ፈልገው ያጡት አልበም አለ? እዚህ ያገኛሉ ▷ http://albastros.com መዝሙር ለመላክ➠ @destaye_bot አጋር - @Yedestaye_Elilta_EN
እንደ እግዚአብሔር ያለ፤
አለ ወይ አለ ወይ፤
አይታችኋል እስቲ፤
በምድር በሰማይ፤
የለም የለም የለም፤
አይኖርም ዘላለም፤
እንደ እግዚአብሔር ያለ
አቤኔዘር መዘምራን
የሆሳዕና እናት ቃለ-ህይወት ቤ/ክ
▸ Albastros.com
@Yedestaye_Elilta
ፈልገው ያጡት አልበም ይኖር ይሁን?
አልባስጥሮስ ላይ ያገኙታል!
ድህረገጻችንን አሁኑኑ ይጎብኙ
▷ albastros.com
@Yedestaye_Elilta
እወቁልኝ
ምህረት ኢተፋ - New Clip
▷ ▸ Albastros.com ◂ ◁
▷ @yedestaye_elilta ◁
△Join Us△
አንተ ቃልኪዳን አክባሪ፣
ታማኝ ነህ ለሕዝብህ ጌታዬ፤
አንተ የማትጥል ወዳጅ ፣
መልካም ነህ ቀን በቀን ጌታዬ፤
አንተ በጎ ነገር ሁሉ፣
የሚመነጭብህ ጌታዬ፣
አንተ መማር የማይደክምህ፣
ታጋሽ ነው መውደድህ ጌታዬ።
አንተ ሊፈስ ያለን ዕንባ፣
ቀድመህ የምታብስ ጌታዬ፤
አንተ የዛለውን ጉልበት፣
ኃይልን የምታድስ ጌታዬ።
አንተ መረን የማትለቅ፣
ፍቅርህ የሚገስጽ ጌታዬ፣
አንተ መልክህን በኔ ላይ፣
በእጆችህ የምቴ።
ልስጥህ ምስጋና(4×)
በዛ - ዘሪቱ ከበደ
YouTube ▸ Zeritu Kebede
▸ Albastros.com
@Yedestaye_Elilta
ኑ!
መስከረም ጌቱ - New Clip
▷ ▸ Albastros.com ◂ ◁
▷ @yedestaye_elilta ◁
△Join Us△
ኢየሱስ ከፍሎታል
ዘፀአት መዘምራን - Live
▷ ▸ Albastros.com ◂ ◁
▷ @yedestaye_elilta ◁
△Join Us△
ምስጋና አይጓደልብህ
የሰሜንአ.አ. MKC መዘምራን
▷ ▸ Albastros.com ◂ ◁
▷ @yedestaye_elilta ◁
△Join Us△
ለኔ ነው
ራሄል ወንድወሰን - New Song
▷ ▸ Albastros.com ◂ ◁
▷ @yedestaye_elilta ◁
△Join Us△
ውለታው በዛ
ሳሙኤል ዘርጋው -Kingdom
▷ ▸ Albastros.com ◂ ◁
▷ @yedestaye_elilta ◁
△Join Us△
ኢየሱስ እያለፈ ነው
ጄሪ ወርቅነህ - Cover Song
▷ ▸ Albastros.com ◂ ◁
▷ @yedestaye_elilta ◁
△Join Us△
የተወዳጆቹ ዘማሪዎች ሊሊ, ቤቲ እና እናዋ ምርጥ Collection አልበም በYouTube ቻናላችል ተለቋል▿
https://youtu.be/oMYnOcLETs0
እንደገና ረሃብ
ሉሊት ስንታየሁ -Live Worship
▷ ▸ Albastros.com ◂ ◁
▷ @yedestaye_elilta ◁
△Join Us△
ደሙ እንደ ውሃ(2×) ጎረፈ፤
የጌታ ጀርባ በጅራፍ ተገረፈ፤
እግሩ እስኪነቃ ተራራውን ነጎደ፤
እስከሞት ድረስ ጌታ እኔን ወደደ።
ደሙ እንደ ውሃ - አስቴር ተፈራ
▸ Albastros.com
▸ @Yedestaye_Elilta
ትናንትና ዛሬ
ዘሪቱ ከበደ - New Live Album
ሙሉ አልበሟን በዘማሪት ዘሪቱ ከበደ▸ zeritu_kebede?si=lfymPGi6sfjDSjbS">YouTube ቻናል ያገኙታል!
▸ Albastros.com
▸ @Yedestaye_Elilta
ውድ የደስታዬ እልልታ ቤተሰቦች እንኳን ለጌታችን እና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳዔ በዓል በሰላም አደረሳችሁ።
▸ Albastros.com
▸ @Yedestaye_Elilta
▸ @Nadi_design1
በተወዳጁ ቻናል ምን ማስተዋወቅ ይፈልጋሉ❓
➥ሺዎች በየዕለቱ በሚጎበኙት በዚህ ተወዳጁ ቻናል ምርትና አገልግሎታችሁን እንዲሁም ቻናላችሁን የምታስተዋውቁበት እድል ቀርቦላቹሃል።
▸ @destaye_bot
የራሱን ጽድቅ ላቆመ፤
ደህና ነኝ ለሚለው ሰው፤
ጸጋው ምኑ ነው?
ምህረቱስ መች ገብቶት ሊያደንቀው፤
ልምምዱ ላስመሰካው፤
ሥርዐት መፈጸሙ፤
ጸጋው ምኑ ነው?
ኃጢአቱስ መች ገብቶት ሊጠላው።
ስላልተገኘ - አንድም የሚበቃ፤
ስላልተገኘ- አንድም የሚያሟላ፤
ስላልተገኘ- አንድም እርሱው መጣ፤
በራሱ ክንድ ድህነትን አመጣ።
የዓለም ኀጢአተኞች እንኳን ደስ ያላችሁ፤
ኢየሱስ ክርስቶስ መጥቷል ሊድናችሁ፤
የዓለም ኀጢአተኞች እንደኔ ያላችሁ፤
ኢየሱስ ያድናል በእርሱ ተስፋ አላችሁ።
ጸጋው - ዘሪቱ ከበደ
YouTube ▸ Zeritu Kebede
▸ Albastros.com
@Yedestaye_Elilta
🚨 English gospel song አድማጭ የሆናችሁ ውድ ቤተሰቦቻችን Yedestaye Elilta EN በመቀላቀል የባህር ማዶ መዝሙሮችን ማዳመጥ ትችላላችሁ።
Join ▸ @Yedestaye_Elilta_EN
የመዳኔ ነገር
ዮሴፍ ካሳ - Live Worship
▷ ▸ Albastros.com ◂ ◁
▷ @yedestaye_elilta ◁
△Join Us△
https://youtu.be/L1n4tWFyXes?si=0mElzRJO5LUuArLT
Читать полностью… ተወድጃለሁ
ፌናን በፍቃዱ - Arts Tv
▷ ▸ Albastros.com ◂ ◁
▷ @yedestaye_elilta ◁
△Join Us△
ኢየሱስ ታላቅ አምላክ ነህ፤
በከፍታ ላይ የምትኖር ከብረህ፤
ኢየሱስ ታላቅ አምላክ ነህ፤
በከፍታ ላይ የምትኖር ከብረህ፤
ለዘለዓለም ትኖራለህ።
አምላኬ ተዋጊ ነው፤
ስሙም እግዚአብሔር ነው፤
በሰልፍ እጅጉን የበረታ፤
እንደእግዚአብሔር ያለ ጌታ፤
እንዴት ይሆናል አትባልም፤
እግዚአብሔር ጻዲቅ ነህ፤
አንተ ፊተኛ አንተ ኋለኛ፤
አልፋ ኦሜጋ ጸንተህ የምትኖር፤
ኤልሻዳይ አምላክ፤
ሁሉን የምትችል።
ኧረ እንዳንተ ያለ
ሐረር አማኑኤል መዘምራን
Full Album▸ Albastros.com
@Yedestaye_Elilta
ይብዛልኝ መታዘዜ
በረከት ለማ - Live Worship
▷ ▸ Albastros.com ◂ ◁
▷ @yedestaye_elilta ◁
△Join Us△
ትዝ ይለኛል
ፌናን በፍቃዱ - Arts Tv
▷ ▸ Albastros.com ◂ ◁
▷ @yedestaye_elilta ◁
△Join Us△
አቤት ምህረትህ
ሱራፌል ሃ/ማርያም - Live
▷ ▸ Albastros.com ◂ ◁
▷ @yedestaye_elilta ◁
△Join Us△
ተፈጸመ
ኑሃሚን ተፈሪ -Live Worship
▷ ▸ Albastros.com ◂ ◁
▷ @yedestaye_elilta ◁
△Join Us△
▸ ውድ የደስታዬ እልልታ ቤተሰቦች በ Albastros.com ከሁለት ሺህ በላይ ቤተሰብ እንዲሁም በቴሌግራም ከሃምሳ ሺህ በላይ ቤተሰብ አፍርተናል! እናመሰግናለን።
▸ Albastros.com
▸ @Yedestaye_Elilta
እግዚአብሔር የማይሰማው ጸሎት!
አስደናቂ መልዕክት በአገልጋይ ቤቲ ግዛው
በየሳምንቱ አርብ ምሽት ይጠብቁን Subscribe በማድረግ አገልግሎቱን ይደግፉ▿
https://youtu.be/VwHkdx_v9RM?si=0eMSDRk2WVvT2beQ
. ተነስቷል
ዘማሪ አውታሩ ከበደ
▷ ▸ Albastros.com ◂ ◁
▷ @yedestaye_elilta ◁
△Join Us△