yealemberhan | Unsorted

Telegram-канал yealemberhan - ኢትዮጵያ የዓለሙ ገዢ

9557

ይህ ቻናል ዓላማው የሰው ልጆችን በተለይም የተዋህዶ እምነት ተከታዮችን የኢትዮጵያ ትንሳኤ እጅግ ቅርብ መሆኑን ለማሳውቅ፤ ዝግጅት እንዲያደርጉ እና ተደብቆ የቆየውን ''ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መልእክትን'' ለሰው ልጆች ማዳረስ ነው። መልእክቱን አንብብ፤ አዳምጡ።ለአዳም ዘር ሁሉ እንዲዳርስ የበኩሎዎን ይወጡ! ቻናሉ @yalemberhan ለጥያቄ እና ለምዝገባ @etberhan

Subscribe to a channel

ኢትዮጵያ የዓለሙ ገዢ

ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃናዊ መንግሥት ደብዳቤ
ለ ሳኡዲ አረቢያ መንግሥት

7/5/2016 ዓ.ም

Читать полностью…

ኢትዮጵያ የዓለሙ ገዢ

ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃናዊ መንግሥት ደብዳቤ
ለ ጀርመን መንግሥት

7/5/2016 ዓ.ም

Читать полностью…

ኢትዮጵያ የዓለሙ ገዢ

ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃናዊ መንግሥት ደብዳቤ
ለ ሩሲያ ፌዴሬሽን መንግሥት

7/5/2016 ዓ.ም

Читать полностью…

ኢትዮጵያ የዓለሙ ገዢ

ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃናዊ መንግሥት ደብዳቤ
ለ እንግሊዝ መንግሥት

7/5/2016 ዓ.ም

Читать полностью…

ኢትዮጵያ የዓለሙ ገዢ

መግለጫ
ከራዕይ ዮሐንስ 20
15/ጥር/2016 ዓ.ም

Читать полностью…

ኢትዮጵያ የዓለሙ ገዢ

ገድለ ገብረ ክርስቶስ

Читать полностью…

ኢትዮጵያ የዓለሙ ገዢ

✝️ ተዋሕዶ ኦርቶዶክስ ማን ናት ? በሚል ርዕስ የተዘጋጀ ተከታታይ ትምህርት
            መግቢያ ክፍል

ለኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን ቤተሰቦች ብቻ !!

ሕዳር 17/2016 ዓ.ም

Читать полностью…

ኢትዮጵያ የዓለሙ ገዢ

የወንድማችን ወልደ ሐዋርያት እጹብ ድንቅ ምስክርነት
ከአሜሪካ
15/3/2016

👉 የሚቀሩት ደግሞ የዋህ ቅኖች እግዚአብሔርን ስለቅን ፍርዱ ስለገባው ቃል ኪዳን በተስፋ በጽናት
ሲጠብቁ የቆዩ ስለቀናችው ሃይማኖት ስለተዋሕዶ ኦርቶዶክስ እምነት ዋጋን የከፈሉ የተገባቸው
ስለሆነ ነጩን ልብስ የለበሱ፣ ሻማቸውን ያበሩ፣ ዘይታቸው ያላለቀባቸው፣ ለበጉ እራት የተጠሩ፣
በግምባራቸው ምልክት የተደረገባቸው ከዚህ ሁሉ መቅሰፍቶች ይድናሉ። በኢትዮጵያ የዓለም ብርሃናዊ
መንግሥት ስር ደምቀውና ከብረው በሥላሴም በድንግልም ተባርከው መልካሙን ዘመን ትንሣኤውን
ይነግሠበታል።

👉 ከኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መልዕክት ዘጠኝ የተወሰደ

ተጻፈ = ተጻፈ ታህሳስ 21 ቀን 2013 ዓ.ም

Читать полностью…

ኢትዮጵያ የዓለሙ ገዢ

የወንድማችን ወልደ ትንሳኤ እጅግ ድንቅ ምስክርነት ፪
ከቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ =ባህርዳር
15/03/2016

Читать полностью…

ኢትዮጵያ የዓለሙ ገዢ

ኢየሱስ ክርስቶስ ካህኑ ለዓለም ንጉሠ ፅዮን ወንጉሠ ነገሥታት ዘኢትዮጵያ
ድንግል ማርያም እሙ ወእምነ ንግሥተ ፅዮን ወንግሥተ ነገሥታት ዘኢትዮጵያ

በ15/03/2016 ድንቃ ድንቅ አስተማሪ ምስክርነት ይለቀቃል 👇👇👇

Читать полностью…

ኢትዮጵያ የዓለሙ ገዢ

#አበው_ይናገሩ

➻ አንባቢ = የኢ.ዓ.ብ ቤተሰብ
➻ አዚያሚ = የኢ.ዓ.ብ ቤተሰብ
➻ ቅንብር = የኢ.ዓ.ብ ቤተሰብ

Читать полностью…

ኢትዮጵያ የዓለሙ ገዢ

✨ ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መልእክት ከኅዳር 7 ፧ 1998ዓ.ም - 2016 ዓ.ም ✨

መላው የኢ.ዓ.ብ ቤተሰብ፥ እንኳን የአባቶቻችንን ቃልኪዳን ያልዘነጋ የአብርሃሙ ሥላሴ ለዚች ቀን በቸርነቱ አቆይቶ፥ ሳይገባን ዘካሪ መስካሪ አደረገን፤ እንኳን አደረሰን፨
      ✥••┈┈┈••● ✥ ●••┈┈┈••✥

ይህ ቃል {ሕዝ. ፴፬፥፳፭-፴፩} በመላው ዓለም ለእግዚአብሔር ላደራችሁ ኹሉ ይመለከታል።

የቅዱሳን መላእክትን ተራዳኢነት፣ የእመቤታችንን እናትነትና ብፅዕትነት፥ አማላጅነት አምናችሁ፥ አክብራችሁ ለያዛችሁ ይመለከታል።

ጌታ በኮረብታው ዙሪያ፥
#_በኢትዮጵያና_ዙሪያዋ_ባሉ_ተራሮች_የሚተክለው_ብርሃን_የኹላችሁም_ቅኖች_መሰብሰቢያ_ይኾናል

ልዑል እግዚአብሔር ኃዘናችሁን ወደ ደስታ ይለውጠዋል። የታመነው ጌታ ለልጆቹ የሚነፍገው የለም።
#ይህም_ደርሷል#በቅርቡ_ይኾናል

#_ራሳችሁን_አጽዱ !
#_ጽኑ ! #_አይዟችሁ_አትፍሩ ! #_አትጨነቁ !

በቁጣው እሳት የምትጎበኘው ምድር ከእናንተ አንዲቷን ፀጉራችሁን እንኳ አይነካም።

#_በአባታችሁ_ጌታችን_መድኀኒታችን_ኢየሱስ_ክርስቶስ_ቅን_ፍርድም_ትደነቃላችሁ

እግዚአብሔር አብ ፥ እግዚአብሔር ወልድ ፥ እግዚአብሔር መንፈስቅዱስ አሐዱ አምላክ ስሙ ይባረክ አሜን !!!

| ኅዳር 7 ፥ ፲፱፻፺፰ ዓ.ም ለሁሉ የተገለጸ ፥ የኢ.ዓ.ብ የመጀመርያይቱ መልእክት፡ ገጽ- 7

Читать полностью…

ኢትዮጵያ የዓለሙ ገዢ

📍
በስተመጨረሻም፥
#ለኢትዮጵያ_የዓለም_ብርሃን_ቤተሰቦች

[📍] የተሸከማችሁት ኃላፊነት ትልቅ ነው። በማስተዋል ተጓዙ ለሌላው ብርሃን ሆናችሁ ተመላለሱ። የሚዘምቱባችሁን፣ የሚያስከፏችሁን፣ የሚያሰድዷችሁን ሁሉ ግድየለም ታገሷቸው። በፍቅር በትዕግሥት ልታስረዷቸው ሞክሩ። እምቢ ካሉ ከጸኑባችሁ ደግሞ ልቀቁላቸው አካባቢያቸውን። ትቢያውንም እያረገፋችሁ ከእግራችሁ ላይ መሔድ ነው። ያ ቀዬ ግን በኋላ ላይ ከባድ አደጋ ውስጥ ይወድቃል። እነዛም ሕዝቦች ይጎዳሉ። ግን ያ እንዳይሆን ምከሯቸው።

[⚜️] እናንተ ደግሞ እርስ በራሳችሁ እግዚአብሔር በሚወደው መንገድ ላይ ቆማችሁ በፍቅር መተሳሰብ በእምነት መጽናት ይገባችኋል። እግዚአብሔር አሁን ሥራውን ጀምሮ በፊት ለፊት እያያችሁ፣ እየሰማችሁ ነው፤ እያስተዋላችሁ ነው።

[⚜️] ጉድለታችሁን አርሙ ታላላቆቻችሁን አክብሩ ወንድሞቻችሁን አክብሩ ውደዱ ተዋደዱ።

[⚜️] ጽዋችሁን አክብራችሁ ያዙ።

[⚜️] በወንድምህ ላይ የምትነቅፈው ነገር እንኳን ቢኖርህ በትሕትና ነው መነጋገር ያለብህ። በመከባበር ነው መነጋገር ያለብህ! እግዚአብሔር ፍቅርን ነው እንጂ የሚወደው ጸብን አይወድም። ትሕትና ነው እንጂ የሚወደው ትዕቢትን አይወድም። እውነትን እንጂ የሚወደው ሐሰትን አይወድም። ስለዚህ ወደ ስህተት አሠራር ወደ ተሳሳተ አካሄድ አትሒዱ። እምነታችሁን የሚፈትን፣ እምነታችሁን የሚያውክ የስህተት አሠራር ውስጥ እንዳትገቡ ተጠንቀቁ።

[⚜️] ንስሐ ሁልጊዜ ግቡ! በእግዚአብሔር ፍቅር ተመላለሱ። ፍቅርን አጽኑ። በወንድማማች መዋደድ በፍቅር ተሰባሰቡ፤ ተነጋገሩ፤ ተመካከሩ፤ ተዋደዱ። በጽዋችሁም ፍቅር ይንገሥበት። ጠብ ጭቅጭቅ አያስፈልግም።

[⚜️] መማክርቶችን አክብሩ! በዚህ ሰዓት እናንተ እየመሩ ያሉ፥ ይነስም ይብዛም መንፈሳዊ ምሪትን የሚሰጡ ከእግዚአብሔር የተሰጧችሁ ወንድሞቻችሁ ናቸው። አክብሯቸው! አትናቁ! ይሄ ንቀት ማንጓጠጥ እኔ አውቃለሁ ባይነት እነዚህ ሁሉ የእግዚአብሔር ሕዝብ የሚሠራው ባሕርይ አይደለም፤ ምክራችን ይሄ ነው።

[⚜️] በአሁኑ ጊዜ መንፈሳዊ መነቃቃት ሊኖረን ይገባል! በጾም በጸሎት ልንተጋ ይገባል። ቃሉን ደግሞ ያልሰማችሁ በደንብ ያላነበባችሁ ደግሞ አንብቡ ትምህርቶቹን ተከታተሏቸው። ስሟቸው። የእግዚአብሔርን ቃል በተከታታይ ትምህርት እየሰጠን ነው። እነሱን አድምጡ።

[⚜️] ዝግጅትም ይኑራችሁ! ከዚህ በላይ ምን ምልክት ትፈልጋላችሁ? ቀድሞ ስንት ጊዜ ጀምሮ እኛ ለዝግጅት መክረናል። አሁንም ዝግጅት ይኑራችሁ! ደካማ አትሁኑ! በመንፈስ ጠንካራ ሁኑ!

[️⚜️] ግዴታችሁን፥ አሥራት በኩራታችሁን፣ ቸርነት ማድረጋችሁን፣ ጸሎታችሁን እነዚህን ሁሉ እንደጀመራችሁት መጨረስ፣ መሔድ፣ መጓዝ! ሁሉንም ነገር በካሳ ታገኙታላችሁ። ሁሉንም ነገር በበረከት መልሱን ታገኙታላችሁ። እርስ በርሳችሁ ስለጤና፣ ስለ ሰላም፣ ስለ ፍቅር ስለ ውስጣችሁ አንድነት ስለዚህ ሁሉ ጸልዩ።

[📍] እግዚአብሔር እንዲያጸናችሁ፣ እንዲተክላችሁ ደግሞ ወደ እግዚአብሔር ደጋግማችሁ አቤት በሉ ምክራችን ይሄ ነው።

➻ የኢ.ዓ.ብ መግለጫ፥ ጥቅምት 21፥ 2016 ዓ.ም መግለጫ (2)
⌚️️ ከ1፡04፡28 - 1፡09፡00

Читать полностью…

ኢትዮጵያ የዓለሙ ገዢ

ገድለ መባዓ ጽዮን የማክሰኞ .mp3

Читать полностью…

ኢትዮጵያ የዓለሙ ገዢ

ገድለ አቡነ ኢየሱስ ሞዓ

Читать полностью…

ኢትዮጵያ የዓለሙ ገዢ

ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃናዊ መንግሥት ደብዳቤ
ለ ካናዳ መንግሥት

7/5/2016 ዓ.ም

Читать полностью…

ኢትዮጵያ የዓለሙ ገዢ

ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃናዊ መንግሥት ደብዳቤ
ለ ቻይና መንግሥት

7/5/2016 ዓ.ም

Читать полностью…

ኢትዮጵያ የዓለሙ ገዢ

ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃናዊ መንግሥት ደብዳቤ
ለ ፈረንሳይ መንግሥት

7/5/2016 ዓ.ም

Читать полностью…

ኢትዮጵያ የዓለሙ ገዢ

ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃናዊ መንግሥት ደብዳቤ ለ አሜሪካ መንግስት

7/5/2016 ዓ.ም

Читать полностью…

ኢትዮጵያ የዓለሙ ገዢ

🟩🟨🟥ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መግለጫ
ለመላው የአዳም ዘር በሙሉ
15/ጥር/2016 ዓ.ም

Читать полностью…

ኢትዮጵያ የዓለሙ ገዢ

✝️ ተዋሕዶ ኦርቶዶክስ ማን ናት ? በሚል ርዕስ የተዘጋጀ ተከታታይ ትምህርት
            መግቢያ ክፍል ለ

ለኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን ቤተሰቦች ብቻ !!

ሕዳር 17/2016 ዓ.ም

Читать полностью…

ኢትዮጵያ የዓለሙ ገዢ

ድርሳነ ቅድስት ኪዳነ ምህረት የኅዳር ወር.

Читать полностью…

ኢትዮጵያ የዓለሙ ገዢ

የእህታችን አፀደ ማርያም እጅግ ድንቅ ምስክርነት
ከቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ =አዲስአበባ
15/03/2016

👉 ቤተክርስቲያን የንግድ ማዕከል፤ ፎቅ ሰሪ አከራይ ነጋዴ ሆናለች። አገልጋዮቿ በአብዛኛው እንደ አፍኒንና
ፊንሀስ ያሉ በመሆናቸው እርኩሰትን አንግሰዋል። የወፈረውን በግ አርደው በሊታ ሆነዋል የከሳውን ደግሞ
የሚወረውሩም ናቸው። ወገኖቼ በተጉ አባቶች ሰማዕትነት ተጋድሎ የጸናችው ቤተ ክርስቲያናችን የፖለቲካ
ሹመኛ መጫወቻ ሆናለች። የሚበዙቱ አባቶች በፍርሃት የተሸበቡ ለግዢው የተንበረከኩ ናቸው። ዘረኝነትን
የመንግሥት ሰላይነትን የለበሱ የከበረውን ቀሚስ ጥምጣም መስቀል ለመከለያ ጨብጠው አለሃፍረት የሰፈሩባት
ሆናለች። በቅዳሴአቸው በማህሌታቸው በወረባቸው በኪዳን ሁሉ ጌታን ሰቅለው የሚወጉ ሆነው ተገኝተዋል።
እግዚአብሔርን በከፍተኛ ደረጃ ለቁጣ ቀስቅሰዋል በቅናትም እንዲነሳ አድርገዋል።

👉ከኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መልዕክት ስምንት የተወሰደ

ተጻፈ ታህሳስ 21 2011

Читать полностью…

ኢትዮጵያ የዓለሙ ገዢ

የወንድማችን ወልደ ትንሳኤ እጅግ ድንቅ ምስክርነት ፩
ከቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ =ባህርዳር
15/03/2016

👉 ገና እንደበፊቱ እንፈልጣለን እንቆርጣለን የሚሉ የነጋባቸው የኢትዮጵያ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ውስጧንም
ሆነ ውጪዋንም ወረው በረከቷን በመጋጥ፣ ምእመኖቿን በመበተን፣ ቀይዶና አስሮ ለመናፍቃንና መሰሎቻቸው
ተኩላዎች በመስጠት የገዢው ሠራተኛና አገልጋይ የሆኑ እምነቱም የሌላቸው አገሪቱን በመዝረፍ ሥራ
ላይ የተሰማሩትን በቤተ ክርስቲያኗ አካል ውስጥ በመሰግሰግ ሽባ እንድትሆን አድርገዋታል። የዚህ ጥፋት
ዋነኛ ሞተሮች ደግሞ ከፓትርያርኩ ጀምሮ ለሱ የታመኑትን ጳጳሳት አካቶ በየደረጃው ያሉ የየአድባራቱን
አስተዳዳሪዎችንም ሆነ አገልጋዮችን ፍጹም የተዋሕዶ ጠላት የሆኑትን ሁሉ የሚያቅፍ ሆኖአል። በአብነት
ት/ቤቶች፤ ቁልፍ ቁልፍ ቦታ ላይ ሰላይ የሥርዓቱ አገልጋዮችን ሰግስጎአል።


👉 ከኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መልዕክት አምስት የተወሰደ

ተጻፈ =መስከረም 21 2004

Читать полностью…

ኢትዮጵያ የዓለሙ ገዢ

እንቁና ተውዳጅ ለሆናችሁት ለኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን ቤተሰቦቻችን እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም በጤና በፍቅር አደረሳችሁ !!

"ለሰው ባደረገው በጎነት ላይ ለሕዝቡ ታዛዥ ነውና ከከበሩ ከመላእክት አንዱ ሚካኤል ነው።"

መፅሐፈ ሔኖክ ምዕ.6 ቁ.1
-------------- ------------ --------------
"በሰማይም ሰልፍም ኾነ ሚካኤልና መላዕክቱ ዘንዶውን ተዋጉ ዘንዶውም  ከመላእክቱ ጋራ ተዋጋ አልቻላቸውምም"

የዮሐንስ ራዕይ ምዕ.12 ቁ.7

Читать полностью…

ኢትዮጵያ የዓለሙ ገዢ

የቅዱስ ኪሩቤል እና የሊቀ መላእክት ክብር

Читать полностью…

ኢትዮጵያ የዓለሙ ገዢ

መልክአ ወንጌላዊ ቅዱስ ዮሐንስ  .

Читать полностью…

ኢትዮጵያ የዓለሙ ገዢ

ድርሳነ መድኃኔዓለም የማክሰኞ .mp3

Читать полностью…

ኢትዮጵያ የዓለሙ ገዢ

ተአምረ አቡነ ሐብተማርያም

Читать полностью…

ኢትዮጵያ የዓለሙ ገዢ

ገድለ አቡነ ሐብተማርያም

Читать полностью…
Subscribe to a channel