ፈልገው ያጡት አልበም አለ? እዚህ ያገኛሉ ▷ http://albastros.com መዝሙር ለመላክ➠ @destaye_bot አጋር - @Yedestaye_Elilta_EN
እኔ አላየሁም ሞቶ ሚታደግ፤
እኔ አላየሁም ሕያው የሚያደርግ፤
እኔ አላየሁም በነፍሱ ቤዛ፤
እኔ አላየሁም ሁሉን የገዛ፤
እኔ አላየሁም ዘሬም አልሰማ፤
እኔ አላየሁም ኧረ እንዳንተማ፤
እኔ አላየሁም ለሁሉ አሳቢ፤
እኔ አላየሁም ፍቅሩ ሰፊ።
እኔ አላየሁም - ዳጊ ጥላሁን
Full Album➡️ Albastros.com
@Yedestaye_Elilta ❤
. ከፍ በል
እንዳልካቸው ሃዋዝ - ዘመን ተሻጋሪ
➡️ Albastros.com ⬅️
➡️@yedestaye_elilta ⬅️
🎤Join Us🎵
. ፍጻሜዬን አሳምረው
ሰለሞን አየለ - ዘመን ተሻጋሪ
➡️ Albastros.com ⬅️
➡️@yedestaye_elilta ⬅️
🎤Join Us🎵
ይዘዉህ ሲሄዱ እንደሚታረድ በግ፤
ዝም ብለህ እየሄድክ አንዳች ሳትሟገት፤
ማነኝ ለመሆኑ እንዲህ የተወደድኩኝ፤
ከክብር ላይ ወርደህ የተዋረድክልኝ፤
አቤቱ ፍቅርህ ጥልቀቱ፤
አቤቱ መውደድህ ስፋቱ፤
አይመረመርም በሰው ዘንድ፤
ታላቅ ነው ጌታ የአንተ መውደድ።
ይገባህ ነበር ወይ - ሶፊያ ሽባባው
Full Album➡️ Albastros.com
@Yedestaye_Elilta ❤
. ኃያል አደረከኝ
ይትባረክ ታምሩ -Live Worship
➡️ Albastros.com ⬅️
➡️@yedestaye_elilta ⬅️
🎤Join Us🎵
ምን እንላለን ስምህ ይመስገን
ተስፋዬ ጫላና ጴጥሮስ ገዛኸኝ
➡️ Albastros.com ⬅️
➡️@yedestaye_elilta ⬅️
🎤Join Us🎵
. መንገዴን አደራ
አገኘው ይደግ -Live Worship
➡️ Albastros.com ⬅️
➡️@yedestaye_elilta ⬅️
🎤Join Us🎵
. ሀይለኛ
ሳሙኤል ዘርጋው -Kingdom
➡️ Albastros.com ⬅️
➡️@yedestaye_elilta ⬅️
🎤Join Us🎵
. ሀሌ በሮ
መስከረም ጌቱ - 🆕 Album
➡️ Albastros.com ⬅️
➡️@yedestaye_elilta ⬅️
🎤Join Us🎵
Only 15 Days Left
Fully Funded scholarship 🧑🎓
Study In Czech Republic 🇨🇿
▷ For Masters and PhD
▷Full Scholarship
▷Up To Sep 30/2024
for more info፡-
❤ @amen451
📲 0969127065
Amen Consultancy
. የኔ ጌታ ተባረክ
ምህረት ኢተፋ - ዘመን ተሻጋሪ
➡️ Albastros.com ⬅️
➡️@yedestaye_elilta ⬅️
🎤Join Us🎵
. ኑ እንሂድ
መልህቅ መዘምራን - Cover
➡️ Albastros.com ⬅️
➡️@yedestaye_elilta ⬅️
🎤Join Us🎵
. ከሰው ልጆች ሁሉ ይልቅ
ካሌብ ተስፋዬ-ዘመን ተሻጋሪ
➡️ Albastros.com ⬅️
➡️@yedestaye_elilta ⬅️
🎤Join Us🎵
. ዓመታት
ቃልኪዳን ጥላሁን-ዘመን ተሻጋሪ
➡️ Albastros.com ⬅️
➡️@yedestaye_elilta ⬅️
🎤Join Us🎵
. ከዘመን ዘመን
ሰለሞን ይርጋ - አዲስ ዓመት
🌼 Albastros.com 🌼
🌼 @yedestaye_elilta 🌼
🎤Join Us🎵
. የሕይወቴ ጉዳይ
ይድነቃቸው ተካ - Live Worship
➡️ Albastros.com ⬅️
➡️@yedestaye_elilta ⬅️
🎤Join Us🎵
እወድሃለሁ አጅግ አብዝቼ፤
ከልቤ ጋራ እጄን አንስቼ፤
በምን ቋንቋ ነው ከቶ ምገልጸው፤
የልቤ አምላክ ሆይ ፍቅርህ ብርቱ ነው።
ቃላት ባገኘሁና፤
ባወራው የአንተን ምስጋና፤
የልቤ በደረሰልኝ፤
አምላኬ አንተው ከብረህልኝ።
እወድሃለሁ -ዶ/ር ለዓለም ጥላሁን
Full Album➡️ Albastros.com
@Yedestaye_Elilta ❤
በነውጥ ቢሆን በእርጋታ፤
በተራራም በዝቅታ፤
በማግኘትም ወይ በማጣት፤
በልጅነት እንዲሁም በዕውቀት፤
ነፍሴ አትረሳም አንድ ነገር፤
ውዱ ሆናለች የእግዚአብሄር፤
ምንም ቢፈጠር ምንም ቢመጣ፤
ከቶ አልችልም ከእጁ ልወጣ።
ተወድጃለሁ በቃ ተወድጃለሁ፤
ተወድጃለሁ በቃ አምላክ ወዶኛል።
ተወድጃለሁ - እላሻ ፈቃዱ
Full Album➡️ Albastros.com
@Yedestaye_Elilta ❤
የሰው መዝገብ አገላብጠህ፤
በቁርጥ ቀን ትደርሳለህ፤
ቀረህ ብሎ ማን ያማሃል፤
አንድ ለሊት ይበቃሃል፤
ምን እከፍልሃለሁ ደስ አሰኝተኸኛል፤
በከበረ ስፍራ አስቀምጠጠኸኛል፤
ኃይል እየሰጠኸኝ እያበረታኸኝ፤
አምላኬ በክብርህ ክብር አሳየኸኝ።
ገና ብዙ አያለሁ፤
ባንተ እደሰታለሁ፤
ኃይልህ እኔን አይታለች፤
እጅህ ትረዳኛለች።
ብዙ አያለሁ -ዶ/ር ለዓለም ጥላሁን
Full Album➡️ Albastros.com
@Yedestaye_Elilta ❤
Moonbix ጉዞውን እዚህ ተቀላቅሉ!
እንደ አዲስ ተጠቃሚ 1000 ኮይን ይግኙ እና ከቢናንስ እንዲሁም እንደ ተጠቃሚ የአስደናቂ እና አስተዋዕል ምርጥ ድርሻዎች ስለሚጠበቁ ተከታትሉ!
ሚስጥርን የሚገልጥ - Dembelo Abera
በዚህ ድንቅ ዝማሬ ተባረኩ📦⬇️
https://youtube.com/watch?v=DPsQ9e3yUH8&si=wsiW-Lx-MQhHcMqK
#የከበረ_ነፃነት_ተመርቋል።
በአገልጋይ ብሩክ ሐ/ሚካኤል የተፃፈ "የከበረ ነፃነት" የተሰኘ መንፈሳዊ መፅሐፍ ለማንበብ በሚያመች ድንቅ ሁኔታ ተዘጋችቶላችኃል።
መፅሐፉን 📚 በቴሌግራም ቦት @gloriousfreedombot ላይ ማግኘት ይችላሉ። ➙አሁን ማዘዝ ትችላላችሁ።
. ከጥፋት ጎዳና
ሳሚ ተ/ሚካኤል-ቁ-፩[1994]
➡️ Albastros.com ⬅️
➡️@yedestaye_elilta ⬅️
🎤Join Us🎵
መሸሸጊያ ዋሻ፤
መከታ ጋሻችኝ፤
ጦራችን አንተ ነህ፤
ጠላትን መውጊያችን፤
አንተም ተዋጊ ነህ፤
ስምህም እግዚአብሔር ነው፤
እንኮራብሃለን ደስታ ሃይላችን ነው።
መሸሸጊያ ዋሻ -ታደሰ እሸቴ
Full Album➡️ Albastros.com
@Yedestaye_Elilta ❤
እኔ ግን በአንተ እደሰታለሁ፤
ወዲያው ሃዘኔን እረሳዋለሁ፤
ቸርነህን ፊትህን እያየሁ።
እኔ ግን -ቃልኪዳን ጥላሁን
Full Album➡️ Albastros.com
@Yedestaye_Elilta ❤
. አልረሳውም
ምህረት ኢሰፋ - Live Worship
➡️ Albastros.com ⬅️
➡️@yedestaye_elilta ⬅️
🎤Join Us🎵
. ትዝ ይለኛል
ራሄል አለማየሁ -Kingdom
➡️ Albastros.com ⬅️
➡️@yedestaye_elilta ⬅️
🎤Join Us🎵
ስንት መስከረም ስንት ጥቅምት፤
ከእባብ ከጊንጡ የዳንኩበት፤
ስንት ህዳር ነበር ስንት ታህሳስ፤
ከሞት ያዳንከኝ ደርሰህ ኢየሱስ፤
ስንት ጥር አልፏል ስንት የካቲት፤
ውይ አለቀልኝ ብዬ ያልኩበት፤
ስንት መጋቢት ስንት ሚያዚያ፤
ሃዘን ሲሆነኝ መውጫና መግቢያ፤
ግንቦት ሰኔ ሃምሌ ነሃሴ፤
የጭንቅ ቀን አይታለች ነፍሴ፤
በዚህ ሁሉ ግን ደርሰህ ያዳንከኝ፤
እንዳመሰግን ዛሬን ሰጠኸኝ።
ያን ዓመት -እንዳለ ወልደጊዮርጊስ
Full Album➡️ Albastros.com
@Yedestaye_Elilta ❤
እንዴት አልፈዋለሁ ያልኩትን ያንን ቀን፤
ክንድህ አሻገረኝ አለፍኩት ያንን ቀን፤
ዛሬስ ተረዳሁኝ ቆምኩኝ እንደገና፤
ቀና አልኩኝ ከአንገቴ ታለፈ ያ ዘመን!
ታለፈ ያ ዘመን - መስፍን ጉቱ 🌼
Full Album➡️ Albastros.com
@Yedestaye_Elilta ❤
. ከዘመን ዘመን
Mo( ft. Tame & Betse)
🌼 Albastros.com 🌼
🌼 @yedestaye_elilta 🌼
🎤Join Us🎵