ፈልገው ያጡት አልበም አለ? እዚህ ያገኛሉ ▷ http://albastros.com መዝሙር ለመላክ➠ @destaye_bot አጋር - @Yedestaye_Elilta_EN
. ምንድነው ደስ የሚለኝ
ቃልኪዳን ጥላሁን-ዘመን ተሻጋሪ
➡️ Albastros.com ⬅️
➡️@yedestaye_elilta ⬅️
🎤Join Us🎵
በእኔ ላይ፤
ምህረቱ ነው የበላይ።
በእኔ ላይ - ጌታያውቃል ግርማይ
Full Album➡️ Albastros.com
@Yedestaye_Elilta ❤
አቅም ስጠኝና አብዝቼ ልውደድህ፤
መቼም ልጥግብህ አልል፤
አንተ አትጠገብም፤
ሰው ቢያንገራግር እስከሚገባው ነው፤
የበራለት ለታ ለወጣት የሚያስቸግር፤
ፍቅርህ እጂግ ብርቱ ነው፤
ከጥዋት አንስቶ እስከሚመሽ ድረስ፤
ከምሽት አንስቶ እስከንጋት ድረስ፤
ብትወደር አትጠገብም (፫x)፤
የእኔ ጌታ።
አቅም ስጠኝና - ዮሐንስ ግርማ
Full Album➡️ Albastros.com
@Yedestaye_Elilta ❤
Christ Jesus International Church
💥 TIMOTHY BRANCH 💥
🎉 ልዪ የአጥቢያ ኮንፈረንስ 🎉
🗓 ለሶስት ተከታታይ ሳምንት
ከፊታችን እሁድ መስከረም 19 ጀምሮ
መስከረም 26,ጥቅምት 3
📌 22 ጎላጎል አዲሱ ስታዲየም ሳይደርስ BEDRIA CITY MALL ፎቅ በስተቀኝ በኩል እንደታጠፉ የቀድሞው ዳውን ታውን አዳራሽ
👇 Click for direction 👇
--------------------------------------------
https://maps.app.goo.gl/rEaTeqR8fPzVkwzX7
---------------------------------------------
👇JOIN OUR CHANNEL👇
@Timothy_branch
@Timothy_branch
. ክብር ክብር
ታምራት ሀይሌና ተስፋዬ ጋቢሶ
➡️ Albastros.com ⬅️
➡️@yedestaye_elilta ⬅️
🎤Join Us🎵
ያንን ጭጋግ ደመናውን፤
ያን በረሃ ሃሩሩን፤
በአንተ ጉልበት አልፌዋለሁ፤
በማሳለፍ እንደ አንተ ማነው፤
ያን ኃጢያቴን ቁሻሻውን፤
ያንን ልብሴን እድፋሙን፤
ቀይረህ ከሞት ወጥቻለሁ፤
በማስወጣት እንደ አንተ ማነው።
ስንት ጊዜ አነሳኸኝ፤
ስንት ጊዜ አቅም ሆንከኝ፤
ስንት ጊዜ ጨለማዬን፤
ከደንከው በብርሃን፤
ስንት ጊዜ ስደክምብህ፤
ስንት ጊዜ ያዘኝ ፀጋህ፤
ስንት ጊዜ ከጠላት ዛቻ፤
ከለለኝ ምህረትህ ብቻ።
ስንት ጊዜ - አዲስዓለም አሰፋ
Full Album➡️ Albastros.com
@Yedestaye_Elilta ❤
. ኃይል የእግዚአብሔር
ኤባ ዳንኤል - Live Record
➡️ Albastros.com ⬅️
➡️@yedestaye_elilta ⬅️
🎤Join Us🎵
ተወራረድኩበት በዚህ ታማኝ ጌታ፤
አይጥለኝም አልኩኝ እኔንም ለአንድ አፍታ፤
ኦሆ ለአንድ አፍ፤
የድሮ ቃልኪዳን በልቤ ውስጥ ገብቶ፤
ፎከርኩኝ በአምላኬ አይተወኝም ከቶ፤
ኦሆ እኔን ከቶ፤
እንደ ዓይኑ እኔን ሲያይ፤
ገረመኝ ጌታ ከላይ፤
ምህረቱ ገንኖ ነው ለካ፤
ያለፍኩት ያንን ጨለማ።
ተወራረድኩበት - አውታሩ ከበደ
Full Album➡️ Albastros.com
@Yedestaye_Elilta ❤
የአዲስ ኪዳን በግ ቅዱስ ካህን፤
የጽድቅ ንጉሥ የዓለም መድህን፤
የእውነተኛይቱ ድንኳን አገልጋይ፤
ቅዱስ ካህን አለን በላይ በሰማይ።
የአዲስ ኪዳን በግ
እንዳልካቸው እና መሰረት
Full Album➡️ Albastros.com
@Yedestaye_Elilta ❤
. ኧረ አይጥልም
አገኘሁ ይደግ - ቁ-፯[2005]
➡️ Albastros.com ⬅️
➡️@yedestaye_elilta ⬅️
🎤Join Us🎵
. አንተን የታመነ
ቤተልሔም ወልዴ - ዘመን ተሻጋሪ
➡️ Albastros.com ⬅️
➡️@yedestaye_elilta ⬅️
🎤Join Us🎵
. ስምህ ድንቅ መካር
ዮሴፍ በቀለ - ዘመን ተሻጋሪ
➡️ Albastros.com ⬅️
➡️@yedestaye_elilta ⬅️
🎤Join Us🎵
ያለፈው ታሪኬን ስሜን ቀይረኸው፤
መልካም ስም መያዜ ኢየሱስ ባንተ ነው፤
ልዮ የመዓዛ ጠረን ሰጥተኸኛል፤
አንተን አንተን ሸቶ ሰውን ይማርካል።
ፍቅርህ ብዙ ነው - ሃሌሉያ ባንድ
Full Album➡️ Albastros.com
@Yedestaye_Elilta ❤
በጨለማ ውስጥ ብርሃን ይሆናል፤
ባህሩን ደግሞ ከፍሎ ያሻግራል፤
ይህ እግዚአብሔር እንዴት ድንቅ ነው፤
እንዴት ልዩ ነው፤
ሌላ ሌላ ሌላ ምን ይባላል፤
እግዚአብሔር ይመስገን።
በጨለማ ውስጥ - እንድሪያስ ሐዋዝ
Full Album➡️ Albastros.com
@Yedestaye_Elilta ❤
በጭንቅ ቀኖቼ ሁሉ ከጎኔ ነህ፤
ስብራቴን ሳካፍልህ መቼ ደከመህ፤
ሁሉ በተወኝም ጊዜ የትም አልሄድህ፤
በጊዜ ብዛት አይላላም ወዳጅነትህ፤
ተመስገን አባ ተመስገን፤
ላረክልኝ ነገር እንኳን ባይመጥንህ፤
ተባረክ አባ ተባረክ፤
ለውለታህ ምላሽ ምስጋናን ላብዛልህ።
ላመስግንህ - መስከረም ጌቱ
➡️ Albastros.com
@Yedestaye_Elilta ❤
. ተመስገን
ሱራፌል ሃ/ማርያም - Live
➡️ Albastros.com ⬅️
➡️@yedestaye_elilta ⬅️
🎤Join Us🎵
. ከምልህ በላይ
ሰላም ደስታ - Live Worship
➡️ Albastros.com ⬅️
➡️@yedestaye_elilta ⬅️
🎤Join Us🎵
. ቸር ነህ
ሊድያ ጎሳዬ-Kingdom Sound
➡️ Albastros.com ⬅️
➡️@yedestaye_elilta ⬅️
🎤Join Us🎵
ወዳጅ ዘመድ ገፍቶ ላራቀው፤
ኢየሱስ ይደርስለታል ፤
አምላኬ ይደርስለታል፤
ልቡን ሃዘን በጣም ለጐዳው፤
መጽናናት ይሆንለታል፤
ማረፊያ ነው ለተጣለው ሰው፤
አይተናል እንባውን ሲያብሰው፤
ከቅዱሳን መሃል ሲያቆመው፤
ሲያከብረው ሞገስ ሲሆነው።
እርሱ ነው - ዳንኤል አ/ሚካኤል
Full Album➡️ Albastros.com
@Yedestaye_Elilta ❤
Christ Jesus International Church
💥 TIMOTHY BRANCH 💥
🎉 ልዪ የአጥቢያ ኮንፈረንስ 🎉
🗓 ለሶስት ተከታታይ ሳምንት
ከፊታችን እሁድ መስከረም 19 ጀምሮ
መስከረም 26,ጥቅምት 3
📌 22 ጎላጎል አዲሱ ስታዲየም ሳይደርስ BEDRIA CITY MALL ፎቅ በስተቀኝ በኩል እንደታጠፉ የቀድሞው ዳውን ታውን አዳራሽ
👇 Click for direction 👇
--------------------------------------------
https://maps.app.goo.gl/rEaTeqR8fPzVkwzX7
---------------------------------------------
👇JOIN OUR CHANNEL👇
@Timothy_branch
@Timothy_branch
ዓይኔ እያየ በሚያልፈው ላይ፤
እንዳልዘረጋ እጄን መዘዙን ሳላይ፤
እንድጋልብበት ሲያምረኝ ፈረሱ፤
ልጓም ከሌለው ይቅርብኝ እርሱ።
ጌታ ሆይ ስውር እስሬን አሳየኝ፤
እንዳልራመድ ያደረገኝ አሳየኝ፤
ጌታ ሆይ ስውር ፡እስሬን አሳየኝ፤
እንዳልራመድ ያደረገኝ አሳየኝ።
ስውር እስሬን - ሳሙኤል ተ/ሚካኤል
Full Album➡️ Albastros.com
@Yedestaye_Elilta ❤
. ሽልማቴ ነህ
ጥበቡ ወርቅዬ - Live Worship
➡️ Albastros.com ⬅️
➡️@yedestaye_elilta ⬅️
🎤Join Us🎵
እጅግ ያኮራኛል ጌታ የአንተ መሆኔ፤
አተረፍኩኝ እንጂ አልከሰርኩም እኔ፤
አጋጣሚ አይደለም፤
ኢየሱስ የአንተ እቅድ ነው፤
ወደ ፍቅርህ መንግሥት፤
እንድፈልስ ያደረገው፤
ክብርህን ላውራው ልናገረው፤
በሰጠኸኝ ዜማ፤
ሁሉ በአንተ የሆነልኝን፤
ላሰማ ምሥጋና፤
ኩራት ኩራት ኩራት አለኝ፤
ፍቅርህን ሳስበው፤
ለአንተ መለየቴ ጌታ፤
ለእኔ ክብሬ ይኼው ነው።
እጅግ ያኮራኛል - ዳንኤል አ/ሚካኤል
Full Album➡️ Albastros.com
@Yedestaye_Elilta ❤
አብ በልጁ - ማራናታ መዘምራን
አዲስ አስደናቂ ዝማሬ📦📱
https://youtu.be/KvSBPDJQDb4?si=GDf59IZ_D2OcZLDv
የአዳም አፍረት ሸፋኝ፤
የኖህ መዳን መርከቡ፤
የአብርሃም ተስፋ፤
የሙሴ ህጉ ተዓምሩ፤
ሁሉ ስላንተ ያወራል፤
ሁሉ ስለአንተ ይናገራል።
ስላንተ - እላሻ ፈቃዱ
➡️ Albastros.com
@Yedestaye_Elilta ❤
ፀሐይ አሽቆልቁላ በምዕራብ ስትጠልቅ፤
ለምሽት ተረኛ ለጨረቃ ስትለቅ፤
ጐኔን ላሳርፈው ከቀኑ ድካሜ፤
ስተኛ እንቅልፌ ሲያደርሰኝ በህልሜ፤
ህልሜ ቅዥእት ሆኖ ጨለማው በርትቶ፤
እጥፍ ሲሆን ሌቱ ሲረዝም ምሽቱ፤
አቤቱ ወደአንተ ድምጼን አሰማለሁ፤
ፈጥነህ እንደትመጣ እለምንሃለሁ፤
የሚረዳኝ የለምና ከጐኔ አትራቅ፤
የሚያግዘኝ የለምና ከጐኔ አትራቅ፤
የሚረዳኝ - እየሩሳሌም ነጊያ
Full Album➡️ Albastros.com
@Yedestaye_Elilta ❤
. ከቁጥር በዛ
ተመስገን ማርቆስ -ቁ-፩ (1996)
➡️ Albastros.com ⬅️
➡️@yedestaye_elilta ⬅️
🎤Join Us🎵
በሀሩር አልፈን ቁርም ገራርፎናል፤
ድጡ አንሸራቶን ወድቀን ተነስተናል፤
እግዚአብሔር ይመስገን፤
ሁሉን ድል አርገናል ኢየሱስ አግዞናል።
በሀሩር አልፈን - ዶ/ር ደረጀ ከበደ
Full Album➡️ Albastros.com
@Yedestaye_Elilta ❤
ለክፋት የሆነው አለፈኝ፤
ለመልካም ልሆን ዘገየሁ፤
ከእኔ ይልቅ አወቅህልኝ፤
ካላየሁት ክፉ ተጠበቅሁ፤
ለምስጋና ተረፍሁ ለሃሌሉያ፤
ልትመሰገንብኝ ወሰንክልኝና፤
የተጠመደልኝ ሳይዘኝ አመለጥሁ፤
እንደ ምህረትህ ከጥፋቶቼ ዳንሁ።
ሃሌሉያ - እላሻ ፈቃዱ
➡️ Albastros.com
@Yedestaye_Elilta ❤
. ግዑዝ አይደለሁም
ተከስተ ጌትነት - ዘመን ተሻጋሪ
➡️ Albastros.com ⬅️
➡️@yedestaye_elilta ⬅️
🎤Join Us🎵