yedestaye_elilta | Unsorted

Telegram-канал yedestaye_elilta - የደስታዬ እልልታ - Yedestaye Elilta

49017

ፈልገው ያጡት አልበም አለ? እዚህ ያገኛሉ ▷ http://albastros.com መዝሙር ለመላክ➠ @destaye_bot አጋር - @Yedestaye_Elilta_EN

Subscribe to a channel

የደስታዬ እልልታ - Yedestaye Elilta

💬💬💬💬💬💬
ውድ የደስታዬ እልልታ ቤተሰቦች 26 ድንቅ ድንቅ ዝማሬዎችን ያካካተተውን የተወዳጇን ዘማሪት አስቴር አበበ ሃሌሉያ የተሰኘውን ቁጥር ሁለት አዲስ የዝማሬ ሰንዱቅ በራሷ ዩቲዩብ ቻናል (Aster Abebe Official) ብቻ እየገባችሁ እንድታደምጡ እናበረታታችኋለን!

YouTube ቻናሏንም Subscriber በማድረግም አገልግሎቷን ደግፉ።

እነዚህ ሊንኮች ተጠቀሙ
➡️  asterabebeofficial?si=PDAksc-x5q1sIMTi">YouTube ▶️
➡️ Apple music 📱
➡️ Spotify 📱

Albastros.com
@Yedestaye_Elilta

Читать полностью…

የደስታዬ እልልታ - Yedestaye Elilta

🇺🇸 DV-2026 Lottery ተመዝግበዋል ?

⚠️ ከ50% በላይ የዲቪ ሎተሪ አመልካቾችን ከእጣ ውጪ የሚሆኑት የፎቶ መስፈርቶቹን በሚገባ በለማሟላታቸው ነው!

ከፎቶ መስፈርቶች በጥቂቱ:-
▸የፎቶው  size 600×600 pixel መሆን አለበት
▸የፎቶው file size 240 kb መሆን አለበት
▸ከአጠቃላይ የፎቶው መጠን 50% - 69% ያለው ፊታችሁን መሸፈን አለበት

ፎቶዋችሁ ከነዚህና ከሌሎች መስፈርቶች አንዱ ከጎደለው ከእጣው ውጪ ትሆናላችሁ!


ጥንቃቄ በተሞላው እና መስፈርቱን በሚያውቁ ባለሙያዎች ለማስሞላት እና ፎቶዋችሁን Edit ለማስደረግ

@DvEthiopia1 በዚህ Account ያናግሩን

Читать полностью…

የደስታዬ እልልታ - Yedestaye Elilta

መፅሐፍ ቅዱሳዊ ጥያቄና መልስ🌟
ነገ ማለትም ማክሰኞ ምሽት 3:00 ላይ በተፈታው በርባን የሚያሸለም መፅሐፍ ቅዱሳዊ ጥያቄ ተዘጋጅቷል።
ለመቀላቀል ከስር ያለውን ሊንክ ተጭነው ይቀላቀሉ👇👇👇
https://t.me/joinchat/VriY4W6tg1Yg7kqh
https://t.me/joinchat/VriY4W6tg1Yg7kqh

Читать полностью…

የደስታዬ እልልታ - Yedestaye Elilta

ምህረት ለወደደ፤
ለሮጠም አይደለም፤
መማርን በምታውቅ፤
ባንተ ለእኛ ሆነ፤
ለፍቅርህ ማሳያ፤
ህዝብ ብለህ ለመረጥከን፤
ለጥፋት ለሆንን፤
የቁጣ እቃዎች፤
ትዕግስትህ ቻለን።

ከሙሴ የሚልቅ - አስቴር አበበ
Full Album➡️ asterabebeofficial?si=PDAksc-x5q1sIMTi">YouTube Link ▶️

Albastros.com
@Yedestaye_Elilta

Читать полностью…

የደስታዬ እልልታ - Yedestaye Elilta

እደገና ረሃብ እንደገና ጥማት፤
ትላንት ምንም እንዳላየ፤
እደገና ናፍቆት እንደገና ጉጉት፤
አንተ ወዳለህበት፤

ጥቂት አንተን ቀምሶ እንደጠገበ ሰው፤
መሆን የጤና አይደለም፤
ረሃቤን ፈውሰው፤

እለት እለት ባዶ ትሁንና ነፍሴ፤
በመገኘትህ ውስጥ ይረስርስ መንፈሴ፤

በቃኝ የማልለው ይለፈኝ የማልለው፤
ሰለቸኝ የማልለው ያንተ ህልውናህ፤
ደስታዬ ያለበት ያለፈ ሰላሜ፤
መገኘትህ ነው መዋያ ማደሪያዬ፤

ናና እስኪ አጠጣኝ፤
ናና እስኪ አጉርሰኝ፤
የእጅህን ሳይሆን ክብር መልክህን፤
የምድሩን ሳይሆን በላይ ያለውን፤
ሌላውን ሳይሆን አንተ ራስህን።


በቃኝ የማልለው - አስቴር አበበ
Full Album➡️ asterabebeofficial?si=PDAksc-x5q1sIMTi">YouTube Link ▶️

Albastros.com
@Yedestaye_Elilta

Читать полностью…

የደስታዬ እልልታ - Yedestaye Elilta

ተንበርክኬ አሸነፍኩኝ፤
እጅ ሰጥቼ ድል ነሳሁኝ፤
በጩኸቴ መዳን ሆነ፤
አበሳዬ ተከደነ፤
ተከትዬህ ከፊት ቀደምኩ፤
ያንተን ብዬ ከምን ጎደልኩ፤
ስፈልግህ ጸኑ እግሮቼ፤
ሃይሌ ሆንኸኝ ተሟጋቼ።

በመጨነቅ ስርዓትህን፤
በመማጸን መጎደድን፤
በር በመዝጋት ክፋን ማምለጥ፤
እርዳኝ ብዬ ሁሉን መብለጥ፤
ካንተ ሰምቶ የውስጥ ውበት፤
አቤት ብዬህ አለኝ ማለት፤
ከአንተ ዘግኖ ሞልቶ ማደር፤
ሆኖልኛል ስምህ ይክበር።

ሃሌሉያ - አስቴር አበበ

➡️  asterabebeofficial?si=PDAksc-x5q1sIMTi">YouTube Link ▶️

Albastros.com
@Yedestaye_Elilta

Читать полностью…

የደስታዬ እልልታ - Yedestaye Elilta

እግዚአብሔር ታማኝ አምላክ ነው

👉ሊበረታታት የሚገባ አገልግሎት

⭐️Christ Jesus International Church⭐️ (CJ) ብዙ ቤተክርስቲያን በሀገር ውስጥም በውጭም ሀገራት የተከለች መሆኗ የታወቀ  ነው

በቅርቡ ደግሞ በ22 Downtown  ተብሎ በሚጠራ ስፍራ የመጠጥ ቤትና የጭፈራ ስፍራ እግዚአብሔር ቦታውን አሳልፎ ተሰጥቶት አገልግሎታችን ጀምረናል::

በዚህም ምክንያት ለሶስት ተከታይ ሳምንት ኮንፈረንስ አዘጋጅተናል
ተገኝታችሁ ከእኛ ጋር ጌታን እናምልክ
ከእኛ ጋር ማገልገል የምትፈልጉ በራችን ክፋት ነው

🔥🔥በአክብሮት ተጋብዘዋል 🔥🔥
Channel  ተቀላቀሉ
@Timothy_branch
@Timothy_branch
@Timothy_branch
@Timothy_branch

Читать полностью…

የደስታዬ እልልታ - Yedestaye Elilta

💬💬💬💬💬💬
ምንአልባትም በኢትዮጵያ የመዝሙር ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ በአንድ አልበም ወስጥ 26 ድንቅ ድንቅ ዝማሬዎችን ያካካተተው የተወዳጇ ዘማሪት አስቴር አበበ ቁጥር ሁለት የዝማሬ ሰንዱቅ ዩቲዩብን ጨምሮ በሁሉም መተግበሪያዎች ተለቋል።

በራሷ YouTube ቻናል ገብታችሁ አድምጡ Subscriber በማድረግም አገልግሎቷን ደግፉ

➡️  asterabebeofficial?si=PDAksc-x5q1sIMTi">YouTube ▶️
➡️ Apple music 📱
➡️ Spotify 📱

Albastros.com
@Yedestaye_Elilta

Читать полностью…

የደስታዬ እልልታ - Yedestaye Elilta

ድምጽህን ስሰማ፤
ስቃዬን ድምገትስ አጣሁ፤
ያስጨነቀኝ ቀስ ብሎ፤
አለቀ ተንዶ፤
ድምጽህን ስሰማ፤
በሽታዬን ወዲያውስ አጣሁ፤
ያሸበረኝ ቀስ ብሎ፤
አለቀ ተንዶ፤
አምላኬን አመስግነው፤
አምላኬን።


አምላኬን - ቃልአብ ጸጋዬ
Full Album➡️ Albastros.com
@Yedestaye_Elilta

Читать полностью…

የደስታዬ እልልታ - Yedestaye Elilta

ቢከብደኝም መራመድ መሄድ ወደፊት፤
ቢያቅተኝ ውጊያው ሆኖ ቀንና ሌሊት፤
የከበበኝን ሁሉ አልፌ ሄዳለሁ፤
7ቴ ብወድቅ እንኳ 7ቴ እነሳለሁ፤

ተስፋ አለኝ ጉዳዬ አላለቀም ገና፤
የያዘኝ እግዚአብሔር ደግ ነውና፤
ለቅሶ ማታ ቢሆን ጠዋት ደስታ ይሆናል፤
እኔ የከበደኝን አምላኬ ይችላል፤

ዓለሙ በእጁ ነው ሚያስተዳድረው፤
ለችግሬ ይህን አስታዋሰዋለው፤
ለህይወቴ አልሰጋም ይህንን አውቃለሁ፤
ተስፋ ላደረጉት እግዚአብሔር መልካም ነው


ማነው - ምንተስኖት ተፈራ
➡️ Albastros.com
@Yedestaye_Elilta

Читать полностью…

የደስታዬ እልልታ - Yedestaye Elilta

አቤቱ ጩኸቴን ሰምተሃል፤
ምሬቴን የልመናዬን ቃል፤
ለራሴ ያለቀስኩበት ቀን ፤
በጊዜው ቀን ጠብቆ ሰርቷል፤
ውድዬ ስምህን ላነሳሳው፤
ሺህ ጊዜ እልፍ ላወድሰው፤
አባትዬ አላፈርኩብህም፤
አምኜህ አልፌብሃለው፤
ተግባርህ ቃልህ ነው።

ስለቴ ሰመረ ስለቴ ሰመረ፤
ከሰው ግምት ያንተ በለጠ፤
ከጠበኩህ የበለጠ፤
ከኔው ግምት ያንተ በለጠ ፤
ከጠበኩህ የበለጠ።

ስለቴ - ሃና ተክሌ

Full Album➡️ Albastros.com
@Yedestaye_Elilta

Читать полностью…

የደስታዬ እልልታ - Yedestaye Elilta

ጥቂቱን የሰው ፍቅር አይኔ አይቶ ሲደነቅ፤
የፍቅር መጀመሪያ አንተ እማ እንዴት ትልቅ፤
ጥቂቱን የሰው መውደድ አይኔ አይቶ ሲደነቅ፤
የመውደድ ጀማሪው አንተ እማ እንዴት ትልቅ፤

ከባህር ይዘልቃል የፍቅርህ ጥልቀቱ፤
ራስህን አሳንሰህ ገብተሃል በየቤቱ፤
ከባህር ይዘልቃል መውደድህ ጥልቀቱ፤
በእየሱስ በኩል መጥተህ ተገኘህ በየቤቱ፤

 አቤት ፍቅርህ አቤት ፍቅርህ፤
አቤት ፍቅርህ አቤት ፍቅርህ፤
አቤት መውደድህ አቤት መዉደድህ።

ይዘልቃል - ተከስተ ጌትነት

Full Album➡️ Albastros.com
@Yedestaye_Elilta

Читать полностью…

የደስታዬ እልልታ - Yedestaye Elilta

እኔ ባላምነውም እርሱን፤
እርሱ ግን ታማኝ ነው፤
ቃሉም የማይታጠፍ ፤
ፍርዱም የፀና ነው፤
ተናግሮ ይዋሽ ዘንድ ከቶ፤
እንደሰው አይደለም፤
ያለውን ሳይፈፅመው፤
ሳያደርግ አይተውም፤
ታማኝ ነው ፤
እግዚአብሔር ታማኝ ነው፤
እንደአፉ ቃል ነው፤
ሁሌ የሚገኘው።

ታማኝ ነው - ሄኖክ አሰፉ

▶️ YouTube Link

➡️ Albastros.com
@Yedestaye_Elilta

Читать полностью…

የደስታዬ እልልታ - Yedestaye Elilta

.                አለው ነገር  
የምስራች ስምኦን-Live Worship  
    ➡️ Albastros.com ⬅️
➡️@yedestaye_elilta ⬅️
          🎤Join Us🎵

Читать полностью…

የደስታዬ እልልታ - Yedestaye Elilta

ታስገርማለህ እኔም ተገርሜያለሁ፤
ታስደንቃለህ በልቤ ተደንቄያለሁ፤
ታስደስታለህ እኔም ተደስቻለሁ፤
ታስፈነድቃለህ በልቤ ፈንድቄያለሁ፤
የእኔ ጌታ አምልኮ ሲያንስህ ነው
የእኔ ጌታ አክብሮት ሲያንስህ ነው።


ታስገርማለህ - ሳሚ ተ/ሚካኤል
Full Album➡️ Albastros.com
@Yedestaye_Elilta

Читать полностью…

የደስታዬ እልልታ - Yedestaye Elilta

መጥቻለሁ በፊትህ ላመልክህ ነው፤
አስቀድሜ በእግርህ ስር እሰግዳለው፤
ቀና ብዬ አንተን ሳይ ተውበሃል፤
የምስጋናን የክብርን ዘውድ ጭነሃል።

እጨምራለው በሞገስ ላይ ሞገስ፤
ንጉሴ ሆይ፤
ከዚህም በላይ ንገስ ባማረ ዜማ፤
በተዋበ እልልታ ይድመቅ ዙፋንህ፤
ተመለክ ተውደስ የኔ ጌታ፤

እኔም አላውቅህም አምላኬ ትልቅ ነህ፤
ከአይምሮዬም በላይ ሆነ ማንነትህ።


መጥቻለሁ - ሳሚ ተ/ሚካኤል
Full Album➡️ Albastros.com
@Yedestaye_Elilta

Читать полностью…

የደስታዬ እልልታ - Yedestaye Elilta

ሁንም ብዛልኝ እንዲረዝም ዕድሜዬ፤
አብዝቼ ልጠጋህ እንዲደምቅ ማታዬ፤
ሁነኝ መዋያዬ በቀረልኝ ዘመን፤
መንገዴ እየነጋ እስኪሆን ሙሉቀን።

ብዛልኝ - አስቴር አበበ

Full Album➡️ asterabebeofficial?si=PDAksc-x5q1sIMTi">YouTube Link ▶️

Albastros.com
@Yedestaye_Elilta

Читать полностью…

የደስታዬ እልልታ - Yedestaye Elilta

.           እዚህ ደረስኩ   
ቤቲ ተዘራ -  Live Worship
    ➡️ Albastros.com ⬅️
➡️@yedestaye_elilta ⬅️
          🎤Join Us🎵

Читать полностью…

የደስታዬ እልልታ - Yedestaye Elilta

🇺🇸 DV-2026 Lottery ተመዝግበዋል ?

⚠️ ከ50% በላይ የዲቪ ሎተሪ አመልካቾችን ከእጣ ውጪ የሚሆኑት የፎቶ መስፈርቶቹን በሚገባ በለማሟላታቸው ነው!

ከፎቶ መስፈርቶች በጥቂቱ:-
▸የፎቶው  size 600×600 pixel መሆን አለበት
▸የፎቶው file size 240 kb መሆን አለበት
▸ከአጠቃላይ የፎቶው መጠን 50% - 69% ያለው ፊታችሁን መሸፈን አለበት

ፎቶዋችሁ ከነዚህና ከሌሎች መስፈርቶች አንዱ ከጎደለው ከእጣው ውጪ ትሆናላችሁ!


ጥንቃቄ በተሞላው እና መስፈርቱን በሚያውቁ ባለሙያዎች ለማስሞላት*እና ፎቶዋችሁን Edit ለማስደረግ

@DvEthiopia1 በዚህ Account ያናግሩን

Читать полностью…

የደስታዬ እልልታ - Yedestaye Elilta

አሁንም እላለሁ ጥማኝ፤
አሁንም እላለሁ ራበኝ፤
አሁንም እላለሁ ናፍቀኝ፤
በማንነትህ ልክ!!!


መኖር አልችልም - አስቴር አበበ
Full Album➡️ asterabebeofficial?si=PDAksc-x5q1sIMTi">YouTube Link ▶️

Albastros.com
@Yedestaye_Elilta

Читать полностью…

የደስታዬ እልልታ - Yedestaye Elilta

ፈራ ፍርሃቴ ቃልህን ስትናገር፤
ሸሸ ጨለማዬ ነጋ በእኔ መንደር፤
ጥንካሬ አነኘኝ ፊትህን በማየት፤
ደመቀ ህይወቴ ከአንተ በመቆየት።

ፈራ ፍርሃቴ - አስቴር አበበ

➡️  asterabebeofficial?si=PDAksc-x5q1sIMTi">YouTube Link ▶️

Albastros.com
@Yedestaye_Elilta

Читать полностью…

የደስታዬ እልልታ - Yedestaye Elilta

.           ሳሙኤሌን እንካ   
   አስቴር አበበ -  🆕 Album
    ➡️ Albastros.com ⬅️
➡️@yedestaye_elilta ⬅️
          🎤Join Us🎵

Читать полностью…

የደስታዬ እልልታ - Yedestaye Elilta

.                 ሃሌሉያ   
አስቴር አበበ -  🆕 Album
    ➡️ Albastros.com ⬅️
➡️@yedestaye_elilta ⬅️
          🎤Join Us🎵

Читать полностью…

የደስታዬ እልልታ - Yedestaye Elilta

እግዚአብሔር ታማኝ አምላክ ነው

👉ሊበረታታት የሚገባ አገልግሎት

⭐️Christ Jesus International Church⭐️ (CJ) ብዙ ቤተክርስቲያን በሀገር ውስጥም በውጭም ሀገራት የተከለች መሆኗ የታወቀ  ነው

በቅርቡ ደግሞ በ22 Downtown  ተብሎ በሚጠራ ስፍራ የመጠጥ ቤትና የጭፈራ ስፍራ እግዚአብሔር ቦታውን አሳልፎ ተሰጥቶት አገልግሎታችን ጀምረናል::

በዚህም ምክንያት ለሶስት ተከታይ ሳምንት ኮንፈረንስ አዘጋጅተናል
ተገኝታችሁ ከእኛ ጋር ጌታን እናምልክ
ከእኛ ጋር ማገልገል የምትፈልጉ በራችን ክፋት ነው

🔥🔥በአክብሮት ተጋብዘዋል 🔥🔥
Channel  ተቀላቀሉ
@Timothy_branch
@Timothy_branch
@Timothy_branch
@Timothy_branch

Читать полностью…

የደስታዬ እልልታ - Yedestaye Elilta

. የክፉ ቀኔ ነህ
ተስፋሁን ቶማስና ፋሲካ አበራ
▶️
https://youtu.be/jrVO1asYKkw?si=x-oAYBKBzhNaXyzv

Читать полностью…

የደስታዬ እልልታ - Yedestaye Elilta

. ያ መሲህ 🎼
የተወዳጇን ዘማሪት መስከረም ጌቱ ቁጥር ፫ አዲስ የዝማሬ ሰንዱቅ እንዴት አገኛችሁት?
➡️ Albastros.com
@Yedestaye_Elilta

Читать полностью…

የደስታዬ እልልታ - Yedestaye Elilta

.           አለኝ ቀጠሮ
መሳይ ብርሃኑ -  Kingdom
    ➡️ Albastros.com ⬅️
➡️@yedestaye_elilta ⬅️
          🎤Join Us🎵

Читать полностью…

የደስታዬ እልልታ - Yedestaye Elilta

.               ታማኝ ነው
   ሔኖክ አሰፋ -  🆕 Clip
    ➡️ Albastros.com ⬅️
➡️@yedestaye_elilta ⬅️
          🎤Join Us🎵

Читать полностью…

የደስታዬ እልልታ - Yedestaye Elilta

.        ምስጋና ዛሬም ገናና 
ሊሊ, ቤቲና እናዋ - ዘመን ተሻጋሪ
    ➡️ Albastros.com ⬅️
➡️@yedestaye_elilta ⬅️
          🎤Join Us🎵

Читать полностью…

የደስታዬ እልልታ - Yedestaye Elilta

አረክልኝ ብዬ ከበሮ አላነሳም፤
ጎደለብኝ ብዬ ምስጋና አላሳሳም፤
በየትኛውም ጊዜ በኔ ዘንድ ክቡር ነህ፤
ጊዜ አይለውጥህም፤
አንተ እግዚአብሔር ነህ፤
አምላኬ ሆይ እደገፍሃለሁ፤
መታመኔ ባንተ ብርቱ ነው።


አረክልኝ ብዬ - ዮሐንስ ግርማ
Full Album➡️ Albastros.com
@Yedestaye_Elilta

Читать полностью…
Subscribe to a channel