ፈልገው ያጡት አልበም አለ? እዚህ ያገኛሉ ▷ http://albastros.com መዝሙር ለመላክ➠ @destaye_bot አጋር - @Yedestaye_Elilta_EN
. ታላቅ ድንቅ አምላክ
ግዛቸው ወርቁ - ዘመን ተሻጋሪ
➡️ Albastros.com ⬅️
➡️@yedestaye_elilta ⬅️
🎤Join Us🎵
. እግዚአብሔር ፍቅር ነው
ቤተልሔም ተዘራ - Live
➡️ Albastros.com ⬅️
➡️@yedestaye_elilta ⬅️
🔼Join Us🔼
ከባርነት ቀንበር ያወጣኸኝ፤
እስራቴን ፈተህ የለቀከኝ፤
ምሥጋናዬን እንካ የእኔ ጌታ፤
እንዳንተ አላየሁም የሚረታ፤
የሕይወት ምንጭ ነህ ለተጠማ፤
እንዲሁም ብርሃን በጨለማ፤
እግዚአብሔር ብርሃኔና መድሃኔቴ ነው።
ዘማሪ ታደሰ እሸቴ
Full Album➡️ Albastros.com
@Yedestaye_Elilta ✅️
. ተሳልሜ አልሄድም
ቤቲ ተዘራ - ቁ-2 [1997]
➡️ Albastros.com ⬅️
➡️@yedestaye_elilta ⬅️
🎤Join Us🎵
ጠፍቼ ነበረ ያኔ በዚያን ጊዜ፤
ሙት ሆኜ ማልረባ ከአንተ ተለይቼ፤
እንዲሁ አልተውከኝም በፍቅርህ አዳንከኝ፤
በምትወደው ልጅህ በኢየሱስ ታረቅከኝ።
ምን ብዪ እኔስ ልናገር፤
ስለአንተ ፍቅር፤
ጠፍቼ እንኳን ምትፈልገኝ፤
መክረህ የምትመልሰኝ፤
ፍቅር ነህ ሁሌ ያማትለወጥ ፍቅር ነህ።
ፍቅር ነህ አንተ ዛሬም፤
መልካም ነህ አንተን ዛሬም።
ፍቅር ነህ - ዮሴፍ ካሳ
Full Album➡️ Albastros.com
@Yedestaye_Elilta ✅️
🚨 English gospel song አድማጭ የሆናችሁ ውድ ቤተሰቦቻችን ለእናተ የሚሆነ ቻናል ተከፍቷል የባህር ማዶ መዝሙሮችን ማዳመጥ ትችላላችሁ።
Yedestaye Elilta EN
Join ▸ @Yedestaye_Elilta_EN
. ትዝታዬ ቃልህ ይሁን
ቤተልሔም ተዘራ - ልዩ እትም
➡️ Albastros.com ⬅️
➡️@yedestaye_elilta ⬅️
🔼Join Us🔼
. አለው መላ
ሐረር አማኑኤል ኳየር -ቁ.፫
➡️ Albastros.com ⬅️
➡️@yedestaye_elilta ⬅️
🔼Join Us🔼
. አለምደውም
ሜቲ አበራ - Live Worship
➡️ Albastros.com ⬅️
➡️@yedestaye_elilta ⬅️
🎤Join Us🎵
. ኢየሱስ - ቸሊና
New Clip➡️YouTube Link
➡️ Albastros.com ⬅️
➡️@yedestaye_elilta ⬅️
🎤Join Us🎵
. ስሰማው
ምህረት አለምሰገድ - Live
➡️ Albastros.com ⬅️
➡️@yedestaye_elilta ⬅️
🎤Join Us🎵
የወደደህ ልቤ በእኔ ማንነቴ፤
ድንቅ ድንቅ አየሁኝ በአንተ ሁሌ በሕይወቴ፤
በአንተ ተይዣለሁ ማነው የሚወስደኝ፤
ፍቅርህ እኔን ስቦኛል አልሰጋም ተመችተኽኛል።
አቤቱ ከልቤ ላመስግንህ አንተን፤
ምሥጋናን ዝማሬ ማታ ቢሆን በቀን፤
እሰዋልሃለሁ የእውነቴን ሆኜ፤
ከአንተ ወዲያ ፍቅር አላየሁም እኔ።
የወደደህ ልቤ - ዮሴፍ ካሳ
Full Album➡️ Albastros.com
@Yedestaye_Elilta ✅️
ስደላደል ሳመቻች ኑሮዬን፤
ስታገኘኝ እንዳልሆን ባዶዬን፤
ተራው ነገር ጠልፎ እንዳይጥለኝ፤
ዝንጉ እንዳልሆን መንፈሴን አንቃልኝ፤
የዚህ ዓለም ነገር ከንቱ ነው አውቃለሁ፤
አንተ ባለህበት መኖርን እሻለሁ፤
ቢሞላም ባይሞላ ሁሉን ላንተ ትቼ፤
እኖርልሃለው ኢየሱስ ወዳጄ።
ይንደድ እሳቱ🔥 - ዮሴፍ በቀለ
Full Album➡️ Albastros.com
@Yedestaye_Elilta ✅️
🇺🇸 ⏰ ዛሬ የመጨረሻው የዲቪ 2026 ቀን ነው
ዛሬ ሀሙስ ማታ 2 ሰአት ላይ ይዘጋል❌
🇺🇸 ዲቪ ለመሙላት የመጨረሻ ቀናት ስትጠብቁ ለነበራቹህ ሊጠናቀቅ ሰኣታት ብቻ ቀርቶታል።
እንዳያልፋችሁ ባላችሁ ሽርፍራፊ ፈጥናችሁ እድላችን ሞክሩ።
ለማስሞላት @DvEthiopia1
ለሞላችሁ ሰዎች መልካም ዕድል እያልን ያልሞላችሁ ሰዎች ካላችሁ መጨረሻ ላይ በመሙላት ዕድላችሁን ሞክሩ።
Telegram @DvEthiopia1
💬💬💬💬💬💬
✅ መሥዋዕት የተሰኘው የተወዳጇ ዘማሪት ሃና ተክሌ ቁጥር አራት የዝማሬ ሰንዱቅ ዩቲዩብን ጨምሮ በሁሉም መተግበሪያዎች ተለቋል።
✅ ውድ የደስታዬ እልልታ ቤተሰቦች ዝማሬዎቿን በራሷ YouTube ቻናል ገብታችሁ በማድመጥ እና ቻናሏን Subscriber በማድረግም አገልግሎቷን ደግፉ።
➡️ hannatekleofficial?si=Iqt33MAtNpDOhYNw">YouTube ▶️
Albastros.com ✅
@Yedestaye_Elilta ✅
. ሃሌሉያ
መሳይ ብርሃኑ - Kingdom
➡️ Albastros.com ⬅️
➡️@yedestaye_elilta ⬅️
🎤Join Us🎵
ጉዳይ ሳይኖረኝ እመጣለሁ ፊትህ፤
ጉዳዬ ሆነህ ላመልክህ፤
ምክንያት ሳይኖረኝ እመጣለሁ ፊትህ፤
ምክንያቴ ሆነህ ልሰግድልህ፤
ምንም ሳልፈልግ እመጣለሁ ፊትህ፤
አንተን ፈልጌ ልገዛልህ።
ስለፈውሴ አይደለም እስራቴ እንዲፈታ፤
በቃ መጥቻለሁ አንተን ፍለጋ፤
ላመልክህ ልሰግድልህ ልገዛልህ።
ጠይቅ ብባል ጥያቄ አለኝ፤
ስጠኝ ማለት አያልቅብኝ፤
ግን ለዛሬ ሁሉ ይቅርብኝ፤
የአባቴ ፊት ነው ያማረኝ፤
በቃ ዝም ብሎ ማምለክ፤
አሜን ተባረክ ማለት፤
ይኸው የልቤ ጥማት፤
እግሩ ስር ልስገድለት።
እመጣለሁ ፊትህ - እዝራ ንጉሴ
Full Album➡️ Albastros.com
@Yedestaye_Elilta ✅️
. ያልኖርክበት
ሰላም ደስታ - Live Worship
➡️ Albastros.com ⬅️
➡️@yedestaye_elilta ⬅️
🎤Join Us🎵
. ሰላም አለኝ
ዳግማዊ ጥላሁን-ቁጥር-፬
➡️ Albastros.com ⬅️
➡️@yedestaye_elilta ⬅️
🎤Join Us🎵
. Achi - Solomon Alemu
New Clip➡️YouTube Link
➡️ Albastros.com ⬅️
➡️@yedestaye_elilta ⬅️
🎤Join Us🎵
እንደገና ሌላ በረከት 🔥
እጅግ የምንወደው ተወዳጁ ዘማሪ እንዳለ ወ/ጊዮርጊስ በእግዚአብሔር ፀጋ እና እርዳታ ፮ ኛውን የመዝሙር ሰንዱቅ (እንዲህ ነው) በቅርቡ ይዞልን እየመጣ ነው::
Albastros.com
@Yedestaye_Elilta
. ገና ብዙ አያለሁ
አዲሱ ተረፈ - Kingdom
➡️ Albastros.com ⬅️
➡️@yedestaye_elilta ⬅️
🔼Join Us🔼
. ውዴ
ሱራፌል ሃ/ማርያም - Live
➡️ Albastros.com ⬅️
➡️@yedestaye_elilta ⬅️
🔼Join Us🔼
. የራራልኝ
ቢንያም መኮንን - Live
➡️ Albastros.com ⬅️
➡️@yedestaye_elilta ⬅️
🎤Join Us🎵
. ስለምህረቱ
ዮሴፍ ካሳ - ቁ-፩,1999
➡️ Albastros.com ⬅️
➡️@yedestaye_elilta ⬅️
🎤Join Us🎵
እግዚአብሔር ሆይ፤
እንዴት ድንቅ ነህ፤
ነብሳችን ረካች በጉብኝትህ፤
ጥያቄያችንም ተመለሰልን፤
ስምህ ይባረክ ከፍ ይበልልን።
ዘማሪ ሳሙኤል ቦርሳሞ
Full Album➡️ Albastros.com
@Yedestaye_Elilta ✅️
. ቀና ብዬ
ዳንኤል አ/ሚካኤል - ቁ-፭
➡️ Albastros.com ⬅️
➡️@yedestaye_elilta ⬅️
🎤Join Us🎵
አናልፈውም ብለን ያለፍነው፤
የመከራው አይነት ብዙ ነው፤
መች ተሸንፈን እናውቃለን፤
ከአሸናፊዎች እንበልጣለን፤
ይህ ያልፋል ብለን ያልገመትነው፤
የኛ ታሪካችን ብዙ ነው፤
እያለፍን በድል ጎዳና፤
አሸበረቅን በምስጋና።
አቤኔዘር - ታደሰ እሸቴ(ቁ.1)
ሙሉ አልበሙን አልባስጥሮስ ላይ ያገኙታል▽ https://albastros.com/album/201/various-artists/yetaredew-beg,-vol-1
አንተ ጋር ከርሞ በስሏል ነገሬ፤
የማይበላ አይደለም ጥሬ፤
የዘገየብኝ ለመልካም ሆኗል፤
ሁሉም በጊዜው አምሯል ተውቧል፤
አምላኬ አንተ ነህ የውበትና የማማር ጥጉ፤
አስውበን ብለው ወዳንተ የመጡ ደግ አደረጉ፤
ክብራቸው አንተ የእሳት ቅጥራቸው፤
ይደነግጣል ጠላት ሲያያቸው።
ያምራል - ሰላማዊት እና እንዳለ
➡️ Albastros.com
@Yedestaye_Elilta ❤
🚨 English gospel song አድማጭ የሆናችሁ ውድ ቤተሰቦቻችን ለእናተ የሚሆነ ቻናል ተከፍቷል የባህር ማዶ መዝሙሮችን ማዳመጥ ትችላላችሁ።
Yedestaye Elilta EN
Join ▸ @Yedestaye_Elilta_EN