🍃🍃ተስፋ 🌱🌱🌱
ደራሲ 📖ቤዛዊት የሴትልጅ🖊
❤️ክፍል አንድ❤
.
.
.
.
.
.....ህይወት ለአንተ ምንድናት ቢሉኝ መለስ የለኝም። የማውቀው አንድ ነገር ነው ህመም ናት በልቤ የጋለ ድንጋይ ተቀምጧል ሁሌም ፍህም ነው ይነዳል። ዛሬም እንደ ሁልጊዜዬ ከቤት ወጥቼ ከተሸነፉት መቃብር ከዋሉት ጋር ለመዋል የቀብር ስፍራው ጋር አቀናሁ። የሞተ ዘመድ የለኝም ይመሰገን ዘራችን ዕድሜው የተንዘላዘለ ነው። ብቻ ደስ ያለኝ የመቃብር ሃውልት ጋር አረፍ አልኩኝ። የተደረደሩትን ሙታንን "ታድላችሁ" አልኩኝ። ፀጥ አሉ መልስ የለም። "መታደላችሁን አለማወቃችሁ ግን ያሳዝነኛል" አልኩ። ዝምታ ነግሶበታል። በዛፎች ፍትጊያ የሚወጣው ድምፅ ወደተውኩት ላስበው ወደማልፈልገው ቦታ ወሰደኝ። በግድ ጎተተኝ እንባዬን እየዘረገፍኩ ተከተልኩ። የኔ ህይወት ያበቃለት ሰናይት እጄን የለቀቀችኝ ቀን ነው መኖሬም መሞቴም ትርጉም አጣብኝ ማታ በህይወት ካሉት ጋር ቀን ደግሞ ከሙታን ጋር እውላለሁ ጥቅሜን ለማወቅ ግን ሁለቱም ጋር ቦታ የለኝም ቦታዬ የሰኒ ልብ ውስጥ ነበር። ከሰናይት ለሰባት ቀን የቆየ ፍቅር ነው ያለን። ለሰሚ ያስቃል ለእኔ ግን የእድሜ ልክ ሰቀቀኔ ነው። የእናቴ ሱቅ እንጀራ ለመግዛት ስትመጣ አውቃታለሁ የተገባባነው በሰላምታ ነበር ከዛ ግን ጥሩ ጎደኛሞች ሆነን የተከራየችበት ቤት እየሄድኩ ከእሷ ጋር መዋል ፊልም ማየት በቃ ሱስ ሆነብኝ። ስትስቅ ልብህን የሚነዝር ሃይል አለው ሰናይት አፍንጫዋ ጥርሷ ከንፈሯ ተብሎ የሚገለፅ ውበት የላትም ግን ደግሞ ውብ ናት። ጓደኞቼን ባጣሁበት ጊዜ ያገኘኋት የብቸኝነት መድሃኒቴ ናት። ነገዬን እንድወድ ስራ እንድሰራ በትምህረት ራሴን እንዳሳድግ ጊዜዬን የከፈለች መንገዱን ያሳየችኝ ቀና ሴት ናት። የማታ እየተማርኩ ነበር የፍቅር ጥያቄ ያቀረብኩላት ላስብበት ልጠበብ ልጨነቅ ልኩራ አላለችም በስሱ ጉንጬን ስማ በፈገግታዋ ስታየኝ ነው መልሷ እሺ መሆኑ የገባኝ ሰባት ቀናትን በፍቅር አብደናል ሰክረናል አልጋ ላይ ወድቀናል በሰባተኛው ቀን ግን...........
🫀🫀🫀ይቀጥላል....🫀🫀🫀
🍃🍃🍃🍃🍃ተስፋ🍃🍃🍃🍃🍃
💑አዲስ ተከታታይ ድርሰት👫
በቤዛዊት የሴትልጅ💛
@yebezigetmoch
@yebezigetmoch
@yebezigetmoch
ተመስገን☺️ ማለት ለፈጣሪ ምኑ ነው?😳 የተረሳ ሰው ማለቱ ለእሱ ምን ሊረባው?!😔🤔
💜ተስፋ💖
አዲስ አሳዛኝ አጓጊ ታሪክ በቅርብ ቀን
@yebezigetmoch
🌹🌹🌹🦋🦋🦋💋💋💋
ሰላም ውድ የግጥም መንደር ቤተሰቦቼ 🦋 በአንዳንድ የግል ምክንያቶች አቁሜው የነበረው ፅሁፎችን ማጋራት🙏 አሁን እንደ አዲስ #ተስፋ በሚል አሳዛኝ እና ልብ አንጠልጣይ ታሪክ ተመልሻለሁ😘 በጉጉት ይጠብቁ🙏
🖤ተስፋ💔
ደራሲ ቤዛዊት የሴትልጅ
@yebezigetmoch
@yebezawit2
💚👩🏫🤝
🎂🎂🎂በዛሬው ዕለት ለልደቴ መልካም ምኞታችሁን ደውላችሁ በቴክስት የገለፃችሁልኝ እግዚአብሔር ያክብርልኝ ይሄ ሁሉ ነገር አይገባኝም ነበር🙋ባለልደቷ ትወዳችኋለች😚
ቤዚ የራጉኤል ልጅ
🌹🌹ከእኔ ጋር የተጋራችሁ እንኳን ተወለዳችሁ🌹🌹
መልካም ልደት ለራሴ🦋
👉የኔ ፅጌረዳ👈
አምላኩ የቸረው
እንደኔ ማን አለ፣
የሴት ልበ ሙሉ
እያቀማጠለ፣
በንግስት ኢሌኒ
ንጉስ የተባለ።
እንደ ዝግባ ዛፍ ነሽ
ሽቅርቅር ወይዘሮ፣
አልፎ ሃጅ አማላይ
እንኳንስ አፍቅሮ።
የድምፅሽን ዜማ
እያሰብኩኝ በልሜ፣
በትንፋሽሽ ሽቱ
በናፍቆት ታክሜ፣
ትዝታሽ ገደለኝ
ነይ ፍቅር ዓለሜ።
እያሰብኩሽ ባድር
ምን ያረግልሻል
በልሜ ብዳብስሽ
ምን ይሰራልሻል
የቅርብ እሩቅ ሆኘም
ፍቅርሽ ያገረሻል።
መች እንዲህ ነበርኩኝ
ደግሞ እንደማታውቂኝ፣
በህልሜ እየመጣሽ
ተይ አታስጨንቂኝ።
እንደ ዶንግ አበባ
ወይና ደጋ እንዳለ፣
የፍቅርሽ ዑደቱ
ልብ እያቃጠለ፣
ዓይን እያስከደነ
ልብ እየሰረቀ፣
አዕምሮየን ነሳኝ
ሰውነቴ አለቀ።
መች ትጠገቢያለሽ
እንደ ገዳም መቁነን፣
አንድ ቀን አግብቸሽ
ዘላለም ልኮነን።
አብረን እንሁን እንጅ
ሲኦል ምናባቷ፣
ገነትም ቅጣት ነች
ላልተመቸው ቤቷ።
የምን አስቴር ማለት
የምን ፅጌረዳ፣
ፅጌረዳ አንቺ ነሽ
እምቡጥሽ ከልቤ
ደርሶ ሚፈነዳ!!
(እሸቴ በቀለ ነኝ)
👤 እጅጋየሁ ሽባባው / ጂጂ
🔊 አድዋ
✦ ━━━━━━━━━━━━━ ✦
ETHIOPIAN 🌟🇪🇹🏆💚💛❤🔥🏇🏇🏇 ✦ ━━━━━━━━━━━━━
@yebezigetmoch
ይድረስ ለ ፍቅሬ....
ኑሮ እንዴት ይዞሻል እንዴት ነሽ ፍቅሬ
ይመስገን ደህና ነኝ አታስቢ ለኔ
.........ይልቅስ ፍቅሬ
ወጣትነት አልፎ እርጅና ሳይመጣ
ከቻልሽ ነይልኝ ከልሆነ እኔ ልምጣ
ግን ምትመጭ ከሆነ መንገድ ሳትጀምሪ
ማንነቴን ሰምተሽ ከቀረሽም ቅሪ
ወደኔ ለመምጣት ሀሳብ ስትሰንቂ
የሞላ ቪላ ቤት ፎቅ እንዳጠብቂ
ጥሪትም የለኝም ወርሸ የማወርስሽ
ቤት ማጀቴ ባዶ ጮማ እንዳልጎርስሽ
ልብሴም ድሪቶ ነው ፊቴም ውበት የለው
ልቤም የእባ ናዳ ክህደት ያቆሰለው
ግን ይሄን ሁሉ አይተሽ መፀየፍ ሳይረታሽ
ንፁህ ልቤ ገዝቶሽ ወደኔ ከመጣሽ
እጠብቅሻለሁ በደስታ ፈንጥዠ
በሰባራው ልቤ ንፁህ ፍቅር ይዠ።
❤️🦋❤️🦋❤️🦋❤️🦋❤️🦋❤️
መልካም የፍቅር ምሽት
🌹💋🌹💋🌹💋🌹💋🌹💋🌹💋
@yebezigetmoch
@yebezigetmoch
❤️❤️@yebezigetmoch 🌹🌹
ተጣልተናል ግን ርቄሽ መሄድ አልችልም ለውሸት አይደለማ ማፍቀሬ ይቅርታዬ የማይለወጥ ነው❤😍 እወድሻለሁ በህይወት እስካለሁ❤❤❤
:)
እኔ ከዓለም ምስጋናን ከማይሹት…ከፍታን ከማይመኙት…ከማንም ምንም ከማይሹት…ዝቅታን ከማይፈሩት…የራሳቸውን ህይወት እንደራሳቸው ከሚኖሩት ወገን ነኝ…ዘላዛም ደሞ አመስጋኝ ነኝ🙏🏽
✍🏽 ፊሊሞን የማርያም ልጅ
❤🌹እውነተኛ ፍ ቅ ር ከፈጣሪ የሚሰጥ ውድ ስጦታ ነው❤ጥቂቶች ይሄን ስጦታ🌹 ሲያከብሩት ያልታደሉት ግን ጥለውት #የረከሰ ደስታን ይሻሉ😍 የተሰጠህን ውደድ ጠብቅ ተንከባከብ #ፍቅር_ያሸንፋል ✊
#ፍቅር_ያሸንፋል ✊
@yebezigetmoch
@yebezigetmoch
@yebezawit2
በፍቅር ዋሉ❤🕊🌹🌹🌹🌹
የግጥም ውርርስ
የተለያዩ የገጣሚያን ግጥሞችን
አጣፍጦ የሚቀርብበት
ቻናል
ትደሰቱበታላችሁ መልካም ቆይታ
Join & Share
ማድረግ።ኣይርሱ
👇👇👇👇👇🙏
ለማንኛውም አስተያየት
@Stykak
ላይ ያድርሱን
/channel/Styka
#ኢትዮሳትን ማሰራት ሲፈልጉ ይደውሉልን ከሙሉ እቃ አቅርቦት ጋር ያሉበት ድረስ መጥተን በጥራት እንሰራልዎታለን!
🔥የተለያዩ #HD ሪሲቨሮችን
📡የዲሽ ሳህኖችን
🔥ኤል ኤንቢዎች
👷♂ማንኛውንም እቃ ይዘዙን
እንዲሁም ወቅታዊ የዲሽ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን Join ስላደረጉ እናመሰግናለን!🙏🙏🙏
✔የተለያዩ የዲሽ መረጃዎች 🌟
✔ አዳዲስ Software🔥
✔ Biss key 🔑
✔የተለያዩ አዳዲስ ፡ቻናሎችን💥
🌠በአጠቃላይ የፈለጉትን የዲሽ መረጃዎችን ያገኙበታል👍
📞0923978812
📞0922515717
Admin @yedegua_lej👈
@devadishinfogroup👥
t.me/devadishinfo1
አድዋ የእሳት ልሣን
የጀግናዎች የወኔ ቅስም
የጨቋኞች የውርደት ስም
የጭቆና አርካሽ መድኅን
የባርነት ቁስል እንዲድን
አድዋ የነፃነት አፍ!
የሰውነት ልኬት አጥናፍ!!..
©ሠይፈ ወርቅ
#አድዋ_የእሳት_ልሣን. @yebezigetmoch
┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹✿🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄
💜 ማፍቀር ሀጢአት አይደልም
⇨ ነገር ግን በፍቅር ስም በሰው ስሜት ላይ መጫወት ትልቅ ሀጢአት ነው ።
┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹✿🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄
❤️♡ ከተብቃቃህ ትንሹ ብዙ ነው ⇨ ከተስገበገብክ ብዙው ትንሽ ነው ⇨ ከወደድክ ሩቁ ቅርብ ነው ⇨ ከጠላህ ቅርቡ ሩቅ ነው ።
┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹✿🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄
♥️😍ካንቺ የበለጡ ቆንጆዎች እንዳሉ አውቃለሁ ...
⇨ ነገር ግን የወደድኩሽ በአይኔ ሳይሆን በልቤ ነው ።
✍•┈┈•••┈┈•🌹•┈┈•••┈┈•
❤️የሚወድህ ሰው
ለራሱ ማድረግየማይችለውን ነገርአንተን ስለሚወድህናስለምያፈቅርህ ብቻለአንተ ግን ያደርገዋል
••┈┈• ♡ ••┈┈•••┈┈•
┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹✿🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄
🌹ሁለት ከባባድ ጀግኖች ትግስትና
ጊዜ ናችዉ
┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹✿🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄
┈┈┈••✦✿✦••┈┈┈
⚜የመፈጠራችን ዋና ዓላማ ሌሎችን ለመርዳት ነው፤ መርዳት ካልቻልን ግን ቢያንስ አንጉዳቸው።
┈┈┈◦◎ ◎◦┈┈┈
┈┈┈••✦✿✦••┈┈┈
⚜ጨለማን ጨለማ አይገልጠውም፣ ብርሃን እንጂ፤ ጥላቻንም ጥላቻ አይፍቀውም፣ ጥላቻን ማጥፋት የሚችለው ፍቅር ብቻ ነው።
┈┈┈◦◎ ◎◦┈┈┈
🦋🦋🦋ቤዚ የራጉኤል ልጅ🦋🦋🦋
.....❤ውዴ የምወድሽን ያህል እንድትወጂኝ አልጠብቅም❤ ነገር ግን የልቤን ብታውቂልኝ እጅግ ደስ ይለኛል...በተለይ ይሄን💐💐
ብትመጪም ብትቀሪም ብትወጂኝም ባትወጂኝም ውብ ሆነሽም ባትዋቢም ቢከፋሽም ደስ ቢልሽም ዕድሜዬን ሙሉ አንቺን አፈቅርሻለሁ 😘 ይሄን ብታውቂልኝ በታደልኩ❤❤❤❤❤
💋💋💋ቤዚ የራጉኤል ልጅ🌹🌹🌹
❤️ፍቅር እውነት ካልሆነ እውነት በራሱ እውነት🌹 አይደለም፨
❤️በተግባር ያልተገለፀ ፍቅር ልብ_ወለድ
ነው፨🌹
❤️ብዙ ፍቅር ባለበት ቦታ ስሕተት ሊኖር ይችላል፨🌹🌹
❤️ፍቅር ከሌለበት ቦታ ግን ሁሉም ስሕተት ነው፨🌹
🌹🌷❤️የፍቅር ውሎ ይሁንላችሁ❤🌷🌹