ye_kaleb_tsehufoch | Unsorted

Telegram-канал ye_kaleb_tsehufoch - የመወያያ ስብስብ /ከካሌብ ጽሑፎች👍

1493

እንኳን ወደ መወያያ ግሩፓችን በደህና መጣችሁ . ይህ ግሩፕ #በካሌብ_ጽሁፎች ቻናል ላይ ስለሚለቀቁት ማንኛውም ነገሮች መወያያ እንዲሁም የሀገራችንን ታሪክ ሥልጣኔ ጥበብ በመመራመር የአስተሳሰብ አድማሳችንን ከፍ የምናደርግበት ቤት ነው። ቻናሉን ለመቀላቀል 👉 @TheHabesha0 የመወያያ ግሩፓችንን ለመቀላቀል @Ye_Kaleb_Tsehufoch ለግል አሥተያየት በ @KalebAdane777 👈

Subscribe to a channel

የመወያያ ስብስብ /ከካሌብ ጽሑፎች👍

እውቀት እሚባል ነገር አለ እኮ ለመከራከርያ እምታነሳው በእውቀት ላይ የተመሰረተ ክርክር እና ምክክር ደሞ አንዱ እሚያነሳው ሀሳብ ልክ ይሆናል ያንዱ ደሞ አይሆንም። የኢትዮጵያ ባንዲራ መቼ እንደመጣ እየነገረህ እኮ ነው ታሪክ አውቃለው ካልክ ይሄንንም ማወቅ አለብህ በደፈናው ባትዘጋው ጥሩ ነው የኛ ነጥብ እውነታውን እንጋፈጥ ነው!ሲጀመር ኢትዮጵያውያን እግዚአብሄር ኢትዮጵያን ትንሳኤዋን ያሳየናል እሚለው ስንፍናው ነው! ምክንያቱም መስራት ስላልፈለገን መተባበር ስላቃተን ነው። እግዚአብሄር በማን ነው ሚሰራው? በኔ ና ባንተ በትውልዱ አደለም? ታድያ እኛ ቁጭ ብለን እግዚአብሄር በየት በኩል ይስራ? እውቀት ላይ እና እውነታ ላይ የተመሰረተ መልስ ካለህ ንገረኝ

Читать полностью…

የመወያያ ስብስብ /ከካሌብ ጽሑፎች👍

የኔ እህት አንቺም የራስሽ አመለካከት አለሽ እኔም እንደዛው አንቺም በራስሽ በኩል ልክ ነሽ የተሰማሽን ነው የምትናገሪው እኔም የማውቀውን ነገር ነው የምናገረው ስለዚህ አልተሳሳትኩም

Читать полностью…

የመወያያ ስብስብ /ከካሌብ ጽሑፎች👍

Ene sele hageree misemag
Bahelachinen wegachenn
Eresten bezemenawi /mete
Negeroch aymeroachnn
Me bekelachn new

Читать полностью…

የመወያያ ስብስብ /ከካሌብ ጽሑፎች👍

ሲጀመር እኮ ቀስተ ደመና አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ብቻ አደለም አደል? ሰማያዊ ወይንጠጅ ሌላም ሌላም አለው ስለዚህ የሌሎች ሀገር ባንዲራዎችም ከዛ የተወሰዱ ናቸው ማለት ነው

Читать полностью…

የመወያያ ስብስብ /ከካሌብ ጽሑፎች👍

የዛን ግዜ የኢትዮጵያ ባንዲራ ይሄ ነበር?

Читать полностью…

የመወያያ ስብስብ /ከካሌብ ጽሑፎች👍

እኮ ይኑር እንጂ እግዚአብሄር ቀስተ ደመናን ሰማይ ላይ ያሳየው የኛ ባንዲራ ስለሆነ አይደለም አደል?

Читать полностью…

የመወያያ ስብስብ /ከካሌብ ጽሑፎች👍

ባንዲራችን ሰማይ ላይ እንዲታይ አደረገልን?

Читать полностью…

የመወያያ ስብስብ /ከካሌብ ጽሑፎች👍

እኔ ሀሳብ የምሰጠው ገለልተኛ ሆኜ እንደ ሰውኛ ብቻ ነው። በመሠረቱ ኢትዮጵያ ገናና፣ስልጡን፣ ከማንም ምንም ያልጠበቀች፣ እንደሆነች አይካድም ። በህገ ልቡና በህገ ኦሪት በፍትሐ ነገስት አሁንም በሀዲስ ኪዳን(ህገ መንግሥቱ ጥያቄ ውስጥ እንዳለ ሆኖ) በነዚህ ሁሉ የተመራች ታሪካዊት ሀገር እንዳለችን አልክድም። ቻሪኳንም አታውቅም የምባል አይደለሁም። እንደ ኢትዮጵያ ፈጣሪን የሚያከብር ሀገር ላይኖር ይችላል። ይሄ ግን መከራከሪያ ሆኖ አልቀረበም። አንዱ ድክመታችን እንዳውም ፈጣሪ ያውቃል እያልን የግላችንን የማንወጣው ነገር ነው። ፈጣሪ ያተርፈኛል ብሎ ሰው ራሱን ከገደል ላይ አይወረውርም። ቃሉም ሚያዘው "አንተ የቻልከውን አድርግ ......."ነው። የኢትዮጵያ ትንሳኤ እና ሞቷ በዜጎቿ እንጂ በማንም ትክሻ አይደለም። የትምህርት ስርአታችንን አስቡት አባቶቻችን እንዴት ጥበበኞች እንደሆኑና ስለሀገራችን ታሪክ ሳይሆን የማንም ሀገር ልቅምቅር ጭንቅላታችን ሲጫን አደግን። እንዳውም ታሪካችን ያወቅነው በሀይማኖታችን በኩል ነው። ሀገርን ጥሩ ታሪክ ስላላት ብቻ ልትወደድ ይገባል የሚል ሀሳብ የለኝም። መጀመሪያ ኢትዮጵያዊነት የሚሸረሽሩ ነገሮች መወገድ አለባቸው፤ ሲቀጥል ኢትዮጵያዊነትን ሚገነቡ ነገሮች ይሰራሉ። ኢትዮጵያዊ በሌላ ሀገር ኮርቶ እየኖረ ዜጋ በሀገሩ ላይ ካልተከበረ ፣ ሰርቶ መኖር ካልቻለ፣ ነፃነት ከሌለው(ስንቱ ነፃነት ተነፍጎት ወህኒ ቤት እንዳለ በሀሳቡ ብቻ)፣ የትኛው ትምህርት የትኛው ስራ የትኛው አንድነት ያኩራኝ ምንድነው ትንሳኤ ሞቷን እያፋጠኑ

Читать полностью…

የመወያያ ስብስብ /ከካሌብ ጽሑፎች👍

#የመጨረሻው_ክፍል_ክፍል_ሁለት

📌አባ ተስፋ ሥላሴ ሞገስ በመጽሐፋቸው ላይ ሰብአ ሰገል 3 ነገሥታትና 2 ልዑላን ናቸው በማለት ሁሉም ኢትዮጵያዊ ናቸው ይሉንና እኒህ ነገሥታት ኢትዮጵያዊ ናቸው፤ ቀለማቸው ግን ነጭ ሊኖር ይችላል። ያ ኢትዮጵያዊነታቸውን አይፍቅም። ኢትዮጵያዊ ከአንድ እናትና አባት 4 አይነት ቀለም ያላቸው የተለያዩ አበባ የመሰሉ ልጆችን ይወልዳሉና ይላሉ በጥናታቸው ላይ።
አባ ተስፋ ሥላሴ ሞገስ የነገሥታቱን ስምና የትውልድ ቦታ እንዲህ በማለት ያብራሩታል።
1- ናሁ አዳም(ከወንድሙ ጋር) ተነሳ ከኢትዮጵያ
2- ራይናስ(ከወንድሙ ጋር) ከምሥር
3- አሕራም ከየመን
ኮከቡን ያዩት በነገሡ በ13ኛው ዕለት ሲሆን የጉዞው መሪ ከ3ቱ ኢትዮጵያውያን ውስጥ እስከ መካከለኛው ምሥራቅ ይገዛ የነበረው ናሁ አዳም ነው ይላሉ።
~ በአጠቃላይ በሰብአ ሰገል ማንነት ላይ ሁሉም ተመራማሪዎች ቢያንስ ከ3 ወይንም ከ12 አንዱ ኢትዮጵያዊ ነው በማለት ይስማማሉ።
ከላይ የጠቀስናቸው የመጽሐፍ ቅዱስ የትንቢተ ኢሳያስና የመዝሙረ ዳዊት አገላለጾችና አንድምታዎች በተጨማሪም ኢትዮጵያ በሥነ-ጠፈር ምርምር የተራቀቀች መሆኗ ሰብአ ሰገል ኢትዮጵያዊ ናቸው ወደሚለው ጥናት ይወስደናል።
በዚያም ሆነ በዚህ ሰብአ ሰገል ውስጥ አንዱ ወይንም ከዚያ በላይ የሆኑት ኢትዮጵያዊ ናቸው የሚለው ሃሳብ ሁሉንም ተመራማሪዎች ያስታርቃል።
👇
☑️ሰብአ ሰገል የተመለከቱት ኮከብ
ምን አይነት ነው? መቼስ ታየ? ☑️

ከጠዋቱ ፀሐይ እንደወጣች ልክ ሦስት[፫] ጫማ በዘመናችን አነጋገር ከጠዋቱ 3 ሰዓት እንደሆነ ጂራቱ 13 ክንድ የሚያህል 7 ሕብረ ቀለማት ያለው በጣም የሚያምር ጂራታም ኮከብ ከምሥራቅ በኩል ወጥቶ በኢትዮጵያና በዓለም ላይ አበራ፤ ይህንን ኮከብ የሚያዩት ለማየት ከአምላካችን #ሥላሴ የተፈቀደላቸው ብቻ ናቸው። ይላሉ አባ ተስፋ ሥላሴ ሞገስ።
⚡️በተመሳሳይ የታኅሣሡ ስንክሳር “ልውጥ ኮከብ” ይለዋል፤ ይህም የሚቀያየር የሚሰወር ኮከብ ለማለት ሲሆን አንድም ሕብረ ቀለሙን ለመግለጽም ነው። ሰብአ ሰገል በመሃል ከተማ በሚገቡበት ጊዜ ኮከቡ ይሰወራቸው ነበር ይላል። ኮከቡ አንዴ ሕጻን የታቀፈች ድንግል ብላቴናን አንዴ ደግሞ ራስ፥ እጅና እግር ያለውን ሰው ይመስል ነበረ። ይህ ኮከብ የታየው ክርስቶስ ከመወለዱ ከ2 ዓመታት በፊት ነበረ፤ ይሄም ቀድሞ በቅድስት ሥላሴ ፈቃድ የተከናወነ ጎዞ መሆኑን ያመለክተናል። ምክንያቱም ከ2 ዓመት በኋላ በቤተልሔም ስለሚደርሱ ነው።
ስለ ኮከቡ ምንነት በቤተክርስቲያን አስተምሕሮ መሰረት ሁሉም አንድ ወጥ ሃሳብ አላቸው፤ ‘ኮከቡ ሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል ነው’ የሚል። ለዚህም ማስረጃ የሚሆነን ኮከብ በቀን አይታይምና ኮከብ ዝቅ ብሎ እነርሱ ባሉበት ደረጃ አይጓዝም የሚል ነው። ኮከብ የተባለው በምስጢራዊ አነጋገር ነው ይላሉ መተርጉማነ መጻሕፍት።
👇
✔️የሰብአ ሰገል ጉዞ ከኢትዮጵያ ወደ ኢየሩሳሌም

ሰብአ ሰገል ከኢትዮጵያ ወደ ኢየሩሳሌም የሄዱት ስዊዝ ካናል ከመከፈቱ በፊት መንገድ ነበረ በዚያ ነው። ከቦታው ለመድረስም 2 ዓመት ፈጅቶባቸዋል። በትርክቶች መሰረት ሲነሱ 12 ነገሥታት ሲሆኑ ኢየሩሳሌም ግን የደረሱት 3ቱ ናቸው ይባላል፤ ምክንያቱም ስንቅ ስላለቀባቸውና ጦር ስለ ተነሳባቸው ነው ይላሉ። ይህ ግን በኢትዮጵያ መዛግብት ዘንድ ተቀባይነት የለውም።
ሰብአ ሰገል ኢየሩሳሌም ሲደርሱ ከተማዋ ተሸበረች እነ ሄሮድስ ደነበሩ፤ ለወረራ የመጡ መስሏቸው ነበረና ኢትዮጵያውያን ሮማውያንን ከጥንት ጀምሮ አይቀጡ ቅጣት ይቀጧቸው ነበረና። እነርሱም ለንጉሡ ልንሰግድለትና ሥጦታ ልንሰጥ መጣን ሲሉ ሄሮድስ ተደሰተ ለርሱ መስሎት ነበረና፤ ለርሱ አለመሆኑን ሲረዳ ግን ተበሳጨ ከእኔ ውጭ የይሁዳ ንጉሥ አለ እንዴ በሚል ተናደደ። እነርሱንም ንጉሡን ስታገኙት ንገሩኝ እኔም መጥቼ እንድሰግድለት አላቸው። 📌ሰብአ ሰገል ከበረቱ በደረሱ ጊዜ ኮከቧ ቆመች[ ከላይ መልከጼዴቅ ያለውን ይመልከቱ] ወደ ውስጥም ገብተው ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስና ለእናቱ ለድንግል ማርያም ሰግደው ዮጵ ወርቅ፥ ዕጣን፥ ከርቤ፥ ቅባት፥ አክሊል፥ ዘውድ፥ በትረ መንግሥት፥ በትረ መስቀልና ሽቶ ሥጦታ አበረከቱ።

📌ሰብአ ሰገል ከዚህ ሁሉ በኋላ አስቀድሞ የአምላክን ሰው መሆን ለድንግል ማርያም ባበሰራት በሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል ትእዛዝ በነፋስ ኃይል በብርሃን ሰረገላ በስውር ዓለምን ዙረው ወደ ሀገራቸው ኢትዮጵያ ከተመለሱ በኋላ የአምላክን ሰው መሆን የምስራች ለኢትዮጵያ ሕዝቦች በሙሉ አበሰሩ የመጀመሪያዎቹ ክርስቲያኖች በመሆን ሰበኩ። ከዚህ በኋላ ዋልድባ[አርምኃ ደጋ] በመግባት ከአበው ጋር በመቀላቀል አምላክን ሲያገለግሉ ኖሩ።
😲ሰብአ ሰገል በሕይወት ይኖራል እንጂ አልሞቱም፥ ቅዱስ ገብርኤል ጌታን ዳግም እስከምታዩት ድረስ አትሞቱም ብሏቸዋልና አሁን እንደነ ነብዩ ሄኖክ፥ ቅዱስ ኤልያስ፥ ቅዱስ ያሬድ፥ ቅዱስ ነአኩቶለአብ፥ አቡነ አረጋዊ እንዲሁም ሌሎች ቅዱሳን ተሰውረው ይገኛሉ።

🙏እንኳን ለብርሐነ ልደቱ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!🙏
🙏ተፈጸመ በሰላመ እግዚአብሔር ስብሐት ለእግዚአብሔር 🙏

👇ቻናላችንን ይቀላቀሉ👇
@TheHabesha0
@TheHabesha0
@TheHabesha0

#ሼር በማድረግ የሀገራችንን ታላቅነት እንመስክር
ቻናላችንንም ተደራሽነቱን እናስፋ

/channel/TheHabesha0

Читать полностью…

የመወያያ ስብስብ /ከካሌብ ጽሑፎች👍

#ሰበአ_ሰገል_ክፍል_አንድ_በካሌብ_ፅሁፎች

ከላይ ባልኳችሁ መሰረት ስለ ነገው እለት #29 ምስጢር እና #ሶስቱ ሰብአ ሰገል ለ ፩ አምላክ ስጦታ ማበርከታቸውና አጠር ያለ ፅሁፍ... አባታችን አዳም በዕለተ አርብ በነግህ ከተፈጠረ በኋላ እናታችን ሔዋን በሳምንቱ አርብ በዘመናችን አነጋገር 3 ሰዓት ላይ ከግራ ጎኑ ተፈጠረች። በገነትም 7 ዓመት ከ3 ወር ከ 17 ዕለታት ካሳለፉ በኋላ ሕግን ተላልፈው እፀ በለስን በመብላታቸው ከገነት ተባረሩ። በዚህ ግዜ አምላካችን እግዚአብሔር ለአዳም የተስፋ ቃል ሰጠው፤ እርሱም ከልጅ ልጅህ ተወልጀ ከ5 ቀን ከመንፈቅ በኋላ አድንሃለሁ የሚል ቃል ነበረ። ይህ የተስፋ ቃልና ከመላእክት ለአዳም የተሰጡትን ስጦታዎች አዳምና የልጅ ልጆቹ ሲቀባበሉት ቆይቶ ከካሕኑ መልከጼዴቅ እጅ ላይ ደረሰ። ከመልከጼዴቅ አንዳንዶቹ ለአብርሃም ተሰጠ ሲሉ አንዳንዶቹ ደግሞ ለኢት-ኤል ተሰጠ ይላሉ።
መልከጼዴቅም ኢት-ኤልን እንዲህ አለው፦ “ ይህን የዕንቁ እንክብል ውሰድ፤ ሄደህም በአባይ ወንዝ መነሻ ኑሮህን መስርት። እንክብሉ በርሃብና በመከራ ወቅት ይጠቁራል፤ በጥጋብና በመልካም ወቅቶች ደግሞ ያበራል፤ ኢትዮጵያውያን የሚሆኑ ትውልዶችህ ይህን ዕንቁ ተንከባክበው እንዲጠብቁ እዘዛቸው። የሰላሙ ንጉሥ መወለዱንም አንድ ብሩህ ኮከብ ከሰማይ ያመላክታቸዋል፤ ጨረሮቹም ንጉሡ ወደ ሚወለድበት አቅጣጫ ይፈነጥቃሉ። በተወለደበት ቦታ ላይ ሲደርሱ ኮከቡ ንቅናቄውን ያቆማል። ነግሥታቱ ልጆችህም በዚያ ለንጉሡ ‘አንተ የዘላለም አምላክ ነህ’ ብለው ይስገዱለት። ልዩ የሆነውንም የኢትዮጵያ ‘ዮጵ’ የተባለውን ቢጫ ወርቅ፤ እንዲሁም ዕንጣንና ከርቤ ለሰላሙ ንጉሥ ገጸ-በረከት ያቅርቡለት። ”
ከዚህ በኋላ ደሸት(ዘረ ደሸት) 1400-1600 ቅ.ል.ክ ላይ በጣና ዳር ሆኖ ሲጸልይና ከዋክብትን ሲመራመር ድንግል ከነልጅዋ በራእይ ተመለከተ፤ እርሱንም በወርቅና በብር ሰሌዳ ላይ ጽፎ ለትውልድ አስተላለፈ። ከነሸምሸልና ከነ ቀራሚድ በኋላ ደሸት ጣና አከባቢ ጎጃም ውስጥ ደሸት በተባለ ስፍራ ላይ ይኖር ነበረ።

ሰብአ ሰገሎች እነማን ናቸው?

ስለ ሰብአ ሰገሎች ከማብራራታችን በፊት የስማቸውን አንድምታ ማወቅ ይኖርብናል። ሰብእ ማለት በግእዝ ቋንቋ #ሰው ማለት ሲሆን ሰገል ማለት ደግሞ #ጥበብ ፈላስፋ እንደማለት ነው። በእንግሊዘኛው ሐዲስ ኪዳን ‘Magi’ ይላቸዋል፤ በብዙ ቁጥር ሲሆን ደግሞ ‘Magus’ ይላቸዋል። እነዚህ ነገሥታት በሥነ-ከዋክብት እውቀት ላይ የተራቀቁ እንደነበሩ ሁሉም ተመራማሪዎች ይስማሙበታል። በቀደምቱ ዓለም ደግሞ ሥነ-ጠፈር፥ ሥነ-ከዋክብትንና ሥነ ሕክምናን ከዓለም አስቀድማ ያጠናችና ጥበቡን ያስተላለፈች ቅድስት ምድር ኢትዮጵያ እንደነበረች ብዙዎች ይስማማሉ።
ተመራማሪው ሉስያን “The Ethiopian where the 1st who invented the science of stars and gave name to the planets ” በማለት ኢትዮጵያ በሥነ ከዋክብትና በተለያዩ ዘርፎች ገናና ጥበብ ከነበራቸውን ሀገራት ውስጥ ተጠቃሽ ናት።
መምሕር መስፍን ሰሎሞን “7 ቁጥር” በተባለው መጽሐፋቸው ላይ “ ባቢሎን፥ ግሪክ፥ ሕንድ፥ ኢትዮጵያ፥ ሮም፥ ቻይናና ፋርስ በቀደመው ዓለም 7 የሥነ-ጠፈር አጥኚ ሀገራት ናቸው” በማለት አስፍረዋል።
ነገር ግን ስለ ሰብአ ሰገል መነሻ ስፍራ አንድ ወጥ የሆነ አስተሳሰብ የለም፤ ትልቅ ጥናት የሚያስፈልገው የታሪክ ክስተት ነው።
አንዳንዶቹ በፋርስ ከነበረ “Magauno” ማኅበረሰብ የመጡ ናቸው ይላሉ፤ ይሄም “magic” የሚለው ስያሜ የመጣበት ማኅበረሰብ እንደሆነ ይገመታል። አንዳንዶቹ የፋርስ ሰዎች ናቸው በማለት ዘረ-ደሸት የተባለ ሰው በፋርስ ይኖር ነበረ ይላሉ፤ ይህ ግን በጣም አስቂኝ ነገር ነው ዘረ-ደሸትን ከዞሮአስተር ጋር እያየያዙት ነው። በሀገራችን ደሸት የተባለ ቦታ አሁን ድረስ ጣና አከባቢ ይገኛል። ታዲያ ይህንን ታሪክ ከኢትዮጵያ በማውጣት ለሌላ ዓለም እየሰጡ ነው፤ ልክ የትሮይ ጦርነትን ኢትዮጵያውያን ተዋግተው ታሪኩ ግን ለግሪክ እንደተሰጠው የታሪክ መዛባትና ስርቆት ማለት ነው።
ታላቁ የቤተ-ክርስቲያናችን ሊቅ አለቃ አያሌው ታምሩ ሰብአ ስገል 3 ሲሆኑ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ነበሩ ብለው “የኢትዮጵያ እምነት በ፫ቱ ሕግጋት” በተባለው መጽሐፋቸው ላይ አስፍረው አልፈዋል። በርካታ የታሪክ ተመራማሪዎች ቁጥራቸው 3 ናቸው በማለት ስማቸውን እንዲህ በማለት ይዘረዝራሉ።
ሜልኩ[ሜልኪዮር]- የፐርሽያ ንጉሥ ፥ ማንቱሲማር[ጋስፓር]- የሕንድ ንጉሥና በዲዳስፋ የኢትዮጵያ ንጉሥ በሚለው ስያሜ በርካታ ተመራማሪዎች ይስማማሉ። ተመራማሪዎቹ ሰብአ ሰገል 3 ናቸው ያሉበት ዋና ምክንያት ወርቅ፥ ዕጣንና ከርቤን በመገበራቸው ነው።
ከምዕራባውያን ተመራማሪዎች ውስጥ ዊልያም ሊዮ ሀንስበሪና ኢሀርፐር ጆንሰን “Africa’s Golden Historical Facts” በተባለው ጽሁፋቸው ላይ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ናቸው ቁጥራቸውም 3 ናቸው ይላሉ። አንዳንድ ተመራማሪዎች 3 ፤ አንዳንዶቹ ደግሞ 12 ናቸው እያሉ የየራሳቸውን ማስረጃዎች ያቀርባሉ።

ሰብአ ሰገሎች ኢትዮጵያዊ ለመሆናቸው ማስረጃዎች👇

ሰብአ ሰገሎች ኢትዮጵያዊ ናቸው ከሚሉት ውስጥ አለቃ አያሌው ታምሩ፥ አባ ተስፋ ሥላሴ ሞገስ፥ ፕ/ር ፍቅሬ ቶሎሳ፥ መሪ ራስ አማን በላይ እንዲሁም ከላይ የተጠቀሱት ዊልያም ሊዮ ሀንስበሪና ኢሀርፐር ጆንሰን ተጠቃሽ ናቸው።
እኒህ መረጃ አድርገው የሚያቀርቧቸው ማስረጃዎች ውስጥ ትንቢተ ኢሳያስ 60፥ 6 ላይ ያለው ቃል ዋነኛው ነው፤ ነገሥታቱ የሳባ ነገሥታት ናቸው ብቻ ስለሚል ነገሥታቱ የሳባ ነገሥታት ናቸው ማለት እኒህ ነገሥታት የተነሱት ከኢትዮጵያ ነው ማለት ነው። እንዲሁም መዝ. 71፥ 9-10 ላይ “በፊቱም ኢትዮጵያ ይሰግዳሉ፤ ጠላቶቹም አፈር ይልሳሉ” በሚለው ቃል ላይ “ኢትዮጵያ” ብሏልና እነዚህ ሰብአ ሰገል ኢትዮጵያዊ ናቸው ብለው ማስረጃ ያቀርባሉ። ከላይ የተጠቀሰው የደሸት ታሪክም አንዱ ማስረጃ ሲሆን ዋናው ማስረጃ ደግሞ ኢትዮጵያ ከዓለም ብቸኛዋ ወርሃ ተኅሣሥን ከሰብአ ሰገል ጋር አያይዛ የሰየመች መሆኑ ነው። ታኅሣሥ ትርጉሙ የማሰስ የመፈለግ ወር ማለት ነውና።
ስለ ሰብአ ሰገል በመጽሐፍ ቅዱስ በማቴ. 2 ላይ የተነገረ ሲሆን ከምሥራቅ መጡ ይላል እንጂ ስማቸውን አይዘረዝርም። ፕ/ር ፍቅሬ ቶሎሳና መሪ ራስ አማን በላይ በሰብአ ሰገል ዙሪያ ተመሳሳይ አመለካከቶች ሲኖራቸው ሰብአ ሰገል 12 ናቸው የተነሱትም ከኢትዮጵያ ነው ይላሉ።
የእያንዳንዱን ነገሥታት ስምም በመጽሐፋቸው ላይ እንዲህ ብለው አስፍረዋል።
1 የጎንጂ ንጉሥ አጎጃ ጃቦን ዮጵ ወርቅ ይዞ ተነሣ
2 አቦል
3 ቶና
4 በረካን 3ቱ የአጎጃ ጃቦን ወንድም የዳጋ ነገሥታት ነበሩ።
5 የሱዳንና የአረብ ንጉሥ መሊ አቡሰላም
6 የሰገልና የማጂ ንጉሥ መጋል
7 የኤውላጥ[ኦጋዴን]ና የሶማሊያ ንጉሥ መቃዲሽ ከርቤ ይዞ ተነሣ
8- የአዳል ንጉሥ አውርና
9 የአፋር ንጉሥ ሙርኖ ዕጣን ይዘው።
10 የአዘቦ ንጉሥ አጋቦን
11 የኑባው ንጉሥ ሀጃቦንና
12 በሳባ ከተማ በሃማሴን ይቀመጥ የነበረው አርስጣ ናቸው።ሰብአ ሰገል 12 መሆናቸው ከ12ቱ ሐዋርያት ጋር የተያያዘ መለኮታዊ ምስጢር አለው በማለት 2ቱ ተመራማሪውች የኢትዮጵያ ትንሣኤ ታሪክና ስውሩና ያልተነገረው የኢትዮጵያውያንና የአይሁዳውያን ታሪክ በተባለው መጽሐፋቸው ላይ አስፍረዋል..

#የመጨረሻው_ክፍል_ክፍል_ሁለት_ይቀጥላል ከተማሩበት ለወዳጅ ዘመዶ እንዲሁም ለየግሩፑ ማጋራቱን አይርሱ

👉 @TheHabesha0

Читать полностью…

የመወያያ ስብስብ /ከካሌብ ጽሑፎች👍

እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ብርሐነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ \ አደረሰን!!!

ሰላም ...የቻናላችን ቤተሰቦች እንዲሁም ወዳጅ ጓደኞቼና ወዳጅ ዘመዶቼ እንደምን አላችሁ እኔ እግዚአብሔር ይመስገን ደህና ነኝ በተላያዩ ምክንያቶች ከተጠፋፋን ብዙ ቆይተናል በተለያየ መንገድ እስከዛሬ ድረስ ስትረዱኝና ስለደህንነቴ ተጨንቃችሁ በተለያየ መንገድ ላልተለያችሁኝ እንዲሁም ለመላው የቻናሌ አባሎች በሙሉ የድንግል ልጅ ዐማኑኤል ስለሁሉም ነገር ይክፈላችሁ እኔ ምን እላለሁ ....እናም ከተቻለ እንደበፊቱ ብዙ ነገሮችን በቻናሉም ይሁን በተለየየ መንገድ እንማማራለን ባለችን ጊዜ ለዛሬ እነሆ ስለ #ሰብአ ሰገል እንዲሁም ✝️ ስለ ብርሐነ ልደቱ አጠር ያለች ፅሁፍ👇 አንብቡት ...ብዙ ትማራላችሁ ብዬ አስባለሁ።

📣ቻናሉን ለመቀላቀልና የተለያዩ ነገሮችን ለማግኘት👇

👉 @TheHabesha0 👈
👉 @TheHabesha0 👈

🟢🟡🔴🟢🟡🔴🟢🟡🔴🟢🟡🔴

Читать полностью…

የመወያያ ስብስብ /ከካሌብ ጽሑፎች👍

https://t.me/joinchat/VWNTiYAIm2zon0s5

Читать полностью…

የመወያያ ስብስብ /ከካሌብ ጽሑፎች👍

/channel/ethioinfo22

Читать полностью…

የመወያያ ስብስብ /ከካሌብ ጽሑፎች👍

☝️☝️☝️☝️የምትመለከቱት video ስለ ኮሮና virus ክትባት ጎጂነት የሚያሳይ video ነው እባካችሁ በደንብ እዩት እኛም ጋር መምጣቱ አይቀርም። በደንብ እዩት

Читать полностью…

የመወያያ ስብስብ /ከካሌብ ጽሑፎች👍

@bynatifunny
Yehane forward bemarge ena join bemalte tebaberhun

Читать полностью…

የመወያያ ስብስብ /ከካሌብ ጽሑፎች👍

ትክክል ናት የራሴ አስተሳሰብ ነው ብለህ የተጣመመ ነገር ነው የያዝከው።

Читать полностью…

የመወያያ ስብስብ /ከካሌብ ጽሑፎች👍

ኧረ ወዴት ነን ጎበዝ።እንዴ እንዲህ አይነት ክርክርም አለ አንዴ። ቀስተ ደመና ዓለም ሲፈጠር ነው የተፈጠረው ። የኢትዮጵያ ባንዲራ የተወሰነው በዓፄ ቴዎድሮስ ነው። ኢትዮጵያን ፈጣሪ ይጠብቃታል አዎ ልክነው ምክንያቱም በየቀኑ ፈጣሪን ትለምናለች። ግን በፈጣሪ አደራ ሰተን መቀመጣችን የትም አላደረሰንም። እነ ጃፓን የፈራረሰች ሀገራቸውን ገንብተው አሳድገዋል። እኛ የተገነባች ሀገርን ጠብቀን አላዝንም። እድገቷም ውድመቷም በዜጎች ስራ ነው ሁሉን ነገር ከፈጣሪ ጋር ለምን እናገናኛልን። ያልጠፋችው አንዳንዱ ሊያፈርሳት ሲሞክር ትንሾች ደግሞ መልካም ሲሰሩ ባላንስ እየሆነች ነው ምታወራውን ነገር ሚዛናዊ አርገው

Читать полностью…

የመወያያ ስብስብ /ከካሌብ ጽሑፎች👍

ፈጣሪ ቃልኪዳኑን የሰጠው ለቻይና ወይ ለአሜሪካ አይደለም ኢትዮጵያ ውስጥ ለኖረው ለኖህ ነው

Читать полностью…

የመወያያ ስብስብ /ከካሌብ ጽሑፎች👍

ፈጣሪ ምንም ነገር ሳይፈጠር በፊት ባንዲራችንን የወሰነልን እሱ ነው ኮከብ ያለው ባንዲራ የኛ አይደለም

Читать полностью…

የመወያያ ስብስብ /ከካሌብ ጽሑፎች👍

ቀስተ ደመና ምድርን በንፍር ውሀ እንደማያጠፋ ለኖህ የተሰጠ የቃል ኪዳን ምልክት ነው ኖህ ደግሞ የኖረው እዚ ነው ታድያ ካልጠፋ ቀለም ለምን የኢትዮጵያን ባንዲራ መረጠ ሁሉም ያለ ምክንያት አልሆነም ፈጣሪ ሁሉንም በምክንያት ነው ያደረገው ያለ ምክንያት የሚያደርገው ነገር የለም

Читать полностью…

የመወያያ ስብስብ /ከካሌብ ጽሑፎች👍

ቀስተ ደመና ውስጥ እኮ የኛ ባንዲራ አለ

Читать полностью…

የመወያያ ስብስብ /ከካሌብ ጽሑፎች👍

አንድ ነገር ልናገር የኢትዮጵያ ትንሳኤ በፈጣሪ እጅ ነው እንጂ በህዝቦቿ ላይ አይደለም እስከዛሬም የጠበቀን ፈጣሪ እንጂ ወታደር አይደለም።ትንሳኤዋ በኛ እጅ ቢሆን ኖሮ ይዘናት ገደል ነበር የምንገባው መች ታሪካችንን አውቀን አሁን ምንም ነገር ላይ ልትሆን ትችላለች ነገር ግን ሁሉም ያበቃና ፈጣሪ ትንሳኤዋን ያሳየናል ታላቁ ሰው ናምሩድ ፈጣሪን ምድርን ርስት አድርገህ ስጠኝ ሲለው የአዳምን ርስት ምድር ፈልገህ አግኛት ነው የተባለው አየሽ ፈጣሪ ባንዲራችንን እንኳን ሰማይ ላይ እንዲታይ አደረገልን ታድያ እንደዚ እያደረገልን እንዴት ሆኖ ነው ትንሳኤዋ በእኛ እጅ የሚሆነው ሀገር የምትወደደው ጥሩ ታሪክ ስላላት ሳይሆን እትብታችን የተቀበረባት ምድር ስለሆነች ነው።

Читать полностью…

የመወያያ ስብስብ /ከካሌብ ጽሑፎች👍

ይሄን ጥያቄ መልሺልኝ እንደ ኢትዮጵያ ፈጣሪዋን የምታከብር ሀይማኖተኛ ሀገር አለች??

Читать полностью…

የመወያያ ስብስብ /ከካሌብ ጽሑፎች👍

ብዙዎቻችሁ #UTOPIA_ምንድን_ነው? ከኛይቱ ቅድስት ምድር #ኢትዮጵያ ጋርስ ምንድን ነው የሚያያይዛት ብላችሁ ትጠይቃላችሁ? እናም እኔ ከማውቀው ካነበብኩትና ጠይቄ ካገኘኋቸው መረጃዎች ውስጥ እንደመነሻነት አጠር ያለች ፅሁፍ አዘጋጀሁላችሁ...መልካም ንባብ።

#UTOPIA ማለት ቃሉ የግሪክ ሲሆን ትርጉሙም የምናብ ሀገር እውነት ሊሆን የማይችል ነው #በአእምሮአችን እንደስዕል የምንስለው ከተማ/ቦታ እንደማለት ነው::

ሙሉውን ለማንበብ ከታች ያለውን #link በጫን ቻናሉን ይቀላቀሉ👇👇👇
👉 @TheHabesha0 👈
👉 @TheHabesha0 👈
👉 @TheHabesha0 👈
👆👆👆👆👆👆👆👆

Читать полностью…

የመወያያ ስብስብ /ከካሌብ ጽሑፎች👍

#ሰብአ_ሰገል ✝️

ስለ ምንነታቸው ፥ ስለ ኮከቡና ጉዟቸው፥ በስተመጨረሻው መሰወራቸው
እንዲሁም ዜግነታቸው !!! በጥቁቱ..

አቅርቢ #የካሌብ_ፅሁፎች_የቴሌግራም_ቻናል

📣ቻናሉን ለመቀላቀልና የተለያዩ ነገሮችን ለማግኘት👇

👉 @TheHabesha0 👈
👉 @TheHabesha0 👈

Читать полностью…

የመወያያ ስብስብ /ከካሌብ ጽሑፎች👍

https://t.me/joinchat/VWNTiTM9vLMOFjFU

Читать полностью…

የመወያያ ስብስብ /ከካሌብ ጽሑፎች👍

@merejn

Читать полностью…

የመወያያ ስብስብ /ከካሌብ ጽሑፎች👍

"በትርና ተግሣጽ ጥበብን ይሰጣሉ ያልተቀጣ ብላቴና ግን እናቱን ያሳፍራል" መፅሐፈ ምሣሌ፦29፥15
፨የሚገርመው የእግዚአብሔር ጠላቶች በመላው አለም ህፃናትን በዱላ መግረፍ ከፍተኛ ወንጀል ነው በማለት በሐሳባቸው አለምን ተቆጣጥረዋታል። ይሕ ሀሳባቸው ደግሞ ከእግዚአብሔር ሀሳብ ጋር ሚቃረን ነገር አለው። ለምሳሌ መጽሐፈ ምሥሌ 23:13-14 "ሕፃንን ከመቅጣት ቸል አትበል በበትርም ብትመታው አይሞትምና በበትር ትመታዋለህ ነፍሱንም ትታደጋለህ" አንድ የሚያድግ ህፃን ልጅ ስርዓትን ካልተማረ ካልተገሰፀ መልካሙን መንገድ ሊከተል አይችልም። ዛፍን ቀጥ ብሎ እንዲያድግ ካላደረግን አስተዳደጉ አጥርን ወይም ቤትን ሊያፈርስ ይችላል። ህፃናትን እንደ ዛፍ ቀጥ አድርገን እናሳድጋቸው ካልሆነ ሰለጠንን እንደሚሉት ህዝቦች ከተኮነ ነገ ለራሳቸውም፥ለቤተሰብም፥ለሰፈርም፥ለሀገርም የማይሆን ትውልድን እያፈራን እንሄዳለን።

💚@marriiyyaam💚
💛@marriiyyaam💛
❤️@marriiyyaam❤️

Читать полностью…

የመወያያ ስብስብ /ከካሌብ ጽሑፎች👍

#ቤርሙዳ_ትሪአንግል
#BERMUDA_TRIANGLE
💀ለዘመናት ያልተፈታው እንቆቅልሽ!

#THE_MYSTERIOUS_CASE!


💮ከቤርሙዳ ትሪያንግል💮ጀርባ ያለው ሚስጥራዊ ነገር? ሙሉውን ከታች ባለው #link ተጠቅለው በቻናላችን ይከታተሉ...👇

📣ቻናሉን ለመቀላቀልና የተለያዩ ነገሮችን ለማግኘት👇

👉 @TheHabesha0 👈
👉 @TheHabesha0 👈

Читать полностью…

የመወያያ ስብስብ /ከካሌብ ጽሑፎች👍

Best Amharic Love Music & Lyrics by dagi stack❤️
በዚህ ቻናል ምርጥ ምርጥ የአማርኛ ሙዚቃዋችን ይኮምኩሙ
/channel/ethiolovesongs

Читать полностью…
Subscribe to a channel