yegetaserawit | Unsorted

Telegram-канал yegetaserawit - የእግዚአብሔር ሠራዊቶች

-

Subscribe to a channel

የእግዚአብሔር ሠራዊቶች

ኢሳይያስ 11
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ ከእሴይ ግንድ በትር ይወጣል፥ ከሥሩም ቍጥቋጥ ያፈራል።
² የእግዚአብሔር መንፈስ፥ የጥበብና የማስተዋል መንፈስ፥ የምክርና የኃይል መንፈስ፥ የእውቀትና እግዚአብሔርን የመፍራት መንፈስ ያርፍበታል።
³ እግዚአብሔርን በመፍራት ደስታውን ያያል። ዓይኑም እንደምታይ አይፈርድም፥ ጆሮውም እንደምትሰማ አይበይንም፤
⁴ ነገር ግን ለድሆች በጽድቅ ይፈርዳል፥ ለምድርም የዋሆች በቅንነት ይበይናል፤ በአፉም በትር ምድርን ይመታል፥ በከንፈሩም እስትንፋስ ክፉዎችን ይገድላል።
⁵ የወገቡ መታጠቂያ ጽድቅ፥ የጎኑም መቀነት ታማኝነት ይሆናል።

Читать полностью…

የእግዚአብሔር ሠራዊቶች

🎇🎇    የምስራች  🎇🎇
ለመላው music አፍቃሪያን በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ
እነሆ Nati music school በመላው አለም ለምትገኙ ድምፃውያን ጊዜ ወጪ አና ሀይል ቆጣቢ መንገድ የሙዚቃ ት/ት በ ቴሌግራም ለሁሉም ተደራሽነት ይሆን ዘንድ ብቅ ብሏል.......
ታዲያ በዚ ት/ት ቤት ምን አይነት አገልግሎት ይሰጣል

፩.የሙዚቃ ት/ት (music theory) ሙሉ ኮርስ
፪.የፒያኖ ትምህርት (full piano course )
፫.የጊታር ትምህርት( full guitar course )
፬.ቮካል ልምምድ ( vocal exercises )

ኮርሶቹን በተገቢው መንገድ ወስዶ ላጠናቀቀ ሰርተፊኬት እንሰጣለን
ለሁለት ወር የሚቆይ ታላቅ discount


እነዚህን በሙሉ የትም ሳይሄዱ በቴሌግራም @natikey1 ላይ ያገኛሉ እናመሰግናለን
ይፍጠኑ!!!!

Читать полностью…

የእግዚአብሔር ሠራዊቶች

ውድ የCMN ቤተሰቦች የጥያቄውን መልስ መርጣችሁ  ከታች vote የሚለውን በመጫን ውጤታችሁኝ ማየት ትችላላችሁ

ሌሎችም ቅዱሳንን በመስል ፕሮግራሞች ኢንዲሳተፉ አድ አድርጉዋቸው።

በክርስቶስ በኩል ለዘለአለም ተባርከናል
CMN

ይህንን መልስ መልሰው ሲጨርሱ ቢያንስ ሀምሳ ቅዱሳንን አድ ያድርጉ ተባርካችኋል 🙏🙏🙏

ክርስትያን ሚዲያ ኔትወርክ 🙏

ሌሎችም ጠቃሚ መረጃዎች ለማግኝት ይቀላቀሉን 👇👇👇👇👇👇👇

/channel/+IRUEPD9qM7c4MmE0
/channel/+IRUEPD9qM7c4MmE0
/channel/+IRUEPD9qM7c4MmE0

Читать полностью…

የእግዚአብሔር ሠራዊቶች

https://www.facebook.com/share/v/pDouXbertU1m76MN/?mibextid=xfxF2i

ጽሎት ግብ ቅዱስን አዳር❤️

Читать полностью…

የእግዚአብሔር ሠራዊቶች

ውድ የCMN ቤተሰቦች የጥያቄውን መልስ መርጣችሁ  ከታች vote የሚለውን በመጫን ውጤታችሁኝ ማየት ትችላላችሁ

ሌሎችም ቅዱሳንን በመስል ፕሮግራሞች ኢንዲሳተፉ አድ አድርጉዋቸው።

በክርስቶስ በኩል ለዘለአለም ተባርከናል
CMN

ይህንን መልስ መልሰው ሲጨርሱ ቢያንስ ሀምሳ ቅዱሳንን አድ ያድርጉ ተባርካችኋል 🙏🙏🙏

ክርስትያን ሚዲያ ኔትወርክ 🙏

ሌሎችም ጠቃሚ መረጃዎች ለማግኝት ይቀላቀሉን 👇👇👇👇👇👇👇

/channel/+IRUEPD9qM7c4MmE0
/channel/+IRUEPD9qM7c4MmE0
/channel/+IRUEPD9qM7c4MmE0

Читать полностью…

የእግዚአብሔር ሠራዊቶች

ተባረኪ እድል ፀጋ ይብዛልሽ እንደሄኖክ ከእግዚአብሔር ጋርአካሄዳችን ያማረ ይሁንልን

Читать полностью…

የእግዚአብሔር ሠራዊቶች

ዘፍጥረት 5
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ የአዳም የትውልዱ መጽሐፍ ይህ ነው። እግዚአብሔር አዳምን በፈጠረ ቀን
#በእግዚአብሔር #ምሳሌ አደረገው፤
² ወንድና ሴት አድርጎ ፈጠራቸው፥ ባረካቸውም። ስማቸውንም በፈጠረበት ቀን አዳም ብሎ ጠራቸው።
³ አዳምም ሁለት መቶ ሠላሳ ዓመት ኖረ፥
#ልጅንም በምሳሌው #እንደ #መልኩ ወለደ ስሙንም ሴት ብሎ ጠራው።
⁴ አዳምም ሴትን ከወለደ በኋላ የኖረው ሰባት መቶ ዓመት ሆነ፤ ወንዶችንም ሴቶችንም ወለደ።
⁵ አዳምም የኖረበት ዘመን ሁሉ ዘጠኝ መቶ ሠላሳ ዓመት ሆነ፤ ሞተም።
⁶ ሴትም ሁለት መቶ አምስት ዓመት ኖረ፥ ሄኖስንም ወለደ፤
⁷ ሴትም ሄኖስን ከወለደ በኋላ የኖረው ሰባት መቶ ሰባት ዓመት ሆነ፤ ወንዶችንም ሴቶችንም ወለደ።
⁸ ሴትም የኖረበት ዘመን ሁሉ ዘጠኝ መቶ አሥራ ሁለት ዓመት ሆነ፤ ሞተም።
⁹ ሄኖስም መቶ ዘጠና ዓመት ኖረ፥ ቃይናንንም ወለደ፤
¹⁰ ሄኖስም ቃይናንን ከወለደ በኋላ የኖረው ሰባት መቶ አሥራ አምስት ዓመት ሆነ ወንዶችንም ሴቶችንም ወለደ።
¹¹ ሄኖስም የኖረበት ዘመን ሁሉ ዘጠኝ መቶ አምስት ዓመት ሆነ፤ ሞተም።
¹² ቃይናንም መቶ ሰባ ዓመት ኖረ፥ መላልኤልንም ወለደ፤
¹³ ቃይናንም መላልኤልን ከወለደ በኋላ የኖረው ሰባት መቶ አርባ ዓመት ሆነ፤ ወንዶችንም ሴቶችንም ወለደ።
¹⁴ ቃይናንም የኖረበት ዘመን ሁሉ ዘጠኝ መቶ አሥር ዓመት ሆነ፤ ሞተም።
¹⁵ መላልኤልም መቶ ስድሳ አምስት ዓመት ኖረ፥ ያሬድንም ወለደ፤
¹⁶ መላልኤልም ያሬድን ከወለደ በኋላ የኖረው ሰባት መቶ ሠላሳ ዓመት ሆነ፤ ወንዶችንም ሴቶችንም ወለደ።
¹⁷ መላልኤልም የኖረበት ዘመን ሁሉ ስምንት መቶ ዘጠና አምስት ዓመት ሆነ፤ ሞተም።
¹⁸ ያሬድም መቶ ስድሳ ሁለት ዓመት ኖረ፥ ሄኖክንም ወለደ፤
¹⁹ ያሬድም ሄኖክን ከወለደ በኋላ የኖረው ስምንት መቶ ዓመት ሆነ፤ ወንዶችንም ሴቶችንም ወለደ።
²⁰ ያሬድም የኖረበት ዘመን ሁሉ ዘጠኝ መቶ ስድሳ ሁለት ዓመት ሆነ፤ ሞተም።
²¹ ሄኖክም መቶ ስድሳ አምስት ዓመት ኖረ፥ ማቱሳላንም ወለደ፤
👉²² ሄኖክም
#አካሄዱን #ከእግዚአብሔር #ጋር #አደረገ፤ ማቱሳላንም ከወለደ በኋላ የኖረው ሁለት መቶ ዓመት ሆነ፤ ወንዶችንም ሴቶችንም ወለደ።
²³ ሄኖክም የኖረበት ዘመን ሁሉ ሦስት መቶ ስድሳ አምስት ዓመት ሆነ።
👉²⁴ ሄኖክም
#አካሄዱን #ከእግዚአብሔር #ጋር #ስላደረገ #አልተገኘም#እግዚአብሔር #ወስዶታልና
²⁵ ማቱሳላም መቶ ሰማኒያ ሰባት ዓመት ኖረ፥ ላሜሕንም ወለደ፤
²⁶ ማቱሳላም ላሜሕን ከወለደ በኋላ የኖረው ሰባት መቶ ሰማንያ ሁለት ዓመት ሆነ፤ ወንዶችንም ሴቶችንም ወለደ።
²⁷ ማቱሳላም የኖረበት ዘመን ሁሉ ዘጠኝ መቶ ስድሳ ዘጠኝ ዓመት ሆነ፤ ሞተም።
²⁸ ላሜሕም መቶ ሰማንያ ሁለት ዓመት ኖረ፥ ልጅንም ወለደ።
👉²⁹
#ስሙንም#እግዚአብሔር #በረገማት #ምድር #ከተግባራችንና #ከእጅ #ሥራችን #ይህ #ያሳርፈናል #ሲል #ኖኅ #ብሎ #ጠራው
³⁰ ላሜሕም ኖኅን ከወለደ በኋላ የኖረው አምስት መቶ ስድሳ አምስት ዓመት ሆነ፤ ወንዶችንም ሴቶችንም ወለደ።
³¹ ላሜሕ የኖረበት ዘመን ሁሉ ሰባት መቶ አርባ ሰባት ዓመት ሆነ ሞተም።
³² ኖኅም የአምስት መቶ ዓመት ሰው ነበረ፤ ኖኅም ሴምን ካምን ያፌትንም ወለደ

እራት  ቀርቧል   እየተመገባቹ🙏🙏🙏

Читать полностью…

የእግዚአብሔር ሠራዊቶች

እሺ ዳድ ተባረኩ በብዙ ❤️❤️🙏

Читать полностью…

የእግዚአብሔር ሠራዊቶች

ወ/ዊ ኤርሚያስ አበበ በጠና ታሟል❗️
(ሼር ሳታደርጉ እንዳታልፉ በእግዚአብሔር ርህራሄ እለምናችኋለሁ!)

በወገቡ ላይ በደረሰበት ከፍተኛ
#የነርቭ ችግር ለረጅም ጊዜ ሲሰቃይ ቆይቷል። አሁን ባለበት በኒውዚላንድ ነጻ ህክምና ቢኖርም #ካለው_ወረፋ የተነሳ የወንድማችን #ህመሙን_ሊቋቋመው የሚችለው አልሆነም።

ስለዚህም በግል ሆስፒታል አሊያም ህክምና ሊያገኝ ወደሚችልበት ስፍራ ሄዶ መታከም ስላለበት፣ ወጭውም ከፍተኛ ከመሆኑ የተነሳ ሁላችንም
#የጌታን_ፍቅር እንድናሳይ እንድናሳክመው እንጠይቃችኋለን።🥹🙏

Please le ሌሎች Shear adrhgu.
ጎፈንድሚ⤵️

https://gofund.me/8909ff30

Читать полностью…

የእግዚአብሔር ሠራዊቶች

👆👆ይህን ምስል እዩትና አንብቡት🙏🏻
#ከተደፋዉ_ፓስታ
===========
ይህንን የተደፋዉን ምግብ አያችሁት ምግብ ሆኖ ከመቅረቡ በፊት ፓስታ፤ሽንኩርት፤ዘይት፤በርበሬ፤ቲማቲም፤ጨዉ፤እሳት፤ጊዜ፤ጉልበት፤እና የመሳሰሉት ጥሬ ዕቃዎች ፈሰዉበታል።ነገር ግን ምግቡን የሰራዉ ሰዉ እነዚህን ነገሮች ለመግዛት የሚያስችል አቅም ቢኖሩትም ለመብላት ግን አላስቻሉትም።ምክንያቱም ሰዉየዉ አንድ ነገር ይጎድለዋል። ይህም ጥንቃቄና ማስተዋል የሚባል ቁልፍ ጉዳይ።አንዳንድ ጊዜ በህይወታችን ያገኘናቸዉ፤ያመረትናቸዉ፤የለፋንባቸዉ ሀብቶቻችን፤እዉቀቶቻችን፤በማስተዋልና በጥንቃቄ ካልያዝናቸዉ እንደዚሁ ፓስታ አምልጠዉን ይወድቃሉ።መስራት፤መልፋት መልካም ሆኖ ነገር ግን ሰርተን ያፈራናቸዉን ነገሮች በሙሉ ማስተዋልና በጥበብ ካልያዝናቸዉ ድንገት አምልጠዉን ይጠፋሉ።
ይህ ምግብ የወደቀዉ ድጋሚ አንስተን መጠቀም በማንችልበት ጫማ ውስጥ ነዉ።ጫማ በባህሪው መጥፎ ጠረን ያለው ሲሆን ምክንያቱ ደግሞ በእግራችን ስለሚረገጥ ነዉ። ስለዚህ የማይበላ ይሆናል።አያችሁ አንዳንድ ጊዜ አምልጧችሁ ከእጃችሁ የወጣ ማንኛውም ነገር የእናንተ መሆኑ ያከትማል።ስለዚህ ያለንን ነገር ሁሉ በጥንቃቄና በጥበብ እንዲሁም በማስተዋል እንያዘዉ።
https://t.me/bestchildrenofJESUS

Читать полностью…

የእግዚአብሔር ሠራዊቶች

በመንፈሴ እንጂ በኃይልና በብርታት አይደለም፥ ይላል የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር!
============================

ዘካርያስ 4
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁶ መልሶም፦ ለዘሩባቤል የተባለው የእግዚአብሔር ቃል ይህ ነው። በመንፈሴ እንጂ በኃይልና በብርታት አይደለም፥ ይላል የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር።
⁷ ታላቅ ተራራ ሆይ፥ አንተ ምንድር ነህ? በዘሩባቤል ፊት ደልዳላ ሜዳ ትሆናለህ፤ ሰዎችም፦ ሞገስ፥ ሞገስ ይሁንለት ብለው እየጮኹ እርሱ መደምደሚያውን ድንጋይ ያወጣል ብሎ ተናገረኝ።
⁸ የእግዚአብሔርም ቃል ወደ እኔ እንዲህ ሲል መጣ፦
⁹ የዘሩባቤል እጆች ይህን ቤት መሠረቱ፥ የእርሱም እጆች ይፈጽሙታል፤ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔርም ወደ እናንተ እንደ ላከኝ ታውቃላችሁ።
¹⁰ የጥቂቱን ነገር ቀን የናቀ ማን ነው? እነዚህ ሰባቱ ደስ ብሎአቸው በዘሩባቤል እጅ ቱንቢውን ያያሉ፤ እነዚህም በምድር ሁሉ የሚዘዋወሩ የእግዚአብሔር ዓይኖች ናቸው።

ታላቅ ተራራ ሆይ፥ አንተ ምንድር ነህ? በዘሩባቤል ፊት ደልዳላ ሜዳ ትሆናለህ!

Читать полностью…

የእግዚአብሔር ሠራዊቶች

❤#በተሰቀለው_ጌታ_ኢየሱስ
        #የተቆጠሩልን_በረከቶች፦

=================================

📌መስቀል ሲነሳ መነሳት ያለበት እንጨቱ ሳይሆን የተሰቀለው ጌታና የመጣበት አላማ ነው። የተሰቀለበት እንጨት ላይ ትኩረት አድርገን የተሰቀለውን ጌታ አላማ ብንስት ሐይማኖታዊ ስርአትን ከመፈጸም ውጭ ደህንነትን ልንካፈል አንችልም።

📌 የተሰቀለውን ጌታ እንጂ የተሰቀለበትን አንሰብክም
የተሰቀለበት እንጨት ከተሰቀለው ጌታ አላማ ውጭ ምንም ነው።

✍1 ቆሮንቶስ 1፡18
የመስቀሉ ቃል ለሚጠፉት ሞኝነት፥ ለእኛ ለምንድን ግን የእግዚአብሔር ኃይል ነውና።.....
23፤ እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን፤ ይህም ለአይሁድ ማሰናከያ ለአሕዛብም ሞኝነት ነው፥

👉-በተሰቀለው ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጆች ሆነናል ዮሐ 1:12
👉-በተሰቀለው ኢየሱስ ደህንነት አግኝተናል። ዮሐ3:14-18፣
👉-በተሰቀለው ኢየሱስ የዘላለምን ህይወት  
      አግኝተናል። (ዮሐ 3፡16) ፣
👉-በተሰቀለው ጌታ ከሞት ወደ ሕይወት ተሻግረናል። ዮሐ 5:24
👉-በተሰቀለው ኢየሱስ የዘላለማዊ ስርየት አግኝተናል። ዕብ 9:22

👉-በተሰቀለው ኢየሱስ ለዘላለም ተቀድሰናል። ዕብ 10:10
👉-በተሰቀለው ኢየሱስ የዘላለም ፍጹማን ሆነናል። ዕብ 10:14
👉-በተሰቀለው ጌታ የእድሜ ዘመን የሀጢያት ስርየት አግኝተናል። ዕብ 10:17-18,ሮሜ4:5-6
👉- በተሰቀለው ጌታ ከሕግ ርግማን ነጻ ወጥተናል። ገላ3:13
👉-በተሰቀለው ኢየሱስ ከኩነኔ አምልጠናል። (ሮሜ 8:1)
👉-በተሰቀለው ኢየሱስ ከኃጥያትና ከሞት ሕግ ነጻ ወጥተናል። (ሮሜ 8፡2)።

✍ ይሁዳ 1 (Jude)
17፤ እናንተ ግን፥ ወዳጆች ሆይ፥ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ሐዋርያት ቀድሞ የተነገረውን ቃል አስቡ፤

✍ዮሐንስ 8 (John)
32፤ እውነትንም ታውቃላችሁ እውነትም አርነት ያወጣችኋል አላቸው።

✍ከእግዚአብሔር ከአባታችን ከጌታም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ እና ሰላም ለሁላችንም ይብዛ።

http://t.me/Jesus_is_your_power
     ✝ ይ🀄️ላ🀄️ሉን ❤
  🎯     ♡         ❍ㅤ    ⌲ 
ʲᵒᶦⁿ    ˡᶦᵏᵉ  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢʰᵃʳᵉ

Читать полностью…

የእግዚአብሔር ሠራዊቶች

መርጌታ ሳህሉ ተፈሪ የባህል መድህኒት ፈውስ እና ጥበብ ይፈልጋሉ:
በውጭ ሀገር ለሚኖሩም መምጣት ሳያስፈልግ ባሉበት እንሰራለን
የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል ይደውሉ 👉👉0975833468👈👈
1 ለመፍትሄ ሀብት
2 ለህማም
3 👉ለመስተፋቅር
4 ቡዳ ለበላው
👉ለገበያ
6 የዛር ውላጅ ለተዋረሰው
7 ነገረ ሚስጥራት(ሚስጥር የሚነግር)
8 ነገረ ራዕይ(ራዕይ የሚያሳይ)
9 ለዓቃቤ ርዕስ
10 ለመክስት
👉 ለቀለም(ለትምህርት)
12 ሰላቢ የማያስጠጋ
13 ለመፍትሔ ስራይ
14 ጋኔን ለያዘው ሰው
15 ለሁሉ ሠናይ
16 ለቁራኛ
17 ለአምፅኦ ብእሲት(ፍቅረኛ ላጣ ወይም ላጣች የሚሰራ)
18 ለመድፍነ ፀር
19 ሌባ የማያስነካ
20 ለበረከት
21 ለከብት መስተሐድር(ከብት እንደይጠፋ)
22 አፍዝዝ አደንግዝ
👉ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ)
👉 ለግርማ ሞገስ
25 መርበቡተ ሰለሞን
26 ለዓይነ ጥላ
27 ምስሐበ ንዋይ ወምስሐበ ሰብእ
👉ለሁሉ መስተፋቅር
29 ጸሎተ ዕለታት
30 ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ
31 ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ)
32 ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ
33 ለድምፅ
34 ለብልት
35 ለተለያዩ ቁማር ጨዋታወች
36 ያለኮከባቸው የተጋቡ ካሉ አስማምቶ የሚያኖር
👉👉 ለስንፈተ ወሲብ መፍትሄ የረጅም አመት ልምድ አለን ከሀገር ውጪ ላላችውም መፍትሄ በልዩ ሁኔታ አለን ያስተውሉ እኛ ምንሰራው በጥንታዊው ከአባቶቻችን በተማርነው ጥበብ ብራናውን አንብበን እፅዋትን ቀጥፈን አዘጋጅተን ነውና ሀገራችን ካሏት ጥበብ ጥቂቱ ነው
በስልክ ቁጥር
👉👉👉 0975833468 ይደውሉልን👈👈👈

Читать полностью…

የእግዚአብሔር ሠራዊቶች

Tselot gibu yetawodadchu🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️

Читать полностью…

የእግዚአብሔር ሠራዊቶች

https://youtu.be/rseYsK_cEVM?si=tE0iu1uo6GwvHMry
https://youtu.be/rseYsK_cEVM?si=tE0iu1uo6GwvHMry

Читать полностью…

የእግዚአብሔር ሠራዊቶች

ውድ የCMN ቤተሰቦች የጥያቄውን መልስ መርጣችሁ  ከታች vote የሚለውን በመጫን ውጤታችሁኝ ማየት ትችላላችሁ

ሌሎችም ቅዱሳንን በመስል ፕሮግራሞች ኢንዲሳተፉ አድ አድርጉዋቸው።

በክርስቶስ በኩል ለዘለአለም ተባርከናል
CMN

ይህንን መልስ መልሰው ሲጨርሱ ቢያንስ ሀምሳ ቅዱሳንን አድ ያድርጉ ተባርካችኋል 🙏🙏🙏

ክርስትያን ሚዲያ ኔትወርክ 🙏

ሌሎችም ጠቃሚ መረጃዎች ለማግኝት ይቀላቀሉን 👇👇👇👇👇👇👇

/channel/+IRUEPD9qM7c4MmE0
/channel/+IRUEPD9qM7c4MmE0
/channel/+IRUEPD9qM7c4MmE0

Читать полностью…

የእግዚአብሔር ሠራዊቶች

https://youtu.be/Pc6ca-R6WOQ?si=6xU4yBlXQcmWpC2_

Читать полностью…

የእግዚአብሔር ሠራዊቶች

Well if it stated I couldn't get in, I clicked the link but I couldn't.

Читать полностью…

የእግዚአብሔር ሠራዊቶች

Aljemerem ende adar tselot?

Читать полностью…

የእግዚአብሔር ሠራዊቶች

☦ክርስቲያን ሆናችሁ በዚህ የቴሌግራም ቻናል ውስጥ ከሌላችሁ እውነት ነው የምላችሁ እጅግ በጣም እየባከነችሁ ነው አይዞአችሁ አሁንም አልረፈደም ከዚህ በታች የለውን በመምረጥ አንዱን ይጫኑ ይቀላቀላሉ መንፈሳዊ ህይወታቸውን ይለውጡ !!!!!

Читать полностью…

የእግዚአብሔር ሠራዊቶች

የተወደዳችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦ እራተ ቅርቧል እንብላ 😍🥗🥗🥗🥙🌮🙏🙏🙏🙏❤️

Читать полностью…

የእግዚአብሔር ሠራዊቶች

“በኋለኛው ዝናብ ጊዜ ከእግዚአብሔር ዘንድ ዝናቡን ለምኑ፤ እግዚአብሔር መብረቅ ያደርጋል፤ እርሱም የበልግ ዝናብን ለእያንዳንዱም በሜዳ ውስጥ ሣርን ይሰጣል።”
— ዘካርያስ 10፥1

Читать полностью…

የእግዚአብሔር ሠራዊቶች

#የተቀበልነው_ወንጌል_ዛሬም_ይሰራል
#በስልጣን_እንስበከው_አደባባዮች
#በእግዚአብሔር_ክብር_ይሞላሉ
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
ማቴዎስ 10
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁷ ሄዳችሁም፦ መንግሥተ ሰማያት ቀርባለች ብላችሁ ስበኩ።
⁸ ድውዮችን ፈውሱ፤ ሙታንን አስነሡ፤ ለምጻሞችን አንጹ፤ አጋንንትን አውጡ፤ በከንቱ ተቀበላችሁ፥ በከንቱ ስጡ።


እግዚአብሔር የክብሩ መጠቀሚያ እቃ ያድርጋችሁ 🔥🔥🔥

Читать полностью…

የእግዚአብሔር ሠራዊቶች

“በእግራቸው እንዳይረግጡት ተመልሰውም እንዳይነክሱአችሁ፥ የተቀደሰውን ለውሾች አትስጡ፥ ዕንቁዎቻችሁንም በእሪያዎች ፊት አትጣሉ።”
— ማቴዎስ 7፥6

/channel/bestchildrenofJESUS

Читать полностью…

የእግዚአብሔር ሠራዊቶች

ከ18 ዓመት በላይ ለሆኑ ሴቶች ብቻ የተከፈተ ቻናል።

🔞🔞🔞💋💋💋
👇👇
@Novaexoticfeel
@Novaexoticfeel

Читать полностью…

የእግዚአብሔር ሠራዊቶች

R/Ship ከመጀመራቹ በፊት ☛ ለሴቶች

አብዛኛውን ጊዜ በፍቅር ግንኙነት ጅማሬ ወቅት ወንድ ጠያቂ ሴት ደግሞ የፍቅር ጥያቄውን መላሽ ነው የምትሆነው፤ ሴቶች ለቀረበላቸው የፍቅር ጥያቄ ምላሽ ሲሰጡ ደግሞ አሁን ያሉበትን የእድሜ ሁኔታ ፣ የጓደኛ ግፊት እንዲሁም ለቀረቡት ወንድ ካላቸው ስሜት አንፃር ነው ጥያቄውን ተቀብለው የፍቅር ግንኙነቱን የሚጀምሩትነገር ግን ከነዚህ ምክንያቶች ባለፈ R/ship ለመጀመር በመንፈሳዊ እይታ ማየቱ መልካም ይመስለኛል፤ ይገባኛል ብዙዎቻቹ የ R/ship ጉዳይ የእናንተ ፍቃድ እና ስሜት ብቻ ላይ ነው የተመሰረተ የሚመስላቹ ነገር ግን ከናንተ ስሜትና ምርጫ በላይ በ R/Ship ሆነ በትዳር ጉዳይ ላይ የእግዚአብሔር መልካም ፍቃድ የሚባል ነገር አለ፤ ቆይ እስቲ ለምን ይመስላቿል የብዙ ሰዎች የፍቅር ህይወት እንደነበረው ቀጥሎ ወደ ትዳር አለም የማይመጣው ? እናንተ እንደምታስቡት ተደባብረው ፣ የሀብት ጉዳይ ሆኖ ወይስ ቤተሰቦቻቸው በግንኙነታቸው ደስ ስላልተሰኙ.... No No ከነዚህ ምክንያቶች ባለፈ የእግዚአብሔር መልካም ፍቃድ ስላልሆነ ነው፤ የውላቹ ሴቶችዬ R/ Shipu ተጀምሮ ኃላ ላይ ከምትጎዱበትና ልባቹ ከሚሰበር ከዛ ሁሉ በፊት ጊዜ ወስዳቹ ከላይ ከጠቀስኩላቹ R/ship ለመጀመር ብዙ ሴቶች ምክንያት የሚያደርጉትን ነገር ወደጎን ትታቹ የጌታ ፍቃድ ያለበትን ለእናንተ ቢሆን ነገ ላይ ትዳር ሆኖ ክብራቹን የምታዩበትን ይሄን ትልቅ የጌታን ሀሳብ እንደ አንድ የህይወታቹ ጉዳይ ትኩረት ሰጥታቹ እንድታስቡበት እመክራቿለው።

@thedayofPentecost
@thedayofPentecost

Читать полностью…

የእግዚአብሔር ሠራዊቶች

        እጅግ አስደናቂ መዝሙር
የአዲስ ኪዳን በግ ቅዱስ ካህን
የጽድቅ ንጉሥ የዓለም መድህን
የእውነተኛይቱ ድንኳን አገልጋይ
ቅዱስ ካህን አለን በላይ በሰማይ (፪x)

ከብዶ የነበረው የህግ ጭነት
ፍጥረትን ሲያስጨንቅ ስለ ኀጢአት
የህዝብን ኀጢአት አንዴ ለማስጠረግ
ኢየሱስ ጣቱን ሰጠ ለመስቀል ስቅላት

የአዲስ ኪዳን በግ ቅዱስ ካህን
የጽድቅ ንጉሥ የዓለም መድህን
የእውነተኛይቱ ድንኳን አገልጋይ
ቅዱስ ካህን አለን በላይ በሰማይ (፪x)

የሃጥያት መጋረጃ እኛን የለየንን
ኢየሱስ ተረተረው መስዋዕት ሆኖልን
ቅድስተ ቅዱሳን የተስፋው ሃገር
በእርሱ ልንገባ ቻልን ወደ ሕይወት በር

የኮርማ ደም መሥዋዕት ለእኛ አያስፈልገንም
አንዴ ተረጭተናል በክርስቶስ ኢየሱስ ደም
ቅዱስ የአዲስ ኪዳን መካከለኛ
ነፍሱን ወዶ ሰጠ ለሞት ስለኛ

የአዲስ ኪዳን በግ ቅዱስ ካህን
የጽድቅ ንጉሥ የዓለም መድህን
የእውነተኛይቱ ድንኳን አገልጋይ
ቅዱስ ካህን አለን በላይ በሰማይ (፪x)

መሠረት ፅጌ ና እንዳልካቸው ኪ/ወልድ
/channel/christian_4_life
/channel/christian_4_life

Читать полностью…

የእግዚአብሔር ሠራዊቶች

ስምህ ታትሟል በልቤ
አይጠፋም ከአንደበቴ
ወደድኩት ከምንም በላይ
ጣፈጠኝ ስጠራው አፌ ላይ

ኢየሱስ በሞትና በእኔ
ኢየሱስ ሲቀረ አንድ እርምጃ
ኢየሱስ አበቃለት ስባል
ኢየሱስ ስምህ ጣልቃ ገባ
ኢየሱስ ዛሬ ሁሉም አልፎ
ኢየሱስ ቆሜ ብዘምር
ኢየሱስ ያንሳል እንጂ አይበዛም
ኢየሱስ ለስምህ ክብር

#ኢየሱስ_ኢየሱስ ስምህ መድሃኒት 🌿
━━━━━⊱✿⊰━━━━━
╭══•|❀:✧♡๑✧❀|: ══╮
  🪴 ለህይወት እንመካከር 🍀
╰══•ೋ•๑♡๑♡✧• ══╯
/channel/ProDr_Boanerges
/channel/ProDr_Boanerges
/channel/ProDr_Boanerges

Читать полностью…

የእግዚአብሔር ሠራዊቶች

To join the meeting on Google Meet, click this link:
https://meet.google.com/snb-ucoh-woi

Or open Meet and enter this code: snb-ucoh-woi

Читать полностью…

የእግዚአብሔር ሠራዊቶች

🔐🔐🔐ልዩ ለክርስቲያኖች የሚሆን ስጦታዎች ና የተለያዪ መዝሙሮች ለማግኝት 🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊
👇  የስልኩን ቀይ🟥ምልክት ይንኩ🫵
    ╭━━━━━━━╮
    ┃  ●  ══ ▪️  ┃     
    ┃███████┃
    ┃███████┃
    ┃█🔥🔥███┃
    ┃███████┃
    ┃███████┃
    ┃███████┃
    ┃███████┃
    ┃███████┃
    ┃        ⭕️        ┃
    ╰━━━━━━━┃

Читать полностью…
Subscribe to a channel