yedestaye_elilta | Unsorted

Telegram-канал yedestaye_elilta - የደስታዬ እልልታ - Yedestaye Elilta

49017

ፈልገው ያጡት አልበም አለ? እዚህ ያገኛሉ ▷ http://albastros.com መዝሙር ለመላክ➠ @destaye_bot አጋር - @Yedestaye_Elilta_EN

Subscribe to a channel

የደስታዬ እልልታ - Yedestaye Elilta

አንተው ነህ - ሊዲያ ወንድሙ
Amazing studio live worship

https://youtube.com/watch?v=N6PydFRmDp0&si=YKpROmMJIo8GkUXW

Читать полностью…

የደስታዬ እልልታ - Yedestaye Elilta

እንደገና አንተን አልኩኝ እንደገና፤
እንደገና ናፈቅከኝ እንደገና፤
እንደገና መሻቴ ነህ እንደገና፤
እንደገና ረሃቤ ነህ እንደገና።

ኧረ አለምደው መንፈስህን፤
ኧረ አለምደው ህልውናን፤
ኧረ አለምደው አብሮነትህን፤
ኧረ አለምደው ክብርህን።


🗣አለምደውም - ይድነቃቸው ንብረት
➡️ www.Albastros.com
➡️@Yedestaye_Elilta

Читать полностью…

የደስታዬ እልልታ - Yedestaye Elilta

ከመቃብር ወዲያ ማን ይከተለኛል፤
ዝናም ይከዳኛል፤
ሃብትም ይተወኛል፤
ቤቴም ይረሳኛል፤
ሁሉም ይቅር ኢየሱስ ያዋጣኛል።


የመ/ክ/ቤ/ክ/መዘምራን
አልበም➡️ Albastros.com
@Yedestaye_Elilta

Читать полностью…

የደስታዬ እልልታ - Yedestaye Elilta

English gospel song አድማጮች የሆናችሁ ውድ ቤተሰቦቻችን ለእናተ የሚሆነ ቻናል ተከፍቷል የባህር ማዶ መዝሙሮችን ማዳመጥ ትችላላችሁ።
Yedestaye Elilta EN

Join ▸ @Yedestaye_Elilta_EN

Читать полностью…

የደስታዬ እልልታ - Yedestaye Elilta

እግዚአብሔር ተዋጊ ነው፤
ስሙም እግዚአብሔር ነው፤
በእርሱ ጥላ አርፊያለሁ፤
ዘላለም እኖራለሁ፤
በክንዱ ተማምኛለሁ፥
ማንን እፈራለሁ።


መስፍን ጉቱ - ቁጥር -፩
Full Album➡️ Albastros.com
@Yedestaye_Elilta

Читать полностью…

የደስታዬ እልልታ - Yedestaye Elilta

.      የእግዚአብሔር እጅ
  ራሄል አለማየሁ -Kingdom
    ➡️ Albastros.com ⬅️
➡️@yedestaye_elilta ⬅️
          🎤Join Us🎵

Читать полностью…

የደስታዬ እልልታ - Yedestaye Elilta

🇺🇸DV Lottery ለመሙላት የምትፈልገው
ጥንቃቄ በተሞላው እና መስፈርቱን በሚያውቁ ባለሙያዎች ለማስሞላት እና ፎቶዋችሁን Edit ለማስደረግ
@DvEthiopia1 በዚህ Account ያናግሩን

Читать полностью…

የደስታዬ እልልታ - Yedestaye Elilta

.           እጅግ የሚምር 
ረድኤት ይርጉ-Kingdom Sound
    ➡️ Albastros.com ⬅️
➡️@yedestaye_elilta ⬅️
          🎤Join Us🎵

Читать полностью…

የደስታዬ እልልታ - Yedestaye Elilta

.            ምን እላለሁ  
ቃልአብ ጸጋዬ-Live Worship
    ➡️ Albastros.com ⬅️
➡️@yedestaye_elilta ⬅️
          🎤Join Us🎵

Читать полностью…

የደስታዬ እልልታ - Yedestaye Elilta

ሕይወት እንደ ጥላ ሲያልፍ፤
ውበት እንደ ቅጠል ሲረግፍ፤
ያመኑበት ወዳጅ ሲከዳ፤
ከኢየሱስ ጋር ሆኜ ልጐዳ፤

ከኢየሱስ ጋር ኑሮ ይሻለኛል፤
ከኢየሱስ ጋር ኑሮ ይሻለኛል።

ፓስተር ታምራት ሃይሌ

Full Album➡️ Albastros.com
@Yedestaye_Elilta

Читать полностью…

የደስታዬ እልልታ - Yedestaye Elilta

ደግሞ ሌላ በረከት 🔥
እጅግ የምንወደው ተወዳጁ ዘማሪ ለዓለም ጥላሁን በእግዚአብሔር ፀጋ እና እርዳታ ፬ኛውን የመዝሙር ሰንዱቅ (የፍቅር መኃልይ) በቅርቡ ይዞልን እየመጣ ነው::


Albastros.com ☑️
@Yedestaye_Elilta ☑️

Читать полностью…

የደስታዬ እልልታ - Yedestaye Elilta

.             እርግጠኛ ነኝ 
ሳሚ ተ/ሚካኤል-Live Worship
    ➡️ Albastros.com ⬅️
➡️@yedestaye_elilta ⬅️
          🎤Join Us🎵

Читать полностью…

የደስታዬ እልልታ - Yedestaye Elilta

💬💬💬💬💬💬
መሸሸጊያዬ የተሰኘው የተወዳጁ ዘማሪ ዘላለም ሉቃስ ቁጥር አንድ አዲስ የዝማሬ ሰንዱቅ ዩቲዩብን ጨምሮ በሁሉም መተግበሪያዎች ተለቋል።

ውድ የደስታዬ እልልታ ቤተሰቦች በራሱ YouTube ቻናል ገብታችሁ አድምጡ እና  Subscriber በማድረግም አገልግሎቱን እንድትደግፉ እናበረታታችኋለን።

➡️  zelalemlukasofficial7912?si=jXb_HBrqoRpnWlqh">YouTube Link ▶️

Albastros.com
@Yedestaye_Elilta

Читать полностью…

የደስታዬ እልልታ - Yedestaye Elilta

🇺🇸 DV-2026 Lottery ተመዝግበዋል ?

⚠️ ከ50% በላይ የዲቪ ሎተሪ አመልካቾችን ከእጣ ውጪ የሚሆኑት የፎቶ መስፈርቶቹን በሚገባ በለማሟላታቸው ነው!

ከፎቶ መስፈርቶች በጥቂቱ:-
▸የፎቶው  size 600×600 pixel መሆን አለበት
▸የፎቶው file size 240 kb መሆን አለበት
▸ከአጠቃላይ የፎቶው መጠን 50% - 69% ያለው ፊታችሁን መሸፈን አለበት

ፎቶዋችሁ ከነዚህና ከሌሎች መስፈርቶች አንዱ ከጎደለው ከእጣው ውጪ ትሆናላችሁ!

ጥንቃቄ በተሞላው እና መስፈርቱን በሚያውቁ ባለሙያዎች ለማስሞላት እና ፎቶዋችሁን Edit ለማስደረግ
@DvEthiopia1 በዚህ Account ያናግሩን

Читать полностью…

የደስታዬ እልልታ - Yedestaye Elilta

ሁሉን የምትገዛ በገናናው ክብርህ፤
እግዚአብሔር አምላክ ላንተ ልስገድልህ፤
በቃልህ ትዕዛዝ ዓለምን የፈጠርክ፤
ጉልበት ሁሉ ላንተ ለስምህ ይንበርከክ።

ሃሌሉያ - ጃን ከበደና ሊሊ ጥላሁን

➡️ Albastros.com
@Yedestaye_Elilta

Читать полностью…

የደስታዬ እልልታ - Yedestaye Elilta

.            መሸሸጊያዬ
ዘላለም ሉቃስ -  🆕 Album
    ➡️ Albastros.com ⬅️
➡️@yedestaye_elilta ⬅️
          🎤Join Us🎵

Читать полностью…

የደስታዬ እልልታ - Yedestaye Elilta

🇺🇸DV Lottery ለመሙላት የምትፈልገው
ጥንቃቄ በተሞላው እና መስፈርቱን በሚያውቁ ባለሙያዎች ለማስሞላት እና ፎቶዋችሁን Edit ለማስደረግ
@DvEthiopia1 በዚህ Account ያናግሩን

Читать полностью…

የደስታዬ እልልታ - Yedestaye Elilta

.     ያምላኬን ውለታ ሳስብ
ሃ/አለቃ ስዩም ገብረየሱስ
    ➡️ Albastros.com ⬅️
➡️@yedestaye_elilta ⬅️
          🎤Join Us🎵

Читать полностью…

የደስታዬ እልልታ - Yedestaye Elilta

ኦና ነው ባዶ ነው ቤቴ፤
ይታያል ከሌለህ ጉደልቴ፤
የጥያቄዬ መልስ እውነቱ፤
አንተ ነህ ፈውስ መድኃኒቱ፤
ግባ ጓዳዬ እረፍ ካልጋዬ፤
እደር በእኔ ቤት ሁንልኝ ሙላት፤
ባክህ አትተወኝ እኔን ለራሴ፤
ሌላ ማን አለኝ ሚሆን ፈውሴ።

ግባ ጓዳዬ - ተመስገን ቶፊቅ

➡️ Albastros.com
@Yedestaye_Elilta

Читать полностью…

የደስታዬ እልልታ - Yedestaye Elilta

English gospel song አድማጮች የሆናችሁ ውድ ቤተሰቦቻችን ለእናተ የሚሆነ ቻናል ተከፍቷል የባህር ማዶ መዝሙሮችን ማዳመጥ ትችላላችሁ።
Yedestaye Elilta EN

Join ▸ @Yedestaye_Elilta_EN

Читать полностью…

የደስታዬ እልልታ - Yedestaye Elilta

.       ክርስቲያን በመሆኔ 
Araya Family Choir
    ➡️ Albastros.com ⬅️
➡️@yedestaye_elilta ⬅️
          🎤Join Us🎵

Читать полностью…

የደስታዬ እልልታ - Yedestaye Elilta

ተቅበዝባዥ እረፍት ያጣሁ፤
አሁን ግን በአንተ ረጋሁ፤
በሰላም መውጣት መግባት፤
ሆነልኝ በዝቶ ምህረት፤
በለምለም መስክ ለመራኝ፤
ከመንፈሱን ላጠጣኝ፤
መልካሙን ቅኔ ልቀኝ ፤
ጌታዬ/ኢየሱሴ እንካ ተቀበለኝ።


ሁሉም በእርሱ ነው፤
ለእኔስ የሆነዉ፤
የሆነው ሁሉ የሆነዉ የሆነዉ፤
ሁሉም በእርሱ ነው ።

ሁሉም በእርሱ ነው - መስፍን ጉቱ

Full Album➡️ Albastros.com
@Yedestaye_Elilta

Читать полностью…

የደስታዬ እልልታ - Yedestaye Elilta

ሰዓቱ አይታወቅ መምጫው እንደ ሌባ፤
ኮቴው አይሰማም ሲወጣ ሲገባ፤
ድምጹ ሰው አይረብሽ አያውክ ጩኸቱ፤
በድንገት ይሆናል የኢየሱስ መምጣቱ፤
አለኝ ቀጠሮ ኢየሱስ ከሚባል እንግዳ፤
እስኪ ልነሳ ቤቴን ላሰናዳ።

አለኝ ቀጠሮ - ፓ/ር ታምራት ሃይሌ

Full Album➡️ Albastros.com
@Yedestaye_Elilta

Читать полностью…

የደስታዬ እልልታ - Yedestaye Elilta

ገና በማለዳ ጎህ እንደቀደደ፤
ተማምኖ ይኖራል አንተን የታመነ፤
ዛሬም ልቤ ጌታ በስምህ ተመካ፤
ከክፋ የሚያስጥል እንዳንተ የለም ለካ፤
ነፍሴን ከአዳኝ ወጥመድ አድነሃል፤
ለእግሬ ጠባቂ አኑረሃል፤
እግዚአብሔር ዓለቴ ነህ አምባዬ፤
የደህንነቴ ቀንድ መጠጊያዬ።

አለኝታዬ ትምክህቴ ኢየሱስ መመኪዬ፤
ዘመን ቢከፋ ለወንድም ጋሻ፤
ስም ይሆነናል ለነፍስ መሸሻ፤
አለኝታዬ ጥላዬ ኢየሱስ መመኪዬ፤
ዘመን ቢከፋ ለወንድም ጋሻ፤
ስም ያስጥላል ከጠላት ዛቻ።

አለኝታዬ - ኢየሩሳሌም ነጊያ(ጄሪ)

Full Album➡️ Albastros.com
@Yedestaye_Elilta

Читать полностью…

የደስታዬ እልልታ - Yedestaye Elilta

🇺🇸 DV-2026 Lottery ተመዝግበዋል ?

⚠️ ከ50% በላይ የዲቪ ሎተሪ አመልካቾችን ከእጣ ውጪ የሚሆኑት የፎቶ መስፈርቶቹን በሚገባ በለማሟላታቸው ነው!

ከፎቶ መስፈርቶች በጥቂቱ:-
▸የፎቶው  size 600×600 pixel መሆን አለበት
▸የፎቶው file size 240 kb መሆን አለበት
▸ከአጠቃላይ የፎቶው መጠን 50% - 69% ያለው ፊታችሁን መሸፈን አለበት

ፎቶዋችሁ ከነዚህና ከሌሎች መስፈርቶች አንዱ ከጎደለው ከእጣው ውጪ ትሆናላችሁ!

ጥንቃቄ በተሞላው እና መስፈርቱን በሚያውቁ ባለሙያዎች ለማስሞላት እና ፎቶዋችሁን Edit ለማስደረግ
@DvEthiopia1 በዚህ Account ያናግሩን

Читать полностью…

የደስታዬ እልልታ - Yedestaye Elilta

Worship
https://youtu.be/2xSNhwXoJBI?si=4b8kk0GSHCLb_Owk

Читать полностью…

የደስታዬ እልልታ - Yedestaye Elilta

.               ረቡኒ 
በረከት መገርሳ - Studio Live
    ➡️ Albastros.com ⬅️
➡️@yedestaye_elilta ⬅️
          🎤Join Us🎵

Читать полностью…

የደስታዬ እልልታ - Yedestaye Elilta

ውዴ እንዳንተ ወዳጅ ከቶ የት ይገኛል፤

ፍቅሬ እጅግ ጨመረ ናፍቆቴም በረታ
ናልኝ የእኔ ፍቅር ናልኝ የእኔ ጌታ፤
ኢየሱሴ ስልህ ላፌ ይጣፍጠኛል፤
ውዴ እንዳንተ ወዳጅ ከቶ የት ይገኛል፤
ለእኔ የት ይገኛል።

ቃልህ እጅግ ጣፋጭ እንደ ማር ወለላ፤
ሰላም ይሰጠኛል በልቤ እየሞላ፤
ሰይፍህ ነውሬን ከላይ አስወግዶ፤
በቃልህ አስዋብከኝ ልብህ ልቤን ወዶ።

አስተዋይ አረገኝ አስተዋዩ አባቴ፤
የፈገግታዬ ምንጭ የደስታ ምክንያቴ፤
ኢየሱስ መድህኔ ውበት ደም ግባቴ፤
ጌታዬ ደምህ ነው የልጅነት መብቴ።


ፍቅሬ እጅግ ጨመረ - ሶፊያ ሽባባው
Full Album➡️ Albastros.com
@Yedestaye_Elilta

Читать полностью…

የደስታዬ እልልታ - Yedestaye Elilta

.              አንድ ወዳጅ 
ሊድያ ጎሳዬ-Kingdom Sound
    ➡️ Albastros.com ⬅️
➡️@yedestaye_elilta ⬅️
          🎤Join Us🎵

Читать полностью…

የደስታዬ እልልታ - Yedestaye Elilta

ምስጋና ለስምህ ይኸው አቀርባለሁ፤
እጆቼን ዘርግቼ አንተን አከብራለሁ፤
የልመናዬን ድምጽ ሰምተሃልና፤
ሁሉንም ለበጎ ለውጠሃልና፤
ላመስግንህ ጌታ ይገባሃልና።

እኔ አይቻለሁ - እንዳልካቸው ሃዋዝ

Full Album➡️ Albastros.com
@Yedestaye_Elilta

Читать полностью…
Subscribe to a channel