📌የአረብኛ ፊደላቶችን ቀላል በሆነ መንገድ
ለመለማመድ በተለያዩ ቁርኣን ውስጥ
ታዕ በመጣባቸው ቃላቶች።
ክፍል /3
🪧 ሀርፈ‘ታዕ
┄┄┉┉✽»🌹✿🌹»✽┉┉┄┄
✍ ጁድ የተጅዊድና የአረብኛ ቋንቋ አካዳሚ
🌐 /channel/Jud_Acadamy
○የአረብኛ ፊደላቶችን ቀላል በሆነ መንገድ
ለመለማመድ በተለያዩ ቁርኣን ውስጥ
ሃምዝ በመጣባቸው ቃላቶች።
📮 ክፍል /1
🪧 ሀርፈል ሀምዝ : [ء]
┄┄┉┉✽»🌹✿🌹»✽┉┉┄┄
✍ ጁድ የተጅዊድና የአረብኛ ቋንቋ አካዳሚ
🌐 /channel/Jud_Acadamy
አሊፍ እና ሀምዛ ይለያያሉ❗️
⚠️ ሰፊ ማብራሪያ ለማየት 👇
https://youtu.be/lcQsMcH41wY
┄┄┉┉✽»🌹✿🌹»✽┉┉┄┄
✍ ጁድ የተጅዊድና የአረብኛ ቋንቋ አካዳሚ
🌐 /channel/Jud_Acadamy
ከቁርአን ጋር የኖረ የህይወት ሩህ ወደ ቀልቡ ትገባለች፣ ልቡን በደስታ ትሞላዋለች
ቁርአን ለልብ ልክ ሩህ ለሰውነት ያለውን ያክል አስፈላጊ ነው።
﴿وَكَذَلِكَ أَوْحَيْنَا إِلَيْكَ رُوحًا مِنْ أَمْرِنَا﴾
ፉርቃን የቁርአን ንባብ ማዕከል
/channel/furqan_school
🔒ምዝገባው ተጠናቋል!
የሚፈለገው የተማሪ ቁጥር በመሙላቱ "የ1 ወር የተጅዊድ ኮርስ ምዝገባ" ከዛሬ ጀምሮ የቆመ መሆኑን እየገለፅን የቀጣይ ዙር ምዝገባ ሲከፈት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።
✍ ጁድ የተጅዊድና የአረብኛ ቋንቋ አካዳሚ
/channel/Jud_Acadamy
📣 2 ቀን ቀረው 📣
የ1 ወር የተጅዊድ ኮርስ
የኮርሱ አጭር መግለጫ፡-
የኮርሱ መለያ፡ 3 ሳምንት የተጅዊድ ት/ት እና 1 ሳምንት የተግባር ልምምድ
የሚፈጀው ጊዜ: 1 ወር በቴሌግራም 🔺Live ጧት 12:00-1:00
የኮርሱ አዘጋጅ : ሙሐመድ ጁድ (ቀላል አረብኛ Youtube Channel)
📥 ለመመዝገብ እና ለበለጠ መረጃ በዚህ /channel/Mohammed_jud የቴሌግራም አድራሻ አለያም በ+251935270496 ላይ ያናግሩን!
✍ ጁድ የተጅዊድና የአረብኛ ቋንቋ አካዳሚ
/channel/Jud_Acadamy
📣 4 ቀን ቀረው 📣
የ1 ወር የተጅዊድ ኮርስ
የኮርሱ አጭር መግለጫ፡-
የኮርሱ መለያ፡ 3 ሳምንት የተጅዊድ ት/ት እና 1 ሳምንት የተግባር ልምምድ
የሚፈጀው ጊዜ: 1 ወር በቴሌግራም 🔺Live ጧት 12:00-1:00
የኮርሱ አዘጋጅ : ሙሐመድ ጁድ (Jud Tube)
📥 ለመመዝገብ እና ለበለጠ መረጃ በዚህ @Mohammed_jud የቴሌግራም አድራሻ አለያም በ+251935270496 ላይ ያናግሩን!
✍ ጁድ የተጅዊድና የአረብኛ ቋንቋ አካዳሚ
/channel/Jud_Acadamy
ተደጋጋሚ ጥያቄዎች⁉️
📌 የሴት ኡስታዛ አላችሁን?
- አዎ፣ ማዕከሉ ቂርአቱ አላስፈላጊ ከሆነ የአጅነቢ ግኑኝነት የራቀ እንዲሆን ብቁና ልምድ ያላቸውን ለወንድ ተማሪዎች ወንድ ኡስታዞች፣ ለሴት ተማሪዎች ሴት ኡስታዛዎችን በመመደብ ቂርአቱን ይሰጣል።
📌 ቂርአቱ በምንድን ነው የሚሰጠው?
- ቂርአቱ የሚሰጠው ለአብዛህኛው ቀላልና ምቹ በሆነው በቴሌግራም ብቻ ሲሆን በልዩ ሁኔታ ለአንዳንድ ሰዎች በኢሞ እና በዋትሳፕ ሊሰጥ ይችላል።
📌 ቂርአቱ በላይቭ ነው ወይስ በሪከርድ?
- ከቃኢዳ እስከ ሒፍዝ ድረስ የሚሰጡት የቁርአን ትምህርቶች በሙሉ የሚሰጡት በቀጥታ ስርጭት (🔺Live) ኡስታዞቹ ጋር በቀጥታ በመገናኘትና የሚሰጡ ናቸው።
📌 ይቀጥላል...
ሌሎችም ጥያቄዎችና አስተያየቶች ያሏችሁ በዚህ የቴሌግራም አድራሻ [/channel/FurqanOnlineQuran] ብታሳዉቁን ፈጣን ምላሽ እንሰጣለን።
ይመዝገቡ! ዕድሉን ይጠቀሙ!
ፉርቃን የቁርአን ንባብ ማዕከል
/channel/furqan_school
📣 አስደሳች ዜና 📝
✨ የ1 ወር የተጅዊድ ኮርስ ✨
👉 የኮርሱ ዝርዝሮች፡-
🖥 የአሰጣጡ ሁኔታ: በጥራት የተዘጋጁ የተጅዊድ ትምህርቶች መልመጃዎች ጋር
🗓 የሚሰጥበት ቀናት: ከሰኞ እስከ ጁሙዓ
⏰ የሚሰጥበት ሰአት: በተመቸዎ ሰአት ቪዲዬዎቹን ማዳመጥና መልመጃዎቹን መስራት
📆 ኮርሱ የሚጀመረው: ጥቅምት 4/2017
✍ አዘጋጅ: ሙሀመድ ጁድ (Jud Tube)
🌼 ኮርሱን ልዩ የሚያደርጉት:-
✅ በፈለጉት ሰአት መከታተል የሚችሉት
✅ ቀላል፣ ግልፅና በጥራት የተዘጋጀ
✅ በየሳምንቱ በላይቭ የክለሳና ጥያቄ ክፍለጊዜ (ቅዳሜ)
✅ 1 ሳምንት የተግባር ልምምድ (ሐለቃ)
📜 ለመመዝገብና ለበለጠ መረጃ :- @Mohammed_jud ላይ ያናግሩን አለያም +251935270496 ላይ ይደውሉ
✍ ጁድ አካዳሚ - Jud Acadamy

🍂 የተጅዊድ ትምህርት : 02
📚 ከ ( التجويد المصور ) ከተሰኘው የታዋቂው የተጅዊድ ሊቅ ዶ/ር አይመን ኪታብ አጠር ባለ መልኩ የቀረበ
🎙 በሙሀመድ ጁድ
✍ ጁድ አካዳሚ - Jud Acadamy
🌐 /channel/Jud_Acadamy
○የአረብኛ ፊደላቶችን ቀላል በሆነ መንገድ
ለመለማመድ በተለያዩ ቁርኣን ውስጥ
ባዕ በመጣባቸው ቃላቶች።
📮 ክፍል /2
🪧 ሀርፈል ባዕ [ب]
┄┄┉┉✽»🌹✿🌹»✽┉┉┄┄
✍ ጁድ የተጅዊድና የአረብኛ ቋንቋ አካዳሚ
🌐 /channel/Jud_Acadamy
🚫 ተጅዊድ ማለት ድምፅን ማንቀጥቀጥ አይደለም!
★ ይህ ተግባር ነሺዳዎች እና መሰል ነገራቶች ላይ ተፈላጊ ሊሆን ይችላል። ቁርኣን ላይ ግን የተጅዊድ ሊቃውንት የሚያወግዙት ተግባር ነው።
፨ ቁርኣንን የምናነበው በተማርነው መልኩ እንጂ በፈለግነው መልኩ አይደለም።
🎙ምሳሌውን ከዶክተር አይመን አዳምጡ!👆
ፉርቃን የቁርአን ንባብ ማዕከል
/channel/furqan_school
♻️የ32ቱ ጥርሶች ስያሜ በአረብኛ
🟢አስ‘ሰናያ ………… (4)
🔴አር_ረባኢያት………(4)
🔵አል_አንያብ……… ( 4)
▶️አድ‘ደዋሒክ………(4 )
🟡አጥ‘ጠዋሂን…… (12)
🟠አን‘ነዋጅዝ……… (4 )
┄┄┉┉✽»🌹✿🌹»✽┉┉┄┄
✍ ጁድ የተጅዊድና የአረብኛ ቋንቋ አካዳሚ
🌐 /channel/Jud_Acadamy
📣 3 ቀን ቀረው 📣
የ1 ወር የተጅዊድ ኮርስ
የኮርሱ አጭር መግለጫ፡-
የኮርሱ መለያ፡ 3 ሳምንት የተጅዊድ ት/ት እና 1 ሳምንት የተግባር ልምምድ
የሚፈጀው ጊዜ: 1 ወር በቴሌግራም 🔺Live ጧት 12:00-1:00
የኮርሱ አዘጋጅ : ሙሐመድ ጁድ (ቀላል አረብኛ Youtube Channel)
📥 ለመመዝገብ እና ለበለጠ መረጃ በዚህ @Mohammed_jud የቴሌግራም አድራሻ አለያም በ+251935270496 ላይ ያናግሩን!
✍ ጁድ የተጅዊድና የአረብኛ ቋንቋ አካዳሚ
/channel/Jud_Acadamy
📣5 ቀን ቀረው 📣
የ1 ወር የተጅዊድ ኮርስ
የኮርሱ አጭር መግለጫ፡-
የኮርሱ መለያ፡ 3 ሳምንት የተጅዊድ ት/ት እና 1 ሳምንት የተግባር ልምምድ
የሚፈጀው ጊዜ: 1 ወር በቴሌግራም 🔺Live ጧት 12:00-1:00
የኮርሱ አዘጋጅ : ሙሐመድ ጁድ (Jud Tube)
📥 ለመመዝገብ እና ለበለጠ መረጃ በዚህ @Mohammed_jud የቴሌግራም አድራሻ አለያም በ+251935270496 ላይ ያናግሩን!
✍ ጁድ የተጅዊድና የአረብኛ ቋንቋ አካዳሚ
/channel/Jud_Acadamy
📣 አስደሳች ዜና 📝
✨ የ1 ወር የተጅዊድ ኮርስ ✨
👉 የኮርሱ ዝርዝሮች፡-
🖥 የአሰጣጡ ሁኔታ: በጥራት የተዘጋጁ የተጅዊድ ትምህርቶች መልመጃዎች ጋር
🗓 የሚሰጥበት ቀናት: ከሰኞ እስከ ጁሙዓ
⏰ የሚሰጥበት ሰአት: በተመቸዎ ሰአት ቪዲዬዎቹን ማዳመጥና መልመጃዎቹን መስራት
📆 ኮርሱ የሚጀመረው: ጥቅምት 11/2017
✍ አዘጋጅ: ሙሀመድ ጁድ (Jud Tube)
🌼 ኮርሱን ልዩ የሚያደርጉት:-
✅ በፈለጉት ሰአት መከታተል የሚችሉት
✅ ቀላል፣ ግልፅና በጥራት የተዘጋጀ
✅ በየሳምንቱ በላይቭ የክለሳና ጥያቄ ክፍለጊዜ (ቅዳሜ)
✅ 1 ሳምንት የተግባር ልምምድ (ሐለቃ)
📜 ለመመዝገብና ለበለጠ መረጃ :- @Mohammed_jud ላይ ያናግሩን አለያም +251935270496 ላይ ይደውሉ
✍ ጁድ አካዳሚ - Jud Acadamy
🌐 /channel/Jud_Acadamy
በቡዙዎች ጥያቄ መሰረት ነገ ሊጀመር የነበረው "የ1 ወር የተጅዊድ ኮርስ ምዝገባ" ለ1 ሳምንት ተራዝሟል!✅
🛑የሚፈለገው ጥቂት ተሳታፊዎች ብቻ በመሆኑ ፈጥናችሁ ተመዝገቡ!
✍ ለመመዝገብና ለበለጠ መረጃ :- @Mohammed_jud ላይ ያናግሩን አለያም +251935270496 ላይ ይደውሉ
💡 ጁድ አካዳሚ - Jud Acadamy
🌐 /channel/Jud_Acadamy