ፈልገው ያጡት አልበም አለ? እዚህ ያገኛሉ ▷ http://albastros.com መዝሙር ለመላክ➠ @destaye_bot አጋር - @Yedestaye_Elilta_EN
. አምላኬን ላመስግን
አብርሃም እና እያሱ
➡️ Albastros.com ⬅️
➡️@yedestaye_elilta ⬅️
🔼Join Us🔼
💡💡💡
✅ውድ የደስታዬ እልልታ ቤተሰቦች የንጋት ኮከቤ የተሰኘውን የተወዳጁ ዘማሪ ልዑል ግርማ ቁጥር-1 ሙሉ አልበም በዘማሪው YouTube ቻናል አሁን ተለቋል!
✅ ከታች ባለው Link ገብታችሁ ማድመጥ ትችላላችሁ።
➡️ LeulGirma-Lula">YouTube Link 📱
Albastros.com ✅
@Yedestaye_Elilta ✅
አቤት የእግዚአብሔር አሰራሩ
አገኘው ይደግ-ልዩ ዕትም[2001]
➡️ Albastros.com ⬅️
➡️@yedestaye_elilta ⬅️
🔼Join Us🔼
. ቅዱስ ስምህ
እንዳለ ወ/ጊዮርጊስ - Live
➡️ Albastros.com ⬅️
➡️@yedestaye_elilta ⬅️
🔼Join Us🔼
. ኢየሱስ
ሳሚ ተ/ሚካኤል - Live
➡️ Albastros.com ⬅️
➡️@yedestaye_elilta ⬅️
🔼Join Us🔼
ተሻግሮ ያሻገረ በግ፤
ሸልሞ ሚያከብር በማዕረግ፤
ክህነቱ ዘላለማዊ፤
ኢየሱስ ደጉ ሳምራዊ፤
አካሉ በደም እረጥቦ፤
ሰማይ ያስገባን አንግቦ፤
እልፈት በሌለው ክህነቱ፤
አወዳጅቶናል ከአባቱ።
ሊቀ ካህናት -አሸናፊ ገመዳ
➡️ Albastros.com
@Yedestaye_Elilta ✅️
. አላፈርኩም
ኤፍሬም ዳኜ -ቁ-፬ [2000]
➡️ Albastros.com ⬅️
➡️@yedestaye_elilta ⬅️
🔼Join Us🔼
. አመልካለሁ
የሙሉወንጌል ኳየር''ሀ''መዘምራን
➡️ Albastros.com ⬅️
➡️@yedestaye_elilta ⬅️
🔼Join Us🔼
. አለምደውም
ዮሴፍ ካሳ - 🆕 Clip
➡️ Albastros.com ⬅️
➡️@yedestaye_elilta ⬅️
🔼Join Us🔼
. አለምደውም
ዮሴፍ ካሳ - 🆕 Clip
➡️ Albastros.com ⬅️
➡️@yedestaye_elilta ⬅️
🔼Join Us🔼
. መንፈስ-ቅዱስ
ኤሎራ የወንጌል መዘምራን
➡️ Albastros.com ⬅️
➡️@yedestaye_elilta ⬅️
🔼Join Us🔼
. መፈታቴን አውጃለሁ
ታደሰ እሸቴ |ቁ-2[1988]
➡️ Albastros.com ⬅️
➡️@yedestaye_elilta ⬅️
🔼Join Us🔼
እንደገና ሌላ በረከት 🔥
እጅግ የምንወዳት ተወዳጇ ዘማሪት ሃና ተክሌ በእግዚአብሔር ፀጋ እና እርዳታ 4ኛዋን የመዝሙር ሰንዱቅ (መስዋዕት) በቅርቡ ይዛልን እየመጣች ነው::
Albastros.com
@Yedestaye_Elilta
ደግሞ ሌላ በረከት 🔥
እጅግ የምንወደው ተወዳጁ ዘማሪ ኤፍሬም አለሙ በእግዚአብሔር ፀጋ እና እርዳታ 5ኛውን የመዝሙር ሰንዱቅ (ዘመኔን የደስታ አረገዋ) በቅርቡ ይዞልን እየመጣ ነው::
Albastros.com
@Yedestaye_Elilta
. አንተ ምስጋናዬ ነህ
ኢታና ጨመዳ - Live
➡️ Albastros.com ⬅️
➡️@yedestaye_elilta ⬅️
🔼Join Us🔼
መንገድ ላይ ጥሎኝ አልሄደም ፤
ደከመኝ ሰለቸኝ አላለም፤
እግዚአብሔር ትልቅ ነው እላለሁ፤
እግዚአብሔር ትልቅ ነው እላለሁ።
እግዚአብሔር ግርም ይለኛል
ቢሾፕ ዳዊት ሞላልኝ
Full Album➡️ Albastros.com
@Yedestaye_Elilta ✅️
ወዳጄ አትሞኝ ነገር ይቀየራል!
የምታየው ሁሉ አንድ ቀን ይፈርሳል!
ምድር ተለዋውጣ ቀልጣ ትጠፋለች!
በኢየሱስ ያመነች ነብስ ትድናለች።
እንደ ኢየሱስ ያለ - Feven Berhanu
@Yedestaye_Elilta ✅
ተከትሎ መሄድ የአንተን ፍለጋ፤
ምነኛ መልካም ነው ቢበዛልኝ ፀጋ፤
አስከብሬህ ልለፍ እንደ አባቶቼ፤
ዓለም እና ትርፏን ሁሉን ንቄ ትቼ።
ክርስትናን መኖር ዋጋ በመክፈል ነው፤
ግን የለብስኩት ሥጋ እጅግ ደካማ ነው፤
ከጐኔ በመቆም ካላበረታኸኝ፤
ታውቃለህ ጌታ ሆይ እኔ ደካማ ነኝ።
የአንተን ፍለጋ -አገኘው ይደግ
Full Album➡️ Albastros.com
@Yedestaye_Elilta ✅️
እስኪቀደድ እስኪያፈስ መረቤ፤
የባረከኝ ተገኝቶ አጠገቤ፤
ባለቀለት ባበቃው ነገር ላይ፤
አደረገኝ ትንሳኤውን እንዳይ፤
ባከተመው በሞተው ነገር ላይ፤
አደረገኝ ትንሳኤውን እንዳይ።
ጌታ እኮ ነው የሚባርከኝ፤
ጌታ እኮ ነው የሚያደርግልኝ፤
ጌታ እኮ ነው የሚደርስልኝ፤
ጌታ እኮ ነው የሚመጣልኝ።
ጌታ እኮ ነው -ቃልኪዳን ጥላሁን
Full Album➡️ Albastros.com
@Yedestaye_Elilta ✅️
😢በጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሳቻ ጎዝዲ ቀበሌ በተከሰተው የመሬት ናዳ ቤተሰቦቻቸውን ላጡ እና አደጋ ለደረሰባቸው እግዚአብሔር መፅናናት ይስጣቸው።
Albastros.com ✅
@Yedestaye_Elilta ✅
. ግን ሳላስበው
ኬፋ ሚደቅሳ - ዘመን ተሻጋሪ
➡️ Albastros.com ⬅️
➡️@yedestaye_elilta ⬅️
🔼Join Us🔼
ለምን እንደሆነ ባላውቅም፤
ሁኔታው ለኔ ባይገባኝም፤
የማልፍበት ሁሉ ቢከብድም፤
ኢየሱስን በፍጹም አልክድም፤
ጊዜ ሲያልፍ ጊዜኮ ይተካል፤
እንዳለ ሁሉ መች ይቆያል፤
እለፍ ሲለው ጌታ ነገሩ፤
ያልፋል ተጠቅልሎ ችግሩ።
በዙአየሁ ገ\ጻዲቅ - ዘመን ተሻጋሪ
➡️ Albastros.com
@Yedestaye_Elilta ✅️
. እረኛዬ አንተ
ያሬድ ማሩ - ቁጥር -፩
➡️ Albastros.com ⬅️
➡️@yedestaye_elilta ⬅️
🔼Join Us🔼
. አለምደውም
ዮሴፍ ካሳ - 🆕 Clip
➡️ Albastros.com ⬅️
➡️@yedestaye_elilta ⬅️
🔼Join Us🔼
. አይቀልብኝም
ዘማሪት ሀምሌት በልጅን
➡️ Albastros.com ⬅️
➡️@yedestaye_elilta ⬅️
🔼Join Us🔼
. አለው መላ
ሐረር አማኑኤል ኳየር - ቁ.3
➡️ Albastros.com ⬅️
➡️@yedestaye_elilta ⬅️
🔼Join Us🔼
. ይኸውና ልቤ
ዮሴፍ ካሳ - ቁ-1 [1998]
➡️ Albastros.com ⬅️
➡️@yedestaye_elilta ⬅️
🔼Join Us🔼
ቢዘገይም እኮ በርግጥ ይመጣል፤
ሁሉንም ነገሬን አዲስ ያደርጋል፤
በቀጠረው ሰዓት በራሱ ጊዜ፤
በእርሱ ይገሠጻል ሃዘን ትካዜ።
እሱን ብዬ የምን ጭንቀት እሱን ብዬ፤
ያለስጋት ልቀመጥ እንጂ ተዘልዬ።
የጠበኩት ጌታ - አዲስዓለም አሰፋ
Full Album➡️ Albastros.com
@Yedestaye_Elilta ✅️
አልጠፋ ብሎኝ ከአእምሮዬ፤
ሁሌ ያዘምረኛል ውለታህ ጌታዬ፤
ቢመዘን ከእንቁ ይበልጣል፤
ለእኔ ያደረከው፤
ዛሬ እዚህ መድረሴ፤
ዘመን መጥቶልኝ ነው፤
ምህረት በዝቶልኝ ነው።
መንፈስ ቅዱስ - አውታሩ ከበደ
Full Album➡️ Albastros.com
@Yedestaye_Elilta ✅️
. የጭንቅ ቀን ሳይመጣ
ተከስተ ጌታነትና ሶፊያ ሽባባው
➡️ Albastros.com ⬅️
➡️@yedestaye_elilta ⬅️
🔼Join Us🔼