yeilmkazna | Unsorted

Telegram-канал yeilmkazna - ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

11338

Subscribe to a channel

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

ለበለጠ መረጃና ለመመዝገብ በዚህ የመመዝገቢያ ሊንክ /channel/FurqanOnlineQuran ያናግሩን

Читать полностью…

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

👆 ይህን ምስል በመመልከት ይህን ትምህርት ያዳምጡ!

Читать полностью…

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

ማሻሸያ ተደርጓል!

📝 ኮርሱን በፈለጉት ሰአት ይውሰዱ 🎁

በብዙዎቻችሁ ጥያቄ መሰረት "የ1 ወር የተጅዊድ ኮርስ" ሰአት ላይ ማሻሸያ ተደርጓል። በዚህም መሰረት

ኮርሱ የሚሰጠው ማንኛውም ሰው በተመቸው ሰአት ሊማረው በሚችለው መልኩ በጥራት በተዘጋጁ ቪዲዬዎች ሲሆን ይህም በየቀኑ ከሰኞ እስከ ጁሙዓ 1 ቪዲዬ ከመልመጃ ጋር የሚላክለት ይሆናል።

በተጨማሪም በየሳምንቱ ቅዳሜ ማታ ከምሽቱ 3:00 - 4:00 ድረስ ሳምንታዊ የክለሳና የተማሪዎች ጥያቄ በቴሌግራም ላይቭ (🔺LiveChat) ይኖረናል።

በመሆኑም ማንኛውም ሰው በተመቸው ሰአት መከታተል የሚችለው በመሆኑ ፈጥናችሁ ተመዝገቡ፣ ጥቂት ሰው ነው የሚፈለገው።

ምዝገባው ቀጥሏል፣ ፍጠኑ!

📥 ለመመዝገብ እና ለበለጠ መረጃ: @Mohammed_jud ወይም +251935270496 ላይ ይደውሉ

ጁድ አካዳሚ - Jud Acadamy
🌐 /channel/Jud_Acadamy

Читать полностью…

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

ምዝገባው ቀጥሏል፣ ፍጠኑ!

📥 ለመመዝገብ: - የከፍሉበትን ደረሰኝ
በTelegram:- @Mohammed_jud
ላይ ይላኩልን!

ለበለጠ መረጃ: +251935270496 ላይ ይደውሉ

ጁድ አካዳሚ - Jud Acadamy
🌐 /channel/Jud_Acadamy

Читать полностью…

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

⚠️ ቁርአን ውስጥ ያሉ ምልክቶች በአጭሩ 🚷

ሙሉ ማብራሪያውን ለማየት 👇
https://youtu.be/1ITnOdJQkj0

♻️ ሼር በማድረግ አጅሩን ይካፈሉ 🎁

ጁድ አካዳሚ - Jud Acadamy
/channel/Jud_Acadamy

Читать полностью…

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

🔸 በተጅዊድ መቅራት ግዴታ ነውን⁉️

ኢማም ኢብኑል ጀዘሪይ እንዲህ ይላሉ:

والأخذ بالتجويد حتمٌ لازمُ
مَن لــم يجــوِّد القـرآن آثمُ
لأنــــه بــــــه الإلــــهُ أنــزَلَا
وهــكــذا منهُ إلــينا وَصَــلَا

ተጅዊድን መፈፀም ግዴታ ነው
አቀራሩን ያላሳመረ ወንጀለኛ ነው
ምክንያቱም ቁርአንም የወረደበት በመሆኑና
ወደ እኛን የደረሰው በዚሁ መልኩ ስለሆነ ነው።


ጁድ አካዳሚ - Jud Acadamy
🌐 /channel/Jud_Acadamy

Читать полностью…

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

📣 አስደሳች ዜና 📝

የ1 ወር የተጅዊድ ኮርስ

👉 የኮርሱ ዝርዝሮች፡-

🔅የኮርሱ ስም፡ የ1 ወር የተጅዊድ ኮርስ
🔅የኮርሱ ደረጃ:  ለጀማሪዎች
🔅የሚፈጀው ጊዜ:  1 ወር ብቻ
🔅የሚሰጥበት ሁኔታ:  በቴሌግራም ላይቭ
🔅የሚሰጥበት ቀናት:  ከሰኞ እስከ ጁሙዓ
🔅የሚሰጥበት ሰአት:  ጧት 12:00-1:00
🔅ዋጋ: 1500 ብር  CBE:-1000162220385 Mohammed Hassen Mohammed
🔅 ኮርሱ የሚጀመረው: ጥቅምት 4/2017

🌼 ኮርሱን ልዩ የሚያደርጉት:-

✅ ቀላል፣ ግልፅና በጥራት የተዘጋጀ
✅ በየሳምንቱ የክለሳና ጥያቄ ክፍለጊዜ
✅ 1 ሳምንት የተግባር ልምምድ (ሐለቃ)

📥 ለመመዝገብ: - የከፍሉበትን ደረሰኝ
በTelegram:- @Mohammed_jud
ላይ ይላኩልን!

ለበለጠ መረጃ: +251935270496 ላይ ይደውሉ

ጁድ አካዳሚ - Jud Acadamy
🌐 /channel/Jud_Acadamy

Читать полностью…

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

☘ የአረብኛ ፊደላት መውጫ በአጭሩ 🌹

🎁 ክፍል : 04

4⃣) አል-ሸፈታን: ሸፈታን ማለት ሁለት ከንፈሮች ማለት ሲሆን ሁለት መውጫ ቦታዎች እና አምስት ሀርፎችን እናገኛለን።
እነሱም፦1🇪🇹የፋ(ف)መውጫ ቦታ
             2🇪🇹የዋው(و)
               🇪🇹የሚም(م)
               🇪🇹የባ(ب) መውጫ ቦታ

5⃣) አል ኸይሹም: ኸይሹም ማለት ኮሽኮሾ ወይም የአፍንጫ ሩቅ ክፍል ከውስጠኛው የአፍ ክፍል ጋር የሚያገናኘው የአፍንጫ ቀዳዳው ክፍል ማለት ነው። ይህ ቦታ አንድ መውጫ ሲኖረው ከዚህም ቦታ ጉና ይወጣል።

🔺 ጉና ማለት ደግሞ ዜማ ይባላል። በአብዛሀኛው ግዜ ኑን ሸዳ እና ሚም ሸዳ ላይ ይገኛል።

📨 ጥያቄ ሆነ አስተያየት እንዲሁም ስህተት ካለ ጠቁሙን።

♻️ ሼር በማድረግ አጅሩን ይካፈሉ 🎁

ጁድ አካዳሚ - Jud Acadamy
/channel/Jud_Acadamy

Читать полностью…

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

☘ የአረብኛ ፊደላት መውጫ በአጭሩ 🌹

🎁 ክፍል : 03

3⃣) አል-ሊሳን: ሊሳን ማለት ምላስ ማለት ሲሆን በውስጡ 10 መውጫ ቦታዎች አሉት። በነዚህም መውጫ ቦታዎች 18 ሀርፎች ይወጣሉ። ይህ ቦታ ደግሞ አራት ዋና ዋና መውጫ ቦታ አለው።እነሱም፦

1✅ አቅሶል ሊሳን
2✅ ወሰጠል ሊሳን
3✅ ሀፈቱል ሊሳን
4✅ ጠረፈል ሊሳን

1✅ አቅሶል ሊሳን: ማለት የምላስ መጨረሻው ክፍል ማለት ሲሆን ይህ ቦታ ሁለት መውጫ በር አለው።
  1🇪🇹የካፍ(ك)መውጫ በር ሲሆን
  2🇪🇹የቃፍ(ق)መውጫ በር ነው።
➛እዚህ ላይ ሁለት መውጫ ቦታ ና ሁለት ሀርፍ አገኘን ማለት ነው።

2✅ ወሰጦል ሊሳን: ማለት የምላስ መካከለኛው ክፍል ማለት ሲሆን ይህ ቦታ አንድ በር አለው በዚህ በር 3ሀርፎች ተከባብረው ይወጣሉ።እነሱም፦
1🇪🇹ጂም(ج)
2🇪🇹ሺን(ش)
3🇪🇹ያ(ي)ከመድ ሀርፍ ውጭ የሆነችው ወይም የተሀረከችው።
➛ከዚህ ቦታ ደግሞ አንድ መውጫ እና ሶስት ሀርፎች አገኘን ማለት ነው።

3✅ ሀፈቱል ሊሳን: ማለት የምላስ ጎን ማለት ሲሆን ይህ ቦታ ሁለት መውጫ በር አለው።
1🇪🇹የዷድ(ض)በር ሲሆን
2🇪🇹የላም(ل)በር ነው።
➛ከዚህ ቦታ ደግሞ ሁለት መውጫ ቦታ ና ሁለት ሀርፎች አገኘን ማለት ነው።እስካሁን አምስት በር እና ሰባት ሀርፍ አገኘን ማለት ነው።

🌹 እንቀጥል አራተኛው ና የመጨረሻው የምላስ ክፍል

4✅ ጠረፈል ሊሳን: ማለት የምላስ ጫፍ ማለት ሲሆን ከዚህም ቦታ አምስት መውጫ በር እና አስራአንድ ሀርፎች እናገኛለን።
1🇪🇹የኑን መውጫ(ن)
2🇪🇹የሯ መውጫ(ر)
3🇪🇹የጧ(ط)
   🇪🇹የዳል(د) ና
   🇪🇹የታእ(ت) መውጫ
4🇪🇹የሷድ(ص)
   🇪🇹የሲን(س) ና
   🇪🇹የዛ(ز)
5🇪🇹የዟ(ظ)
   🇪🇹የዛል(ذ)
   🇪🇹የሣእ(ث)
➛በዚህ መልኩ 10 መውጫ ቦታ ና 18 ሀርፎች አገኘን ማለት ነው።✅✅✅

🌺እሽ እስኪ አረፍ በሉና ምግብ ቅመሱ 🥛🍫🍰ከዛ ደግሞ እንቀጥላለን በዛውም ያልገባንን በኮሜንት እንጠይቅ። ይቀጥላል ...

♻️ ሼር በማድረግ አጅሩን ይካፈሉ 🎁

ጁድ አካዳሚ - Jud Acadamy
/channel/Jud_Acadamy

Читать полностью…

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

🍀 የአረብኛ ፊደላት መውጫ በአጭሩ 🌹👇

🌼 ክፍል  : 01

➭የፊደላት መውጫ ቦታ #17 ሲሆን ዋና ዋናዎቹ 5 ናቸው።
እነሱም ፦1🌹ጀውፍ
               2🌹ሀልቅ
               3🌹ሊሳን
               4🌹ሸፈታን
               5🌹ኸይሹም
1) አል-ጀውፍ: 🌹 ማለት በቋንቋ ደረጃ ባዶ ቦታ ማለት ሲሆን በተጅዊድ ሙሁራን ገለፃ ደግሞ የአፍና የጉሮሮ ባዶ ቦታ ማለት ነው።

➛ በዚህ ቦታ ሶስቱ የመሳቢያ ፊደሎች ይወጣሉ። እነሱም፦
1🇪🇹اስኩን
2🇪🇹وስኩን
3🇪🇹يስኩን

እነዚህ ሀርፎች መደል አስሊ ወይም መደል ጠብዒ በመባል ይታወቃሉ።መደል ጠብዒ ለመባል የሚከተሉትን መስፈርት ማሟላት አለባቸው።

1✅አሊፍ(ا) ስኩን ሆኖ ቀድሞት የመጣው ሀርፍ ፈትሀ መሆን አለበት።
2✅ዋው(و)ስኩን ሆኖ ቀድሞት የመጣው ሀርፍ ዶማ መሆን አለበት።
3✅ያ(ي)ስኩን ሆኖ ቀድሞት የመጣው ሀርፍ ከስራ መሆን አለበት።በዚህ መልኩ ስናገኛቸው የሁለት ሀረካ ያክል እንስባቸዋለን።

🍎🍎በሉ ገመጥ እያረጋችሁ

♻️ ሼር በማድረግ አጅሩን ይካፈሉ 🎁

ጁድ አካዳሚ - Jud Acadamy
/channel/Jud_Acadamy

Читать полностью…

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

📖| ቁርአን እና 20 ስኬቶቹ |✨
▭▬▭▬▭▬▭▬▭▬▭▬
✅:ለአእምሮ ሰላም መፍትሔ ነው ፡ ፡
✅:እውቀትን ያስጨብጣል ።
✅:ለስነ ምግባር ምክንያት ነው ፡ ፡
✅:ልብን ንጹህ ያደርጋል ።
✅:የሰዎች ፍቅር ያጎናጽፋል ።
✅:የአላህን ፍቅር ያስገኛል ።
✅:ስኬትን ያመጣል ።
✅:በራስ መተማመንን ያላብሳል ።
✅:ላልታወቁ ችግሮች መፍትሄ ይሰጣል ።
✅:መልካም ስራ መስራት ድፍረት ያመጣል ።
✅:አንድን ሰው ከጀሀነም እሳት ይጠብቀዋል ።
✅:አንድን ሰው ከቀብር ቅጣት ይጠብቃል ።
✅:አንድን ሰው ከመፍራት ይጠብቃል ፡ ፡
✅:አንድን ሰው ቆሻሻ እንዳይሆን ይጠብቃል ፡ ፡
✅:አንድን ሰው ከምቀኝነት ይጠብቃል ።
✅:አንድን ሰው ከመናፍቃን ይጠብቃል ።
✅:አንድን ሰው ከውድቀት ይጠብቃል ፡ ፡
✅:አንድን ሰው ሁልጊዜ ወደ አላህ ከልሆነ እንዳያለቅስ ይጠብቃል ፡ ፡
✅:አሉታዊውን ወደ አዎንታዊነት ይቀየራል ፡ ፡
✅:የጀነት ትልቁ ቁልፍ ነው ፡ ፡

🍃:ቁርአንን በየቀኑ እንድናነብ ፣ ከቁርአን ጋር እንድንሰራ አላህ ይርዳን ৲


ጁድ አካዳሚ - Jud Acadamy
/channel/Jud_Acadamy

Читать полностью…

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

⚠️ ሙአዚኖች ተጠንቀቁ! 25 ስህተቶች!

https://youtu.be/tFHoiCzitAs

Читать полностью…

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

አህለን ወሰህለን (أهلا وسهلا)
ምን ማለት ነው?

ብዙ ጊዜ አህለን ወሰህለን ማለት እንኳን ደህና መጣህ ወይም ሰላምታ ለማቅረብ ይውላል።
ግን ትክክለኛ ትርጉሙ ምን ማለት ነው?

አህለን (أهلا) ማለት አህል (أهل) ከሚለው ቃል የተወሰደ ሲሆን አህል ማለት "ቤተሰብ፣ ባለቤት፣ አካል" ማለት ነው።

አህለን (أهلا) ማለት ደግሞ "ቤተሰብ እንጅ እንግዳ ወደማትሆንበት እንኳን ደህና መጣህ!" እንደማለት ነው። ያው እኛ ጋ እንግዳ ሳትሆን ቤተሰብ ነህ፣ አብሽር እንደማለት ነው።

ወሰህለን (وسهلا) ማለት ደግሞ ሰህል (سهل) ከሚለው ቃል የተወሰደ ሲሆን ሰህል ማለት "ገር ፣ ቀላል፣ ለስላሳ" ማለት ነው።

ስለዚህ ወሰህለን (وسهلا) ማለት ደግሞ "ገርና ቀላል አስቸጋሪ ወዳልሆነ እንኳን ደህና መጣህ!" ማለት ነው። እኛ ጋር ሳትቸገር ሁሉም ገርበገር ይሆንልሀል እንደማለት ነው።

ደስ ይላሉ አይደል አገላለፆቹ!❤️
አረብኛ ረቂቅና ስሜታዊ ቋንቋ ነው የሚባለው ለዚህ ነው።

አህለን አካዳሚ - أكـادمـيـة أهـلا
/channel/Ahlen_Acadamy

Читать полностью…

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

⭕️ አጂብ ‼️....

☝️ ተመልከቱ ይህን ቃሪእ ፣ አሏህ ሁለት አይኖቹን ወስዶበት ግን በብሬል ቁርኣን ቀርአንን ተምሮ ሀፍዞ በዚህ መልኩ በሚያምር አቀራር ሲቀራ ተመልከቱ ‼️

🚫 እኛስ ... ሁለት አይን እያለን ፣ሙሉ አካል አሏህ ሰጥቶን— ከቁርኣን ግን ርቀናል ❌

🔺 እርሱ ማስተዋሉን ይስጠን ...

አህለን አካዳሚ - أكـادمـيـة أهـلا
/channel/Ahlen_Acadamy

Читать полностью…

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

ፈታህ ❌   
ፈታ❌      
ፈተሀ ❌

ፈትሀ✅  فتحة✅

ደማ❌
ዱማ ❌
ኡርፋ ❌

ዶማ-በዷድ ✅  ضمة✅

ኪስራ ❌
ቂፍዳ❌

ከስራ ✅    كسرة✅

💎 በዚህ መሰረት ያለውን ስህተት እናርም።

አህለን አካዳሚ - أكـادمـيـة أهـلا
/channel/Ahlen_Acadamy

Читать полностью…

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

🍂 የተጅዊድ ትምህርት : 01

📚 ከ ( التجويد المصور )  ከተሰኘው የታዋቂው የተጅዊድ ሊቅ ዶ/ር አይመን ኪታብ አጠር ባለ መልኩ የቀረበ

🎙 በሙሀመድ ጁድ

✍ ጁድ አካዳሚ - Jud Acadamy
🌐 /channel/Jud_Acadamy

Читать полностью…

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

📣 አስደሳች ዜና 📝

✨ የ1 ወር የተጅዊድ ኮርስ ✨

👉 የኮርሱ ዝርዝሮች፡-

🖥 የአሰጣጡ ሁኔታ: በጥራት የተዘጋጁ የተጅዊድ ትምህርቶች መልመጃዎች ጋር
🗓 የሚሰጥበት ቀናት:  ከሰኞ እስከ ጁሙዓ
የሚሰጥበት ሰአት: በተመቸዎ ሰአት ቪዲዬዎቹን ማዳመጥና መልመጃዎቹን መስራት
📆 ኮርሱ የሚጀመረው:  ጥቅምት 4/2017
አዘጋጅ: ሙሀመድ ጁድ (Jud Tube)

🌼 ኮርሱን ልዩ የሚያደርጉት:-

✅ በፈለጉት ሰአት መከታተል የሚችሉት
✅ ቀላል፣ ግልፅና በጥራት የተዘጋጀ
✅ በየሳምንቱ በላይቭ የክለሳና ጥያቄ ክፍለጊዜ (ቅዳሜ)
✅ 1 ሳምንት የተግባር ልምምድ (ሐለቃ)


📜 ለመመዝገብለበለጠ መረጃ :- @Mohammed_jud ላይ ያናግሩን አለያም +251935270496 ላይ ይደውሉ

✍ ጁድ አካዳሚ - Jud Acadamy
🌐 /channel/Jud_Acadamy

Читать полностью…

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

ቁርአን ስንቀራ ድምፃችን ለማሳመር 5 ሚስጥሮች

https://youtu.be/JKkeuJwt_2I?si=I89jeq1QXSimp7Wn

Читать полностью…

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

በቁርአን ውስጥ የሚገኙ ምልክቶች በምሳሌ

ጁድ አካዳሚ - Jud Acadamy
/channel/Jud_Acadamy

Читать полностью…

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

📣 አስደሳች ዜና 📝

የ1 ወር የተጅዊድ ኮርስ

👉 የኮርሱ ዝርዝሮች፡-

🔅የኮርሱ ስም፡ የ1 ወር የተጅዊድ ኮርስ
🔅የኮርሱ ደረጃ:  ለጀማሪዎች
🔅የሚፈጀው ጊዜ:  1 ወር ብቻ
🔅የሚሰጥበት ሁኔታ:  በቴሌግራም ላይቭ
🔅የሚሰጥበት ቀናት:  ከሰኞ እስከ ጁሙዓ
🔅የሚሰጥበት ሰአት:  ጧት 12:00-1:00
🔅ዋጋ: 1500 ብር  CBE:-1000162220385 Mohammed Hassen Mohammed
🔅 ኮርሱ የሚጀመረው:  ጥቅምት 4/2017

🌼 ኮርሱን ልዩ የሚያደርጉት:-

✅ ቀላል፣ ግልፅና በጥራት የተዘጋጀ
✅ በየሳምንቱ የክለሳና ጥያቄ ክፍለጊዜ
✅ 1 ሳምንት የተግባር ልምምድ (ሐለቃ)

📥 ለመመዝገብ: - የከፍሉበትን ደረሰኝ
በTelegram:- @Mohammed_jud
ላይ ይላኩልን!

ለበለጠ መረጃ: +251935270496 ላይ ይደውሉ

ጁድ አካዳሚ - Jud Acadamy
🌐 /channel/Jud_Acadamy

Читать полностью…

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

📮 ተጅዊድ መማር ጊዜን ማቃጠል ነውን ?

የአሏህ ቃል ከሰባት ሰማይ በላይ የወረደውን የፈጣሪያችንን ንግግር በትክክል በወረደበት መልኩ መቅራት የሚፈለግና ራሱን የቻለ ዒባዳ ነው። አሏህም በቁርአኑ በትክክል እንድናነበው አዞናል። በሀዲስ በበርካታ ቦታ ላይ ቁርአንን የአነባብ ህጉን ጠብቀን እንድናነበው ታዘናል። ይህን ላደረገም ሰው በርካታ ትሩፋቶች እና ደረጃዎች እንዳሉት ተዘግቧል።

ሆኖም አብዘሀኛው ህዝባችን ቁርአንን በትክክል ለመቅራት ሲቸገር እናስተውላለን። ይህ የሆነው የተጅዊድ ትምህርት በስፋት ተደራሽ ባለመሆኑ ነው።

ብዙ ሰው የሚፈልገው እንደምንም ብሎ ማኽተም ብቻ እንጅ በትክክል መቀራቱን አይደለም ይህ ደግሞ ትክክል አይደለም።

ቁርአን ማኽተሙ ብቻ ያለ ተጅዊድ ያለ ማስተካከል ጥቅም የለውም ወንድም እህቶች ስለዝህ በተጅዊድ ላይ ትኩረት እንስጥ።

ከፊሎች ደግሞ የተጅዊድን ት/ት የሚንቁም አሉ ግን ይዓጅብካል ስለ አንድ አሕካም ወይንም መኻሪጅ ብትጠይቀው ምንም የማይመልስልክ የተጅዊድን ት/ት ሲያጣጥልብክ ትመለከታለክ ።

ምን ማጣጣል ብቻ ይሄ ዝም ብሎ ጊዜን መጨረስ ነው ይልካልም አሏሁሙስተዓን ተጅዊድን ትምህርቱን መማሩ ፈርዶል ኪፋያ (በሁሉም ላይ ግዴታ ያልሆነ) በተጅዊድ መቅራተ ግን በእያንዳንዱ ሰው ላይ ግዴታ ነው።

እናም ወንድም እህቶች ይህንን የአሏህን ቃል በትክክል  ልንቀራ ዘንድ ሰበብ የሚሆኑን እነዚህ የተጅዊድ ት/ቶች ስለሆኑ በጣም ትኩረት ማድረግ ይኖርብናል ።

አሏህ የሱን ቃል በትክክል ከሚያነቡትና ከሚተገብሩት ያድርገን
...

ጁድ አካዳሚ - Jud Acadamy
🌐 /channel/Jud_Acadamy

Читать полностью…

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

📣 የምዝገባ ማስታወቂያ 📝

የ1 ወር የተጅዊድ ኮርስ

👉 የኮርሱ ዝርዝሮች፡-

🔅የኮርሱ ስም፡ የ1 ወር የተጅዊድ ኮርስ
🔅የኮርሱ ደረጃ:  ለጀማሪዎች
🔅የሚፈጀው ጊዜ:  1 ወር ብቻ
🔅የሚሰጥበት ሁኔታ:  በቴሌግራም ላይቭ
🔅የሚሰጥበት ቀናት:  ከሰኞ እስከ ጁሙዓ
🔅የሚሰጥበት ሰአት:  ጧት 12:00-1:00
🔅ዋጋ: 1500 ብር  CBE:-1000162220385 Mohammed Hassen Mohammed
🔅 ኮርሱ የሚጀመረው: ጥቅምት 4/2017

🌼 ኮርሱን ልዩ የሚያደርጉት:-

✅ ቀላል፣ ግልፅና በጥራት የተዘጋጀ
✅ በየሳምንቱ የክለሳና ጥያቄ ክፍለጊዜ
✅ የመጨረሻ 1 ሳምንት የተግባር ልምምድ

📥 ለመመዝገብ: - የከፍሉበትን ደረሰኝ
በTelegram:- @Mohammed_jud
ላይ ይላኩልን!

ለበለጠ መረጃ: +251935270496 ላይ ይደውሉ

ጁድ አካዳሚ - Jud Acadamy
🌐 /channel/Jud_Acadamy

Читать полностью…

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

⚠️ ምንም ሀራካ የሌላት (ا) ወይም ሀምዘተል ውስል የቃል መጀመሪያ ላይ ስትመጣ እንዴት ነው የምትነበበው⁉️

🌹 አጭርና ግልፅ ማብራሪያ 👆

♻️ ሼር በማድረግ አጅሩን ይካፈሉ 🎁

ጁድ አካዳሚ - Jud Acadamy
/channel/Jud_Acadamy

Читать полностью…

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

☘ የአረብኛ ፊደላት መውጫ በአጭሩ 🌹

🎁 ክፍል : 02

2⃣) አል-ሀልቅ : ሀልቅ ማለት ጉሮሮ ማለት ሲሆን ይህ ቦታ በ3 ይከፈላል።ከያንዳንዱ መውጫ ቦታ ደግሞ ሁለት ሁለት ፊደሎች ይወጣሉ።

1✅ አቅሰል ሀልቅ(ከልብ ከፍ ብሎ ለአፍ እሩቅ የሆነው) ሲሆን ከዚህ ቦታ ሁለት ሀርፎች ይወጣሉ።
  1🇪🇹ሀምዛ (ء)
  2🇪🇹 ሀ(ه)መርቡጣ ይወጣሉ።

2✅ ወሰጠል ሀልቅ(የጉሮሮ መካከለኛው ክፍል) ሲሆን ከዚህም ቦታ ሁለት ሀርፎች ይወጣሉ።
  1🇪🇹ልሟ ሀ(ح)
  2🇪🇹ዐይን(ع) ይወጣሉ።

3✅ አድነል ሀልቅ( ለአፍ ቅርብ የሆነ የጉሮሮ ክፍል ሲሆን ከዚህም ቦታ ሁለት ሀርፎች ይወጣሉ።
  1🇪🇹ኸ(خ)
  2🇪🇹ገይን(غ) ይወጣሉ።

🎈በሉ 🥛🥛እየጠጣችሁ ጉሮሯችሁን አለስልሱ። ይቀጥላል ...

♻️ ሼር በማድረግ አጅሩን ይካፈሉ 🎁

ጁድ አካዳሚ - Jud Acadamy
/channel/Jud_Acadamy

Читать полностью…

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

🚫 እስካሁን ድረስ ቁርኣንን አላኸተሙም?
🚫 ቁርኣንን ማንበብ አይችሉም?
🚫 አቀራርዎ በተጅዊፍ አልተስተካከለም? ይህ አስጨንቆዎታል??

እንግዲያውስ... ቁርኣንን ማንበብ ይችሉ ዘንድ በምስል፣ በድምፅና በቪዲዬ የታገዘ በአሏህ ፍቃድ ብቁ እናደርገዎታለን። ባሉበት ቦታ ሆነው ስልክዎን📱 ብቻ በመጠቀም የቁርኣን ትምህርትን በኦንላይን ይማሩ። በ1ወር ውስጥ ቁርኣንን ለማንበብ የሚረዱና መሰረታዊ የቃዒዳ ትምህርቶች በድምፅ በምስልና በቪዲዬ በታገዘ መልኩ እንዲቀስሙ በማድረግ በአጭር ጊዜ ቁርኣንን የትኛውም ቦታ ከፍተው ማንበብ እንዲችሉ የሚያስችል ፕሮግራም አዘጋጅተን እየጠበቅነዎት እንገኛለን። እርሶ ብቻ በፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል ይመዝገቡ።

🔖 መመዝገቢያው ሊንክም ይሄው:👇
👉@FurqanOnlineQuran👈 ያመልክቱ

በማዕከሉ የሚሰጡ ፕሮግራሞች
① ከአሊፍ ጀምሮ (ለጀማሪዎች)
② ቲላዋ (አቀራርን በተጅዊድ ማስተካከል)
③ ቁርኣን ሒፍዝ ናቸው

⏰ የማሰሚያ ክፍለጊዜዎች
① ጧት (12:00–2:00)
② ማታ (3:00–5:00)

🔺 ሴቶች በሴት ኡስታዛ
🔺 ዝቅተኛ ወርሀዊ ክፍያ

‼️ፈጥነው ይመዝገቡ 👇በዚህ ሊንክ ያመልክቱ
@FurqanOnlineQuran

🌐 ለተጨማሪ መረጃዎች ይቀላቀሉን👇
🔹/channel/furqan_school

Читать полностью…

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

⚠️ሙአዚኖች ተጠንቀቁ! 25 ስህተቶች🚫

https://youtu.be/tFHoiCzitAs

Читать полностью…

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

⚠️ ሙአዚኖች ተጠንቀቁ! 25 ስህተቶች!
👇👇👇
https://youtu.be/tFHoiCzitAs

Читать полностью…

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

🔖 መመዝገቢያው ሊንክም ይሄው:👇
👉@FurqanOnlineQuran👈 ያመልክቱ

🎁 ማዕከሉን ልዩ የሚያደርገው
👉 ሴቶች በሴት ኡስታዛ
👉 ዝቅተኛ ወርሀዊ ክፍያ
👉 ለማንኛውም ሰው ምቹ ሰአት

🔺 ፈጥነው ይመዝገቡ!! እንዳያመልጥዎ!!

🌐 ለተጨማሪ በቴሌግራም ይቀላቀሉን👇
🔹/channel/furqan_school

Читать полностью…

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

✨የሚያሳፍር⁉️

✍ብዙ ጀነት መግቢያ መንገዶች ተመቻችተውልን ይህን ማድረግ እንኳ ከበደን......አጂብ‼️

💫የአላህ መልዕክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ «ከየግዴታ (ፈርድ) ሶላት በሗላ አየተል ኩርሲይን (ከሱረቱል በቀራ አንቀፅ 255-256) የቀራ የሆነ ሰው ጀነት ከመግባት ምንም አይከለክለውም ሞት እንጂ።» ነሳዒይ

©ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል
/channel/furqan_school

Читать полностью…

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

أعوذ بالله من الشيطان الرجيم

🪩 በ ኢስቲዓዛህ " الاستعاذة " ላይ ከምናስተውላቸው የተጅዊድ ስህተቶች መካከል " بالله " የሚለው ቃል ላይ ያለውን ከስራ ሙሉ አለማድረግ ነው።

🪩 በተጨማሪም አፍን ከሚገባው በላይ መክፈት የፊደሉን ድምፅ ይቀይርብናል።

🎙 الشيخ عبد القادر العثمان

👆ቪዲዮው ይበልጥ ግልፅ ያደርግልናል።

ፉርቃን በኦንላይን የቁርአን ንባብ ማዕከል
/channel/furqan_school

Читать полностью…
Subscribe to a channel