ፈልገው ያጡት አልበም አለ? እዚህ ያገኛሉ ▷ http://albastros.com መዝሙር ለመላክ➠ @destaye_bot አጋር - @Yedestaye_Elilta_EN
. መጪው ዘመን
ዮሴፍና ቃልኪዳን- አዲስ ዓመት
🌼 Albastros.com 🌼
🌼 @yedestaye_elilta 🌼
🎤Join Us🎵
. የክብር ዓመት
ዛየን መዘምራን - ዓዲስ አመት
🌼 Albastros.com 🌼
🌼 @yedestaye_elilta 🌼
🎤Join Us🎵
. የዕድሜ ልክ ፍለጋዬ
ህሊና ዳዊት - Live Worship
➡️ Albastros.com ⬅️
➡️@yedestaye_elilta ⬅️
🎤Join Us🎵
ምህረቱ ከቦኛል፤
በቅዱስ ደሙ አንጽቶኛል፤
ታዲያ ማነው የሚኮንነኝ፤
ኢየሱሴ ካፀደቀኝ።
ሃሌሉያ አሃ(፰x)
ሃሌሉያ - ሳሙኤል ተ/ሚካኤል
Full Album➡️ Albastros.com
@Yedestaye_Elilta ❤
. ምሕረት ደርሶኛል
ዳንኤል አ/ሚካኤል- 🆕 Album
➡️ Albastros.com ⬅️
➡️@yedestaye_elilta ⬅️
🎤Join Us🎵
. እልልታ
ዳንኤል አ/ሚካኤል- 🆕 Album
➡️ Albastros.com ⬅️
➡️@yedestaye_elilta ⬅️
🎤Join Us🎵
ታሪክ ሰንቀው የያዙ፤
በስምም በቁጥርም የበዙ፤
ብዙ መጽሐፎች አውቃለሁ፤
ሁሉም ግን የአንድ ሰሞን ነው፤
የኔ ግን መጽሐፍ ቅዱሴ፤
ያውራል ስለእየሱሴ፤
ለዚህ ነው ሁሌ የማነበው፤
ጎህ ሲቀድ ማለዳ አዲስ ነው፤
ትላንትን ስገረም ስደነቅ፤
በርቶልኝ ብዬ እንደርሱ የለም፤
ለዛሬም ሌላ እውነት አለው፤
የማይለመድ ሁሌ እንግዳ ነው።
መጽሐፍ ቅዱስ - ሳሙኤል ተገኝ
Full Album➡️ Albastros.com
@Yedestaye_Elilta ❤
. አቤቱ ጉልበቴ ሆይ
ዛብሎን - Kingdom Sound
➡️ Albastros.com ⬅️
➡️@yedestaye_elilta ⬅️
🎤Join Us🎵
በጨለማ እያለሁ ነፍሴ ተንከራትታ፤
መቼ ተውከኝ የኔ ጌታ፤
የሰይጣን ምርኮኛ ሆኜ የተጠቃሁ፤
አወጣኸኝ የኔ ጌታ፤
ብቻዬን ሳለቅስ ሁሌ ጠዋት ማታ፤
ስጮህ ብዬ የኔ ጌታ፤
ድምጼን ሰምተህ ደረስክ ሳትቆይ፤
እስከማታ ክበርልኝ የኔ ጌታ።
ክበርልኝ - ሶፊያ ሽባባው
Full Album➡️ Albastros.com
@Yedestaye_Elilta ❤
#የከበረ_ነፃነት
የመንፈሳዊ መፅሐፍ በረከት በአገልጋይ ብሩክ ሐ/ሚካኤል ("ወደ ብስለት እንሂድ" ዕብ6:1)
ከጳግሜ 2 📚 በቴሌግራም ቦት @gloriousfreedombot ማግኘት ይችላሉ።
🔴ከሃገር ውጪ ላላቹ Amazon kindle ላይ ብቻ።
➙ከዛሬ ጀምሮ ማዘዝ ትችላላችሁ።
ለእግዚአብሔር የሚሳነው አለ ወይ
የልደታ መካነ-ኢየሱስ መዘምራን
➡️ Albastros.com ⬅️
➡️@yedestaye_elilta ⬅️
🎤Join Us🎵
. አልጨነቅም
አዲሱ ወርቁ - ዘመን ተሻጋሪ
➡️ Albastros.com ⬅️
➡️@yedestaye_elilta ⬅️
🎤Join Us🎵
አዲስ መንፈሳዊ መፅሐፍ
#የከበረ_ነፃነት📚
➙ከጳግሜ 2 ጀምሮ @gloriousfreedombot ይገኛል። ከሀገር ውጪ ለምትኖሩ በአማራጭ በAmazon Kindle ላይ ታገኙታላችሁ።
"ወደ ብስለት እንሂድ" ዕብ6:1
💬💬💬💬💬💬
✅ውድ የደስታዬ እልልታ ቤተሰቦች ያ መሲህ የተሰኘውን የዘማሪት መስከረም ጌቱ ቁጥር ፫ ሙሉ አልበም ከታች ባለዉ የተወዳጇ ዘማሪት መስከረም ጌቱ YouTube ቻናል ማግኘት ትችላላችሁ።
➡️ meskeremgetu586?si=_8gu_MVpNHRRvQwb">YouTube Link 📱
Albastros.com ✅
@Yedestaye_Elilta ✅
Fully Funded scholarship 🧑🎓
Study In Czech Republic 🇨🇿
▷ For Masters and PhD
▷Full Scholarship
▷Up To Sep 30/2024
for more info፡-
❤ @amen451
📲 0968430265
Amen Consultancy
🎄 መልካም አዲስ አመት 🎄
2️⃣0️⃣1️⃣7️⃣
🎚🎚🎚🎚🎚🎚🎚🎚
🌼 Albastros.com 🌼
🌼 @yedestaye_elilta 🌼
እንደገና ሌላ በረከት 🔥
እጅግ የምንወዳት ተወዳጇ ዘማሪት አስቴር አበበ በእግዚአብሔር ፀጋ እና እርዳታ 2ኛዋን የመዝሙር ሰንዱቅ (ሃሌሉያ) በቅርቡ ይዛልን እየመጣች ነው::
Albastros.com 📦
@Yedestaye_Elilta ✅
. የተራበው ልቤ
ዳንኤል አ/ሚካኤል- 🆕 Album
➡️ Albastros.com ⬅️
➡️@yedestaye_elilta ⬅️
🎤Join Us🎵
. ቀድሰኝ
ዳንኤል አ/ሚካኤል- 🆕 Album
➡️ Albastros.com ⬅️
➡️@yedestaye_elilta ⬅️
🎤Join Us🎵
አዲስ መንፈሳዊ መፅሐፍ
#የከበረ_ነፃነት📚
➙ከጳግሜ 2 ጀምሮ @gloriousfreedombot ይገኛል። ከሀገር ውጪ ለምትኖሩ በአማራጭ በAmazon Kindle ላይ ታገኙታላችሁ።
"ወደ ብስለት እንሂድ" ዕብ6:1
💬💬💬💬💬💬
✅ውድ የደስታዬ እልልታ ቤተሰቦች እልልታ የተሰኘው የዘማሪ ዳንኤል አ/ሚካኤል ቁጥር ፰ አዲስ አልበም ዛሬ ተለቋል።
✅ ከታች ባለዉ የተወዳጁ ዘማሪ ዳንኤል አ/ሚካኤል YouTube ቻናል ማግኘት ትችላላችሁ።
➡️ danielamdemichael?si=LI6yesfXj2FWLrfJ">YouTube Link 📱
Albastros.com ✅
@Yedestaye_Elilta ✅
ታሪክ ሰንቀው የያዙ፤
በስምም በቁጥርም የበዙ፤
ብዙ መጽሐፎች አውቃለሁ፤
ሁሉም ግን የአንድ ሰሞን ነው፤
የኔ ግን መጽሐፍ ቅዱሴ፤
ያውራል ስለእየሱሴ፤
ለዚህ ነው ሁሌ የማነበው፤
ጎህ ሲቀድ ማለዳ አዲስ ነው፤
ትላንትን ስገረም ስደነቅ፤
በርቶልኝ ብዬ እንደርሱ የለም፤
ለዛሬም ሌላ እውነት አለው፤
የማይለመድ ሁሌ እንግዳ ነው።
መጽሐፍ ቅዱስ - ሳሙኤል ተገኝ
Full Album➡️ Albastros.com
@Yedestaye_Elilta ❤
አዲስ መንፈሳዊ መፅሐፍ
#የከበረ_ነፃነት📚
➙ከጳግሜ 2 ጀምሮ @gloriousfreedombot ይገኛል። ከሀገር ውጪ ለምትኖሩ በአማራጭ በAmazon Kindle ላይ ታገኙታላችሁ።
"ወደ ብስለት እንሂድ" ዕብ6:1
ስምኦን ትጉና ጻድቅ ሰው ነበረ፤
አያለሁ ቅዱሱን እያለ የኖረ፤
ሲጠብቅ ቆይቶ ህጻኑን ሲያየው፤
እጆቹን አንስቶ እንደዚህ አለው፤
ለህዝብች ሁሉ መድሃኒት፤
የሆነውን እርሱን ስላየሁት፤
መኖር አልሻም ውሰደኝ በቃ፤
በጽድቅ የኖርኩት እርሱን ጥበቃ፤
ለኔ ስኬት ልጅን ማየት፤
ለኔ ከፍታ ፊትህ ነው ጌታ።
እሱ ሰው ከበረ - በረከት ተስፋዬ
Full Album➡️ Albastros.com
@Yedestaye_Elilta ❤
. የተከሸነ ቃላት የለኝም
ናዝሬት አማኑኤል ሽብሸባ መዘምራን
➡️ Albastros.com ⬅️
➡️@yedestaye_elilta ⬅️
🎤Join Us🎵
#የከበረ_ነፃነት
የመንፈሳዊ መፅሐፍ በረከት በአገልጋይ ብሩክ ሐ/ሚካኤል ("ወደ ብስለት እንሂድ" ዕብ6:1)
ከጳግሜ 2 📚 በቴሌግራም ቦት @gloriousfreedombot ማግኘት ይችላሉ።
🔴ከሃገር ውጪ ላላቹ Amazon kindle ላይ ብቻ።
➙ከዛሬ ጀምሮ ማዘዝ ትችላላችሁ።
. እስቲ ጎንበስ
ጌታያውቃል እና ብሩክታዊት
➡️ Albastros.com ⬅️
➡️@yedestaye_elilta ⬅️
🎤Join Us🎵
አንዳንድ ጊዜ እታወካለሁ፤
የሚነፍሰው ነፋስ ታንኳዬን ሲንጠው፤
መርከቤ ላይ ጌታዬ ተኝተህ፤
ይሄ ሁሉ ሲሆን አታይም ወይ ነቅተህ፤
ሚሆነው ሳይገባኝ ተጨንቄ ሳድር፤
ታንኳዬ በውሃ ሲሞላ ስናወጥ፤
ማዕበል ሚታዘዝህ ሚሰማህ ወጀቡ፤
በተነሳህ ጊዜ ግን ያወኩኝ ዝም አሉ።
ምንም አይሳንህም - መስከረም ጌቱ
➡️ meskeremgetu586?si=_8gu_MVpNHRRvQwb">YouTube Link 📱
Albastros.com ✅
@Yedestaye_Elilta ✅
. ያ መሲህ
መስከረም ጌቱ - 🆕 Album
➡️ Albastros.com ⬅️
➡️@yedestaye_elilta ⬅️
🎤Join Us🎵
. ላመስግንህ
መስከረም ጌቱ - 🆕 Album
➡️ Albastros.com ⬅️
➡️@yedestaye_elilta ⬅️
🎤Join Us🎵