የሲህር ምልክቶች።
1.የገዛ ማንነትን መጥላት
2.ቁርአን ሲቀሩ የአይን ማቃጠል የራስ ምታት ጩህ ጩህ ማለት።
3.ከመጠን ያለፈ ድብርት። በተለይ ጥዋት ላይ።
4.ሚስት ባልን ባል ሚስትን መጥላት። ሲገናኙ መጣላት ሲለያዩ መነፋፈቅ።
5.የእንቅልው ማጣት ። ለሊት ሰው ሲተኛ አለመተኛት ቀን ላይ አጉል ሰአት ተኝቶ መነሳት።
6.ሽንትቤት ብዙ ሰአት መቀመጥ።
7.ከሰው መራቅ ። ለመራቅ መሞከር
8.ስንፈተ ወሲብ። ለወንድ የብልት አለመኮም ከቆመም ቶሎ የመርጨት ችግር።
9. የጨጓራ ህመም ምልክት ሶስት ቀን ሰላም ከሆኑ በቀጣይ ቀን መታመም።
10. ገንዘብ ደሞዝ ሀብት አለመበርከት ። ብኩን መሆን።
11. ከሰው ጋር አለመግባባት እና ሁሉም ሰው ስለኔ ነው የሚያወራው ብሎ ማሰብ።
12.ለነገራቶች ሰነፍ መሆን።
ከስር ያሉት በተለየ ሁኔታ የሚቀመጡ ናቸው።
1.የሰውነት አለመታዘዝ ፓራላይዝ
2. ትውከት በጣም የሚሸትግኡዝ ነገር ማስታወክ።
3.የፔሬድ መብዛት
እነኚህ ምልክቶች ከ3 በላይ ከላይ ካሉትና ከስር 1 ከተገኘቦት ባፍጣኝ ያናግሩን።
@freeeeeeeeeeeere
🙏ህክምናው🙏
በግል ወደ አላህ መቃረብና ቁርአንን አዘውትሮ መቅራት። መስገድ። ይህ ካልሆነ ግን ሩቃ ማስረግ
እነኚህ ምልክቶች ከ 50 ምልክቶች ከ ዶክተር አቡ ፈርሀን መጣጥፍ ውስጥ የተወሰዱ ናቸው።
/channel/aljinnnn
በወር አበባ ወይም ፔሬድ ወቅት ቁርአን መቅረቡ ይቻላል ወይ? ሩቃ አታቁሙ ቅሩ ትሉናላቹ ለምን❔) ለሚለው ጥያቄ ምላሽ
ቀዩዋን ያየ❤️
ማለት በቃላት አጠቃቀም መርቀቅ አደለም‼️ወይም "ምነው ተራቀቃቹበት እንድንባልም አደለም።
ቀዩዋን ያየ‼️ ነገሩን በጣም normalize ማድረግ ነው።
ስለዚህም ቀዩዋ ላዩ ሴቶች ቁርአን ከናካቴው መቅራት ይፈቀድላቸዋል ወይ❔ የሚለውን እንይ🤲
መልሱ ☄️አዎም አይም የሚያስብል ነው! እምቢም እሺም አይነት ነገር ማለት ነው። በቀላሉ በፔሬድ ወይም ወር አበባ ወቅት መቅራት የሚቻለው ከስር በተገለፁት መስፈርት ብቻ ነው‼️
1. በሞባይል ላይ መቅራት
2.ማድመጥ
3.በቃል መቅራት
4. በርቀት ቁርአን እያዩ መቅራት
5. ለሩቅያህ ሲባል እራስ ላይ መቅራት መፅሀፍ ሳይጠቀሙ
6.በጓንት መቅራት
7.ዚክሮችን በመፅሀፍም በ ቃልም ማለት
በወር አበባ ወቅት መቅራት የማይቻለው ደግሞ ከስር በተገለፁት መስፈርት ነው‼️
1. ቁርአን ያለ ምንም ሂጃብ ይዞ መቅራት ለመፅሀፉ ክብር ሲባል🤲 ይሁንና የመዝሀቦች ቅንጣት ልዩነት ቢኖርም። ደኢፍ ደጋፊ ሀዲሶች ቢኖሩም።
☄️አሁን ሳላበዛው ነሸጥ ሳይለኝ ቅልብጭ አድርጌ የገለፅኩ ይመስለኛል። እሷ እህቴ አንብባ ካልገባት አንቺ እህቴ አስረጃት። እናንተ የገባችሁ ላልገባችሁ አስረዱ።
ለዚህም ነው በዚህ መመርያ ብቼ ፔሬድ ላይ የሆነችን ሴት ሩቅያ አድርጊ ትችያለሽ ብለን የወሰነው። ማስረጃ ለሚለው በ መዝሀቦች ከፋፍሎ ማቅረብ ይቻላል ግን በቅርቡ አስሴርት አመታት የረቀቀውን ፈታዋ እነሆ
በወር አበባ ላይ ያለች ሴት ቁርኣንን የምታነብ ብቻ ከማንበብ ውጪ ሌላ አላማ ካገኘች ምንም ችግር የለበትም። ቁርኣንን የምታነብበት ፈውስን ለመፈለግ ወይም ለመማር አላማ ከሆነ ምንም ችግር የለበትም ምክንያቱም እሷ የምታነብው በምክንያት ነው። የመጨረሻ ጥቅስ።
☄️ፈታዋ ኑር አላ አድ-ደርብ በኢብኑ ዑሰይሚን፣ 123/21
ከዚህ በመነሳት በወር አበባ ላይ ያለች ሴት በእስልምና የተደነገጉትን ቁርኣን፣ ዱዓዎችና ዚክርን በመቅራት ለራሷ ሩቅያ ብታደርግ ምንም ችግር የለበትም። እንዲሁም ሙስሓፍን ሳትነካ በግድ ካልሆነ በቀር ከሙሽፍ ማውራቷ ምንም ችግር የለበትም።
ከይህ ኋላ ሁሌም ቅዳሜና እሁድ ጥያቄዎቻችሁ መልስ አግኝተው ይቀርባሉ ኢንሻአሏህ!
🔸🔻ይህ የሲህር ምልክት ሳይሆን በጅን መያዝ አለመያዛችንን አመላካች ነው።🔻🔸
❶☀️የሰውነት የሚያስጠላ ጠረን ። ለሰው ሳይሆን ለራስ መሽተት
➋🟥ቶሎ ቶሎ መራብ አለመጥገብ
❸ 💧የልብ በፍጥነት መምታት ወይም በየ ሰአቱ ልዩነት ልብ ፍጥነቱን ሲጨምር መሰማት።
❹🫥የጥርስ መፋጨት ። በተኙበት ጥርሶ በጣም መፋጨት።
❺⚙️ለሊት ላይ ወይም ያለ ወትሮ የአፍንጫ መንሰር።
❻❤️የአውራ ጣት ህመም ይህም ለሊት ላይ ሲሆን። ቀን ቀን ደግሞ የመገጣጠምያዎች መታመም።
❼ ☕️ሰው ሁሉ ስለኔ ነው የሚያወራው ብሎ ማመን ቲቪ ሬድዮ ሁሉም ስለኛ አውቆ የሚያወራ ይመስለናል!
❽🫥የሚያስፈሩ ህልሞችን ማየት። ቅዠቶች መብዛት።
❾🏪ውልብ የሚሉ ነገሮችን መመልከት! ለኛ ብቻ ጅኖች ወይም ለሰው የማይታዩ ነገሮች መታየት ።
❿🔘 ነገሮች ከመሆናቸው በፊት ቀድሞ የማወቅና ለማንም ያለመንገር ድብርት።
11🔵ስማችንን ማንም ሳይጠራ እኛ ግን የሚጠራ ሰው ይሰማናል! ለማንም የማይሰማ ድምፅ ለኛ መሰማት!
12✅ሰውነት ላይ መበለዝ ያለ ምንም ጥቃት ሰውነት ይበልዛል!
13🟡ጨጓራ ህመም! ከመሬት ተነስቶ መታመም ምክንያቱም አይታወቅም!
14🟣ልብ ዝም ብሎ መፍራት መጨነቅ! በተለይ ከመግሪብ ኋላ!
ከዚህ አይነት ጥቃት በአሏህ ሃይል እንጠበቃለን፡፡ ከሸይጧን ጭፍሮችም ሸር እንዲሁ! በርሶ ላይ ማንኛውም አይነት ህመሞች ሲኖሩ በሲህርና በአለማዊ በሽታዎች ሲጠቁ አሏህም ካለ በኢስላማዊ እውቀት ብቁ የሆኑ የሩቅያህ ዶክተሮችን አለማዊ የሜዲካል ዶክተሮችን የሳይካትሪስት ዶክተሮችን ብሎም የሃዲስ ምሩቆችን እና የሸሪአ ምሩቅ ምሁሮችን ወደሚያገኙበት ወደ ቀልብ ዶክተር ቻናል በማምራት ዶክተር ወይም ኡስታዝ ብለው በማናገር ህክምናዎን በረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም መንገድ ብቻ ያግኙ፡፡
ወሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏህ
💠ቻናላችንን ለኡማው ያስተዋውቁ 👇
⭐️ /channel/Qallbdoc
ህክምና ለማግኘት👇
✈️/channel/freeeeeeeeeeeere
👆
ህክምና ለማግኘት👇
✈️/channel/UstazulQallb
👆
ተውበት ያደረገችው ጠንቋይ ሴት! ( ቢንት ሰጂ ሸረፋ)
ክፍል 2
ማለትንም በናንተ ሰው መሆንን ተማርኩ ብል እውነቴን ነው፡፡ ቁርአን የተማርኩት ሃፊዘል ቁርአን እስከመሆን የደረስኩት በናንተው በቀልብ ዶክተሮች ነው፡፡
ሃዲስም የቀራሁት በናንተው ነው፡፡ ግን እኔን አላህ በእናት ሃቅ እንደማይጠይቀኝ ጨቅላ እድሜ ላይ እያለሁ ያ ሁሉ እንደተፈጠረ ጠንቅቄ ያወቅኩትም አሁን ነው፡፡
ለምን ከተባለ እናቴ ከጥዋት እስከ ማታ ስትረግመኝ ትውልና ምግብ በቀን አንዴ ተሰርቶ ይሀው ብይ አፈር ብይ አፈር ያስበላሽ ብላ ስትሰጠኝ እንኳ የማስታውሰው ጫፍ ጫፉን ነው፡፡
እኔ በጣም ነው የምፈራት፡፡ ልትገለኝ የምታሳድገኝ እስኪመስለኝ ድረስ ፡፡ እስኪ ታሪኬ ረጅም ነው አሰጣጥሬም ቢሆን ልንገራችሁ፡፡
እንደው ችግሬን ወይም እንከኔን ስታነቡ እወቁ አሁን ላይ ተውበት ያደረግኩ ጠንቋይ እንደነበርኩ፡፡ ወደ ታሪኬ ስመለስ... እንዲህ ስሆን እድሜዬ አስር ወይም አስራ አንድ ይሆናል፡፡ በጣም ፈሪ ልጅ ነበርኩ ማንም የማይወድሽ የዲቃላ ልጅ የድሃ ልጅ እባል ስለነበር ከማንም ጋር አልቀላቀልም ፡፡
ማታ እንደዛ አፈር ብይ ብላ ያበላችኝን ምግብ ተመግቤ ልተኛ እንቅልፍ ሊጥለኝ አይኔ ጭፍን ከማለቱ በሃይል በጥፊ አጋጨችኝና የተረገምሽ አለችኝ፡፡
ወላህ የእናቴን የመጨረሻ ግዜዋን ያን ቀን ብቻ ነው የማስታውሰው፡፡ በጣም ፈራሁ አለቀስኩ በቃ እውነትም የማልፈለግ መሆኔ ታወቀኝ ድመት እንኳ ብሆን ብዬ ተመኘው እናቴ ድመት ብቻ ነበር የምትወደው፡፡
እንደዛ ስታላጋኝ ለሊቱን ሙሉ ሲያስታውከኝ አደረ፡፡ ለሊት ሳስታውክ አይታ እንዳትመታኝ ብዬ ፈርቼ ድምፄን አጥፍቼ ነው ያደርኩት፡፡
አላቅም ያን ለሊት እንዴት እንዳነጋሁ ግን ውስጤ የነበረውን ፍርሃት አላህ ነው የሚያቀው፡፡ መርዝ ምን እንደሆነ የማላቅ ልጅ በቃ መርዝ አብልታኝ ነው ብዬ ፈራሁኝ፡፡
የሆነ ቀን ነው ብቻዬን ከልጆች ጋር እንኳ አልደራረስም ብቻዬን በቅጠል ስጫወት ያዩኝ የሰፈራችን አሮጊት አንቺ ልጅ መርዝ በጣሽ ሆንሽ አሉኝ፡፡ ይቀጥላል፡፡
🔸አዎ የዳኑ ሁሉ እየመሰከሩ ነው🔸
💠ቻናላችንን ለኡማው ያስተዋውቁ 👇
⭐️ /channel/Qallbdoc
ህክምና ለማግኘት👇
✈️/channel/freeeeeeeeeeeere
👆
ህክምና ለማግኘት👇
✈️/channel/UstazulQallb
👆
የሃዘኔ ዝናብ አባራ ሰናይት ከመዲና!
ክፍል 1
አልሃምዱሊላህ ኩሩ ሰለምቴ ነኝ ፡፡ አላህ ቢወደኝ እንጂ እስልምናዬንም እናንተንም አላገኝም ነበር፡፡ እስልምናን የያዝኩት እዚሁ ስእዲ መጣሁ ኋላ ነው፡፡ ማለትም ከመስለሜ በፊት ብዙ በእምነቴ ላይ ጥያቄዎች ሲኖሩኝ እዚህ ስመጣ ደግሞ ነፃነት ተሰማኝ አሰሪዬን መስለም እፈልጋለሁ አልኳት መጀመርያ ደነገጠች ሙስሊም መስያት ነበር ከዛ አሰለመችኝ ከዛ እንደ ልጇ ነው የምታየኝ፡፡ ስለዚህ ታሪኬ በሌላ ግዜ አጫውታቹሃለሁ፡፡ አሁን ግን በመስለሜ ምክንያት ስለደረሱብኝ የሲህር ጥቃቶች እና እንዴት ኡስታዞቼ እንደደረሱልኝ ሳልገልፅ ባልፍ አመስጋኝ ባርያ አልሆንምና አላህንም ለማመስገን ሰውን ማመስገን መልመድ እንዳለብኝ እምነቴም ስለሚያዘኝ፡፡ አንተና አንቺን የማነቃቃት ብሎም ወደ አፊያው መንደር እንድትመጡ ሰበብ መሆን እንዳብኝ ስለሚሰማኝ እስኪ ታሪኬን ላጫውታችሁ ብዬ ኡስታዝን ፍቃድ ጠይቄ ይሀው ፅሁፌን ልኬያለሁ፡፡ ኡስታዝዬ ፅሁፌ ልክ ካልሆነ ማረምም ማውጣትም ማስተካከልም ትችላላች፡፡ ለፅሁፌ ብቻ ሳይሆን አላህ ለህይወቴ መስተካከል ሰበብ አድርጓቹሃልና፡፡ ወደ ታሪኬ ሳመራ ሰናይት ነኝ ከመዲና ፡፡
ተወልጄ ባደግኩበት ደቡባዊ ሃገር ስር እየኖር ሳለ ሁሌም ቢሆን ሰላም ተስፋ አይሰማኝም፡፡ ደስ አይለኝም፡፡ በቀን ተቀን እረበሻለው፡፡ ድህነት ነው ብዬ የቤተሰቦቼን የድህነት ኑሮ ለመለወጥ ብዬ ስደት ለመሄድ ወስኜ ስሜን መሬማ ብዬ ለውጬ ይሀው መዲና ከገባሁ ድፍን 15 አመቴ፡፡ አታምኑኝም አደለም ከ ሰው ቤት ሰው ቤት የመኝታ ክፍሌ እራሱ አልተለወጠም፡፡ ከ ቤት ሰራተኝነት ወደ መዳሜ እህትነት ያሸጋገረኝ ኢስላም ነው፡፡ ከሰራተኝነት አንስቶ እንደ እቤት እመቤት መከበሬን ያረጋገጠልኝ እስልምናዬ ነው እስልምናዬን እወደዋለሁ፡፡ አባቴ እስልምናን አጥብቆ የሚጠላ ሰው ስለሆነ ወደ ዚህ ስኡድ ስመጣ እንኳ የነገርኩት ጣልያን ልሄድ ነው ብዬ ነው፡፡ ኋላም ጓደኛዬ አረብ ሃገር ነው የሄደችው ብለውት ሲሰማ ልጄ አደለሽም ብሎ ለረጅም ግዜ አኩርፎኝ ነበር፡፡ አንዳንዴ ሳስበው ሙስሊም መሆኔን ቢያቅ ምን ይል ነበር ብዬ ይጨንቀኝ ነበር፡፡ አልሃምዱሊላህ እስኪ እንዴት አወቁ ሙስሊም መሆንሽን አትሉኝም!! አንድ ሁለት አመት ከሰራሁ ኋላ በተለይ እናቴ ልበላት አሰሪዬ ሰላት ወቅት አያልፋትም፡፡ ኢስላምን በጣም ትወዳለች፡፡ ቁርአን ውስጧ ነው፡፡ ስትሰግድ ሁሌ ተመስጬ አያታለሁ፡፡ ስታሰላምት ታየኝና፡፡ ለምን አትሰግጂም ስትለኝ ‹‹ሰግጃለሁ›› ነው መልሴ፡፡ በተለይ ለሊት እሷ ለሰላት ስትነሳ እሰማትና በጣም ውስጤን ይነካኛል እንቅልፍ አይኖረኝም ነበር፡፡ አዛን ስሰማ ውስጤ ያዝናል ይጨንቀኛል መቼ ነው ሙስሊም የምትሆኚው ይለኛል ህሊናዬ፡፡ ከዚህ ፊት ሙስሊም የሆንኩ ያህል ነው የሚሰማኝ፡፡ እሷን ተከትዬ እንዴት እንደምትሰግድ አይቼ ክፍሌ ገብቼ ስለማመድ ብዙ ግዜ ታየኝና ‹‹ማሻአላህ›› እያለች ትወጣ ነበር፡፡ ያ አባባሏን ለመስማት ባገኘሁት አጋጣሚ ወደኔ ስትመጣ ሰላት ላይ እቆም ነበር፡፡ አለማወቅ ደጉ ዘጠኝ ሰአት ላይ ከመጣች ሰላት እቆማለሁ፡፡ አራት ሰአት ስትመጣ ሰላት እቆማለሁ፡፡ ‹‹ ምንድነው ምትሰግጂው›› ስትለኝ እስቅና አልፈው ነበር፡፡ አንድ ቀን በቃ መንገር አለብኝ ብዬ ወሰንኩኝ፡፡ ያም ለጁምአ እነግራታለሁ ብዬ ወስኜ ነበር የባሏ ወንድሞች ሲመጡ ተውኩት፡፡ ቅዳሜ ሶስት ሰአት ላይ መኝታ ቤቷ አስጠርታኝ ንገሪኝ ምንድነው ስትለኝ መስለም እንደምፈልግ ነገርኳት አሰሪዬ ፊቷ ቀይ ነው እኔ ያን ስላት ደግሞ ቲማቲም መሰለች፡፡ ‹‹ሙስሊም አደለሽም እንዴ›› አለችኝ፡፡ ልዋሽ ብዬ ታባረኛለች ብዬ ብፈራም ያለሷ ወይም በሷ እስልምናን እንደምፈልግና እንደምቀበል፡፡ ብታባርረኝ እንኳ ቅንጣት እንደማላዝን ቀጥ ብዬ መስጂድ ሄጄ አስልሙኝ እንደምላቸው ነገርኳት፡፡ ወድያው ከድንጋጤዋ ተመልሳ ‹‹እንደዛ ለማለት ፈልጌ አይደለም›› አለች፡፡ እሺ ማታ ባሌ ይምጣ እንመካከርበታለን አለችኝ፡፡ ምሽት እስክትመጣ ድረስ ውስጤ በጣም ተጨነቀች፡፡ አንዷ ደቂቃ አንድ አመት ነበር የሆነብኝ፡፡ የአላህ ነገር ባሏ ያኔ አስር ሰአት ላይ ከች ሲል ልቤ በአፍንጫዬ ልትወጣ መሰለኝ፡፡ እራሴን እስከመሳት አጥወለወለኝ፡፡ ግን በዚያው ቅፅበት ከኋላዬ ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም የደገፉኝ ይመስለኛል፡፡ አዎ ለሌላው ይህ እብደት ሊመስል ይችላል፡፡ አንቺኮ የኛ ነሽ ተነሽ የሚሉኝ ያክል ተሰማኝ፡፡ ይቀጥላል ….
/channel/Qallbdoc
🔘የወንዶችን ብልት አሳሪ ሲህሮች
የሷሂሮች የጭካኔ እንጥፍጣፌ !! በ ዶክተር አል ዘንዳኒ!!
ይመክሩህ ነበረ ቀን በቀን ቀን በቀን…. የሚሰኘውን ግጥም ታወሰኝ፡፡ ወንድም አለም ልጄ ጓደኛዬ ወይም ደግሞ አባቴ፡፡ ይህ አይነቱ ሲህር ባንተ ጥፋት የሚከሰት ነው፡፡ ያው ሙሉ ለሙሉ ባይሆንም ሃምሳ በመቶው ያንተ ጥፋት ያለበት ህመም ነው፡፡
ጥፋቶቼን ግለፅልኝ ኡስታዝ ካልክ ደግሞ
1.🔻ጀናባህን አታወርድም
2.‼️ሽንትህን እያንጠባጠብክ ፓንትህ ውስጥ ትከታለህ
3🛍.ውስጥ ያሉ ፀጉሮችን አትላጭም
ከዚህም በላይ አሉ፡፡ እነኚህን አለማድረግህ ሳያንስ ሳይታጠብ አውልቀህ ጥለህ ትሄዳለህ፡፡ ያው ወንድ ነህ ለነገሮች ቁብ አትሰጥም ፓንትህን በነጋታው ታጣዋለህ፡፡ ያው አትፈልገውም ችላ ብለህ ትረሳዋለህ፡፡ ወንድሜ ይህን ካልተጣራጠርክ አንተ ማለት የቁም ሬሳ ነህ!!
እነኚህ ሲህሮች የሚሰሩት ታማሚው ከላይ ባሉት ህይወት ውስጥ ይሆንና ቤት ውስጥ ሊያጠቃህ የሚገባ ሰው ዘው ብሎ ይገባልህና በፌስታል ቆሻሻህን ሰብስቦ ይሄዳል፡፡ ለዚያ ሸይጧን ገባሪው ጠንቋይ ጥሎለት ይሄዳል፡፡ ያም ባንተ ላይ ተደግሞ የእድሜ ልክ የብልት ታሳሪ ሁነህ ትቀራለሁ፡፡ በላ አል ዘንዳኒ ምልክቶቹን ንገረኝ ንዝህላልነቴ ገብቶኛል ካልክ እሺ
ክፍል 2
9.⚠️#የተከታተለ_እጅግ_የሚያሰቃይ_የራስ ምታት ይኖርሃል፡፡ ይህ ራስምታት በማስታገሻ መድሃኒቶች እንኳ አይለቅም፡፡
10.⚠️#ቀላል_በሆነ_ምክንያት_ሁሉም ነገር ያስጠላሃል፡፡ ውስጥህ ሁሌም ቢሆን ደስ የማይል ስሜት ይሰማሃል፡፡
11.⚠️#ልክ_ይህን_አልፈህ_ወደ ግንኙነት እንደምንም በመድሃኒት ታግዘህ ብታመራ እንኳ ፍትወተ ስጋ ፈፅመህ የሚወጣው እስፐርም ላንተ ቅጣት ነው፡፡ ህመም በጣም አለው፡፡ ያማል፡፡
12.⚠️#ብልትህ_ዝም_ብሎ_አልቃሽ ይሆናል፡፡ ይህም ከአባላዘር በሽታ ጋር ሊገናኝ ይችላል፡፡ ይሁንና መድሃኒት ስትቅም ብትውል ለውጥ የለውም፡፡ ብልትህ ወደ መጨረሻው እስቴጅ ሲያመራ የሚሸት ፈሳሽ ያላንተ ቁጥጥር እንደ መግል በመሆን ይወጣል፡፡
13.⚠️#ዶግ_አመድ_ካላረግኩህ_የሚያስብል_ንዴት ቁጡ መሆን ትጀምራለህ፡፡ ሰው ሁሉ ባንተ ላይ ለጥቃት የተነሳ ይመስልሃል፡፡ ሰላም የለህም ስራህም ላይ ማተኮር ተስኖሃል፡፡
14. ሰውነትህ አቅመ ቢስ ይሆናል ስትቆም ያዞርሃል ስትቀመጥ የልብ ምትህ ይሰማሃል፡፡ይህም ለግዜው ውሃ በተደጋጋሚ በመጠጣት ይስተካከላል፡፡
15.⚠️#ክው_ማለት_ፍርሃት ፍርሃት ይልሃል፡፡ ፍርሃት ምሳ ቁርስ እራትህ ይሆናል፡፡ አሏህም ይጠብቅህ፡፡
16.⚠️#ተራቋችነች_በዋናነት_ወንዶችን የሚያባንነው የመጨረሻ ምልክት አለ ፡፡ ይህም እያየሀው ፀጉርህ ያመልጥሃል፡፡ ስትነካው መነቃቀል ስትታጠበው ኬሞ ቴራፒ እንደሚወስድ ሰው ሙልጭ ብሎ ይነቃቀላል፡፡ ይህ ታድያ ማሳከክ አለው፡፡ ፎሮፎርም ሊኖረው ያመቻል፡፡
🔘#ርእሱ_ላይ_እንደተጠቀሰው_እነኚህን አይነት ምልክቶች ሲያዩ ባፋጣኝ ሩቅያህ ያስፈልጎታል፡፡ ቻናላችንን ይቀላቀሉ ኡስታዞችን በማናገር ሩቅያም ይጀምሩ!!
🔸አዎ የዳኑ ሁሉ እየመሰከሩ ነው🔸
💠ቻናላችንን ለኡማው ያስተዋውቁ 👇
⭐️ /channel/Qallbdoc
ህክምና ለማግኘት👇
✈️/channel/freeeeeeeeeeeere
👆
ህክምና ለማግኘት👇
✈️/channel/UstazulQallb
👆
ሴት ፈታኝ ሲህር ምልክቶች!
በኡስታዛህ ኡሙ ረያን
ሴቶች የማህበረሰቡ የጤና ዘብ እናቶች አስተማሪዎች ምሁራንን አፍሪ ብርቅዬ ፍጥረታት ብሎም አሏህ ያላቃቸውና ውዴታቸውም ሃላፊነታቸውም የበዛ የማህበረሰቡ አካላት ናቸው፡፡ በሴቶች ላይ የሲህር እኩይ ፊትናዎች ይነሳሉ፡፡ እነኛን የምናውቅበት ብሎም በህክምና የምንከላከልበት መንገድን አሏህም አመቻቸልን፡፡ የምንለይባቸው መንገድና ምልክቶቻቸው፡፡
ክፍል 1
1. ድብርት ፡፡
ሁሉም ነገር ማስጠላትና መደበር፡፡
2. የተዛባ የወር አበባ (እጅግ ህመም ያለው)
አንዴ ሲፈልግ ግዜውን ጠብቆ ሌላ ግዜ ደግሞ ድንገት የሚመጣ ሲመጣም ከከፍተኛ ከህመም ጋር ነው፡፡
3. የሰውነት ውፍረት ቶሎ መጨመር አልያም በፍጥነት መቀነስ፡፡
4. በባል ዘንድ ተፈላጊ አለመሆን፡፡ በሰዎች ዘንድ መጠላት፡፡
5. የሰውነት ባእድ ጠረን፡፡ ሰውነት የላብ ይሁን የአፍ የሚያስጠላ ሰዎችን የሚያርቅ ጠረኖች፡፡
6. እንቅልፍ መዛባት፡፡ ለሊት ሳይተኙ ማለፍ፡፡ እንቅልፍ እምቢ ማለት፡፡
7. ከባድ የራስ ምታት አንድን ጎን ከፍሎ ማመም ወይም መሰቃየት፡፡ በመድሃኒት የማይስተካከል
8. የሰውነት መላላጥ በተለይ እግር እጅ ላይ ሙሉ ለሙሉ ቆዳውን እስከመለወጥ፡፡
ከዚህ አይነት ጥቃቶች በአሏህ ሃይል እንጠበቃለን፡፡ ከሲህር ከጅን ጥቃት ብሎም ከሸይጧን ጭፍሮችም ሸር እንዲሁ! በርሶ ላይ ማንኛውም አይነት ህመሞች ሲኖሩ በሲህር አይነናስ ጅኖችና በአለማዊ በሽታዎች ሲጠቁ አሏህም ካለ በኢስላማዊ እውቀት ብቁ የሆኑ የሩቅያህ ዶክተሮችን አለማዊ የሜዲካል ዶክተሮችን የሳይካትሪስት ዶክተሮችን ብሎም የሃዲስ ምሩቆችን እና የሸሪአ ምሩቅ ምሁሮችን ወደሚያገኙበት ወደ ቀልብ ዶክተር ቻናል በማምራት ዶክተር ወይም ኡስታዝ ብለው በማናገር ህክምናዎን በረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም መንገድ ብቻ ያግኙ፡፡ ለሁላችሁም ከልብ አፊያን ተመኘሁ ወሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏህ!!
ቻናላችንን ለኡማው ያስተዋውቁ 👇
/channel/Qallbdoc
ህክምና ለማግኘት👇
/channel/freeeeeeeeeeeere
👆
ህክምና ለማግኘት👇
/channel/UstazulQallb
👆
ሰው ልጅ ከአንድ በላይ ጅን ይይዘዋል?
ክፍል 1
ይህን ርእስ እንንተራስ እንጂ እጅግ ብዙ ያልተነገሩ ስለ ረውሀንያ አለም እውቀቶችን የሚያስጨብጡ ትምህርቶችንም የያዘ በዶክተር አቡ ፈርሀን የተዘጋጀ አስተምህሮት ነው፡፡
ጅኖችም ይሁኑ የሰው ልጆች ጌታቸው አላህን እንዲገዙ እንጂ ለሌላ አላማ አልተፈጠሩን፡፡ እወቁ ከፍጥረታት መካከል ድንበርን በመጣስ ወንጀልን የሚፈፅሙ አሉ፡፡ ይህ በጅኖች ላይ ብቻ ጥፋተኝነትን ከማላከክ ያቅበን ዘንድ እውቀትን እንጨብጥ፡፡
ጅኖች እጅግ የተከበሩ ፍጥረታት ናቸው ፡፡ አላህም በጉልበት በሃይል በብልሀት ያላቃቸው ጦረኞች ሙእሚኖች ሳይንቲስቶች ም በውስጣቸው ይገኛል፡፡ ልክ የሰው ልጅ ልዩነቱ ውበቱ እንደሆነው ሁሉ ጅኖችም ተለያይተው ልዩነታቸው የሀይማኖት የእድሜ የብልሃት የእውቀት ደረጃቸውን ጠብቆ ለፍጥረታቱ ውበትን ችሯቸዋል፡፡ አስታውስ የሰው ልጅ የጅኖችን አይነት የጅኖችን ያህል ሃይል ጉልበት ብልሃት ቢሰጠው ኑሮ እንደ አየር መሰወር እንደ ንፋስ ሽው ብሎ ከቦታ ቦታ መዘዋወርን የምታህል እንኳ ችሎታ ቢሰጠው በእጅጉ ድንበርን ከሚጥሱት ይሆናል፡፡ በዚህ አለም ላይ በመሳርያ በመርዝ የሚጨራረሰው በዘር በሀይማኖት የሚገዳደለው የሰው ልጅ ከፍታን ቢሰጠው መጥፊያውም ያንኑ ያህል ይከፋል፡፡ ማንም ሰው ተነስቶ ጅኖችን ሊወነጅል አይገባም ማንም ሰው ተነስቶ እነርሱን ለጥፋቱ ተጠያቂ ሊያደርግ አይገባም፡፡
ጅኖች ሁሉ ሸይጧኖች እንዳልሆኑ ሸይጧኖች ደግሞ ጅኖች ሆነው ከአሏህ መንገድ ያፈነገጡ ስለመሆናቸው ምን ያህሎቻችን እናውቃለን ? ምን ያህሎቻችን አወለሰፍ የሚቆሙ ጅኖች አዛን ሲሰሙ ወደየመስጂዱ የሚጎርፉ ጅኖች እንዳሉስ እንረዳለን ? ስንቶቻችንስ ነን ጅኖች በየቦታው እንዳሉ የምናውቀው?
ብዙ ግዜ የሩቅያ ኡስታዝ ነን በሚሉ እውቀት እምብዛም በሌላቸው ወንድሞቻችን ላይ የምናስተውለው ችግር አለ ይሀውም አንድን ሰው በሩቅያህ ማዳን ሲከብዳቸው ቀርተው ቀርተው ሲደርቁ ይውሉና ወይ ፍንክች ሲል ወዲያው ‹‹አራት ጅን አለብሽ/ህ›› ሲሉ ለነርሱ ድክመት ምክንያትን ይሰጣሉ፡፡ ይህ ግን ፈፅሞ ልክ አይደለም፡፡ የእውቀት ማነስ ነው የምንልበት ብቸኛ ምክንያቶች አሉን፡፡ ጅኖች ከሰው ሰው ይለያያሉ፡፡ አንድን ሰው የያዘው ጅን ሌላን ሰው ከያዘው ጅን ጋር አይመሳሰልም ምናልባትም በዘር በጎሳ በነገድ ሊመሳሰሉ ይችላሉ እንጂ ፈፅሞ አይመሳሰሉም፡፡ ስለዚህም ሁሉንም ጅኖች ‹‹ ወደ ጀሀነም ታመራላችሁ›› እያሉ መስደብ መዛት ፈፅሞ ስህተት ነው፡፡ አንዳንድ በዚሁ አገልግሎት ላይ ሳለን የገጠሙን ግርምትን የፈጠሩብን ሰዎችም አሉ፡፡ እነኚህም ሰዎች ሁሉም ጅን በ አያተል ኩርሲ የሚበር ይመስላቸዋል፡፡ ይህም በሸይጧን እና በአማኝ ጅኖች መካከል ያለውን ልዩነት ስለማያጤኑ ነው፡፡ ሙእሚን ጅን እንዳንተ አያተል ኩርሲን ቀርቶ ያደገ ቁርአንን የሀፈዘ ነው ሙእሚን ጅንን በዳእዋ በዚክሮች እንጂ በቀጥታ በቁርአን ብቻ ልታስለቅቀው አትችልም ይህን ማድረግ ሲያቅትም (ሁለት ጅን አንድ ቡዳ አንድ ሲህር) እያልን እንደ ምግብ ሜኖ በሰው ላይ ማዘዝ ከኢስላም የወጣ ጅህልና ነው፡፡ (ወናኡዙ ቢሏህ) ይቀጥላል……..
💠ቻናላችንን 👇
⭐️ /channel/Qallbdoc
ህክምና ለማግኘት👇
✈️/channel/freeeeeeeeeeeere
👆
ህክምና ለማግኘት👇
✈️/channel/UstazulQallb
👆
እልም ያልኩ ዱርዬ ሌባ ነበርኩ ሲህር ወደ አላህ መለሰኝ
መኑር ከ ዱባይ
ክፍል 1
ኡስታዜ የኔ ልዩ ስጦታዎች አላህ በዱንያ ላይ ትልልቅ ባሮቹን በሚንከባከብበት ደረጃ ላይ ኑሩልኝ፡፡ በጀነት ደግሞ የረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ጎረቤት አላህ ያድርጋችሁ!! የሰው ልጅ ከእናቴ ቀጥሎ ስወድ እናንተን ነው፡፡ የሰው ልጅ ከእናቴ ቀጥሎ ሳምን እናንተን ነው፡፡ በፍቅራችሁ የጣለኝም እዚህ ሰው የሌለበት በርሃ ላይ ሳታቁኝ ሳላውቃችሁ ተቸግሬያለሁ አግዙኝ ድረሱልኝ ስላችሁ ታምናችሁልኝ አምናችሁኝ ስለደረሳችሁልኝ ነው፡፡ በወደቅኩበት ሰአት የማማክረው ሰው ባጣሁበት በሳይኮሎጂ የወደቀ ደረጃ ደርሼ ሰው ሳልሆን ባርያ ነኝ መቼም አያልፍልኝም ጨለምተኛ ኑሮ ስር ነው የምኖረው በምልበት ሰአት ጠግናችሁ በሁለት እግሬ እንድቆም ያደረጋችሁኝ የረዳችሁኝ ሰበብ የአፊያዬ ሰበብ የመለወጤ ሰበብ እናንተ ናችሁ ቡሪክቱም አላህ ይውደዳችሁ፡፡ ኡስታዜ እኔ የቤቴ የመጀመርያ ልጅ ነኝ የቲም ነኝ በየቲምነት ያደግኩ ታናሽ እህት አለችኝ፡፡ እናንተ የየቲም አባት ናችሁ ኡስታዜ አላህ ይጠብቅልኝ፡፡ እዚህ ከመምጣቴ በፊት አላህ ነብሱን በጀነት ያኑረውና አጎቴ ወደ ውጭ የሚወስዱ ድርጆች ውስጥ ይሰራ ነበር፡፡ አልሃምዱሊላህ ያቺን አጋጣሚ አላህ አይለፍህ ብሎ ስንት አመት አይቶኝ ማያውቀውን አጉቴን በፀባዩ ክፉ ነው የሚባለው የአባቴን ወንድም ላናግር ሄድኩ ቀናኝ፡፡ ገና ሲያየኝ ‹‹ አንተ ባርያ እንዴት መጣህ ዛሬ ነበር ያለኝ፡፡›› አረ እንደውም ታሪኬን ወደ ኋላ ተመልሼ በደምብ ላስታውሳችሁ፡፡ እናቴ አላህ ይጠብቅልን እና ገና 15 አመት ሲሆናት ነበር ያረገዘችኝ፡፡ አባቴ ትልቅ ሰው ነው እድሜው በጣም ትልቅ ከሆነ ኋላ ነው እናቴን ያገባት እናቴ እድሜዋ 21 ሲሆን ነው የሞተው፡፡ እናቴ እኔን ከወለደችኝ ጀምሮ አልጋ ቁራኛ አድርጓታል ውልጃ ለእድሜዋ አልመጠነም ተብሎ ታማ ነበር፡፡ ከዛንም ከስንት አመታት ኋላ እህቴን አርግዛ ገና ሆድ ውስጥ እያለች ነበር አባቴ የሞተው፡፡ በዛ ሰአት የሚላስ ሚቀመስ አልነበፈንም፡፡ እናቴ በቤት ሰአራተኝነት በልብስ አጣቢነት ህይወቷን ገፋች፡፡ ትዝ ይለኛል ልጇን አዛላ እኔን በእጅ ይዛ በየሰዉ ቤት ልብ ስታጥብ ሁሉን አስታውሳለሁ፡፡ ሱብሃነላህ የእናቴን ጥንካሬ አደንቃለሁ፡፡ ግን አንዳንዴ ተናዳ እናንተ ናችሁ ለዚህ ህይወት የዳረጋችሁኝ ብላ ስታማርር እግ በጣም አዝናለሁ፡፡ ውስጤ ቅስሜ ይሰበራል፡፡ እድሜዬ አስራ ሰባት ሲደርስ ኡስታዝ ምንም የማልኮራበት ብዙ ስራዎችን ሰርቻለሁ፡፡ አንደኛው ሰፈራችን ውስጥ እጅግ በጣም የታወቅኩ ሌባ ነበርኩ፡፡ ከሰው እጅ ላይ ንብረት እመነትፋለሁ፡፡ አንድ አመት ታስሬያለሁ ብዙ ግዜም እስርቤት ሁኜ አሳልፌያለሁ፡፡ ሰላቴን በአግባቡ አልሰግድም፡፡ አለሜ እናቴ ናት እናቴ ተከፍታ ማየት አልፈልግም ነበር፡፡ ይቀጥላል፡፡
ቻናላችንን ለኡማው ያስተዋውቁ 👇
/channel/Qallbdoc
ህክምና ለማግኘት👇
/channel/freeeeeeeeeeeere
👆
ህክምና ለማግኘት👇
/channel/UstazulQallb
👆
የሲህሮች ቁንጮ!!
በ ዶ/ር አቡ ፈርሀን
ባልና ሚስትን ተፋቃሪ ሁለት ጥንዶችን መለያ ሲህርና ምልክቶቹ፡፡
አላሁ ተአላም ይህን በቁርአን ላይ አሳውቆናል…. ‹‹ ሰይጣናትም በሱለይማን ዘመን መንግስት የሚያነቡትን ድግምት ተከተሉ፡፡ ሱለይማን አልካደም ድግምተኛም አልነበረም ግና ሰይጣናት ሰዎችን ድግምትን የሚያስተምሩ ሲሆኑ ካዱ፡፡ያንንም ባቢል በሁለቱ መላእክት በሃሩት እና ማሩት ላይ የተወረደውን ያስተምሩዋቸዋል፡፡ (እኛ መፈተኛ ነንና አትካዱ) እስከሚሉም ድረስ አንድንም አያስተምሩም ፡፡ ከእነርሱም በሰውየውና በሚስቱ መካከል በርሱ የሚለዩበትን ነገር ይማራሉ፡፡ እነርሱም በአላህ ፍቃድ ካልኾኑ በርሱ አንድም ጎጂዎእ አይደሉም፡፡ የሚጎዳቸውንና የማይጠቅማቸውንም ይማራሉ፡፡ የገዛውም ሰው ለርሱ በመጨረሻይቱ አገር ምንም እድል የሌለው መሆኑን በእርግጥ አወቁ ነፍሶቻቸውንም በርሱ የተሸጡበት ዋጋ ከፋ የሚያውቁ ቢሆኑ ኑሮ ባልሰሩት ነበር›› ሰደቀላሁል አዚም ።
ቅዱስ ቁርአን ሱራ አል በቀራህ አንቀፅ 102
👉 እነኚህ ደጋሚዎችም በአላህ ዘንድ የተጠሉ ናቸው፡፡👈
🌴ትዳር እንዲፈርስ የሚሰሩ ሲህሮች ምልክቶቻቸው።🌴
1.ልሙትልህ ልሙትልሽ ተባብለው እንዳልኖሩ ምን ልስራልህ ምን ላልብስሽ ተባብለው እንዳልቆዩ ፍቅራቸው በደቂቃ ውስጥ ወደ ጥላቻ ይለወጣል፡፡ ባል ሚስቱን ሚስት ባሏን ትጠላለች።
2.ትንንሽ በሆኑ ነገሮች ተጣልቶ ነገሮችን ጫፍ ማድረስ፡፡ በመርፌ ቁልፍ ተጣልተው ልብሳቸውን እስከመሰብሰብ አልጋ እስከመለየት መድረስ ይህን ወደው አይደለምና እነርሱም ተረጋግተው ሲያስቡት ጉዳዩ መካረር የማይገባው እንደሆነ ይረዳሉ፡፡
3.በተፈጥሮ ቆንጆዎች ቢሆኑ እንኳ ባል ለሚስቱ ሚስት ለባሏ ያላት ምልከታ ይለወጣል፡፡ ባል ሚስቱን የአለም አስጠይ አድርጎ መመልከት ይጀምራል፡፡ ሚስትም ባሏን በጣም ቀፋፊ " እንዴት አድርጌ ይሄን አስጠሊ አገባሁ" እስክትል አእምሮዋ ስለሱ ያለውን እይታ ይለውጣል፡፡ይሁንና የባልም የሚስትም እይታ ተሳስቶ አይደለም። የሚያዩት ግን ሸይጧኑን በነርሱ መካከል በሲህር ታዞ የገባውን አባ ሙራን ነው፡፡ እሷን ሲያይ ሸይጧኑ ነው የሚታየው እሱን ስታይ ሸይጧኑ ነው የሚታያት፡፡
ይህንም ሀፊዝ ኢብን ከሲር በዘገቡት ላይ ሁለት ጥንዶች በዚህ አይነት ሲህር ሲጣሉ አንዱ ለአንዱ አስጠሊታ ሆኖ ይቀርባል፡፡ (ተፍሲር ኢብን ከሲር 1/144)
4. ባል የሚወደው ሰው ጓደኛው ካለ ሚስት እጅግ በጣም ትጠላቸዋለች፡፡ የባልን ቤተሰብ ዘመዶች ብቻ ባል የሚቀርባቸውን ሰዎች መጥላቱን ትያያዘዋለች፡፡ ባልም እንዲሁ እሷ የምትቀርባቸውን የምትወዳቸውን መጥላት መራቅ የጥላቻ ፊት ማሳየት ይጀምራል፡፡ ሱብሀነሏህ ሲህር የሰውን ልጅ ህይወት አመሰቃቃይ ሆኖ ተፈጠረ ሷሂሩም ጥቅሙ የጥንዶቹ ጉዳት እንጂ ለርሱ የሃብት የእውቅናም ይሁን የጀነት ማግኛ ሰርተፍኬት አይሆንለትም፡፡
5.ባል ከቤት ውጭ በሚሆንበት ወይም ሲህሩ ከተቀበረት ቦታ ውጭ ሲሆን እጅግ በጣም ደስታ ይሰማዋል፡፡ ጥሩ ሙድ ውስጥ ይሆናል ፡፡ ይሁንና ወደ ሲህር ወደተሰራበት ቦታ ሲመጣ ወደ ቤቱ ሲመጣ ወደ ቀብር የገባ ያህል ይመስለዋል። እጅግ ይደበራል ደቂቃዎች ሰአታት ሰአቶች አመታት ይሆኑበታል፡፡ ሚስትም እንዲሁ ቤቱን ለቀው ሲሄዱ ይነፋፈቃሉ በምንመልኩ እንደተጣሉ አያውቁትም ፡፡
6.ሸይጧን መሀከላቸው ዳኛ ነው፡፡ እጅግም ይጫወትባቸዋል፡፡ ጠረናቸውን ጭምር ይጠላሉ፡፡ ሚስት ጥሩ ሽታ አይኖራትም ባል ዘንድ፤ ባልም እንዲሁ ጥሩ ጠረን አይኖረውም ሚስት ዘንድ፡፡
7.ቤት ውስጥ ሆነው በዛው ሲህር በተሰራበት ቦታ ላይ ሆኖ ገላጋይ አልያ ሽማግሌ ሲመጣ ሁለታቸውም አይባቸውን አደባባይ ያወጣሉ፡፡ ሁለቱም የሚደብቁት ሚስጥር አይኖርም፡፡
8.ባል ወይም ሚስት አንድ ጥዋት ተነስተው ጥለው ይጠፋሉ፡፡ እስከዛው ድረስ ሰላም የነበሩ ባይሆንም ጭቅጭቅ የተጸናወታቸው ቢሆንም ባል ሚስቱ ዘንድ ከመመለስ የእናቱ ሆድ ውስጥ መመለስ ይቀለዋል፡፡ ምክንያታቸው ግልፅ አይሆንም ሁለቱም በምን ተጣላችሁ ተብሎ ቢጠየቁ በዚህ ብለው ምክንያታቸውን መንገር ይከብዳቸዋል፡፡
9.ባል ሚስቱን ሰው ፊት አዋራጅ ይሆናል። አንዳቸውም ለአንዳቸው ክብር ተጨናቂ አይደሉም።
10.በመካከላቸው ስንፈተ ወሲብ ይኖራል። ሚስት ለወሲብ ያላት አመለካከት ይወርዳል በአንፃሩ ባልም ብልቱ ሚስቱ ዘንድ መስራት ይቀንሳል።
11.የሸይጧን ሌላ እጁ ሱስ ነውና ሚስትም ወይ ባል ቀይጧኑ ያረፈበት ሰው ሱሶች ላይ እጅግ ፅኑ ይሆናል። በሱሶች ይደበቃል ነጋ ጠባ ሱሶቹ ስር ነው።
🌴🌴 ከእንዲህ ያለ የሲህር ጉዳት መጠበቅያ አያተል ኩርሲ ሲሆን በብዛት ጥዋትና ማታ ላይ መቅራት በእንዲህ ባሉ ጅኖች ተጠቂ እንዳንሆን ያደርገናል🌴🌴
ቻናላችንን ለኡማው ያስተዋውቁ 👇
/channel/Qallbdoc
ህክምና ለማግኘት👇
/channel/freeeeeeeeeeeere
👆
ህክምና ለማግኘት👇
/channel/UstazulQallb
👆
✅የፊኛ ሲህር፡፡
በዶክተር አቡ ፈርሀን
ይህ ሲህር በሰዎች መራብያ አካላት በኩላሊት እና በመሽኛ ትቦዎች ላይ የሚሰሩ ሲህሮች ሲሆን ብዙውን ግዜ ፓንት የሚለብሱ ሰዎች እና በንዝህላል የሚጥሉ ወይም የተሰረቀባቸው ሰዎች ላይ ይገኛል፡፡
ምልክቶቹ፡፡
1.🔵#ቀንም_ማታ_ለመሽናት መክበድ፡፡ ሽንት ይወጥሮታል፡፡ መውጣት የለም ሊሸኑ ቢገፉ ሽንት ግን የለም፡፡
2.🔴#ልክ_በቀን_ቢያንስ ከስምንት ግዜ በላይ ወደ ሽንትቤት መመላለስ ጠብታ ሽንት መሽናት፡፡ ይህም ሲህር ለየት የሚያደርገው ሀኪም ቤት ሄደው ቢመረመሩና መድሀኒት መአት ቢሸከሙ ወይ ፍንክች ማለቱ ነው፡፡
3. 🟡#ብዙ_ግዜ_አታግሎ_አልወጣ ያሎት ሽንት ድንገት ሳያስቡት ሰው ፊት ቁመው ይፈሳል፡፡ ያሽ ተቆጣጣሪ የለውም፡፡
4.🟡#ዶክተር_መላ_ያላገኘለት_ሽንት በሚሸኑበት ወቅት ደም የተቀላቀለበት ሽንት መሽናት፡፡
5.🟢#ክፉ_አመል_አሁን_ሸንተው መልሰው መሽናት ያምሮታል፡፡ ይሁንና በውስጦ ምንም አይነት ሽንት የለም፡፡
6.🟡#ተኝተው_ሲነቁ_አልጋዎ በሽንት ረጥቦ ማግኘት፡፡ ወይም በተደጋጋሚ ወደ ሽንትቤት ማምራት፡፡ እንቅልፍ የለም፡፡
7.🟢 #ርብሽ_የሚያረግ_አመል_መምጣት ሲስቁ ሲያስሉ እስፖርት ሲሰሩ ሽንት ማምለጥ፡፡ ይህም እጅግ አሳፋሪ ከመሆኑ የተነሳ ብዙዎች ዳይፐር ለማድረግ ይገደዳሉ፡፡
እርግጥ ነው ይህ ብዙዎች ላይ ሊታይ የሚችል ምልክት ሊሆን ይችላል፡፡ ይሁንና በሀኪም መፍትሄ ያላገኘ እንዲሁም ከአራት በላይ ምልክት ካሉ አስቸኳይ ኢስላማዊ ህክምና ያሻዎታል፡፡ ምልክቶቹ ያን ያህል የሚጎሉ ካልሆኑ አፋጣኝ ወደ ህክምና መስጫ ቦታዎች በመሄድ መታየት ሲሆን፡፡ ውሀ መጠጣትም ተወዳጅ ነው፡፡ ይሁንና እነኚህ ተመርጠው የወጡ የሲህር መለዮዎች በመሆናቸው በማያሻማ መልኩ ወደ ህክምና ኢስላማዊ መፍትሄ ቢያገኙ እጅግም ተወዳጅ ነው፡፡
💠🔸አዎ የዳኑ ሁሉ እየመሰከሩ ነው🔸
💠ቻናላችንን ለኡማው ያስተዋውቁ 👇
⭐️ /channel/Qallbdoc
ህክምና ለማግኘት👇
✈️/channel/freeeeeeeeeeeere
👆
ህክምና ለማግኘት👇
✈️/channel/UstazulQallb
👆
✅የፊኛ ሲህር፡፡
በዶክተር አቡ ፈርሀን
ይህ ሲህር በሰዎች መራብያ አካላት በኩላሊት እና በመሽኛ ትቦዎች ላይ የሚሰሩ ሲህሮች ሲሆን ብዙውን ግዜ ፓንት የሚለብሱ ሰዎች እና በንዝህላል የሚጥሉ ወይም የተሰረቀባቸው ሰዎች ላይ ይገኛል፡፡
ምልክቶቹ፡፡
1.🔵#ቀንም_ማታ_ለመሽናት መክበድ፡፡ ሽንት ይወጥሮታል፡፡ መውጣት የለም ሊሸኑ ቢገፉ ሽንት ግን የለም፡፡
2.🔴#ልክ_በቀን_ቢያንስ ከስምንት ግዜ በላይ ወደ ሽንትቤት መመላለስ ጠብታ ሽንት መሽናት፡፡ ይህም ሲህር ለየት የሚያደርገው ሀኪም ቤት ሄደው ቢመረመሩና መድሀኒት መአት ቢሸከሙ ወይ ፍንክች ማለቱ ነው፡፡
3. 🟡#ብዙ_ግዜ_አታግሎ_አልወጣ ያሎት ሽንት ድንገት ሳያስቡት ሰው ፊት ቁመው ይፈሳል፡፡ ያሽ ተቆጣጣሪ የለውም፡፡
4.🟡#ዶክተር_መላ_ያላገኘለት_ሽንት በሚሸኑበት ወቅት ደም የተቀላቀለበት ሽንት መሽናት፡፡
5.🟢#ክፉ_አመል_አሁን_ሸንተው መልሰው መሽናት ያምሮታል፡፡ ይሁንና በውስጦ ምንም አይነት ሽንት የለም፡፡
6.🟡#ተኝተው_ሲነቁ_አልጋዎ በሽንት ረጥቦ ማግኘት፡፡ ወይም በተደጋጋሚ ወደ ሽንትቤት ማምራት፡፡ እንቅልፍ የለም፡፡
7.🟢 #ርብሽ_የሚያረግ_አመል_መምጣት ሲስቁ ሲያስሉ እስፖርት ሲሰሩ ሽንት ማምለጥ፡፡ ይህም እጅግ አሳፋሪ ከመሆኑ የተነሳ ብዙዎች ዳይፐር ለማድረግ ይገደዳሉ፡፡
እርግጥ ነው ይህ ብዙዎች ላይ ሊታይ የሚችል ምልክት ሊሆን ይችላል፡፡ ይሁንና በሀኪም መፍትሄ ያላገኘ እንዲሁም ከአራት በላይ ምልክት ካሉ አስቸኳይ ኢስላማዊ ህክምና ያሻዎታል፡፡ ምልክቶቹ ያን ያህል የሚጎሉ ካልሆኑ አፋጣኝ ወደ ህክምና መስጫ ቦታዎች በመሄድ መታየት ሲሆን፡፡ ውሀ መጠጣትም ተወዳጅ ነው፡፡ ይሁንና እነኚህ ተመርጠው የወጡ የሲህር መለዮዎች በመሆናቸው በማያሻማ መልኩ ወደ ህክምና ኢስላማዊ መፍትሄ ቢያገኙ እጅግም ተወዳጅ ነው፡፡
💠🔸አዎ የዳኑ ሁሉ እየመሰከሩ ነው🔸
💠ቻናላችንን ለኡማው ያስተዋውቁ 👇
⭐️ /channel/Qallbdoc
ህክምና ለማግኘት👇
✈️/channel/freeeeeeeeeeeere
👆
ህክምና ለማግኘት👇
✈️/channel/UstazulQallb
👆
እኔና ጅኑ ባሌ..!! (ረውዳ ከሳኡዲ)
ክፍል 1
ቢስሚላሂራህማኒራሂም አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድ ሰላምታዬ ለተጨነቁት በኔ ጎዳና ላይ ላለፉት ለሚያልፉት በሙሉ ይሁን፡፡
እናንተ ተስፋን ያጣችሁ ብቸኝነት ላጠወለጋችሁ የሰው ሃገር ሰው ሁናችሁ ለቀራችሁ በተለይ እንደኔ ስደት ላይ ደም እየተፋችሁ ለምትሰሩ ለኔ እህቶች ለኔ ወንድሞች ምስጋና ለተነፈጋችሁ ለተገፋችሁ፡፡
ቤተሰብ እንደድሮ መንገድ ስልክ ሳንቲም ካላጎረሳችሁ የሰራችሁበትን ካልሰጣችሁ በደስታ ለማያናግራችሁ፡፡
እውነት የሚወደኝ ይኖር ይሆን ብላችሁ ለተጨነቃችሁ በሙሉ፡፡ ወላሂ ያለ አንዳች ጥቅም ያለ አንዳች ክህሎታችሁ ሁላችሁንም አግዙኝ ብላችሁ ስለቀረባችሁ ብቻ ሙሉ ፍቅርን ሰጥቶ የሚያግዝን ቦታ ልጠቁማችሁ፡፡
ወላሂ አላህ ዘንድ እኔ ልጠየቅበት እናንተ እኔ በምጠቁማችሁ ነገር ካፈራችሁ፡፡ አንቺ እንዳልሻቸውም አይደሉም ካላችሁኝ እኔ ልጠየቅበት፡፡ የተገፋሁ ሴት ነበርኩ፡፡ የተናቅኩ ሴት ነበርኩ፡፡
በረሃ ውስጥ በግ ከብቶችን እንድጠብቅ ለባርነት የተሸጥኩ በመጥፎ ደላላ የታለልኩ እህታችሁ ነኝ፡፡ ወላሂ ዘመዶቼ ወንድ እህቶቼ እናት አባቴ በየወሩ ገንዘብ ካላኩላቸው በደስታ የማያናግሩኝ የሰው ንፉግ ነበርኩ፡፡ ወላሂ ምንም አልነበረኝም ምንም ደስታ አልነበረኝም፡፡
እኔ በበርሃ ውሃ ጠምቶኝ ተንበርክኬ አላህን እንዲህ ብዬ ጠየቅኩት ‹‹ እውነት አንተ ካለህ እውነት አንተ የምትወድ ከሆነ የፈጠርከውን እውነት አንተ አላህ ፍትሃዊ ከሆንክ ጠግነኝ ባለህ ነገሮች በሙሉ›› ብዬ ዱአእ ባደረግኩበት ቀን ዱአእ ምክንያት ነው እነኚህ የሰው አርበኞችን የኡማው እናት አባቶችን የኔ አባት እናት የችግር ጓዳዬ ብዬ የምጠራቸውን የቀልብ ዶክተር ኡስታዞቼን አላህ ያስተዋወቀኝ የዛን የክፉ ቀን ዱአዬ ነው፡፡
አላህ ይህን ምክንያት አድርጎ ስደት ካስወጣኝ፡፡ አላህ እነርሱን ላስተዋውቅሽ ነው ይህን ሁሉ ፈተና ያስነካሁሽ ቢለኝ እንኳ መልሼ መላልሼ ከናንተ ከመሰላችሁ የሰው ምርጦች ጋር ለመገናኘት ዛሬም ነገም ያለፍኩትን ፈተና ደስስስስ እያለኝ እደግመዋለሁ፡፡ አልሃምዱሊላህ፡፡ ይቀጥላል፡፡
🔸አዎ የዳኑ ሁሉ እየመሰከሩ ነው🔸
💠ቻናላችንን ለኡማው ያስተዋውቁ 👇
⭐️ /channel/Qallbdoc
ህክምና ለማግኘት👇
✈️/channel/freeeeeeeeeeeere
👆
ህክምና ለማግኘት👇
✈️/channel/UstazulQallb
👆
🔻ፉዞ ሲህር 🔹
ይህ እንደ ስሙ አንድን ተጠቂ ፉዞ የሚደርግ ሲህር ነው፡፡
ምልክቶቹ🔹
1🔹አንድ ሰው እሳቤው ከቀን ወደ ቀን እየቀነሰ መምጣት ፡፡ አንድ ሲደመር አንድ እንኳ ሁለት መሆኑን አለመረዳት እስኪችል ድረስ፡፡
2🔺ድብት፡፡ ይህ ድብርት ሙሉ በሙሉ ሰውነቱን ይቆጣጠረዋል፡፡ መጨነቅ መጠበብ ቁርምት ብሎ መቀመጥ፡፡
3🔻ነገሮችን ቶሎ መርሳት፡፡ ለነገሮች ያለን ትኩረት መጥፋት፡፡ አሁን የተነገረን ነገር ይረሳናል፡፡
4🔹የፀጉር መነቃቀል ፡፡ ይህ ም የቀን ተቀን እውነታ ይሆናል፡፡
5🔺ሴት ከሆነች የጡት አካባቢ ውጋት ወንድ ከሆነ የብልት ኣካባቢ ህመም ይኖራቸዋል፡፡
6🔻እውቀት ያላቸውን አውጥተው አለማካፈል፡፡ እጅግ መፍራት፡፡ እነርሱ የያዙት እውቀት ውሸት እስኪመስላቸው ድረስ፡፡
7🔹በህይወታቸው ሰው ፊት ቁሞ ማውራትን መፍራት፡፡ ሲጠየቁ ድንግጥ ማለት፡፡ ይህ ብቻ ሳይሆን አጠገባቸው ኮሽ ሲል መበርገግ፡፡
8🔻እንቅልፍ ቢተኙ ቢተኙ አለመጥገብ፡፡ ከአልጋ መነሳትን መጥላት፡፡
9🔺ብርሃን ቤታቸው ሲገባ ወይም የፀሀይን ብርሃን ሲያዩ እራሳቸውን ለማጥፋት መመኘት ፡፡ ተስፋ ሙሉ ለሙሉ መቁረጥ፡፡
🕯🕯🕯🕯🕯ህክምናው🕯🕯🕯🕯🕯
ከ 2 ወይ ከ3 በታች ላለባቸው
1.ወደ አሏህ ሙሉ ለሙሉ መቃረብ
2.ለይልን በአግባቡ ሰግዶ ዱአእ ማድረግ
3.አታክልት በብዛት መመገብ
4.አያተል ኩርሲን እና ሙአወዘተይን ማብዛት
🔻🔺🔹ይህ ካልሆነ በአድራሻችን ያናግሩን🔻🔺🔹
ቻናላችንን ለኡማው ያስተዋውቁ 👇
/channel/Qallbdoc
ህክምና ለማግኘት👇
/channel/freeeeeeeeeeeere
👆
ህክምና ለማግኘት👇
/channel/UstazulQallb
👆
⭐በ ህፃናት ላይ የሚታዩ የአይነናስ ጥቃት ምልክቶች!
በኡስታዛህ ኡሙ ሚስባህ!
በአንድ ወቅት ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ይህን ይሉ ነበር ለልጅ ልጆቻቸው ሁሰይን እና ሃሰን ‹‹ቅድመ አባታችን ኢብራሂም አለይሂሰላቱ ወሰላም ለልጆቹ ኢስማኢል እና ኢስሃቅ እንዲህ ይልላቸዋል ይህን በማለት ፡፡ (አኡዙ ቢከሊማቲላሂ ታማቲ ሚን ኩሊሸይጧኒን ወሃምማህ ወሚን ኩሊ ዐይኒን ላማህ) ፡- አሏህ ሆይ ባንተ ምርጥ ምሉእ በሆነው ቃሎችህ ከሸይጧን ጉዳቶች ሸሮች ከሰው አይን ከሚያሙ ሚጎዱ እይታዎች በሙሉ ካንተ እጠበቃለሁ፡፡ በማለት እንደ መከላከያ ያስተምሯቸው ወይም ይሉላቸው ነበር፡፡ አደራ ልጆቻችሁ ጤነኛ ከሆኑ ከመታመማቸው ፊት ይህን ዱአእ አስተምሯቸው በሉላቸውም፡፡ ሃዲሱን ሰሂህ ቡኻሪ መፅሃፍ 60 ሃዲስ ቁጥር 50 ላይ ዘግበውታል፡፡ ወደ ምልክቶቹ እናምራ፡፡
ክፍል 1
1. 🤩 #ቀንም_ማታ_በእንቅልፍ ልብ ማቃሰት፡፡
አንዳች ነገር ልባቸው ላይ ተጭኖ መተንፈስ እንዳቃተው ሰው ቁና ቁና መተንፈስ ማቃሰት ፀባያቸው ይሆናል፡፡ ጭንቀታቸውን ምናልባትም እናት ይበልጥ ትረዳለች፡፡
2.🤩 #ልክ_በእንቅልፍ_ልብ ጥርስን መንከስ (ማንቃጨጭ)
በአፋቸው ስር ሌላ ባእድ ነገር ያለ ይመስላል፡፡ ለሊቱን ሙሉ ጥርሳቸውን ሲበሉ ያድራሉ፡፡
3.🤩 #ብዙ_ግዜ_እንቅልፍ_ውስጥ ከትኩሳት ጋር እላይ ላይ መሽናት ፡፡
ይህ በህፃናት ላይ የተለመደ ነገር ቢሆንም እድሜያቸው ከፍ ብሎ እናትና አባታቸውን መለየት ጀምረው ሽንትቤት መጠቀም ከጀመሩ አንስቶ በቀን እላያቸው ላይ መጠቀምን ያቆማሉ፡፡ ይሁንና በዚህ አይን የተጎዱ ህፃናት እንደ አዲስ ይጀምራቸዋል፡፡
4.🤩#ዶክተር_ዘንድ_መፍትሄ ያጣ አይኖቻቸው መቅላት፡፡
ይህ በህፃናት ላይ ያስፈራል፡፡ ደም እስከመምሰል ይደርሳል፡፡ አንዳንዴ ሳይቀላ ኑሮ በራሱ በጣም ያሳክካቸዋል፡፡ አይናቸውን እያኩ ያለቅሳሉ፡፡
5.🤩 #ክፉ_ረሀብ። ምግብ ላይ ፍላጎት መቀነስ፡፡
በፊት የሚመገቡትን አይነት ምግብ ቢሰጣቸው በራሱ ፍላጎት የላቸውም፡፡ ጣፋጭም ይሁን ምን ጭርምት ብለው ምግብ ፍላጎት ይቀንሳሉ፡፡
6.🤩 #ተደባሪ_ወይም_ፍዝዝ ማለት እድገታቸው ማዝገም፡፡
ይህ ከላይ እንደተገለፀው ጭምት ይሆኑና እኩዮቻቸው ሲሮጡ እነርሱ ገና እየዳሁ ነው፡፡ እኩዮቻቸው ሲናገሩ እነርሱ ገና አፍ አልፈቱም፡፡
7.🤩 #ርግፋተ_ፀጉር። ጸጉራቸው ያልቃል፡፡ ይሰባበራል፡፡
ፀጉራቸው ወዙ በራሱ ይነጥፍና ይሰባበራል እንዲሁም ይበላሻል፡፡ ቶሎም አያድግም፡፡
ከዚህ አይነት ጥቃቶች በአሏህ ሃይል እንጠበቃለን፡፡ ከሲህር ከጅን ጥቃት ብሎም ከሸይጧን ጭፍሮችም ሸር እንዲሁ! በርሶ ላይ ማንኛውም አይነት ህመሞች ሲኖሩ በሲህር አይነናስ ጅኖችና በአለማዊ በሽታዎች ሲጠቁ አሏህም ካለ በኢስላማዊ እውቀት ብቁ የሆኑ የሩቅያህ ዶክተሮችን አለማዊ የሜዲካል ዶክተሮችን የሳይካትሪስት ዶክተሮችን ብሎም የሃዲስ ምሩቆችን እና የሸሪአ ምሩቅ ምሁሮችን ወደሚያገኙበት ወደ ቀልብ ዶክተር ቻናል በማምራት ዶክተር ወይም ኡስታዝ ብለው በማናገር ህክምናዎን በረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም መንገድ ብቻ ያግኙ፡፡ ለሁላችሁም ከልብ አፊያን ተመኘሁ ወሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏህ!!
🔸አዎ የዳኑ ሁሉ እየመሰከሩ ነው🔸
💠ቻናላችንን ለኡማው ያስተዋውቁ 👇
⭐️ /channel/Qallbdoc
ህክምና ለማግኘት👇
✈️/channel/freeeeeeeeeeeere
👆
ህክምና ለማግኘት👇
✈️/channel/UstazulQallb
👆
‼️ማሰብያን የሚቆጣጠሩ የሲህር ምልክቶች‼️
በኡስታዝ ዶክተር አቡ ፈርሃን፡፡
ክፍል 2
አልሃምዱሊላህ እነሆ አሏህም ብሎ እዚህ ደርሰናል፡፡ አላህ ምንግዜም አሸናፊ ነው፡፡ ከአላህም ጋር የተዋደደ የርሱንም ጥበቃ የሚሻ ሰው በሙሉ በርሱ መንገድ ላይ ቀጥ ለጥ እስካለ ድረስ አሸናፊ ነው፡፡ እነሆ እናንተም የሚታይባችሁን ምልክቶች ቁብ በመስጠት እራሳችሁን በቁርአን አሸናፊ አድርጉ፡፡
1🔹.#ቀይ_እንኳ_ቢሆኑ_የፊት መጥቆር፡፡
ፊታቸው እጅግ በጣም ከሰል ይሆናል፡፡ ይህም ለተመልካች የሆነ ችግር መኖሩን ያውቃል ይረዳል፡፡ በዚህም ወቅት እጅግ በጣም ሰው አስተያየት ለቤተሰብ ይበዛል፡፡
2.🔹 #ልክ_ሰው_በአንዳች ነገር ሲስቅ ‹‹በኔ ነው የምትስቁት››
ብሎ ማሰብ፡፡ ሰው ሲያወራ በኔ ላይ ነው ሚመክሩት ብሎ ማሰብ ሰው ሲያዩ እኔን እየተከለታተለኝ ነው ብሎ ማሰብ፡፡ ይህ ለእብደት ሩብ ጉዳይ የቀረው ሁኔታ አስቸኳይ ወደ ሩቅያህ መጠጋት ያለበት ጉዳይ ነው፡፡
3🔹.#ብዙ_ግዜ_ከተቀመጡበት አይነሱም፡፡
ይህ ሚን አጃኢበቲሂ ታካሚ ቤታችሁ ኑሮ ብታዩ በተርግጠኝት ታውቃላችሁ፡፡ ከጸባያቸው መለዋወጥ በተጨማሪ አንድ ቦታ ላይ ተቀምጠው ሶስት ሳምንት ሊሞላቸው ይችላል፡፡ ከዚያ ቦታ ሰው ጎትቶ ካላነሳቸው አይነሱም፡፡ ሰውነታቸው ቆስሎ እስኪተላ ድረስ ከቦታቸው ላይ አይነሱም፡፡
4. 🔹#ዶክተር_ቢመክራቸው_እንኳ የአመጋገብ ስርአታቸው መበላሸት፡፡
ይህም ምግብ እየተመገቡ በፊት የሚወዱት ምግብ ተሰርቶ አንድ ጉርሻ እንኳን አይበሉም፡፡ በተቃራኒው አፈር መብላት ቆሻሸ መብላት ካልሲ የተለበሰ መመገብን ይወዳሉ፡፡ አንዳንዴም መጥፎ ነገርን ተመግበው ልታገኟቸው ይችላሉ፡
5.🔹#ክፉ_በተባለ ደረጃ_የወሲብ_ፍላጎት_መቀነስ እጅግ በጣም መቀነስ፡፡
ይህ በብዙውን ግዜ በሴቶች ላይ ያይላል፡፡ ውስጣቸው ጭራሽ የወሲብ ፍላጎት ይሞታል፡፡ ባል በየግዜው ስሞታ የሞያሰማውም በዚሁ ላይ ነው፡፡
6.🔹#ተፈጥሮአዊ_ግዴታን እላያቸው ላይ መጠቃቀም መጀመር፡፡
ይህ በመሃል በቀልድ ዝም እየተባለ ይመጣና እዚህ እስቴጅ ላይ ሲደርሱ ደህና ነበረችኮ ወደሚለው ቀልድ ይመጣል፡፡ በፈስ መልክ እላያቸው ላይ ይጸዳዳሉ፡፡ እነርሱ መበላሸታቸውን ቢያዩ እንኳ ከመለቃለቅ ይልቅ እንዳይነካቸው ያደርጋሉ፡፡ ሰው ወደነርሱ ሲቀርብ ነብር ይሆናሉ፡፡ ይህን የማያደርጉና ዝም የሚሉ ከሆነ ደግሞ የበሽታውን እጅግ ስር መስደድ አመላካች ነው፡፡
✅#ርእሱን_በተመለከተ_እንዲሁም በጅንም ይሁን በሲህሬ ልክፍት ለደረሰባችሁ በሙሉ፡፡ በቀልብ ዶክተር የቴሌግራም አድራሻ ቻናል ውስጥ በመግባት የኡስታዞችን ወይም የዶክተሮችን አድራሻ በመውሰድና ምልክቶቻችሁን በማስረዳት ህክምናችሁን መከታተል ትችላላችሁ፡፡
💠🔸አዎ የዳኑ ሁሉ እየመሰከሩ ነው🔸
💠ቻናላችንን ለኡማው ያስተዋውቁ 👇
⭐️ /channel/Qallbdoc
ህክምና ለማግኘት👇
✈️/channel/freeeeeeeeeeeere
👆
ህክምና ለማግኘት👇
✈️/channel/UstazulQallb
👆
የቀልብ ዶክተር ምን ማለት ነው? እውነት የአሏህ ስም ነው? ከሆነስ ለምን ትጠቀማላቹ❔
የቀልብ ዶክተር‼️
ማለት? አረብኛ ቀጥታ ትርጓሜው (የልብ ዶክተር) ማለት ነው።✔️
ሰው እንደየ አረዳዱ የቀልብ ዶክተርን በፈርጀ ብዙ ሊጠቀመው ይችላል።
⚠️ያ ማለት ግን የአሏህ ስም ነው የሰው ልጅ ስሙን መጠቀም አይችልም የሚለውን አያሲዝም።
እኛ የቀልብ ዶክተሮች👍 ነን ስንል ጥሬ ትርጉሙን (የልብ ዶክተር) ሚለውን። ይዘን ነው ለዚህም እንደ ተራራ የጠነከሩ ሰነዶችን አሉን ስንል። "እንደው እናንተ ሰዎች ያለ ማስረጃ አተነፍሱም?" ከመባል ያውጣን ብለን ነው።
🔵ምሳሌን እያዋዙ ማስተማር ልምዳችን ነው። እንደው ፈርዶብን ብዙ ትምህርቶችን እያስተማርን ነው አሏህም ብሩህ አእምር ያላቸውን በትምህርታችን ያፍልቅልን።🔵
በስም ደረጃ ሀኪም , ማሊክ, ሚፍታህ , እነኚህ የአሏህ ስሞች ናቸው! ግን ሰው አይጠቀማቸው ማለት አይቻልም‼️
መጠቀም ይችላል እንደው በመሀላቸው እንኳ (አብድ ) የምትለዋን ባያስገባም መጠቀም ይችላል።
➡️ለአሏህ ብቻ የሆኑ ስሞች አሉት ከነርሱ ግን መጠቀም አንችልም።
እንደው የቀልብ ዶክተር ሲባል እስክስታው ዳንሱ ለማይቀራቸው ጥራዝ ነጠቆች ዛሬም ነገም
▶️የቀልብ ዶክተሮች ነን። እንደው ምን ትሆኑ▶️
የቀልብ ዶክተር አሏህ ነው ሲል ለሚሟገት ጃሂል ወይም ሰሞቶ አምኖ ለተቀበለ የዋህ ልንል የምንችለው። ለ አሏህ ለርሱ ከተሰጡ ስሞች ውጭ የሆኑትን አሻሚነት ያላቸውን ለርሱ አትስጡት አትጠቀሙ ማለትን እንወዳለን ።
ማሊክ አሏህ... ነው ሀኪም.... አሏህ ነው ተወወው እሱን አሏህ ስም ውስጥ የገለፀውን (አሊይ) (ከሪም)
የሚለው ስምም የርሱ የአሏህ ነው። ግን ሰዎች ለራሳቸው ሊጠቀሙት የሚችሉት ስሞች አሉ እኛ የቀልብ ዶክተሮች ስለነሸጠን ወይም ደስ ስላለን አደለም እንዲህ ያልነው🤲
ማስረጃ‼️ :
1.አስና አል መጥሊብ ሸርህ ረውድ አጧሊብ (4/243) በሻፊኢ መዝሀቦ
2. በሪቃህ ማህሙዲያህ (3/234) በሀነፊ መዝሀብ
3.እንዲሁም ኢብን አል ቀዩም ረሂመሁሏህ በደምብ አብራርተውታል። በቱህፈት አል መውዱድ ገፅ 125 ላይ ሀንበሊ መዝሀብ
4.አስማኡሏሂህ ሁስና ቡኻሪ 54,23
✔️በአጭሩ ለእንደኔ አይነቱ ተራ ሙእሚን አረዳድ ለማስፋቴ ቅልብጭ የምትል መልስ እነሆ✔️
(አቅል ዶክተር ) (የጭንቅላት ሀኪም) ስትለው ሰውየው አረ የጭንቅላት ሀኪም አሏህ ነው ብሎ ከሞገተህ ድሮስ አሏህ ነን አላልን የሀኪሞች ሀኪም አሏህ ነው እሱን አልካድንም ብለህ መልስ✔️
(የቀልብ ዶክተር) ( የልብ ዶክተር) ስትለው ሰውየው አረ "የቀልብ ዶክተር አሏህ ነው" ብሎ ከሞገተህ ብዙ የልብ ዶክተር ሀኪም ቤቶች ወይም የቀልብ ዶክተር ሀኪም ቤቶች ዘንድ ወስደህ ጌቶቹን አስቆጥረው🤲 አንዳንዴ አብዝቶ መፈላፈል መበጣጠስ ወደ ሽርክ ይነዳል። እኛ አህዮች አደለን ወገን ነቃ ማለት ነው እንጂ🤲
ሳኡዲ ውስጥ እያንዳንዱ ሆስፒታል ብትሄድ
(የቀልብ ዶክተር) ወይም (ጠቢቡል ቀልብ) ወይም (cardiologist) የሚሰኙ ማእከሎች ብሎም የማእረግ ስም ዶክተሮች አሉ ።
የቀልብ ዶክተር ጥሬ ቃሉ ምን ማለት ነው ?የ ልብ ዶኮተር ማለት ነው✔️ በምንድነው ህክምናቹ በቁርአን ነዎ✔️
ሌላስ?
በዚክር ነው✔️
ዝምብሎ ዚክር እንዳይመስልህ? አንዱ ከእንቅልፉ ነቅቶ በፃፈው ዚክር እንዳይመስልህ ጥሬ ማስረጃ ባላቸው ዚክሮች🤲 ዱአኦች 🤲 ነው ህክምናው🤲
ወደ ርእሱ የምን መሸሽ ነው እንዳትሉኝ🤲
ተመልሻለው ቋንቋ ስለማያቁ ሁሉን ጥቃቅን ስልጣን በሙሉ የአሏህ ነው ብለው አላዋቂዎች ይሞግታሉ ይሁን እኛም ግድ አይሰጠንም ስልጣንን ሁሉ የርሱ አርገናል።
እንዳው ለትዝብት🤲
ሚፍታሁል አብዋብ ወይም ሚፍታህ አል አብዋብ ስትል (የበር መክፈቻ ) ወይም ቁልፍ ስትል "እንዴ ሰውዬ ሽርክ ሰርተሀል ሚፍታሁል አብዋብ የአሏህ ስም ነው" ይሉሀል🤲 ጉድ ከባንኮ ጎበዝ?
❌ቀልዱስ ቀልድ ነው ለማናቸውም አሏህ ስሞች አሉት እነኛን ስሞቹን አስቀምጧል 99 ስሞች ቡኻሪ ዘግቦታል ።
ከነኛ ውስጥ የቀልብ ዶክተር የሚል የአሏህ ስም አምጣ! የለማ🤲
ተወው እሱን በቁርአን ላይ 132 ግዜ ስለ ቀልብ አሏህ ገልጿል ወገኔ አንዱንም የቀልብ ዶክተር አላለም።
ምነው ስም አታውጡ መሰለ የአንዳንዶቹ ክርክር? ልጁን ሚፍታህ ከማል አክመል አሊ መሊክ እያለ የቀልብ ዶክተር ሲባል አለርጅክ ለፈጠረበት መድሀኒቱን እነሆ ብለናል።
✔️ለማናቸውም ግን ለምን በኛ ላይ ስም ማጥፋት መዋሸት መቅጠፍ ማደናበር ተፈለገ? ሙእሚኑ ይችን አጥብቆ ይጠይቅ። ለምን እነሱን በሉልን? ምን ስላረግን ይመስላቹሀል? ዘንድሮ ድራማ ሊሰሩባቹ ላሰቡ 666ቶች የአይጥ መርዝ ስለሆንባቸው አደል? ዘንድሮ በየ ቲክቶኩ በሶሻል ሚድያው ጉድ እየተሰራሩ ለሚውሉ ወደ አሏህ ሽሹ ብለን ቀልባቸው ሰላም እንዲሆን ስላረግን አደል? የመዳምን ቅመም በማታቂው ጎረምሳ ብርሽን አታስበይ ስላልን አደል? ሚስትህን ልጅህን በወንዶች አታስደፍር ስላልንም አደል🤲
✔️እንደው ምን አለፋቹ ዘንድሮ አሏህም በየቀኑ ሀቃችንን እያጠራ ይመጣል። ዛሬም ነገም ከልባቸው ከቀልባቸው የሚወዱን የሚያከብሩን የሚሳሱልን መቶ ሺዎች አሉ ። ጥሩ ስላረግን እንጂ አንዳቸውን ከአንዳቸው እንደ ነጃሳ ውሻ ሰውን እርስ በራስ ስላባላን አደለም።
ለማናቸውም ከ132 ቱ አናቅፆች መርጠን ይህን ቁርአን ጋበዝን🤲
خَتَمَ اللَّهُ عَلَىٰ قُلُوبِهِمْ وَعَلَىٰ سَمْعِهِمْ ۖ وَعَلَىٰ أَبْصَارِهِمْ غِشَاوَةٌ ۖ وَلَهُمْ عَذَابٌ عَظِيمٌ
[ቁርአን 2:7 ]
‼️እንደው አቅም አጥተን በእንብርክክ ብንሄድ ተቸግራችሁ ሀታ ተበድለን እንኳ ቸግሮት የመጣን "ዞር በል" አንልም ሁሌም እናግዛቹሀለን። ሀሌም ከጎናቹ ነን🤲
ኢላሂ እባክህን የተቸገሩ ቀልቦችን በሙሉ በአንተ እርዳታ የአፊያቸው ሰበብ የምንሆን አድርገን። እኛስ ተራ አቅመ ቢስ ባሮችህ ነን🤲
✔️በቀጣይ ( በወር አበባ ወይም ፔሬድ ወቅት ቁርአን መቅረቡ ይቻላል ወይ? ሩቃ አታቁሙ ትሉናላቹ ለምን?) ለሚለው ጥያቄ ምላሽ ይቀርባል።❔
🔵የንፋስ ሲህር (ጥንቆላዎች) ምልክቶች🔵
በዶክተር አቡ ፈርሃን
ቢስሚላህ በዚያ ምድርን ያለምሶሶ ባኖረው ጨረቃንና ፀሃይን እንደየውበታቸው ላመላከተን ምድር ሰማይ ተራሮች ሊሸከሙት ያልቻሉትን ቁርአን ባወረደልን ጌታችን አላሁ ሱብሃነሁ ወተአላ ስም እጀምራለሁ፡፡
ምልክቶቹ
ክፍል 2
8.‼️#የአናት_ቅላቸውን_እራሳቸውን በጣም ይበርዳቸዋል፡፡ አናታቸው ብዙ ግዜ በረዶ ሆኖ እግሮቻቸው እሳት ናቸው ይሞቃሉ፡፡
9.🔘#ቀላል_የማይባል ከጀርባ በኩላሊት ትይዩ ውጋት አለባቸው፡፡ ይህ ህመም ቅስፍ አድርጎ የሚይዝበት አጋጣሚ ሲኖር በሃኪም ደረጃም ጠጠርም ይሁን ምንም ነገር አይገኝባቸውም፡፡
10.❌#ልክ_መሃል_እግራቸውን ተከትሎ ያቃጥላቸዋል ጀርባቸውን እንዲሁ!! ይህ ህመም ከምሽት ላይ ይበረታል፡፡ ብዙውን ግዜ ከጨጓራ ህመም ጋር ቢገናኝም እነኚህ ታማሚዎች ግን የጨጓራ ማስታገሻዎችን እንኳ ቢወስዱ ምልክቱ አይጠፋም፡፡
11.🔸#ብስናት_ብሎም_አክታቸው በጣም ይሸታል፡፡ ሽታው ያስታውቃል፡፡ ይህ በተለይ በጥዋቱ ክፍለ ግዜ በዝሁር ሰአትና ምሳቸውን ከበሉ ኋላ ይለያል!!
12.🔹#ዶክተር_የማይቀርፈው_አፋቸውም ሽታ ጠአም አለው፡፡ ይህም ጠአም ቃናው ከምንም ይለያል፡፡ አፍ ሽታ ሁሉም የሰው ለጅ ላይ ያለ ቢሆንም በዚህ ሲህር የተጠቁ ሰዎች ግን አፋቸው በምንም ተአምር ቃናውን አይለውጥም !!
13⚠️. #ክፋ_መገጣጠምያ_ህመም። በርካታ አካላቶቻቸው ላይ ህመሞች ይበረታሉ፡፡ ዛሬ ቀኙን ነገ ግራውን እየተለዋወጠ ይይዘዋል፡፡
14.🔽#ተግባራት_ላይ_ብሎም ትንሽ ሲራመዱ ድካም አለ፡፡ ይህም ሙሉ ለሙሉ ተስፋ ቆራጭ ሰዎች ሊያደርጋቸው ይችላል፡፡
☄️#ርእሱን_ተከትለው_ሰርች በማድረግ ክፍል አንድም ያንብቡ
🔸አዎ የዳኑ ሁሉ እየመሰከሩ ነው🔸
💠ቻናላችንን ለኡማው ያስተዋውቁ 👇
⭐️ /channel/Qallbdoc
ህክምና ለማግኘት👇
✈️/channel/freeeeeeeeeeeere
👆
ህክምና ለማግኘት👇
✈️/channel/UstazulQallb
👆
ሴቷ ማንነቷ ላይ ያነጣጠረ ሲህር፡❗️
ይህም እድሜዋን ሙሉ ስቃይ ውስጥ እንድትሆን የሚሰራ ሲህር ሲሆን አሏህም ሷሂሮችን አጋለጠ፡፡
ምልክቶቹ፡፡
1❌#የወር_አበባ በሚመጣበት ሳምንታት አንዴ ብቅ ብሎ የሚጠፋ ወይም ጠብ የሚል ደም መደጋገም፡፡
2⚠️#ቀላል_የማይባል ሰውነት ማሳከክ ማቃጠል እና የሰውነት ማባበጥ መብዛት፡፡
3.‼️#ልክ_በወሲብ ወቅት ከባሏ ጋር ግንኙነት በምታደርግበት ወቅት መታመም፡፡ ውጋት ማመም፡፡
4.🚫#ብዙ_ግዜ_በወር አበባ ወቅት እጅግ በጣም ብዙ ደም መድማት፡፡ በቀላሉ አለመቆም
5.☄️#ዶክተር_መፍትሄ_ያጣለት ሆድ ወይም ጎን ውጋት፡፡ ይህም እጅግ በጣም ቀስፎ የሚይዝ ህመም ሲሆን በህክምናም አይድንም፡፡
6.⚠️#ክስተቶች_ከብልት_የሚወጣ ነገሮች መብዛት፡፡ ያም በቀለም ሊለይ ይችላል በሽታም እንዲሁ የሚሰነፍጥ መሆኑ ግልፅ ነው፡፡
7🚫.#ተወጥሮ_መዋል ሙሉ ለሙሉ ሽንት የያዙ ስሜት መሰማት ከስር ያለው ሆድ ክፍሏ የሆነ ነገር የተቀመጠ ወይ የሚወጥር ስሜት ይኖራታል፡፡
8❌.#ርሀብ_የሌለው_ቦርጭ ከግዜ ወደግዜ ከፍ እያለ
ይመጣል፡፡
9☄️.#ቶሎ_ቶሎ ሽንት ማሸናት፡፡
9የጀርባ የታችኛው ክፍል መታመም ቁርጥማት፡፡
10⚠️.#የፀጉር_መነቃቀል መመላለጥ፡፡
እነኚህ ምልክቶች አስጊ ከሚባሉት ሲሆኑ ሴቷ ይህን የሲህር ጥቃት ለረጅም ዘመናት ካስተናገደችም ላትወልድ እንደምትችል ግልፀ ነው አሏህም እንዲህ አይነቱ ነገር ይጠብቀን፡ ከ 2 በላይ ምልክት ካዩ ባፋጣኝ ህክምና ያግኙ ፡፡ ይህም ሙሉ ለሙሉ ከሲህር ሲሆን ቁርአን መቅራት እንዲሁም ሰደቃ መስጠትን ያብዙ ያ ካልሆነ ግን አፋጣኝ ወደ ኢስላማዊ ህክምና ያምሩ፡፡
🔸አዎ የዳኑ ሁሉ እየመሰከሩ ነው🔸
💠ቻናላችንን ለኡማው ያስተዋውቁ 👇
⭐️ /channel/Qallbdoc
ህክምና ለማግኘት👇
✈️/channel/freeeeeeeeeeeere
👆
ህክምና ለማግኘት👇
✈️/channel/UstazulQallb
👆
በዶክተር አቡ ፈርሀን
🔸የትዳር አሳጭ ጂን ሲህር (ይህ ጅን ጥቃት የደረሰበት ሰው ትዳር አይሳካለትም)🔸
ጅኑ ሁለት አማራጭ አለው፡፡
ሀ. 🛍#የመጀመርያው አማራጭ አንዲትን ሴት ከተፀናወተ ውስጧ በመሆን የትዳር ጥያቄ ሲመጣላት እንዳይስማማት እንድትታመም እንድትጠላ በማድረግ ትዳሩን እምቢ እንድትል ያስደርጋል
ለ.🛍 #ቀላል_በማይባል መልኩ ይህ ጅን በሴቷ ሰውነት ውስጥ መግባት ካልቻለ ደግሞ የማመሳሰል ቴክኒክ በመጠቀም ልጅቷን ከውጭ በመሆን ለትዳር የሚመጡ ወንዶች በሙሉ ሴቷ ጋር ተስማምተው በስተመጨረሻው ሰአት ወንድ ሆና እንድትታያቸው እንዳትስማማቸው ያደርጋል፡፡ ይህንም በ መጪው ባል ጆሮ ላይ ድግምትን በመድገም ያከናውነዋል፡፡
እጅግ በጣም ጠንካራ የሆነ ሲህር ከሆነ ደግሞ የሴቷን እጅ ጠያቂ የሆነ ሰው የሴቷ ቤተሰቦች ቤት ለሽምግልና የመጣ ወቅት በእጅጉ ይጨንቀዋል ውጣ ውጣ ይለዋል፡፡ እስር ቤት የገባ ያክል ይሰማዋል፡፡ ጅኑም የተቻለውን ድግምት ሙሉ በሙሉ በመጠቀም ጠያቂውን አሸማቅቆ ከቤቱ በማስወጣት ሁለተኛ እንዳይመለስ ያደርገዋል፡፡
ምልክቶቹ
1.🛍🛍#ልክ_አልፎ አልፎ የሚመጣ እራስ ምታት በመድሀኒት እንኳን ሊፈታ አይችልም፡፡
2.🛍🛍#ብዙውን_ልብ አካባቢ መጨናነቅ እፍን ማድረግ በተለይ ከአስር ሰላት ቡሀላ እና እስከ እኩለ ለሊት ባለው ግዜያት ውስጥ፡፡
3.🛍🛍#ዶካኪ_እይታ ጠያቂው ሴቷን ሊጠይቅ በመጣ ሰአት በእጅጉ ወንድ መስላው ወይ ደግሞ አስቀይማው ይመለከታል፡፡
4.🛍🛍#ክርትት_ማለት ታማሚዋ ጭንቅላቷ ወና ይሆናል ነገሮችን ማስታወስ ይሳናታል፡፡
5.🛍🛍#ተራ_የማይባል በእንቅልፍ ወቅት ልብ ጭንቅ ማለት መጨናነቅ እና መፍራት
6.🛍🛍#ርኩስ_የሆነ ወይም ክፉ አልፎ አልፎ የሆድ ህመም
7.🛍🛍#በታችኛው የወገብ ስፍራ ህመም መሰማት፡፡
ይህ በራሶ ምንም የሚያደርጉት ነገር አይኖርም ፈጥነው ያናግሩንና የሩቃ ህክምናውን ይጀምሩ፡፡
🔸አዎ የዳኑ ሁሉ እየመሰከሩ ነው🔸
💠ቻናላችንን ለኡማው ያስተዋውቁ 👇
⭐️ /channel/Qallbdoc
ህክምና ለማግኘት👇
✈️/channel/freeeeeeeeeeeere
👆
ህክምና ለማግኘት👇
✈️/channel/UstazulQallb
👆
በህልሜም በእውኔም ህክምና እጀምራለሁ ብዬ አስቤ አላቅም! ሂክማ ከኡባይ!
ክፍል 1
ስደት ከመጣሁ ወደ ስምንተኛ አመት ሁኖኛል፡፡ ሁሌ ከስራ እወጣለሁ፡፡ ሁሌ ስራ የለኝም ቢያንስ አንድ ወር ስራ ባገኝ በሆነ ምክንያት ከስራ ያባሩኛል፡፡ ለምን ይሆን ብዬ እራሴን ጠይቄያለሁ፡፡
መፍትሄ የለሽ የሆነው ምክንያት ምናልባት በኔ ላይ ሲህር ወይም መተት ተደርጎብኝ ይሆን ብዬ እንዳስብ አድርጎኛል፡፡
ለምን ይሆን ግን ይህን ያልሽው ሂክማ ብላችሁ ብትተይቁኝ ዱባይ በመጣሁ ሰሞን ጥሩ ስራ ነበረኝ በጣም ምርጥ ስ ሁሉም የሚቀናበት፡፡
እንደውም ለእረፍት ብዬበ ሃገሬ መጥቼ ለሶስት ወር ከዛንም ተመልሼ ነበር፡፡ ስሄድ በለቅሶ ስመለስ በደስታ ነበር የተቀበሉኝ፡፡
እንደዛ የምወደድ የነበርኩ ሴትዮ ድንገት አንድ ሰሞን በተፈጠረ ምክንየት ይሀው እስከ ቅርብ ግዜ ድረስ እናንተን እስከማገኝና እናንተ ዘንድ ህክምና እስክጀምርና አዛዬ በሙሉ እስኪለቀኝ ድረስ የተሰቃየሁበት አጋጣሚ አለ፡፡ አንድ ሰሞን ከመሬት አንስቶ ያስከፋኛል፡፡
ምን ያስከፋሻል ብትሉኝ አላውቀውም፡፡ ይሄ የተፈጠረው አንድ ሰራተኛ በቤት ውስጥ ተለውጣ መጣች፡፡ የማንንም እምነት መናገር ፈልጌ አይደለም ግን እምነታችን ይለያያል፡፡ በጣም አዛ ታደርገኛለች፡፡
የሃገሬ ሴት ብትሆንም እንዴት ወይም ከምኔው ከመዳሜ ጋር እደተግባባች አላውቅም፡፡ ገና ቤት ስትመጣ ጀምሮ ሙስም በመሆኔ ጠምዳ ይዛኝ ነበር፡፡ ሙዚቃ ትከፍታለች በጣም ስራ ላይ ታላግጣለች፡፡
ግን መዳም ጋር እንደምታሽቃብተው አይነት ማሽቃበጥ ሌላ ቦታ አይቼ አላውቅም፡፡ በዚህ ምክንያት ብዙ ድብርት ውስጤ ተፈጠረ፡፡
ቶሎ ቶሎ ያዛጋኛል እንቅልፍ የለኝም በስራዬ እንኳን ደስተኛ አልሆንም አልኩኝ፡፡ ቀስ በቀስ ከዚህች ልጅ ጋር እልክ እየተጋባን መጣሁ፡፡
ምሳሌ እኔ ላርፍ ስል እሷ ሙዚቃ ስትከፍት ቀንሺ ወይ በኤርፎን አድምጪ ማለት ጀመርኩ፡፡ በዚህ ግዜ ምናገባሽ ይሆናል መልሷ፡፡ እኔም አንድ ሁለት እያልን እንጣላለን እንደባደባለን፡፡ ይቀጥላል፡፡
/channel/Qallbdoc ┄┄┉┉✽»🌹
┄┄┉┉✽»🌹/channel/dr_of_heart
🔣አስጨናቂና አጣብቂኝ ሲህሮች🔣
ምልክቶቸቸው!!
ከዶ/ር አቡ ፈርሃን ጥናታዊ መጣጥፍ ላይ የተወሰደ፡፡
….ሲህርን አቅልለው የሚመለከቱ በሲህር ታመው የማያውቁ ሰዎች ናቸው፡፡ በሲህር ታመው የሚያውቁ ሙእሚኖች ግን እጅግ በጣም ስለዚህ በሽታ ክብደት ያስረዳሉ፡፡ ከሰውነት ተራ አውጥቶ ወደ አውሬነት ወደ ደካማ ፍጡርነት የሚለውጠው ይህ ሲህር ነው፡፡ ረሱልም ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም በሲህር ተጠቅተው አስከፊነቱ ከርሳቸው ጋር ዘልቆ ነበር፡፡ ሲህርን ቁርአን በመቅራት ዚክርን በማድረግ መዋጋት እንችላለን፡፡ ግና የኢልማችን የኢማናችን ደረጃ ከፍ ቢል እንኳ እንዳይዘን ማድረግ አይቻለንም፡፡
ክፍል 1
1. ❗️#ቀላል_በሆነ_ነገር ቤተሰብ አለመስማማት፡-
2. ➗#ልፍስፍስነት። ሁሉነገር አይሳካልኝም ብሎ ማመን፡-
3.🔣#ብኩንነት_ብር_መያዝ_አለመቻል፡-
4.🔣#ዶክተር_መፍትሄ_ያጣለት ጥርስ መቅጨልጨል፡-
5.✅#ክፍ_ስሜት።ምንም ባደርግ ደስተኛ አይደለሁም ማለት፡-
6. 🔣#ተመላላሽ_በህልሜ_አስፈሪ ነገሮችን አያለሁ፤ ድምፆች ይሰሙኛል፡፡ ማነም እነኚህን ሰዎች ፈፅሞ ውሸትን አያወሩም፡፡
7. 🔣#ርብትብት_መሆን_ሰውነት መተሳሰር መድከም፡- አዎን በፍጥነት ይሰለቻሉ ይደክማቸዋል፡፡ ከዚያም ባህሪያቸው ደግሞ ለየት የሚያደርጋቸው ነገር ቢኖር ሰውነታቸው እሺ ብሎ አይታዘዝላቸውም፡፡ ሲቆሙ መቀመጥ ይፈልጋሉ ሲቀመጡ መተኛት ይሻሉ ሰውነታቸው የነርሱ ሁኖ አይታዘዛቸውም፡፡
ይቀጥላል፡፡
አሏህም ከአስከፊ ሲህሮች ይጠብቀን፡፡ ምናልባትም ብዙውን ግዜ አስተውላችሁ ሊሆን ይችላል ምልክቶችን ከገለፅን ኋላ በቀጥታ ወደ ዶክተሮች ወደ ቀልብ ዶክተር እንዲያመሩ እንጠቁማለን፡፡ ያም በአንዳንድ ሰዎች ላይ ጥያቄን ይፈጥራል፡፡ ያም ለምን የምንቀራውን እዚሁ አይነግሩንም ሲሉ መጥተው ይጠይቁናል፡፡ አስተያየትም ይሰጣሉ፡፡ እኛም ይህን መልስ ስንሰጣቸው በእጅጉ ይረዱናል፡፡ መልሳችንም እንደ ማንኛው ሰው ወይም ኡስታዝ ነኝ እንደሚል ሰው ይህን ቅሩ አያተል ኩርሲን ቅሩ ሙአወዘተይን ቅሩ ማለቱ አላቃተንም፡፡ ብዙዎችንም ብለናልም፡፡ ግና ወደ ውስጥ የምንመራችሁ የቀልብ ዶክተር ኡስታዞችን ዶክተሮችን እንድታናግሩ የምንገፋው እኛ ፖስት የምናደርጋቸው ምልክቶች የረጅም ግዜ ክትትልን ስለሚፈልጉ ነው፡፡ ህክምናው በኡስታዞች ብቻ አይደለም እየተሰጠ ያለው፡፡ በሳይካትሪስቶች በዘመናዊ ዶክተሮችም እገዛ ጭምር ነውና ከምትዘክሩት ከምትቀሩት በተጨማሪ ማህበረሰባዊ የአእምሮ አገልግሎት ስለሚያስፈልገው ታካሚን በየግዜው መከታተል ስለሚሻም ነው ወደ ቀልብ ዶክተር ስር ወዳሉ ኡስታዞች የምንመራችሁ፡፡ አሁንም ከላይ ከተገለፁት ምልክቶች ውስጥ ከ 2 እና ከሶስት በላይ ካለባችሁ በአፋጣኝ ወደ ቻናሉ በማምራት ኡስታዞችን ዶክተሮችን ማናገር፡፡
🔸
💠ቻናላችንን ለኡማው ያስተዋውቁ 👇
⭐️ /channel/Qallbdoc
ህክምና ለማግኘት👇
✈️/channel/freeeeeeeeeeeere
👆
ህክምና ለማግኘት👇
✈️/channel/UstazulQallb
👆
ከኔ ውጭ አታገቢም! ሚሚ (ከሪያድ)
ክፍክ 1
ከባለቤቴ ጋር ቀድሞ የተለያየንበትን ነገር ባነሳ አሁን ላለው ህይወቴ የዳረገኝን ምን እንደሆነ አንባብያን የሚረዱት ይመስለኛል፡፡ ወጣትነት እድሜ ላይ እያለሁ አንድ የዳቦ ቤት ባለቤት የዳቦቤት ስሙን የሰውየውን ስም መጥቀስ አስፈላጊ አይደለም ስላላችሁኝ ነው ኡስታዜ ካስፈለገ እናገራለሁ፡፡ ለትምህርት ቤት ቁስ ሲዘጋጅ እሱ ጋር ነበር የምገዛው ዳቦ፡፡ እሱጋ ሁሌ ስሄድ ወረፋ ሲኖር ያስቀድመኛል ነፃ ይሰጠኛል ይህ ሁሉ ድለላ መሆኑ አይገባኝም ነበር፡፡ አንዳንዴ እጄን ይዞ ሲያስቆየኝ እናውራ እያለ ሲያስቸግረኝም እኔ በየዋህነት ቆሜ ብዙ ብዙ ነገር አወራው ነበር፡፡ እጁ በሙሉ በቀለበት የተሞላ ነው፡፡ ንግግሩ ቁጥብ ቢሆንም ቁምነገረኛ ቢጤ ነበር፡፡ አንድ ቀን ጥዋት ጋር እሱጋ ስሄድ ‹‹ አንቺ ልጅ ግን እኔን ካላገባሽ ቆመሽ ነው የምትቀሪው›› አለኝ፡፡ እኔም ምን ማለት እንደሆነ ባይገባኝም ቀልድ ስለመሰለኝ ስቄ ወደ ቤት ተመለስኩ፡፡ ከዛ ግዜ ኋላ በህልሜ አየዋለሁ፡፡ ብዙ ግዜ ድንጋይ ሲፈልጥ ላቡን ሲጠርግ አንዳንዴ ደግሞ እባቦችን በእጁ ይዞ ወደኔ ሲመጣ እነቃለሁ፡፡ ብቻ በጥሩ ህልም አይቼበት አላውቅም፡፡ ከቤት ውስጥ ወደሱ የሚላክ ጠፍቶ እንጂ እኔ ባልሄድ ደስ ይለኛል አንዳንዴ ከሱ ዳቦ መግዛት አስጠልቶኝ ሁሉ ሰፈር ከርሱ ከሚገዙ ሱቆች ሳንቲም ጨምሬ እገዛ ነበር፡፡ እየቆየ ሲመጣ ጉልምስና መጥታ ህይወት ጀምሬ ትምህርት እምቢ ብሎኝ በመሃል ስራ ፈት ሁኜ ተቀመጥኩ፡፡ በዚህ ግዜ ብዙ ግዜ ትዳር ይመጣል ግን ይፈርስብኛል፡፡ የሚመጡ ወንዶች በሙሉ ወደውኝ አክብተረውኝ የጥሩ ቤተሰብ ልጅ ናት ተብሎ በመሃል ይቋረጣል፡፡ አንዱማ ምን አለኝ እዚህ ቤት መጥቼ አንቺን ያየሁ ቀን ነው የታመምኩት ሁሉ ብሎኛል፡፡ ለምን እንደሆነ አላቅም ጓደኞቼ በሙሉ አግብተው ሲኖሩ እኔ ግን በቃ ምንም ሳይጎድለኝ ሚያገባኝ ጠፋ፡፡ በዚህ መሃል ለትዳርበ የመጣ ሁሉ ሁሌ ሲፋረስ የዚህ ሰውዬ ንግግር ትዝ ይለኛል፡፡ ማሰብ አልፈልግም ግን ኡስታዝ አስር አደለም አስራምስት አደለም ከዛ በላይ ወንድ መጥቶ ሲሄድ ሌላም ሰው ኬላ ይዘጋል ብላ እናቴ ስትወቅሰኝ ነጋ ጠባ ይህን ሰው መጠራጠር ጀመርኩ፡፡ ከዛንም አንድ ቀን እሱ ጋር ሄድኩና ምን ማለት ፈልገህ ነው ያኔ እንዲህ ያልከው፡፡ ሲህር አሰርተህብኛል! ስለው ወላሂ ምንም ሲህር አካሰራሁብሽም በቁርአን ላይ እምላለሁ አላሰራሁብሽም ግን በቃ እንዲሁ ስለምመኝሽ አላህ ደግሞ እኔ የተመኘሁትን ለማንም አይሰጥም ለኔ ብቻ ነው የሚሰጠኝ እኔን አግቢኝ እኔ ጥሩ ስራ አለኝ፡፡ ያን ያህልም ትልቅ ሰው አደለሁም በጥሩ ሁኔታ አኖርሻለው እባክሽ አስቢበት አግቢኝ አለኝ፡፡ እንዲያ ሲል በጣም ተናደድኩ፡፡ …..ይቀጥላል፡፡
ቻናላችንን ለኡማው ያስተዋውቁ 👇
/channel/Qallbdoc
ህክምና ለማግኘት👇
/channel/freeeeeeeeeeeere
👆
ህክምና ለማግኘት👇
/channel/UstazulQallb
ሪዝቅን የሚያሳጡ ሲህሮች ምልክት!
ከኡስታዝ አቡ አል ዘንዳኒ፡፡
ይህ በሪዝቅ ላይ የሚሰራው ሲህር ቀላል መስሏቸው ነባራዊ ሁኔታ ነው እያሉ የሚታሹ ሰዎችን ያሸ ሲህር ነው፡፡ እጅግ በጣም አሳማሚ ሲሆን አላህም ይጠብቀን ለሙእን ድህነት ምንም መስሎ ባይታየውም የሚያስበረግግ ግን ከሆነ አስቸጋሪ ነው፡፡ ስትሰራ ተስፋ ሲታይብህ ምቀኛው ጎረቤትህ መጥፎው ጓደኛህ ባንተ ላይ ሸር ሲያስብ ሲህር ያደርግና በስቃይ ውስጥ እንድትኖር ያደርግሃል፡፡
ክፍል 2
1.ሱብሂ እና አስር ሰላት ያልፋቸዋል
ሰላት ላይ ደካማ ባትሆንም የአስር እና ሱብሂ ሰላቶች ቢደክሙም አንተ ወይም አንቺ ግን ታማሚ ከሆናችሁ ሱብሂና አስር ማለት ተራራ መግፋት ነው፡፡ በተለይ ሱብሂ በጣም በተደጋጋሚ ያመልጣቸዋል፡፡
2.ወደ መስሪያ ቤት ወይም ወደ ሱቅ መሄድ መጥላት
ነጋ ጠባ ስራ መሄድ ላንተ ልክ ህፃንን ልጅ ትምህርት ቤት መላክ ማለት ነው፡፡ በግዜያችን እኛ ገና ትምህርት ቤት ላለመሄድ ሰፈር ለሰፈር ለመጫወት ስንል እናለቅስ ነበር ተጎትተንም ቢሆን ተወስደናል ዱላው ባናታችን ላይ አልቋል፡፡ ይህ ስሜት አንተም ላይ ይኖራል ታድያ በግድ እራስህን በህሊናህ እየገረፍክ ነው ወደ ስራ የምትሄደው፡፡
3.ከባድ እራስ ምታት ጥዋት አልያም ማታ ወይም በየሶስት ቀኑ የሚመላለስ
ይህ ራስ ምታት በቡና የሚጠፋላቸው ሰዎች ቢኖሩም ሲመላለስ ግን እስከ ጭንቅላት እጢ ድረስ ሊደርስ ይችላል ብለው የሚሰጉ ጎግልን በጥያቄ የሚያጨናንቁ ብዙ ታካሚዎች አሉን፡፡ ግና ወንድሜ ይህ የጅን አልያም የሲህር ጥቃት ምልክት ነውና ረገብ በል፡፡
4.ፍርሃት በሆነው ባልሆነው መፍራት
ወንድ ልጅ አይፈራም የሚለው ብሂላዊ ተረክ እዚህ ላይ አይሰራም፡፡ በላዩ ላይ ሽንት እስኪያመልጠው ድረስ ሊያስፈራው የሚችልን መበርገግ ሊያስተናግድ ይችላል፡፡ እኔ ነኝ ወንድ ያለ ሰው በዚህ ሲር ሲጠቃ ገና ለገና ስራ ላይ ከአለቃዬ ጋር ተጣላሁ ደንበኛዬ ገላመጠኝ ብሎ ከሽንት ቤት አይወጣም፡፡
5.ቅዠት ሰው ሲተኛ እርሱ መሰቃየት
የማይጣፍጥ ህልም፡፡ የማይጣፍጥ እንቅልፍ፡፡ ሲሮጡ ማደር ብሎም ማልቀስ እራስ ማመም ላንቃ መታመም ከዚህ ህመም ኋላ የሚመጡ ናቸው፡፡ የሚአጅበው ደግሞ ይህ በሽታ ሲጠና ታካሚው እራሱን ለሊት ተጉዞ ሲነቃ ቀብር ቦታዎች አልያም ወንዞች ዳርቻ ያገኘዋል፡፡ ይህ ሲሆን ግን እዚያ የደረሰው በእንቅልፍ ልቡ መኪናም እየነዳ ሊሆን ይችላል፡፡
6.ቀን ወደ ቀን ወጣሁ ሲል መልሶ ወደ እዳ መግባት
አንድ ሰው መቶ ሺ አበድሮህ ሳለ አንተ ሰርቼ እከፍላለሁ ብለህ ትወስድና ሌላው የተሳካለት ስራ ላይ ትገባለህ ልክ ሃምሳ ሺውን እንዳገኘህ ከተበደርከው በላይ ትከስራለህ፡፡ ይህ ለነኛ ለከሰሩት ብቻ የሚገባ ፈሊጥ ነው፡፡ ኪሳራ ትንሽ ነው፡፡ ቀን ወደ ቀን እዳ ውስጥ መግባት ግን እንደ ቁማር ሱስ የሚያስይዝ መጥፎ የሲህር አባዜ ነው፡፡
7.በርሱ ወይም በርሷ ንግድ ቦታ ሰው መጥፋት አልያም ሰው ቢበዛ እንኳ በረካን ማጣት
ሰው ሲጠፋ ይሻላል ሰው በዝቶ በረካው ከሚጠፋ፡፡ ያም ቢያንስ ያለህን እቃ አትከስርም፡፡ እቃህ ተቀምጦ አንተ ብርህ ቢያልቅ እንጂ ይሁንና ሰው ተሰብስቦ ሰው እየገዛህ ብርህ በረካ ካጣ ግን እቃህም ብርህም ይጠፋል፡፡ ይህ ከዝጀሮ ቆንጆ ምን ያመራርጧል አይነት ቢሆንም ወድያው ለራስህ አውቀህ ወደ ህክምናህ አምራ፡፡
8.ያልተለመዱ አዳዲስ ህመሞችን ማስተናገድ!
ዛሬ እራስህን አሞሃል፡፡ ነገ አፍንጫህን ከዛ ወገብህን ከዛ እጅ እግርህን ፡፡ ቀስ በቀስ ይይዝሃል፡፡ በጭቃ እንደተለሰነ ቤት ቀስ በቀስ እያዘነበልክ እየወደቅክ እንድትመጣ ያደርግሃል፡፡
እነኚህ ምልክቶች የሚታዩባችሁ ታካሚዎች የቀልብ ዶክተር ኡስታዞችን ማናገር ማማከር የምትችሉ መሆኑን ላሳውቅ እወዳለሁ!
ቻናላችንን ለኡማው ያስተዋውቁ 👇
/channel/Qallbdoc
ህክምና ለማግኘት👇
/channel/freeeeeeeeeeeere
👆
ህክምና ለማግኘት👇
/channel/UstazulQallb
👆
🔥የተበሉ ሲህሮች አጠቃላይ ዳሰሳ፡፡🔥
ምልክቶቻቸው፡፡
በኡስታዝ ኢብን አስለም፡፡
ብዙ ሷሂሮች የሚመርጡት ደካማ የማጥቂያ መንገድ ነው፡፡ በተጠራህበት ሁሉ ምግብ አታግበስብስ ፡፡ የተሰጠሸን ሁሉ አትብይ ሁሉም ስርአት አለው፡፡ በረሱል እና በሰሃቦቹ ያልተማረ ትውልድ አንሁን፡፡ እነኚህ በመብል ሚሰሩ ሲሆችን የምንለይባቸው ምልክተቶች ናቸው፡፡
ክፍል 1
.1💥.#ቀላል_ያልሆነ_ድንገተኛ ተቅማጥ፡፡
ይህም ሰላም በሆንበት ሰአት ድንገት የሚጀምረን የበላናቸው ምግቦች በቤት ውስጥ ሆነው ሰላም እንኳ ቢሆኑ ይህ ተቅማጥ ይኖራል፡፡ ተቅማጡ ላይቆምም ይችላል ከሶስት ቀን በላይም ሊቆይ ይችላል፡፡
2.💥 #ልከሰ_በወር_አበባ ወቅት እጅግ በጣም የሚያሰቃዩ ህመሞችን መሰማት፡፡
ይህ አይነት ህመም ከዚህ በፊት ያልነበረ ሲሆን አሁን ግን ከምንግዜውም በላይ ይብሳል፡፡ ቤት ውስጥ ተቀምጠው እንዲያሳልፉ ያደርጋል፡፡ በዚህ ግዜ በተለይ መጥፎ ህልሞችን ብሎም በእንቅልፍ ሰአት ብዙ መሰቃየቶች አሉት፡፡
3. 💥#ብዙውን_ግዜ_ከሴቶች ብልት ስር የሚመዘዙ ሲህሮች መኖር፡፤
ይህም እንደ ስሙ ዘግናኝ ነው የሚሆነው፡፡ አንዳንዴ በክር መልክ ሲወጡ ያስተዋልን ሲሆን አንዳንዴ ደግሞ እጅግ በሚሸት ደም መልኩ ያለ ፔሬድ ግዜ ይወጣል፡፡ ሌላ ግዜ ደግሞ ነጭ የተያያዘዙ ስጋዎች ይወጣሉ፡፡
4. 💥#ዶክተር_ዘንድ_መፍትሄ ያጣ ከፊንጢጣ ደም ወይም ክሮች መውጣት፡፡
ይህም የዚህ የተበላ ሲህር ምልክቶች ናቸው፡፡ በዚህ ወቅት እንደ ክር ተንጠልጥሎ የሚቀር ነገሮች ይኖራሉ፡፡ እነኛንም በእጅ ስበን የምናወጣበት ቀን ይኖራል ወይ ደግሞ በራሱም ሊወጣ ይችላል፡፡ ብዙውን ግዜ የፊንጢጣ መድማት ይኖራል፡፡
5💥. #ክፉ_የሆድ_ቁርጠት፡፡
ይህ አይነቱ የሆድ ቁርጠት ብዙውን ግዜ ከሱብሂ ቡሃላ ወይም ከኢሻ ኋላ የሚያስቸግር ሲሆን እችግ በጣም የሚያምና በምንም ነገር ፋታ የማይሰጠው ህመም ነው፡፡ ብዙዎችም ታማሚዎች ተጠቅልለው መተኛትን ይመርጣሉ፡፡
6.💥 #ተራ_የማይባል_ምሽትን እየጠበቀ የሚመጣ የራስ ምታት፡፡
ይህ የራስ ምታት እንደሌሎቹ የሱስ ራስምታቶች ሊመሳሰል ይችላል፡፡ በዚህ ግዜ ብዙዎች ቡና ሲጠጡ የመንቃትና የመሻል አይነት ስሜት ይሰማቸዋል፡፡ ይህም ለለሊት የእንቅልፍ ማጣትና ህመም መልሶ ይዳርጋቸዋል፡፡
🔸#ርእሱ_ላይ_እንደተገለፀው_ምልክቶች የሚታዩባችሁ ታካሚዎች የቀልብ ዶክተር ኡስታዞችን እንዲሁም ዶክተሮችን ማማከር የምትችሉ መሆኑን ላሳውቅ እወዳለሁ፡፡
🔸አዎ የዳኑ ሁሉ እየመሰከሩ ነው🔸
💠ቻናላችንን ለኡማው ያስተዋውቁ 👇
⭐️ /channel/Qallbdoc
ህክምና ለማግኘት👇
✈️/channel/freeeeeeeeeeeere
👆
ህክምና ለማግኘት👇
✈️/channel/UstazulQallb
👆
እኔና ጅኑ ባሌ..!! (ረውዳ ከሳኡዲ)
ክፍል 2
በጣም እጅግ በጣም አመሰግናቹሃለሁ፡፡ የኔ ምስጋና ኪሳችሁ ባይገባም ለስራችሁ ሞራል ይሆናል ብዬ ስላሰብኩ እኔ ያለፍኩበትን ችግር ኡማው ካለፈበት ደግሞም የሚያልፉበት ብዙ እህቶች ስላሉኝ ለነርሱ ትምህርት ይሆናል ብዬም ስለማስብ ልጋብዛችሁ ታሪኬን፡፡
ያጣችሁ እናንተን ያጣ ግን ምንኛ ተጎዳ፡፡ አልሃምዱሊላህ፡፡ እኔ ረውዳ እባላለሁ፡፡ ረውዳ ሙሃመድ፡፡ ስሜን እንድትደብቁልኝ አልሻም፡፡ ስደትን ሀ ብዬ የጀመርኩት ከሱዳን ነው፡፡
እንዴት ሱዳን ደረስሽ ብትሉኝ በአካባቢያችን አንድ ደላላ አለ፡፡ ይህ ደላላ በሰፈራችን ብዙ ሰዎች ወደ ስደት እንዲወጡ የረዳቸው ነው ይባላል፡፡
እንደውም የሆነ ሰፈር ቤት ሲሰራ ያ ደላላ ነው ልጅየውን ወደ ውጭ ሃገር እንድትሄድ አድርጎ ይሀው ባለ ሃብት ሆኑ እየተባለ ሲወራ ቤተሰቦቼ እኔም ምራቃችንን ውጠናል፡፡
ማንም ተነስቶ ውጭ ሄዶ ህይወቱን ማሸነፍ ከቻለ እኔስ ከማን አንሼ ነው ብዬ ቁርጥ ሃሳብ አቀረብኩኝ፡፡
አባቴም እናቴም አይናቸውን አላሹም እሺ አሉኝ፡፡ የነርሱን ድህነት ለማሸነፍ እኔን ከገበሩ ምን ይፈልጋሉ፡፡ ከኔ በላይ ታላላቆች ሲኖሩ እንዲያገቡ ሁሉም ጥሩ ኑሮ እንዲኖሩ አላህ ረድቷቸዋል፡፡
እኔ ደግሞ በህፃንነት እናቴም ሁሌ ከምትነግረኝ አንፃር አባቴም ‹‹ እንትና ታድሎ ልጁ ካልሲ ገዛችለት ሸሚዝ ለወጠችለት›› እያለ የማላቀውን ውጭ ሃገር ኑሮ እንድናፍቅ ስላደረገኝ ይህን እድል ለመጠቀም እድሜዬ ለአቅመ ሄዋን ሳይደርስ ‹‹ ስደት ›› ስል ልክ የራሴ ሃሳብ አስመስለው ባንዳፍ ብለው ከሃገር እንድወጣ ብርታት ምክንያት ሁነውኛል፡፡
ደላላውን የጎረቤት ሴትዮ ስለምታውቀው እሷ አናገረችው ፡፡ ልያት አለ፡፡ አየኝ፡፡ ወደደኝ ፡፡ ጥሩ ነው አለ ክፍያ ተቀብሎ እኔን ከዚህ ቦታ እንገናኝ ብሎኝ እዚያ ቦታላይ አጎቴ በለሊት ይዞኝ ጥዋት ላይ አስረከበኝ፡፡
ለካንስ እኔ ብቻ አይደለሁም ለስደት ፕሮግራም በህገወጥ መንገድ የተዘጋጀሁት፡፡፡ እንደኔ አይነት እጅግ በጣም ብዙ አሉ፡፡ ይቀጥላል፡፡
🔸አዎ የዳኑ ሁሉ እየመሰከሩ ነው🔸
💠ቻናላችንን ለኡማው ያስተዋውቁ 👇
⭐️ /channel/Qallbdoc
ህክምና ለማግኘት👇
✈️/channel/freeeeeeeeeeeere
👆
ህክምና ለማግኘት👇
✈️/channel/UstazulQallb
👆
የራስ ምታት ሲህር ምልክቶች!
🌟 በሲህር የሚመጣ ራስምታት (ክለስተር፣ ማይግሪን፣ ቴንሽን፣የሱስ ራስምታት)
በዶክተር ሂዝበላህ!
/channel/Qallbdoc
ኸይር አንድ ሰው እራሴን አመመኝ ብሎ እኛ ዘንድ ሲመጣ የሚያሳያቸው ምልክቶች
1. እራስን መውጋት ያም ውጋት መሃል አናትን ሊሆን ይችላል አልያም ጎንና ጎን ያሉ ራስን መውጋት ሊፈጠር ይችላል፡፡
2. በዚህ ወቅት ታማሚ ሙሉ ለሙሉ የማሽተት ሃይሉ ሊቆም አልያ በጣም ሊያይል ይችላል፡፡ ሊቆም ሲባል ምንም ነገር አያሸትም ፡፡ ሊያይል ሲባል ከርቀት ነገሮችን ያሸታል፡፡
3.የራስማት ህመሙ ሙሉ ለሙሉ አንድን ቦታ ብቻ ከፍሎ ሊያም ይችላል ብዙውን ግዜ በሲህር ዙርያ የሚመጡ ኬዞች የፊተኛው ራሳቸውን በጎን በኩል ሙሉ ለሙሉ መክፈል እና ጨምድዶ የመያዝ አይነት ምልክቶችን ይዘው ይመጣሉ፡፡
4. አይን መቆጥቆጥ፡፡ አይን መቆጥቆጥ ሲባል አንድ አይናችን ሙሉ ለሙሉ ሊወልቅ እስከመድረስ አይነት ስሜት ሊኖረው ይችላል፡፡ ተጎልጉሎ የሚወጣ ያክም ይወጋናል ይከብደናል፡፡
5.ድንገተኛ ትውከት ፡፡ ይህ ትውከት ባዶ ሆዱን ቢውል እንኳ ሊኖር ይችላል፡፡ ብዙውን ግዜ ሲህር መሆኑን የምንለየው ከነአካቴም ምንም አይነት ትውከት አይኖርም ምራቅ ብቻ ሲሆን ሌላ ግዜ ደግሞ በጣም የሚሸት አይነት ትውከት ይኖራቸዋል፡፡
6. ከዚህ ራስማምት ጋር ተያይዞ እረፍት ማጣት፡፡ በዚህ ግዜ ሰው መተኛትን ይመርጣል ህመሙ እንዲወጣለት እነኚህ ሰዎች ግን እረፍት አልባ ናቸው ፡፡ እንቅልፍ እንኳ እንዲጥላቸው አይሹም በመሃል ይነጫነጫሉ ይበሳጫሉ፡፡
7.ድንገተኛ ብርሃን ማየት፡፡ ይህ ብርሃን የመላእክት ክንፍን አየሁ አልያም ኮከቦችን አየሁ ሲሉ ሊናገሩ የሚችሉ ሲሆን የሚያስገርም አይነት ገፅታ ያለው ነገሮችን ሊተነብዩና የሚተነብዩት ልክ ሊሆንም ይችላል፡፡
እነኚህን ምልክቶች ነው በሲህር ላይ ያለ ሰው ሊያያቸው የሚችለው፡፡ ይህ አይነት ምልክቶች ከላይ በገለፅናቸው አይነት የተለያዩ የራስምታት አይነቶችን ሙሉውን የሚያሟላ ይሆናል፡፡ በዚህ ግዜ ከየትኛውም ጎራ ልንመድው አይቻለንም ሁሉን ስለሚያሟላ ፡፡ ስለዚህም ይህ በሚፈጠርበት ወቅት አስቀድመው ወደኛ ያምሩ ያማክሩን፡፡ ህክምናዎትንም ይጀምሩ፡፡
ቻናላችንን ለኡማው ያስተዋውቁ 👇
/channel/Qallbdoc
ህክምና ለማግኘት👇
/channel/freeeeeeeeeeeere
👆
ህክምና ለማግኘት👇
/channel/UstazulQallb
👆
የ ዩቱዩብ አድራሻችን👇
https://www.youtube.com/c/የቀልብዶክተር
⚠️የአስቸጋሪ ሲህር ምልክቶች!⚠️
ኡስታዝ ኢልመኑር (ረሁመሁላህ)
ክፍል 1
‹‹አልሃምዱሊላህ ከጠበቅነውም በላይ ኡማውን ማንቃት ችለናል!! በምስጢር የምናደርገው እርዳታ ከላህ ውዴታን ለማግኘት እንጂ ለሌላ ጥቅም አይደለም፡፡ በዚህ መድረክ ለሰበሰበን ወንድም አቡ ፈርሃን አላህ ደረጃህን ከፍ ያድርገው፡፡ ያ ኡማህ ይ ሲህር እኮ ምስጢራዊ የሸረኞች ተንኮል ነው ትጠነቀቁበት ዘንድ እንመክራለን፡፡ ››
1‼️#የምሽት_ላይ_ስለ ሞት አስቦ እጅግ መፍራት እንቅልፍ መተኛትን መፍራት፡፡
2‼️#ቀንም_ማታም_ያለ እንቅልፍ ማሳለፍ ማታ ላይ ደግሞ ሰው ሲተኛ አለመተኛት ወይም እንቅልፍ ሳይተኙ ማደር፡፡
3.‼️#ልብ_መበላሸት_ቁርአን ሲቀሩ ማዛጋት ኢባዳ ላይ መስፍ የሰላት አለመግራት፡፡
4‼️#ብዙ_ሰዎች_ፊት ሲቀርቡ መፍራት በሰዎች ዘንድ የሚገመገሙ ይመስሎታል፡፡
5.‼️#ዶክተር_ያልተረዳዎት_የማይለቅ ራስ ምታት
6.‼️ #ክርች_ ያሉ_ጥፍሮች መፈጠር የጥፍሮች መበላሸት ወይም የጥፍር ከምንግዜውም በላይ ቶሎ ቶሎ ማደግ፡፡ ፊት ሳምንት ወይም በሶስት ቀን የሚያድግ ጥፍር እንኳ ቢሆን በቀን ውስጥ ማደግ፡፡
👑#ተእነኚህ_ምልክቶች የሚታዮባችሁ በሙሉ ወደ ቻናላችን በመምጣት ህክምና ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
👑#ርእሱን በተመለከተ እንዲሁም ሌሎች ትምህርቶችንም በዛው ይከታተሉ፡፡
🔸አዎ የዳኑ ሁሉ እየመሰከሩ ነው🔸
💠ቻናላችንን ለኡማው ያስተዋውቁ 👇
⭐️ /channel/Qallbdoc
ህክምና ለማግኘት👇
✈️/channel/freeeeeeeeeeeere
👆
ህክምና ለማግኘት👇
✈️/channel/UstazulQallb
👆
⭐️በቤተሰብ ላይ የሚጣሉ ሲህሮችና መዘዞቻቸው
ወደ አሏህ መንገድ ሽሹ!! (በዶ/ር አቡ ያሲን)
ምልክቶቻቸው
ክፍል 1
እጅግ አዛኝ እጅግም መሃሪ በሆነው አሏህ ስም እንጀምራለን አሏህም ከምንቀስመው እውቀት ተጠቃሚ ያደርገን ዘንድ ልባዊ ዱአችን ነው፡፡ ይህን አለም አቀፍ እንቅስቃሴያችንን ለተቀላቀሉ የአላህ ባርያዎች በዚህ ተጠፋፍተን በቆየነው መድረክ ላይ ለሰበሰበን ዶክተር አቡ ፈርሀንም አላህ ምንዳውን እጥፍ ድርብ ያድርግልን፡፡ አላህም በዚህ ጂሃዳዊ እንቅስቃሴ ላይ ከተመነዱት ባሮቹ ያድርገን፡፡ ይህ ፅሁፍ የሚያጠነጥነው በአንድ ቤተሰብ ላይ ስለሚሰሩ ሲህሮችና በነርሱም ላይ በምናያቸው ምልክቶች ተመርተን ወዲያው በአላህ ስም እንድን ዘንድ ነው፡፡ እነሆ ወደ ምልክቶቹ እናምራ፡፡
1.💥#ቀንም_ማታም_እናትና አባት ላይ ሲለያዩ መነፋፈቅ ሲገናኙ መጣላትን ያስተውላሉ፡፡ ልጆች ይህ አይነት የወላጂቻቸው ሁኔታን ሊያስተውሉ ይችላሉና ወላጆች ፈጥነው ይህን ስሜት ሲያስተውሉ ልጆቻቸውን ሊያማክሩ ይገባል፡፡ የጂኑ ስራ የሚሆነው በዋናነት የቤቱን ምሶሶ መናድ ነውና፡፡
2.💥#ልክ_ባልሆነ_መልኩ የወለዱትን ልጂች ማፎካከር አንዱን ከአንዱ ነጥሎ መጥላት ይጀምራሉ፡፡ ይህም አመላካችነቱ ሸይጧን ስራው አንዱን ከአንዱ ማባላት ሲሆን በወለዷቸው ልጆች ላይ ጨካኝ እንዲሆኑ ያደርጓቸዋል፡፡
3.💥#ብዙውን_ግዜያቸውን_ከዚህ_በፊት የሚወዱትን ሰው በአእምሯቸው ስር መሳል ይጀምራሉ፡፡ ለምንስ አሁን ካለው ሰው ጋር እንደቀጠሉ ይፀፀታሉ፡፡ ሸይጧንም ምግቡ ፀፀት ነውና፡፡
4.💥#ዶክተር_ዘንድ_መፍትሄ_ያጡለት ነገር መከሰት ምሳሌ አፎቻቸው አካሎቻቸው መሽተት ይጀምራሉ፡፡ አዎ ሙእሚን ሙስሊም በፍፁም አይሸትም አንዳች ነገር በርሱ ላይ ከሌለ በቀር፡፡ ሸይጧናትም አስከፊ ሽታዎችን በሰዎች ላይ ያኖራሉ፡፡
5.💥#ክፉ_የሚባል_ድብርት። ተስፋ ማጣት ፡፡ ይህ በሁለቱም ጥንዶች ላይ ይለያያል፡፡ ባል ተስፋ በማጣት እራሱ ሲቆዝም ሚስት ደግሞ ቤት ውስጥ እጅግ በጣም ድብርት ይሰማታል፡፡ ሸይጧንም ወንዶች በፍፁም በዱንያ ላይ ተስፋ እንደሌላቸው አድርጎ ሲያሳይ ለሴቶች ደግሞ ቤቱ ሊበላት እንደደረሰ በማድረግ ይቀርፅባቸዋል፡፡
6.💥#ተራ_መሆን_ከኢማን_ይርቃሉ፡፡ ሰላት መስገድ ለሰው ልጅ በሙሉ ፈተና በሆነበት በዚህ ወቅት ላይ እነርሱ አይደለም ሰላት ሰደቃ ከመስጠት እንኳ ይቆጠባሉ፡፡ ሲበሉ እንኳ ቢስሚሏህን ይረሳሉ፡፡ ሲደነግጡ እንኳ የአላህን ስም ከማውሳት ይቆጠባሉ፡፡
7.💥#ርብሽ_የሚያረግ_ስሜት በትዳር ውስጥ። እንደሚዋደዱ ያውቁታል፡፡ ይሁንና ተይዘዋል፡፡ ፍቅር መለዋወጥ አይችሉም በሰላም ቢነጋገሩም አንድ አስር ደቂቃን ብቻ ነው፡፡
ምልክቶቹ ይቀጥላሉ ህክምናውም በቀልብ ዶክተር የቴሌግራም ቻናል ይቀጥላል፡፡ በአላህ ስምም እነኛን ሸይጧናት ታገልን አሏህ ሲቀር ሁሉም ተሸናፊ ነው፡፡
👇
ኡስታዞችን አልያም ዶክተሮችን ለማናገር👇
🔸አዎ የዳኑ ሁሉ እየመሰከሩ ነው🔸
💠ቻናላችንን ለኡማው ያስተዋውቁ 👇
⭐️ /channel/Qallbdoc
ህክምና ለማግኘት👇
✈️/channel/freeeeeeeeeeeere
👆
ህክምና ለማግኘት👇
✈️/channel/UstazulQallb
👆