yealemberhan | Unsorted

Telegram-канал yealemberhan - ኢትዮጵያ የዓለሙ ገዢ

9557

ይህ ቻናል ዓላማው የሰው ልጆችን በተለይም የተዋህዶ እምነት ተከታዮችን የኢትዮጵያ ትንሳኤ እጅግ ቅርብ መሆኑን ለማሳውቅ፤ ዝግጅት እንዲያደርጉ እና ተደብቆ የቆየውን ''ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መልእክትን'' ለሰው ልጆች ማዳረስ ነው። መልእክቱን አንብብ፤ አዳምጡ።ለአዳም ዘር ሁሉ እንዲዳርስ የበኩሎዎን ይወጡ! ቻናሉ @yalemberhan ለጥያቄ እና ለምዝገባ @etberhan

Subscribe to a channel

ኢትዮጵያ የዓለሙ ገዢ

እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ !!

🇨🇬 ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መግለጫ ለኢ/ዓ/ብ ቤተሰቦች ብቻ !!


26 – 08 – 2016 ዓ.ም

Читать полностью…

ኢትዮጵያ የዓለሙ ገዢ

ተዋህዶ ኦርቶዶክስ ማን ናት?
በሚል ርዕስ የተዘጋጀ ተከታታይ ትምህርት
ክፍል-2
ለኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን ቤተሰቦች ብቻ!
ሚያዚያ/11/2016 ዓ.ም

Читать полностью…

ኢትዮጵያ የዓለሙ ገዢ

🇨🇬መግለጫ ከራዕይ ዮሐንስ 20
   05-08-2016 ዓ.ም

Читать полностью…

ኢትዮጵያ የዓለሙ ገዢ

ገድለ አቡነ ዘርዓብሩክ የአርብ.mp3

Читать полностью…

ኢትዮጵያ የዓለሙ ገዢ

መልከዓ ቅዱስ ሩፋኤል እና ድርሳኑ.mp3

Читать полностью…

ኢትዮጵያ የዓለሙ ገዢ

የእህታችን ወለተ ማርያም እጅግ ድንቅ ምስክርነት
ከቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ =አሰላ
12/7/2016
ክፍል ፫

👉 ኢትዮጵያ የሥላሴ የክብራቸው መገለጫና መመሥገኛ ምድር
ኢትዮጰያ ርስተ ድንግል ማርያም
ኢትዮጵያ የአለም ብርሃን
ኢትዮጵያ የአለም ገዢ

Читать полностью…

ኢትዮጵያ የዓለሙ ገዢ

የእህታችን ወለተ ማርያም እጅግ ድንቅ ምስክርነት
ከቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ =አሰላ
12/7/2016
ክፍል ፩

👉 በኢትዮጵያ የዓለም ብርሃናዊ መንግሥት በ ታህሣሥ 21 ቀን 2013 ዓ.ም ታወጀ!! ከየካቲት 21
ቀን 2013 ዓ.ም በኋላ በማናቸውም ጊዜና ወቅት ሥላሴዎች ብቻ በሚያውቁት ማንም በማያውቀው ጊዜ
እርምጃውና ጠረጋው ይጀምራል።

👉 ከኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መልዕክት ዘጠኝ አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የተወሰደ ።

Читать полностью…

ኢትዮጵያ የዓለሙ ገዢ

መልክአ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ .

Читать полностью…

ኢትዮጵያ የዓለሙ ገዢ

የኢትዮጵያ የዓለም ብርሃናዊ መንግሥት 7 ዓይነት ደብዳቤዎች
ለመላው የአዳም ዘር በሙሉ በድምፅ የቀረበ

ክፍል 2

Читать полностью…

ኢትዮጵያ የዓለሙ ገዢ

በክፍል 1,2,3 ተዘጋጅቶ ይቀርባል።

Читать полностью…

ኢትዮጵያ የዓለሙ ገዢ

ገድለ መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ዘወርኃ የካቲት

Читать полностью…

ኢትዮጵያ የዓለሙ ገዢ

የእህታችን ወለተ ብርሃን እጹብ ድንቅ ምስክርነት ፪
ከቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ =አዲስ አበባ
23/6/2016

👉 በአብነት 
ት/ቤቶች፤ ቁልፍ ቁልፍ ቦታ ላይ ሰላይ የሥርዓቱ አገልጋዮችን ሰግስጎአል። በስብከተ ወንጌሉ ከአናቱ እሰከ 
ሥሩ ድረስ ስውር መናፈቃንን አሰማርቷል። ተሐድሶ፣ ቅባት፣ የሆኑ ጳጳሳት፣ ካህናት፣ ዲያቆናት በሁሉም 
ስፍራ የበላይነቱን ይዘው በማጥፋት ላይ ይገኛሉ።

👉 ከኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መልዕክት አምስት የተወሰደ

Читать полностью…

ኢትዮጵያ የዓለሙ ገዢ

የወንድማችን ገብረመድህን እጅግ ድንቅ ምስክርነት  ፪
ከቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ =ባህርዳር
21/6/2016

👉 ቤተክርስቲያን የንግድ ማዕከል፤ ፎቅ ሰሪ አከራይ ነጋዴ ሆናለች። አገልጋዮቿ በአብዛኛው እንደ አፍኒንና 
ፊንሀስ ያሉ በመሆናቸው እርኩሰትን አንግሰዋል። የወፈረውን በግ አርደው በሊታ ሆነዋል የከሳውን ደግሞ 
የሚወረውሩም ናቸው። ወገኖቼ በተጉ አባቶች ሰማዕትነት ተጋድሎ የጸናችው ቤተ ክርስቲያናችን የፖለቲካ 
ሹመኛ መጫወቻ ሆናለች።

👉 ከኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መልዕክት ስምንት የተወሰደ

ተጻፈ ታህሳስ 21 2011

Читать полностью…

ኢትዮጵያ የዓለሙ ገዢ

የእህታችን ስርጉተ ገብርኤል እጹብ ድንቅ ምስክርነት
ሲዊዘርላንድ
23/6/2016

👉 ይህ እውን እስከሚሆን የእሳት ጠረጋው እጅግ ከብዶ ይቀጥላል ፡፡ የሰው ትእቢት መፍጨርጨር በቀጠለ
መጠን እርምጃው እጅግ የከፋ በሰው ልጅ ታሪክ ውስጥ ያልተሰማ ያልታየ ሆኖ ይቀጥላል ፡፡ ለኢትዮጵያ የአለም ብርሃናዊ
መንግሥት እንቅፋት የሚሆን የማይገዛ የማይታዘዝ ሁሉ አለምንም ርህራሄ ከምድረ ገፅ ይወገዳል ፡፡ ጠማማ ወልጋዳ
ዲያብሎስ በጥመት በክፉነት የቀረፀው ትውልድ ሁሉ የትም ይሁን የት ይወገዳል ፡፡ ምድር ብርሃንን ሰላምን በረከትን ሁሉ
የምታየው ሙሉ በሙሉ የኢትዮጵያ የአለም ብርሃናዊ መንግሥት አገዛዝ በምድሪቱ ሁሉ ላይ ተፈፃሚ ሲሆን ብቻ ነው ፡፡

👉 ከኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መልዕክት አስር የተወሰደ

Читать полностью…

ኢትዮጵያ የዓለሙ ገዢ

የእህታችን ወለተ ሥላሴ እፁብ ድንቅ ምስክርነት
ከቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ =ባህርዳር
23/6/2016

👉 ዓመፃንና ግፍን በማድረግ ምድሪቱን ያከረፉ የሀገራችንም ሆነ የመላው ዓለም ሕዝብ ዛሬ በመጨረሻው 
ልትደመደሙ ሆነ። ምልክት ማግኘት የቻሉ ጎበዞች በእንባና በለቅሶ ዘሩ ዛሬ በደስታ ያጭዳሉ። ቅን የልዑል 
ፍርድ ምንግዜም አይዛነፍም። ዳኝነቱም ፍጹም ነው። ማንም በመሸምገል ወይም ሕፃን በመሆን ከፍርድ 
ማምለጥ አይቻልም ከቤቱም እንደሚጀምር በቃሉ አረጋግጧል።

👉 ከኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መልዕክት ስድስት የተወሰደ

Читать полностью…

ኢትዮጵያ የዓለሙ ገዢ

📌 ሁሉም ነገር ማብቂያ ስላለው እግዚአብሔር እያጣደፈው ነው።
እያፈጠነው ነው ፍርዱንም እያሯሯጠው ነው የመጣው አሁን
በአጭር ጊዜ ሩቅ ሳንሄድ በአጭር ጊዜ ሁሉም ወደ ብርሃን ይወጣል
የእኛም ምንነት ወደ ብርሃን ይወጣል እግዚአብሔር ማንን እንደሚወድ ማንን እንደሰማ ከማን ጋር እንደ ቆመ ልክ እንደኤልያስ ከማን ጋር እንደ ቆመ ወደ ፊት የምናየው ይሆናል።
ስለዚህ ጽኑ በርቱ ተጽናኑ አትደነቁ በሚሆነው ነገር ሁሉ አትደነቁ ምንም ሥፍራ አትስጡት ይሆን ዘንድ ግድ ነው ይሆናል በቃ!!
⚡️ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን
ተዋሕዶ ኦርቶዶክስ ማን ናት ?
ከሚለው ትምህርት ክፍል _2  -መጨረሻ  መዝጊያው ላይ የተወሰደ።

Читать полностью…

ኢትዮጵያ የዓለሙ ገዢ

ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መግለጫ
ለኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን ቤተሰቦች ብቻ!
ሚያዚያ/7/2016 ዓ.ም

Читать полностью…

ኢትዮጵያ የዓለሙ ገዢ

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ።
ኢትዮጵያ የሥላሴ የክብራቸው መገለጫና መመስገኛ ምድር
ኢትዮጵያ ርስተ ድንግል ማርያም
ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን
ኢትዮጵያ የዓለሙ ገዢ
ሰላም እንደምን ሰነበታችሁ ውድ በመላው ዓለም የምትገኙ የኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን የአጋእዝተ ዓለም ቅድስት ሥላሴ ቤተሰቦቻችን ፧ እኛ እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ነን። እንኳን ለዐብይ ፆም 5ኛ ሳምንት ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በደብረ-ዘይት ተራራ ለደቀ መዛሙርቱ ስለ ዓለም ፍፃሜና ፣
ስለ ዳግም ምጻቱ ያስተማረበት ታላቅ ቀን እንኳን በሰላም እና በጤና አደረሳችሁ አደረሰን ።

Читать полностью…

ኢትዮጵያ የዓለሙ ገዢ

መልከአ አቡነ ዘርዓብሩክ .mp3

Читать полностью…

ኢትዮጵያ የዓለሙ ገዢ

የወንድማችን ገብረ ሚካኤል እጅግ ድንቅ ምስክርነት
ከቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ = ባህርዳር
12/7/2015

👉 እንግዲህ ወገኖቼ እግዚአብሔር
ቀጠሮ አክባሪ ነው። የተናገረውን የገባውንም ቃል ኪዳን አክባሪና ፈጻሚ ነው። እነሆ ዛሬም ቃሉን ለመፈጸም
ከብዙ ሺህ ዘመናት ትእግስት በኋላ ምድርንና መላውን ነዋሪ የአዳም ዘር ከእናቱ ከእናታችን ከድንግል
ጋር በመሆን ጎብኝቶ የሰውን ዘር ልማትና ጥፋት አክራሞቱን ሁሉ መዝኖ አጠናቀቀ። ከላይ እንደገለፅኩት
የሰው ልጅ እንደምርጫው ተሰማርቶ ስለጠበቀው፣ በዚያው መሠረት እንደመጸጸቱ እንዲሁም እንዳለመጸጸቱ
እንደልቡ ጥንካሬና እንደ ቅንና የዋህነቱ ፍርዱን አጸና። በዚህም መሠረት ለቅዱሳን ሊቃነ መላእክት
የአፈጻጸም ትእዛዝ ሰጠ።

👉 ከኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መልዕክት ዘጠኝ የተወሰደ

Читать полностью…

ኢትዮጵያ የዓለሙ ገዢ

የእህታችን ወለተ ማርያም እጅግ ድንቅ ምስክርነት
ከቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ =አሰላ
12/7/2016
ክፍል ፪

👉 በኢትዮጵያ የአለም ብርሃን በቤተሰብነት ያሉ ሁሉ ቅኖችም ሁሉ በዙሪያቸው
የተለየ ጥበቃ የሚደረግላቸው የእግዚአብሔር ሕዝቦች ስለሆኑ በእንቅስቃሴያቸው ማንም ከልካይ የለባቸውም ፡፡
ፈቅደው አምነውበት ይሁነን ብለው በቤታቸው ያስጠለሉት ሰው ብቻ ይድናል ፡፡ በእርግጥ ይህን እርምጃ ሲወስዱ
ለፈጣሪያቸው ለቸሩ መድሃኒያለም ለድንግል ለቅዱሳን ሊቀመላእክት ላንዳቸው አሳውቀው መሆን ይገባዋል ፡፡ ከዚህ
በተጨማሪ በደጃቸው የቃልኪዳን ምልክቱን ሰንደቃችንን አረንጓዴ ቢጫ ቀዩን ባንዲራችንን በደጃፋቸው መስቀል
ይገባቸዋል ፡፡ ከዚሁ ጋር አራቱም የከበሩ የቃል ኪዳኑ የዘወትር መገለጫ ቃሎች ----

ኢትዮጵያ የሥላሴ የክብራቸው መገለጫና መመሥገኛ ምድር
ኢትዮጰያ ርስተ ድንግል ማርያም
ኢትዮጵያ የአለም ብርሃን
ኢትዮጵያ የአለም ገዢ

👉 ከኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መልዕክት አሥር የተወሰደ

Читать полностью…

ኢትዮጵያ የዓለሙ ገዢ

የኢትዮጵያ የዓለም ብርሃናዊ መንግሥት 7 ዓይነት ደብዳቤዎች
ለመላው የአዳም ዘር በሙሉ በድምፅ የቀረበ

ክፍል
3

Читать полностью…

ኢትዮጵያ የዓለሙ ገዢ

ገድለ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ዘወርኃ መጋቢት

Читать полностью…

ኢትዮጵያ የዓለሙ ገዢ

የኢትዮጵያ የዓለም ብርሃናዊ መንግሥት 7 ዓይነት ደብዳቤዎች
ለመላው የአዳም ዘር በሙሉ በድምፅ የቀረበ

ክፍል 1

Читать полностью…

ኢትዮጵያ የዓለሙ ገዢ

🟩 🟨 🟥
ኢትዮጵያ
የሥላሴ የክብራቸው መገለጫና መመስገኛ ምድር!
ኢትዮጵያ ርስተ ድንግል ማርያም!
ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን!
ኢትዮጵያ የዓለሙ ገዢ!

🍀 ዓቢይ ጾም [ ጾመ እግዚእ | ጾመ ሁዳድ ]
🍀

ዓቢይ ማለት «ዐብየ - ከፍ አለ» ከሚለው ግሥ የተገኘ ሲሆን
#ዐቢይ ማለት ከፍ ያለ ትልቅ ማለት ነው፡፡ ዐቢይ ጾም የተባለበት ምክንያት፦

[ሀ] ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የጾመው ጾም ስለሆነ፣
[ለ] በቀኑ ቁጥር ከሌሎች አጽዋማት የሚበልጥ ስለሆነ፣
[ሐ] ሦስቱ ታላላቅ የሰይጣን ፈተናዎች ማለትም ➻
#ትዕቢት#ስስት#ፍቅረ_ንዋይ ድል የተመቱበት ስለሆነ የሚሉት ይጠቀሳሉ።

❗️ “በዐቢይ ጾም መጀመሪያ ሱባኤ ፀሐይ እስኪገባ (እስከ 12 ሰዓት) ይጹሙ! ሌሎቹን ሳምንታት እስከ 11 ሰዓት ይጹሙ! በሰሙነ ሕማማት ግን ኮከብ እስኪወጣ (ምሽት 1 ሰዓት ድረስ) ይጹሙ!” ይላል (ፍት.ነገ.አን 15፥595)❗️

በቤተክርስቲያን ስያሜ መሠረት በዐቢይ ጾም ውስጥ የሚውሉ ሰንበታት እያንዳንዳቸው መጠሪያ ስም ሲኖራቸው እነርሱም፦
1. ዘወረደ
2. ቅድስት
3. ምኩራብ
4. መጻጉዕ
5. ደብረ ዘይት
6. ገብርኄር
7. ኒቆዲሞስ
8. ሆሳዕና ይባላሉ።

#እንኳን_አደረሳችሁ#እንኳን_አደረሰን !

ልዑል እግዚአብሔር አምላክ ጾሙን ንስሐ ገብተን፣ በእውነት ጾመን ከፈቃዱ ጋር የምንታረቅበት፥ የኢትዮጵያና የተዋሕዶን ትንሣኤ የሚረጋገጥበት ያድርግልን። ፍርዱን አጽንቶ በሰላም አስጀምሮ በሰላም ያስፈጽመን፤ ጾመን ለማበርከት ያብቃን አሜን።

[ይጹም ልሳን ፤ ይጹም ዓይን ፤ ይጹም እዝን]

መጋቢት 2፥2016 ዓ.ም

Читать полностью…

ኢትዮጵያ የዓለሙ ገዢ

እህታችን ወለተ ጻዲቅ
ከቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ =ጅማ
23/6/2016

Читать полностью…

ኢትዮጵያ የዓለሙ ገዢ

የእህታችን ወለተ ብርሃን እጹብ ድንቅ ምስክርነት  ፩
ከቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ =አዲስ አበባ
23/6/2016

👉 ፡፡የሚያሳዝነውም ያፈረሱትን እንደ
እውነተኛ አገልጋዮች ቆጥሮ አብሮ መጥፋቱ ነው ፡፡ በደብዳቤያችን በሁሉም መልእክቶች ስለ ኢትዮጵያ ተዋህዶ ቤተ
ክርስቲያን ስለ ኢትዮጵያ ጉዳት በዝርዝር ገልፀናል ፡፡ ማንም አልሰማም ፡፡ አገልጋዮች የተባሉ ሁሉ እግዚአብሔርን
በተግባራቸው ክደውታል ፤ ንቀውታል ፤ አቃለውታል ፡፡ ፍፁም ደፍረውታል አስቀንተውታል ፡፡ ቁጣው እንዲነድ
አድርገዋል ፡፡

👉 ከኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መልዕክት አስር የተወሰደ

Читать полностью…

ኢትዮጵያ የዓለሙ ገዢ

የወንድማችን ገብረመድህን እጅግ አሳዛኝ ምስክርነት ፩
ከቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ =ባህርዳር
23/6/2016

👉 በየትኛውም የዓለም አገሮች ባለ የሰው ዘር በሙሉ በሁሉም ቤት ሞት ይነግሣል ይቆርጣል ይፈልጣል 
ማንም ከልካይ የለውም።

👉 ከኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መልዕክት ዘጠኝ የተወሰደ


ተጻፈ ታህሳስ 21 ቀን 2013 ዓ.ም

Читать полностью…

ኢትዮጵያ የዓለሙ ገዢ

የወንድማችን ገብረመድህን እጅግ ድንቅ ምስክርነት
ከቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ = ም/ጉጂ
23/6/2016

👉 ከላይ የተጠቀሱትን የፈጣሪ አምላካችንን ትእዛዝ፣ ናቃችሁ፣ ምንዝርናን እንደ ትክክል ሥራ አጸናችሁ
ፈቀዳችሁ፣ ተገበራችሁ፡ አልፋችሁ ተርፋችሁ ግብረ ሶዶምነትን አጸናችሁ። በቤተ ክርስቲያን ውስጥ
አጋባችሁ፣ ተገበራችሁ

👉 ከኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መልዕክት አንድ የተወሰደ

Читать полностью…

ኢትዮጵያ የዓለሙ ገዢ

የእህታችን እፁብ የልዑል እግዚአብሔር ተዐምር
የተገለፀበት አፅናኝ አስተማሪ ምስክርነት
ከቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ
23/6/2016

👉 ስለዚህ መርከብህ ማለት የተዋሕዶ እምነትህ ናት። ቤትህና ቤተሰብህ 
በዚችው እንቁ እምነትህ በእሳት ስለታጠረች፤ በእምነትህ ፀንተህ ቁም። የቁጣው እሳት እስከሚያልፍ በቤትህ 
ተወሰን። ለተገባቸው ነጩን ለለበሱት በተዋሕዶ እምነታቸው ለፀኑት ምልክቱንም ለጨበጡት ባሉበት ስፍራ 
በመርከቢቱ ተሳፍረዋል። አንዳችም ይነካቸው ዘንድ ፍጹም አይቻልም።

👉 ከኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መልዕክት አምስት የተወሰደ

Читать полностью…
Subscribe to a channel