yeilmkazna | Unsorted

Telegram-канал yeilmkazna - ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

11338

Subscribe to a channel

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

"አውፍ እንባባል" ማለት አቁሙ! 🚫

✅ በዚህ ሊንክ ሙሉውን ይመልከቱ 👇
https://youtu.be/zO6sdUTy_wo

Читать полностью…

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

🌙🌴•የረመዷን ቲላዋ ግብዣ•​🌙🌴

🎁 በየቀኑ 1 ጁዝእበ30 ቃሪኦች

🌙 ረመዷን 7 []  ጁዝእ : 7

👤 ቃሪእ:  አቡበክር አሽሻጢሪይ

⏱ ደቂቃ : 53:55

☘ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል
⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩
🌀/channel/furqan_school

Читать полностью…

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

🌙🌴•የረመዷን ቲላዋ ግብዣ•​🌙🌴

🎁 በየቀኑ 1 ጁዝእበ30 ቃሪኦች

🌙 ረመዷን 6 []  ጁዝእ : 6

👤 ቃሪእ:  ሚሻሪ አልዓፋሲ

⏱ ደቂቃ : 55:35

☘ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል
⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩
🌀/channel/furqan_school

Читать полностью…

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

ረመዿን 5
🌙 آداب قراءة القرآن 🌙

ቁርዓንን የሚያነብ አካል ሊጠብቃቸው የሚገቡ ስነ ስርዐቶች አሉ በተለይ በዚህ በተባረከ ወር አብዛኛዎቹ ወንድሞቻችን መስጅድ ውስጥ ቁርዓንን ለማንበብ የሚቀማመጡ ሆነው እናገኛቸዋለንና አንዳንድ ጥቆማዎችን መስጠት ያሻል
እንዲያስተውሉት ከምንፈልገው ነገሮች መካከል አንዱ የቁርዓንን ክብርን በተገቢው መልኩ በመጠበቅ ላይ ነው
ብዙ ሰዎች ቁርዓንን እያነበቡ ያፋሽካሉ  ከዚያም ደስ የማይል ድምፅ ያወጣሉ
ይህ ነገር ስህተት ነው ማዛጋት ከ ሸይጣን ነው ቁርዓን የሚያነብ ሰው ሲያፋሽክ ቁርዓኑን ማቋረጥ አለበት ልክ ሲጨርስ በአላህ በመጠበቅ እና በአላህ ስም ንባቡን መጀመር አለበት
ቁርዓን እያነበበ ሳለ ደግሞ ያለ  ምክንያታዊ ጉዳይ ንባቡን ሊያቋርጥ አይገባም
የአላህን ስጦታዎችን እንዲሁም ዛቻዎችን የሚያወሱ አንቀፆች ላይ ሲደርስ ቆሞ እያስተነተነ ሊያነብ ይገባል
ሌላው ቁርዓኑን ክፍት አድርጎ መተው የለበትም አንዳንድ ሰው ሱጁድ አቲላዋ ማድረግ ሲፈልግ ቁርዓኑን ክፍት የተዘረጋ አድርጎ መሬት ላይ ይለቀዋል ይህ ከንቀት ነው የሚቆጠረው ከዚህ የባሰው ደግሞ ሱጁድ ማድረግ ሲፈልግ የቁርዓን ወረቀቱን የሚያጣጥፍ አለ ይህ ቁርዓኑ ከጥቅም ውጭ እንዲሆን እንደሚያደርገው ምንም ጥርጥር የለውም
ከዚህም የባሰ በዓይኔ ያየሁት ደግሞ ቁርዓንን በፊቱ ገልብጦ ማስቀመጥ!
እነዚህ ሁላ ሊስተካከሉ የሚገቡ ነገራቶች ናቸው አንዳንድ ሰው እግሩን ወደ ቁርዓን ይዘረጋል ይህም ከአለማክበር ነው
ይህ ሙስሀፍ ይህ ቁርዓን የአላህ ንግግር ነው እሱን ማተለቅ አላህን ከማተለቅ ነው
እንዲያውም የአላህን ህግጋቶች ከማላቅ ነው ከዚህ በተጨማሪ ጠሃራ ላይ ሆኖ እንጂ ቁርዐንን ላይነካ ነው
ቁርዓን ሲያነብ ደግሞ ቂብላን የተቅጣጨ መሆኑ የተወደደ ነው ሌሎችንም ዐለማዎች የጠቀሱትን ስነስርዓቶች ሊጠብቅ ይገባል

Читать полностью…

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

🔻🔺🔻🔺🔻🔺🔻🔺🔻🔺🔻🔺🔻🔺

🔵 ፆምን የተመለከቱ ማስታወሻዎች

     /channel/furqan_school

1⃣ ስለ ፆም አጭር መግቢያ

1. #ፆም- አላህን ለመገዛት አላማ (ለኢባዳ) ከጎህ መቅደድ በፊት ጀምሮ እስከ ፀሀይ መጥለቅ ባለው ጊዜ ውስጥ ፆምን ከሚያፈርሱ ነገሮች ታግዶ መዋል ነው፡፡

2.የረመዳን #ፆም ከታላላቆቹ የኢስላም መዓዘናት አንዱ ነው፡፡ይህም ቀጥሎ ባለው የነብያችን(ﷺ) ሀዲስ መሰረት ነው፡፡

【ኢስላም የተገነባው በአምስት መሰረቶች ላይ ነው (እነሱም)፡- ከአላህ በስተቀር ሌላ አምላክ አለመኖሩን እና ሙሀመድ መልዕክተኛ መሆናቸውን መመስከር ፣ሰላትን አዘውትሮ መስገድ ፣ ዘካን መስጠት የረመዷንን ወር መፆምና የጅ ሥርዓተ ጸሎት ማድረስ ናቸው፡፡】

#ወንድሞቼ! የተከበረው ወር፣ ታላቁ ወር መጣላችሁ በውስጡ አጅር የሚደራረብበት፣ የአላህ ስጦታ የሚበረከትበት፣ መልካምን ፈላጊ ሁሉ የበጐ ነገራት በሮች የሚከፈቱበት የኸይር ወር፣ የበረካ ወር፣ የስጣታና የገፀበረከት ወር፡፡

📘 ምንጭ፦የሸይኽ ሙሀመድ ቢን ሳሊህ አል-ኡሰይሚን (ረሂመሁላህ) ስራዎችን መሰረት ያደረገ!!!!

ይቀጥላል…


🌀 /channel/furqan_school
🌀 /channel/furqan_school
🌀 /channel/furqan_school

Читать полностью…

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

🌙🌴•የረመዷን ቲላዋ ግብዣ•​🌙🌴

🎁 በየቀኑ 1 ጁዝእበ30 ቃሪኦች

🌙 ረመዷን 3 []  ጁዝእ : 3

👤 ቃሪእ:  ፋሪስ ዓባድ

⏱ ደቂቃ : 47:32

☘ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል
⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩
🌀/channel/furqan_school

Читать полностью…

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

🌙🌴•የረመዷን ቲላዋ ግብዣ•​🌙🌴

🎁 በየቀኑ 1 ጁዝእበ30 ቃሪኦች

🌙 ረመዷን 2 []  ጁዝእ : 2

👤 ቃሪእ:  ማሒር አልሙዓይቂሊ

⏱ ደቂቃ : 47:55

☘ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል
⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩
🌀/channel/furqan_school

Читать полностью…

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

*📖 አብረን እናኽትም 📖*

📣 በረመዷን ቁርኣንን አብረን እናኽትም 📢

🔸 የረመዷን ቲላዋ ግብዣ 🔸

▫️በየቀኑ አንድ ጁዝእ ኢንሻአሏህ

*💎 ጁዝእ አንድ 👇:*
/channel/furqan_school/22517

Читать полностью…

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

🌙 እንኳን ለ1445ኛው (ዓ ሒ) የረመዳን ወር በሰላም አደረሳችሁ! ሸህሩን ሙባረክ!🌙

📖"ረመዷናችንን በቁርኣን እናድምቀው"📖

© ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል
☘ /channel/furqan_school

Читать полностью…

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

የዘንድሮ የመስጂደል ሀራም እና መስጂድ አን-ነበዊ የተራዊህ ኢማሞች ይፋ ሆኑ።

በ2024/1445 በረመዳን ወር በመስጂድ አል ሀራም ውስጥ የሚካሄደውን የተራዊህ እና የተሀጁድ ሶላትን አስመልክቶ ሰዓቱን እና ዝርዝር ጉዳዮችን የሳዑዲ የእስልምና ጉዳዮች እና ሀርመይን ፕሬዝዳንት ልዩ ካላንደር አውጥቷል።

አስተዳደሩ በተከበረው የረመዳን ወር በመስጂድ አል ሀራም የሚሰግዱትን የተራዊህ እና የተሀጁድ ሰላት የሚያሰግዱ ኢማሞችን ስም ይፋ አድርጓል።

በመረሀግብሩ መሰረት የቀን መቁጠሪያው በተከበረው ወር ውስጥ ምእመናንን በጸሎት የሚመሩ የተሾሙ ኢማሞችን በዝርዝር በመግለጽ አላህ ረመዳንን ከሚያደርሳቸውና ደርሰውም ሀቁን ጠብቀው ከሚፆሙ ባሮቹ እንዲያደርገን መልካም ምኞታቸውን ገልጸዋል።

ሰሞኑን ከኢማምነት መነሳታቸውን የሰማነው ሸይኽ ያሲርን ጨምሮ ሸይኽ አህመድ አል-ሁዘይፊ እና ሸይኽ ኻሊድ አል-ሙሃና መሆናቸውን የሃረመይን ፕሬዝዳንት የሆኑት ሸይኽ ሱደይስ ተናግረዋል።

1 - Sheikh Yasser Al Dousary
2 - Sheikh Ahmed Al Hudhaify
3 - Sheikh Khalid Al Muhanna
አሰጋጆች እንደሆኑም ተውቋል።

ምንጭ፦ ከሃረመይን ድረ ገጽ

Читать полностью…

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

➬ልብን ሰርስሮ የሚገባ

➬ልብን የሚያረጥብ

➬ምርጥ ቲላዋ ተጋበዙልኝ

┄┄┉┉✽‌»‌🌹✿🌹»‌✽‌┉┉┄┄
⭕️ ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል ⭕️

🌐#በኦንላይን📱ቁርኣንን ለማኽተም ፣ አቀራርን ለማስተካከል ፣ ለሒፍዝ ፣ ለተጅዊድ ት/ት ወይም ለዓረበኛ ፅሁፍ ፕሮግራም ለመመዝገብ :👇
@FurqanOnlineQuran
@FurqanOnlineQuran
⭕️ ለተጨማሪ የtelegram ግሩፓችንን :👇ይቀላቀሉን 👇
/channel/furqan_school
/channel/furqan_school

Читать полностью…

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

🌟 ሰባቱ ረዘም ያሉ የቁርአን ምዕራፎች ዝርዝር

سبع طوال انزلت
من ربنا و رتلت
اولهن البقرة   የመጀመሪያዋ በቀራህ ናት
طاردة للسحرة   
ድግምተኞች የማይችሏት
موضوعها النفاق    ስለ ኒፋቅ ስለ ፆም
و الصوم والطلاق  ስለ ፍቺ ትዳስሳለች

رتل سطور آل
عمران فهي التالي ሁለተኛዋ ሱራ አል ዒምራን
اقرأ ترى غزوة احد  ስለ ኡሁድ ዘመቻ ትዳስሳለች
فيها و حمراء الاسد

ثم اقرأ النساء  ሶስተኛዋ ሱራ ኒሳዕ
برأت العذراء ስለ መርየም ንፁህነት
و للفروض قاسمة  ስለ ውርስ እንዲሁም ስለኒፋቅ
و للنفاق قاسمة

و بعدهن المائدة አራተኛዋ ማኢዳህ
بصدق عيسى شاهدة ስለዒሳ በእውነት መመስከር
وفاء بالعقود ቃልኪዳንን መሙላት
و احذر من اليهود የሁዶችን ስለ መጠንቀቅ

و هذه الانعام አምስተኛዋ አንዓም
من ربنا انعام
حمدا لرب منعم ቀጥተኛ ወደሆነው ዕምነት
هدى لدين قيم ለመራን ጌታችን ምስጋና ይዛለች

العراف بعد ردد ስድስተኛ አዕራፍ
الى الختام و اسجد ፍፃሜዋ ላይ ሱጁድ ታስወርዳለች
اقرا عن الاقوام  ስለህዝቦች ና ስለተከበሩ
والرسل الكرام   መልዕክቶች ታወሳለች
انفال فيها اقبلت    አንፋል ትከተላታለች
ملائك و قاتلت    መልዓክቶች በበድር ዘመቻ
بغزوة الفرقان  ተሳትፈው    ስለመዋጋታቸው
يوم التقى الجمعان

ثم براءة رتل    ሰባተኛ ተውባህ
اقرأ ولا تبسمل   ያለቢስሚላህ ትቀራለች
و للنفاق تفضح     ኒፋቅን አዋርዳ
و الصدق منج يمدح በእውነተኝነት መዳንን ታወድሳለች
يا ربنا ارض على
قارئها و من تلا

🔘 ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል
◈•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•◈
⭕️ ጆይን : 👇  ሼር  ፣ ሼር ፣ ሼር 👇
بـــارك الـلــه  فـــــيــــــكـــم ، وجــزاكـــم اللـه
🌀 /channel/furqan_school
🌀 /channel/furqan_school

Читать полностью…

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

ባለፈው አመት ረመዳን ሲጠናቀቅብህ የተፀፀትክባቸው በርካታ ጉዳዮች ይኖራሉ።
ከነዚሀም ውስጥ...

🍂/channel/furqan_school

🛑 ቁርአን ያከተምከው ትንሽ ጊዜ መሆኑ

🛑 የሌሊት ሶላት ላይ የነበረብህ ክፍተት

🛑 የሰጠኸው ሰደቃ አናሳ መሆን

🛑 ሰዎችን አለማስፈጠርህ

🛑 ያልተፈቀዱ ነገራቶችን መመልከትህና ማድመጥህ

🛑 ከቤተሰብና ጓደኛ ጋር የነበረህ ጥሩ ያልሆነ ግንኙነት

🛑 ዚክር ላይ የነበረህ ድክመት

🛑 ሶላትን በጀመዓ ያለመስገድህ ሊሆን ይችላል።

ታዲያ አላህ አድሎህ ለዚህ ረመዳን ካደረሰህ፤ የዘንድሮውን ረመዳን ከአምናው ረመዳን በምን ልትለየው አስበሃል? ወይስ ሃሳብህ ተመሳሳይ ረመዳንን ለማሳለፍ ነው ?

🍂/channel/furqan_school

Читать полностью…

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

🌟 የሸይኽ #አብዱላህ_አልጁሀኒ ድንቅ ቲላዋ!
📚 ሱረቱል ነጅም

👉 የአቀራሩ ስልት
#አዱሪ_ዐን_አቢዐምር ይባላል። ከሀፍስ በተወሰኑ ነጥቦች ይለያል።

፨ከአስሩ የአቀራር ስልቶች አንዱና በስፋት የቁርአን አቀራር እውቀት ባለቤቶች ዘንድ የሚወሳ የአቀራር ስልት ነው።

ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል
┄┄┉┉✽‌»‌🌹✿🌹»‌✽‌┉┉┄┄
/channel/furqan_school

Читать полностью…

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

🖐አረብኛ በ3 ደቂቃ - አርሂቡ በአረብኛ👋
https://youtu.be/GW0RAPeFD-A

Читать полностью…

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

🌙🌴•የረመዷን ቲላዋ ግብዣ•​🌙🌴

🎁 በየቀኑ 1 ጁዝእበ30 ቃሪኦች

🌙 ረመዷን 8 []  ጁዝእ : 8

👤 ቃሪእ:  ዓሊይ አልሑዘይፊይ

⏱ ደቂቃ : 1:30:49

☘ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል
⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩
🌀/channel/furqan_school

Читать полностью…

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

ልዩ የረመዷን መልዕክት!! ቁ.2
≣≣≣≣≣≣≣≣≣≣≣≣≣≣≣

{شَهْرُ رَمَضَانَ الَّذِي أُنزِلَ فِيهِ الْقُرْآنُ هُدًى لِّلنَّاسِ وَبَيِّنَاتٍ مِّنَ الْهُدَىٰ وَالْفُرْقَانِ }

«(እንድትጾሙ የተጻፈባችሁ) ያ በርሱ ውስጥ ለሰዎች መሪ ከቅን መንገድና (እውነትን ከውሸት) ከሚለዩም ገላጮች (አንቀጾች) ሲኾን ቁርኣን የተወረደበት የረመዳን ወር ነው፡»

የረመዷን ወር በቁርኣን ውስጥ የተጠቀሰው ብቸኛው ነው። ቁርኣን የሚለው ቃል ደግሞ በሱረቱል በቀራህ የተጠቀሰው አንድ ጊዜ ነው። ይሄውም የተጠቀሰው ከረመዷን ወር ጋር ተያይዞ ነው።

ታዲያ ይህ መገጣጠም በረመዳን እና በቁርኣን መካከል የሆነ ግኑኝነት እንዳለ እየጠቁምምን??

በቁርአኑ ወር ቁርኣን ላይ እንበርታ!

#የቁርኣን_ወር
◈•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•◈
☘ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል
⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩
🌀/channel/furqan_school

Читать полностью…

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

✉️ #ቁርኣንን መሀፈዝ በአንድ ጀንበር የሚሳካ ቀላል ነገር አይደለም!
ከአንድ ሃፊዘል ቁርኣን በስተጀርባ:-
⚡️#ቁርጥ ፍላጎት
⚡️#ብርቱ ወኔ
⚡️#ውስን እንቅልፍ
⚡️#ቋሚ የቂራአት ፕሮግራም
⚡️#ብዙ ጥረት
⚡️#ከልብ የሆነ ዱዓእ .....ይገኛል!!!

(#የለፋ_ያገኛል_የዘራም_ያጭዳል!!!!)
___
ስልቹ ፣ ወኔ ቢስ ፣ እረፍትን የተላመደ ፣ ይህንን ታላቅ ክብር አይጎናፀፍም!

🔴 #ቁርኣን የህይወት መመሪያ ነው
ከቁርኣን ጋር የሚኖረው የህይወት መስመር፣ቁርኣንን በመጎዳኘትና በመሀፈዝ ይጀመራል!
__
#ቁርኣን
🌖ያከብርሃል አልያ ያዋርድሃል!
🌖 ወይ ይመሰክርብሃል!
🌖ያስቀድምሃል አልያ ከዃላ ያስቀርሃል!
🌖እድለኛ አልያ እድለ ቢስ ያደርግሀል!
ምርጫው ያንተ ነው!
____
#ቁርኣን ልክ እንደ ጓደኛ ነው
ከሱ ጋር ያለህን ግንኙነት ባጠበቅክ ቁጥር ሚስጥሩን ይገልጥልሃል!

🍁/channel/furqan_school

Читать полностью…

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

🌙🌴•የረመዷን ቲላዋ ግብዣ•​🌙🌴

🎁 በየቀኑ 1 ጁዝእበ30 ቃሪኦች

🌙 ረመዷን 5 []  ጁዝእ : 5

👤 ቃሪእ:  ናሲር አልቀጧሚ

⏱ ደቂቃ : 53:28

☘ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል
⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩
🌀/channel/furqan_school

Читать полностью…

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

🌙🌴•የረመዷን ቲላዋ ግብዣ•​🌙🌴

🎁 በየቀኑ 1 ጁዝእበ30 ቃሪኦች

🌙 ረመዷን 4 []  ጁዝእ : 4

👤 ቃሪእ:  አቡበክር አሽሻጢሪይ

⏱ ደቂቃ : 54:47

☘ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል
⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩
🌀/channel/furqan_school

Читать полностью…

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

◾️ሰለፎችና ቁርአን በረመዷን ውስጥ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

✅ ረመዷን ውስጥ ቀደምት የዲን ሊቃውንቶቻችን ትኩረት ከሚሰጧቸውና በብዛት ይፈፅሟቸው ከነበሩ ታላላቅ ኢባዳዎች ውስጥ አንዱና ዋናው በሶላትም ሆነ ከሶላት ውጪ ቁርአንን አብዝቶ መቅራትን ነበር። እነዚህ ቀደምቶቻችንና ሞዴሎቻችን ከቁርአን ጋር የነበራቸው ግኑኝነትና ቁርኝነት እጅግኑ የገዘፈና የጠበቀ ነበር። ከዚህም የተነሳ ቁርአንን በአግባቡ ቀርተው፣ ተረድተው፣ ተግብረውና ህይወታቸው ሙሉ ለሙሉ ከቁርአን ጋር በማቆራኘትና በማገናኘት የሚጠበቅባቸውን ሁሉ ፈፅመው ወደ ማይቀረው ሀገር ተሻግረዋል። ይህንን እውነታ ከሚያሳዩን ነገሮች ውስጥ፦

↪️ ኢማሙ ዙህርይ (رحمه الله تعالى)
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
👉 ይህ ታላቅ ኢማም ረመዷን ውስጥ በዋናነት ትልቅ ቦታ ሊሰጠው የሚገባ ኢባዳ አስመልክቶ እንዲህ አለ፦【ረመዷን ማለት ቁርአንን በብዛት የማንበብያና ምስኪኖችን የመመገቢያ ወር ብቻ ነው።】ይል ነበር።

↪️ ኢማሙ ማሊክ (رحمه الله تعالى)
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
👉 ረመዷንን በቁርአን ከሚያሳልፋ ኢማሞች ውስጥ አንዱ ናቸው። ከዚህም የተነሳ ልክ ረመዷን ሲቃረብ፦ 【የሀዲስ ቂርአትና የኢልም ሀለቃቸውን በማቆም ቁርአንን ከሙስሀፋ (ከመፅሀፋ) ይዘው ወደ መቅራት ይዛወሩ እንደነበረ ተወስቷል።】

↪️ ኢማሙ ቀታዳ (رحمه الله تعالى)
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
👉 ረመዷን ውስጥም ሆነ ከረመዷን ውጪ ቁርአንን በብዛት ከሚያነቡት ተርታ የሚመደቡ ታላቅ ኢማም ናቸው። 【ከዚህም የተነሳ በሁሉም ወራቶች ቁርአንን በየ ሰባት ሰባት ቀን ያኸትሙ ነበር። ረመዷን ውስጥ ደሞ በየ ሶስት ሶስት ቀኑ ያኸትሙ ነበረ። የረመዷን የመጨረሻዎቹ አስር ሌሊቶች ላይ ደሞ በየቀኑ ቁርአንን ያኸትሙ ነበር።

↪️ ኢብራሂም አንነኸእዩ (رحمه الله تعالى)
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
👉 ይህ ታላቅ ኢማም፦ 【በረመዷን ውስጥ በየ ሶስት ሶስት ቀን ቁርአንን ያኸትም ነበር። አሽረል አዋኺር (የረመዷን የመጨረሻ አስርት ቀናት) ውስጥ በየ ሁለት ሁለት ቀን ያኸትም ነበር።】

↪️ ኢማም አል አስወድ (رحمه الله تعالى)
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
👉 ይህ ታላቅ አሊም በአመቱ ውስጥ ባሉ ወራቶች ባጠቃላይ፦ 【በየ ሁለት ሁለት ቀን ቁርአንን ያኸትም ነበር።】

📚 لطائف المعارف (ص:٣١٨)

እኛስ?

𝐓𝐞« /channel/furqan_school

Читать полностью…

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

#ሲያፈጥሩ የሚባል ዱዓ! 👇

﴿ذهب الظَّمأُ، وابتلَّتِ العروقُ، وثبُت الأجرُ إن شاء اللهُ﴾

“ጥማችን ተቆርጧል፡፡ የደም ሥሮቻችን ረጥቧል፡፡ የአላህ ፈቃድ ከሆነ ምንዳም ተረጋግጦልናል፡፡”

📚 አልባኒ ሀሰን ብለውታል አቢ ዳውድ ዘገባ ውስጥ (2337)


❌ ይሄን ዱዓ ግን አይበሉ። 🚫
👇 ሀዲሱ ዶዒፍ ነው‼️

﴿اللَّهُمَّ لك صُمتُ، وعلى رِزقِك أفْطَرْتُ.﴾

“አላህ ሆይ! ለአንተ ፆምኩ:: በአንተ ሲሳይም (ሪዝቅ) አፈጠርኩኝ።”

📚 አልባኒ ዶዒፍ ብለውታል አቢ ዳውድ ዘገባ ውስጥ (2358)

ጆይን፡‐ /channel/furqan_school

Читать полностью…

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

🌙🌴•የረመዷን ቲላዋ ግብዣ•​🌙🌴

🎁 በየቀኑ 1 ጁዝእበ30 ቃሪኦች

🌙 ረመዷን 1 [] ጁዝእ : 1

👤 ቃሪእ:  ወዲዕ አልየመኒ

57:32 ደቂቃ

☘ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል
⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩
🌀/channel/furqan_school

Читать полностью…

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

🔢 እንዴት በአረብኛ ቁጥር እንቆጥራለን?
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/ffsvKZdtA94

Читать полностью…

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

🌹سورة الكهف

🎙خليفة الطنيجي
📚ሱረቱ'ል ከህፍ

💎የተረጋጋና አስተወሎት የሚያሰርፅ ቂርኣት💎


▷ሸይኽ ሷሊህ አልፈውዛን አላህ ይጠብቃቸውና እንዲህ ብለዋል :- አንድ አማኝ #ቁርአንን ማንበብ ባበዛ ቁጥር ቀልቡ ይበራል፣ መተናነሱ ይጨምራል፣ ቁርአን ተፅእኖ ያሳድርበታል (ይገሰፃል)። ነገር ግን (ከቁርአን) ዝንጉ የሆነ አካል በዚህ ቁርአን ምንም አይጠቀምም።
📚"كلمــات رمضانـية ١٤٤٠هـ"


◈•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•◈
⭕️ ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል ⭕️
🌐#በኦንላይን ለመመዝገብ :👇
@FurqanOnlineQuran
⭕️ የtelegram👇ይቀላቀሉን
/channel/furqan_school

Читать полностью…

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

🔢 ከ0-100 ቁጥሮች በአረብኛ

https://youtu.be/Abj6hyf8SZs

Читать полностью…

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

🔹 እንደው ግዴለህም ጥቂት ቢሆንም አትተወው‼️

🌀 ኢብኑ ዓባስ ረዲየሏሁ ዓንሁማ እንዲህ
ብለዋል:

"ከእናንተ አንድኛችሁ  🏢ከሱቁ ወይም
ከጉዳዩ ወደ ቤቱ ሲመለስ ፍራሹ ላይ ጋደም ብሎ ብሎ ከቁርኣን 3 አንቀፆች እንኳን ቢቀራ ምን ይከለክለዋል‼️"


‏أخرجه الدارمي في "السنن"(٣٣٧٩) بسند صحيح.


🔘 ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል
◈•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•◈
⭕️ ጆይን : 👇  ሼር  ፣ ሼር ፣ ሼር 👇
بـــارك الـلــه  فـــــيــــــكـــم ، وجــزاكـــم اللـه
🌀 /channel/furqan_school
🌀 /channel/furqan_school

Читать полностью…

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

🖐አረብኛ በ3 ደቂቃ - አርሂቡ በአረብኛ👋
https://youtu.be/GW0RAPeFD-A

Читать полностью…

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

☘🍂•|የጧት ቲላዋ ግብዣ|•🍂🍀
┄┄┉┉✽ 051 ✽‌┉┉┄┄
(እነሱም ይላሉ)፡- «ጌታችን ሆይ! ቅኑን መንገድ ከመራኸን በኋላ ልቦቻችንን አታዘምብልብን፡፡ ከአንተ ዘንድ የኾነን ችሮታም ለኛ ስጠን፡፡ አንተ በጣም ለጋስ ነህና፡፡ ጌታችን ሆይ! አንተ በርሱ (ለመምጣቱ) ጥርጥር የሌለበት በኾነ ቀን ሰውን ሁሉ ሰብሳቢ ነህ፡፡ ምንጊዜም አላህ ቀጠሮውን አያፈርስምና፡፡»

☑️ ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል
┄┄┉┉✽‌»‌🌹✿🌹»‌✽‌┉┉┄┄
✍ ቁርኣን ለመቅራት የመመዝገቢያ ቦት : ↶
/channel/FurqanCenterHelpBot
⭕️ ግሩፓችንን ይቀላቀሉ ↶👇
/channel/furqan_school

Читать полностью…

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

🔆 "አረብኛን በ3 ደቂቃ" 🔆

✅ ዛሬም እንደተለመደው በYoutube

ከምሽቱ 2:00 ይጠብቁን!

ቻናላችንን #ሰብስክራይብ በማድረግ ትምህርቶቹን በነፃ ይከታተሉ👇
📎 የቻናሉ ሊንክ
Learn_Arebic_with_Jud" rel="nofollow">https://www.youtube.com/@Learn_Arebic_with_Jud

Читать полностью…
Subscribe to a channel