yedestaye_elilta | Unsorted

Telegram-канал yedestaye_elilta - የደስታዬ እልልታ - Yedestaye Elilta

49017

ፈልገው ያጡት አልበም አለ? እዚህ ያገኛሉ ▷ http://albastros.com መዝሙር ለመላክ➠ @destaye_bot አጋር - @Yedestaye_Elilta_EN

Subscribe to a channel

የደስታዬ እልልታ - Yedestaye Elilta

እንዴት አልፈዋለሁ ያልኩትን ያንን ቀን፤
ክንድህ አሻገረኝ አለፍኩት ያንን ቀን፤
ዛሬስ ተረዳሁኝ ቆምኩኝ እንደገና፤
ቀና አልኩኝ ከአንገቴ ታለፈ ያ ዘመን!


ታለፈ ያ ዘመን - መስፍን ጉቱ
Full Album
➡️ Albastros.com
@Yedestaye_Elilta

Читать полностью…

የደስታዬ እልልታ - Yedestaye Elilta

.         ፍቅራችን ያስቀናል  

ፍቅራችን ያስቀናል ላየን ሁሉ
               የያዙኝ እጆቹ መቼ ዛሉ
           ህይወት አለኝ በሞት መሀል
             እኔን ሊያድን ዋጋከፍሏል
              ምኔን አይቶግን ወደደኝ
             ምን ይባላል ምንም የለኝ

ዛፍን ከስሩ ቢነቅሉት ከአፈሩ ቢለያዩት
ተስፋ የለው ህይወት ለሱ ጨለማነው
         ዓሣን ከባህር ቢያወጡት
            ከውሀ ጋር ቢለያዩት
ተስፋ የለው ህይወት ለሱ ጨለማነው
የኔም ህይወት ያለኢየሱስ እንደዚህ ነው

በተራራው ጫፍ ላይ እንደሚነድ እሳት
  ከሩቅ እታያለሁ በፅድቅ እና እውነት
   ተለይቼ ሥቆም በፀናው አለትላይ
  ጠላት ዋሽቶብኛል ሲቀበለኝ ሰማይ
                              
      አቤት የጠላት ውሸቱ                                
      ቢዝትብኝም በየእለቱ                        
  ሁሉን የሚያይ ከማደሪያው                      
      የሞቴን አዋጅቀየረው                          
   በፍቅሩነው እኔ የምኖረው                     
ከሳሾቼም ዝምአሉ ደንግጠው

     ከጉድጓድ ብቻነው የሚያድነው ሲሉት
      ተራራዬን ንዶታል ወጥቶ ሽቅብ ዳገት
የኮርብታ አምላክ ነው ብለው ደግሞ ሲያሙት
        ሸለቆዬን በውሀ አሳያቸው ሞልቶት
          ከበረሀ ብቻነው ከምድረበዳላይ
    የሚያድነው ቢሉትም ጥላ ሆኖኝ ሲታይ
     በረዶም ላይ አግኝቶኝ ፀሀይ በሌለበት
ከውርጭም አድኖኛል ከሚያስፈራው ክረምት

                      ----//----            
   ይባስ ብሎ ደግሞ ከሀጥያት አዳነኝ
የዘላለም ህይወትን በደሙ ከፍሎ ሰጠኝ     
   ይባስ ብሎ ደግሞ ከሞትአፍ አዳነኝ      
የዘላለም እርስትን የህይወት ቤዛንሰጠኝ
                አድኗታል ነፍሤን
                ታድጓል ህይወቴን
                        (2x)

  መዝሙር ፀሐፊ
ዶ/ር. ልዑል ግርማ

    ➡️ Albastros.com ⬅️
➡️@yedestaye_elilta ⬅️
           🔼Join Us🔼

Читать полностью…

የደስታዬ እልልታ - Yedestaye Elilta

. ሚስጥርን የሚገልጥ
አዜብ ሃይሉ - ዘመን ተሻጋሪ

    ➡️ Albastros.com ⬅️
➡️@yedestaye_elilta ⬅️
           🔼Join Us🔼

Читать полностью…

የደስታዬ እልልታ - Yedestaye Elilta

ዘማሪ እና አገልጋይ ሱራፌል ዘለቀ ከዚህ ዓለም ድካም አርፎ ወደጌታ ሄዷል።
ለቤተሰቦቹና ለወዳጅ ጓደኞቹ እግዚአብሔር መፅናናት ይስጥልን።

➡️ Albastros.com
@Yedestaye_Elilta

Читать полностью…

የደስታዬ እልልታ - Yedestaye Elilta

. ማደሪያህ እንዴት ያማረ ነው    
ቃልአብ ጸጋዬ - ቁ-1,2003      
     ➡️ Albastros.com ⬅️
➡️@yedestaye_elilta ⬅️
           🔼Join Us🔼

Читать полностью…

የደስታዬ እልልታ - Yedestaye Elilta

.   ያንተ ኃይል ይበልጣል
ደረጀ ሙላት - Live
   ➡️ Albastros.com ⬅️
➡️@yedestaye_elilta ⬅️
           🔼Join Us🔼

Читать полностью…

የደስታዬ እልልታ - Yedestaye Elilta

.                  ኢየሱስ
  በረከት ደጀኔ እና ኤልሳቤጥ
   ➡️ Albastros.com ⬅️
➡️@yedestaye_elilta ⬅️
           🔼Join Us🔼

Читать полностью…

የደስታዬ እልልታ - Yedestaye Elilta

ደግሞ ሌላ በረከት 🔥
እጅግ የምንወደው ተወዳጁ ዘማሪ ዳንኤል አ/ሚካኤል በእግዚአብሔር ፀጋ እና እርዳታ 8ኛውን የመዝሙር ሰንዱቅ (እልልታ) በቅርቡ ይዞልን እየመጣ ነው::

Albastros.com
@Yedestaye_Elilta

Читать полностью…

የደስታዬ እልልታ - Yedestaye Elilta

. ስምህ የፀና ግንብ ነው
ተከስተ ጌትነት-ቁ-3,1994
   ➡️ Albastros.com ⬅️
➡️@yedestaye_elilta ⬅️
           🔼Join Us🔼

Читать полностью…

የደስታዬ እልልታ - Yedestaye Elilta

.     እንድወድህ ታውቃለህ    
  ዮናታን እንደሻው -  🆕 Clip
   ➡️ Albastros.com ⬅️
➡️@yedestaye_elilta ⬅️
           🔼Join Us🔼

Читать полностью…

የደስታዬ እልልታ - Yedestaye Elilta

.            ይገዛ ጉልበቴ    
  መስከረም ጌቱ -  🆕 Clip
   ➡️ Albastros.com ⬅️
➡️@yedestaye_elilta ⬅️
           🔼Join Us🔼

Читать полностью…

የደስታዬ እልልታ - Yedestaye Elilta

. ምህረቱ ብዙ
ታደሰ እሸቴ - ዘመን ተሻጋሪ

    ➡️ Albastros.com ⬅️
➡️@yedestaye_elilta ⬅️
           🔼Join Us🔼

Читать полностью…

የደስታዬ እልልታ - Yedestaye Elilta

.             ባለግርማ    
ቃልአብ - Kingdom Sound      
     ➡️ Albastros.com ⬅️
➡️@yedestaye_elilta ⬅️
           🔼Join Us🔼

Читать полностью…

የደስታዬ እልልታ - Yedestaye Elilta

. ስለምህረት
ሙሉቀን መለሰ-ዘመን ተሻጋሪ
    ➡️ Albastros.com ⬅️
➡️@yedestaye_elilta ⬅️
           🔼Join Us🔼

Читать полностью…

የደስታዬ እልልታ - Yedestaye Elilta

. ሲወድ ጌታ
አዲስዓለም አሰፋ|ቁ-2[2001]
    ➡️ Albastros.com ⬅️
➡️@yedestaye_elilta ⬅️
           🔼Join Us🔼

Читать полностью…

የደስታዬ እልልታ - Yedestaye Elilta

እንደገና ሌላ በረከት 🔥
እጅግ የምንወዳት ተወዳጇ ዘማሪት መስከረም ጌቱ በእግዚአብሔር ፀጋ እና እርዳታ 3ኛዋን የመዝሙር ሰንዱቅ (ያ መሢህ) በቅርቡ ይዛልን እየመጣች ነው::

Albastros.com
@Yedestaye_Elilta

Читать полностью…

የደስታዬ እልልታ - Yedestaye Elilta

. ማስረሻዬ
ቃልአብ ጸጋዬ -ቁ-1[2003]
    ➡️ Albastros.com ⬅️
➡️@yedestaye_elilta ⬅️
           🔼Join Us🔼

Читать полностью…

የደስታዬ እልልታ - Yedestaye Elilta

. አትተወኝ
ዘማሪ ሱራፌል ዘለቀ

   ➡️ Albastros.com ⬅️
➡️@yedestaye_elilta ⬅️
           🔼Join Us🔼

Читать полностью…

የደስታዬ እልልታ - Yedestaye Elilta

ምነው በተገዛ ውድ ቃል በኖረ፤
አንተን ማመስገኛ በልክህ ከፍ ያለ፤
ኧረ እኔ አጣሁኝ የምልህ ቸገረኝ፤
አንተን ማመስገኛ ሌላ ቃል አማረኝ


አማረኝ - እመቤት ላቀው
Full Album
➡️ Albastros.com
@Yedestaye_Elilta

Читать полностью…

የደስታዬ እልልታ - Yedestaye Elilta

.          እስኪ ይንገረኝ    
ምስጋናዬ - Kingdom Sound      
     ➡️ Albastros.com ⬅️
➡️@yedestaye_elilta ⬅️
           🔼Join Us🔼

Читать полностью…

የደስታዬ እልልታ - Yedestaye Elilta

.         ኢየሱስ
በረከት ደጀኔ እና ኤልሳቤጥ
   ➡️ Albastros.com ⬅️
➡️@yedestaye_elilta ⬅️
           🔼Join Us🔼

Читать полностью…

የደስታዬ እልልታ - Yedestaye Elilta

ስጋት አይገባኝም እኔስ በኢየሱሴ፤
አምናን አልፌ ነው ዘንድሮን መድረሴ፤
ለነፍሴ መድኃኒት መጠጊያ ሆኗታል፤
እንደትላንትናው ነገም በእርሱ ያልፋል።


ስጋት አይገባኝም - ተስፋዬ ጫላ
Full Album
➡️ Albastros.com
@Yedestaye_Elilta

Читать полностью…

የደስታዬ እልልታ - Yedestaye Elilta

. ታሪኬ የጀመረው
ሶፊያ ሽባባው - ቁ-2[1999]
   ➡️ Albastros.com ⬅️
➡️@yedestaye_elilta ⬅️
           🔼Join Us🔼

Читать полностью…

የደስታዬ እልልታ - Yedestaye Elilta

.         ይነጋል
እንዳለ ወ/ጊዮርጊስ-ቁ-፩(1997)
    ➡️ Albastros.com ⬅️
➡️@yedestaye_elilta ⬅️
           🔼Join Us🔼

Читать полностью…

የደስታዬ እልልታ - Yedestaye Elilta

.     እንድወድህ ታውቃለህ    
  ዮናታን እንደሻው -  🆕 Clip
   ➡️ Albastros.com ⬅️
➡️@yedestaye_elilta ⬅️
           🔼Join Us🔼

Читать полностью…

የደስታዬ እልልታ - Yedestaye Elilta

.            ይገዛ ጉልበቴ    
  መስከረም ጌቱ -  🆕 Clip
   ➡️ Albastros.com ⬅️
➡️@yedestaye_elilta ⬅️
           🔼Join Us🔼

Читать полностью…

የደስታዬ እልልታ - Yedestaye Elilta

. እንዲህ ነው ነገሬ

አንተይሁን ስትል የማይሆን ይሆናል
      ቃልህ በገባዖን ፀሐይን አቁሟል
    የምስራቅን ነፋስ አንዴ ሥትልከው
     ውሽንፍሩን ይዞ ሸለቆዬን ሞላው

                 የሰማይ በረከት ወደኔ ተልኳል
              አቤት ሠረገላው እንደጉድ ተጭኗል
              አብርሀምን ጠርቶ ደጋግሞ ባረከው
               ፀሐይዋ ወጥታለች ዘመኑ የኔ ነው

      አህዛብን በስም ኑብሎ ሲጠራ
        ተማረከ ልቤ ሲመጡ በተራ
   የእኔም ተራ ደርሶ ወጣችልኝ ፀሀይ
ጠላቴ ይደንግጥ ድኛለሁ መስቀልላይ

           እዩት ሰናክሬም እንዴትነው ትዕቢቱ
             በእየሩሳሌም ሰራዊት ማዝመቱ
              የአሶር ፈረሶች አለማወቃቸው
           የይሁዳ አምላክ ሰባብሮ ጣላቸው
          ጠላቴን ለመምታት መልአክ ተልኳል
             በገዛ ልጆቹ ሰናክሬም ወድቋል

                 እንዲህ ነው እንዲህ ነው ነገሬ
                   ዘግቶታል ደፍኗል መቃብሬን
               የውለታው ብዛት ሸክም ያለባችሁ
                ዘምሩ ከኔጋር ዕልልታን ይዛችሁ
                  እንዲህነው እንዲህነው ነገሬ

     በሸለቆ መሀል የደረቀ አጥንት
    ቢመሥል ነገሬ ተሥፋ የሌለበት
     ቃልንተናገረ ጅማት አወጣብኝ
   በፍቅሩ ደግፎ አለት ላይ አቆመኝ
   (ከትቢያ አንስቶ ሰራዊት አረገኝ)
             እንግዲህ ልዘምር
              እንዲህ ከሆነማ
            መሰንቆውን ምቱት
               በዋሽንቱ ዜማ
                   ----//----
  ማዕበሉ ሲጮህ ድምፁ ከፍብሎ
ሰውም ሲደነግጥ አቅም ክንዱ ዝሎ
  አምላኬ ሲመጣ ወጀቡ ይሰክናል
እንደ ኩሬ ውሀ ተዋርዶ ዝምይላል

       አይአንተ ማዕበል እንዲያ ስትደነፋ
       ምስጋና እንደሆን ከኔ አፍ ላይጠፋ
   ምንም ባይሆንልኝ ማመስገን አውቃለው
       ይመጣል ወዳጄ ፍቅሩን አይቻለው
      ጠላቴን ለመቅጣት ባህሩን ገስጿል
       ግዙፉም ማዕበል እንደኩሬ ሆኗል

          እንዳህ ነው እንዲህ ነው ነገሬ
           ዘግቶታል ደፍኗል መቃብሬን
         የመስቀሉ ጌታ ከሞት ያዳናችሁ
         ዘምሩ ከኔጋር ዕልልታን ይዛችሁ
           እንዲህነው እንዲህነው ነገሬ
                             ...
           እንዲህነው እንዲህነው ነገሬ
        እንዲህነው እንዲህነው ህይወቴ
           እንዲህነው እንዲህነው ነገሬ

  መዝሙር ፀሐፊ
ዶ/ር. ልዑል ግርማ

     ➡️ Albastros.com ⬅️
➡️@yedestaye_elilta ⬅️
           🔼Join Us🔼

Читать полностью…

የደስታዬ እልልታ - Yedestaye Elilta

.     እግዚአብሔር በቃ ሲል
  አሸናፊ ጉልቲ - ዘመን ተሻጋሪ
    ➡️ Albastros.com ⬅️
➡️@yedestaye_elilta ⬅️
           🔼Join Us🔼

Читать полностью…

የደስታዬ እልልታ - Yedestaye Elilta

Fully Funded scholarship 🧑‍🎓
Study In Czech Republic 🇨🇿
▷ For Masters and PhD
▷Full Scholarship
▷Up To Sep 30/2024
for more info፡-
@amen451
            
📲 0968430265                 
Amen Consultancy

Читать полностью…

የደስታዬ እልልታ - Yedestaye Elilta

"Jesus is Lord"
አትሌት ፅጌ ዱጉማ
🇪🇹

➡️ Albastros.com
@Yedestaye_Elilta

Читать полностью…
Subscribe to a channel