የዋቸሞ ዩኒቨርስቲ ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት ድንቅ አምልኮ ጊዜ
በቅርብ ቀን ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ የሚል ትምህርት በዚህ ቻናል ላይ ፖስት ይደረጋል።
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
/channel/abundant_grace_church
🗣️🗣️🗣️🗣️🗣️🗣️🗣️🗣️🗣️🗣️
📌📌📌📌📌Live 📌📌📌
ከስር 👇👇ባለው link join አርጉ
/channel/+IzN_GRActiZhYzk0
Live ፀሎት
ኢየሱስ የሚለው ስም
ይፈውሳል ታምራት ይሆናል
ለታመሙ እና በተለያየ ችግር ውስጥ ላሉ
ሰዎች 🔥🔥 እፀልያለሁ 🔥🔥
ዛሬ ማታ 👉 30/03/2016
❤️3:00ላይ በtelegram live ላይ እንገናኝ
👇👇👇👇👇👇
share share
/channel/sozoRevivalFire
/channel/sozoRevivalFire
አገልጋይ ሮቤል
🎯መስጠት ድሃ የሚያደርግ ቢሆን
እግዚአብሔር የመጀመሪያው ደሃ ይሆን ነበር።
ስጡ ፤ አካፍሉ
“ስጡ ይሰጣችሁማል፤ በምትሰፍሩበት መስፈሪያ ተመልሶ ይሰፈርላችኋልና፥ የተጨቈነና የተነቀነቀ የተትረፈረፈም መልካም መስፈሪያ በእቅፋችሁ ይሰጣችኋል።”
— ሉቃስ 6፥38
💚መልካም ምሽት❤
ይ 🀄️ላ🀄️ሉን
━━━━━⊱✿⊰━━━━━
╭══•|❀:✧♡๑✧❀|: ══╮
🪴 ለህይወት እንመካከር 🍀
╰══•ೋ•๑♡๑♡✧• ══╯
/channel/ProDr_Boanerges
/channel/ProDr_Boanerges
/channel/ProDr_Boanerges
አመለካከቴን የቀየረው ክስተት
አንድ እሁድ ጠዋት እንደተለመደው ወደ አንዲት ቤተ ክርስቲያን ጌታን ለማምለክ ሄድኩኝ ፤ ያው ሁላቹም እንደምታውቁት የቃል ጊዜ ሲደርስ የእግዚአብሔር ቃል ይሰበካል በእዛም ቀን አንዲት አገልጋይ ወደ መድረኩ ወጥታ ጌታን ፀንቶ ስለመጠበቅ መስበክ ጀመረች፤ በጊዜው መድረኩ ላይ ምን የሚታይ መስቀል አልነበር እኔ ግን ድንገት አይኖቼ ተከፍተው ቃል እየሰበከች ካለችው ሴት ጀርባ ኢየሱስን መስቀል ላይ ተሰቅሎ
አየሁት በሰዓቱ
በጣም ስለደነገጥኩ ጎንበስ አልኩኝ በድጋሚም ነገሩ እውነት ስላልመሰለኝ ቀና ለማለት ሞከርኩ ነገር ግን አሁንም ያ ያየሁት ኢየሱስ መስቀል ላይ ተንጠልጥሎ ፊቱ ከበፊቱ ይልቅ ጎልቶ አየሁት እኔ ምንም እንቅስቃሴ ላለማድረግና ድምፅ ላለማሰማት አንደምንም ብዬ ራሴን ተቆጣጠርኩት ከዛም አንዲ የሚል ድምፅ ሰማሁ....
" በመስቀሉ ስራ ነው እንዲህ የተሰባሰባቹት " የሚል ድምፅ ሰማው 😭 ከዛም ቀን በኃል ስለ ቤተ ክርስቲያን ያለኝ አመለካከት በሙሉ ተቀየር ለካስ ልማድ ስለሆነብን አይደለም ቸርች የምሄደው የእውነት ለካስ የመስቀሉ ስራ ነው ከዚም ከዛም አሰባስቦን አንድ ላይ ንጉሱን እንድናመልክ ያደረገን....
ወዳጆቼ በዚያ ቀን የሚያገለግሉን አገልጋዮች ምንም ሊሆኑ ይችላሉ የምናመልክበትም ቤት ብዙ ምቾት ላይሰጠን ይችላል ነገር ግን በእዛ ስፍራ ዋጋ ከፍሎ ያዳነን ጌታ ይገኛል ቸርች ለመሄድ ደግሞ ከዚህ በላይ ምክንያት አያስፈልግንም ኢየሱስ መኖሩ ብቻ በቂ ነው...
ቸርች የሰዎች መሰብሰቢያ ስፍራ ብቻ ሳይሆን የሰማይ መላእክት ማምለኪያም ስፍራ ጭምር ነው፤ የመሰባሰባችን ዋና ርዕስ ደግሞ የታረደው በግ ነው ይህን እውነት ነው ልንረዳው የሚገባን።
@thedayofpentecost
@thedayofpentecost
ልባችሁ አይታወክ፤ በእግዚአብሔር እመኑ!
===========================
ዮሐንስ 14
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ ልባችሁ አይታወክ፤ በእግዚአብሔር እመኑ፥ በእኔም ደግሞ እመኑ።
² በአባቴ ቤት ብዙ መኖሪያ አለ፤ እንዲህስ ባይሆን ባልኋችሁ ነበር፤ ስፍራ አዘጋጅላችሁ ዘንድ እሄዳለሁና፤
³ ሄጄም ስፍራ ባዘጋጅላችሁ፥ እኔ ባለሁበት እናንተ ደግሞ እንድትሆኑ ሁለተኛ እመጣለሁ ወደ እኔም እወስዳችኋለሁ።
⁴ ወደምሄድበትም ታውቃላችሁ፥ መንገዱንም ታውቃላችሁ።
⁵ ቶማስም፦ ጌታ ሆይ፥ ወደምትሄድበት አናውቅም፤ እንዴትስ መንገዱን እናውቃለን? አለው።
⁶ ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።
…
¹³ እኔ ወደ አብ እሄዳለሁና፤ አብም ስለ ወልድ እንዲከበር በስሜ የምትለምኑትን ሁሉ አደርገዋለሁ።
¹⁴ ማናቸውንም ነገር በስሜ ብትለምኑ እኔ አደርገዋለሁ።
¹⁵-¹⁶ ብትወዱኝ ትእዛዜን ጠብቁ። እኔም አብን እለምናለሁ ለዘላለምም ከእናንተ ጋር እንዲኖር ሌላ አጽናኝ ይሰጣችኋል፤
¹⁷ እርሱም ዓለም የማያየውና የማያውቀው ስለ ሆነ ሊቀበለው የማይቻለው የእውነት መንፈስ ነው፤ ነገር ግን ከእናንተ ዘንድ ስለሚኖር በውሥጣችሁም ስለሚሆን እናንተ ታውቃላችሁ።
ለዘላለምም ከእናንተ ጋር እንዲኖር ሌላ አጽናኝ (መንፈስ ቅዱስን) ይሰጣችኋል !
ለውዴ ይድረስልኝ🤍 ለኢየሱስ✝️
የኔ ውድ
የምርጦች ሁሉ ምርጥ የውዶች ሁሉ ውድ
ከሱ በበለጠ አልችልም ልወደድ
ከአንጀቴ ምወደው ነፍሴ ምታፈቅረው
የጨከነችለት አንድያዋ እሱ ነው
ተኝቼ ህልሞቼ እሱን ሲያወሩልኝ
የቀኑ ምናቤ ፍቅሩን ሲስልልኝ
ማለዳና ምሽት ትውስታ ሲሆኑኝ
ከድካሜ በላይ ፍቅሩ ሲያይልብኝ
አቤት ደስ ሲለኝ ስሙን ሲጠሩልኝ
አይኑ ውስጥ ያለውን ፍቅር ስመለከት
በአንደበቱ ያለው ቃሉ ሀያልነት💟
የውዴ አይን ድምቀት 🗯
በጣም የምወደው ክብሬን የጣልኩለት
የእሱ ብቻ ልሆን ቃል የገባቱለት
ዘላለሜን ከሱ ልኖረው የወሰንኩ
እኔ ነኝ በኢየሱስ ፍቅር የተነደፍኩ
ተይ ቢሉኝ ማልሰማ ለሌላ አይን የጨፈንኩ
🤍🤍🤍
የውዴ መአዛ ሲያውድ ከደጃፌ
ቆነጃጅት ሚያውቁት ያ የበረሀ ጓዴ
ከወንጠጅ ይልቅ ደስ የሚለው ፍቅሩ
እጅግ ደስ ይልለኛል በልቤ ማደሩ
ውዴ ነው ታማኙ💟
የቃሉ ማሰሪያ ደም ነው ቀለበቱ
የእኔ መሆኑን ማስረገጫ ህትመቱ
የፍቅሩ ትዝታ ይሰማል መንፈሱ
እውነት ነው ሚነግረኝ አይዋሸኝም እሱ
በአባቱ ፊት ሰርጉ ፈጥኖ መደረሱ
ድግሱ ያጓጓል መሞሸር ከእሱ በግርማው ስፋት ልክ በለይኛው መቅደሱ
☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️ የምወደው አለኝ እሱም ከእኔ አብልጦ
በደው ቢሞሸርም የሚወስደኝ መጥቶ የክብር ተስፋዬ ስጠራው አርማዬ ልቤ የሸፈተለት እሱ ነው ዋናዬ የከበረው ንጉስ ኢየሱስ ነው ውዴ 👑ይድረስ ደብዳቤዬ ለነገስታት ንጉስ 👑 የናፍቆቴ መልዕክት ከውዴ ትውስታው ውዴ እሱ እንደሆን ደግሜ ሳወራው ፊቴ ድቅን ይላል ጌታ ህልውናው 🌧... የምወደው አለኝ እሱም ከእኔ አብልጦ
በደም ተሞሽሮ አየሁ ፍቅሩን ገልጦ
ትርፍ አልቀበልም ያለኝ ልብ አንድ ነው
ቀና ላለማለት የተንበረከከው
የፍቅር ግዞት ውስጥ ነፍሴን የከተተው
ተይኝ አንቺ አለም ላንቺ አንስማማም
የነበረን ኪዳን ፈርሷል ለዘላለም
ከአንቺ ተፋተናል ላንታረቅ መቼም❌
እኔ የውዴ ነኝ እኔም የእሱ የወደደኝ
በህልውናው ውስጥ ቀኙን ያንተራሰን
ተውኝ ጋባዦች እንቁዬ አይተካም
ምንም ቢመጣልኝ ልቤ ከእሱ አይርቅም
አንተ መአዛዬ
አንተ የእኔ ውድ የነፍስ ሽታዬ
በምድረበዳ ያለህ ሳሮን አበባዬ
የውድ ውዴ ነህ ስምህ የተቀባ
ደስ ይለኛል ሁሌም ከእቅፍህ ስገባ
ትርምሱን ትቼ በድምፅህ ሳነባ
ምቹ ቦታዬ ነው ከጉያህ ስር መሆን
በህልውናህ ውስጥ ከአንተ ጋር መሰወር
ሁሉን ነገር ጥዬ በእውነት ቃል መስከር
ውዴ እወድሀለሁ ውዱ ኢየሱስዬ
የዘመኔ ውበት የክብር መኳያዬ
❤️🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍❤️🩹
ይደስ ደብዳቤዬ📝 👇👇 መኋልየ 2: ¹⁶ ውዴ የእኔ ነው፥ እኔም የእርሱ ነኝ፤ በሱፍ አበባዎች መካከልም መንጋውን ያሰማራል።
¹⁷ ውዴ ሆይ፥ ቀኑ እስኪነፍስ፥ ጥላውም እስኪሸሽ ድረስ ተመለስ፤ በቅመም ተራራ ላይ ሚዳቋውን ወይም የዋላውን እምቦሳ ምሰል። JOIN & SHAE🙏 /channel/bestchildrenofJESUS ኢየሱስ ያድናል @Everytimeshine
ለማንም ክፉን በክፉ አትመልሱ፤ በሰው ሁሉ ፊት በጎ የሆነውን ነገር ለማድረግ ትጉ። ቢቻላችሁስ በበኩላችሁ ከሰው ሁሉ ጋር በሰላም ኑሩ። ወዳጆቼ ሆይ፤ ለእግዚአብሔር ቊጣ ፈንታ ስጡ እንጂ አትበቀሉ፤ “በቀል የእኔ ነው፤ እኔ ብድራትን እመልሳለሁ” ይላል ጌታ ተብሎ ተጽፎአልና። ይልቁንስ፣
“ጠላትህ ቢራብ አብላው፤
ቢጠማም አጠጣው።
ይህን በማድረግህም የእሳት ፍም በራሱ ላይ ትከምራለህ።”
ክፉን በመልካም አሸንፍ እንጂ በክፉ አትሸነፍ።
ሮሜ 12:17-21
@marii_dubbi_waaqa
@dhalootaa_hidhate
To join the meeting on Google Meet, click this link:
https://meet.google.com/gsn-qcjk-krj
Or open Meet and enter this code: gsn-qcjk-krj
☁️ከዚህ በታች ከተጠቀሱ የእግዚአብሔር ሰዎች አንዱን በመንካት በመንፈሳዊ ህይወቶት ላይ ለውጥ ወደሚያመጣ መንፈሳዊ ቻናሎች ይቀላቀላሉ ።
Читать полностью…🗣️🗣️🗣️🗣️🗣️🗣️🗣️🗣️🗣️🗣️
📌📌📌📌📌Live 📌📌📌
ከስር 👇👇ባለው link join አርጉ
/channel/+IzN_GRActiZhYzk0
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2
1
እኔም፥ ወንድሞች ሆይ፥ ወደ እናንተ በመጣሁ ጊዜ በቃልና በጥበብ ብልጫ ለእግዚአብሔር ምስክርነቴን ለእናንተ እየነገርሁ አልመጣሁም።
2
በመካከላችሁ ሳለሁ ከኢየሱስ ክርስቶስ በቀር እርሱም እንደተሰቀለ ሌላ ነገር እንዳላውቅ ቆርጬ ነበርና።
3
እኔም በድካምና በፍርሃት በብዙ መንቀጥቀጥም በእናንተ ዘንድ ነበርሁ፤
4-5
እምነታችሁም በእግዚአብሔር ኃይል እንጂ በሰው ጥበብ እንዳይሆን፥ ቃሌም ስብከቴም መንፈስንና ኃይልን በመግለጥ ነበረ እንጂ፥ በሚያባብል በጥበብ ቃል አልነበረም።
6
በበሰሉት መካከል ግን ጥበብን እንናገራለን፥ ነገር ግን የዚችን ዓለም ጥበብ አይደለም የሚሻሩትንም የዚችን ዓለም ገዦች ጥበብ አይደለም፤
7
ነገር ግን እግዚአብሔር አስቀድሞ ከዘመናት በፊት ለክብራችን የወሰነውን፥ ተሰውሮም የነበረውን የእግዚአብሔርን ጥበብ በምሥጢር እንናገራለን።
1-2
ስለዚህ የክርስቶስን ነገር መጀመሪያ የሚናገረውን ቃል ትተን ወደ ፍጻሜ እንሂድ፤ መሠረትን ደግመን አንመሥርት፥ እርሱም ከሞተ ሥራ ንስሐና በእግዚአብሔር እምነት፥ ስለ ጥምቀቶችና እጆችንም ስለ መጫን ስለ ሙታንም ትንሣኤ ስለ ዘላለም ፍርድም ትምህርት ነው።
3
እግዚአብሔርም ቢፈቅድ ይህን እናደርጋለን።
"ይህም በመሆኑ እግዚአብሔር ተስፋውንና ቃል ኪዳኑን ሰጥቶናል። እግዚአብሔር መዋሸት ስለማይችል በተስፋዉና በቃል ኪዳኑ የማይናወጥ እምነት ሊኖረን ይገባል።ስለዚህ የሰጠንን ተስፋ ለመጨበጥ ወደ እርሱ የቀረብን ሁሉ በዚህ ደስ ሊለንና ልንጽናና ይገባናል።ምክንያቱም እግዚአብሔር ስለ ደህንነት የሰጠዉ ተስፋ ምን ጊዜም አይታጠፍም" ዕብ6:17-18። ሕያዉ ቃል አዲስ ኪዳንና የዳዊት መዝሙር
Читать полностью…በክርስቶስ ኢየሱስ የመስቀል ስራ ላይ የተመሠረተ ወንጌል እኚህ ድንቅ አባት ስሙት የጸጋ ወንጌል ሲሰበክ ይህ ነው።
Join and follow👇👇👇👇👇👇
/channel/abundant_grace_church
🔥የምስራች ሰበር ዜና 🔥፡- ሽልማቱ አድጓል የያጋሩ ይሸለሙ አሁንም ቀጥለናል ስንሎ በታላቅ ደስታ ነው ፡፡ ውድ ደንበኞቻችን በሁለተኛ ዙር የሸለምናቸውን ደንበኞች የምናሳውቅ ይሆናል ፡፡
#ሳፋሪኮም
በመጀመሪያ ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብና መንግስት በተደረገልን ግብዣና መልካም አቀባበል ትልቅ ምስጋናን እያቀረብን ድርጅታችን የማህበረሰባችንን የዘመናዊ የቴሌኮም ችግርን ለመቅረፍ በሚደረገው ጥረት ውስጥ የሚጠበቅበትን ሀላፊነት ለመወጣት 10 ሚሊየን ዶላር በጀት መድቦ #ጥቅምት 15 የሚጠናቀቅ ልዩ የሆነ "ቤተሰባችንን ይቀላቀሉ" ፕሮግራም አዘጋጅቷል።
በዚህም መሰረት የቴሌግራም ቻናላችንን ለሚቀላቀሉ እና ወደ ግሩፓችን ዘመድ ወዳጆቻቸውን ለሚጋብዙ የቴሌግራም ተጠቃሚዎች ልዩ የሆነ ሽልማት ተዘጋጅቷል።
1ኛ = ለ5,000 ሰዎች ለእያንዳንዳቸው 5000 ብር እና ያልተገደበ የ1 ወር ነፃ የስልክና የዳታ ጥቅል።
2ኛ = ለ4000 ሰዎች ለእያንዳንዳቸው 4000 ብር እንዲሁም ያልተገደበ የድምፅና የዳታ ጥቅል።
3ኛ = ለ2000 ሰዎች ለእያንዳንዳቸው 2000 ብር የ1 ወር 4GB የኢንተርኔት ጥቅል።
4ኛ = ለ1000 ሰዎች ለእያንዳንዳቸው 1000 ብር እና የ500 ደቂቃ ጥቅል።
5ኛ = ለ500 ሰዎች ለእያንዳንዳቸው 500 ብር የ1GB የኢንተርኔት ጥቅልና የ250 ደቂቃ ጥቅል ለመስጠት ቅድመ ዝግጅቱን አጠናቋል።
........ ⓢⓐⓕⓐⓡⓘⓒⓞⓜ.........
🌼እስከ ጥቅምት 15 ድረስ ይሳተፉ🌼
📌 ያስተውሉ ለሽልማት እጩ ለመሆን መጀመሪያ በጥንቃቄ ያንብቡ !!
ለመሸለም ይህንን መንገድ ይከተሉ
1, መጀመሪያ ከታች ባለው ማስፈንጠሪያ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
/channel/Safaricom_eth
/channel/Safaricom_eth
/channel/Safaricom_eth
2, በመቀጠል ይህንን መልዕክት ለ 50 ሰዎች ያጋሩ ። ከዚያም በመወያያ ግሩፓችን ላይ 200 ሰዎችን Add በማድረግ ያስገቡ ። ያስተውሉ Add የሚያደርጉት ሰው መጠን በጨመረ ቁጥር የእርስዎም ሽልማት በዛው ልክ ያድጋል ።
ይህ ለሽልማቱ እጩ የሚያደርግዎት መስፈርት ነው ።
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/joinchat/BXoLyM2Z5FA5ODI0
3, በመጨረሻም ስልክ ቁጥርዎትን ከታች ባለው የደንበኞች ሽልማት ማስተላለፊያ አካውንት ስልክ ቁጥርዎትን በመላክ ሽልማቱ ይደርሶታል
/channel/Safaricomsupport
4, እስከ ጥቅምት 15 ድረስ ይሳተፉ ። መስፈርቱን በማሟላት የሽልማቱ ተጠቃሚ ይሁኑ ።
መልካም አዲስ አመት
ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ
@Safaricom_eth
Work visa
Romania 🇷🇴🇷🇴🇷🇴 3_4 month process time
Thailand 🇹🇭🇹🇭 1_2 week process time
✅Student visa
Russia 🇷🇺🇷🇺🇷🇺
Belarus 🇧🇾🇧🇾🇧🇾
Process time 2 _3 week
Visit visa
Russia 🇷🇺🇷🇺🇷🇺1_2week process time
Belarus 🇧🇾🇧🇾🇧🇾_ 3_4 week process time
News Zealand 🇳🇿🇳🇿🇳🇿_ 25 day process time
Payment after visa
@Zegeuale