yegetaserawit | Unsorted

Telegram-канал yegetaserawit - የእግዚአብሔር ሠራዊቶች

-

Subscribe to a channel

የእግዚአብሔር ሠራዊቶች

🎹 yitmusic
Original song azeb hailu
Cover by yitmusic
📌 The choiring is made just by me 😊
Join for more
✅ @yitmusic
✅ @yitmusic

Читать полностью…

የእግዚአብሔር ሠራዊቶች

"Normal ሆነ ጌታን ማገልገል አትችልም እንደ እብድ መሆን አለብህ::"
- እብድ ለራሱ ኖሮ አያውቅም
- እብድ የራሱ ክብር የለሁም
- እብድ ውስጡ ያለው ዓላማ ብቻ ነው ምኖረው
- እብድ ይሉኝታ አያውቅም
🗣 ለወንጌል እብድ ካሎንክ በስተቀር normal ሰው ከሆንክ የወንጌልን ተልዕኮ ወደ ግብ ማድረስ አትችልም::

የጳውሎስ_ቃል "13፤ እብዶች ብንሆን፥ ለእግዚአብሔር ነው፤ ባለ አእምሮዎች ብንሆን፥ ለእናንተ ነው።"

Читать полностью…

የእግዚአብሔር ሠራዊቶች

"Normal ሆነ ጌታን ማገልገል አትችልም እንደ እብድ መሆን አለብህ::"
- እብድ ለራሱ ኖሮ አያውቅም
- እብድ የራሱ ክብር የለሁም
- እብድ ውስጡ ያለው ዓላማ ብቻ ነው ምኖረው
- እብድ ይሉኝታ አያውቅም
🗣 ለወንጌል እብድ ካሎንክ በስተቀር normal ሰው ከሆንክ የወንጌልን ተልዕኮ ወደ ግብ ማድረስ አትችልም::

የጳውሎስ_ቃል "13፤ እብዶች ብንሆን፥ ለእግዚአብሔር ነው፤ ባለ አእምሮዎች ብንሆን፥ ለእናንተ ነው።"

Читать полностью…

የእግዚአብሔር ሠራዊቶች

#ወንጌልን #ስበክ

ማንም በህይወት ያለ ክርስቲያን ሊሰማው የሚገባ አንገብጋቢ መልዕክት!!!

መንፈሳዊ ትምህርቶችን በመሥማት መንፈሳችንን ለማሳደግ ቻናሉን ይቀላቀሉ
"እምነት ከመስማት ነው መስማትም የእግዚአብሔርን ቃል ሮሜ-10-17"
/channel/eyubibleteachings

Читать полностью…

የእግዚአብሔር ሠራዊቶች

የእለቱ መልእክት

“ሰው ዓለምን ሁሉ ቢያተርፍ ነፍሱንም ቢያጐድል ምን ይጠቅመዋል?”
— ማርቆስ 8፥36

Today's Message

“What good is it for a man to gain the whole world, yet forfeit his soul?”
— Mar 8፥36 (NIV)

Ergaa Guyyaa Har’aa

“Namni biyya lafaa guutummaatti buufatee, lubbuu isaa garuu yoo dhabe, bu'aan isaa maali ree?”
— Mar. 8፥36

Читать полностью…

የእግዚአብሔር ሠራዊቶች

" እግዚአብሔርን። አንተ መታመኛዬ ነህ እለዋለሁ፤ አምላኬና መሸሸጊያዬ ነው፥ በእርሱም እታመናለሁ።"
(መዝሙረ ዳዊት 91:2)

Читать полностью…

የእግዚአብሔር ሠራዊቶች

Enante 1gna nachu wanaw yiha new bertu geta yesus yibarkachuh

Читать полностью…

የእግዚአብሔር ሠራዊቶች

😱❤️ Blesssss you guys

Читать полностью…

የእግዚአብሔር ሠራዊቶች

በዛሬው ዕለት በፒያሳ ጎዳና #የእግዚአብሔር_ሠራዊቶች ያደረጉት የወንጌል ስርጭት ይህንን ይመስል ነበር
*ገና ምን ታየና ይህ ጅማሬ ነው እያንዳንዱን ስፍራ ከጠላት እጅ እንበዘብዛለን የገሀነብን ደጆች ባዶ እናስቀራለን:: የወንጌል ሠራተኛ መሆን እንዴት መታደል ነው... ኑ አብረን የወንጌልን ስራ እንስራ በትውልዳችን የሚገለጥ ክብር አለ ኢየሱስ ክርስቶስ ይሰበካል....
join us👇👇👇👇👇
@eyubibleteachings
@eyubibleteachings
@yegetaserawit

Читать полностью…

የእግዚአብሔር ሠራዊቶች

awo hulu melkam nw thank God!

Читать полностью…

የእግዚአብሔር ሠራዊቶች

Dena nen wendmachen...yegeta tsega ybzaleh

Читать полностью…

የእግዚአብሔር ሠራዊቶች

የዕለቱ መልዕክት

ሕዝቅኤል 16
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁸ በአንቺ ዘንድ ባለፍሁና ባየሁሽ ጊዜ፥ እነሆ፥ ጊዜሽ የፍቅር ጊዜ ነበረ፤ እኔም መጐናጸፊያዬን በላይሽ ዘረጋሁ ኀፍረተ ሥጋሽንም ከደንሁ፤ ማልሁልሽም ከአንቺም ጋር ቃል ኪዳን ገባሁ፥ ይላል ጌታ እግዚአብሔር፥ አንቺም ለእኔ ሆንሽ።
⁹ በውኃም አጠብሁሽ ከደምሽም አጠራሁሽ በዘይትም ቀባሁሽ።
¹⁰ ወርቀ ዘቦም አለበስሁሽ በአቆስጣ ቁርበትም ጫማ አደረግሁልሽ፤ በጥሩ በፍታ አስታጠቅሁሽ በሐርም ከደንሁሽ።
¹¹ በጌጥም አስጌጥሁሽ በእጅሽም ላይ አንባር በአንገትሽም ላይ ድሪ አደረግሁልሽ።
¹² በአፍንጫሽም ቀለበት በጆሮሽም ጕትቻ በራስሽም ላይ የክብር አክሊል አደረግሁ።
¹³ በወርቅና በብር አጌጥሽ፥ ልብስሽም ጥሩ በፍታና ሐር ወርቀ ዘቦም ነበረ፤ አንቺም መልካምን ዱቄትና ማርን ዘይትንም በላሽ፤ እጅግ በጣም ውብ ሆንሽ ለመንግሥትም ደረስሽ።
¹⁴ ባንቺ ላይ ካኖርኋት ከክብሬ የተነሣ ውበትሽ ፍጹም ነበረና ዝናሽ በአሕዛብ መካከል ወጣ፥ ይላል ጌታ እግዚአብሔር።

Читать полностью…

የእግዚአብሔር ሠራዊቶች

slase slmilw tsns hasab mtsaf qdusawi ardadad lmtflgu
https://geneneyonatan.medium.com/is-the-trinity-biblical-f36dc33b66f

Читать полностью…

የእግዚአብሔር ሠራዊቶች

https://youtu.be/IUh_Gf17Ogs

Читать полностью…

የእግዚአብሔር ሠራዊቶች

መንፈስ ቅዱስ ፈቃዳቸውን በሰጡት ሁሉ ይሰራል! የራሳችንን ፈቃድ በመጣል በእግዚአብሔር ፈቃድ መመላለስ ስንጀምር ሁሉም ነገር ይቀየራል!

Читать полностью…

የእግዚአብሔር ሠራዊቶች

በእርሱ ፍቃድ ወደ ዓለም መጥተናል :በ እርሱ ፍቃድም ከዓለም እንሄዳለን ። መግብያና መውጫችን የእርሱ ፈቃድ ካለበት የመካከሉን ኑሮአችንን ለፈቃዱ እናስገዛ ። ምድራዊ ኑሮአችን ለሰማያዊ ፈቃድ ከተገዛ :ምድራዊ መሻታችን በሰማያዊ ፈቃዱ ተፈጻም ይሆናል።

Читать полностью…

የእግዚአብሔር ሠራዊቶች

"Normal ሆነ ጌታን ማገልገል አትችልም እንደ እብድ መሆን አለብህ::"
- እብድ ለራሱ ኖሮ አያውቅም
- እብድ የራሱ ክብር የለሁም
- እብድ ውስጡ ያለው ዓላማ ብቻ ነው ምኖረው
- እብድ ይሉኝታ አያውቅም
🗣 ለወንጌል እብድ ካሎንክ በስተቀር normal ሰው ከሆንክ የወንጌልን ተልዕኮ ወደ ግብ ማድረስ አትችልም::

የጳውሎስ_ቃል "13፤ እብዶች ብንሆን፥ ለእግዚአብሔር ነው፤ ባለ አእምሮዎች ብንሆን፥ ለእናንተ ነው።"

Читать полностью…

የእግዚአብሔር ሠራዊቶች

#ቅዳሜ_17_04_2013
#የአምላኬ_ቃል_አያረጅም


1ኛ ጢሞቴዎስ 6
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁷ ወደ ዓለም ምንም እንኳ አላመጣንምና፥
⁸ አንዳችንም ልንወስድ አይቻለንም፤ ምግብና ልብስ ከኖረን ግን፥ እርሱ ይበቃናል።



“For we brought nothing into this world, and it is certain we can carry nothing out.”
— 1Tim 6:7 (NKJV)


@EECMYMC_YM

Читать полностью…

የእግዚአብሔር ሠራዊቶች

የተወደዳችሁ የአባቴ ብሩካን ተባረኩልኝ በብዙ ጌታ አሁንም ሃይል እና ሞገስ ይሁናችሁ በጣም ደስ ብሎኞል እግዚአብሔር ይመስገን ገና አለም በልጁ ይጠቃለላል ❤️❤️❤️❤️🙏

Читать полностью…

የእግዚአብሔር ሠራዊቶች

ከማለደ የፀሎት ቲም


ሻሎም የትወደዳቹ
ዛሬ በሚኖረን የፀሎት ጊዜ የእግዚአብሔርን ምሕረት እና ችርነቱን እያስብን እግዚአብሔርን እያምስገንን ፊቱ እንቀርባለን

" ቸር ነውና፥ ምሕረቱ ለዘላለም ነውና እግዚአብሔርን አመስግኑ፤"
(መዝሙረ ዳዊት 107:1)

Читать полностью…

የእግዚአብሔር ሠራዊቶች

ያከበራችሁት ጌታ ያክብራችሁ እህቶቼ ገና የጠላቶቻችንን ደጅ እንወርሳለን ወንጌል ይለውጣል ተባረኩ አገልግሎታችሁ ይለምልም 🙏👍

Читать полностью…

የእግዚአብሔር ሠራዊቶች

Geta abzto yiberkchu gena kezi mibelt negr geta yesyenel

Читать полностью…

የእግዚአብሔር ሠራዊቶች

Amen geta yibarkachu tsegawn yabzalachu yichemerelachu bechalekut akm aberiyachu endihin geta menfes kidus yiredagnal

Читать полностью…

የእግዚአብሔር ሠራዊቶች

ye geta selam yibzalh.endet neh

Читать полностью…

የእግዚአብሔር ሠራዊቶች

Amen brother hulu malkam

Читать полностью…

የእግዚአብሔር ሠራዊቶች

የዕለቱ መልዕክት

ኢሳይያስ 43
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ አሁንም ያዕቆብ ሆይ፥ የፈጠረህ፥ እስራኤልም ሆይ፥ የሠራህ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ተቤዥቼሃለሁና አትፍራ፤ በስምህም ጠርቼሃለሁ፥ አንተ የእኔ ነህ።
² በውኃ ውስጥ ባለፍህ ጊዜ ከአንተ ጋር እሆናለሁ፥ በወንዞችም ውስጥ ባለፍህ ጊዜ አያሰጥሙህም፤ በእሳትም ውስጥ በሄድህ ጊዜ አትቃጠልም፥ ነበልባሉም አይፈጅህም።
³ እኔ የእስራኤል ቅዱስ አምላክህ እግዚአብሔር መድኃኒትህ ነኝ፤ ግብጽን ለአንተ ቤዛ አድርጌ፥ ኢትዮጵያንና ሳባንም ለአንተ ፋንታ ሰጥቻለሁ።
⁴ በዓይኔ ፊት የከበርህና የተመሰገንህ ነህና፥ እኔም ወድጄሃለሁና ስለዚህ ሰዎችን ለአንተ አሕዛብንም ለነፍስህ እሰጣለሁ።
⁵ እኔ ከአንተ ጋር ነኝና አትፍራ፤ ዘርህንም ከምሥራቅ አመጣዋለሁ፥ ከምዕራብም እሰበስብሃለሁ።
⁶-⁷ ሰሜንን፦ መልሰህ አምጣ፥ ደቡብንም፦ አትከልክል፤ ወንዶች ልጆቼን ከሩቅ ሴቶች ልጆቼንም ከምድር ዳርቻ፥ በስሜ የተጠራውን ለክብሬም የፈጠርሁትን፥ የሠራሁትንና ያደረግሁትን ሁሉ አምጣ እለዋለሁ።
⁸ ዓይኖች ያሉአቸውን ዕውሮችን ሕዝብ፥ ጆሮችም ያሉአቸውን ደንቆሮቹን አውጣ።
⁹ አሕዛብ ሁሉ በአንድነት ይሰብሰቡ ወገኖችም ይከማቹ፤ ከመካከላቸው ይህን የሚናገር፥ የቀድሞውንስ ነገር የሚያሳየን ማን ነው? ይጸድቁ ዘንድ ምስክሮቻቸውን ያምጡ፥ ሰምተውም፦ እውነት ነው ይበሉ።
¹⁰ ታውቁና ታምኑብኝ ዘንድ እኔም እንደሆንሁ ታስተውሉ ዘንድ፥ እናንተ የመረጥሁትም ባሪያዬ ምስክሮቼ ናችሁ ይላል እግዚአብሔር፤ ከእኔ በፊት አምላክ አልተሠራም ከእኔም በኋላ አይሆንም።
¹¹ እኔ፥ እኔ እግዚአብሔር ነኝ፥ ከእኔ ሌላም የሚያድን የለም።
¹² ተናግሬአለሁ አድኜማለሁ አሳይቼማለሁ፥ በእናንተም ዘንድ ባዕድ አምላክ አልነበረም፤ ስለዚህ እናንተ ምስክሮቼ ናችሁ፥ ይላል እግዚአብሔር፥ እኔም አምላክ ነኝ።
¹³ ከጥንት ጀምሮ እኔ ነኝ ከእጄም የሚያመልጥ የለም፤ እሠራለሁ፥ የሚከለክልስ ማን ነው?
¹⁴ የእስራኤል ቅዱስ፥ የሚቤዣችሁ፥ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ስለ እናንተ ወደ ባቢሎን ሰድጃለሁ፥ ከለዳውያንንም ሁሉ ስደተኞች አድርጌ በሚመኩባቸው መርከቦች አዋርዳቸዋለሁ።
¹⁵ ቅዱሳችሁ፥ የእስራኤል ፈጣሪ፥ ንጉሣችሁ፥ እግዚአብሔር እኔ ነኝ።
¹⁶ እግዚአብሔር በባሕር ውስጥ መንገድን በኃይለኛም ውኃ ውስጥ መተላለፊያን ያደርጋል፤
¹⁷ እግዚአብሔር ሰረገላውንና ፈረሱን ሠራዊቱንና አርበኛውን ያወጣል፤ እነርሱ ግን በአንድነት ተኝተዋል፥ አይነሡም፤ ቀርተዋል፥ እንደ ጥዋፍ ኩስታሪም ጠፍተዋል፤ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦
¹⁸ የፊተኛውን ነገር አታስተውሉ፥ የጥንቱንም ነገር አታስቡ።
¹⁹ እነሆ፥ አዲስ ነገርን አደርጋለሁ፤ እርሱም አሁን ይበቅላል፥ እናንተም አታውቁትምን? በምድረ በዳም መንገድን በበረሀም ወንዞችን አደርጋለሁ።
²⁰-²¹ ምስጋናዬን እንዲናገሩ ለእኔ የፈጠርሁት ሕዝብ፥ የመረጥሁትን ሕዝቤን አጠጣ ዘንድ በምድረ በዳ ውኃን በበረሀም ወንዞችን ሰጥቻለሁና የምድረ በዳ አራዊት፥ ቀበሮችና ሰጎኖች፥ ያከብሩኛል።

Читать полностью…

የእግዚአብሔር ሠራዊቶች

.

"ህይወት አንዳንዴ ባላስቀመጥነው እና ባላቀድነው መንገድ ትመራለች። ነገር ግን በየትኛውም እና በማንኛውም መንገድ ትራመድ ትኩረት መስጠት የሚገባን እንደ እግዚአብሔር ቃልና እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ እየተጓዝን ነው ወይ የሚለውን ነው።"

Читать полностью…

የእግዚአብሔር ሠራዊቶች

b krstos lalachu ehtochna wndmoch bmulu slam,fqr,hywt lnant yhun

Читать полностью…

የእግዚአብሔር ሠራዊቶች

Amen.anchim.tebarekilgn

Читать полностью…

የእግዚአብሔር ሠራዊቶች

' ==❀❀❀===❀❀❀==
የዕለቱ ጥቅስ
==❀❀❀===❀❀❀==
“ጌታችንን ኢየሱስ ክርስቶስን በማይጠፋ ፍቅር ለሚወዱ ሁሉ ጸጋ ይሁን።”
ኤፌሶን 6፥24 (አዲሱ መ.ት)

Читать полностью…
Subscribe to a channel