✍️ለምን ወደድኩህ/ሽ? እንጃ።🤷♀️ ♀ ✍️ምንህ /ምንሽ ተመቸኝ ? እንጃ🤷♀️ ✍️እንዴት ማረከኝ/ሺኝ? እንጃ🤷♀️ ♥️ይህ ነው ለእኔ የፍቅር አለም💟 ማለት፤ ➣ ያለምላሽ ወዶ መገኘት፤ ➣ በንፁህ ልብ ጠልቆ መዋኘት፤ ➣ ይህ ነው ለእኔ ፍቅር ማለት💟