ዱዓእ የችግር ጠላቱ ነው፣ ጁሙዓ ደግሞ ልዩ የዱዓ ቀን ነው፣ ከዐስር በኋላ ያለው ሰዓት ደግሞ አብዛኞች ሰሓባዎችና ታቢዒዮች "ዱዓእ የማይመለስባት የጁሙዓ ልዩ ሰዓት/ ያለችበት ወቅት እሱ ነው" ያሉለት ጊዜ ነውና፤ ለራሳችንም፣ በየቦታው ለታመሙና ለተቸገሩ ወንድም እህቶቻችን፣ ለሀገራችን ሰላምና ደህንነት ከልባችን ዱዓእ እናድርግ!
"ጁሙዓ ላይ አንዲት ዱዓእ የማይመለስባት/ተቀባይነት የሚያገኝባት ሰዓት አለች" ብለው ታማኙና እውነተኛው ነቢይ ነግረውናል።ሰሀባዎች ደግሞ "ይህች ሰዓት ከዐስር እስከ መግሪብ ባለው ጊዜ ውስጥ ነው ያለችው" ብለዋል።
ብዙ ችግሮች አሉብን እያልን ዱዓእ ላይ መስነፋችን በጣም ይገርማል! በርካታ ደጋግ ቀደምቶች ጁሙዓ ቀን ላይ ከዐስር እስከ መግሪብ መስጂድ በየጥጉ ሆነው በዱዓእ ነበር የሚያሳልፉት!
እኛም የነሱን ፈለግ እንከተል፤ መስጂድ ውስጥ ብቻ መሆን የግድ አይደለም። በያለንበት ሁሉ ልባችንን ወደ አላህ አዙረን አላህን መማጸን እንችላለን።
ዛሬ እለቱ ጁምዓ ስለሆነ ሳንዘናጋ ለዱዓ እንጠቀምበት!
አላህ ይቀበለን!»
©: ኡስታዝ አሕመድ አደም
📍የምዝገባ ማስታወቂያ
#የቁርኣን_ንባብ_ትምህርት
ከፉርቃን ቁርኣን ንባብ ማዕከል ጋር
📱#Online🌐
🏡 ባሉበት ቦታ 🏠
🕰 በፈለጉት ሰዓት ⏰
📌 የምንሰጣቸው አስተምህሮቶች
📚 ከአሊፍ ጀምሮ ቁርአን ማስኸተም
📚 የቁርኣን አነባብን በተጅዊድ ማስተካከል
📚 የቁርኣን ሒፍዝ
📚 የሒፍዝ ሙራጀዓህ
🔹ለልጆች ; ለሴቶች ; ለወንዶች
🔹በሁሉም የእድሜ ክልል ለሚገኙ በሙሉ
🔹በቴሌግራም
📍ለመመዝገብ
🌐 በቴሌግራም ውስጥ መስመር 👇
@FurqanOnlineQuran
@FurqanOnlineQuran
📌 ለተጨማሪ መረጃ የቴሌግራም ግሩፓችንን ይቀላቀሉ 👇
/channel/furqan_school
/channel/furqan_school
◈•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•◈
ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል
☘⛅️ የጧት ቲላዋ ግብዣ 🌤☘
☘ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል
⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩
🌀/channel/furqan_school
አተርፍ ባይ...
🔅የቁርኣን ቃላትን ከዐረብኛ ውጪ ባሉ ፊደሎች መፃፍ ክልክል ሆኖ ሳለ ቁርኣንን ለመማር ለማስተማር በሚል አውቀውም ሆነ ሳያውቁ ቁርኣንን በሌላ ቋንቋ የሚፅፉ ብዙዎች ናቸው።
🔅ለሰለምቴ/አዲስ ወደ ኢስላም ለገቡ ወገኖችም ይሁን ሳይማሩ ዕድሜያቸው ለገፋ ሰዎች ቁርኣንን በሌላ ቋንቋ እየፃፉ የሚያስተምሩና እንደ ኣየተል-ኩርሲይ ወዘተ ያሉ ልዩ ትሩፋት ያላቸው አንቀፆችን በአማርኛ፣እንግሊዘኛ፣ኦሮሚኛም ይሁን በሌሎች ከዐረብኛ ውጪ ባሉ ፊደሎች እየጻፉ የሚሸጡ፤ ይህንንም የሚያሳትሙ ሰዎችና ድርጅቶች በሙሉ ለዲናቸው ሲሉ (አላህን ፈርተው) ከዚህ ሊታቀቡ ይገባል!።
🔅ስለዚህ የፈጀውን ያክል ጊዜ ፈጅቶ ቁርኣኑ በወረደበት ፊደል፣ ነቢዩ ﷺ እና ሰሓባዎች ባስተማሩበት መልኩ፣ ቀደምት ሙስሊሞች እንደተማሩት በዐረብኛ ፊደላቱን አጥንቶ ከዛም በየደረጃው ቃላትን እያጣመሩ፤ ለጀማሪ በተዘጋጁ መጽሐፍት እየታገዙ መቅራትና መማር ይገባል።
🔅ከላይ የተባለው ሁሉ የቁርኣንን የዐረብኛውን ቃል እራሱን በሌላ ፊደል መጻፍን በተመለከተ ነው እንጂ የቃላቱን ትርጉም ዕውቀትና ብቃት ባለው ሰው ወደ ሌላ ቋንቋ መተርጎሙ (መፈሰር) የተፈቀደና ለመላው የሰው ልጆች የቁርኣንን መልዕክት በሚገባቸው ቋንቋ ከማድረስ አንጻር ተፈላጊና ተወዳጅም ነው።
🔅ነገር ግን ማንኛውንም የትርጉም ስራ ለመስራት ሁለቱን ቋንቋዎች በሚገባ ማወቅና በሁለቱ ቋንቋዎች መካከል ሊኖር የሚችልን የንግግር ዘይቤ ልዩነት ከግምት ውስጥ ባደረግ መልኩ የትርጉም ስራውን ማስኬድ እንዲሁም ወደ ሌላ ቋንቋ የተተረጎመውን ቁርኣን ሳይሆን የቁርኣን መልዕክት ማለት (ብሎ መሰየም) ይገባል።
💥ቁርኣንን በሌላ ፊደል ከመጻፍ ይጠንቀቁ! ቁርኣን ከአላህ ዘንድ የወረደው በዐረብኛ ቋንቋ ነው። ከነቢዩ ﷺ ዙሪያ የነበሩ ሰሓባዎችም የጻፉት በዐረብኛ ቋንቋ እና ፊደል ብቻ ነው።
﴿نَزَلَ بِهِ ٱلرُّوحُ ٱلۡأَمِينُ١٩٣ عَلَىٰ قَلۡبِكَ لِتَكُونَ مِنَ ٱلۡمُنذِرِينَ١٩٤ بِلِسَانٍ عَرَبِيّٖ مُّبِينٖ١٩٥﴾ [الشعراء: 193-195]
“ከአስጠንቃቂዎች ትሆን ዘንድ ቁርኣንን ግልጽ በሆነ ዐረብኛ ቋንቋ ታማኙ መንፈስ ጂብሪል (ከአላህ ዘንድ) ልብህ ላይ አወረደው።” (አሽ-ሹዐራእ 193-195) ።
✍ጥቅል መልዕክት ለማስተላለፍ ያመች ዘንድ "ቁርኣን የህይወት ብርሃን" ከሚለው መፅሀፍ ተቀንጭቦ የተዘጋጀ።
ዛዱል መዓድ
"ቁርኣን ከሌሎች ንግግሮች በብዙ ነገሮች የሚለይ የአላህ ንግግር ነው። ነቅተው ካልጠበቁትና ዘወትር ካላነበቡት በፍጥነት ይረሳል። ልብን ካልሰጡት ጥሎ ይሄዳል። ይህም ውድና ክቡር ስለሆነ፣ ከንግግሮች ሁሉ የበላይ ሆኖ መኖር ስለሚገባውና ስለሚፈልግ ነው።
👉እያነበብን አህባቢ📖
#ቁርኣን_የሕይወት_ብርኃን
☘ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል
⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩
በTelegram: /channel/furqan_school
በFacebook: https://www.facebook.com/FurqanQuranSchool?mibextid=ZbWKwL
🌸ቁርአን የልብ መርጊያ💎
◉አል_ሸይኽ ኢብኑ ኡሰይሚ ((ረሂመሁላህ)) እንዲህ ይላሉ◉
➩◉ልብ ፅናት እና ሰላምን ከምታገኝባቸው ምክንያቶች በጣም ትልቁ ነገር ➷ቁርአን መቅራትን ➷ማብዛት ነው!
➛ተጋበዙልኝ የማለዳ ቲላዋ🌹
◈•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•◈
© ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል
🌐#በኦንላይን📱 ቁርኣን ለማኽተም፣ አቀራርን በተጅዊድ ለማስተካከል፣ ለቁርኣን ሒፍዝ ወይም ለተጅዊድ ት/ት ለመመዝገብ :👇
@FurqanOnlineQuran
@FurqanOnlineQuran
⭕️ የtelegram ግሩፓችንን :👇ይቀላቀሉን
/channel/furqan_school
/channel/furqan_school
ልቡ ቁርኣን ጋር ከተንጠለጠለ ሰው የበለጠ ልቡ የሰፋ፣ ደስታው የበዛ የለም።
Читать полностью…☘ የጠዋት ስንቅ ለቀልብ ❤️
┄┄┉┉✽»🌹✿🌹»✽┉┉┄┄
⭕️ ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል ⭕️
🌐 በኦንላይን 📱ለመመዝገብ :👇
@FurqanOnlineQuran
@FurqanOnlineQuran
⭕️ የtelegram ግሩፓችን :👇
/channel/furqan_school
/channel/furqan_school
📍የምዝገባ ማስታወቂያ
#የቁርኣን_ንባብ_ትምህርት
ከፉርቃን ቁርኣን ንባብ ማዕከል ጋር
📱#Online🌐
🏡 ባሉበት ቦታ 🏠
🕰 በፈለጉት ሰዓት ⏰
📌 የምንሰጣቸው አስተምህሮቶች
📚 ከአሊፍ ጀምሮ ቁርአን ማስኸተም
📚 የቁርኣን አነባብን በተጅዊድ ማስተካከል
📚 የቁርኣን ሒፍዝ
📚 የሒፍዝ ሙራጀዓህ
🔹ለልጆች ; ለሴቶች ; ለወንዶች
🔹በሁሉም የእድሜ ክልል ለሚገኙ በሙሉ
🔹በቴሌግራም
📍ለመመዝገብ
🌐 በቴሌግራም ውስጥ መስመር 👇
@FurqanOnlineQuran
@FurqanOnlineQuran
📌 ለተጨማሪ መረጃ የቴሌግራም ግሩፓችንን ይቀላቀሉ 👇
/channel/furqan_school
/channel/furqan_school
◈•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•◈
ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል
▫▫በዱኒያ ላይ ትልቁ ጓደኛ ብሎ ማለት እሱ
☞ቁርአን📖 ነው። ﺍﻟﻘﺮﺁﻥ
በዱኒያ ላይ ትልቁ ጀግንነት ማለት
☞አሏህን መፍራት ነው።
☞ቁርአን የአማኖች የሩህ ምግብ የቀልብ መረጋጊያ መድሃኒት ነው።
◈•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•◈
⭕️ ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል ⭕️
🌐#በኦንላይን📱ለመመዝገብ :👇
@FurqanOnlineQuran
⭕️ ግሩፓችንን ይቀላቀሉ👇
/channel/furqan_school
📚 ቁርኣንን በቀላሉ በተጅዊድ ለማንበብ 👇
💎 ሁለት ምርጥ ዘዴዎች 💎
◈•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•◈
⭕️ ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል ⭕️
🌐#በኦንላይን📱ቁርኣንን ለማኽተም ፣ ለሒፍዝ ወይም ለተጅዊድ ት/ት ለመመዝገብ :👇
@FurqanOnlineQuran
⭕️ የtelegram ግሩፓችንን :👇ይቀላቀሉን
/channel/furqan_school
☘ ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል
♡ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ ⚘
ስለ ቁርአን፣ ትሩፋቶቹ፣ አነባብ ስርአቱ ፣ የተጅዊድ ህግጋት እና የመሳሰሉ ትምህርቶችን ለማግኘት 👇
🌐/channel/furqan_school
ማሻአሏህ ደስ ይላል
ወንድማችን ጀዛከሏህ
አሏህ አንተንም ይተባበርህ፣ ያግዝህ
👇👇👇👇👇👇👇👇
👈👈 سعد بن هادي👉👉
👆👆👆👇👇👇👇👇
بارك الله فيك وجزاك الله خيرا
📮 እስኪ ማነው የሚከተለው ጀግና 👇
🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁
እንበርታ ጀግኖች
ይህ ትብብር ደስ ይላል
🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈
አድ🍇☕️
አድ🍇☕️
አድድ🍇☕️
Add Add Add Add 👇
🌐 /channel/furqan_school
☘🌼የጧት ዚክር ☀️🍀
የቻለ ዚክር ያድርግ
ያል ቻለ ያድምጥ
ዚክር
✅ዚክር የልብ ፡ ሀይልና የትኛውንም ጣዕም የማይስተካከለው ምግብ ነው፡
➲"ከዚክር መዘንጋት ደግሞ የልብ ዋነኛ በሽታው ነው፡
ዚክር ማነሱ የንፍቅና ምልክት ነው፡
ዚክርን ማብዛት ደግሞ የዒማንና አላህን የመውደድ ምልክት ነው።
ምክንያቱም አንድን ነገር የወደደ ሰው በየጊዜው ያነሳዋልና።
የሰው ልጅ ከጌታው ጋር በደስታ ዘመን በማስታወስ ከተዋወቀው በኋላ
በችግር ዕለት ያውቀዋል ፡ በተለይም በሞተ ዕለት።
◈•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•◈
⭕️ ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል ⭕️
🌐#በኦንላይን📱ለመመዝገብ :👇
@FurqanOnlineQuran
@FurqanOnlineQuran
⭕️ ይቀላቀሉን 👇
/channel/furqan_school
/channel/furqan_school
🌹سورة الكهف🎙خليفة الطنيجي
📚ሱረቱ'ል ከህፍ
💎የተረጋጋና አስተወሎት የሚያሰርፅ ቂርኣት💎▷ሸይኽ ሷሊህ አልፈውዛን አላህ ይጠብቃቸውና እንዲህ ብለዋል :- አንድ አማኝ #ቁርአንን ማንበብ ባበዛ ቁጥር ቀልቡ ይበራል፣ መተናነሱ ይጨምራል፣ ቁርአን ተፅእኖ ያሳድርበታል (ይገሰፃል)። ነገር ግን (ከቁርአን) ዝንጉ የሆነ አካል በዚህ ቁርአን ምንም አይጠቀምም።
📚"كلمــات رمضانـية ١٤٤٠هـ"
◈•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•◈
⭕️ ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል ⭕️
🌐#በኦንላይን ለመመዝገብ :👇
@FurqanOnlineQuran
⭕️ የtelegram👇ይቀላቀሉን
/channel/furqan_school
ማሻአሏህ እህታችንን ጀዛኪላህ
አሏህ አንቺንም ይተባበርህ
👇👇👇👇👇👇👇👇
👉🌺🌼amaz mami👑💐👈
👆👆👆👆👆👆👆👆
አሏህ ይተባበርሽ፣ ያግዝሽ ፣
بارك الله فيك وجزاكي الله خيرا
📮 እስኪ ማነው የሚከተላት ጀግና 👇
🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁
እንበርታ ጀግኖች
ይህ ትብብር ደስ ይላል
🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈
እስኪ ዛሬ 10,000 እናስገባ❗️
አድ አድ አድ አድ አድ አድ አድ
⭕️ ️ተንዊን እና ኑነ ሳኪና ⭕️
1️⃣🔴 #ተንዊን ማለት ሁለት የተደራረቡ ሀረካዎች ማለት ሲሆን ማለትም #ፈትሃተይን #ከስረተይን እና #ደመተይን ናቸው።
#ተንዊን ምንግዜም ከቃላት መጨረሻ ነው ሚመጣው። በቃል መሃከል ላይ ፈፅሞ አይመጣም።
2️⃣ 🔴 #ኑነሳኪና ማለት ኑን ስኩን ሆኖ ወይም ከሃረካ ውጪ ሲመጣ ማለት ነው ሃረካ ማለት ደሞ ፈትሃ ፣ ከስራ ወይም #ዶመህ ማለት ነው።
📣ኑነሳኪና በቃላት መሃከል ላይም መጨረሻም ይመጣል።
◈•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•◈
© ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል
በዉስጥ 👇 መስመር 👇ለመመዝገብ :
[@FurqanOnlineQuran]
telegram:👇ይቀላቀሉን
/channel/furqan_school
/channel/furqan_school
🔍 እርስዎ : የቁርኣን አቀራርዎን በተጅዊድ ማስተካከል ይፈልጋሉ⁉️ ያውም ባሉበት ቦታ 🏠 በፈለጉት ሰዓት ⏰ ✅ እንግዲያውስ የሚጠበቅብዎ ከዚህ በታች ባለው የውስጥ መስመር ገብተው ማመልከት ብቻ ነው👇
⭕️ የማመልከቻ ሊንክ : ↶ @FurqanOnlineQuran
@FurqanOnlineQuran
📚 ቁርኣን ነዞር ፣ 📚 ቁርኣን ሒፍዝ ፣ 📚 የተጅዊድ ትምህርት ፣ 📚 ዓረበኛ መፃፍ ክህሎትና ሌሎችን ፕሮግራሞችን #በኦንላይን መከታተል ይችላሉ።
📌 ለተጨማሪ መረጃ የቴሌግራም ግሩፓችንን ይቀላቀሉ ↶👇
/channel/furqan_school
/channel/furqan_school
◈•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•◈
© ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል
🌹سورة الكهف🎙خليفة الطنيجي
📚ሱረቱ'ል ከህፍ
💎የተረጋጋና አስተወሎት የሚያሰርፅ ቂርኣት💎▷ሸይኽ ሷሊህ አልፈውዛን አላህ ይጠብቃቸውና እንዲህ ብለዋል :- አንድ አማኝ #ቁርአንን ማንበብ ባበዛ ቁጥር ቀልቡ ይበራል፣ መተናነሱ ይጨምራል፣ ቁርአን ተፅእኖ ያሳድርበታል (ይገሰፃል)። ነገር ግን (ከቁርአን) ዝንጉ የሆነ አካል በዚህ ቁርአን ምንም አይጠቀምም።
📚"كلمــات رمضانـية ١٤٤٠هـ"
◈•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•◈
⭕️ ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል ⭕️
🌐#በኦንላይን ለመመዝገብ :👇
@FurqanOnlineQuran
⭕️ የtelegram👇ይቀላቀሉን
/channel/furqan_school
⚙ ገራሚ የቁርአን አፕ
💎ቁርኣን ለመሃፈዝ እና ስህተታችንንም የሚነግረን አስገራሚ አፕ በዚህ አስፈንጣሪ ያገኛሉ
👇👇
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.mmmoussa.iqra
🔘 ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል
┄┄┉┉✽»🌹✿🌹»✽┉┉┄┄
✍ ተመዝግቦ ለመቅራት ይመዝገቡ👇
🌐 @FurqanOnlineQuran
⭕️ ስለ ቁርኣን ፅሁፎች ፣ ምስሎችና ቪዲዬዎችን ለማግኘት ይቀላቀሉን ፣ ሌላም ይጋብዙ 👇
🌐 /channel/furqan_school
⚛ ከሶላት ላይ የተወሰደ ማራኪ ቲላዋ
🎙ሸይኽ #ሙሀመድ_አዩብ
✅ ቁርአን ማዳመጥ ከመቅራት አያብቃቃም ነገር ግን ንያ አድርገን ትኩረት ሰጥተን ካዳመጥነው ግን ምንዳ ያለው ኢባዳ ነው።
◈•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•◈
⭕️ ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል ⭕️
🌐 በኦንላይን📱ለመመዝገብ :👇
@FurqanOnlineQuran
⭕️ በቴሌግራም ይቀላቀሉን 👇
/channel/furqan_school
⭕️ ይህን ያውቁ ኖሯል❓
ቁርአን የሚቀራበት #ቤት ሰማይ ላይ ላሉት ይታያል!
📂|عن أم المؤمنين عائشة -رضي الله عنها- قالت- ,
|[قال رسول الله صلى الله عليه وسلم - , وإنَّ البيت ليُتلى فيه القرآن؛ فيتراءى لأهلِ السماء كما تتراءى النجومُ لأهل الأرضِ]|
📓|(أخرجه أحمد في المسند، وحسن إسناده الألباني. الصحيحة٣١١٢)
◈•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•◈
⭕️ ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል ⭕️
🌐#በኦንላይን📱 ለነዞር ፣ ለተጅዊድ እና ለሒፍዝ ለመመዝገብ :👇
@FurqanOnlineQuran
⭕️ የtelegram ግሩፓችንን :👇ይቀላቀሉን
/channel/furqan_school
ስለ ኦንላይን ቂርኣት ፕሮግራሙ አሰጣጥ ዙሪያ ከመጡ ጥየቄዎች መካከል : ለተወሰኑት የተሰጠ ምላሽ :
🔅1) ወንድና ሴት ተቀላቅሎ ነውንዴ የሚሰጠው?
✅መልስ : አይደለም። የወንዶች ተማሪዎች የማሰሚያ ግሩፕ እና የሴቶች ለየብቻ ነው ሴቶች በአንድ ክላስ ወንዶችም እንደዛው።
🔅2) ኡስታዝ ጋር ቀጥታ በመገናኘት ነው ወይስ በሪከርድ ነው የምናሰማው?
✅ መልስ : የማሰማት ፕሮግራሙ ቀጥታ ከኡስታዙ ጋር በላይቭ በመገናኘት ስለሆነ የሚሰጠው ሪከርድ ማድረግ አያስፈልገውም።
🌐 ሌሎች ተያያዥ ጥያቄዎች ያሏችሁ በውስጥ መስመራችን ያድርሱን
⭕️ ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል ⭕️
┄┄┉┉✽»🌹✿🌹»✽┉┉┄┄
🌐 በኦንላይን 📱ለመመዝገብ :👇
@FurqanOnlineQuran
⭕️ የtelegram ግሩፓችን :👇
/channel/furqan_school
👆ይህ ሩሲያዊ ህፃን ዓረብኛ ቋንቋ ምንም አያውቅም። ግን በሺሻን የቁርኣን ውድድር ላይ እንዴት እንደሚቀራ ተመልከቱ!!
♻️ ታላቁ የቁርአን ሊቅ ዶክተር አይመን ሩሽዲ ሱወይድ በሁኔታው በጣም ተደንቀው እንመለከታለን።
#ቁርኣንን ላለመማር ምን አገደህ?⁉️
┄┄┉┉✽»🌹✿🌹»✽┉┉┄┄
⭕️ ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል ⭕️
📮 የበማዕከሉ ተመዝግቦ ለመቅራት የመመዝገቢያ ሊንክ : ↶ @FurqanOnlineQuran
🛍 ግሩፓችንን ይቀላቀሉ ↶👇
/channel/furqan_school
📮ጥቆማ 👇
📝 በዚህ የፉርቃን ቁርኣን ንባብ ማዕከል ቻናል ከዛሬ ጀምሮ የሚዘጋጁ የተለያዩ የተጅዊድ #ጥያቄ_መልስ ላይ በመሳተፍ ዕውቀቶን ያዳብሩ!!
/channel/furqan_school
🎙ስለ ቁርአን ገርነት
🎁 አብሽር!... አብሽሪ!...
📚 ቁርኣን ማንበብ ትችላለህ ፣ ትችያለሽ
🚫 ተስፋ አንቁረጥ ...
📌 قَالَ اللهُ تَعَالَى-:
{وَلَقَدْ يَسَّرْنَا الْقُرْآنَ لِلذِّكْرِ فَهَلْ مِن مُّدَّكِرٍ}
[(القمر - ١٧)].
◈•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•◈
⭕️ ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል ⭕️
🌐#በኦንላይን📱 ቁርኣን ከአሊፍ ጀምሮ ለማኽተም፣ አቀራርን በተጅዊድ ለማስተካከል፣ ለቁርኣን ሒፍዝ ወይም ለተጅዊድ ት/ት ለመመዝገብ :👇
@FurqanOnlineQuran
@FurqanOnlineQuran
⭕️ የtelegram ግሩፓችንን :👇ይቀላቀሉን
/channel/furqan_school
/channel/furqan_school
🍂 ረሱል ﷺ እንዲህ ብለዋል : 👇
"ቁርዓንን አንብቡ እሱ የቂያማ ቀን ለባለቤቱ አማላጅ ሁኖ ይመጣልና።"
✅ ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል
◈•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•◈
⭕️ ጆይን : 👇 ሼር ፣ ሼር ፣ ሼር 👇
بـــارك الـلــه فـــــيــــــكـــم
🌀 /channel/furqan_school
🌀 /channel/furqan_school
🌎 በየትኛውም የዓለማች ክፍል ሆነው ቁርኣንን ባሉበት ይማሩ!!! ቁርአን ለመማር ስራ ማቆም ፣ አገር መቀየር ቀረ!!! በቀጥታ ስልክዎን📱 በመጠቀም ቁርኣን መማር የሚችሉበት ልዩ እድል መጣልዎ⁉️
⭕️በፊርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል⭕️
ለጀማሪ (ከአሊፍ ጀምሮ)፣ አቀራርን በተጅዊድ ለማስተካከል እና ለቁርኣን ሒፍዝ በኦንላይን ለመስጠት ምዝገባ ጀምሯል።
✍ ለመመዝገብ የውስጥ መስመር👇
👤 @FurqanOnlineQuran
🌐 ለተጨማሪ ግሩፓችንን ይቀላቀሉን 👇
✅ /channel/furqan_school