ፈልገው ያጡት አልበም አለ? እዚህ ያገኛሉ ▷ http://albastros.com መዝሙር ለመላክ➠ @destaye_bot አጋር - @Yedestaye_Elilta_EN
ተነስቷል
A.A MKC Choir
▷ ▸ Albastros.com ◂ ◁
▷ @yedestaye_elilta ◁
△Join Us△
መካከለኛ
ሐምሌት በልጁን - New Song
ሙዚቃ - ዕንቁ ግርማ
▷ ▸ Albastros.com ◂ ◁
▷ @yedestaye_elilta ◁
△Join Us△
አምላክ እንደ ሰው
እየሩሳሌም እና ወንድወሰን
▷ ▸ Albastros.com ◂ ◁
▷ @yedestaye_elilta ◁
△Join Us△
ይቺ ፅዋ ከኔ፤
ትለፍ ብትል እንኳ፤
እየሱስ ታዘሃል እንዳያልፈኝ፤
የሕይወት ፅዋ፤
የእግዚአብሔር በግ፤
አስቀድመህ የታረድከው፤
ሌባው እንዳያርደኝ፤
እንዳልጠፋ እንዳልሞት ነው፤
ለምን ተውከኝ ብለህ ስትጮህ፤
አብ ዝም ያለህ፤
እኔ እንዳልጣል እንዳልተው፤
ሁሌ ፊትህ፤
ደዌ ህመሜን፤
ተቀበልህ ተሸከምህ፥
እኔ ያንተን ሕይወት፤
ደኅንነትን እንድቀበል፤
የብርሃን መልዕክቴ ነህ፤
እየሱስ ልቤ ላይ በራህ፤
ሰማሁህ የምስራቼ፤
ድኛለሁ ወንጌል ሰምቼ፤
በአመድ ፈንታ ሆነኽልኛል አክሊሌ፤
በለቅሶ ፈንታ የደስታ ዘይት ነሆ ለኔ፤
በሃዘን ፈንታ የደስታ መጎናፀፊያ፤
አረከኝ እኔን የምሕረትህ ማሳያ።
ግን ባንተ -ይድነቃቸው ተካ
Full Album▸ Albastros.com
@Yedestaye_Elilta
ስለጻድቅ ሰው የሚሞት በጭንቅ ቢገኝ፤
እንዴት ተገኘ ብዬ አያስደንቀኝ፤
ስለቸር ሰው ቢሆንም እንደዚሁ ነኝ እኔ፤
ጊዜዬን በዚህ አልፈጅም ለምኔ ለምኔ፤
አንድ ነገር አለ እኔን ያስደነቀኝ፤
ደካማ እያለሁ ሳላውቀዉ ያወቀኝ፤
ሃጥያት ያራቀኝ ከመንገድ አውጥቶ፤
ኢየሱስ መለሰኝ ሞቴን ሁሉ ሞቶ አሃ።
እንዴት ያለ ፍቅር ነው፤
ንፍስን የሚያሰጠው፤
እንዴት ያለ መውደድ ነው፤
እንዲህ የሚያስወደው።
ዘማሪት ሶፊያ ሽባባው
Full Album▸ Albastros.com
@Yedestaye_Elilta
ፍቅር እንደዚህ ነው
የሆሳዕና ቤቴል መካነየሱስ ቤ/ክ
ያህዌንሲ መዘምራን - New Clip
▷ ▸ Albastros.com ◂ ◁
▷ @yedestaye_elilta ◁
△Join Us△
የፍቅር ስጦታዬ ነህ
ዘማሪ በረከት ተስፋዬ
▷ ▸ Albastros.com ◂ ◁
▷ @yedestaye_elilta ◁
△Join Us△
ይህ ነው ቤዛዬ
ዘማሪት መስከረም ጌቱ
▷ ▸ Albastros.com ◂ ◁
▷ @yedestaye_elilta ◁
△Join Us△
ኤሎሄ
ሊዲያ ተፈራ - New Clip
▷ ▸ Albastros.com ◂ ◁
▷ @yedestaye_elilta ◁
△Join Us△
ኢየሱስ ነው
ሳሙኤል ንጉሤ - New Clip
▷ ▸ Albastros.com ◂ ◁
▷ @yedestaye_elilta ◁
△Join Us△
ተረጋግቷል ልቤ
ዮሴፍ ካሳ - Live Worship
▷ ▸ Albastros.com ◂ ◁
▷ @yedestaye_elilta ◁
△Join Us△
#comingsoon
ዘማሪት #ዘሪቱ_ከበደ #ማጽናናትህ'
New Live album
"አቤቱ፥ ለልቤ እንደ መከራዋ ብዛት ማጽናናትህ ነፍሴን ደስ አሰኛት።" መዝሙር 94፥19
#ማጽናናትህ #Matsnanatih
▸ Albastros.com
▸ @Yedestaye_Elilta
ምስጋና መልካም ነው
ሳሙኤል ዘርጋው - Kingdom
▷ ▸ Albastros.com ◂ ◁
▷ @yedestaye_elilta ◁
△Join Us△
2 day left🙌🙌
are You ready
#CJy@CJYOUTH1
የእኔን ሰው መሆን፤
የፍጥረቴን ሚስጥር፤
የደመነፍስ ኑሮን ጠፍቶ የሚተረትር፤
የታረደለኝ በግ ትርጉም ያለው ሕይወት፤
ያለኝ ነኝ፤
እኔም ዝቅ በዬ ልስገድለት ለእርሱ፤
ምሥጋና ነው ያለኝ።
ምሥጋና (፬x) ነው ያለኝ (፪x)።
ተከተይኝ አለኝ ትምክቴን አስጥሎ፤
የዓለም አይደለሽም አንቺ የእኔ ነሽ በሎ፤
አክብሮት አምልኮ ለሌላው ለመስጠት፤
ጉልበቶቼ ታጥፈው ሊንቀጠቀጡለት።
እንዲህ አይደረግም፤
ጌታዬ ልዩ ነው ማንንም አይመስልም።
ምስጋና -ሶፊያ ሽባባው
ሙዚቃ - እንቁ ግርማ
Full Album▸ Albastros.com
@Yedestaye_Elilta
“ኢየሱስም ሆምጣጤውን ከተቀበለ በኋላ፦ ተፈጸመ አለ፥ ራሱንም አዘንብሎ ነፍሱን አሳልፎ ሰጠ።” - ዮሐ 19፥30
▸ Albastros.com
▸ @Yedestaye_Elilta
▸ @tesfaevent
ደሙን ለኔ አፍሶ
Kingdom Sound- Fana Tv
▷ ▸ Albastros.com ◂ ◁
▷ @yedestaye_elilta ◁
△Join Us△
ካህን
ሃና ተክሌ - Live Worship
▷ ▸ Albastros.com ◂ ◁
▷ @yedestaye_elilta ◁
△Join Us△
የኔ ህይወት
አቤኔዘር ታገሰ - New Song
▷ ▸ Albastros.com ◂ ◁
▷ @yedestaye_elilta ◁
△Join Us△
"እርሱ ግን ስለ መተላለፋችን ቈሰለ፥ ስለ በደላችንም ደቀቀ፤ የደኅንነታችንም ተግሣጽ በእርሱ ላይ ነበረ፥ በእርሱም ቍስል እኛ ተፈወስን።" ኢሳይያስ 53፥5
▸ Albastros.com
▸ @Yedestaye_Elilta
▸ @heavenlyKine
አቤት ምህረትህ
ቃልአብ መንግስቱ -Kingdom
▷ ▸ Albastros.com ◂ ◁
▷ @yedestaye_elilta ◁
△Join Us△
Atii Akkana
ጉቱ ሽፈራው - New Clip
▷ ▸ Albastros.com ◂ ◁
▷ @yedestaye_elilta ◁
△Join Us△
ደሙ በመቃኔ ላይ ስለተቀባ፤
ደሙ በጉበኔ ላይ ስለተቀባ፤
ሞት አለፈ ሄደ እራቀ ከእኔ ጋር።
የጌታዬን ደም አይቶ፤
የኢየሱሴን ደም አይቶ፤
ሞት አለፈ፤
ሞት አለፈ ሄደ ከእኔ እርቆ።
ደሙ - ምህረት ኢተፋ
Full Album▸ Albastros.com
@Yedestaye_Elilta
አሸንፎኛል
በረከት ዘውዱ - New Song
▷ ▸ Albastros.com ◂ ◁
▷ @yedestaye_elilta ◁
△Join Us△
እኔ የተማርኩት፤
ከእርሱ ቤት ወጥቼ እንደማልኖር፤
እኔ ያስተዋልኩት፤
ከእርሱ ስር አልወጣም ከእርሱ ቤት፤
አይኔ ተገለጠ፤
በራልኝ የህይወት ጎዳና፤
ሰላም ያለው መንገድ ፤
እውነቱ ኢየሱስ ብቻ ነው።
እኔ የተማርኩት - በረከት አበራ(C)
▸ Albastros.com
▸ @Yedestaye_Elilta
ኢየሱስ የዘለዓለሜ
ቴዲ ታደሰ - New Clip
▷ ▸ Albastros.com ◂ ◁
▷ @yedestaye_elilta ◁
△Join Us△
Essaa,
የት፤
Dhaabadhee eessatti si hamadhaa,
ጋ ቆሜ እንዴት አማሃለሁ፤
Qilleensi ani baasee galfadhuu,
የምተነፍሰው አየር፤
Dhugaa baatuu Heedha,
ስለአንተ ይመሰክራል፤
Essa Fiiganii si jalaa bawuu,
ከአንተ ሮጠው ወዴት ያመልጣሉ፤
Uumamni hunduu siif dhaga'uu,
ፍጥረት ሁሉ ይሰሙሃል፤
Siif ragaa bawuu,
ይመሰክሩልሃል፤
Si hammeessuuf hin faarfadhu,
ክፉ ነህ ብዬ አልዘምርም፤
Si hammeessuuf,
ክፉ ነህ ብዬ፤
Qejeelaadha hojiin harka keetiin,
ፍጹም ነው የእጅህ ሥራ ሁሉ፤
Si addessuu.
እንከን የለውም።
Hin Faarfadhu - Hirpha Bahiru
▸ Albastros.com
▸ @Yedestaye_Elilta
ምን ይኖራል?
ፌናን በፍቃዱ እና ቦኒ ዋቅጂራ
▷ ▸ Albastros.com ◂ ◁
▷ @yedestaye_elilta ◁
△Join Us△
የተወዳጁ ዘማሪ ተከስተ ጌትነት ቁጥር 1 ሙሉ አልበም በYouTube ቻናላችን ላይ ተለቋል!▿
https://youtu.be/TsrWovE6ZME?si=ChEL5PicW73sY_i5
በላይ በላዩ ላይ በረከት አዞልኛል፤
አንዱን ሳልጨርሰው ሌላው ይከተለኛል፤
ገና ሳልፈጽመው የጥያቄዬን ቃል፤
መልሴ በደጅ ቆሞ በር ያንኳኳልኛል፣
ኑሮዬን የታምራት አድርጐታል፤
ኑሮዬን የምስጋና አድርጐታል፤
የኔ እኮ ከሰው ሁሉ ለየት ይላል።
ኑሮዬን የታምራት -አውታሩ ከበደ
ሙዚቃ - እንቁ ግርማ
Full Album▸ Albastros.com
@Yedestaye_Elilta