yebirihan_lijoch | Unsorted

Telegram-канал yebirihan_lijoch - የብርሃን ☀️☀️ ልጆች

3717

#የብርሃን_ልጆች እንድትሆኑ ብርሃን ሳለላችሁ በብርሃን እመኑ አላቸው። ኢየሱስም ይህን ብሎ ሄደ። ዮሐ 12 ÷36 ይህ መንፈሳዊ የቴሌግራም channel ነው። 👉 @yebirihan_lijoch Youtube channel https://youtube.com/channel/UCtp5XBjV0p6Mw0BX1Nmu81w 🌍 LOCATION 👉 ADOLA WOYU

Subscribe to a channel

የብርሃን ☀️☀️ ልጆች

ሰላም የዚህ ቻናል ቤተሰቦች ዛሬ ድንቅ የሆነ መንፈሳዊ ቻናል ይዘንላችሁ መተናል፦ ከታች ያሉትን በመምረጥ ይቀላቀሉን!

WAVE ለመቀላቀል 👉@KAL_TF
መሳሰብያ WAVE የምንሰራው ክርስቲያን ቻናሎች ብቻ ነው
👇🔻👇🔻👇

Читать полностью…

የብርሃን ☀️☀️ ልጆች

ሰላም የዚህ ቻናል ቤተሰቦች ዛሬ ድንቅ የሆነ መንፈሳዊ ቻናል ይዘንላችሁ መተናል፦ ከታች ያሉትን በመምረጥ ይቀላቀሉን!

WAVE ለመቀላቀል 👉@KAL_TF
መሳሰብያ WAVE የምንሰራው ክርስቲያን ቻናሎች ብቻ ነው
👇🔻👇🔻👇

Читать полностью…

የብርሃን ☀️☀️ ልጆች

ሰላም ቅዱሳን በTELEGRAM አድሱ ቻናል ተወዳጅ የሆነ እናንተም JOIN በማለት በተሰብ ይሆኑ 🙏

ለማስታወቅያ ስራ👉@kal_tf

Читать полностью…

የብርሃን ☀️☀️ ልጆች

ሰላም ቅዱሳን በTELEGRAM አድሱ ቻናል ተወዳጅ የሆነ እናንተም JOIN በማለት በተሰብ ይሆኑ 🙏

ለማስታወቅያ ስራ👉@kal_tf

Читать полностью…

የብርሃን ☀️☀️ ልጆች

ሰላም ቅዱሳን በTELEGRAM አድሱ ቻናል ተወዳጅ የሆነ እናንተም JOIN በማለት በተሰብ ይሆኑ 🙏

ለማስታወቅያ ስራ👉@kal_tf

Читать полностью…

የብርሃን ☀️☀️ ልጆች

https://youtu.be/yHI4vUsnyVA?si=hxtIwQrZy4Ud_9q

Читать полностью…

የብርሃን ☀️☀️ ልጆች

/channel/hamster_kombat_boT/start?startapp=kentId630340543
Play with me, become cryptoexchange CEO and get a token airdrop!
💸 2k Coins as a first-time gift
🔥 25k Coins if you have Telegram Premium

Читать полностью…

የብርሃን ☀️☀️ ልጆች

Pp አድርጉት ተባረኩ

ትርጉሙ :- ራራልኝ ማለት ነው

Читать полностью…

የብርሃን ☀️☀️ ልጆች

#ኡሪም
መንፈሳዊ ልቦለድ

ዛሬ ማታ 3:00
ልቦለዱ በትረካ መልክ ይቀርባል

Читать полностью…

የብርሃን ☀️☀️ ልጆች

Pls subscribe it my friend
ቀድሞ 10 ሰው ሰብስክራይብ ያስደረገ 100 ብር ካርድ አለው

መንፈሳዊ channel ስለሆነ አበረታቱን እናመሰግናለን ተባረኩልን

#Share በማድረግ ለጓደኞቻችሁ አጋሩ
የመንግስቱን ስራ አብረን እንስራ እያያቹ አትለፉት

link 👇👇👇👇👇👇👇👇
KARIS_WORSHIP" rel="nofollow">https://www.youtube.com/@KARIS_WORSHIP

Читать полностью…

የብርሃን ☀️☀️ ልጆች

https://youtu.be/JD4cDIIXPfQ

Читать полностью…

የብርሃን ☀️☀️ ልጆች

🎸 የዝማሬ ጊዜ 🎸

አይሰለችም ፊቱ
🎤 ፒተር
ይ🀄️ላ🀄️ሉን
@Menfesaw_channel
@Menfesaw_channel
ለመላክ👉 @KTCOJ

Читать полностью…

የብርሃን ☀️☀️ ልጆች

https://youtu.be/bVGpsVe_3Ik

Читать полностью…

የብርሃን ☀️☀️ ልጆች

ግር ያላት ነብስ ልቦለድ
ደራሲ :- በአክሳን አዳነ
ነው የቀረበላችሁ።

ተባረኪልን 🙏🙏

Читать полностью…

የብርሃን ☀️☀️ ልጆች

ሰላም ሰላም ወዳጆቼ ሁሉ #መልካም ነው??

Читать полностью…

የብርሃን ☀️☀️ ልጆች

ሰላም ቅዱሳን በTELEGRAM አድሱ ቻናል ተወዳጅ የሆነ እናንተም JOIN በማለት በተሰብ ይሆኑ 🙏

ለማስታወቅያ ስራ👉@kal_tf

Читать полностью…

የብርሃን ☀️☀️ ልጆች

https://youtu.be/58xCZRKc0D8?si=JYlvcujVFlTHU7Ap

Читать полностью…

የብርሃን ☀️☀️ ልጆች

ሰላም የዚህ ቻናል ቤተሰቦች ዛሬ ድንቅ የሆነ መንፈሳዊ ቻናል ይዘንላችሁ መተናል፦ ከታች ያሉትን በመምረጥ ይቀላቀሉን!

WAVE ለመቀላቀል 👉@KAL_TF
መሳሰብያ WAVE የምንሰራው ክርስቲያን ቻናሎች ብቻ ነው
👇🔻👇🔻👇

Читать полностью…

የብርሃን ☀️☀️ ልጆች

ሰላም የዚህ ቻናል ቤተሰቦች ዛሬ ድንቅ የሆነ መንፈሳዊ ቻናል ይዘንላችሁ መተናል፦ ከታች ያሉትን በመምረጥ ይቀላቀሉን!

WAVE ለመቀላቀል 👉@KAL_TF
መሳሰብያ WAVE የምንሰራው ክርስቲያን ቻናሎች ብቻ ነው
👇🔻👇🔻👇

Читать полностью…

የብርሃን ☀️☀️ ልጆች

የሚገርም መዝሙር ነው ተባረኩበት

Читать полностью…

የብርሃን ☀️☀️ ልጆች

አሪፍ online ስራ ነው ሞክሩት

Читать полностью…

የብርሃን ☀️☀️ ልጆች

Pls subscribe it my friend
ቀድሞ 10 ሰው ሰብስክራይብ ያስደረገ 100 ብር ካርድ አለው

መንፈሳዊ channel ስለሆነ አበረታቱን እናመሰግናለን ተባረኩልን

#Share በማድረግ ለጓደኞቻችሁ አጋሩ
የመንግስቱን ስራ አብረን እንስራ እያያቹ አትለፉት

link 👇👇👇👇👇👇👇👇
MAKARIOSTUBE" rel="nofollow">https://www.youtube.com/@MAKARIOSTUBE

Читать полностью…

የብርሃን ☀️☀️ ልጆች

#ኡሪም
መንፈሳዊ ልቦለድ

ዛሬ ማታ 3:00
ልቦለዱ በትረካ መልክ ይቀርባል ብለን ነበር አብዛኛ ሰው በinbox በፅሑፍ ይሁን ስላለ ነገ ማታ በሁለቱም መልክ ተዘጋጅቶ ይጀምራል እናመሰግናለን

Читать полностью…

የብርሃን ☀️☀️ ልጆች

ኡሪም ምርጥ ታሪክ ያለው ፣ ምርጥ ሃሳብ ያለው አስተማሪ ልቦለድ ማክሰኞ ይጀምራል በዚህ channel ይጠብቁ።

Читать полностью…

የብርሃን ☀️☀️ ልጆች

መንፈሳዊ ጥያቄና መልስ የሚኖርበት channel ነው join በሉ

👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
/channel/AHBCEVAN

Читать полностью…

የብርሃን ☀️☀️ ልጆች

#ዋጋው_ስንት_ነው?
ቀኑ ቅዳሜ ነበር ለጊቢ ተማሪ ቅዳሜ ማለት በሳምንቱ ሲታቀዱ የቆዩ ተግባራት የሚፈፀሙበት እንደመሆኑ ከጓደኞቼ ጋር የቅዳሜ አንዱ እቅዳችን እንደው ድንገት ደርሰው የከዱን ልብሶቻችንን ማስቀነስ(ማስጠበብ)ነበር ።
ከጊቢያችን ፊትለፊት ወዳሉ አንድ በነጭ ፀጉርና ጢም ወዳሸበረቁ የልብስ ባለሙያ አባት አቀናን ። የስራ ና የእርጅና ብዛት በሸበሸበው በሚያሳዝን እጃቸው የልብስ መኪናቸውን እያሽከረከሩ በማለዳው ስራቸው ላይ ተጠምደዋል ። እንደ እኛው ደንበኛ ባለጉዳዮች አግዳሚ ወንበሩን ሞልተውታል ።
የዚህኔ አባት ሰላም አደሩ ለሚል የሰላምታ ምላሻችን ፈገግ እያሉ  የት እንደሚያስቀምጡን ግራ ተጋብተው በአይናቸው ወንዶቹን ተነሱላቸው አይነት አስተያየት ተመለከቱአቸው ።
የዚህኔ ከአጠገባቸው ቡና የምትሸጥ ልጃገረድ እዚህ እረፍ በሉ ብላ ወንበሮች አመቻቸችልን የቡናዋ እና ዕጣኑ ሽታ ለቡናው የመጣን እስኪመስል እንድንጠጣ ጋበዘን እኔና ጓደኞቼ በሽታ ነው ምንለየው ቡና ቀማሽ ብንባል እንኳን ግነት አይሆንም ። አንግዲ በጠዋቱ ጨዋታው ደርቷል ቡና ባለበት ርዕስ አይጠፋም የልብስ ባለሙያው አባትም ይህቺን አጋጣሚ መጠቀም ሳይፈልጉ አልቀሩም ስለትምህርት ስለ ኑሮው ሲጠይቁን ያው የግቢ ተማሪ ማማረር ከደሙ የተዋሃደ ነውና ወንድሞች ኸረ ፋዘር በቃ ከተማ ውስጥ እየለፈለፍን መሄድ ነው የቀረን ምንድነው ኑሮው? በምሬት ነበር የሚያወሩት። ፈዘር ቀጠሉ በሉ ኑሮውን የምታዩት ነውና የያዛችሁትን ልብስ በ50 ብር ነው ምሰራላችሁ አሉን እንዴ ፋዘር አልተወደደም የነሱ ብዙ ስለሆነ ይሁን የኛ እኮ ሁለት ልብስ ብቻ ነው ተለያይተን ስለማንወጣ ነው ተንጋግተን የመጣነው ከአፌ ሳልጨርስ አንደኛው ወንድም ያምሻል እንዴ የኛስ የቱ ነው ብዙ የሚባለው? ቲሸርት ብቻ እኮ ነው የያዝነው ብሎ አምባረቀብኝ። ፈዘር ባቀረቀሩበት ፈገግ እያሉ ። የዋጋው  ነገር አሳስቧቿል ካነሳችሁት አይቀር አንድ ነገር ላጫውታችሁ አሉን ሁሌም ወሬያቸው ቀልድ መሰል ቁምነገር አዘል መልዕክት በመሆኑ ልንሰማቸው ሰፍ አልን ።  ስዕለ አድኖ የሚሸጥ አንድ ሰው  ነበር ።  ከቤተክርስቲያን ፊትለፊት ስዕለ አድኖ የሚባሉትን የማሪያም፣የገብርዔል፣የሚካኤል•••••••••••••••••ወዘተ ስዕሎች በመሸጥ ላይ ሳለ
አንድ አውቆ አበድ ሊገዛ ወደ እርሱ መጣ የቱን እንደሚፈልግ ጥያቄ ሲቀርብለት አስመርጠኝ አለው። እያስመረጠው ልክ JESUS ፊልም ላይ ኢየሱስን ሆኖ የተወነውን ሰው የሚመስለው ላይ ሲደርስ ፈገግ እያለ  ይህንን ስጠኝ የመድኃኒያለምን አለው ።
አኛም ተመስጠን መስማታችንን ቀጠልን ። ከዚያም ዋጋው ስንት ነው አለ እጁን ወደ ኪሱ እየከተተ።
ሻጩ 90 ብር ብቻ የሚል ምላሽ ሰጠው በቅፅበት እጁን ኪሱ መክተቱን ገታ አድርጎ እንዴ ምነው 90 ብር ተወደደ አለው።
ምነው ምነው ለስንት ነገር ከዘጠና ብር በላይ ታወጣ የለም የሚል ምላሽ ሰጠው እንዴ ባለቤቱ ራሱ 30ብር ነው የተሸጠው ፎቶው ሶስት እጥፍ ብሎ ቁጭ አደረገው አሉን ሁላችንም በመገረም ሳቅን ።
ሳቃችንን ካስጨረሱን በኋላ ለምን ይመስላችኋል ኀጢያተኛዋ ሴት የ300 ዲናር ሽቶ በጌታዋ ፊት ስትሰብር ይሁዳን የፀፀተው ለይሁዳ የኢየሱስ ዋጋ 30ዲናር ነበር ሰላሳ ዲናር ለሚገመት ሰው 300ዲናር ማባከን ተገቢ ነው? አይነት ነው ንግግሩ ።ይሁዳ ተው 18 ሽጥልን ? አይ በዚህ ዋጋ አልመጣም ። እሺ 20 አይ አይ ያዋጣም ። እሺ 30 ሰላሳ አይ በቂ ነው ሰላሳ እንኳን ያወጣል በቃ ሽጬላችኋለው ያለ ይመስለኛል አሉ በሀሳብ ሽቅብ እየተመለከቱ ተደራድሮ ለጌታ የገመተለት ዋጋ 30ነበር ያቺ ሴት የሰው ግብዣው ላይ ስትገኝ የድግስ ወጡ ሽታ አይደለም የጠራት የመጠጡ የፌሽታው ሳቢነት አይደለም የጠራት ድንኳን ሰባሪ ሆና አይደለም ። ጋባዡ እንኳን ምን ትሰራለች እቺ ሀጢያተኛ በእውነት ይህ ሰው ነብይ ቢሆን ባወቃት ነበር ለካ ነቢይ አይደለም ለካ ከኋላው ከኋላው ህዝብ የሚከተለው በስህተት ነው ድግስ ብዬ ገንዘቤን አባከንኩ አይነት ፀፀት ነው የፀፀተው  እርሷ ግን ከምን እንዳዳናት ታውቃለች ሽቶ እንደማይመጥነው ብትረዳ እንባዋን አፈሰሰች አንድ ሲኒ እንባ ለማውጣት ስንት ዘመዶቻችን መሞት አለባቸው እንባ ኮ ቀላል አይደለም በአይሁዳዊያን ሴቶች ፀጉራቸው ክብራቸው ነው ክብሯን በአደባባይ በፊቱ አኖረችለት እግሩን በፀጉራ ታብሰው ነበር።ውስጣቸው እየነደደ እንባቸው እርግፍ እርግፍ እያለ እናንተ ጋር ኢየሱስ ዋጋው ስንት ነው አሉን? ሁላችንም ጥያቄያቸውን እያሰላሰልን አቀረቀርን ለኢየሱስ ምን ያክል ግዜ ትሰጡታላችሁ? ትታዘዙታላችሁ ወይ? ለሱ ደስታ ወይስ ለሰዎች ወይስ ለራሳችሁ ነው የምትኖሩት ? እናንተ ጋር ተመችቶት እየኖረ ነው ወይስ ለእርሱ የምትሰጡት ጥቂት ግዜ ይፀፅታቹአል? አንድ ታሪክ ልጨምርላችሁ አሉን አንድ ቤተክርስቲያን ውስጥ ጉባኤው በአምልኮ ቀን ተሰባስቦ ያመልካል ዝማሬ እንዳለቀ ስብከት ተጀመረ ፀጥታ በሰፈነበት ድንገት ተጮኸ ጉድ ሆንን ጉድ ሆንን እያሉ ዘበኛው ከውጪ እየሮጡ ገቡና በሩን ዘጉት ምንድነው ምንድነው? ተባለ................ ይቀጥል?ላል ።
✍️Aksan Adane

🌞🌞 @yebirihan_lijoch 🌞🌞
👆👆👆join&shear👆👆👆

Читать полностью…

የብርሃን ☀️☀️ ልጆች

KBHUNA" rel="nofollow">https://youtube.com/@KBHUNA. #Subscribe it

Читать полностью…

የብርሃን ☀️☀️ ልጆች

. #መውደቄን_ወደድኩት

ከበዛው መከራ ፤ ከበዛው ውሽንፍር
ለጥለኝ ከፈለገው ፤ ጋር ስፍካከር
ተንኮታኩቼ ስንገዳገድ ፤ መደገፊያ ጠፍቶ
መውደቄ እውን ሲሆን ፤ ረዳት ከሰው ታቶ
የብቸኝነት ስሜት ፤ መውደቄን ሲያባብሰው
የመነሳት ተስፋን ፤ ከላዬ ሲያሟጠው
መውደቄን አምኜ ፤ አለመነሳቴን ሳስብ
አንሺ ሰው ፍለጋ ፤ ሀሳብ ስሰበስብ
አንድ ያልተጠራ ፤ አንሺ ነኝ ባይ
ድንገት ከተፍ አለ ፤ ከላይ ከሰማይ
በወደኩበት ቀና ብዬ ፤ ፊቱን ስመለከት
የደስታ ስሜት ወረረኝ ፤ ሳላውቀው በድንገት
መውደቄን ያስረሳኝ ፤ የፊቱ ፈገግታ
መውደቄም እያለ ፤ ከሰጠኝ ፍፁም ደስታ
ሊያነሳኝ ሲመጣ ፤ መውደቄን አይቶት
ካጠገቤ እሱን ሳየው ፤ መውደቄን ወደድኩት

✍ KB 12/09/2014

Читать полностью…

የብርሃን ☀️☀️ ልጆች

ታማኙ አማካሪ
በአንድ ዘመን ይኖር የነበረ ንጉስ 10 አማካሪዎች ነበሩት ። ታማኝነታቸውን እና ከእነርሱ ውስጥ የቅርቤ የሚለውን አንድ ሰው ሊያውቅ ፈለገና እያንዳንዳቸውን ለየብቻቸው ጠርቶ የተለያየ ነገር ነገራቸው እና ሚስጥር እንደሆነ አስጠንቅቆ ይነግራቸዋል እነርሱ ግን ሁሉም እጅግ የጠበቀ ግንኙነት ስለነበራቸው የነገራቸውን የእያንዳንዱን ወሬ እርስ በእርስ ይነጋገራሉ በህብረት በሚሰበሰቡበት ግዜ በድንገት አመለጣቸውና ለአንዱ ብቻ የተነገረውን ሀሳብ ሁሉም አወሩ ንጉሱ አማካሪዎቹ አለመታመን ይበሳጫል።
ይሄ ነው እምነታችሁ ብሎ ሲጠይቃቸው ሁሉም ተካክደው የራሳቸውን ንፁህነት ብቻ ለማስረዳት ለፈለፉ እኔ ታማኝ ነኝ እገሌ ነው የተናገረው እየተባባሉ ተካሰሱ ንጉሱ እርስ በእርስ መካካዳቸውን ሲያይ ይበልጥ ተበሳጨ
ከእነርሱ የቅርቤ የሚለው ሰው እንደማያገኝ ይረዳና ያዝናል ሁሉም መበሳጨቱን አይተው ቁጣው እስኪበርድ በሚል ትተውት ወጡ ። ሚስቱ ሀዘኑን አይታ ለምን ትንሽ ጭንቀትህን ትረሳ ዘንድ በግዞት ቤት ያሉትን እስረኞች አትጎበኝም የሚል ሀሳብ አቀረበችለት ።
ሳያንገራግር በግዞት ወደ ታሰሩት እስረኞች አመራ እያንዳንዳቸውን እየዞረ ምን አጥፍተው እንደሆነ ይጠይቅ ጀመር አብዛኞቹ ራርቶ እንዲያስፈታቸው ያለጥፋታቸው መታሰራቸውን ነገሩት እየተገረመ ጉብኝቱን ቀጠለ አንደኛው እስረኛ ንጉሱን ከሎሌዎቹ ጋር ሲያይ ሊደበቅ ዳዳው ንጉሡም ምን አጥፍቶ እንደታሰረ ጥያቄ አቀረበለት ። ሞት የሚገባው ወንጀለኛ መሆኑን ለንጉሱ እያነባ ተናገረ ወዳጁን ባለመግባባት ሲጣሉ እንደ ገደለው አሁን ግን ፀፀት ሰላሙን እንደነሳው መኖር እንደማይፈልግ ለንጉሡ ነገረው ።
ንጉሱ ተደንቆ ለምን መኖር አትፈልግም አለው ወንጀለኛ ነኝ ወዳጄን ስለገደልኩ እኔም መኖር አያስፈልገኝም ብሎ ምርር ብሎ አለቀሰ ንጉሱ ጠባቂዎቹን እንዲፈቱት አዘዘ ወደ ቤተ መንግስት ከእርሱ ጋር ይዞት ሄደ ወንጀለኛው በሞት ፍርድ ሊቀጣ እንደሆነ ገምቶ ነበር ልብሱን ቀየሩለት ከንጉሱ አማካሪዎች ጋር በማዕድ ተቀመጠ ሁሉም ግራ ተጋቡ ንጉሱም እንዲህ አላቸው በግዞት ቤት ሁሉንም እስረኞች ጥፋታቸውን ጠየኩአቸው ነፃ ለመውጣት ሲሉ ሌባውም ነብሰ ገዳዩም ያለጥፋታቸው መታሰራቸውን ነገሩኝ ይሄ እውነተኛ ሰው ግን ከልቡ ተፀፅቶ ወንጀሉን ተናዘዘ እውነተኛ ነው አልዋሸኝም ለዚህም ከእናንተ የተሻለ ታማኝ አገልጋዬ ይሆነኛል ብዬ ከእኔ ጋር አምጥቼዋለሁ አላቸው ሁሉም ተናደዱ አንደኛው ተነሳና ንጉስ ሆይ ይህ ሰው ዕውቀት አለውን? የንጉስ አማካሪ ለመሆን የመኳንንት ቤተሰብ ነውን?
አለ ሁሉም ሳቁ ንጉሱ ከፍ ባለ ድም መቼም ዕውቀት አለን የመኳንንት ቤተሰብ ነን ከምትሉ ከእናንተ በታማኝነት 100 እጥፍ ይበልጣል እኔ ደግሞ የምፈልገው ያንን ነው ጨርሼአለሁ አላቸው ። ያሰውም ይምረው ዘንድ በአምላኩ ፊት በንሰሀና በለቅሶ ቀረበ ንጉሡንም በታማኝነት ያገለግለው ጀመር ንጉሡም ሚስጥሩን ሁሉ ሀሳቡን ሁሉ ያካፍለው ነበር።
እና ወዳጆች ምን ልላችሁ ነው እግዚአብሔርም ሀሳቡን የሚያወራው የቅርቡ ሰው ይፈልጋል በሰዎች ላይ የሚመፀዳደቅ ሳይሆን በፊቱ የተራቆተን ሰው ሰው እንኳን ሚስጥሩን ለማውራት የቅርብ ጓደኛውን ወይ ቤተሰቡን ይመርጣል ጌታም ሀሳቡን ሊያካፍለን ዕለት ዕለት እንድንቀርበው እንድናውቀው ይፈልጋል ። ልክ ሙሴ ከእግዚአብሔር ጋር አውርቶ ሲመለስ የፊቱ መልክ ይለወጥ እንደነበር ለምን ሲባል የእግዘብሔርን ድምፅ ስለሰማ ከእግዚአብሔር ጋር ስላወራ ጌታ የሚያወራው ሰው ይፈልጋል የልቡን ሀሳብ የሚጋራው ታማኝ ሰው ይፈልጋል የጌታ የቅርብ መሆን እኮ መታደል ነው ዕድል ነው ። ልናማክረው አይደለም እርሱን ማንም አያማክረውም ሀሳቡን ፈቃዱን ሰምተን እንድናደርግ እንድንኖርለት ። በፀሎት ፊቱን እንድንፈልግ ይፈልጋል እንፀልይ እንፀልይ እንፀልይ .......
ሉቃስ 18
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ ሳይታክቱም ዘወትር ሊጸልዩ እንዲገባቸው የሚል ምሳሌን ነገራቸው፥
² እንዲህ ሲል፦ በአንዲት ከተማ እግዚአብሔርን የማይፈራ ሰውንም የማያፍር አንድ ዳኛ ነበረ።
³ በዚያችም ከተማ አንዲት መበለት ነበረች፥ ወደ እርሱም እየመጣች፦ ከባላጋራዬ ፍረድልኝ ትለው ነበር።
⁴ አያሌ ቀንም አልወደደም፤ ከዚህ በኋላ ግን በልቡ፦ ምንም እግዚአብሔርን ባልፈራ ሰውንም ባላፍር፥
⁵ ይህች መበለት ስለምታደክመኝ ሁልጊዜም እየመጣች እንዳታውከኝ እፈርድላታለሁ አለ።
⁶ ጌታም አለ፦ ዓመፀኛው ዳኛ ያለውን ስሙ።
⁷ እግዚአብሔር እንኪያስ ቀንና ሌሊት ወደ እርሱ ለሚጮኹ ለሚታገሣቸውም ምርጦቹ አይፈርድላቸውምን?
⁸ እላችኋለሁ፥ ፈጥኖ ይፈርድላቸዋል። ነገር ግን የሰው ልጅ በመጣ ጊዜ በምድር እምነትን ያገኝ ይሆንን?
ሳይታክቱ ይፀልዩ ዘንድ ......
✍️ Aksan Adane
TEBAREKU 🙏

Читать полностью…

የብርሃን ☀️☀️ ልጆች

በጣም በጣም ትልቅ #ይቅርታ እኛ አከባቢ #network ተቋርጦ ዛሬ ገና መምጣቱ ነው በጣም ትልቅ #ይቅርታ 🙏🙏

Читать полностью…
Subscribe to a channel