yegetaserawit | Unsorted

Telegram-канал yegetaserawit - የእግዚአብሔር ሠራዊቶች

-

Subscribe to a channel

የእግዚአብሔር ሠራዊቶች

Tselot gibu wudochi maled🙏🙏🙏

Читать полностью…

የእግዚአብሔር ሠራዊቶች

የተናገረው የእግዚአብሔር ቃል ይፈጸም ዘንድ ...
============================

ዕዝራ 1
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ በኤርምያስም አፍ የተናገረው የእግዚአብሔር ቃል ይፈጸም ዘንድ በፋርስ ንጉሥ በቂሮስ በመጀመሪያው ዓመት እግዚአብሔር የፋርስን ንጉሥ የቂሮስን መንፈስ አስነሣ፤ እርሱም በመንግሥቱ ሁሉ አዋጅ አስነገረ፥ ደግሞም በጽሕፈት አድርጎ እንዲህ አለ፦
² የፋርስ ንጉሥ ቂሮስ እንዲህ ይላል፦ የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር የምድርን መንግሥታት ሁሉ ሰጥቶኛል፤ በይሁዳም ባለችው በኢየሩሳሌም ቤት እሠራለት ዘንድ አዝዞኛል፤
³ ከሕዝቡ ሁሉ በእንናተ ዘንድ ማንም ቢሆን አምላኩ ከእርሱ ጋር ይሁን፥ እርሱም በይሁዳ ወዳለችው ወደ ኢየሩሳሌም ይውጣ፥ በኢየሩሳሌምም ለሚኖረው አምላክ፥ ለእስራኤል አምላክ ለእግዚአብሔር ቤት ይሥራ፤

ኢሳይያስ 45
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ እግዚአብሔር ለቀባሁት፥ አሕዛብንም በፊቱ አስገዛ ዘንድ የነገሥታትንም ወገብ እፈታ ዘንድ፥ በሮቹም እንዳይዘጉ መዝጊያዎቹን በፊቱ እከፍት ዘንድ፥ ቀኝ እጁን ለያዝሁት ለቂሮስ እንዲህ ይላል፦
² በፊትህ እሄዳለሁ ተራሮችንም ትክክል አደርጋለሁ፥ የናሱንም ደጆች እሰብራለሁ የብረቱንም መወርወሪያዎች እቈርጣለሁ፤
³ በስምህም የምጠራህ የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር እኔ እንደ ሆንሁ ታውቅ ዘንድ በጨለማ የነበረችውን መዝገብ በስውርም የተደበቀችውን ሀብት እሰጥሃለሁ።

እግዚአብሔር ሲሰራ የሚከለክልና በፊቱ የሚቆም ማንም ምንም የለም ሁሉም የእጁ መሳሪያ ይሆናል ! አሜን !

የአሕዛብ መንግስታት የእግዚአብሔርን መለኮታዊ ሐሳብ የሚያገለግሉ ባሪያዎች ናቸው !

Читать полностью…

የእግዚአብሔር ሠራዊቶች

Geta yirdan tiweldinu metadgi yihunln 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️

Читать полностью…

የእግዚአብሔር ሠራዊቶች

እባካችሁ ሲኦልን እንዳትረሱት!!
ይህንን መልዕክት ለ 20 ሰው አጋሩት!!
@eyubibleteachings

Читать полностью…

የእግዚአብሔር ሠራዊቶች

''እግዚአብሔርን የሚሹ ግን መልካም ነገር አይጐድልባቸውም።"
መዝ 34:10

“እግዚአብሔር በቅንነት የሚሄዱትን ከመልካም ነገር አያሳጣቸውም።”
  — መዝሙር 84፥11

🚨እግዚአብሔርን የሚፈልግ ከዚህ አለም ከሚገኝ መልካም ነገር ሳይሆን ራሱ እግዚአብሔር ካሰበለት መልካም ነገር ሁሉ አይጎድልም😊

❤እግዚአብሔር በሚገኝበት መገኘትን የመሰለ መልካም ነገር ደግሞ የለም ለዛ ነው ዳዊት ገና ሳይቀባ ገና በወጣትነቱ እንዲህ ብሎ የፀለየው

“እግዚአብሔርን አንዲት ነገር እለምነዋለሁ፤
እርሷንም እሻለሁ፤
ይኸውም በሕይወቴ ዘመን ሁሉ፣
በእግዚአብሔር ቤት እኖር ዘንድ፣
የእግዚአብሔርን ክብር ውበት አይ ዘንድ፣
በመቅደሱም ሆኜ አሰላስል ዘንድ ነው።
መዝሙር 27:4

Читать полностью…

የእግዚአብሔር ሠራዊቶች

Tselot gibu wudochi👍🙏👆🙏🙏🙏😍

Читать полностью…

የእግዚአብሔር ሠራዊቶች

ፊትህ ይበልጣል ከሺ ቃል መልስ😭
 ━━━━━━━━━━━━━━━━━━━

“እግዚአብሔርን ፈልጉት፥ ትጸናላችሁም
📌ሁልጊዜ ፊቱን ፈልጉ።” 1 ዜና 16፥11

🎵አላገናኘውም(ለምን)ተገናኝቶ ጥያቄና ፈትህ
አኩርፌ ልርቅህ ስፍራዬን ልለቅ
በእንባ ነገሬ ለአንተ ስሞታ
አልፈን የለም ወይ አባጣ ጎርባጣ!

በሃሩሩ ጊዜ እምነቴ ሲላላ
ስበብ ስፈልግ ለእንባ
አብረኸኝ ስታነባ
ፊትህን ማየት ባይኖር
ፀሎት ባይሆን መደበቅያ
ፀጋህ ባይደግፈኝ ምን ቃል ያጽናናኝ ነበር}×2

አላገናኘውም (ለምን) ጥያቄና ፊትህን
አኩርፌ ልርቅህ አኩርፌ ልርቅህ
ስፍራዬን ልለቅ....
በእንባ ነግሬህ ለአንተ ስሞታ
አልፈን የለም ወይ አባጣ ጎርባጣ!

ፊትህን ለማየት ጉልበቴ መሬት ስነካ
ያቆሳሰለኝ ሁሉ ይነሳል ሳይህ ጌታ
መጽናናቴ ሆኖ በፊትህ ውሎ ማደር
እሸሻለሁ ወደ አንተ ✝️🏃🏽‍♀
ለመሆን ከእግሮች ስር}×2 ➢✝️🧎🏾‍♀

አላገናኘውም (ለምን)ጥያቄና ፊትህን
አኩርፌ ልርቅህ አኩርፌ ልርቅህ
ስፍራዬን ልለቅ....
በእንባ ነግሬህ ለአንተ ስሞታ
አልፈን የለም ወይ አባጣ ጎርባጣ!

ፊትህ ይበልጣል ከሺ ቃል መልስ
━━━━━━━━━━━━━━━━━━
ፊትህ.. ያጽናናል ጻዲቁን}×4

✍አባት ሆይ ፊትህ ይሻለናል።😭🙌

ዘኍልቁ 6
¯¯¯¯¯¯¯¯
²⁴ እግዚአብሔር ይባርክህ፥ ይጠብቅህም፣

²⁵ እግዚአብሔር ፊቱን ያብራልህ፥ ይራራልህም፤

²⁶ እግዚአብሔር ፊቱን ወደ አንተ ያንሣ፥ ሰላምንም ይስጥህ።

💁‍♀ፀጋና ሰላም ሕይወትም ይብዛላችሁ።😍 ━━━━━━━━━━━━━━━━━━━
#Bereket_Lemma ⤵️

https://youtu.be/_OKuocN-zzk?si=FpNESIS0-5lW6wNu

Читать полностью…

የእግዚአብሔር ሠራዊቶች

(1ኛ የጴጥሮስ መልእክት ምዕራፍ 1)
----------
3-5፤ ኢየሱስ ክርስቶስ ከሙታን በመነሣቱ ለሕያው ተስፋና ለማይጠፋ፥ እድፈትም ለሌለበት፥ ለማያልፍም ርስት እንደ ምሕረቱ ብዛት ሁለተኛ የወለደን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ፤ ይህም ርስት በመጨረሻው ዘመን ይገለጥ ዘንድ ለተዘጋጀ መዳን በእምነት በእግዚአብሔር ኃይል ለተጠበቃችሁ ለእናንተ በሰማይ ቀርቶላችኋል።

6-7፤ በዚህም እጅግ ደስ ይላችኋል፥ ነገር ግን በእሳት ምንም ቢፈተን ከሚጠፋው ወርቅ ይልቅ አብልጦ የሚከብር የተፈተነ እምነታችሁ፥ ኢየሱስ ክርስቶስ ሲገለጥ፥ ለምስጋናና ለክብር ለውዳሴም ይገኝ ዘንድ አሁን ለጥቂት ጊዜ ቢያስፈልግ በልዩ ልዩ ፈተና አዝናችኋል።

Читать полностью…

የእግዚአብሔር ሠራዊቶች

✍ እምነት ዜግነቱ ሰማያዊ ህልውናው የእግዚአብሔር ታማኝነት የሆነ የመንፈስ አለም መነፅር ነው። ይህ መነፅር 👓👓 የእግዚአብሔር ቃል በሚባል ንጥረ ነገር የተሰራ ሲሆን በመነፅሩም እንደሚገባ ለመመልከት ሁለቱ የመነፅሩ ድጋፎች የግድ ጆሮ ላይ ማረፍና እራሳቻውንም ለጆሮ መልቀቅ ይጠበቅባቸዋል ። እምነት ከመስማት ነውና መስማትም በእግዚአብሔር ቃል ነውና ጆሮዋችን ሊሰማ የተገባውን ለይተንለት ሁልጊዜ ስለ እግዚአብሔር ታማኝነት የሚናገረውን የእግዚአብሔር ቃል ብናስደምጠው ታማኝነቱ በልባችን እምነትን በፈጠረ አለምም በእምነታችን በተሸነፈች ፅድቅም በተገለጠ ነበር።

𝐊𝐢𝐧𝐠𝐝𝐨𝐦 𝐨𝐟 𝐆𝐨𝐝 𝐜𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 ነው ተቀላቀሉን እናም ቤተሰብ ይሁኑ ጌታ አብዝቶ ይባርካቹ አሜን።

Читать полностью…

የእግዚአብሔር ሠራዊቶች

ጌታ እግዚአብሔር የዘላለም አምባ ነውና ለዘላለም በእግዚአብሔር ታመኑ!
============================

መዝሙር 91
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ በልዑል መጠጊያ የሚኖር ሁሉን በሚችል አምላክ ጥላ ውስጥ ያድራል።
² እግዚአብሔርን፦ አንተ መታመኛዬ ነህ እለዋለሁ፤ አምላኬና መሸሸጊያዬ ነው፥ በእርሱም እታመናለሁ።
³ እርሱ ከአዳኝ ወጥመድ ከሚያስደነግጥም ነገር ያድንሃልና።
⁴ በላባዎቹ ይጋርድሃል፥ በክንፎቹም በታች ትተማመናለህ፤ እውነት እንደ ጋሻ ይከብብሃል።

¹⁴ በእኔ ተማምኖአልና አስጥለዋለሁ፤ ስሜንም አውቆአልና እጋርደዋለሁ።
¹⁵ ይጠራኛል እመልስለትማለሁ፥ በመከራውም ጊዜ ከእርሱ ጋራ እሆናለሁ፤ አድነዋለሁ አከብረውማለሁ።
¹⁶ ረጅምን ዕድሜ አጠግበዋለሁ፥ ማዳኔንም አሳየዋለሁ።

ኢሳይያስ 26
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
³ በአንተ ላይ ታምናለችና በአንተ ለምትደገፍ ነፍስ ፈጽመህ በሰላም ትጠብቃታለህ።
⁴ ጌታ እግዚአብሔር የዘላለም አምባ ነውና ለዘላለም በእግዚአብሔር ታመኑ።

በእኔ ተማምኖአልና አስጥለዋለሁ፤ ስሜንም አውቆአልና እጋርደዋለሁ!

Читать полностью…

የእግዚአብሔር ሠራዊቶች

🟥 ክፍል_እስራ_እንድ ( 11 ) 🎀 #ግጥማዊ ትረካ

📝 እንበል #ለምን_ተወለደ??

ሰውን ልያድን ስለሰው #አስቀድሞ ያየው
ሰውም ሳይኖር በፍት ለሰው ጸጋውን የሰጠው
እርሱ እግዚአብሔር በራሱ መንገድ በሰው ላይ
#የማዳን_ቀመሩን_ስቀምር ጊዜ ያኔ በሰማይ
ገልጦት ነበር ድንቅ ጸጋውን ፍቅርን እየለገሰ
ኃጥአተኛውን ሰው #የጽድቅ_ልብሱን እያለበሰ
በደለኛውን ሰው ከኔበደሉ በምህረቱ እየቀደሰ
#ያለኃጥአቱ_በሞተው_እንስሳ ደሙን ባፈሰሰ
እንዲህ ስገልጥ ስያሳይ ቆይቶ የዘላለም አሳቡን
በምስጢር ስሰራ ስተገብር የምገርም ድንቅ ጥበቡን
በዛኛው በፀጥታው ዘመን በመጀመርያ ሰዎቹ ላይ
በደንብ ስሰራ ነበር በምስጢር ከምንም በላይ
አሁንም አልበቃ ብል ጥበቡን በምስጢር መግለጡ
አሁንም አላለቀም ብል አላማውን በጥላ መስራቱ
እንደገናም በሌሎች ዘመን ከባርያው #ከሙሴ_ጋራ
የማዳን ቀመሩን ልቀምር ጥበቡን በምስጢር ልሰራ
ወደ #እውነተኛው እንድመጡ #በምሳሌ አመሳስሎ
ልጁን ልገልጥ ስፈልግ አባት ልጁን እንደምስል ስሎ
አካል በሆነው ሳይሆን በልጁ ጥላ አካሉን ልገልጥ
ቆርጦ ብነሳ አባት ከልጁ ጋር ጽድቁን ልሰጥ
#መካከለኛ በሆነው #ከሙሴ_ጋራ
ለአካሉ ጥላ በምሆን በመቅደሱ ሥራ
#ምሳሌም በምሆን #በታቦቱ ሆኖ
ልጁን #ልገልጥ_ልያሳይ ወስኖ
#አካሉ እስክመጣ #በጥላው ጊዜ
#ምሳሌ በምሆን ያኔ #በዝያን_ጊዜ
ያኔ በመጀመርያ ለመጀምርያ ሰዎቹ
#ስርዬትን_ልሰጥ ለነዝያ ለአመጸኞቹ
#የንፁህ_እንስሳን_ደም ወዶ እንዳፈሰሰ
ከበደል ከኃጥአታቸውም አጥቦ እንደቀደሰ
ልክ እንደመጀመርያው ልክ እንደበፍቱ
#ስርያትን ልሰጥ ልሰው ልጅ ከኃጥአቱ
ያን #የደም_ስርዓቱን እንደገና ልያስጀምር
በደም በኩል ሕዝቡን ልቀድስ ልምር
አስቀድሞ ስለወደደ አሁንም እንደገና
#ደም_ሳይፈስ_ስርየት የለም ብሎም ይልና.....
.... 🟥 #ክፍል_አስራ_ሁለት ( 12 )

✍️ 📝 @Essube23 @Essube23 ✍️

👇 ለለሎች #ግጥሞች፣#ለወንጌል_ጽሑፎች፣ #ለመንፈሳዊ_መጽሐፍት #ለአዳድስ_መዝሙር ፣ የቴሌግራም ቻናለን ይቀላቀሉ🙏🙏♥️ 👇👇
sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ

Читать полностью…

የእግዚአብሔር ሠራዊቶች

Yetewededachu tebareku dad tegaw yibezaliki desi sitilu 🙏🙏❤️❤️❤️❤️

Читать полностью…

የእግዚአብሔር ሠራዊቶች

🔐🔐🔐ልዩ ለክርስቲያኖች የሚሆን ስጦታዎች ና የተለያዪ መዝሙሮች ለማግኝት 🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊
👇  የስልኩን ቀይ🟥ምልክት ይንኩ🫵
    ╭━━━━━━━╮
    ┃  ●  ══ ▪️  ┃     
    ┃███████┃
    ┃███████┃
    ┃█🔥🔥███┃
    ┃███████┃
    ┃███████┃
    ┃███████┃
    ┃███████┃
    ┃███████┃
    ┃        ⭕️        ┃
    ╰━━━━━━━┃

Читать полностью…

የእግዚአብሔር ሠራዊቶች

ተባረኩልን እዩዬ ጌታ ይባርካችው

Читать полностью…

የእግዚአብሔር ሠራዊቶች

ነገር ግን ከጌታ ጋር የሚተባበር ከእርሱ ጋር አንድ መንፈስ ይሆናል።

1 ቆሮንቶስ 6:17
=============================

But the person who is united to the Lord becomes one spirit with Him.

1 Corinthians 6:17

Читать полностью…

የእግዚአብሔር ሠራዊቶች

To join the meeting on Google Meet, click this link:
https://meet.google.com/chv-ehpk-hnt

Or open Meet and enter this code: chv-ehpk-hnt

Читать полностью…

የእግዚአብሔር ሠራዊቶች

⚡️እኛም አሐዱ ብለናል⚡️

እጅዎ ላይ ባለው #ስልክ📱 ብቻ ወደ #ሀብት_ማማ ይውጡ ዛሬውኑ ይጀምሩ ከፍታን #ከአሐዱ ጋር ያጣጥሙ።

🎁 #የአሐዱ_ባንክ ቦትን ተጠቅመው ሲመዘገቡ የ 2,000 ብር ስጦታ ይበረከትልዎታል። በመቀጠል 1 ሰዉ ወደ ቦቱ ሲጋብዙ የ 100 ብር ክፍያ ያገኛሉ።

ይህ ማለት 30 ሰዎችን ወደ ቦቱ ሲጋብዙ 3,000+ 2,000 = 5ሺብር በአካውንትዎ ገቢ ይደረጋል ማለት ነው። በርካቶች በዚህ መንገድ እየተሸለሙ ነው።

እርሶም አሁኑኑ አሐዱ ብለው ይጀምሩ👇
/channel/ahadu_bank_officialbot?start=r04213162720

መልካም እድል ‼️

የአሸናፊዎችን ዝርዝር ለማረጋገጥ ሊንኩን ተጭነው ይፋዊ ቻናላችንን ይቀላቀሉ 👇👇
/channel/+beZtVRpR0L43Yzdk
/channel/+beZtVRpR0L43Yzdk

Читать полностью…

የእግዚአብሔር ሠራዊቶች

ቃልህን መርሳት ነው ጎዶሎነት
መፀለይ ማቆም ነው ድርቀት
መንፈስህን መተው ነው ቅዠት
ውሎ ማደር አንተ በሌለህበት
አንተን ማጣት ነው ብቸኝነት
ሳይሰሙህ መውጣት ነው ዙረት
ያለድምፅህ መስራት ነው ክስረት
ውሎ ማደር አንተ በሌለህበት
😥😥😥😥😥
“ አንተ እግዚአብሔር አምላኬ ነህና፣ መልሰኝ፤ እኔም እመለሳለሁ።”
— ኤርምያስ 31፥18 (አዲሱ መ.ት)
/channel/Ny_picture

Читать полностью…

የእግዚአብሔር ሠራዊቶች

Follow the ኢየሱስ ጌታ ነዉ። channel on WhatsApp: https://whatsapp.com/channel/0029VaNumyW7z4kh36wKU41I

Читать полностью…

የእግዚአብሔር ሠራዊቶች

የፍቅሩ ገዳም መኖሪያዬ ሆኖ ውስጡ ገብቻለው
ልቤ እርፍ ብሎ ውጪው አያምረኝም ለእሱ መንኛለው!

🙌 ኢየሱስዬ 🙌

━━━━━⊱✿⊰━━━━━
╭══•|❀:✧♡๑✧❀|: ══╮
  🪴 ለህይወት እንመካከር 🍀
╰══•ೋ•๑♡๑♡✧• ══╯
/channel/ProDr_Boanerges
/channel/ProDr_Boanerges
/channel/ProDr_Boanerges

Читать полностью…

የእግዚአብሔር ሠራዊቶች

To join the meeting on Google Meet, click this link:
https://meet.google.com/mrw-uvin-hfg

Or open Meet and enter this code: mrw-uvin-hfg

Читать полностью…

የእግዚአብሔር ሠራዊቶች

መዝሙር 13
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ አቤቱ፥ እስከ መቼ ፈጽመህ ትረሳኛለህ? እስከ መቼስ ፊትህን ከእኔ ትሰውራለህ?
² እስከ መቼ በነፍሴ እመካከራለሁ? ትካዜስ እስከ መቼ ሁልጊዜ ይሆናል? እስከ መቼ ጠላቴ በላዬ ይጓደዳል?
³ አቤቱ አምላኬ፥ እየኝ ስማኝም፤ ጠላቴ፦ አሸነፍሁት እንዳይል፥
⁴ የሚያስጨንቁኝም እኔ ብናወጥ ደስ እንዳይላቸው፥ ለሞትም እንዳልተኛ ዓይኖቼን አብራ።
⁵ እኔ ግን በቸርነትህ ታመንሁ፥ ልቤም በመድኃኒትህ ደስ ይለዋል።
⁶ የረዳኝን እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ፥ ለልዑል እግዚአብሔር ስምም እዘምራለሁ።

Читать полностью…

የእግዚአብሔር ሠራዊቶች

“እግዚአብሔርም (ያህዌ)፣ “በእጅህ የያዝሀት እርሷ ምንድን ናት?” ሲል ጠየቀው፤ እርሱም መልሶ፣ “በትር ናት” አለው።”
— ዘጸአት 4፥2 (አዲሱ መ.ት)

📌የሙሴ በትር  እግዚአብሔር እስኪነካው በግ ይጥብቅበታል :ከነካው ቡሃላ ግን ቀይ ባህር ይከፈልበታል: ያው በትር 💪
👉አባት ሆይ እጅህ🔥🔥🔥
👉እጅህ ይንካን እና ይለውጠን🔥🔥

#አገልጋይ_እዮብ

@anointedsavior🔥
@anointedsavior🔥
@anointedsavior🔥

Читать полностью…

የእግዚአብሔር ሠራዊቶች

ቲቶ 3
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁴ ነገር ግን የመድኃኒታችን የእግዚአብሔር ቸርነትና ሰውን መውደዱ በተገለጠ ጊዜ፥
⁵ እንደ ምሕረቱ መጠን ለአዲስ ልደት በሚሆነው መታጠብና በመንፈስ ቅዱስ በመታደስ አዳነን እንጂ፥ እኛ ስላደረግነው በጽድቅ ስለ ነበረው ሥራ አይደለም፤
⁶-⁷ ያን መንፈስም፥ በጸጋው ጸድቀን በዘላለም ሕይወት ተስፋ ወራሾች እንድንሆን፥ በመድኃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ በእኛ ላይ አትርፎ አፈሰሰው።

Читать полностью…

የእግዚአብሔር ሠራዊቶች

. 🔴 ከከበበህ ነገር ውጣ

#️⃣ ለምንድነው የእግዚአብሔርን ድምፅ መስማት ያቃተህ ለምንድነው እግዚአብሔር አውርቶህ ሳለ ምንም ምንም እንዳላወራህ ሰው ነፍስህ የዛለችው

#️⃣ ራስህን እይ ዙሪያህን ተመልከት ትዝ ይልሀል አብርሃም ሎጥ በተማረከ ጊዜ ሎጥን ነፃ አውጥቶ ከተመለሰ በኋላ እሱ ቤት አነድ ጥያቄ አለበት

#️⃣ እሱም ኤሌዘር ይወርሰኛል የሚል ሰውን ነፃ ያወጣል በሱ ሰው እርፍ ይላል የሱ ጥያቄ ግን አይመለስም ቆየበት

#️⃣ ዙሪያው የሚታየው ኤሌዘር ብቻ ነው በዚ ምክንያት እግዚአብሔርን መስማት እረሳ እግዚአብሔርም እንዴት ያውራው

#️⃣ እሱን ለማውራት እግዚአብሔር እንዲ አደረገ ካለበት ሰፈር ችግሩን ከሚያሳየው ሰፈር አወጣው ወደ ውጪ ሰማይን አሳየው ኮከቦችን ቁጠር አለው አልችልም አለ ወደ ምድር አሳየው የምድርን አሸዋ ተመልከት አለው መቁጠር ትችላለህ አለው አልችልም አለ ዘርህን እንዲው አበዛዋለው አለው

#️⃣ ያባቴ ልጆች ዙሪያቹ ከገጠማቹ ከነካቹ እየደረሰባቹ ካለው ከምትሰሙት ድምፅ የተነሳ እግዚአብሔር ያወራቹን ሁሉ የጣላቹ እግዚአብሔር የረሳቹ የመሰላቹ አላቹ

#️⃣ በችግራቹ ተከባቹ ችግሩን እያያቹ ፀሎት ቃል የጣላቹ አላቹ ጌታ አልተዋቹም እሱ አሁንም ሊያወራቹ ይፈልጋል ከከበባቹ ኤልኤዘር ከሆነባቹ ሰፈር ውጡና እግዚአብሔርን አስቡ

#️⃣ እሱ በጊዜው እንደ ቃሉ ይመጣል ለኛ ነው የቆየ የመሰለን እሱ ሁል ጊዜ በፍጥንነት ደራሽ ነው እየፀለይክ ቃል እያጠናህ እያገለገልክ ጠብቀው እሱ በጊዜው ይመጣል

t.me/GlorytoGlory1234
t.me/GlorytoGlory1234
t.me/GlorytoGlory1234
      👍 Share & Join

🔥ከመንፈስ ቅዱስ ጋር መሆን ደስስስ ይላል🔥

Читать полностью…

የእግዚአብሔር ሠራዊቶች

Geta yebarikachu 💞💞💞💞

Читать полностью…

የእግዚአብሔር ሠራዊቶች

https://www.facebook.com/share/v/ujPXCSt7MM9Ec43z/?mibextid=qi2Omg

Читать полностью…

የእግዚአብሔር ሠራዊቶች

ከፈሪሳውያን ወገን፣ ከአይሁድ አለቆች አንዱ የሆነ ኒቆዲሞስ የተባለ ሰው ነበረ፤ በሌሊትም ወደ ኢየሱስ መጥቶ፣ “ረቢ፤ እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር ከሆነ ሰው በቀር አንተ የምታደርጋቸውን ታምራዊ ምልክቶች ማንም ሊያደርግ ስለማይችል፣ ከእግዚአብሔር ዘንድ የመጣህ መምህር እንደሆንህ እናውቃለን” አለው። ኢየሱስም መልሶ፣ “እውነት እልሃለሁ፤ ማንም ዳግመኛ ካልተወለደ በቀር የእግዚአብሔርን መንግሥት ሊያይ አይችልም” አለው። ኒቆዲሞስም፣ “ሰው ከሸመገለ በኋላ እንዴት ሊወለድ ይችላል? ዳግመኛ እንዲወለድ ተመልሶ ወደ እናቱ ማሕፀንስ ሊገባ ይችላልን?” አለው። ኢየሱስም እንዲህ ሲል መለሰ፤ “እውነት እልሃለሁ፤ ማንም ከውሃና ከመንፈስ ካልተወለደ በቀር ወደ እግዚአብሔር መንግሥት ሊገባ አይችልም፤ ከሥጋ የተወለደ ሥጋ ነው፤ ከመንፈስ የተወለደም መንፈስ ነው። ‘ዳግመኛ መወለድ አለባችሁ’ ስላልሁህ አትገረም፤ ነፋስ ወደሚወደው ይነፍሳል፤ ድምፁንም ትሰማለህ፤ ነገር ግን ከየት እንደ መጣ፣ ወዴት እንደሚሄድም አታውቅም፤ ከመንፈስም የተወለደ ሁሉ እንደዚሁ ነው።”

ዮሐንስ 3:1-8

Читать полностью…

የእግዚአብሔር ሠራዊቶች

መንፈሳዊ ሰው ክፍል 1
ከጦረኛም መሪ ካምፕ የመጀመሪያው ዙር ስልጠና
1ኛ ቀን ጠዋት

Читать полностью…

የእግዚአብሔር ሠራዊቶች

መንገድህን ለእግዚአብሔር አደራ ስጥ፥ በእርሱም ታመን፥ እርሱም ያደርግልሃል!
===========================

መዝሙር 37
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ በክፉዎች ላይ አትቅና፥ ዓመፃንም በሚያደርጉ ላይ አትቅና፤
² እንደ ሣር ፈጥነው ይደርቃሉና፥ እንደ ለመለመ ቅጠልም ይረግፋሉና።
³ በእግዚአብሔር ታመን፥ መልካምንም አድርግ፥ በምድርም ተቀመጥ፥ ታምነህም ተሰማራ።
⁴ በእግዚአብሔር ደስ ይበልህ፥ የልብህንም መሻት ይሰጥሃል።
⁵ መንገድህን ለእግዚአብሔር አደራ ስጥ፥ በእርሱም ታመን፥ እርሱም ያደርግልሃል።
⁶ ጽድቅህን እንደ ብርሃን ፍርድህንም እንደ ቀትር ያመጣል።
⁷ ለእግዚአብሔር ተገዛ ተስፋም አድርገው። መንገድም በቀናችለትና ጥመትን በሚያደርግ ሰው አትቅና።

ምሳሌ 3
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁵ በፍጹም ልብህ በእግዚአብሔር ታመን፥ በራስህም ማስተዋል አትደገፍ፤
⁶ በመንገድህ ሁሉ እርሱን እወቅ፥ እርሱም ጎዳናህን ያቀናልሃል።
⁷ በራስህ አስተያየት ጠቢብ አትሁን፤ እግዚአብሔርን ፍራ፥ ከክፋትም ራቅ፤
⁸ ይህም ለሥጋህ ፈውስ ይሆንልሃል፥ ለአጥንትህም ጠገን።
⁹ እግዚአብሔርን ከሀብትህ አክብር፥ ከፍሬህም ሁሉ በኵራት፤
¹⁰ ጐተራህም እህልን ይሞላል፥ መጥመቂያህም በወይን ጠጅ ሞልታ ትትረፈረፋለች።

በፍጹም ልብህ በእግዚአብሔር ታመን፥ ...እርሱም ጎዳናህን ያቀናልሃል!

Читать полностью…
Subscribe to a channel