✿ #ኢብኑ_ተይሚያህ ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ : -
«ከዱዓ በፊት ፣ በዱዓ መካከልና መጨረሻ ላይ በረሱል ﷺ ላይ ሶለዋት ማውረድ ዱዓዎች ተቀባይነት እንዲያገኙ ተስፋ ከሚደረግባቸው ጠንካራ ምክንያቶች መካከል ነው።»
📚 ۞【اقتضاء الصراط【2/249】۞
◈•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•◈
🔆 ·٠•●የሰለፎች ኮቴ●•٠·
🌹አንብቦ ያሰራጨን አሏህ ይመንዳው👇
✅ /channel/selefs_footstep
▫▫በዱኒያ ላይ ትልቁ ጓደኛ ብሎ ማለት እሱ
☞ቁርአን📖 ነው። ﺍﻟﻘﺮﺁﻥ
በዱኒያ ላይ ትልቁ ጀግንነት ማለት
☞አሏህን መፍራት ነው።
☞ቁርአን የአማኖች የሩህ ምግብ የቀልብ መረጋጊያ መድሃኒት ነው።
◈•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•◈
⭕️ ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል ⭕️
🌐#በኦንላይን📱ለመመዝገብ :👇
@FurqanOnlineQuran
⭕️ ግሩፓችንን ይቀላቀሉ👇
/channel/furqan_school
🔬የስራ ዘርፎች በአረብኛ👇
https://youtu.be/eEhI4w2NEO8
❤️ ፍቅርን በአረብኛ ለመግለፅ 🌹
👇ቪዲዬን ለማየት ይህን ሊንክ ይጫኑ 👇
https://youtu.be/XU9OKGtFX4g
🗣 አረብኛ ቃለምልልስ : ኤርፖርት ውስጥ ✈️
🌹 ቪዲዬውን በዚህ👇ሊንክ ይመልከቱ 👇
https://youtu.be/QHssYx7_8II
🦒🐘 የዱር እንስሳት በአረብኛ 🐪🦌
┄┄┉┉✽🌺»✿»🌺✽┉┉┄┄
✅ ሙሉ ትምህርቱን በዩቱዩብ ለማየት
👇👇👇 👇👇👇👇👇
Learn_Arebic_with_Jud" rel="nofollow">https://www.youtube.com/@Learn_Arebic_with_Jud
✅ በቴሌግራም :/channel/Learn_Arebic_with_Jud
☘🍂•|የጧት ቲላዋ ግብዣ|•🍂🍀
┄┄┉┉✽ 041 ✽┉┉┄┄
┄┄┉┉✽»🌹✿🌹»✽┉┉┄┄
⭕️ ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል ⭕️
📮 የማመልከቻ ሊንክ : ↶ @FurqanOnlineQuran
🛍 ግሩፓችንን ይቀላቀሉ ↶👇
/channel/furqan_school
ቁርኣን ለምንድን ነው ጠንካራ ማህበረሰብን ለመገንባት አይነተኛ መንገድ የሆነው?
ምክንያቱም ቁርኣን ለሚከተሉት ነገሮቻችን ገደብና ልክ አስቀምጦላቸዋልና
- ለድምፃችን : "و اغضُضْ مِن صوتِك".
- ለእርምጃችን : "و لا تَمشِ في الأرض مرحًا".
- ለእይታችን: "و لا تمدَّنَّّ عينَيك"
- ለመስሚያችን: "و لا تَجَسَّسُوا".
- ለምግባችን: "وكلوا و اشربوا ولا تُسْرفوا"
- ለንግግራችን : "و قُولُوا للناسِ حُسْناً".
- ለአቀማማጫችን: "ولا يغتب بعضكم بعضاً".
- ለነፍሳችን: "لا يسخر قومٌ من قومٍ".
- ለአስተሳሰባችን: "إنَّ بعضَ الظنِّ إثمٌ"
- ይቅርታን አስተምሮናል: " فمن عفا و أصْلحَ فأجرُهُ على الله ".
ቁርኣን ህይወታችንን ስርአት የሚያስይዝና ስኬታማ ኑሮን የሚያረጋግጥልን መመሪያችን ነው።
" الذين آمنوا وتطمئن قلوبهم بذِكْرِ اللهِ ألا بذِكْرِ اللهِ تطمئنُّ القلوب".
💚 #ከቁርኣን_ጋር_እንተዋወቅ!
🌹 ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል
🌐 /channel/furqan_school
🗣 አረብኛ ቃለምልልስ : ኤርፖርት ውስጥ ✈️
🌹 ቪዲዬውን በዚህ👇ሊንክ ይመልከቱ 👇
https://youtu.be/QHssYx7_8II
🥣 ጭልፋ በአረብኛ 🍽
┄┄┉┉✽🌺»✿»🌺✽┉┉┄┄
✅ ሙሉ ትምህርቱን በዩቱዩብ ለማየት
👇👇👇 👇👇👇👇👇
Learn_Arebic_with_Jud" rel="nofollow">https://www.youtube.com/@Learn_Arebic_with_Jud
✅ በቴሌግራም :/channel/Learn_Arebic_with_Jud
🎙 የስራ ቅጥር ቃለምልልስ በአረብኛ 📢
🌹 ቪዲዬውን በዚህ ሊንክ ይመልከቱ 👇
https://youtu.be/3VNRW-cNE7M
🚕 ተሽከርካሪዎች በአረብኛ 🚚
┄┄┉┉✽🌺»✿»🌺✽┉┉┄┄
☘ በነዚህም አማራጮች ልታገኙን ትችላላችሁ:
–
🔺በዩቱዩብ 👇
Learn_Arebic_with_Jud" rel="nofollow">https://www.youtube.com/@Learn_Arebic_with_Jud
◽️ በቲክቶክ 👇
tiktok.com/@learn_arebic_with_jud
🔸 በቴሌግራም👇
/channel/Learn_Arebic_with_Jud
🔹 በፌስቡክ 👇
https://www.facebook.com/FurqanQuranSchool
#ቁርአንን_አስተካክሎ_መቅራት — የአሏህ ቃል ከሰባት ሰማይ በላይ የወረደውን የፈጣሪያችንን ንግግር በትክክል በወረደበት መልኩ መቅራት ነው የሚፈለገው።
...
★ይህንን ታላቅ የአላህን ቃል በትክክል ለመቅራት ደግሞ በመጀመሪያ ላይ የተለያዩ ቃዒዳዎችን ትማራለክ ከተጅዊድ ጭምር።
ይህንን ቃዒዳህ የምትማረው ወደ ላይ ስትቀራ የፊደላትን #መኻሪጅ እና #ሲፋት ለማወቅ እና ለማስተካከል ትልቅ ድርሻ ስለለው ነው።
አብዘሀኛው ህዝባችን ቁርአንን በትክክል መቅራት አይችልም ለተጅዊድ ያላቸው ቦታ በጣም ዝቅተኛ ነውና።
አብዘሀኛው ህዝብ የሚፈልገው እንደምንም ብሎ ማኽተም ብቻ እንጅ በትክክል መቀራቱን አይደለም ይህ ደግሞ ትክክል አይደለም።
ቁርአን ማኽተሙ ብቻ ያለ ተጅዊድ ያለ ማስተካከል ጥቅም የለውም ወንድም እህቶች ስለዝህ በተጅዊድ ላይ ትኩረት እንስጥ።
ከፊሎች ደግሞ የተጅዊድን ት/ት የሚንቁም አሉ ግን ይዓጅብካል ስለ አንድ አሕካም ወይንም መኻሪጅ ብትጠይቀው ምንም የማይመልስልክ የተጅዊድን ት/ት ሲያጣጥልብክ ትመለከታለክ ።
ምን ማጣጣል ብቻ ይሄ ዝም ብሎ ጊዜን መጨረስ ነው ይልካልም አሏሁሙስተዓን ተጅዊድን መማርኮ #ፈርዱል_ኪፋያ ነው ፣ በሁሉም ቃሪእ ላይ ደግሞ #ፈርዱል_ዓይን ነው ይህንን አያውቁምን ⁉️⁉️
እናም ወንድም እህቶች ይህንን የአሏህን ቃል በትክክል ልንቀራ ዘንድ ሰበብ የሚሆነን እነዚህ ቃዒዳዎች የተጅዊድ ት/ቶች ስለሆኑ በጣም ትኩረት ማድረግ ይኖርብናል ።
አሏህ የሱን ቃል በትክክል ከሚያነቡትና ከሚተገብሩት ያድርገን
◈•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•◈
⭕️ ጆይን : 👇 ሼር ፣ ሼር ፣ ሼር 👇
بـــارك الـلــه فـــــيــــــكـــم ...
🌀 /channel/furqan_school
🌀 /channel/furqan_school
☘🍂•| መሳጭ ቲላዋ ግብዣ|•🍂🍀
┄┄┉┉✽»🌹✿🌹»✽┉┉┄┄
⭕️ ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል ⭕️
🌐 በኦንላይን ተመዝግቦ ቁርኣንን ለመማር :👇
@FurqanOnlineQuran
@FurqanOnlineQuran
⭕️ የtelegram ግሩፓችን :👇
/channel/furqan_school
/channel/furqan_school
🏷️ዒድ= ደስታና ዒባዳ
▪️አቡ ዳውድ በዘገቡት ሐዲሥ ነቢዩ* "አላህ ዘንድ ከቀናቶች ሁሉ ይበልጥ ታላቅ ቀን፣ የእርዱ ቀን ነው፤ ከዛም ከሱ ቀጥሎ ያለው (11ኛው) ቀን ነው" ብለዋል።
▪️ከዒደል-አድሓ ቀን ቀጥለው ያሉ ተከታታይ ሶስት ቀናት "አያሙ-አትተሽሪቅ" የሚባሉ ሲሆን ሶስቱም ቀናት የዒድ፣የዚክር/የተክቢር እና በመብላትና በመጠጣት መደሰት የሚወደድባቸው ቀናቶች ናቸው።
በእነዚህ ቀናት ከተክቢር በተጨማሪ፣
(رَبَّنا آتِنا فِي الدُّنيا حَسَنَةً وَفِي الآخِرَةِ حَسَنَةً وَقِنا عَذابَ النّارِ)
የሚለውን ዱዓእ ማብዛት ደጋግ ቀደምቶች ዘንድ ተወዳጅ ተግባር ነበር።
✍🏻 ኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
11/12/1441ዓ. ሂ
@ዛዱል መዓድ
🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹
አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይላል:-
🔅وَتَزَوَّدُوا فَإِنَّ خَيْرَ الزَّادِ التَّقْوَىٰ ۚ وَاتَّقُونِ يَا أُولِي الْأَلْبَابِ
"ስንቅ ያዙ፤ ከስንቆች ሁሉ በላጩ አላህን መፍራት ነው፤ የአእምሮ/ የልብ ባለቤቶች ሆይ ፍሩኝ" ሱረቱል በቀራ /197
❤️ "ውዴ" በአረብኛ 🌹
👇ቪዲዬን ለማየት ይህን ሊንክ ይጫኑ 👇
https://youtu.be/XU9OKGtFX4g
تبارك الله ماأجملها من تلاوة! حفظه الله وزاده من واسع فضله
من سورة الأحقاف
፧፧፧ በዚህ መልኩ በልጅነት ቁርአንን አሳምሮ ማንበብ መቻል ብርቅ በሆነበት ጊዜ እንዲህ አይነቱን ትውልድ ያብዛልን!
___
♻️ ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል
🌐 /channel/furqan_school
👉 በኦንላይን ቁርኣን ለመማር ፈጥነው በዚህ ሊንክ ይመዝገቡ 👇
@FurqanOnlineQuran
🚫 እስካሁን ድረስ ቁርኣንን አላኸተሙም?
🚫 ቁርኣንን ማንበብ አይችሉም?
🚫 አቀራርዎ በተጅዊፍ አልተስተካከለም? ይህ አስጨንቆዎታል??
እንግዲያውስ... በመጪው ረመዷን በ1 ወር ውስጥ ብቻ ቁርኣንን ማንበብ ይችሉ ዘንድ በምስል፣ በድምፅና በቪዲዬ የታገዘ በአሏህ ፍቃድ ብቁ እናደርገዎታለን። ባሉበት ቦታ ሆነው ስልክዎን📱 ብቻ በመጠቀም የቁርኣን ትምህርትን በኦንላይን ይማሩ። በ1ወር ውስጥ ቁርኣንን ለማንበብ የሚረዱና መሰረታዊ የቃዒዳ ትምህርቶች በድምፅ በምስልና በቪዲዬ በታገዘ መልኩ እንዲቀስሙ በማድረግ በአጭር ጊዜ ቁርኣንን የትኛውም ቦታ ከፍተው ማንበብ እንዲችሉ የሚያስችል ፕሮግራም አዘጋጅተን እየጠበቅነዎት እንገኛለን። እርሶ ብቻ በፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል ይመዝገቡ።
🔖 መመዝገቢያው ሊንክም ይሄው:👇
👉@FurqanOnlineQuran👈 ያመልክቱ
የቁርኣን ወር በሆነው ረመዷን ቁርኣንን ማንበብ የሚችሉበት ወይም አቀራርዎን በተጅዊድ የሚያስተካክሉበት እንዲሁም ቁርኣንን የሚያሀፍዙበት ልዩ ዕድል መጥቶለዎታልና ይጠቀሙበት። እንዳያመልጥዎ🔺
⏰ የማሰሚያ ክፍለጊዜዎች
① ከፈጅር በኋላ (12:30–2:00)
② ከዝሁር በኋላ (7:30–9:00) ለሴቶች
③ ከአሱር በኋላ (10:30–12:00) ለወንዶች
📮 ረመዷን 1 ይጀምራል | ፈጥነው ይመዝገቡ
🔺 የሴቶችና የወንዶች ለየብቻ ነው🔺
🌐 ለተጨማሪ መረጃዎች ይቀላቀሉን👇
🔹/channel/furqan_school
☘🍂•|የጧት ቲላዋ ግብዣ|•🍂🍀
┄┄┉┉✽ 042 ✽┉┉┄┄
﴿ إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ ۚ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا﴾[ الأحزاب: 56]
┄┄┉┉✽»🌹✿🌹»✽┉┉┄┄
⭕️ ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል ⭕️
📮 የማመልከቻ ሊንክ : ↶ @FurqanOnlineQuran
🛍 ግሩፓችንን ይቀላቀሉ ↶👇
/channel/furqan_school
🎁 አንድ ገፅ ብትቀራ #5ሺ አካባቢ አጅር አካባቢ አለህ
🎁 አንድ ጁዝ ብትቀራ #100ሺ አካባቢ አጅር አለህ
🎁 አንድ ግዚ ብታኸትም #3ሚሊዮን አካባቢ አጅር አለህ
💎 አሏህ ለዚ እኮ ነው ቁርአን መቅራት ኪሳራ የሌለው ንግድ ነው ያለው
(إِنَّ الَّذِينَ يَتْلُونَ كِتَابَ اللَّهِ وَأَقَامُوا الصَّلَاةَ وَأَنْفَقُوا مِمَّا رَزَقْنَاهُمْ سِرًّا وَعَلَانِيَةً يَرْجُونَ تِجَارَةً لَنْ تَبُورَ)
[سورة فاطر 29]
"እነዚያ የአላህን መጽሐፍ የሚያነቡ፣ ሰላትንም አስተካክለው የሚሰግዱ፣ ከሰጠናቸውም ሲሳይ ሪዝቅ በድብቅም በግልጽም የሰጡ፣ በፍጹም የማትከስርን ንግድ ተስፋ ያደርጋሉ፡፡"
〖اللهم اجعل القرآن ربيع قلبوبنا ونور صدورنا وجلاء أحزاننا وذهاب همومنا وغمومنا.〗
◈•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•◈
© ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል
🌐#በኦንላይን📱 ቁርኣን ለማኽተም፣ አቀራርን በተጅዊድ ለማስተካከል፣ ለቁርኣን ሒፍዝ ወይም ለተጅዊድ ት/ት ለመመዝገብ :👇
@FurqanOnlineQuran
@FurqanOnlineQuran
⭕️ የtelegram ግሩፓችንን :👇ይቀላቀሉን
/channel/furqan_school
/channel/furqan_school
↝ምን ጊዜም የሚወፍሩ ፊደላቶች ( የኢስቲዕላእ ባህሪ) ያላቹ ፊደላቶች ሰባት ናቸው እነሱም:-
١ـ↜خ↝
٢ــ↜ص↝
٣ــ↜ض↝
٤ــ↜غ↝
٥ــ↜ط↝
٦ــ↜ق↝
٧ــ↜ظ↝↣ከነዚህ ውስጥ ጥንካሬ ያላቸው ❨የኢጥባቅ ባሕሪ ያላቸው❩ ፊደላቶች ከሌሎቹ የበለጠ በመወፈር ደረጃ ይበልጣሉ።ጥንካሬ ያላቸው የኢጥባቅ በሕሪ ያላቸው ፊደላቶች አራት ናቸው። እነሱም :«" ط" ض" ص" ظ» ሲሆኑ ቀሪዎቹ ❝ق" غ" خ❞ከነዚህ በመቀጠል ይሰለፍሉ።
✅ ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል
◈•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•◈
⭕️ ጆይን : 👇 ሼር ፣ ሼር ፣ ሼር 👇
بـــارك الـلــه فـــــيــــــكـــم
🌀 /channel/furqan_school
🌀 /channel/furqan_school
❤️ ፍቅርን በአረብኛ ለመግለፅ 🌹
👇ቪዲዬን ለማየት ይህን ሊንክ ይጫኑ 👇
https://youtu.be/XU9OKGtFX4g
#7ቱቁርአን ውስጥ #የተጠቀሱ ከንቱ #ምኞቶች
﴿يَٰلَيْتَنِى كُنتُ تُرَٰبًۢا﴾
#ዋ ምኞቴ! ምነው አፈር በሆንኩ "
[ሱረቱ ነበእ 40]
﴿يَٰلَيْتَنِى قَدَّمْتُ لِحَيَاتِى﴾
#ዋ እኔ! ምነው በሕይወቴ (መልካምን ሥራን) ባስቀደምኩ ኖሮ "
[ሱረቱል ፈጅር 24]
﴿يَٰلَيْتَنِى لَمْ أُوتَ كِتَٰبِيَهْ﴾
#ዋ ጥፋቴ! ምነው መጽሐፌን ባልተሰጠሁ "
[ሱረቱል ሃቀህ 25]
﴿يَٰوَيْلَتَىٰ لَيْتَنِى لَمْ أَتَّخِذْ فُلَانًا خَلِيلًۭا﴾
#ዋ ጥፋቴ! እገሌን ወዳጅ አድርጌ ባልያዝኩ ኖሮ እመኛለሁ "
[ሱረቱል ፉርቃን 28]
﴿يَٰلَيْتَنَآ أَطَعْنَا ٱللَّهَ وَأَطَعْنَا ٱلرَّسُولَا۠﴾
#ዋ ምኞታችን! አላህን በተገዛን መልክተኛውንም በታዘዝን ኖሮ "
[ሱረቱል አህዛብ 66]
﴿يَٰلَيْتَنِى ٱتَّخَذْتُ مَعَ ٱلرَّسُولِ سَبِيلًۭا﴾
#ዋ ምኞቴ! ከመልክተኛው ጋር ቀጥተኛን መንገድ ይዤ በሆነ "
[ሱረቱል ፉርቃን 27]
﴿يَٰلَيْتَنِى كُنتُ مَعَهُمْ فَأَفُوزَ فَوْزًا عَظِيمًۭا﴾
#ወይ ምኞቴ! ታላቅ ዕድልን አገኝ ዘንድ ከነሱ ጋር በሆንኩ "
[ሱረቱ ኒሳእ 73]
#ሁሉም የሟቾች ምኞት ናቸው ቀብር ውስጥ ያሉት ሰዎች ምኞታቸው ወደ ዱንያ አንዴ መጥተው ለአኺራቸው ጥሩን ነገር መስራት ነው ...
#ቀብር ገብተህ/ሽ አንተም.አንቺም ይህን ከምትመኝ/ኚ ነፍስህ/ሽ አካልህ/ሽ ውስጥ እስካለች ድረስ ለአኺራህ አስቀድም/ሚ።
#አላህ ሆይ! ከነዚህ ከንቱ ምኞቶች በእዝነትህ ጠብቀን ያረብ!
┄┄┉┉✽»🌹✿🌹»✽┉┉┄┄
🔺 ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል
🌐#በኦንላይን📱 ለመመዝገብ :👇
@FurqanOnlineQuran
⭕️ ለተጨማሪ የtelegram ግሩፓችንን :👇ይቀላቀሉን 👇
/channel/furqan_school
➬ልብን ሰርስሮ የሚገባ
➬ልብን የሚያረጥብ
➬ምርጥ ቲላዋ ተጋበዙልኝ
┄┄┉┉✽»🌹✿🌹»✽┉┉┄┄
🔺 ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል
🌐#በኦንላይን📱 ለመመዝገብ :👇
@FurqanOnlineQuran
⭕️ ለተጨማሪ የtelegram ግሩፓችንን :👇ይቀላቀሉን 👇
/channel/furqan_school
ሯእ (ر) ፊደል መቼ ነው የምትወፍረውና የምትቀጥነው?
#ክፍል_አንድ
አብዛሀኛዎቻችን ቁርአን በምንቀራ ሰአት የማይፈወፍረውን እናስወፍራለን የማይቀጥነውን እናቀጥናለን በተለይ ደግሞ በ (ራ) ፣በኢኽፋእ ፣በኢድጋም ፣ በላሙል ጀላላህ ላይ ❗️❗️❗️❗️
ከነዝህ ውስጥ ራ #አራት ሑክም ይኖራታል
1 #ራኡን መፍቱሕ(ፈትሐ የሆነችው ራ)
2 #ራኡን መክሱር (ከስራ የሆነችው ራ)
3 #ራኡን መድሙም(ደማ የሆነችው ራ)
4 #ራኡን አሳኪናህ (ስኩን የሆነችው ራ)
1⃣ #ራኡን_መፍቱሕ_እሷ_ፈትሀ_ስትሆን
#ራ ፈትሐ ስትሆን በየትኛውም ቦታ ትሁን መጨረሻ ላይ ትሁን መጀመሪያ ላይ መሀከል ላይም ብትሆን ሙሉ በሙሉ (#ተፍኺም) ትወፍራለች
ለምሳሌ {{ ألم تَرَ }}
በዝህ ቦታ ላይ #ራ ፈትሀ ናት ወፍራምም ናት
2⃣ #ራኡን_መክሱር_እሷ_ከስራ_ስትሆን
#ራ ከስራ ከሆነች በየትኛውም ቦታ ብትሆን የሷ ሑክም ሙሉ በሙሉ #ተርቂቅ (መቅጠን) ነው።
ለምሳሌ {{ ومن شرِّ غاسقً }}
#ራ እዝህ ላይ ቀጭን ናት የምትሆነው
3⃣ #ራኡን_መድሙም_ራ_ዶማ_ስትሆን
በዝህም ጊዜ እንደ ራኡን መፍቱሕ ትወፍራለች ማለትም #ተፍኺም ትሆናለች ማለት ነው በየትኛውም ቦታ ብትሆን ።
ለምሳሌ፦ {{ إنَّ قارُون }}
#ራ በዝህ ቦታ ላይ ዶማ ናት ሑክሟም ወፍራምነት #ተፍኺም ነው ።
4⃣ #ራኡን_አሳኪናህ_ራ_ሱኩን_ስትሆን
#ራ ሱኩን ስትሆን ከበስተፊትለፊቷ ባለው ፊደል ሀረካ ላይ ትንጠለጠላለች ።
👌 ከበፊቷ ያለው ፊደል ሀረካው ፈትሀ ወይም ዶማ ከሆነ ሙሉ በሙሉ ትወፍራለች
ለምሳሌ ከበፊቷ ፈትሀ ሲመጣ ፦
{{ وقَرْنَ في بيوتكن}}
ከፊቷ ዶማ ሲመጣ ደግሞ ፦
{{ أُرْسِلَ }}
እነዝህን ምሳሌዎች መመልከት ይቻላል እንደ ናሙና ያክል
👌 #ራ ከፊቷ ያለው ፊደል ሀረካው ከስራ ከሆነ ደግሞ ሙሉ በሙሉ ትቀጥናለች ።
እዝህ ላይ ማስገንዘቢያ ፦ #ራ ስኩን ሁና ከሷ ኋላ ያለው ፊደል #የእስቲዕላእ ፊደል ከሆነ ፊደሉ ከስራ ቢሆንም እሷ ትወፍራለች ❗️❗️ ።
ከፊቷ ከስራ ሲመጣ ለምሳሌ ፦
{{ فِرْعَوْنَ }}
#ራ ሱኩን ሁና ከኋላዋ #የኢስቲዕላእ ፊደል ሲመጣባት
{{ قِرْطاسٍ }} {{ مِرْصاَد }}
በነዝህ ሰአት #ራ ትወፍራለች ሙሉ
በሙሉ እሷን ማቅጠን ይጠላል
#ማስገንዘቢያ፦ #ራኡን_ስኩን #ወቅፍ ላይ ከመጣች ራሷን የቻለ ሀረካ ቢኖራትም ከፊቷ ባለው የፊደሉ ሀረካ ላይ ትመረኮዛለች። ፈትሀና ዶማ ከሆና #ትወፍራለች። ከስራ ከሆነ ደግሞ ትቀጥናለች
ለምሳሌ በፈትሀ ስትመጣ ፦
{{ ونشق القَمَر }}
በዶማ ስትመጣ
{{ وإلی الله ترجعو الأُمُور }}
በከስራ ስትመጣ
{{ مُدَّكِرْ }} {{ مُنْقَعِر }}
ይቀጥላል ኢንሻ አላህ። ሼር እናድርግ ባረከሏሁ ፊኩም
🖋 አብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን
✅ ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል
◈•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•◈
⭕️ ጆይን : 👇 ሼር ፣ ሼር ፣ ሼር 👇
بـــارك الـلــه فـــــيــــــكـــم
🌀 /channel/furqan_school
🌀 /channel/furqan_school
☘🍂•|የጧት ቲላዋ ግብዣ|•🍂🍀
┄┄┉┉✽ 040 ✽┉┉┄┄
┄┄┉┉✽»🌹✿🌹»✽┉┉┄┄
⭕️ ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል ⭕️
📮 የማመልከቻ ሊንክ : ↶ @FurqanOnlineQuran
🛍 ግሩፓችንን ይቀላቀሉ ↶👇
/channel/furqan_school
🩶 ቁርኣን 🩶
ቁርኣን የሰው ልጆች መመርያ ይሆን ዘንድ ከጌታቸው የወረደ የህይወት መንገድ ነው::
▪ቁርኣን ህግ ነው::
▪ቁርኣን መንገድ ነው::
▪ቁርኣን መታከሚያ ፈውስ ነው::
▪ቁርኣን መመለሻ ነው::
▪ቁርኣን መታረቂያ ነው::
▪ቁርኣን መንገድ የሳተን መላሽ ነው::
▪ቁርኣን ፈራጅ ነው::
▪ቁርኣን መደሰቻ ነው::
▪ቁርኣን መሸሻ ነው::
▪ቁርኣን ቀን ሲከፋ መደበቂያ ነው::
📍ቁርኣንን የያዙ ሰዎች አይጠሙም:: በርሱ የተፋረዱ አይቆጩም :: እሱን በመሃከላቸው ያረጉ ህዝቦች መቼም ቢሆን መንገድ አይስቱም::
« እናንተ ያመናችሁ ሆይ! አላህን ተገዙ :: መልእክተኛውንና ከእናንተም የስልጣን ባለቤቶችን ታዘዙ:: በማንኛውም ነገር ብትከራከሩ በአላህና በመጨረሻው ቀን የምታምኑ ብትኾኑ ( የተከራከራችሁበትን ነገር) ወደ አላህና ወደ መልእክተኛው መልሱት:: ይህ የተሻለ መጨረሻውም ያማረ ነው:: » አል-ቁርኣን 4:59
ያጨቃጨቀንና ለንትርክ የዳረገንን ጉዳይ ወደ ቁርኣን እና ወደ ረሱሉ(ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) ፈለግ እንመልሰው ዘንድ ያዘዘን አላህ ነው:: ወደዛ የመለስነው እንደሆነ መጨረሻው ያማረ እንደሆነ ቃል የገባልን እርሱ ነው::
« ይህ ቁርኣን ወደዚያች እርሷ ቀጥተኛ ወደኾነችው መንገድ ይመራል:: እነዚያንም በጎ የሚሰሩትን ምእመናን ለእነርሱ ታላቅ ምንዳ ያላቸው መኾኑን ያበስራል » ኣል-ቁርኣን 17:9
በጎ መስራት በቁርኣን ከመመራት ጋ የተጣመረ መሆኑን ከዚህ አንቀፅ እንማራለን :: ቁርኣን ውስጥ የተተወ ነገር እንዳለመኖሩ ለየትኛውም ጉዳያችን መፍትሄ ፈልገን አናጣበትም ::
«በዚያም ቁርኣን ውስጥ ከምሳሌ ሁሉ ለሰዎች በእርግጥ ገለፅን:: » 30:58
«ህዝቦቼ ቁርኣንን የተተወ ነገር አድርገው ያዙት» እንዳለው መልእክተኛው እንዳንሆን መጠንቀቅ ያሻል ::
« አላህ በዚ መፅሃፍ(በቁርኣን) ከፊል ህዝቦችን ከፍ ሲያደርግ ከፊሎችን ደሞ ዝቅ(የበታች) ያደርጋል » ሰሂህ ሙስሊም
ከፍ ማለት በቁርኣን በመመራት ቢሆን እንጂ አይገኝም :: በርሱ ባለመስራትና በመሸሽ ደሞ ውርደት ይከተላልና የስልጣኔ ማማን መጎናፀፍ ብሎም ስኬትን የሻን እንደሆን ቁርኣንን አጥብቀን እንያዝ:: አላህ ይመልሰን ያግራልንም::
☘ ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል
/channel/furqan_school
🍂 መሳጭ አቀራር ☘
🎙 ቃሪእ : አቡበክር አሽሻጢሪይ
ይኽ ረቢዕ እንዲህ አሉ:- በአላህ ስም እምላለሁ ቁርአንን በሚገባ ቀርተነው የህይወታችን መመሪያ ብናደርገው በዱንያም በአኸራም ደስተኛ እንሆናለን።
📚 ሸ
المجموع الرائق-١٥
◈•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•◈
© ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል
#በኦንላይን📱 ቁርኣን ለማኽተም፣ አቀራርን በተጅዊድ ለማስተካከል፣ ለቁርኣን ሒፍዝ ወይም ለተጅዊድ ት/ት ለመመዝገብ :👇
@FurqanOnlineQuran
@FurqanOnlineQuran
የtelegram ግሩፓችንን :👇ይቀላቀሉን
/channel/furqan_school
/channel/furqan_school
በዒድ ሶላት ላይ በተቻለ መጠን መልለያየት አይገባም
~
መኖሪያችን ከአንድ ጫፍ ተነስቶ መስገጃ ቦታ ለመድረስ የሚከብድ ትልቅ ከተማ ካልሆነ በስተቀር የዒድ ሶላት ላይ ተለያይቶ መስገድ አይገባም።
ኢማሙ በተጨባጭ በሺርክ የሚታወቅ ከሆነ ግን ተከትለነው ልንሰግድ አይገባም። ለዚህ ደግሞ የሚቻለን ከሆነ የተሻለ አካል እንዲያሰግድ ጫና ማሳደር፣ ካልሆነ ደግሞ የራስን አማራጭ ማመቻቸት ይገባል። ከዚህ ውጭ ኢማሙን፡
* በጥፋት የማናውቀው ከሆነ፣
* ወይም ጥፋቱ ሺርክ የማይደርስ ከሆነ፣
* ወይም ዝናብ፣ ስጋት እና መሰል ምክንያቶች ከሌሉ ጀማዐ መለያየት የለብንም። አላህን ልንፈራ ይገባል።
ተጨባጭ ምክንያት ከሌለ ዒድን ከሰፊው ህዝበ ሙስሊም ተለይቶ መስገድ አግባብ አይደለም። በተጨባጭ ምክንያት በአቅራቢያችን ተሰባስበን የምንሰግድ ከሆነ ደግሞ ሆነ ብሎ ጀማዐ እየበተኑ ሁለት፣ ሶስት ጀማዐ ማቋቋም ስህተት ነው።
ዒዱ ቢያልፍም መማማራችን ይቀጥላል።
=
Ibnu Munewor
የቴሌግራም ቻናል፦
http://t.me//IbnuMunewor
🎁📥 የእንኳን አደረሳችሁ ምልእክትዎን ያስተላልፉ📤🎁
✅ ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል ✅
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱህ
🎁عيد مبارك تقبل الله منا ومنكم🎁🎁
ዉድ የተከበራቹህ የዚህ ግሩፕ አባላት በሙሉ ዒዱን በማስመልከት ለወዳጅ ዘመድዎ ማስተላለፍ የሚፈልጉት መልዕክት ካለ መልዕክታቹህን በዚህ ሊንክ በመላክ ወደ ግሩፑ ይለቀቅላቹሃል። ለወዳጅ ዘመድዎ መልዕክቱ በአሏህ ፍቃድ ይደርስላቹሃል።
👇👇👇
@FurqanOnlineQuran
@FurqanOnlineQuran
📮 ማሳሰቢያ!
🔺1) በፅሁፍ ከሆነ መልዕክቱ ባጭር ፅሁፍ ለመፃፍ ሞክሩ!
🔺2) ወንዶች በድምፅ ስታተላልፉ ከ 1 እስከ 2 ደቂቃ ከዚህ መብለጥ ዬለበትም። ሴቶች በፅሁፍ ብታስተላልፉ የተመረጠ ነዉ።
🔺3) እድሉ የሚቆዬዉ ዛሬ ከጧቱ 2:00 እስከ ምሽቱ 12:00 ድረስ ብቻ ነዉ።
🔺4) ስትፅፉ ወይም ስትቀዱ ስማቹህን ሃገራቹህን ማስቀመጣቹህን እንዳትዘነጉ
መልዕክቱ የሚተላለፍበት ቻናል
/channel/furqan_school
/channel/furqan_school