ፈልገው ያጡት አልበም አለ? እዚህ ያገኛሉ ▷ http://albastros.com መዝሙር ለመላክ➠ @destaye_bot አጋር - @Yedestaye_Elilta_EN
ሃይልአለ
አዜብ ኃይሉ - Studio Live
▷ ▸ Albastros.com ◂ ◁
▷ @yedestaye_elilta ◁
△Join Us△
እግዚአብሄር አለ
ዮሴፍ ካሳ -Live Worship
▷ ▸ Albastros.com ◂ ◁
▷ @yedestaye_elilta ◁
△Join Us△
ይሄ ነው እግዚአብሔር
ረድኤት ይርጉ -Kingdom
▷ ▸ Albastros.com ◂ ◁
▷ @yedestaye_elilta ◁
△Join Us△
ክብሩን
አስቴር አበበ -Live Worship
▷ ▸ Albastros.com ◂ ◁
▷ @yedestaye_elilta ◁
△Join Us△
ዉዴ ኢየሱስ - የኔ ደስታ
የምወድህ ጌታዬ፤
ያይኔ ትኩረት - ባንተ ላይ ነው፣
መልካሙ እረኛዬ።
ጌታ ኢየሱስ - የኔ ጉዳይ፣
የመኖር ዓላማዬ፤
የኔ ምለው የማዝበት፣
ኑሮ ካበቃ ቆየ።
ለነፍሴ ሆንክላት ፍቅሯና ሕይወቷ፣
ለህመሟ ሁሉ ፍቱን መድሃኒቷ፤
መሄጃ የለኝም ወዴት እሄዳለሁ፣
የሕይወት ቃል ካለህ ካንተ ደርሻለሁ።
ለመኖር እንድችል እንዳወራኝ ቃልህ፣
በራሴ አይሆንም ታሰፈልገኛለህ፤
ተማሪህ ነኝና ያንተ ደቀመዝሙር ፣
ምራኝ የኔ ጌታ የኔ ደግ መምህር።
እጄን ይዘህ ምራኝ ጌታ ኢየሱስ ፣
እጄን ይዘህ ምራኝ ጌታ ኢየሱስ፤
ድምጽ ልከህ ምራኝ ጌታ ኢየሱስ፣
ድምጽ ልከህ ምራኝ ጌታ ኢየሱስ፤
እንዳልከስር - እንዳልባዝን፣
እንዳልዘገይ- እንዳልባክን።
እንዳልከስር - እንዳልባዝን፣
እንዳልዘገይ- እንዳልባክን።
እጄን ይዘህ ምራኝ -ዘሪቱ ከበደ
YouTube ▸ Zeritu Kebede
▸ Albastros.com
@Yedestaye_Elilta
ፊቴ የቆመውን
ዮሴፍ ካሳ -Live Worship
▷ ▸ Albastros.com ◂ ◁
▷ @yedestaye_elilta ◁
△Join Us△
ምወድህ ምክንያት ኖሮኝ ነው
በረከት መገርሳ -Studio Live
▷ ▸ Albastros.com ◂ ◁
▷ @yedestaye_elilta ◁
△Join Us△
ሆሊስቲክ የመጽሐፍ ቅዱስ ኮሌጅ በዲፕሎማ፣ በዲግሪ፣ በማስተርስ እና በዶክትሬት ፕሮግራሞች በኦንላይን እና በርቀት የትምህርት አማራጮች በእንግልዝኛ፣ በአማርኛ እና በኦሮምኛ ቋንቋዎች እያስተማረ ይገኛል።
እንዲሁም የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ተደራሽነት ለማስፋት በሰርተፍኬት ፕሮግራም በተግባራዊ ስነመለኮት በአማርኛ ቋንቋዎች በኦንላይን #በነጻ ያስተምራል።
✍️የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ለሁሉም!
📞+251919741700 @infohbc
📞+251961416796 @infohbchawassa
📞+251955454574 @hbcafaanoromo
📞+251964773877 @hbcfreeclass
🖨Register 👉https://my.holisticbiblecollege.com/student/register
📱Telegram 👉@holisticbiblecollege
አቤት ምህረትህ
ያዕቆብ ሚሊዮን -Live Worship
▷ ▸ Albastros.com ◂ ◁
▷ @yedestaye_elilta ◁
△Join Us△
1 Day left Are You Ready !!!!
እሁድ🔥🔥🔥
የወሩ መጨረሻ ልዩ ፕሮግራም
ለሁሉም ይፀለያል🔥🔥
ሌሎችን በመጋበዝ ከ3 ሰአት ጀምሮ እንገናኝ።
የኔ ነህ
ዮሴፍ ካሳ -Live Worship
▷ ▸ Albastros.com ◂ ◁
▷ @yedestaye_elilta ◁
△Join Us△
ምን እንላለን
ቃልአብ መንግስቱ -Kingdom
▷ ▸ Albastros.com ◂ ◁
▷ @yedestaye_elilta ◁
△Join Us△
አይለወጥም
አገኘሁ ይደግ -Live Worship
▷ ▸ Albastros.com ◂ ◁
▷ @yedestaye_elilta ◁
△Join Us△
በቅኖች ሸኝጎ
ቴዲ ታደሰ - New Clip
▷ ▸ Albastros.com ◂ ◁
▷ @yedestaye_elilta ◁
△Join Us△
https://youtu.be/L1n4tWFyXes?si=0mElzRJO5LUuArLT
Читать полностью… የባይተዋር ወዳጅ
ሶፊያ ሽባባው - New Song
▷ ▸ Albastros.com ◂ ◁
▷ @yedestaye_elilta ◁
△Join Us△
ሆሊስቲክ የመጽሐፍ ቅዱስ ኮሌጅ በዲፕሎማ፣ በዲግሪ፣ በማስተርስ እና በዶክትሬት ፕሮግራሞች በኦንላይን እና በርቀት የትምህርት አማራጮች በእንግልዝኛ፣ በአማርኛ እና በኦሮምኛ ቋንቋዎች እያስተማረ ይገኛል።
እንዲሁም የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ተደራሽነት ለማስፋት በሰርተፍኬት ፕሮግራም በተግባራዊ ስነመለኮት በአማርኛ ቋንቋዎች በኦንላይን #በነጻ ያስተምራል።
✍️የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ለሁሉም!
📞+251919741700 @infohbc
📞+251961416796 @infohbchawassa
📞+251955454574 @hbcafaanoromo
📞+251964773877 @hbcfreeclass
🖨Register 👉https://my.holisticbiblecollege.com/student/register
📱Telegram 👉@holisticbiblecollege
የነፍሴ
ሙስኪ ማርቆስ -Live Worship
▷ ▸ Albastros.com ◂ ◁
▷ @yedestaye_elilta ◁
△Join Us△
ወዶኛልና አዳነኝ
ገዛኸኝ ሙሴ -Live Worship
▷ ▸ Albastros.com ◂ ◁
▷ @yedestaye_elilta ◁
△Join Us△
ሆሊስቲክ የመጽሐፍ ቅዱስ ኮሌጅ በዲፕሎማ፣ በዲግሪ፣ በማስተርስ እና በዶክትሬት ፕሮግራሞች በኦንላይን እና በርቀት የትምህርት አማራጮች በእንግልዝኛ፣ በአማርኛ እና በኦሮምኛ ቋንቋዎች እያስተማረ ይገኛል።
እንዲሁም የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ተደራሽነት ለማስፋት በሰርተፍኬት ፕሮግራም በተግባራዊ ስነመለኮት በአማርኛ ቋንቋዎች በኦንላይን #በነጻ ያስተምራል።
✍️የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ለሁሉም!
📞+251919741700 @infohbc
📞+251961416796 @infohbchawassa
📞+251955454574 @hbcafaanoromo
📞+251964773877 @hbcfreeclass
🖨Register 👉https://my.holisticbiblecollege.com/student/register
📱Telegram 👉@holisticbiblecollege
ለነፍሴ ጥያቄ ጥሩ መልስ የሆነው፤
በጎ እና ቸር ሆኖ ልቤን ያሳረፈው፤
እግዚአብሔር ካለልኝ ምን ያስፈልገኛል?
የእርሱ ሕልውና ለእኔ ይበቃኛል።
አንተ ትበቃኛለህ የእኔ ጌታ፤
ሌላ ምንስ ያሻኛል?
አንተ ትበቃኛለህ ጌታዬ ሆይ፤
ሌላ ምንስ ያሻኛል?
እግዚአብሔር አለልኝ፤
አለልኝ እኔ፤
አንተ ትበቃኛለህ -ቃልኪዳን ጥላሁን
Full Album▸ Albastros.com
@Yedestaye_Elilta
የተከሸነ ቃላት የለኝም፤
ቢኖርም የልቤን አይገልጽልኝም፤
ከምስጋና ሌላ ምን ትወዳለህ፤
ከዝማሬ ሌላ ምን ትወዳለህ።
የናዝሬት አማኑኤል ሽብሸባ ኳየር
Full Album▸ Albastros.com
@Yedestaye_Elilta
አኖም ኢቲኔ
አቤኔዘር መዘምራን
የሆሳዕና እናት ቃለ-ህይወት ቤ/ክ
Full Album ▸ YouTube Link
▸ Albastros.com
@Yedestaye_Elilta
ተመስገን
አዲሱ ተረፈ -Kingdom
▷ ▸ Albastros.com ◂ ◁
▷ @yedestaye_elilta ◁
△Join Us△
ህይወቴን አገኘህ
በረከት ፈቃዱ እና ሃና ተክሌ
▷ ▸ Albastros.com ◂ ◁
▷ @yedestaye_elilta ◁
△Join Us△
ያም አለፈ
ተከስተ ጌትነት -Live Worship
▷ ▸ Albastros.com ◂ ◁
▷ @yedestaye_elilta ◁
△Join Us△
ስላንተ ብዘምር ልገልጽህ ብሞክር፤
ቃላት ብደረድር ባበዛ ብደምር፤
አይገልጽህም አንተን አሃሃሃ፤
አይገልጽህም አንተን።
ስለአንተ ብዘምር ልገልጽህ ብሞክር፤
ቃላት ብደረድር ባበዛ ብደምር፤
አይበቃህም ለአንተ አሃሃሃ፤
አይበቃህም ለአንተ።
ስላንተ - ሳሚ ተ/ሚካኤል
Full Album▸ Albastros.com
@Yedestaye_Elilta
https://youtu.be/LtJla0Nu75E?si=jfBpRQ5FpkV4-NS6
Читать полностью…በዘሬ አይግባ ያልኩት፤
ከመንደሬ ገፍቼ ያወጣሁት፤
እርሱ ነው ነብሴን ያዳነው፤
በሞት መሃል የደረሰው፤
ቀንበሬን የሰበረልኝ፤
ኢየሱስ ይባረክልኝ።
ኢየሱስ ይባረክልኝ - ኤሊያስ አብጤ
Full Album▸ Albastros.com
@Yedestaye_Elilta
አይመስልም ነበር የሚነጋ፣
አይመስልም ነበር የሚታለፍ፤
ፍቅርህ እያሞቀኝ ብርዱን እሳለፈኝ፣
ፍቅርህ እያሞቀኝ እዚህ አደረሰኝ።
ማንም በሌለበት በሚያስፈራው ለሌት፣
በሕይወት አቆየኝ የአንተ መገኘት፤
ማንም በሌለበት በድቅድቁ ለሌሊት፣
ብርሃን ሆነልኝ በአንተ መገኘት።
ገረመኝ ችሎታህ የማጽናናትህ፤
ደነቀኝ ችሎታህ የማጽናናትህ፤
ማጽናናትህ - ዘሪቱ ከበደ
YouTube ▸ Zeritu Kebede
▸ Albastros.com
@Yedestaye_Elilta