🔸🔻ይህ የሲህር ምልክት ሳይሆን በጅን መያዝ አለመያዛችንን አመላካች ነው።🔻🔸
❶☀️የሰውነት የሚያስጠላ ጠረን ። ለሰው ሳይሆን ለራስ መሽተት
➋🟥ቶሎ ቶሎ መራብ አለመጥገብ
❸ 💧የልብ በፍጥነት መምታት ወይም በየ ሰአቱ ልዩነት ልብ ፍጥነቱን ሲጨምር መሰማት።
❹🫥የጥርስ መፋጨት ። በተኙበት ጥርሶ በጣም መፋጨት።
❺⚙️ለሊት ላይ ወይም ያለ ወትሮ የአፍንጫ መንሰር።
❻❤️የአውራ ጣት ህመም ይህም ለሊት ላይ ሲሆን። ቀን ቀን ደግሞ የመገጣጠምያዎች መታመም።
❼ ☕️ሰው ሁሉ ስለኔ ነው የሚያወራው ብሎ ማመን ቲቪ ሬድዮ ሁሉም ስለኛ አውቆ የሚያወራ ይመስለናል!
❽🫥የሚያስፈሩ ህልሞችን ማየት። ቅዠቶች መብዛት።
❾🏪ውልብ የሚሉ ነገሮችን መመልከት! ለኛ ብቻ ጅኖች ወይም ለሰው የማይታዩ ነገሮች መታየት ።
❿🔘 ነገሮች ከመሆናቸው በፊት ቀድሞ የማወቅና ለማንም ያለመንገር ድብርት።
11🔵ስማችንን ማንም ሳይጠራ እኛ ግን የሚጠራ ሰው ይሰማናል! ለማንም የማይሰማ ድምፅ ለኛ መሰማት!
12✅ሰውነት ላይ መበለዝ ያለ ምንም ጥቃት ሰውነት ይበልዛል!
13🟡ጨጓራ ህመም! ከመሬት ተነስቶ መታመም ምክንያቱም አይታወቅም!
14🟣ልብ ዝም ብሎ መፍራት መጨነቅ! በተለይ ከመግሪብ ኋላ!
ከዚህ አይነት ጥቃት በአሏህ ሃይል እንጠበቃለን፡፡ ከሸይጧን ጭፍሮችም ሸር እንዲሁ! በርሶ ላይ ማንኛውም አይነት ህመሞች ሲኖሩ በሲህርና በአለማዊ በሽታዎች ሲጠቁ አሏህም ካለ በኢስላማዊ እውቀት ብቁ የሆኑ የሩቅያህ ዶክተሮችን አለማዊ የሜዲካል ዶክተሮችን የሳይካትሪስት ዶክተሮችን ብሎም የሃዲስ ምሩቆችን እና የሸሪአ ምሩቅ ምሁሮችን ወደሚያገኙበት ወደ ቀልብ ዶክተር ቻናል በማምራት ዶክተር ወይም ኡስታዝ ብለው በማናገር ህክምናዎን በረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም መንገድ ብቻ ያግኙ፡፡
ወሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏህ
💠ቻናላችንን ለኡማው ያስተዋውቁ 👇
⭐️ /channel/Qallbdoc
ህክምና ለማግኘት👇
✈️/channel/freeeeeeeeeeeere
👆
ህክምና ለማግኘት👇
✈️/channel/UstazulQallb
👆
🔘የክር ሲህር
እናንተ ሰዎች ሆይ የምትበሉትን በደምብ ፈትሹ!! በዶክተር አል ዘንዳኒ
አንድ አህያን እና ሰውን የሚለያቸው ባህሪ አለ፡፡ አህያ ያየውን ነገር ምግብ ነው ብሎ ይግጣል፡፡ ሰው ግን ሊበላ ሲል በተመስጦ ቢስሚሏህ በማለት ወደ ምግቡ ሲቀርብ ምግቡንም በደምብ አተኩሮ ሊያይ አሏህም የሰጠውን ኒእማ ሊያመሰግን ብሎም እያንዳንዱ ጉርሻዎቹ ላይ ትኩረት ሊያደርግ ይገባል፡፡ ከታሪኩ የምንማረው ሰው እንጂ አህያ አንሁን የሚለውን ነው፡፡
ቢስሚሏህ ይህን ሲህር ብዙ ታካሚዎቻችን ላይ እያገኘን ነውና ተጠንቀቁ፡፡ ያም በአዝካር አልሩቅያህ ላይ ህክምና ሲያደርጉ በሚደረገው ምርመራ ላይ ውስጣቸው የተበላ ሲህር መኖሩን እናረጋግጣለን፡፡ በመቀጠልም ህክምና በሚሰጣቸው ሰአት ቢያንስ ከ 7ቱ ታካሚዎች አምስቱ ላይ የምናገኘው በሰገራ ምክንያት የሚወገድ የተተበተበ ክር ነው፡፡ እና እባካችሁ ስትበሉ በቢስሚሏህ የምትመገቡትንም ተመልከቱ!!
ክፍል 2
ምልክቶቹ!
9.🔘#የእንቅልፍ መቆራረጥ፡፡ እነኚህ ሰዎች ቢተኙ ለአንድና ለሁለት ሰአት ነው፡፡ ሌላውን ለሊት ፍጥጥ ብለው ያሳልፋሉ፡፡ እንዲያውም ለሊት ላይ እንቅልፍ አጥተው ‹‹ኡፍ እያሉ ሲገላበጡ›› ማስተዋል ይቻላል፡፡
10.🔘#ቀን_ላይ_ብዙውን ግዜ ከቀላል ምልክቶች ይነሱና ኋላ ላይ ልብ አካባቢ ህመም አንገታቸው ጉሮሯቸው ድረስ የሚመጣ ማቃጠል ስሜት ይሰማቸዋል፡፡
11.🔘#ልክ_ባልሆነ_መልኩ_የሽንት መጠናቸው ይቀንሳል አልያም ይጨምራል፡፡ ይህ ማለት ፊት የማይሸኑ የነበሩ ሰዎች ዛሬ በቀን 10 ግዜ ሊሸኑ ይችላሉ፡፡ ፊት የሚሸኑ ሰዎች በቀን አንዴም ከሸኑ ድል ነው ለነሱ፡፡
12.🔘#ብዙ_ግዜ _መሀል እግራቸውን እና እጃቸውን ማቃጠል፡፡ ወይም ጋል ማለት ፡፡
13.🔘#ዶክተር_ዘንድ_መፍትሄ_የሌለው ቶሎ ቶሎ ድክምክም ማለት!! ምንም ሳይሰሩ በቃ መጥተው መውደቅ ይፈልጋሉ፡፡
14.🔘#ክፋ_ሆና_ትከሻቸው ስር የማትጠፋ አይነት ህመም፡፡ ይህ ህመም የሚገርመው ቀን ሊለይ ይችላል፡፡
15.🔘#ተራ_የማይባል_ከዚህ በፊት ተሰምቶ የማያውቅ ህመም መሰማት ይህ ስሜት አንዴ ይመጣል በየሳምንቱ አልያም በየ 15 ቀኑ
16 🔘#ርብሽ_የሚያረግ_የማዞር ስሜት ከቆሙበት ድንገት መውደቅ ጉልበት ማጣት የመሳሰሉት፡፡
እነኚህን አይነት ምልክቶች ሲያዩ ባፋጣኝ ሩቅያህ ያስፈልጎታል፡፡ ቻናላችንን ይቀላቀሉ ኡስታዞችን በማናገር ሩቅያም ይጀምሩ!!
💠ቻናላችንን ለኡማው ያስተዋውቁ 👇
⭐️ /channel/Qallbdoc
ህክምና ለማግኘት👇
✈️/channel/freeeeeeeeeeeere
👆
ህክምና ለማግኘት👇
✈️/channel/UstazulQallb
👆
በጂኒዎች እደፈር ነበር መስከረም ከሳኡዲ አረብያ፡፡
ክፍል 2
አንድ ቀን አንዲት በዚሁ ጉዳይ የማቃት ጓደኛዬ እኔ ካወራሁ ድምፄ ይታወቃል አንቺ ፈትዋ ጠይቂልኝ አለችኝ፡፡ ምን ብዬ አልኳት፡፡
ስለ ቀልብ ዶክተሮች ፈትዋ ከከሌ ጠይቂልኝ አለችችኝ ስሙን ማንሳት አልፈልግም ፡፡ ምን ብዬ ስላት እሷ በሞላችኝ መሰረት ጠየቅኩኝ፡፡
ልክ የራሴ ችግር አስመስዬ ዋሽቼ ጠየቅኩኝ በርግጠኝ ነት የጠየቅኩበትን ጉዳይ እራሷ እንኳን አላሳለፈችውም እንዲሁ ከመሬት ተነስታ ስለምትጠላችሁ መጨረሻም ላይ ሽይጧን መሆኗን ስላረጋገጥኩኝ እኔ ከርሷ በመራቄ ህይወቴ ተስተካክሏል፡፡
እንደውም እኔ እናንተ ጋር ህክምና መንገሬን ስነግራት ‹‹ አንቺ ሌባ የት እንደምትኖሪ ማንነትሽን በሙሉ ጠንቅቄ አውቃለሁ አሳስርሻለሁ ›› ብላ ሙልጭ አድርጋ ሰድባኛላች፡፡
ቀላል ፍርሃት ውስጤ አልነበረም፡፡ ኡስታዜ ይችን ልጅ በአካል አውቄያት ቢሆንማ ምን ልታደርገኝ እንደነበረ አላህ ነው የሚያውቀው፡፡
እንደውም አንዳች ነገር ታደርጊኝና ማንነትሽን አጋልጣለሁ አልኳት፡፡ ወላሂ በጣም እየፈራሁ ነው ይህንም ያልኩት፡፡ ቆይ ወደ ጓደኛየዬ ታሪክ ላምራ፡፡ ጓደኛዬ የሪህ በሽታ ነበረባት፡፡
እድሜዋ ለሪህ በሽታ በጣም ትንሽ ወይም ገና ነው፡፡ ግን አላህ ሰልጦባት እግሯን እጇን ይቆረጥማታል፡፡
እዚህ ከመጣች ሰአት ጀምሮ ነው ያመማት፡፡ ፊት አንድ ቤት እንሰራ ነበር እሷ ቀድማኝ ወጣች ከዛንም መጥፎሰው ቤት ትጀምርና ለዚህ ህመም ትዳረጋለች፡፡
ምን ብላኝ ነበር መሰላችሁ ማታ ላይ ቤተሰቡ በሌሉበት ነው ትላለች፡፡ የተኛችበት ቤት በጣም ይንኳኳል፡፡ እሷ በዛ ወቅት ቤተሰቦቿ ያሉ መስሏት ማለት አሳዳሪዎቿ ያሉ መስሏት ‹‹ ማነው ›› ካለች ኋላ በሯን ትከፍታለች፡፡ ይቀጥላል፡፡
🔸አዎ የዳኑ ሁሉ እየመሰከሩ ነው🔸
💠ቻናላችንን ለኡማው ያስተዋውቁ 👇
⭐️ /channel/Qallbdoc
ህክምና ለማግኘት👇
✈️/channel/freeeeeeeeeeeere
👆
ህክምና ለማግኘት👇
✈️/channel/UstazulQallb
👆
አሰቃዩ ሲህር
በ ዶክተር አቡ ፈርሀን
ምልክቶቹ
1.ሁሌም ድካም መሰማት፡-እንቅልፍ እንቅልፍ ማለት ተኝተው አይወጣሎትም አሁንም አሁንም ድክም ማለት ያዘወትራሉ፡፡
2.ቅዝቃዜ መሰማት፡- ቤቱ ሁሉ ተሟሙቆ እርሶ ግን ቅዝቅዝ ማለት ፡፡ ሰውነት በቅዝቃዜ መንቀጥቀጥ ሳይቀር ይስተዋላል፡፡
3.የትንፋሽ ማጠር፡-ትንሽ ስራ ሰርተው ቶሎ ይደክሞታል፡፡ ትነፋሽ ያጥሮታል፡፡
4.የሚወድቁ አይነት ስሜት መሰማት ፡- አንዳንዴ ቆመው እራሱ እጅግ ያዞሮታል፡፡ ማቅለሽለሽንም ይጨምራል፡፡
5.ነገሮችን በትኩረት ማሰብ አለመቻል፡- አዎ ይህ ግልፅ ምልክት ነው፡፡ እንደበፊቱ አንድን ነገር አስበው መጨረስ አይችሉም ሀሳቦ ይበታተናል፡፡
6.ሰውነት ማሳከክ፡- ይህ ማሳከክ ሆድን እና እጅ ላይ እዲሁም ጀርባ ላይ ይታያል፡፡
7.ትውከት ማቅለሽለሽ፡- ይህ ከእንቅልፍም ሳይቀር ይቀሰቅሳል፡፡
ለዚህም ህክምና አንድና ሁለቱ ብቻ የሚታይቦት ከሆነ
1.ሲተኙ በሱና መተኛት
2.ከእንቅልፎ ሲባንኑ ዱአ አድርገው መተኛት
3.አያተል ኩርሲ መቅራት
ከነኚህ ውጭ ከምልክቶቹ ከ 4 በላይ ከታየቦት ፈጥነው ያናግሩን
ቻናላችንን ለኡማው ያስተዋውቁ 👇
/channel/Qallbdoc
ህክምና ለማግኘት👇
/channel/freeeeeeeeeeeere
👆
ህክምና ለማግኘት👇
/channel/UstazulQallb
👆
🔹የውድቀት ሲህር🔹
ይህም እንደ አጠራሩ አተረጓጎሙም ቀላል ነው የውድቀት ሲህር ማለት ስኬት እንድትርቅህ የሚደረግ ሲህር ነው፡፡
1.☄️ሁል ግዜ አላማ አላቸው አንድን ነገር አድርጌ ይሳካልኛል ብለው አስበው ይነሱና ከጅምሩ መዳከም፡፡ መዳከም ሲባል በቃ ያን ነገር ማድረግ ቅፍፍ ይላቸዋል፡፡
2.☄️ ወደሚሰሩበት ቦታ ሲሄዱ ደንበኛን መያዝ አይችሉም ሊያውም ደንበኛው እንዲርቃቸው ያደርጋሉ፡፡ ያም ሲባል ብሩን ብቻ ከማሰባቸው የተነሳ ሲህሩ ሰው እንዲያጡ ያደርቸዋል፡፡
3.☄️አንድን ስራ ጀምረው ወደ ስኬት ጫፍ ላይ ሊደርሱ ሲሉ ስራው ሙሉ በሙሉ ይፋረስባቸዋል፡፡ አደራ ይህ ዝም ብሎ የሚፈፀም የሚደርስ ሳይሆን በጣም በተደጋጋሚ እነርሱ ላይ ብቻ የሚደርስ ነው ሌላ ሰው ቢሰራው ግን ጉዳዩ ይሳካል፡፡
4.☄️ሱብሂን በፍፁም በሰአቱ አይሰግዱም በራሳቸው ላይ የተጫነ ማዳበርያ ያለ ይመስል መነሳት ፈፅሞ አይችሉም፡፡ ከተነሱም ሳይሰግዱ ይወጣሉ፡፡
5.☄️ከሰው ጋር ሲግባቡ ማሻአሏህ ናቸው ለሰውም ጥሩ አሳቢዎች ናቸው በ ንግድ ሳይሆን በኖርማል ህይወታቸው ነገር ግን ያን ወደ ስራቸው ላይ ሲያመጡ ሰው አያምናቸውም ይሸሻቸዋል፡፡
6.☄️በጣም የድህነት ፍራቻ ውስጣቸው አላቸው፡፡ያን ፍራቻ ቀን በቀን በህይወታቸው ላይ እያዩ ይመጣሉ፡፡
7.☄️ብርን ማውጣት አይፈልጉም በተለይ ለሰደቃ እና ለመሳሰሉት ብር መስጠት አይሆንላቸውም፡፡
8.እናት አባቶቻቸው ዘንድ ከምርቃት ይልቅ እርግማንን ይሰበስባሉ እነርሱ ጥሩ ቢሰሩም ምስጉኖች አይደሉም፡፡
ከነኚህ ምልክቶች ውስጥ 4ቱ ከታዩ ወደ ህክምና ሊመጡ የግድ ነው፡፡
💠ቻናላችንን ለኡማው ያስተዋውቁ 👇
⭐️ /channel/Qallbdoc
ህክምና ለማግኘት👇
✈️/channel/freeeeeeeeeeeere
👆
ህክምና ለማግኘት👇
✈️/channel/UstazulQallb
👆
⚠️የአስቸጋሪ ሲህር ምልክቶች!⚠️
ኡስታዝ ኢልመኑር (ረሁመሁላህ)
ክፍል 1
‹‹አልሃምዱሊላህ ከጠበቅነውም በላይ ኡማውን ማንቃት ችለናል!! በምስጢር የምናደርገው እርዳታ ከላህ ውዴታን ለማግኘት እንጂ ለሌላ ጥቅም አይደለም፡፡ በዚህ መድረክ ለሰበሰበን ወንድም አቡ ፈርሃን አላህ ደረጃህን ከፍ ያድርገው፡፡ ያ ኡማህ ይ ሲህር እኮ ምስጢራዊ የሸረኞች ተንኮል ነው ትጠነቀቁበት ዘንድ እንመክራለን፡፡ ››
1‼️#የምሽት_ላይ_ስለ ሞት አስቦ እጅግ መፍራት እንቅልፍ መተኛትን መፍራት፡፡
2‼️#ቀንም_ማታም_ያለ እንቅልፍ ማሳለፍ ማታ ላይ ደግሞ ሰው ሲተኛ አለመተኛት ወይም እንቅልፍ ሳይተኙ ማደር፡፡
3.‼️#ልብ_መበላሸት_ቁርአን ሲቀሩ ማዛጋት ኢባዳ ላይ መስፍ የሰላት አለመግራት፡፡
4‼️#ብዙ_ሰዎች_ፊት ሲቀርቡ መፍራት በሰዎች ዘንድ የሚገመገሙ ይመስሎታል፡፡
5.‼️#ዶክተር_ያልተረዳዎት_የማይለቅ ራስ ምታት
6.‼️ #ክርች_ ያሉ_ጥፍሮች መፈጠር የጥፍሮች መበላሸት ወይም የጥፍር ከምንግዜውም በላይ ቶሎ ቶሎ ማደግ፡፡ ፊት ሳምንት ወይም በሶስት ቀን የሚያድግ ጥፍር እንኳ ቢሆን በቀን ውስጥ ማደግ፡፡
👑#ተእነኚህ_ምልክቶች የሚታዮባችሁ በሙሉ ወደ ቻናላችን በመምጣት ህክምና ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
👑#ርእሱን በተመለከተ እንዲሁም ሌሎች ትምህርቶችንም በዛው ይከታተሉ፡፡
🔸አዎ የዳኑ ሁሉ እየመሰከሩ ነው🔸
💠ቻናላችንን ለኡማው ያስተዋውቁ 👇
⭐️ /channel/Qallbdoc
ህክምና ለማግኘት👇
✈️/channel/freeeeeeeeeeeere
👆
ህክምና ለማግኘት👇
✈️/channel/UstazulQallb
👆
⭐️በጫት ላይ የሚሰሩ እና እየተሰሩ ያሉ ሲህሮች⭐️
እና
የሀገራችን ወጣቶች በሱስ ያለቁበት ምስጢር!!
ምልክቶቹ
1. ⭐️ጫቱን በሚጨርሱበት ወቅት ሙሉ ለሙሉ ፍርሀት ውስጥ መግባት፡፡
አዎ ይህ ይለያል፡፡ ማንም ሰው ጫትን በሚያመነዥግበት ወቅት ደስታን ተስፋን እናገኛለን ሲሉ ይስተዋላሉ፡፡ ይሁንና በዚህ የሲህር ልክፍት የሚጠቁ ሰዎች ካመነዠጉት ቡሃላ ጨርሰውም ፍርሀትን ይላበሳሉ፡፡ የ ቆርቆሮ ጋጋታ የድምፅ ብዛት የሹክሹክታዎች መስተጋባት፡፡ ይህም በሲህሩ ላይ ያሉ ጅኖች የሚፈጥሩት ድግምት ነው፡፡
2. ⭐️ሙሉ ለሙሉ ጭንቅላት ላይ እንደ ቅማል የሚርመሰመስ ነገር መሰማት፡፡
ይህ ስሜት ብዙዎች እራሳቸው ላይ ትል የሚሄድ ይመስላቸዋል ፡፡ይህንም ቢያውቁ ኑሮ ይህ የጅኑ ድግምት እንጂ ሌላን እንዳልሆነ ያስተውላሉ፡፡
3.⭐️ከጫት መቃም ቡሃላ በብልቶቻቸው ስር ፈሳሽን ማስተዋል፡፡ ይህም ከመኒይነት የሚለይ ነው፡፡
ሴቷ ስትሆን ከብልቷ ነጭ ፈሳሽ ዘለግላጋ ሲወጣ ወንዱም እንዲሁ ፡፡ ይህም የነካው ቦታ ጡሃራ አይደለም፡፡ ይህም እንደየሲህሩ እንደየጅኑ ድግምት ሲለይ ያም በየሽታቸው ይለያያሉ፡፡
4.⭐️ከዚህ በፊት ጫት ቃሚ ሁኖ የሌለውን አይነት ሱስ ያን ጫት ሲቅም በዛ ፍቅር ላይ መውደቅ፡፡ ከዛው ሰው ደጋግሞ መግዛት ይህም አንዴ ብቻ በተፈጠረ ሁኔታ ነው፡፡
5.⭐️ ድብት፡፡ ይህ ግልፅ ነው ጫት ቃሚ ዱካክ አለበት ይሁንና ሰውነትን ሙሉ ለሙሉ የሚቆልፍ አይነት ዱካክ ካለ ይህም ሙሉ ለሙሉ ከሲህሩ ጋር ተያያዥነት ነው፡፡ አንዱ ታካሚያችን ያለ ጫት ከዋለ ሶስት ቀን ምኑንም ሰውነት ማዘዝ ይሳነው ነበር፡፡ ሀታ የአይን እርግብግቢቱ አይሰራም ፡፡ ይህም ከሲህሩ ነው
6.⭐️ወደ እብደት መጠጋት፡፡ ይህ ለየት የሚያደርገው ጫት ሲቅም ጤነኛ የሆነ ሰው ጫት ከቃመ ቡሃላ አቅሉን ይስታል፡፡ ያብዳል፡፡ ይህን ሰው አይነት ህክምና የሚያሳክሙ በርካታ ቤተሰቦቻችን አሉ ብቸኛ አማራጭ ግን ሰዎቹን በማሰር ከ ሱስ እንዲርቁ አድርጎ ህክምና መከታተል ነው፡፡
7.⭐️ብቻቸውን ማውራት አዎ ይህ ከቃሙ ቡሃላ ወይም እየቃሙ አይደለም የሚመጣው ፡፡ ይህ ለሊት ላይ ወይ ቀን ላይ ሲራመዱ ሙሉ ለሙሉ ብቻቸውን ማውራት፡፡
8.⭐️እራሳቸውን ከፍ ከፍ አድርገው መመልከት፡፡ አዎ እውነቱን ለመናገር በዚህ ሲህር የተሰራባቸው ታካሚዎቻችን ቶሎ ተስፋ ይቆርጣሉ በህክምናው ምክንያቱም ቶሎ ለውጥ የሚያመጡ እየመሰላቸው ፡፡ አይደለም ይልቁንስ ሶስት ወር ህክምናው ይፈጃል፡፡
9.⭐️ወንዶች ሙሉ ለሙሉ ከወሲብ አርበኝነት ይወጣሉ፡፡ አይደለም ሚስትን ማርካት ይቅርና ብልቶቻቸውን እንኳን ማዘዝ አይቻላቸውም፡፡ ይህም ለነርሱ ከውርደትም በላይ ነው ፡፡ ብዙውን ግዜ ከሚያገቡት ሚስቶቻቸው ከ ቤተሰቦቻቸው ሱሶቻቸውን የሚመርጡት ወደው አይደለም፡፡ ይህም ከሚደገመው ሲህር ነው፡፡
10.⭐️ ህይወት ጠፊያቸው ናት፡፡ በሙሉ የሚያገኙት ሀብት ወደ ጫት ሻጩ ወይም ወደ ገበሬው እጅ ውስጥ የሚገባ ነው፡፡ ይህም ሲባል ጫት በሚገዙት ብቻ አይደለም፡፡ ሙሉ ለሙሉ ረሺዎች ተዘናጊዎች ይሆናሉ፡፡ ህክምናችንን ከጀመሩ ቡሃላ የተዘረፉዋቸውን በመቶሺዎች የሚቆጠሩ ንብረቶች ትዝ ይሉዋቸዋል፡፡ ይህም ከነርሱ አልፎ ለኛ ግርምትን ይፈጥራል፡፡
ይህ ከላይ የተገለፁት ምልክቶች ቢያንስ ከ 3 በላይ ከታየቦት ወዲያውኑ ህክምናችንን ይጀምሩ፡፡ ህይወቶን ከነ አካቴው ለመለወጥ ዝግጁ ይሁኑ፡፡ ይቀጥላል፡፡
💠ቻናላችንን ለኡማው ያስተዋውቁ 👇
⭐️ /channel/Qallbdoc
ህክምና ለማግኘት👇
✈️/channel/freeeeeeeeeeeere
👆
ህክምና ለማግኘት👇
✈️/channel/UstazulQallb
👆
በዶክተር አቡ ፈርሀን
©የባሌ አሳሪ
እኔና ባለቤቴ ከተጋባን 14 አመታችን ነው ያለችን ውዷ እህታችን ጉዳዩዋ ከበድ እንደሚል አጫውታናለች፡፡ እርሷ እንደገለፀችውም አንድ ቀን ገበያ ለመሄድና ለርሷም ልብስ ልትገዛ በወጣችበት ወቅት ይህ ጉድ ተፈጠረ፡፡ ደክሞኝ ከ ሞል መጥቼ ገና ቤቴ ስገባ ቤቴ ሽቶ ሽቶ ይለኛል፡፡ ይህ ሽቶ የጓደኛዬ ነው፡፡ እሷ ብዙውን ግዜ የምትነሰንሰው ሽቶ ነው፡፡ ወደ ሞል ከመሄዴ በፊት አንድ ላይ ገበያ እንድንወጣ ብለምናትም እምቢ አሞኛል የሚል መልስ ስለሰጠችኝ እዚህ ምን ትሰራለች ብዬ ከራሴ ጋ እያወራሁ ስሟን እየተጣራሁ ብፈልግ የለችም፡፡ እኔም ሽንት ቤት ገብታ ይሆናል በሚል ወደ ባለቤቴ ወደተኛበት መኝታ ቤታችን አመራሁና ልብሴን በምለውጥበት ሰአት ቀና ብሎ አይቶኝ ፈገግ አለ፡፡ እኔም ጓደኛዬ መጥታ ነበር አልሰማሀትም ስለው ካንቺ ውጭ እዚህ ቤት ማንም ሲመጣ አልሰማሁም አሁን ከደቂቃዎች በፊት ወሲብ አድርገን ነበር ሲል ነግሮኝ ደነገጥኩኝ፡፡ ምክንያቱም ጥዋቱን ሙሉ ያሳለፍኩት ሞል ውስጥ ነው፡፡ ምንድነው የምትዘባርቀው ከጓደኛዬ ጋር ተኝተህ ነው ብላ ጮሀችበት እርሱ ግን የመደንገጥም ስሜት አልነበረውም ፡፡ ይልቁኑም ሰሞኑን በጣም እየተለዋወጠችበት እንደሆነና ሁሌ ጥዋት ጥዋት ወጣ ብላ እየመጣች እንደማያቃት ሴት እየሆነች እየተገናኘችው እንደምትሄድ ብሎም ተመልሳ መጥታ ሁሌ እንደምትጨቃጨቀው ነገራት፡፡ ይህ ግን ለርሷ ፈፅሞ አዲስ ነገር ነው፡፡ ምክንያቱም አይደለም እየወጣች እየመጣች ከርሱ ጋር ወሲብ ለመፈፀም ይቅርና.....
ይቀጥላል
👉👇👇👇👇አድራሻችን👇👇👇👇👈
ቻናላችንን ለኡማው ያስተዋውቁ 👇
⭐️ /channel/Qallbdoc
ህክምና ለማግኘት👇
✈️/channel/freeeeeeeeeeeere
👆
ህክምና ለማግኘት👇
✈️/channel/UstazulQallb
👆
🔣አሰቃዩ ሲህር🔣
በ ዶክተር አቡ ፈርሀን
ምልክቶቹ
1.‼️#የሁልግዜ_ድካም መሰማት፡-እንቅልፍ እንቅልፍ ማለት ተኝተው አይወጣሎትም አሁንም አሁንም ድክም ማለት ያዘወትራሉ፡፡
2.⚠️#ቀን_ፀሀይ_ላይ ቅዝቃዜ መሰማት፡- ብሎም ቤቱ ሁሉ ተሟሙቆ እርሶ ግን ቅዝቅዝ ማለት ፡፡ ሰውነት በቅዝቃዜ መንቀጥቀጥ ሳይቀር ይስተዋላል፡፡
3.⚠️#ልብ_እስኪደክም_የትንፋሽ ማጠር፡-ትንሽ ስራ ሰርተው ቶሎ ይደክሞታል፡፡ ትነፋሽ ያጥሮታል፡፡
4.‼️#ብወድቅስ_ብሎ_መፍራት የሚወድቁ አይነት ስሜት መሰማት ፡- አንዳንዴ ቆመው እራሱ እጅግ ያዞሮታል፡፡ ማቅለሽለሽንም ይጨምራል፡፡
5. ‼️#ዶሴ_በአእምሮ _መክፈት ነገሮችን በትኩረት ማሰብ አለመቻል፡- አዎ ይህ ግልፅ ምልክት ነው፡፡ እንደበፊቱ አንድን ነገር አስበው መጨረስ አይችሉም ሀሳቦ ይበታተናል፡፡
6.☄️#ክፉ_የሰውነት_ማሳከክ፡- ይህ ማሳከክ ሆድን እና እጅ ላይ እዲሁም ጀርባ ላይ ይታያል፡፡
7.☄️#ተቅማጥ_ትውከት_ማቅለሽለሽ፡- ይህ ከእንቅልፍም ሳይቀር ይቀሰቅሳል፡፡
8.⚠️#ርሀብ_ስሜት መሰማት ምግብ ግን የመቤላት ፍላጎት ማነስ!
ለዚህም ህክምና አንድና ሁለቱ ብቻ የሚታይቦት ከሆነ
1✔️.ሲተኙ በሱና መተኛት
2.✔️ከእንቅልፎ ሲባንኑ ዱአ አድርገው መተኛት
3.✔️አያተል ኩርሲ መቅራት
ከነኚህ ውጭ ከምልክቶቹ ከ 4 በላይ ከታየቦት ፈጥነው ያናግሩን
💠ቻናላችንን ለኡማው ያስተዋውቁ 👇
⭐️ /channel/Qallbdoc
ህክምና ለማግኘት👇
✈️/channel/freeeeeeeeeeeere
👆
ህክምና ለማግኘት👇
✈️/channel/UstazulQallb
👆
ለቤት ሰራተኝነት መጥቼ የንግስት ህይወት እየመራሁ ነው! (ጀውሃራ ከ ሳኡዲ)
ክፍል 2
እሺ አልኩ ገንዘብ ላኩለት፡፡ እሱ ያንን ካደረገ ኋላ የአጎታችን የመጨረሻ ልጅ በሲህር እንዳበላችኝ ተፈረደ፡፡ እኔ እስከዛ ሰአት ድረስ ምንም አይነት ጥርጣሬ አልነበረኝም፡፡ ግን የአጎታችን ልጅ ከሃገር ስወጣ በጣም ህፀን ልጅ ነበረች፡፡ እሱም ግራ ተጋብቶ ቢሆንም የሆነ ነገር አሳምነውታል፡፡
ከዛንም እኔ በጣም ግራ ስለተጋባሁ ለምን የሚያቅ ሰው አልጠይቅም ብዬ ትንሽ በዲኑ ላይ እውቀት ያላቸውን ሰዎች ስጠይቅ አዎ አላህ እውቀት የሰጣቸው ሰዎች አሉ ምንም ሳያዩ የሚፈርዱ እና በትክክል ይነግራቸዋል አሉኝ፡፡
በዚህ ግዜ ውስጤ ምንም መቀበል ባይችልም ቢያንስ ስለ እውቀታቸው አጣራሁና እሺ አልኩኝ፡፡ እንዲሁ የናንተን አስተምህሮት አልከታተልም የሚል ሰው የለም መቸም ፡፡
እ እንድጠላችሁ ቢነገረኝም እየተደበቅኩ አፊያ ስለሚሆኑ ሰዎች አነብ ነበር ታሪካቸውን፡፡ አንዲት እህቴም መሳል የሚባለው ነገር ሃራም እንደሆነ እንዳስረዳችኋት በታሪኳ ላይ ሳነብ ግዜ በጣም ደነገጥኩኝ፡፡
እንደውም ከጥንቁልናዎች አንዱ መሆኑን በባህል የተዛመተ ሽርክ መሆኑን ስታስረዱ ግዜ በቃ እውነት እናንተ ዘንድ መሆኑን ተረዳሁ፡፡ አሁን ገና ለኔም ለሃሳቤም ልዩ እረፍት ሆነልኝ፡፡
ምክንያቱም እንዴት በህፃንነቷ ላየኋት የአጎቴ ልጅ ሲህር አድርገሽብኛል ሃስደሽብኛል እላለሁ ብዬ ግራ ተጋብቼ ነበር፡፡ የናንተ አስተምህሮት መቶ በመቶ ማእና ይሰጣል፡፡ ምንም ከራሳችሁ እንካ ሃሳብ የማትሰጡት ነገር ሃሳባችሁ ቃለላህ ቃለ ረሱሉላህ መሆኑ ነው እስካሁን ድረስ በጥንካሬ ሰዎች የሚወዷችሁ ብዬ አሰብኩኝ፡፡
ማለት እጅግ በጣም ብዙ ወዳጆች አሏችሁ ብዙም ጠላቶች አሏችሁ፡፡ ስለዚህ እኔ በመሃል ቤት ምን እሰራለሁ አንድ ሰሞን እጠላቸው ነበር አሁን ግን የግድ ቀርቤያቸው ልወቅ አልኩኝና ወደናንተ መቅረብን ወሰንኩኝ፡፡ መጀመርያ ታውቁኛላችሁ በሚል በጣም በጣም ተጨንቄ ነበር፡፡
እናንተን ሳናግር ግን ሃታ ሰው እንኳ ማናግር እስከማይመስለኝ ድረስ ወደ ጉዳዩ ገባችሁ፡፡ እኔ የተፈጠረብኝን ነገርኳችሁ፡፡ ይቀጥላል፡፡
🔸አዎ የዳኑ ሁሉ እየመሰከሩ ነው🔸
💠ቻናላችንን ለኡማው ያስተዋውቁ 👇
⭐️ /channel/Qallbdoc
ህክምና ለማግኘት👇
✈️/channel/freeeeeeeeeeeere
👆
ህክምና ለማግኘት👇
✈️/channel/UstazulQallb
👆
በፀጉር ላይ በሚሰሩ ሲህሮች ሲጠቁ የሚታይቦት ምልክቶች ❗️❗️
ከዶክተር አቡ ፈርሃን የጥናትና ምርምር ስራዎች ላይ የተወሰደ
….ለኡመተ ሙሀመድ አንድ ምክር አለን፡፡ ይሀውም እወቁ ወደ ጠንቋይ ቤት የሄደ ከጠንቋይ ጋር ወዳጅነት የፈጠረ ጠንቋይ ሲባል (ባለ ውቃቤ፣ባለአውሊያ) የፈለጋችሁትን ብላችሁ ጥሩት ‹‹ይህን ጥቁር በግ እረድ… ይህን ወረቀት አቃጥለህ ታጠን አይንሽን በዚህ ተኳይ›› እንዲህ አድርግ እንዲያ አድርግ በማለት በባእድ አምልኮ የሚፈርዱ ማናቸውም ሙናፊቆች ጋር የሄደ በእርግጥም ከአሏህ መንገድ ወጣ፡፡ እኛም እንላለን ይህ የማስጠንቀቅያ ፅሁፋችን (የንቁ) ጥሪ ዳእዋችን ነው፡፡ ኑ ወደ አሏህ ተመለሱ አልሰማንም ከሚሉት አትሁኑ! ብትሸሹ ብትርቋቸው… ወደ አሏህ ብትጠጉም አትራፊዎች ናችሁ!!
….ለዘመናት በሩቅያህ ዘርፍ ላይ ባደረግነው ጥናት አንድ አንድን ሃቅ ተረድተናል፡፡ ያም በምናስለፈልፋቸው በአሏህ ስም ከሰዎች ገላ ላይ እንደ ቱሃን የተጣበቁ ጅኖችን በምናስለቅቅበት ወቅት በሲህር የተጎዱ ታካሚዎች የሚያሳዩትን ምልክቶች ማወቁና ማጥናቱ በትክክል ወደ መፍትሄው እንድናመራ ያደርገናል፡፡ በዘመናዊ ህክምና ሂደት ውስጥ በመጀመርያ ደረጃ በታካሚው ላይ ያለውን ችግር ለማወቅ በሽታውን መረዳት ስለ በሽታው ማወቅ የግድ ይሆናል፡፡ ያለበለዝያ በግምት ሀኪም ….እንደሚሉት መሆን ነው፡፡ እነሆ በሲህሩ አለም በታካሚዎች ላይ ብሎ ከጅኖቹ ስራና ከሷሂሮቹ ኑዛዜዎች የተገኙ የበሽታውን ምልክቶች እነሆ!!
ክፍል 2
ምልክቶቹ በወንዶች ላይ፡፡
1.☄️#የፀጉር_ከቀን_ወደቀን እየተመለጠ መምጣት፡፡ ይህ መመለጥ በእድሜ አልያም በዘር የሚመጣው አይነት መመለጥ ሳይሆን ይህ አይነቱ መመለጥ ማሳከክን እራስን በጣም ማሳከክን ብሎም የጭንቅላት ቶሎ መሞቅና መቀዝቀዝ ይፈጠራል፡፡
2.⚠️#ቀንም_ማታም_ተናዳጅ_ናቸው። ንዴትን መቆጣጠር አለመቻል፡፡ ንዴታቸው ቀቢፅና ትንሽ ብትሆንም ብዙ ጉዳትን ማስከተል ይችላል፡፡ እነኚህ ሰዎች በዚህ ሰአት በሚያደርጉት ማንኛውም አይነት ስራ ተፀፃቾች ናቸው፡፡
3. ⚠️#ልክ_ሰው_በሙሉ በነርሱ ላይ የሚያምፅ የነርሱ ጠላት የሆነ ይመስላቸዋል፡፡ ይህም ቀስ በቀስ መንገደኛን ሳይቀር (ስለኔ በውስጥህ መጥፎ አስበሀል) ብለው ከመደብደብ አያልፉም፡፡
4.‼️#ቡዙሀኑ_ራዲዮው እንስሳቱ ሳይቀር ስለነርሱ የሚያወራ እነርሱን የሚያናግር ብሎም ስለነርሱ ሁሉን ምስጢር የሚውቅ ይመስላቸዋል፡፡
5. ☄️#ዶክተር_የማይረዳላቸው እራሳቸውን በራሳቸው ማርካት (ማስተርቤሽን) ይፀናወታቸዋል፡፡ ይህ የሚሆነው በቀን ውስጥ ከ 6 በላይ ግዜ ይሆናል፡፡ ሴትን ልጅ ለትዳር መቅረቡ ለነርሱ በጣም ብዙ ስራ ነው፡፡
6.🔽#ክፉ_ናቸው። ራህማ የላቸውም! ታማኞችም አይደሉም! ሰው ሲያምናቸው ይከዳሉ! ሰው ሲጠጋቸው ብሎም ሰው ችግር ላይ ሲሆን ጠብቀው ሰውን ይጎዳሉ፡፡
7.🔸#ተቆጪ_ሲሆኑ_በንግግራቸው ሰውን ማስቀየም ለነርሱ ሆቢ ነው፡፡ ሰውን ማንቋሸሽ ባህሪያቸው ነው፡፡ ከዚህም በላይ በውስጣቸው ያለውን ሲህርና ጅን ተቆጣጥረው እንኳ በአሏህ መንገድ ላይ ቢውሉ የሰው ልጅ ላይ ስህተትን መፈለግ እና በዛ ስህተት ሰው ላይ መመፃደቅ ሌላውን ዝቅተኝነት ስሜት ማሰማት በንግግር ሰውን ማድማት ውስጣቸው የተለየ ደስታን ይፈጥራል፡፡
8.🔸#ርኩስነት_ከነርሱ_ገንዘብ ማውጣት ማለት ሞት መስሎ ቢታያቸውም ልብ ብለው ሲያስተውሉት ለማይረቡ ነገሮች የሚያወጡት ከመጠን በላይ ነው፡፡ በነርሱም ላይ ድህነት ታጠላለች፡፡ ሰደቃን ለማድረግ እጃቸው የተሳሰረች ነች፡፡ እነኚህ ሰዎች ቢረዱት ኑሮ ሰአቃ መስጠት ብቻ በሽታውን ተቆጣጥረው ያለምንም ምልክት ሊኖሩ ያስችላቸዋል፡፡
ልብ ይበሉ እነኚህ የሲህር ምልክቶች እጅግ በጣም ከብዙዎቹ ጥቂቶቹና በቀላሉ ሌሎች ሰዎች ሳይሆኑ እራሱ ታካሚው በላዩ ላይ የሚለያቸው ባህሪያት ሲሆኑ በሴቶች ላይ የተጠቀሱት ምልክቶች በወንዶች ላይ በወንዶች ላይ የተጠቀሱት ምልክቶችም በሴቶች ላይ ሊታዩ ይችላሉ፡፡ ከነኚህ ምልክቶች ውስጥ ከ 3 እና ከዛ በላይ ምልክቶች የሚታይቦት ከሆነ በሩቅያህ ይታከሙ!!
🔸አዎ የዳኑ ሁሉ እየመሰከሩ ነው🔸
💠ቻናላችንን ለኡማው ያስተዋውቁ 👇
⭐️ /channel/Qallbdoc
ህክምና ለማግኘት👇
✈️/channel/freeeeeeeeeeeere
👆
ህክምና ለማግኘት👇
✈️/channel/UstazulQallb
👆
ሴቷ ማንነቷ ላይ ያነጣጠረ ሲህር፡፡
ይህም እድሜዋን ሙሉ ስቃይ ውስጥ እንድትሆን የሚሰራ ሲህር ሲሆን አሏህም ሷሂሮችን አጋለጠ፡፡
ምልክቶቹ፡፡
1 ወር አበባ በሚመጣበት ሳምንታት አንዴ ብቅ ብሎ የሚጠፋ ወይም ጠብ የሚል ደም መደጋገም፡፡
2.ሰውነት ማሳከክ ማቃጠል እና የሰውነት ማባበጥ መብዛት፡፡
3.በወሲብ ወቅት ከባሏ ጋር ግንኙነት በምታደርግበት ወቅት መታመም፡፡ ውጋት ማመም፡፡
4. በወር አበባ ወቅት እጅግ በጣም ብዙ ደም መድማት፡፡ በቀላሉ አለመቆም
5.ሆድ ወይም ጎን ውጋት፡፡ ይህም እጅግ በጣም ቀስፎ የሚይዝ ህመም ሲሆን በህክምናም አይድንም፡፡
6.ከብልት የሚወጣ ነገሮች መብዛት፡፡ ያም በቀለም ሊለይ ይችላል በሽታም እንዲሁ የሚሰነፍጥ መሆኑ ግልፅ ነው፡፡
7.ሙሉ ለሙሉ ሽንት የያዙ ስሜት መሰማት ከስር ያለው ሆድ ክፍሏ የሆነ ነገር የተቀመጠ ወይ የሚወጥር ስሜት ይኖራታል፡፡
8.ቦርጭም ከግዜ ወደግዜ ከፍ እያለ ይመጣል፡፡
9.ቶሎ ቶሎ ሽንት ማሸናት፡፡
9የጀርባ የታችኛው ክፍል መታመም ቁርጥማት፡፡
10.የፀጉር መነቃቀል መመላለጥ፡፡
እነኚህ ምልክቶች አስጊ ከሚባሉት ሲሆኑ ሴቷ ይህን የሲህር ጥቃት ለረጅም ዘመናት ካስተናገደችም ላትወልድ እንደምትችል ግልፀ ነው አሏህም እንዲህ አይነቱ ነገር ይጠብቀን፡ ከ 2 በላይ ምልክት ካዩ ባፋጣኝ ህክምና ያግኙ ፡፡ ይህም ሙሉ ለሙሉ ከሲህር ሲሆን ቁርአን መቅራት እንዲሁም ሰደቃ መስጠትን ያብዙ ያ ካልሆነ ግን አፋጣኝ ወደ ኢስላማዊ ህክምና ያምሩ፡፡
/channel/Qallbdoc
Age 10
#I_want_to_be_a_doctor👨⚕
Age 14
#I_want_to_be_a_teacher👨🏫
Age 18
#I_want_to_be_a_engineer👷
Age 25
#Follow_me_on_tik_tok_for_more_videos
ኢትዮ ውስጥ 4 አይነት ተማሪ አለ
1ኛው አሳይመንቱን ዛሬ አስረክባለው
2ተኛው አረ እኔ ገና አልሰራውም
3ተኛው የምን አሳይመንት
4ተኛው ዛሬ ክላስ አለን እንዴ.
በሚስትና ባል ላይ የሚሰሩ ሲህሮች!
በኡስታዛህ ኡሙ ሚስባህ!
ትዳር አሏህም ዘንድ ሰውም ዘንድ የተከበረ ነው፡፡ ርካሽ ሰዎ ግን ትዳርህ ስር ገብተው ትዳርሽ ስር ገብተው የምታገኝውን ፍቅር ሰላም መረጋጋት ብትንትኑን ያጠፉታል፡፡ ውስጥሽ ችግር መከራ እንዲበቅል ፈላጊዎች ናቸው፡፡ ላንቺና ለባልሽ ፍቅር አለመሳካት በአስር ሺዎች በመቶ ሺዎች ጠንቋይ ዘንድ ሄደው ይገብራሉ፡፡ እስኪ ዛሬ ምልክቶቻቸውን እንይ፡፡
ክፍል 1
1 ሌላ ወንድ ያምራታል፡፡ በመጀመርያ ባንቺ ላይ ያለውን ምልክቶች ብናይ የተሸለ ነው፡፡ ውዷ እህቴ አንቺ እጅግ በጣም የምትሳለት ወንድ ቤትሽ ተቀምጦ ከሌሎች ወንዶች ጋር ለመወስለት ማለም ማጤን፡፡ ከዛንም ወደ ውስልትና በመሄድ መልሶ ፀፀት ውስጥ ገብቶ ማልቀስ ከዛንም ትዳር ማፍረስ አልያም ተደብቆ በፍርሃት መኖር ደግሞ መልሶ ወደዚያ ወንጀል የሚያስኬድ ባህሪን ከግዜያት ወዲህ ካመጣሽ የዚህ ሲህር ተጠቂ ለመሆንሽ በቂ ምልክት ነው፡፡
2. ቁጡና ሃይለኛ የሆነን ወሲብ ወዳድ መሆን፡፡ በዚህ አለም ላይ ፈረንጆች የተለያዩ ስሞች የሚሰጧቸው የወሲብ መገለጫ ባህሪያት አሉ፡፡ እኛ እዚያውስጥ አንገባም፡፡ ግና የዚህን ሲህር ምልክት የሆነውን የመጎዳት ፍላጎትን ማጤን ያሻል፡፡ ባለቤትሽ ካንቺ ጋር ወሲብን በሚፈፅም ወቅት ጥሩ ቃላቶችን ተናግሮ ስሞ አንቺን ለወሲብ አዘጋጅቶና አድንቆም ይሁን በምላሱ ጥሩን ተናግሮ በሚቀርብሽ ወቅት አንቺ ይህን ወሲብ እጅግ በጣም እየጠላሽው ትመጫለሽ፡፡ አንቺ የምትፈልጊው ወደ ወሲብ እያንገላታ እየመታ እየሰደበ የሚወስድሽን አይነት ባል ይሆናል፡፡ ይህ አይነት ባህሪሽ አዲስና ግዜያዊ ነው፡፡ በራስሽ እስከምታፍሪ ድረስ ይህን ምልክት መናገር ይከብድሻል፡፡
3. ባሏን ማየት ይጨንቃታል፡፡ ይህ መራር እውነታው ነው ፡፡ ባሏ ከስራ የሚመጣበት ሰአት ለርሷ የስቃይ ሰአት ነው፡፡ ውስጧ ሰላም ያጣል ፡፡ ብታመልጥ ብትሮጥ ደስተኛ ናት፡፡ ውስጧ ደስ የማይል ስሜት የሚሰማት መምጫ ሰአቱን ባታውቀው እንኳ ወደርሷ እንደሚመጣ በዚህ ስሜቷ ብቻ ታውቃለች፡፡
4.ነጋ ጠባ ጭቅጭቅ፡፡ ውሃ ቀጠነ አይነት ጭቅጭቅ ነው፡፡ በአስቤዛ ጀምረው ትላንት ያደናቀፋት ድንጋይ በርሱ ምክንያ መሆኑን በመግለፅ አይነት ክርክር ውስጥም መግባት ትመኛለች፡፡ ጀግኒት በፍፁም እንዲህ መሆንን መርጣ አይደለም ሲጀመርም ይህ አይነት ባህሪ የለባትም፡፡ ይህን ባህሪዋን እራሷ የራሷ እንዳልሆነ በሙሉ ልብ ትናገራለች፡፡ ግን በይ አድርጊ እያለ የሚገፋፋት አካል አለ፡፡
5. ልጆችን መጥላት፡- ይህ እስቴጁ ከፍ እያለ በሚመጣበት ወቅት የሚፈጠር ችግር ነው፡፡ የገዛ ልጆዋን እንደ ጠላት ማየት ትጀምራለች የሚያደርጉትን ነገሮች በሙሉ ለርሷ መጥፎ መስሎ ይታያታል፡፡ በዚህ ግዜ እናት ተራጋሚ ናት፡፡ ባትወለዱ ኑሮ እንዲህ ባትሆኑ ኖሮ እያለች እራሷንም እነርሱንም የምታስጨንቅ ትሆናለች፡፡
6. ከባል ከእናት ወይም ከአባቱ ጋ መጋጨት
ይህን በቀላሉ ልናልፈው የማይገባ ሃቅ ነው፡፡ ባልን ከመናቅ ካለማክበር ባለፈ ና በዘለለ መልኩ ወላጆቹን አለማክበር ይቀናታል፡፡ የርሱን ህመም እነርሱን በመናቅ እንደምታገኘው ካወቀች ደግሞ ይብስባታል፡፡ እናትህ እንዲህ አለችኝ ፡፡ አባትህ እንዲህ አለኝ ፡፡ ስትል እነርሱን በፊቱ መስደብ መናገር ትጀምራለች፡፡ ይህ ለትዳር እጅግ በጣም አስከፊ ነው፡፡
ክፍል 2 ይቀጥላል፡፡
ይህ አይነቱ ሲህር እጅግ በጣም አስቸጋሪና በአንድ በሚዋደዱ የኘበሩ ባልናሚስት ዙርያ መግባባት መዋደድ እንዳይኖር የሚያስችል ሲህር ነው፡፡ አሏህ ይጠብቀንና እነኚህ ባልና ሚቶች ከተለያዩ ኋላ መመለስ እየፈለጉ እንኳ የሚይዛቸው ይህ ሲህር ይሆናል፡፡ እንዴት የምታስቀኑ ናችሁ እንዳልተባሉ ይጠላላሉ፡፡ ይህ አይነቱን ህክምና የቀልብ ዶክተር ኡስታዞች ዘንድ ባልና ሚስት በአንድነት እየታከሙ አልሃምዱሊላህ ለአፊያቸውም ሰበብ ሆነን ቆይተናል፡፡ እርሶም ይቅረቡን ያማክሩን፡፡
ቻናላችንን ለኡማው ያስተዋውቁ 👇
/channel/Qallbdoc
ህክምና ለማግኘት👇
/channel/freeeeeeeeeeeere
👆
ህክምና ለማግኘት👇
/channel/UstazulQallb
👆
መስተፋቅር ሴቶች ላይ
☆☆☆☆☆☆☆☆☆
ይህ ሲህር የሚሰራው ወንዱ ሴቷን ለማግኘት በርሱ ፍቅር ለማንበርከክ ካለው ፍላጎት አንፃረ ሲሆን ይህም በእጅጉ ለሴቷ ፈታኝና ከባድ ነው፡፡ የሚሰሩባቸው ሂደቶችን ተከትለው እንገት የሴቷን እጅ በመንካት ሴቷ ላይ በመትፋት ብሎም ሴቶን ስም በመጥራት ይህን ሲህር ይተገብሩታል፡፡ አላህም ይጠብቀን፡፡
■ምልክቶቹ
1~.ሴቷ ከዚህ ወንድ ሸሽታ ሌላ ወንድ ብታገባ እራሱ አልቅሺ አልቅሺ ሙቺ ሙቺ ይላታል፡፡ የአሁኑን ባሏን ብትወደብው እንድትጠላው ያደርጋታል፡፡
2~.በህልሟ ስለዛ ወንድ ብቻ ማሰብ ትጀምራለች፡፡ ስሙ ሲጠራ ያስደነግጣታል የቀንም የማታም ህልሟ እሱን ማግኘት ነው፡፡
3~.ጥርሷን በጣም ታፋጫለች ይህም በተኛችበት ጥርስ ጥርሶቿን መብላት ትጀምራለች፡፡
4~.ከኢማን ከሰላት ከቂርአት ትሸሻለች፡፡ ይህ ሰው ቢርቃት እንኳ ካላገባሁት ሙቼ እገኛለሁ ትላለች፡፡
5~.ይህ ሲህር ሲጀምር ሰውየውን መፍራት የምትጀምር ሲሆን ያም ፍራቻ ወደ ወሲባዊ ፍቅር ተለዋጭ ነው፡፡
6~.ጅኖችም በዚህች ሴት አናት ላይ ያረፉ ሲሆኑ ይህች ሴት አብዛኛውን ግዜ የራስ ህመም አላት በመድሃኒት የማይፈታ፡፡
7~.ብቻን ማልቀስ ብቸኝነት መሰማት ከሰዎች መሀል ውስጥ ሁና ብቸኝነት ይሰማታል፡፡ ይህም ስለርሱ ላታስብ ትችላለች ግና ብቸኝነቱ ከባድ ነው፡፡
ከዚህም በላይ ከሀያ ያላነሱ ምልክቶችን የምታሳይ ሲሆን ይህ ምልክት የሚታይባት ሴት በአፋጣኝ የሩቅያ ህክምና ልታደርግ ሲገባት ይህን ህክምና በግል ለማከናወን ይረዳት ዘንድ በመጀመርያ ዳእዋዎችን ማዳመጥ ስለ ቀብር ስለ አላህ ውዴታ የሚያስተምሩ ዳእዋዎችን መከታተል፡፡ በቀጣይም አያተል ኩርሲን መቅራት ያም ልጁን ስታስብ መቅራቱ ይረዳታል፡፡ በመቀጠልም ውዱእን መጠበቅ ከውዱእ ውጭ አለመሆንና የሰሃቦችን ታሪኮች ማንበብ ስሜት ቀስቃሽ ከሆኑ ነገሮች በሙሉ ልትርቅ ይገባታል፡፡ እንዲህ አይነት ነገር እንዳይገጥማችሁም ምሽት ላይ በአዳበነውም መሰረት እንቅልፍን መተኛት ጥዋትም በሚነሱበት ወቅት አያተል ኩርሲን ማንበብ ተገቢ ነው፡፡ ይህ ሳይሆን ቢቀርና ህክምናው በግል ቢከብድ ብሎም ከላይ ከተጠቀሱት ምልክቶች ውስጥ በዋናነት ከሶስት በላይ ቢገኝቦት ባፋጣኝ የሩቅያ ህክምናን ያግኙ፡፡
👉 /channel/Qallbdoc 👈
🔸የውጋት ሲህር፡፡🔸
እነኚህ ምልክቶች እጅግ ትኩረትን የሚሹ ሲሆኑ አንድም ሰው እራሱን በማዳመጥ ብቻ ሊያገኛቸው የሚችሉ ናቸው፡፡
1.🔹#የጎንና ጎንን መውጋት ይህ በወንዶችም በሴቶችም ላይ የሚሆን ነው፡፡ ይህም ሲገጥማቸው ውሀ በመጠጣት ብቻ መፍትሄ አያገኙም የውጋት መጠኑም ሁሌ ተመሳሳይ ነው፡፡
2.🔺#ቀና_የማናስብል የአንገት ስር ውጋት፡፡ ይህ ከጀርባም ይሁን ከጎን ሊሆን ይችላል አንገት ስር ተቀርቅሮ ሰላም የማይሰጥ ውጋት ነው፡፡
3.🔹#ልክ_ያለፈ የ ጀርባ ውጋት፡፡ ይህን ከሌሎቹ ለየት የሚያደርገው ጀርባ መሀል ላይ ያለ ውጋት ሲሆን ቦታው ህመሙ በመታሸት እኳ አይገኝም፡፡ ለዚህም ሲባል ሰዎች መታሸትን ቢመርጡ እንኳ መፍትሄ ግን የለም፡፡
4.🔺#ብርታት_ያለው የደረት ላይ ውጋት፡፡ አደራ ልንል የምንፈልገው እነኚህ ውጋቶች በዚህ ሲህር በተሰራበት ሰው ላይ ግዜና ቦታቸውን እየለዋወጡ የሚፈጠሩ ናቸው፡፡ ይህ የደረት ውጋት አንድን ታ ብቻ ቀስፎ የሚይዝ ነው፡፡
5🔺#ዶካኪ_የጭንቅላት ውጋት፡፡ ይህም የመጨረሻዎቹ የሲህሩ ስኬት ከሚባሉት ምልከታዎች አንዱ ነው፡፡ ያም ጭንቅላት ላይ ሚስማር እንደተሰካበት ያክል የሚሰቃየው ታማሚው ነው፡፡
7. 🔺#ክፉ_የትከሻ ህመም ወይም መክበድ እነኚህ ሁለት ትከሻዎቹን ከፍ ዝቅ ማድረግ ስራ መስሎ መሰማት ፡፡
8.🔹#ተራ_የማይባል እጅግ በጣም የሚሸት ሰገራን መውጣት፡፡ ይህም ለ ታማሚው እራሱ ይሰማዋል፡፡
9. 🔸#ርብሽ_ሚያረግ የፊንጢጣ ውጋት፡፡ የታመመው ካልሆነ ያልታመመው ፈፅሞ አይረዳውም፡፡ ይህ ውጋት ልክ ቢላ ወይም እንጨት እንደተሰደደበት አይነት ህመም ይኖረዋል፡፡
ከኚህ ምልክቶች ውስጥ ከ 3 በላይና 3 ከታየቦት አሁኑኑ ያናግሩን አፋጣኝ ህክምናም ይውሰዱ፡፡ ይህ ህክምናውን በአግባቡ ለማይከታተል ሰው የሲህሩን ቦታ ሊያውቅ አይችልም፡፡
💠ቻናላችንን ለኡማው ያስተዋውቁ 👇
⭐️ /channel/Qallbdoc
ህክምና ለማግኘት👇
✈️/channel/freeeeeeeeeeeere
👆
ህክምና ለማግኘት👇
✈️/channel/UstazulQallb
👆
በዶክተር አቡ ፈርሀን
የጡት ላይ ሲህር
ይህ ሲህር በጡት ማስያዣ አማካይነት የሚመጣ ሲሆን
ምልክቶቹ
1.🔸#ቀንም_ማታ_ከጡት ውስጥ የሚወጣ ፈሳሽ (ይህ ፈሳሽ ወተት መሳይ ቢጫ ደም እንዲሁም አረንጓዴ ነገር ) ሊወጣ ይችላል፡፡
2.🔸#ልክ_ያልሆነ_ጡት ላይ ጠጠር የማለትና ሲነካ በሃይል የመፋጀት የማመም ምልክት ይኖረዋል፡፡
3.🔸#ብዙ_ግዜ ይህ ሲህር ከካንሰር ለየት የሚለው ሁለቱንም ጡቶች የያዘ ነው፡፡ ይሁንና ሲጀምር ብዙውን ግዜ ከግራ ጡት ነው የሚጀምረው፡፡
3.🔸#ዶግ_አመድ_የሚያረግ ማቃጠል ስሜት ያቃጥላል ይሞቃል ይቆጠቁጣል፡፡
4.🔸#ክፉ_ተከታታይ ተቅማጥ ይኖረዋል፡፡ ይህም ሽታው የሚለይ ይሆናል፡፡
5.🔸#ተራ_የማይባል ጀርባ ህመም ላይ አለ ይህ ህመም ወደ ጡት እየተመላለሰ ያሰቃያል፡፡
6.🔺#ርብሽ_የሚያረግ_ማቅለሽለሽ፡፡ ከጥዋት እስከማታ ማቅለሽለሽ፡፡
7.🔻#በተለይ_ያን የጡት ማስያዣ ሲያደርጉት እንደ መውደቅ ፌንት እንደማድረግ አይነት ነገር ኖረዋል፡፡
ለዚህም ህክምና ሁለት ብቻ ምልክት የሚታይቦት ከሆነ
1.ሲተኙ በሱና መተኛት
2.ከእንቅልፎ ሲባንኑ ዱአ አድርገው መተኛት
3.አያተል ኩርሲ መቅራት
🔻🔺🔹ከነኚህ ውጭ ከምልክቶቹ ከ 3 በላይ ከታየቦት ሀራም ላይ በተደጋጋሚ ከመውደቅ ይጠበቁ ዘንድ ፈጥነው ያናግሩን፡፡🔻🔺🔹
🔸አዎ የዳኑ ሁሉ እየመሰከሩ ነው🔸
💠ቻናላችንን ለኡማው ያስተዋውቁ 👇
⭐️ /channel/Qallbdoc
ህክምና ለማግኘት👇
✈️/channel/freeeeeeeeeeeere
👆
ህክምና ለማግኘት👇
✈️/channel/UstazulQallb
👆
‼️ማሰብያን የሚቆጣጠሩ የሲህር ምልክቶች‼️
በኡስታዝ ዶክተር አቡ ፈርሃን፡፡
ክፍል 2
አልሃምዱሊላህ እነሆ አሏህም ብሎ እዚህ ደርሰናል፡፡ አላህ ምንግዜም አሸናፊ ነው፡፡ ከአላህም ጋር የተዋደደ የርሱንም ጥበቃ የሚሻ ሰው በሙሉ በርሱ መንገድ ላይ ቀጥ ለጥ እስካለ ድረስ አሸናፊ ነው፡፡ እነሆ እናንተም የሚታይባችሁን ምልክቶች ቁብ በመስጠት እራሳችሁን በቁርአን አሸናፊ አድርጉ፡፡
1🔹.#ቀይ_እንኳ_ቢሆኑ_የፊት መጥቆር፡፡
ፊታቸው እጅግ በጣም ከሰል ይሆናል፡፡ ይህም ለተመልካች የሆነ ችግር መኖሩን ያውቃል ይረዳል፡፡ በዚህም ወቅት እጅግ በጣም ሰው አስተያየት ለቤተሰብ ይበዛል፡፡
2.🔹 #ልክ_ሰው_በአንዳች ነገር ሲስቅ ‹‹በኔ ነው የምትስቁት››
ብሎ ማሰብ፡፡ ሰው ሲያወራ በኔ ላይ ነው ሚመክሩት ብሎ ማሰብ ሰው ሲያዩ እኔን እየተከለታተለኝ ነው ብሎ ማሰብ፡፡ ይህ ለእብደት ሩብ ጉዳይ የቀረው ሁኔታ አስቸኳይ ወደ ሩቅያህ መጠጋት ያለበት ጉዳይ ነው፡፡
3🔹.#ብዙ_ግዜ_ከተቀመጡበት አይነሱም፡፡
ይህ ሚን አጃኢበቲሂ ታካሚ ቤታችሁ ኑሮ ብታዩ በተርግጠኝት ታውቃላችሁ፡፡ ከጸባያቸው መለዋወጥ በተጨማሪ አንድ ቦታ ላይ ተቀምጠው ሶስት ሳምንት ሊሞላቸው ይችላል፡፡ ከዚያ ቦታ ሰው ጎትቶ ካላነሳቸው አይነሱም፡፡ ሰውነታቸው ቆስሎ እስኪተላ ድረስ ከቦታቸው ላይ አይነሱም፡፡
4. 🔹#ዶክተር_ቢመክራቸው_እንኳ የአመጋገብ ስርአታቸው መበላሸት፡፡
ይህም ምግብ እየተመገቡ በፊት የሚወዱት ምግብ ተሰርቶ አንድ ጉርሻ እንኳን አይበሉም፡፡ በተቃራኒው አፈር መብላት ቆሻሸ መብላት ካልሲ የተለበሰ መመገብን ይወዳሉ፡፡ አንዳንዴም መጥፎ ነገርን ተመግበው ልታገኟቸው ይችላሉ፡
5.🔹#ክፉ_በተባለ ደረጃ_የወሲብ_ፍላጎት_መቀነስ እጅግ በጣም መቀነስ፡፡
ይህ በብዙውን ግዜ በሴቶች ላይ ያይላል፡፡ ውስጣቸው ጭራሽ የወሲብ ፍላጎት ይሞታል፡፡ ባል በየግዜው ስሞታ የሞያሰማውም በዚሁ ላይ ነው፡፡
6.🔹#ተፈጥሮአዊ_ግዴታን እላያቸው ላይ መጠቃቀም መጀመር፡፡
ይህ በመሃል በቀልድ ዝም እየተባለ ይመጣና እዚህ እስቴጅ ላይ ሲደርሱ ደህና ነበረችኮ ወደሚለው ቀልድ ይመጣል፡፡ በፈስ መልክ እላያቸው ላይ ይጸዳዳሉ፡፡ እነርሱ መበላሸታቸውን ቢያዩ እንኳ ከመለቃለቅ ይልቅ እንዳይነካቸው ያደርጋሉ፡፡ ሰው ወደነርሱ ሲቀርብ ነብር ይሆናሉ፡፡ ይህን የማያደርጉና ዝም የሚሉ ከሆነ ደግሞ የበሽታውን እጅግ ስር መስደድ አመላካች ነው፡፡
✅#ርእሱን_በተመለከተ_እንዲሁም በጅንም ይሁን በሲህሬ ልክፍት ለደረሰባችሁ በሙሉ፡፡ በቀልብ ዶክተር የቴሌግራም አድራሻ ቻናል ውስጥ በመግባት የኡስታዞችን ወይም የዶክተሮችን አድራሻ በመውሰድና ምልክቶቻችሁን በማስረዳት ህክምናችሁን መከታተል ትችላላችሁ፡፡
💠🔸አዎ የዳኑ ሁሉ እየመሰከሩ ነው🔸
💠ቻናላችንን ለኡማው ያስተዋውቁ 👇
⭐️ /channel/Qallbdoc
ህክምና ለማግኘት👇
✈️/channel/freeeeeeeeeeeere
👆
ህክምና ለማግኘት👇
✈️/channel/UstazulQallb
👆
✅የፊኛ ሲህር፡፡
በዶክተር አቡ ፈርሀን
ይህ ሲህር በሰዎች መራብያ አካላት በኩላሊት እና በመሽኛ ትቦዎች ላይ የሚሰሩ ሲህሮች ሲሆን ብዙውን ግዜ ፓንት የሚለብሱ ሰዎች እና በንዝህላል የሚጥሉ ወይም የተሰረቀባቸው ሰዎች ላይ ይገኛል፡፡
ምልክቶቹ፡፡
1.🔵#ቀንም_ማታ_ለመሽናት መክበድ፡፡ ሽንት ይወጥሮታል፡፡ መውጣት የለም ሊሸኑ ቢገፉ ሽንት ግን የለም፡፡
2.🔴#ልክ_በቀን_ቢያንስ ከስምንት ግዜ በላይ ወደ ሽንትቤት መመላለስ ጠብታ ሽንት መሽናት፡፡ ይህም ሲህር ለየት የሚያደርገው ሀኪም ቤት ሄደው ቢመረመሩና መድሀኒት መአት ቢሸከሙ ወይ ፍንክች ማለቱ ነው፡፡
3. 🟡#ብዙ_ግዜ_አታግሎ_አልወጣ ያሎት ሽንት ድንገት ሳያስቡት ሰው ፊት ቁመው ይፈሳል፡፡ ያሽ ተቆጣጣሪ የለውም፡፡
4.🟡#ዶክተር_መላ_ያላገኘለት_ሽንት በሚሸኑበት ወቅት ደም የተቀላቀለበት ሽንት መሽናት፡፡
5.🟢#ክፉ_አመል_አሁን_ሸንተው መልሰው መሽናት ያምሮታል፡፡ ይሁንና በውስጦ ምንም አይነት ሽንት የለም፡፡
6.🟡#ተኝተው_ሲነቁ_አልጋዎ በሽንት ረጥቦ ማግኘት፡፡ ወይም በተደጋጋሚ ወደ ሽንትቤት ማምራት፡፡ እንቅልፍ የለም፡፡
7.🟢 #ርብሽ_የሚያረግ_አመል_መምጣት ሲስቁ ሲያስሉ እስፖርት ሲሰሩ ሽንት ማምለጥ፡፡ ይህም እጅግ አሳፋሪ ከመሆኑ የተነሳ ብዙዎች ዳይፐር ለማድረግ ይገደዳሉ፡፡
እርግጥ ነው ይህ ብዙዎች ላይ ሊታይ የሚችል ምልክት ሊሆን ይችላል፡፡ ይሁንና በሀኪም መፍትሄ ያላገኘ እንዲሁም ከአራት በላይ ምልክት ካሉ አስቸኳይ ኢስላማዊ ህክምና ያሻዎታል፡፡ ምልክቶቹ ያን ያህል የሚጎሉ ካልሆኑ አፋጣኝ ወደ ህክምና መስጫ ቦታዎች በመሄድ መታየት ሲሆን፡፡ ውሀ መጠጣትም ተወዳጅ ነው፡፡ ይሁንና እነኚህ ተመርጠው የወጡ የሲህር መለዮዎች በመሆናቸው በማያሻማ መልኩ ወደ ህክምና ኢስላማዊ መፍትሄ ቢያገኙ እጅግም ተወዳጅ ነው፡፡
💠🔸አዎ የዳኑ ሁሉ እየመሰከሩ ነው🔸
💠ቻናላችንን ለኡማው ያስተዋውቁ 👇
⭐️ /channel/Qallbdoc
ህክምና ለማግኘት👇
✈️/channel/freeeeeeeeeeeere
👆
ህክምና ለማግኘት👇
✈️/channel/UstazulQallb
👆
ፀረ ፍቅር ሲህር!
በባልና ሚስት ላይ የተጋረጠ ሲህር!
በኡስታዛህ ኡሙ ሚስባህ!
ስንቶቻቸውን ትዳራቸው ይለምልም፡፡ ወይም ለመለመ ብለን ተስፋ አድርገን እያደር እንደ ቃርያ ሚፋጅ ጥምረት የመሰረቱ በየቦታው አሉ፡፡ ምክንያታቸው ሳይታወቅ ዛሬ እሷ ብር ብላ ስትጠፋ እሱ አስጠላሺኝ ብሎ ቤት ሲለውጥ የምንመሰክረው የፈረሱ ብዙ ትዳሮች አሉ፡፡ እስኪ እነኚህ ትዳሮ እውን በምን ምክንያት ነው የፈረሱት ፡፡ በሲህር ወይስ፡፡ የሚለውን መለያ መንገዶችን እነሆ!
ክፍል 1
1.መለያየት አለመፈለግ ግን ደግሞ መደባበር፡፡
ሽንትቤት ጥላው እንድትሄድ አይሻም አጠገቡ ተቀምጣ ግን ሰላም አይሰጣትም፡፡ ጥሏት ስራ እንዲሄድ አትሻም ቤት ተቀምጦ ግን ሰላም አትሰጠውም፡፡
2. ወሲባዊ አለመጣጣም፡፡ የርሷ ወይም የርሱ ፍላጎት አናሳና ጠፊ መሆን፡፡
አንደኛው ወሲብን ፈላጊ ሌላኛው ግድ የለሽ ይሆናሉ፡፡ ወይም እርሷ የወር አበባ ግዜዋ መዳረሻ ብቻ ላይ ወሲብ ያምራታል እርሱ ደግሞ በዚያ ሰአት ስሜቱ በሙሉ ጠፍቷል፡፡ ልክ ሁለት በቀጠሮ የሚገናኙ ሰዎች ግዜ ወይም ቦታ እንደሚሸዋወዱት አይነት ባልና ሚስቱም ይሸዋወዳሉ፡፡ እርሱ ለፍቅር ጫወታ ሲዘጋጅ እርሷ ቀዝቃዛ እርሷ ስትዘጋጅ እርሱ ቀዝቃዛ ይሆናሉ፡፡
3.ሁለቱም መውለድ እየቻሉ ልጅ ማጣት፡-
ብዙ ጥረት ያደርጋሉ፡፡ ያብቻ ሳይሆን በሆስፒታል ደረጃ የመካንነት ምርመራን አድርገው እርሷ ም ይሁን እርሱ መውለድ እንደሚችሉ ይነገራቸዋል፡፡ አሏህ በሚያውቀው ግን ፈፅሞ ልጅን ሊያገኙ አይችሉም፡፡ ቀን ከሌት ሲሞክሩ ቢውሉ ልክ በኮንዶም ውስጥ ዘሩን እንዳፈሰሰ ሰው ዘሩ እርሷ ውስጥ አይሰራም፡፡ ይህም ከሲህር ነው፡፡
4. ሚስት አብዝቶ እራስን በራስ የማርካት ሱስ ውስጥ መዘፈቅ፡-
ባል ጋር ግንኙነት አድርጋ አትጠግብም፡፡ አሁንም አሁንም ግንኙነት ያምራታል፡፡ ይህ ሲሆን የሲህሩን ጅማሮ አመላካች ነው፡፡ የኋላ የኋላ ግን ባል ከርሷ ጋር ሳለ ከርሷ ጋር በግንኙነት ውስጥ ሳለ ሌሎች ወንዶችን በአእምሮዋ ታሰላስላለች፡፡ አንዳንዴ ስሜት ውስጥ ገብታ ከመርሳቷ የተነሳ ያን ያሰበችውን ሰው ስም እስከመጥራት ትደርሳለች፡፡ አሏህ ይጠብቀን በዚህ ብዙ ሰው ትዳር ፈርሷል፡፡ በመሃላቸው ያለው ሸይጧን ፈፅሞ ባል እንዲስማማ አያደርግም ከሌላ ወንድ ጋር ተኝታለች የሚለውን ስሜት ይፈጥርበታል፡፡ በሌላ ሁኔታ ደግሞ ሴቷ በራሱ ከግንኙንት በኋላ እራሷን በራሷ ተደብቃ ማርካት፡፡ ብሎም የፖርን ፊልም ሱሰኛ ትሆናለች፡፡
5. ወንዱ ሌሎች ሴቶችን መፈለግ ወይም ማደ፡-
ይህ ደግሞ ከላይ የጠቀስነው ምልክት በወንዱ ላይ ሲያይል ነው፡፡ ይህም በተመሳሳይ መልኩ እንደሴቷ የሌላን ሰው ስም እስመጥራት ደረጃ አይድረስ እንጂ ከሚስቱ ጋር ግንኙነት እያደረገ ሌላ ሴትን በአይነ ህሊናው ይስላል፡፡ ከሚስቱ ጋር ግንኙነት አድርጎ በቀን ውስጥ ከ 2 ወይም 3 በላይ እራሱን በራሱ ያረካል፡፡ ሌሎች ሴቶች ጋር መቀራረብ መላፋት መጫወት ሃራም የሆኑ ነገሮችን ማድረግ ያምረዋል፡፡
6.አንዱ የአንዱን ቤተሰብ፣ ዘር እና ወላጆች ሆነ ብሎ ማንቋሸሽ፡-
ይህ ትዳሩ የፍቅር ግዜው ቶሎ እንዲጨርስ ያደርገዋል፡፡ ያገባሃት ወደህ እርሷን መሆኑን ትረሳና በስድብ በቀልድ የተወለደችባቸውን ቤተሰቦች መስደብ መናገር ትጀምራለህ፡፡ እርሷ ደግሞ ዘርህን ታንቋሽሻለች፡፡ ይህ ቀስ በቀስ ስር እየሰደደ ይመጣል፡፡ አንተ ጉራጌ እርሷ ስልጤ መሆናችሁን እንጂ አንተ ትግሬ እርሷ አማራ መሆናችሁን እንጂ አንተ ኦሮሞ አንቺ ጉራጌ መሆናችሁን እንጂ አንተም አንቺም ከጭቃ ስሪት ፈራሽ ስጋ ያለቸው ሰዎች መሆናችን አታዩም፡፡ በዘር ስትወራረፉ ብቻ ሰላም ተጣላችሁ፡፡ አሏህም ይጠብቀን፡፡
7.የሚወለድ ልጅ ጤናማ አለመሆን፡-
ይህ ጅማሮ ወይም ፍፃሜ ሊሆን ይችላል፡፡ እንዴት ከተባለ ፡፡ የሚወለው ልጅ አካለ ጎዶሎ ወይም አእምሮ ችግር ያለበት ይሆንና በመካከላችሁ ቀስ በቀስ ነጋ ጠባ ቅራኔ ይፈጠራል፡፡ አልያም ልጅ ያስተሳስረናል ብላች ቅሬታችሁን ሁሉ ትታችሁ ሳለ ልጃችሁ በሲህሩ የተጎዳ የሸይጧን ተንኮል ያለበት ሁኖ ተበላሽቶ ይወለዳል፡፡ ያኔ ትዳራችሁ ያለ ተስፋ ላይሳካ ይበተናል፡፡ አሏህም ከዚህ ይጠብቀን፡፡ ይቀጥላል፡፡
ከዚህ አይነት ሲህሮች በአሏህ ሃይል እንጠበቃለን፡፡ ከሸይጧን ጭፍሮችም ሸር እንዲሁ! በርሶ ላይ ማንኛውም አይነት ህመሞች ሲኖሩ በሲህርና በአለማዊ በሽታዎች ሲጠቁ አሏህም ካለ በኢስላማዊ እውቀት ብቁ የሆኑ የሩቅያህ ዶክተሮችን አለማዊ የሜዲካል ዶክተሮችን የሳይካትሪስት ዶክተሮችን ብሎም የሃዲስ ምሩቆችን እና የሸሪአ ምሩቅ ምሁሮችን ወደሚያገኙበት ወደ ቀልብ ዶክተር ቻናል በማምራት ዶክተር ወይም ኡስታዝ ብለው በማናገር ህክምናዎን በረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም መንገድ ብቻ ያግኙ፡፡ ለሁላችሁም ከልብ አፊያን ተመኘሁ ወሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏህ!!
ቻናላችንን ለኡማው ያስተዋውቁ 👇
/channel/Qallbdoc
ህክምና ለማግኘት👇
/channel/freeeeeeeeeeeere
👆
ህክምና ለማግኘት👇
/channel/UstazulQallb
👆
የሳምባ ሲህር❗️❗️
ምልክቶች❗️
ይህ ሳምባ ላይ የሚደገም ሲህር ብዙ ግዜ አጠገቦ ጭሳጭስ በማጨስ የሚሰራ ሲሆን ልብም ላይሉት ይችላሉ፡፡ ጎረቤት እንኳ በሚያጨሰው ጭስ ለርሶ ከተባለ በጭስ ይደርሶታል፡፡
ምልክቶቹ፡፡
1.🔤#የጉሮሮ _ብን ብን የምትል ስሜት ጉሮሮ ስል መከርከር፡፡
2.🔤#ቀይ_ደም ማሳል፡፡ ንፍጥ ቢምጉ እንኳ ደም መሆን፡፡
3.🔤#ልክ_ያልሆነ_ድድ መድማት ያልተነካ ድድ ሲደማ ይታወቆታል፡፡
4.🔤 #ብዙ_ጥቁር አክታ መኖር አክታዎ ከነ አካቴው ይጠቁራል፡፡
5.🔤 #ዶክተር_መፍትሄ_ያላገኘለት ሲተነፍሱ ሲጥ ሲጥ የሚል ድምፅ ይሰማዎታል ፡፡ ሀኪም ቤት የሽሮፕ መአት ቢደረድሩ ይህሽ ሲጥ ሲጥ የምትል ድምፅ አትጠፋም፡፡
6.🔤#ክብድ_የሚል_ስሜት መተንፈስ የሚያቅቶት አጋጣሚ አለ በተለይም ከሽንትቤት በሚወጡበት እና በሚገቡበት ሰአት ይታፈናሉ፡፡
7.🔤#ተሎ_የማይለቅ ሳሎ ከቀን ወደ ቀን አንዴ ደረቅ አንዴ እርጥብ እየሆነ መቸገር እየጨመረ እየቀነሰ መቸገር፡፡
8.🔤#ርኩስና_የማይለቅ በተደጋጋሚ የሳንባ ምች ተብለው መታከም ይሑንና ህመሙ የለቀቀ ይመስላል ተመልሶም ይመጣል
ይህ ምልክት ካለቦት አፋጣኝ ያናግሩን፡፡ ቁርአን ይቅሩ የትኛውንም አያት በቀን ቢያንስ በተደጋጋሚ ይቅሩ፡ ከ 4 በላይ ምልክት ካለቦት ግን ባፋጣኝ ወደ ሩቅያህ ህክምና ያምሩ፡፡
🔸አዎ የዳኑ ሁሉ እየመሰከሩ ነው🔸
💠ቻናላችንን ለኡማው ያስተዋውቁ 👇
⭐️ /channel/Qallbdoc
ህክምና ለማግኘት👇
✈️/channel/freeeeeeeeeeeere
👆
ህክምና ለማግኘት👇
✈️/channel/UstazulQallb
👆
የከባድ ሲህር ምልክቶች በሴቶች ላይ !!
ይህ ፅሁፍ ከዶክተር አቡ ፈርሃን ጥናታዊ መጣጥፎች ላይ የተወሰዱ ናቸው፡፡
1🔽.#ቀን_ማታ_ያለ_ምክንያት መጨናነቅ፡፡ ያለ ምክንያት የተባለበት የራሱ ምክንያት አለው፡፡ መጥፎ ዜና ሳይሰማ ውስጥ ጭንቅ ጥብብ ይላል፡፡
2. 🔽#ልክ_ቁርአን_ሲቀሩ ማዛጋት ማንባት፡፡ ይህም ከሲህሮች ውስጥ ዋነኛ መለያ ዘዴዎች ናቸው፡፡ ይሁንና የጅን ጥቃት ብቻ ሲሆን ቁርአንን በምንቀራበት ወቅት አይንን ማቃጠልና መቆጥቆጥ ይኖራሉ!!
3. 🔽#ብዙ_ግዜ_ሰዎች ፊት ሲቀርቡ መፍራት፡፡ ማውራት ሰውን መቅረብ እጅግ መፍራት ፡፡ ይህ ፍራቻ በሰው በተሰበሰበበት ብቻም አይደለም ጭራሹኑ አዳዲስ ሰዎችን ሲተዋወቁ መፍራት ይጀምራሉ፡፡ ብዙውን ግዜ ሴቷ በትዳር ላይ ሲህር እንደተሰራባት የሚያመላክተው ደግሞ ሴቷ ወንዱን ልትመለከት ስትል ወይም ስለ ትዳሩ ስታስብ ሰው ነቷ በረዶ ውስጥ እንዳለ ነገር ይርገፈገፋል፡፡
4.🔽#ዶንቆሮ_ልብ_መኖር ነገሮችን መርሳት፡፡ እርሳና በቀላሉ ይጀምራል ፡፡ ለምሳሌ ሞባይል ያስቀመጠችበትን ቦታ መርሳት የጀመረች ሴት ሲህሩ እየጠነከረ ሲመጣ ደግሞ ጭራሽ የምትሰማቸውን የምታነበውን የምታየውን ወደ መርሳቱ ደረጃ ትቃረባለች፡፡
5.🔽#ክፉ_ችግር። ዋናው እና ብዙዎች ላይ የምንመለከተው የሃይድ ችግር ነው፡፡ ይህም ሀይድ ወይ በቶሎ አይቆምም አልያም ቶሎ አይጀምርም ይልቁንም ልክ ህክምናችንን ሲጀምሩ ሲህሩ ፋታ የሌለው ሃይድ እንዲያዩ ያደርጋቸዋል፡፡ ሃይድ ይዛባል፡፡ ሶስትና አራት ወር ቀርቶ መምጣት መሽተት፡፡ እጅግ በጣም ህመም መኖር ምልክቶቹ ናቸው፡፡
6.🔽#ተራ_አይደለም_ይህ በትክክል ከሌሎች ምልክቶች ጋር ከታየ ሲህር ስለመኖሩ አብሳሪ ነው፡፡ ይህም ልብ ምት በፍጥነት መምታት፡፡ ከመሬት ተነስቶ እራስን የምንስት እስኪመስለን ድረስ የልብ ትርታ በጣም ይሮጣል፡፡ በዚህም ሰአት ላብ ጥምቅ ማለት ሊኖርም ላይኖርም ይችላል፡፡ ይሁንና የትንፋሽ ማጠር ቶሎ መድከም ካለ በመዚህ መሀል ይህ ከልብ ህመሞች ውስጥ ነውና በሆስፒታል ደረጃ ሊታዩ የግድ ይላል፡፡
7.🔽#ርህራሄ_የሌለው_ከወገብ በታች ህመም፡፡ ብሎም ሁለት ኩላሊት ያሉበት ቦታዎች ላይ ውጋት እነኚህ እጅግ በጣም ተደጋጋሚ ወይም አንዴ ከጀመሩ የማይለቁ ሲሆን፡፡ ህመሙም ማህፀን ድረስ የሚሰማ ነው፡፡ በዚሁ አጋጣሚ የሽንቶሽ ሽታ መከርፋት የሲህሩን መጠናከር አመላካች ነው፡፡
ምልክቶቹ ይቀጥላሉ ህክምናውም በቀልብ ዶክተር የቴሌግራም ቻናል ላይ ይቀጥላል፡፡
🔸አዎ የዳኑ ሁሉ እየመሰከሩ ነው🔸
💠ቻናላችንን ለኡማው ያስተዋውቁ 👇
⭐️ /channel/Qallbdoc
ህክምና ለማግኘት👇
✈️/channel/freeeeeeeeeeeere
👆
ህክምና ለማግኘት👇
✈️/channel/UstazulQallb
ለቤት ሰራተኝነት መጥቼ የንግስት ህይወት እየመራሁ ነው! (ጀውሃራ ከ ሳኡዲ)
ክፍል 1
በአላህ መንገድ ላይ ስለተገናኘን እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል እናንተን እንዳላገኝ እጅግ በጣም ብዙ ሴራዎች ተሸርበውብኝ ነበር፡፡ በቀን እስከ 1500 ሪያል የሚያስከፍሉ ጎበዝ የሩቅያ ኡስታዞች ጋር ሄጄ አመታት ያጠራቀምኩትን ገንዘዘብ በህክምና ላይ ጨረስኩ፡፡
ይህን ሁሉ ያደረግኩት እነርሱ ጋር እንዳትሄጂ ሽርክ ላይ ናቸው የሚል ውትወታ ስለገጠመኝ ነው፡፡ እንጂ እናንተ ዘንድ ለሻሂ የማወጣትን ሰድቄ አንድ ልብስ ወይ ጫማ ከምገዛበት በማይበልጥ እናንተ ዘንድ ለወራት ህክምና ማግኘት እንደምችል አምን ነበር፡፡
በቃ የመጣው ይምጣ ከዚህ ኋላ ወደ ቁርአን ህክምና አላመራም ብዬ ወደ ሆስፒታል ሄድኩ፡፡ የጉበት በሽታ መሆኑ ታወቀ ፡፡ በጣም አስጊ መጥፎ በሽታ ነው ተባልኩኝ፡፤ እኔ ከዚህ ፊት እንዲህ አይነት በሽታ ሰምቼም አይቶኝም አያውቅም፡፡
ምን አሰብኩ መሰላች አላህ ነው ሁሉን የሚያቀው ፡፡ እናንተ ጋር የዛሬ ሁለት አመት ገደማ አንዲት ሴት እንዲሁ ሆዷን አሟት ጉበት ነው ተብላ ታሪክ እናንተ ዘንድ አነበብኩና የመዳኗን ምስጢር ስላልተረዳሁት ብቻ ውሸት ነው ብዬ ኮመንት አድርጌ እንደነበር አስታውሳለሁ፡፡
ከዛንም በሆነ ወራት የናንተን ቻናል ከፍቼ ሳይ አንድ መልእክት አየሁ፡፤ ሰውን ከአፊያው እንዳይገናኝ የምትከላከሉ በሰው አፊያ ላይ የምትሳለቁ አላህ በናንተ ላይ አሳይቷቹህ ቁርአንን ሃያልነት ተረዱበት ተውበት መግቢያ ይሁናችሁ የሚል ፅሁፋቹን ካየሁት ኋላ ነው የታመምኩት፡፡
ይሄ እርግማን እኔ ላይ ይሆን ብዬ ተጨነቅኩኝ፡፡ ያው ሸይጧን ያመሳስለው የለ፡፡ ፤ልክ ባንቺ ላይ ያለው ጉበት በሽታ ነው ሲሉኝ በጣም ፈራሁና እንተ ካላችሁት ጋር ወድያው አያያዝኩት ፡፡ ለባለቤቴ ነገርኩት እያለቀስኩኝ፡፤
እሱ ያለው ሃገር ነው እኔ ያለሁት እዚሁ ሳኡዲ ነው፡፡ ባለቤቴ ይህን ሲሰማ በጣም ተጨነቀ፡፡ ከዛንም ቆይ ጓደኞቼን ላማክር አለና፡፡ በቃ ባንቺ ላይ ሲህር አለ ይኖርባታል ብለውኛል እዚሁ ሃገራችን መሳል የሚባል ነገር አለ እዛ ተስለን ባንቺ ላይ ያለው ችግር ይታወቃል አለኝ፡፡ ይቀጥላል፡፡
🔸አዎ የዳኑ ሁሉ እየመሰከሩ ነው🔸
💠ቻናላችንን ለኡማው ያስተዋውቁ 👇
⭐️ /channel/Qallbdoc
ህክምና ለማግኘት👇
✈️/channel/freeeeeeeeeeeere
👆
ህክምና ለማግኘት👇
✈️/channel/UstazulQallb
👆
‼️ጥቁር አስማት "black magic" "voodoo."⁉️
በዶክተር አቡ ፈርሀን🤲
ይህ የጥንቆላና የሲህር ስራ እጅግ በጣም አስቀያሚና ለጠላቶ የማይመኙት ነው። እጅግ በጣም ከሸይጧን ጋር የረጅም አመት ግንኙነት ያላቸው ጠንቋዮች እንጂ በተራ ሰዎች የሚሰራ ሲህር አይደለም። ሲጀመር ይህን ሲህር ሊሰሩ ሲያቅዱ ከፀጉሮ ከልብሶ ከእቃዎ ወይ ቆርጠው ወይ ሰርቀው ይዘውቦት ይሄዳሉ። እርሶ ፀጉሮን ተቆርጠው በየግቢው የሚጥሉ ከሆነ እቃዎት በስርአቱ ቦታውን የማይዝ ከሆነ ። ጥሩ ታርጌት ኖት ። ሰው በምቀኝነት ብቻ ወዳጁን ያጠቃል። ባልሆነ አሉባልታ ሸይጧንን እርዳታ ይጠይቃል። ይህ ደግሞ ሲደርስቦት ምልክቶቹን ማወቅ አለቦት። ድንገት ደርሶ እነኚህ አይነት ምልክት ከታየቦት እርሶ የጥቃቱ ሰለባ ኖት።
1. ‼️#የሸይጧን_ትንኮሳ። እራሶን ማጥፋት አስበዋል? ቆሞ ብለው ያስቡ አዎ የርሶ ስሜት አይደለም የሸይጧን ነው። ይህ ከ ጥቁር አስማት voodoo ተብለው ከሚጠሩ ዋነኛ ምልክቶች ናቸው።
2.‼️#ቀላል_የማይባል_ሀዘን።በቤተሰቦ ድንገተኛ ሞት ገጥሞታል? ወይ ልጅ ወይ አባት ወይ እህት ወንድም ወይ እናት ሞተውቦታል? ያለ ምንም አስጠንቃቂ በሽታ ድንገት ወጥቶ መቅረት ቀጣዩ የvoodoo አስማት መለዮ ነው።
3.‼️#ልክ_ፊቶ ቢጫ መሆን። ያለ ጉበት በሽታ ይህም የርሱ ምልክት ነው። አዎ ፊት በጣም ቢጫ በሆነ ቁጥር የ voodooን ጠንካራነት ያሳያል። የጥቁር አስማት ሁናቴ እጅግ የከፋ ነው።
4.‼️#ብዙ_የአየር_መኖር። አዎ የሚሸት ፈስ መብዛትና የፈስ ከመጠን ያለፈ ሽታም ይህን የጥቁር አስማትን ሁናቴ ያመላክታል።
5.‼️#ዶንቆሮነት_የሰውነት አለመታዘዝ የእጅ እግር መተሳሰር። ይህም ከ ጥቁር አስማት መለዮዎች ምልከታ አንዱ ነው።
6.‼️#ክፉ_የሆድ_መነፋት። ገና ከመመገብዎ ሆዶ ያብጣል። የአስከፊነቱ ደረጃ ሲጀምር ከከባድ ምግብ ቡሀላ ከዛም ከቀላል ምግብ ቡሀላ ከዛም ከውሀ መጠጥ ቡሀላ ሆዶ በጣም ይወጠራል። ይህ ካለቦትና ሀኪም ቤት ተመላልሰው ለውጥ ካላገኙ አደራ የሸይጧን ስራ መሆኑን አይርሱ።
7. ‼️#ተዛማች_የሰውነት መትላት። አዎ በትክክል አንብቀውታል በጥቁር ሸይጧን የተያዘ ሰው ሰውነቱ ይተላል ። ሲጀምር ከፊንጢጣ የሚወጡ ትሎች መብዛት ይህ ግን ኮሶን አያመላክትም። ከዚያም ከእግር ስር መውጣት።
8.‼️#ርኩስ_መንፈስ_መኖሩን የሚያሳይ ነስር ። ይህ የመጀመርያውም የመጨረሻውም ምልክቶ ሊሆን ይችላል። ነስሩ ከሌሎች የ ጂን ጥቃት ለየት የሚያደርገው በቀን መታየቱና ጠንካራ መሆኑ።
9.‼️#እጅግ_በጣም ጀርባ መታመም ። ምንም ሳይሆኑ የጀርባ ህመም ካዩ ይህም የvoodo የጥቁር ሲህር ዋነኛው መንስኤ ነው።
10. ‼️#ብቻ_ማውራት። ሲባንኑ መደንገጥ ይህ የመጨረሻው የጥቁር አስማት መለዮ ነው።
☄️ከላይ የተጠቀሱት ዋነኛ ምልክቶች ናቸው ቀጣይ ሶስቶቹ ቀላል ምልክቶች ናቸው።☄️
1.⚠️የወርቅ ንብረት ልብስ በየግዜው መጥፋት።
2.⚠️ቶሎ ቶሎ የመራብ ችግረ። ምግብ እየበሉ አሁንም አሁንም ይርቦታል።
3 ⚠️ቶሎ ቶሎ የመሳቀቅ ነገር ። ደስ ከሚል ሙድ ውስጥ እንኳ ድንገተኛ ድንጋጤ ያወጣዎታል።
ጥሩ ከላይ ከተጠቀሱት ዋነኛ ምስክሮች ውስጥ 1 ታይቶ ከስር 1 ከታየቦት የጥቃቱ ሰለባ ኖት። ከላይ ብቻ ሁለት ከተገኘቦትና ከስር ብቻሶስት ከተገኘቦት ይህም ጥቃቱን ያሳያል።
እነኚህ ምልክቶች ከተገኘቦት ባፍጣኝ ያናግሩን።
እነኚህ ምልክቶች ከ 80 ምልክቶች ከ ዶክተር አቡ ፈርሀን መጣጥፍ ውስጥ የተወሰዱ ናቸው።
ቻናላችንን ለኡማው ያስተዋውቁ 👇
/channel/Qallbdoc
ህክምና ለማግኘት👇
/channel/freeeeeeeeeeeere
👆
ህክምና ለማግኘት👇
/channel/UstazulQallb
👆
የሲህር ምልክቶች።
〰️〰️〰️〰️〰️〰️
1. የገዛ ማንነትን መጥላት
2. በሰውነት ውስጥ የሚሄድ የሚርመሰመስ ነገር መሰማት።
3. ከመግሪብ ቡሀላ ወይም ከአሱር ቡሀላ እጅግ ፍርሀት ስሜት መሰማት
4. ቁርአን ሲቀሩ የአይን ማቃጠል የራስ ምታት ጩህ ጩህ ማለት።
5. ከመጠን ያለፈ ድብርት። በተለይ ጥዋት ላይ።
4. ሚስት ባልን ባል ሚስትን መጥላት። ሲገናኙ መጣላት ሲለያዩ መነፋፈቅ።
6. የእንቅልው ማጣት ። ለሊት ሰው ሲተኛ አለመተኛት ቀን ላይ አጉል ሰአት ተኝቶ መነሳት።
7. ሽንትቤት ብዙ ሰአት መቀመጥ።
8. ከሰው መራቅ ። ለመራቅ መሞከር
9. ስንፈተ ወሲብ። ለወንድ የብልት አለመኮም ከቆመም ቶሎ የመርጨት ችግር።
10. የጨጓራ ህመም ምልክት ሶስት ቀን ሰላም ከሆኑ በቀጣይ ቀን መታመም።
11. ገንዘብ ደሞዝ ሀብት አለመበርከት ። ብኩን መሆን። ስራና ትምህርት ላይ መስነፍ
12. ከሰው ጋር አለመግባባት እና ሁሉም ሰው ስለኔ ነው የሚያወራው ብሎ ማሰብ።
13. ለነገራቶች ሰነፍ መሆን። ከአልጋ መነሳት መጥላት
<ከስር ያሉት በተለየ ሁኔታ የሚቀመጡ ናቸው።>
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
1. የሰውነት አለመታዘዝ ፓራላይዝ
2. ትውከት በጣም የሚሸትግኡዝ ነገር ማስታወክ።
3. የፔሬድ መብዛት
እነኚህ ምልክቶች ከ3 በላይ ከላይ ካሉትና ከስር 1 ከተገኘቦት ባፍጣኝ ያናግሩን።
🙏በራሶ ከዚህ ሸር ለመጠበ🙏
በግል ወደ አላህ መቃረብና ቁርአንን አዘውትሮ መቅራት። መስገድ። አያተል ኩርሲን ጥዋትና ማታ መቅራት።
/channel/Qallbdoc