yeilmkazna | Unsorted

Telegram-канал yeilmkazna - ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

11338

Subscribe to a channel

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

☘🍂•|የጧት ቲላዋ ግብዣ|•🍂🍀
┄┄┉┉✽ 050 ✽‌┉┉┄┄
{اللَّهُ الَّذِي جَعَلَ لَكُمُ الْأَرْضَ قَرَارًا وَالسَّمَاءَ بِنَاءً وَصَوَّرَكُمْ فَأَحْسَنَ صُوَرَكُمْ وَرَزَقَكُم مِّنَ الطَّيِّبَاتِ ۚ ذَٰلِكُمُ اللَّهُ رَبُّكُمْ ۖ فَتَبَارَكَ اللَّهُ رَبُّ الْعَالَمِينَ. هُوَ الْحَيُّ لَا إِلَٰهَ إِلَّا هُوَ فَادْعُوهُ مُخْلِصِينَ لَهُ الدِّينَ ۗ الْحَمْدُ لِلَّهِ رَبِّ الْعَالَمِينَ}

አላህ ያ ምድርን መርጊያ ሰማይንም ጣሪያ ያደረገላችሁ ነው፡፡ የቀረጻችኁም ቅርጻችሁንም ያሳመረ ከጣፋጮችም ሲሳዮች የሰጣችሁ ነው፡፡ ይሃችሁ ጌታችሁ አላህ ነው፡፡ የዓለማትም ጌታ አላህ ላቀ፡፡ እርሱ ብቻ (ሁል ጊዜ) ሕያው ነው፤ ከርሱ ሌላ አምላክ የለም፤ ሃይማኖትንም ለእርሱ ያጠራችሁ ስትኾኑ «ምስጋና ለዓለማት ጌታ ለአላህ ይኹን» የምትሉ ኾናችሁ ተገዙት፡፡

☑️ ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል
┄┄┉┉✽‌»‌🌹✿🌹»‌✽‌┉┉┄┄
✍ ቁርኣን ለመቅራት የመመዝገቢያ ቦት : ↶
/channel/FurqanCenterHelpBot
⭕️ ግሩፓችንን ይቀላቀሉ ↶👇
/channel/furqan_school

Читать полностью…

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

አላህ ሆይ! ረመዳንን በሰላም አድርሰን!
ማስታወሻ ፦ያለፈወን የረመዷን ወር ፆም በሐይድ ፣ በህመም በወሊድ ምክንያት ወይም በተለያዩ ምክንያቶች ቀዷእ ያለብን የአሁኑ ረመዷን ሊመጣ ጥቂት ቀናቶች ስለቀሩት ፈጥነን በመጾም ግዴታችንን እንወጣ።

🍁 ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል
☘/channel/furqan_school

Читать полностью…

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

📖 እስኪ እራሴን ልፈትሽ ‼️

👉 አንተም❗️
👉 አንቺም❗️
👉 እናንተም❗️

ሁላችንም እራሳችንን እንፈትሽ ‼️

📖 ከቁርአን ጋራ ሁኔታችን ምን ይመስላል ⁉️

◈•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•◈
⭕️ ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል ⭕️
🌐#በኦንላይን ለመመዝገብ :👇
@FurqanOnlineQuran
⭕️ የtelegram👇ይቀላቀሉን
🌀/channel/furqan_school

Читать полностью…

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

ቁርኣን መቅራትህ ዒባዳ ነው...
በቀራሀው መደሰትህ ሌላ ዒባዳ ነው
ቁርኣንን በሰማህ ወይም በቀራህ ቁጥር ተደሰት! አሏህ መልካም ነገርን ፈልጎልሀልና፣
ንግግሩን እንድታነብና አልከለከለህምና
.

🪶أ.د.حسن بخاري
ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል
/channel/furqan_school

Читать полностью…

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

👕👟 አልባሳት በአረብኛ 👗 👔

┄┄┉
┉✽‌🌺»‌✿»‌🌺✽‌┉┉┄┄
ሙሉ ትምህርቱን በዩቱዩብ ለማየት
👇👇👇 👇👇👇👇👇
Learn_Arebic_with_Jud" rel="nofollow">https://www.youtube.com/@Learn_Arebic_with_Jud

በቴሌግራም :/channel/Learn_Arebic_with_Jud

Читать полностью…

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

🔻ኒቃብ ለመልበስ ቁርኣን ማኽተም ግዴታ ነውን?

🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ አደም
___
©ዲን መመካከር ነው - الدين النصيحة

Читать полностью…

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

☘🍂•|የጧት ቲላዋ ግብዣ|•🍂🍀
┄┄┉┉✽ 047 ✽‌┉┉┄┄

┄┄┉┉✽‌»‌🌹✿🌹»‌✽‌┉┉┄┄
⭕️ ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል ⭕️

📮 የመመዝገቢያ ሊንክ : ↶ @FurqanOnlineQuran
🛍 ግሩፓችንን ይቀላቀሉ ↶👇
/channel/furqan_school

Читать полностью…

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

🌟 ለምን ይሆን?
📚 ተጅዊድ ያለው ቲላዋ ቢደጋገም እንኳ ለማቋረጥ ይከብዳል።

القارئ هو الشيخ خالد عبدالله الوصابي

شكرا لكم جميعا وجزاكم الله خيرا

☘ ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል
/channel/furqan_school

Читать полностью…

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

🗣 አረብኛ ቃለምልልስ : ኤርፖርት ውስጥ ✈️

🌹 ቪዲዬውን በዚህ👇ሊንክ ይመልከቱ 👇
https://youtu.be/QHssYx7_8II

Читать полностью…

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

ቁርአን በህፃናት አንደበት የተለየ ውበት አለው።

🌹 ማሻ አላህ ✅

☘ ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል
/channel/furqan_school

Читать полностью…

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

🤝አረብኛ በ3 ደቂቃ - ሰላምታና ስንብት🖐

https://youtu.be/jZcn0zAruEA

Читать полностью…

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

☘🍂•|የጧት ቲላዋ ግብዣ|•🍂🍀
┄┄┉┉✽ 045 ✽‌┉┉┄┄

┄┄┉┉✽‌»‌🌹✿🌹»‌✽‌┉┉┄┄
⭕️ ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል ⭕️

📮 የመመዝገቢያ ሊንክ : ↶ @FurqanOnlineQuran
🛍 ግሩፓችንን ይቀላቀሉ ↶👇
/channel/furqan_school

Читать полностью…

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

☘🍂•|የጧት ቲላዋ ግብዣ|•🍂🍀
┄┄┉┉✽ 044 ✽‌┉┉┄┄

┄┄┉┉✽‌»‌🌹✿🌹»‌✽‌┉┉┄┄
⭕️ ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል ⭕️

📮 የማመልከቻ ሊንክ : ↶ @FurqanOnlineQuran
🛍 ግሩፓችንን ይቀላቀሉ ↶👇
/channel/furqan_school

Читать полностью…

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

🔆 "አረብኛን በ3 ደቂቃ" 🔆

✅ ዛሬ Youtube ላይ አዲስ የሚጀመር ፕሮግራም!

ከምሽቱ 2:00 ይጠብቁን!

ቻናላችንን #ሰብስክራይብ በማድረግ ትምህርቶቹን በነፃ ይከታተሉ👇
📎 የቻናሉ ሊንክ
Learn_Arebic_with_Jud" rel="nofollow">https://www.youtube.com/@Learn_Arebic_with_Jud

Читать полностью…

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

ልቡ ቁርኣን ጋር ከተንጠለጠለ ሰው የበለጠ ልቡ የሰፋ፣ ደስታው የበዛ የለም።

Читать полностью…

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

"ሹክረን" አትበሉ‼️
https://youtu.be/TbY4FiXEsq0

Читать полностью…

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

ቀርኣን ለመቅራት ምክንያት መደርደር ቀረ‼️

👉 ቁርኣንን ለመቅራት በስራ ብዛት፣ በጊዜ አለመመቻቸት ማሳበብ ቀረ!!

✅ በእጅዎ ባለው 📱ስልክ ብቻ በኦንላይን በ#ፉርቃን_የቁርኣን_ንባብ_ማዕከል ቁርኣንን የትም ቦታ ሆነው መማር ይችላሉ።

◽️ በኦንላይን የሚሰጡ ፕሮግራሞች 👇
📚 ቁርኣን ነዞር ( ከአሊፍ ጀምሮ)
📚 አቀራርን በተጅዊድ ማስተካከል እና
📚 ቁርኣን ሒፍዝ እና ሙራጀዓህ

🟡 ማዕከላችንን ልዩ የሚያደርገው 👇
👉 ዝቅተኛ የሆነ ወርሀዊ ክፍያ
👉 የወንድና የሴት ለየብቻ
👉 በቀን 2 ጊዜ ማሰሚያ ወቅቶች ያሉት
🌹 መሆኑ ልዩ ያደርገናል።

🍀 ፈጥነው ይመዝገቡ ❗️
የማመልከቻ የውስጥ መስመር : [@FurqanOnlineQuran]

ሁሌም ምዝገባ አለ!
ሁሌም ቂርአት አለ!

🔹 ለበለጠ መረጃ ይደውሉ
☎️ 09 07 22 79 59
☎️ 09 35 27 04 96


🌐 በቴሌግራም ይቀላቀሉን👇
/channel/furqan_school

Читать полностью…

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

🌹سورة الكهف

🎙خليفة الطنيجي
📚ሱረቱ'ል ከህፍ

💎የተረጋጋና አስተወሎት የሚያሰርፅ ቂርኣት💎


▷ሸይኽ ሷሊህ አልፈውዛን አላህ ይጠብቃቸውና እንዲህ ብለዋል :- አንድ አማኝ #ቁርአንን ማንበብ ባበዛ ቁጥር ቀልቡ ይበራል፣ መተናነሱ ይጨምራል፣ ቁርአን ተፅእኖ ያሳድርበታል (ይገሰፃል)። ነገር ግን (ከቁርአን) ዝንጉ የሆነ አካል በዚህ ቁርአን ምንም አይጠቀምም።
📚"كلمــات رمضانـية ١٤٤٠هـ"


◈•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•◈
⭕️ ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል ⭕️
🌐#በኦንላይን ለመመዝገብ :👇
@FurqanOnlineQuran
⭕️ የtelegram👇ይቀላቀሉን
/channel/furqan_school

Читать полностью…

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

☘🍂•|የጧት ቲላዋ ግብዣ|•🍂🍀
┄┄┉┉✽ 049 ✽‌┉┉┄┄

☑️ ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል
┄┄┉┉✽‌»‌🌹✿🌹»‌✽‌┉┉┄┄
✍ ቁርኣን ለመቅራት የመመዝገቢያ ቦት : ↶
/channel/FurqanCenterHelpBot
⭕️ ግሩፓችንን ይቀላቀሉ ↶👇
/channel/furqan_school

Читать полностью…

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

الر ۚ كِتَابٌ أَنزَلْنَاهُ إِلَيْكَ لِتُخْرِجَ النَّاسَ مِنَ الظُّلُمَاتِ إِلَى النُّورِ بِإِذْنِ رَبِّهِمْ إِلَىٰ صِرَاطِ الْعَزِيزِ الْحَمِيدِ

[ ሱረቱ ኢብራሂም፣ - 1 ]
አ.ለ.ረ (አሊፍ ላም ራ፤ ይህ ቁርአን) ሰዎችን በጌታቸው ፈቃድ ከጨለማዎች ወደ ብርሃን አሸናፊ ምስጉን ወደ ኾነው፡፡ ጌታ መንገድ ታወጣ ዘንድ ወዳንተ ያወረድነው መጽሐፍ ነው፡፡

•ብሰማው የማልጠግበውና ባነበው የማይሰለቸኝ ድንቅ ንግግር ቢኖር #የጌታዬ ንግግር ነው።
•ምስጋና ለአሏህ ነው ያ ቁርዐንን ለኛ መመሪያ አድርጎ ላወረደው። ፈለከል ሀምዱ ወለከሹኩር።

🌀 /channel/furqan_school

Читать полностью…

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

"ሹክረን" አትበሉ‼️
https://youtu.be/TbY4FiXEsq0

Читать полностью…

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

✅ አሏህ ተውበትን ያግራልን 🤲

﴿ أَفَلَا يَتُوبُونَ إِلَى اللَّهِ وَيَسْتَغْفِرُونَهُ ۚ وَاللَّهُ غَفُورٌ رَّحِيمٌ

📚 [ المائدة: 74]

ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል
/channel/furqan_school

Читать полностью…

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

🌹🍀 ሶለዋት እያወረድን 🍀🌹

Читать полностью…

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

አተርፍ ባይ...

🔅የቁርኣን ቃላትን ከዐረብኛ ውጪ ባሉ ፊደሎች መፃፍ ክልክል ሆኖ ሳለ ቁርኣንን ለመማር ለማስተማር በሚል አውቀውም ሆነ ሳያውቁ ቁርኣንን በሌላ ቋንቋ የሚፅፉ ብዙዎች ናቸው።
🔅ለሰለምቴ/አዲስ ወደ ኢስላም ለገቡ ወገኖችም ይሁን ሳይማሩ ዕድሜያቸው ለገፋ ሰዎች ቁርኣንን በሌላ ቋንቋ እየፃፉ የሚያስተምሩና እንደ ኣየተል-ኩርሲይ ወዘተ ያሉ ልዩ ትሩፋት ያላቸው አንቀፆችን በአማርኛ፣እንግሊዘኛ፣ኦሮሚኛም ይሁን በሌሎች ከዐረብኛ ውጪ ባሉ ፊደሎች እየጻፉ የሚሸጡ፤ ይህንንም የሚያሳትሙ ሰዎችና ድርጅቶች በሙሉ ለዲናቸው ሲሉ (አላህን ፈርተው) ከዚህ ሊታቀቡ ይገባል!።
🔅ስለዚህ የፈጀውን ያክል ጊዜ ፈጅቶ ቁርኣኑ በወረደበት ፊደል፣ ነቢዩ ﷺ እና ሰሓባዎች ባስተማሩበት መልኩ፣ ቀደምት ሙስሊሞች እንደተማሩት በዐረብኛ ፊደላቱን አጥንቶ ከዛም በየደረጃው ቃላትን እያጣመሩ፤ ለጀማሪ በተዘጋጁ መጽሐፍት እየታገዙ መቅራትና መማር ይገባል።
🔅ከላይ የተባለው ሁሉ የቁርኣንን የዐረብኛውን ቃል እራሱን በሌላ ፊደል መጻፍን በተመለከተ ነው እንጂ የቃላቱን ትርጉም ዕውቀትና ብቃት ባለው ሰው ወደ ሌላ ቋንቋ መተርጎሙ (መፈሰር) የተፈቀደና ለመላው የሰው ልጆች የቁርኣንን መልዕክት በሚገባቸው ቋንቋ ከማድረስ አንጻር ተፈላጊና ተወዳጅም ነው።
🔅ነገር ግን ማንኛውንም የትርጉም ስራ ለመስራት ሁለቱን ቋንቋዎች በሚገባ ማወቅና በሁለቱ ቋንቋዎች መካከል ሊኖር የሚችልን የንግግር ዘይቤ ልዩነት ከግምት ውስጥ ባደረግ መልኩ የትርጉም ስራውን ማስኬድ እንዲሁም ወደ ሌላ ቋንቋ የተተረጎመውን ቁርኣን ሳይሆን የቁርኣን መልዕክት ማለት (ብሎ መሰየም) ይገባል።

💥ቁርኣንን በሌላ ፊደል ከመጻፍ ይጠንቀቁ! ቁርኣን ከአላህ ዘንድ የወረደው በዐረብኛ ቋንቋ ነው። ከነቢዩ ﷺ ዙሪያ የነበሩ ሰሓባዎችም የጻፉት በዐረብኛ ቋንቋ እና ፊደል ብቻ ነው።

﴿نَزَلَ بِهِ ٱلرُّوحُ ٱلۡأَمِينُ١٩٣ عَلَىٰ قَلۡبِكَ لِتَكُونَ مِنَ ٱلۡمُنذِرِينَ١٩٤ بِلِسَانٍ عَرَبِيّٖ مُّبِينٖ١٩٥﴾ [الشعراء: 193-195]
ከአስጠንቃቂዎች ትሆን ዘንድ ቁርኣንን ግልጽ በሆነ ዐረብኛ ቋንቋ ታማኙ መንፈስ ጂብሪል (ከአላህ ዘንድ) ልብህ ላይ አወረደው።” (አሽ-ሹዐራእ 193-195) ።

✍ጥቅል መልዕክት ለማስተላለፍ ያመች ዘንድ "ቁርኣን የህይወት ብርሃን" ከሚለው መፅሀፍ ተቀንጭቦ የተዘጋጀ።

ዛዱል መዓድ

Читать полностью…

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

☘🍂•|የጧት ቲላዋ ግብዣ|•🍂🍀
┄┄┉┉✽ 046 ✽‌┉┉┄┄

┄┄┉┉✽‌»‌🌹✿🌹»‌✽‌┉┉┄┄
⭕️ ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል ⭕️

📮 የመመዝገቢያ ሊንክ : ↶ @FurqanOnlineQuran
🛍 ግሩፓችንን ይቀላቀሉ ↶👇
/channel/furqan_school

Читать полностью…

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

📮 ጥያቄ:–አንድ ሰው ቁርኣን ቀርቶ ካጠናቀቀ በኋላ
      «ሰደቀላሁል አዚም»(صدق الله العظيم)
      ማለቱ ብያኔው ምንድ ነው?

🔸ፈዲለቱ አሽ‘ሸይኽ ሳሊህ አልፈውዛን
     〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
መልስ:–ሰውዬው ቢተወው የተሻለ ነው።
         መሰረት የሌለው ንግግር ነው።

⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩
🌐
/channel/furqan_school

Читать полностью…

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

🏦 ተቋማት በአረብኛ 🏢
┄┄┉
┉✽‌🌺»‌✿»‌🌺✽‌┉┉┄┄

ሙሉ ትምህርቶችን በዩቱዩብ ለማየት
👇👇👇 👇👇👇👇👇
Learn_Arebic_with_Jud" rel="nofollow">https://www.youtube.com/@Learn_Arebic_with_Jud

በቴሌግራም :/channel/Learn_Arebic_with_Jud

Читать полностью…

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

🤝አረብኛ በ3 ደቂቃ - ሰላምታና ስንብት🖐

https://youtu.be/jZcn0zAruEA

Читать полностью…

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

☘🍂•|የጧት ቲላዋ ግብዣ|•🍂🍀
┄┄┉┉✽ 043 ✽‌┉┉┄┄

┄┄┉┉✽‌»‌🌹✿🌹»‌✽‌┉┉┄┄
⭕️ ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል ⭕️

📮 የማመልከቻ ሊንክ : ↶ @FurqanOnlineQuran
🛍 ግሩፓችንን ይቀላቀሉ ↶👇
/channel/furqan_school

Читать полностью…

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

🔬የስራ ዘርፎች በአረብኛ👇

https://youtu.be/eEhI4w2NEO8

Читать полностью…
Subscribe to a channel