ፈልገው ያጡት አልበም አለ? እዚህ ያገኛሉ ▷ http://albastros.com መዝሙር ለመላክ➠ @destaye_bot አጋር - @Yedestaye_Elilta_EN
. አዲስ ሰው ሆንኩኝ
የጺዮን መዘምራን - ዘመን ተሻጋሪ
➡️ Albastros.com ⬅️
➡️@yedestaye_elilta ⬅️
🔼Join Us🔼
. ስምህን ጠራሁ
ሱራፌል ሃ/ማርያም - Live
➡️ Albastros.com ⬅️
➡️@yedestaye_elilta ⬅️
🔼Join Us🔼
እውቀት ሳይኖረኝ መረጠኝና፤
ውዳቂውን ሳይንቅ አከበረኝ፤
እኔም የሚወደኝ ተገኘና፤
የምጠቅም እቃ ሆንኩኝና፤
ወደድከኝ አከበርከኝ፤
መረጥከኝ ልጅህ አደረከኝ።
ወደድከኝ - አብርሃም እና ኢያሱ
Full Album➡️ Albastros.com
@Yedestaye_Elilta ❤
. እጅ ለእጃችን
ተስፉ የህጻናት መዘምራን
➡️ Albastros.com ⬅️
➡️@yedestaye_elilta ⬅️
🔼Join Us🔼
የእግዚአብሔር ምህረቱ ብዙ፤
ደካሞችንም ማገዙ፤
በጀርባው አዝሎ መሸከሙ፤
ከኃጢአት ማንጻት በደሙ፤
ተመስገን ተመስገን፤
ተመስገን ጌታ ሆይ፤
ለዚህ ያደረስከኝ፤
አንተ አይደለህም ወይ(2*)
ተመስገን - ታደሰ እሸቴ
➡️ Albastros.com
➡️@Yedestaye_Elilta
መስሎኝ ነበር የሚውጠኝ፤
ማእበሉ ሲያናውጠኝ፤
አንተ እንዳለኸኝ እረስቼው፤
ተስፋ ቆረጥኩ ሳይ ሁኔታውን፤
ግን፤
አገኘሁ ሰላም አገኘሁ እረፍት፤
ትዝ ሲለኝ ህይወቴ ውስጥ አንተ እንዳለህበት፤
አገኘሁ ሰላም አገኘሁ እረፍት፤
ተረጋጋልኝ የልቤ ሁከት ስትገኝበት።
አገኘሁ ሰላም - ቢንያም ደሳለኝ
➡️ www.Albastros.com
➡️@Yedestaye_Elilta
መልካም ወሬ የለም ሃገሩ ታምሶ፤
ግርግሩ አይጣል በሰው ቤት ለቅሶ፤
ሰነፍ በዚህ ሰዓት ሁኔታው አብሮት፤
እግዚአብሔር የለም የለም አስባሉት፤
ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ምን አለ፤
አለሁ አለ።
ዘማሪ ቃልአብ ጸጋዬ
➡️ www.Albastros.com
➡️@Yedestaye_Elilta
. ትልቅ ነህ
ኑሃሚን ተፈሪ - Live Worship
➡️ Albastros.com ⬅️
➡️@yedestaye_elilta ⬅️
🔼Join Us🔼
ጠላቴን መውደድ እንድችል፤
ለክፋ መልካም እንዳደርግ፤
ብርሃኔ እንዲበራ፤
በቅንነት እንድኖር፤
ንጹህ ልብን ፍጠርልኝ፤
ፍጠርልኝ እና፤
በአንተ የታየው በእኔም ይታይ፤
ጌታ ሆይ።
ንጹሕ ልብን - ብሩክ ገ/ጻጺቅ
➡️ www.Albastros.com
➡️@Yedestaye_Elilta
🇺🇸DV Lottery በኛ በኩል online መሙላት የምትፈልገው ጥንቃቄ በተሞላው እና መስፈርቱን በሚያውቁ ባለሙያዎች ለማስሞላት እና ፎቶዋችሁን Edit ለማስደረግ
⏱ @DvEthiopia1 በዚህ Account ያናግሩን
#ጥቆማ
ዘማሪዎች እና በቤተክርስቲያን ውስጥ በኳየር እንዲሁም በአምልኮ መሪነት የምታገለግሉ ቤተሰቦቻችን ረታ ጳውሎስ እና ፓስተር እንዳለ ወ/ጊዮርጊስ በኒቆዲሞስ ሾው ከትዕግስት እጅጉ ጋር ያደረጉትን ቆይታ ትከታተሉ ዘንድ ጋበዝናችሁ!
https://youtu.be/JAX4OKAIE9Q?si=_4x5EWQfs090KWuA
. ደስ የሚልህን ስጦታ
ዮሐንስ ግርማ -ቁ-2(1998)
➡️ Albastros.com ⬅️
➡️@yedestaye_elilta ⬅️
🎤Join Us🎵
. ወጥመዱ ተሰበረ
ሃና ወርቁ -Kingdom Sound
➡️ Albastros.com ⬅️
➡️@yedestaye_elilta ⬅️
🎤Join Us🎵
ሁሉን በውበቷ ስትገንበት ኖራ፤
ጥበብ ደከመች አምላክ ስታብራራ፤
ሁሉን በግነቷ ስትገልጽበት ኖራ፤
ጥበብ ተሸነፈች አንተን ስታብራራ፤
አትመሰልማ በምንም ምሳሌ፤
ጣትህ በሰራችው ባለው እስከዛሬ፤
ደርሶም አይገልጽህም የቃላት ውበቱ፤
ልቤ ይዘምር እንጂ ከመንፈስ ቅኝቱ፤
ስምህን ጠርቼ ቅኔን ልዘረፍበት፤
ቃል አልተወለደም ክብር ሊከብርበት።
ጥበብ ተሸነፈች - ቤቲ ተዘራ
➡️ www.Albastros.com
➡️@Yedestaye_Elilta
. ምድር አለፈላት
ጌታያውቃል እና ብሩክታዊት
➡️ Albastros.com ⬅️
➡️@yedestaye_elilta ⬅️
🎤Join Us🎵
የምድር ዳርቻዎች ፈጣሪ፤
ውሆችን በእፍኝህ የሰፈርህ፤
ሰማይ ሰማያት የአንተ ናቸው፤
በግርማዊትህ የሰራሃቸው፤
ጥንት የነበርህ ዛሬም ያለህ፤
ለዘለዓለም የምትኖር።
አንተ ዘላለም ነህ፤
ጅማሬና ፍጻሜ የሌለህ፤
ጌታ አልፋና ኦሜጋ።
አንተ ዘለዓለም ነህ - ዮሐንስ ግርማ
Full Album➡️ Albastros.com
@Yedestaye_Elilta ❤
. ተይዤ በእግዚአብሔር እጅ
ቤተልሔም ተዘራ - New Clip
➡️ Albastros.com ⬅️
➡️@yedestaye_elilta ⬅️
🔼Join Us🔼
የእኔ ነገር፤
ሰው የማይዘጋው ሰው የማይከፍተው፤
ሁሉ በእጁ ነው፤
የእኔ ነገር፤
መጀመሪያዬ መጨረሻዬ፤
በእርሱ አይደል ወይ፤
ከኖሩማ ኑሮ ከአንተ ጋራ፤
በችግር ቢሆን በመከራ፤
ከተያዘም እጄ በአንተ እጅ፤
ሕይወቴ ሰላም ነው የሚመች።
ከኖሩማ - ዮሴፍ ካሳ
Full Album➡️ Albastros.com
@Yedestaye_Elilta ❤
ያኔ ገና በለጋነት ኑሮ፤
ደርሰህ ባታወጣኝ ከጨለማው ጉዞ፤
እንዴት እሆን ነበረ ያኔ ለብቻዬ፤
ግን ሁሉን አለፍኩት ካንተ ጋራ ሆኜ፤
አይቼሃለሁ ከጎኔ ነበርክ።
አይቼሃለው ስትረዳኝ፤
ከጎኔ ሆንህ ስታግዘኝ፤
ከፊቴ ሆነህ ስትመራኝ፤
ስወድቅ ቀድመህ ስታነሳኝ።
አይቼሃለው - ብሩክ ገ/ጻዲቅ
➡️ Albastros.com
➡️@Yedestaye_Elilta
አንደበቴ ከምስጋና በቀር ሌላ አያውቅም፤
ይዘምራል ላንተ ክብር ሰለቸኝ አይልም፤
ደግነትህ በሕይወቴ እጅግ ስለበዛ፤
አሳጣኸኝ ከቶ ምለው ከምሥጋና ሌላ።
ምክንያቴ ብዙ ነው እጅግ ብዙ ብዙ፤
አጥንቶቼም በርቱ ለአምላኬ ተገዙ፤
ነፍሴ ሆይ አክብሪው ከሞት ያዳነሽን፤
ዝም አትበይ ተነሽ አመስግኝ ጌታሽን።
ምክንያቴ - ፓስተር ተከስተ ጌትነት
➡️ www.Albastros.com
➡️@Yedestaye_Elilta
ሰው ማነህ ሳይባል እከሌ ነኝ ይላል፤
ከስሙ አስቀድሞ ያለ የሌለ ነገር ጨማምሮ ይናገራል፤
ሥራህስ ምንድን ነው ብለው ቢጠይቁት፤
አሳምሮ ያወራል ያብራራል ከሰሙት፤
ለመጥምቁ ዮሐንስ ይሄ እድል ደረሰው፤
አንተ ማነህ ብሎ ብዙ ህዝብ ጠየቀው፤
እንዲህ ሲል መለሰ ስለ ማንነቱ፤
ሳያፍር ገለጠ እውነትን ከውሸቱ፤
እኔ ጠራጊ ነኝ ድምጽ ነኝ ምጮኸው፤
መንገድ የማዘጋጅ ከኋላ ሄዳለሁ፤
አይደለሁም ኤልያስ ከነብያቶች አንዱ፤
የማመቻች ነኝ ጥርጊያ ለመንገዱ፤
አላቸው መልሶ ራሱን አሳንሶ፤
የጫማውን ጥፍር ልፈታ የማይገባኝ፤
ከእርሱ አንሳለሁኝ፤
እኔ ላንስ ይገባል እርሱ ከእኔ ይበልጣል፤
እኔ በውኃ ሳጠምቅ በእሳት ያጠምቃል፤
እርሱ ከእኔ ይበልጣል፤
እንዲህ ነው እንግዲህ ትህትና፤
እንዲህ ነው እንግዲህ ዝቅ ማለት።
ትህትና - ሶፊያ ሽባባው
➡️ www.Albastros.com
➡️@Yedestaye_Elilta
በድል የዘጋሃቸው፤
የህይወት ምዕራፎቼ፤
አንተን ያስታውሰኛል፤
የተዋጁት ቀኖቼ፤
በሰው ልጆች ሁሉ ፊት፤
ያረክልኝ ተአምር፤
እርሱ ራሱ ይናገር ፤
ስለአንተ ይመስክር።
ጠላቴን ግራ አጋባኸው
-ዶ/ር ለዓለም ጥላሁን
➡️ www.Albastros.com
➡️@Yedestaye_Elilta
. እየወደድኩህ መጣሁ
ሻሎም አዱኛ እና እላሻ ፈቃዱ
➡️ Albastros.com ⬅️
➡️@yedestaye_elilta ⬅️
🎤Join Us🎵
. መደምደሚያዬ ነህ
አገኘው ይደግ - ዘመን ተሻጋሪ
➡️ Albastros.com ⬅️
➡️@yedestaye_elilta ⬅️
🎤Join Us🎵
. ምስጋና የሚገባውን
ተስፋዬ ጋቢሶ - ዘመን ተሻጋሪ
➡️ Albastros.com ⬅️
➡️@yedestaye_elilta ⬅️
🎤Join Us🎵
. እጅህ ነው
ፓስተር እንዳለ ወ/ጊዮርጊስ
➡️ Albastros.com ⬅️
➡️@yedestaye_elilta ⬅️
🎤Join Us🎵
English gospel song አድማጮች የሆናችሁ ውድ ቤተሰቦቻችን ለእናተ የሚሆነ ቻናል ተከፍቷል የባህር ማዶ መዝሙሮችን ማዳመጥ ትችላላችሁ።
Yedestaye Elilta EN
Join ▸ @Yedestaye_Elilta_EN
. ጥቂቱ ይበቃል
እላሻ ፍቃዱ - ቁጥር -፩
➡️ Albastros.com ⬅️
➡️@yedestaye_elilta ⬅️
🎤Join Us🎵
እኔ ምን አለኝ ከመንፈስህ ውጪ፤
አለኝ የምለው፤
አፌን ሞልቼ በድፍረት የምናገረው፤
የህይወቴ መሪ ከመንገዴ ከፊት፤
ማስቀድምህ፤
መንፈስቅዱስ ነህ ሌላው በሙሉ
ሁሉ ትርፍ፤
ከነገሮች በላይ እፈልገዋለሁ፤
በራሴማ ምንም መሆኔን አውቃለሁ።
መንፈስቅዱስ - ኤሎራ መዘምራን
➡️ www.Albastros.com
➡️@Yedestaye_Elilta
. ካንተ የሚበልጥ
ቃልኪዳን ጥላሁን - ዘመን ተሻጋሪ
➡️ Albastros.com ⬅️
➡️@yedestaye_elilta ⬅️
🎤Join Us🎵