ፈልገው ያጡት አልበም አለ? እዚህ ያገኛሉ ▷ http://albastros.com መዝሙር ለመላክ➠ @destaye_bot አጋር - @Yedestaye_Elilta_EN
🚨⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️
ቅዱሳን September 1 ሊለቀቅ የነበረው የመስከረም አልበም ሌሎች ሰዎች ባልታወቀ ምክንያት ሰርቀው ስለጫኑት ዛሬ ለመልቀቅ ተገደናል። እናም በዘማሪት መስከረም የዩቲዩብ ቻናል ብቻ እየገባችሁ አዲሱን አልበም አድምጡት ተባረኩ። መልዕክቱን ሼር በማድረግ ለሁሉም ያድርሱልን።
ትክክለኛዉ የመስኪ ዮቲዮብ ቻናል 📺
meskeremgetu586?si=_8gu_MVpNHRRvQwb" rel="nofollow">https://youtube.com/@meskeremgetu586?si=_8gu_MVpNHRRvQwb
Albastros.com 🏛
@Yedestaye_Elilta 🏛
. ንካኝ
ቃልኪዳን ንጉሤ - 🆕 Clip
➡️ Albastros.com ⬅️
➡️@yedestaye_elilta ⬅️
🎤Join Us🎵
. የበረከት አምላክ
ቃልኪዳን ጥላሁን(ሊሊ)-ቁ.3
➡️ Albastros.com ⬅️
➡️@yedestaye_elilta ⬅️
🎤Join Us🎵
. ሳበኝ
ሰላም ደስታ - 🆕 Clip
➡️ Albastros.com ⬅️
➡️@yedestaye_elilta ⬅️
🎤Join Us🎵
. ነፍሴ የምትወድህ ሆይ
ሳሙኤል አዴሎ - Live
➡️ Albastros.com ⬅️
➡️@yedestaye_elilta ⬅️
🔼Join Us🔼
ያለኝን አምናለሁ፤
ለምን እሰጋለሁ፤
ሰው እንኳን ተናግሮኝ፤
ስንቱን አምኛለሁ፤
ሚያደርግ እንደቃሉ፤
ሚፈጽም ሚተጋ፤
ጌታን በማመኔ፤
አግኝቻለሁ ዋጋ።
በጌታ የሚመካ - ዮሐንስ በላይ
Full Album➡️ Albastros.com
@Yedestaye_Elilta ❤
. ድምፅህን አላምደኝ
ኑሃሚን ተፈሪ - Live Worship
➡️ Albastros.com ⬅️
➡️@yedestaye_elilta ⬅️
🔼Join Us🔼
. ማን ልበለው
ኤባ ዳንኤል - Cover
➡️ Albastros.com ⬅️
➡️@yedestaye_elilta ⬅️
🔼Join Us🔼
ከባርነት ቀንበር ያወጣኸኝ፤
እስራቴን ፈተህ የለቀከኝ፤
ምሥጋናዬን እንካ የእኔ ጌታ፤
እንዳንተ አላየሁም የሚረታ፤
የሕይወት ምንጭ ነህ ለተጠማ፤
እንዲሁም ብርሃን በጨለማ፤
እግዚአብሔር ብርሃኔና መድሃኔቴ ነው።
ዘማሪ ታደሰ እሸቴ
Full Album➡️ Albastros.com
@Yedestaye_Elilta ❤
የምስጋና ነዶ እወዘውዛለሁ፤
እንደሰባ እንቦሳ በፊቱ ዘላለሁ፤
ክብር ይገባሃል እሰግድልሃለሁ፤
ነብሴ ታመስግንህ እቀኝልሃለሁ።
የምስጋና ነዶ - ስዮም ገብረየስ
Full Album➡️ Albastros.com
@Yedestaye_Elilta ❤
. ሙሉ መስዋዕት
አዲሱ - Kingdom Sound
➡️ Albastros.com ⬅️
➡️@yedestaye_elilta ⬅️
🔼Join Us🔼
Fully Funded scholarship 🧑🎓
Study In Czech Republic 🇨🇿
▷ For Masters and PhD
▷Full Scholarship
▷Up To Sep 30/2024
for more info፡-
❤ @amen451
📲 0968430265
Amen Consultancy
. እራርቶልናል
መክሊት ካሳሁን-Studio Live
➡️ Albastros.com ⬅️
➡️@yedestaye_elilta ⬅️
🔼Join Us🔼
🎤ጌታ ኢየሱስ ተኝቶበት፤
ስፍራውን ሁሉ ተቆጣጥሮ፤
ማዕበል ቢነሳ ወጀቡ፤
እንዴት ይሰጥማል መርከቡ።
ጌታ ኢየሱስ - ምህረት ኢተፋ
🎤ቁጥር-1 አልበም
Full Album➡️ Albastros.com
@Yedestaye_Elilta ❤
. የሌዊ ድርሻ
ባቢ እና ግሬስ - 🆕 Clip
➡️ Albastros.com ⬅️
➡️@yedestaye_elilta ⬅️
🔼Join Us🔼
. ንካኝ
ቃልኪዳን ንጉሤ - 🆕 Clip
➡️ Albastros.com ⬅️
➡️@yedestaye_elilta ⬅️
🎤Join Us🎵
. ለውጥ አለ
ሰለሞን አየለ - 🆕 Album
➡️ Albastros.com ⬅️
➡️@yedestaye_elilta ⬅️
🎤Join Us🎵
. ሳበኝ
ሰላም ደስታ - 🆕 Clip
➡️ Albastros.com ⬅️
➡️@yedestaye_elilta ⬅️
🎤Join Us🎵
አዲስ አዲስ ነገር እኔን ለማስለመድ፤
ደግሞ አደረገ በውሃ ላይ መንገድ፤
በውሃ ላይ ሄዶ አሳይቶኛል ፤
ታዲያ እኔ እንዳልሄድ ምን ያስፈራኛል፤
በውሃ ላይ መሄድ እርሱ ከቻለ፤
እራሱ ተማምኖ አንቺን ነይ ካለ፤
አልፈራም እኔ አልፈራም።
የናዝሬት አማኑኤል ሽብሸባ ኳየር
Full Album➡️ Albastros.com
@Yedestaye_Elilta ❤
. የእግዚአብሔር እጅ
ቤተልሔም ተዘራ-ቁ-3[1999]
➡️ Albastros.com ⬅️
➡️@yedestaye_elilta ⬅️
🔼Join Us🔼
. የሚረዳኝ
ማልዳ ቢቂላ - Studio Live
➡️ Albastros.com ⬅️
➡️@yedestaye_elilta ⬅️
🔼Join Us🔼
እኔም እንዲህ እንዲህ ወግ ደረሰኝ፤
ከመቅበዝበዝ እርሱ በቃህ ሲለኝ፤
ያ መራራ ሕይወቴ ጣፈጠ፤
በኢየሱሴ ታሪክ ተለወጠ።
አይቼዋለሁ ጌታን አይቼዋለሁ፤
አይቼዋለሁ ኢየሱሴን ለኔስ ልዩ ነው፤
እኔ አውቀዋለሁ ጌታን እኔ አውቀዋለሁ፤
እኔ አውቀዋለሁ ኢየሱሴን ለኔስ ልዩነው።
አይቼዋለሁ - ተከስተ ጌትነት
Full Album➡️ Albastros.com
@Yedestaye_Elilta ❤
. ያቦቅን ስሻገር
በረከት ለማ - Live Worship
➡️ Albastros.com ⬅️
➡️@yedestaye_elilta ⬅️
🔼Join Us🔼
. ያሰብኩት ምኞቴ ደረሰ
ጥሩሰው ሺበሺ - ዘመን ተሻጋሪ
➡️ Albastros.com ⬅️
➡️@yedestaye_elilta ⬅️
🔼Join Us🔼
እንደ ሺ አመት ነዋሪ አልንደላቀቅም፤
ፀጋን ስትሰጠኝ ጊዜን አልነሳህም፤
አፍታ እንደቀረው ሰው ጉድጉድ እላለሁ፤
አገልግለኝ ካልከኝ እድሉን ካገኘሁ፤
ተንሰፍስፌ ነው ማገለግልህ፤
ተንሰፍስፌ ነው ምዘምርልህ፤
ተንሰፍስፌ ነው ላንተ ምኖረው፤
ተንሰፍስፌ ነው እድል ካገኘው።
ተንሰፍስፌ - ዮሴፍ አስቻለው
➡️ Albastros.com
@Yedestaye_Elilta ❤
. ምስጋና ትወዳለህና
ኢታና ጨመዳ - Live
➡️ Albastros.com ⬅️
➡️@yedestaye_elilta ⬅️
🔼Join Us🔼
ሦምህን ጠርቶ ማን አፍሯል ጌታ፤
አንተ ይዞ ወጥቶ ማንስ ተረታ፤
ክንደ ብርቱ ነው ጌታ አምላካችን፤
ስትፈውስ አይተናል እኛም በአይናችን።
የሃምሳ አለቃ ስዩም ቤተሰብ
Full Album➡️ Albastros.com
@Yedestaye_Elilta ✅️
. ባለ ግርማ
መክሊት ካሳሁን-Studio Live
➡️ Albastros.com ⬅️
➡️@yedestaye_elilta ⬅️
🔼Join Us🔼
የዕለት እንጀራችን
📖 የመጽሐፍ ምረቃ
📆 ነሐሴ 19 እሁድ ከሰዓት
📍በዘፀአት አፖስቶሊክ ሪፎርሜሽን ቤ/ክ ሳር ቤት
➡️ Albastros.com
@Yedestaye_Elilta ❤
. የሌዊ ድርሻ
ባቢ እና ግሬስ - 🆕 Clip
➡️ Albastros.com ⬅️
➡️@yedestaye_elilta ⬅️
🔼Join Us🔼