...❤️
●---------------------๑۩۩๑-----------------●
┏━ •• •🔥• •━━ • •🔥 ••🔥 ━┓
በቅንነት ያጋሩ➢ @ye_esatu_wegoch
በቅንነት ያጋሩ ➢ @ye_esatu_wegoch
┗━ ••🔥 • • •━━ 🔥••• •🔥•━┛
እያንዳንዱ ህመም ትምህርት ነው እና እያንዳንዱ ትምህርት ለውጥ ያመጣል!
●---------------------๑۩۩๑-----------------●
┏━ •• •🔥• •━━ • •🔥 ••🔥 ━┓
በቅንነት ያጋሩ➢ @ye_esatu_wegoch
በቅንነት ያጋሩ ➢ @ye_esatu_wegoch
┗━ ••🔥 • • •━━ 🔥••• •🔥•━┛
ህልሞች እንዴት መጠየቅ እንዳለብን እስካሁን ያላወቅናቸው ጥያቄዎች መልሶች ናቸው።
●---------------------๑۩۩๑-----------------●
┏━ •• •🔥• •━━ • •🔥 ••🔥 ━┓
በቅንነት ያጋሩ➢ @ye_esatu_wegoch
በቅንነት ያጋሩ ➢ @ye_esatu_wegoch
┗━ ••🔥 • • •━━ 🔥••• •🔥•━┛
✨ ሰዎች ይለወጣሉ ፣ ስሜቶች ይጠፋሉ፣ ነገሮች ይበላሻሉ ፣ ትውስታዎች ይቀራሉ ነገር ግን ህይወት ይቀጥላል።
●---------------------๑۩۩๑-----------------●
┏━ •• •🔥• •━━ • •🔥 ••🔥 ━┓
በቅንነት ያጋሩ➢ @ye_esatu_wegoch
በቅንነት ያጋሩ ➢ @ye_esatu_wegoch
┗━ ••🔥 • • •━━ 🔥••• •🔥•━┛
✨ ደስታችንን በአንድ ነገር መግለጽ ስንፈልግ "ነፍስን ይመልሳል" እንላለን።
በውስጣችን ያለውን ነፍስ ለሚመልስ ሁሉ ሰላም ይሁን..!!!
●---------------------๑۩۩๑-----------------●
┏━ •• •🔥• •━━ • •🔥 ••🔥 ━┓
ሼር➢ @ye_esatu_wegoch
ሼር➢ @ye_esatu_wegoch
┗━ ••🔥 • • •━━ 🔥••• •🔥•━┛
"አስፈሪ ነገሮች ለምን እንደሆነ አላውቅም አንዳንዴ ይደርስብናል።
ግን አንድ ነገር አምናለሁ።
ከዛ ጥሩ ነገር ይመጣል"
●---------------------๑۩۩๑-----------------●
┏━ •• •🔥• •━━ • •🔥 ••🔥 ━┓
ሼር➢ @ye_esatu_wegoch
ሼር➢ @ye_esatu_wegoch
┗━ ••🔥 • • •━━ 🔥••• •🔥•━┛
ብዙውን ጊዜ አንድን ሰው ስንወደው በጣም ስለምንወደው እሱ እንደማይወደን እንረሳዋለን..
●---------------------๑۩۩๑-----------------●
┏━ •• •🔥• •━━ • •🔥 ••🔥 ━┓
ሼር➢ @ye_esatu_wegoch
ሼር➢ @ye_esatu_wegoch
┗━ ••🔥 • • •━━ 🔥••• •🔥•━┛