yeilmkazna | Unsorted

Telegram-канал yeilmkazna - ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

11338

Subscribe to a channel

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

አረብኛን ከዜሮ ጀምሮ!
መሰረታዊ ትምህርት ለጀማሪዎች


https://youtu.be/hDMLXoIKjuA

Читать полностью…

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

❓ጥያቄ ለመጠየቅ በአረብኛ ⁉️
✅ አስፈላጊ ቃላት ✅

┄┄┉
┉✽‌🌺»‌✿»‌🌺✽‌┉┉┄┄
ሙሉ ትምህርቱን በዩቱዩብ ለማየት
👇👇👇 👇👇👇👇👇
Learn_Arebic_with_Jud" rel="nofollow">https://www.youtube.com/@Learn_Arebic_with_Jud

በቴሌግራም :/channel/Learn_Arebic_with_Jud

Читать полностью…

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

50 የምግብ ስያሜዎች በአረብኛ

https://youtu.be/XLR_7fmuSNU?si=oD4k5-jji9PJVtoS

Читать полностью…

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

📮 ፈጥነው ይመዝገቡ 🔺
በዚህ👇Username ምልክት ያድርጉ
FurqanOnlineQuran

🌐 ለተጨማሪ መረጃዎች ይቀላቀሉን👇
☘ /channel/furqan_school

Читать полностью…

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

ቁርአን ሓፊዝ ነው!
ግን ኩራተኛ…

Читать полностью…

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

ቀርኣን ለመቅራት ምክንያት መደርደር ቀረ‼️

👉 ቁርኣንን ለመቅራት በስራ ብዛት፣ በጊዜ አለመመቻቸት ማሳበብ ቀረ!!

✅ በእጅዎ ባለው 📱ስልክ ብቻ በኦንላይን በ#ፉርቃን_የቁርኣን_ንባብ_ማዕከል ቁርኣንን የትም ቦታ ሆነው መማር ይችላሉ።

◽️ በኦንላይን የሚሰጡ ፕሮግራሞች 👇
📚 ቁርኣን ነዞር ( ከአሊፍ ጀምሮ)
📚 አቀራርን በተጅዊድ ማስተካከል እና
📚 ቁርኣን ሒፍዝ እና ሙራጀዓህ

🟡 ማዕከላችንን ልዩ የሚያደርገው 👇
👉 ሴቶች በሴት ኡስታዛ
👉 ዝቅተኛ የሆነ ወርሀዊ ክፍያ
👉 በሳምንት 5 ቀናት

🍀 ፈጥነው ይመዝገቡ ❗️
የማመልከቻ የውስጥ መስመር : [@FurqanOnlineQuran]

ሁሌም ምዝገባ አለ!
ሁሌም ቂርአት አለ!

🔹 ለበለጠ መረጃ ይደውሉ
☎️ 09 07 22 79 59
☎️ 09 35 27 04 96


🌐 በቴሌግራም ይቀላቀሉን👇
/channel/furqan_school

Читать полностью…

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

✅ ሴቶች በሴት ኡስታዛ
✅ በሳምንት 5 ቀናት
✅ ዝቅተኛ ወርሀዊ ክፍያ

📮 ፈጥነው ይመዝገቡ 🔺
በዚህ👇Username ምልክት ያድርጉ
FurqanOnlineQuran

🌐 ለተጨማሪ መረጃዎች ይቀላቀሉን👇
/channel/furqan_school

Читать полностью…

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

➧የቁርኣን ሰዎች ማን ናቸው?
╰🌸🍃╮

➧ኢብኑል ቀዪም እንዲህ አሉ:-

🌹የቁርኣን ባልተቤቶች ማለት:- ቁርኣንን በልባቸው ሸምድደው ባይዙም እንኳን የቁርኣንን መልእክት የተረዱና በቁርኣን ውስጥ በተጠቀሱ ብይኖች የሚሰሩ ናቸው።
ቁርኣንን ሓፍዞ (ሸምድዶ) መልእክቱን ያልተረዳና በቁርኣን ውስጥ በተጠቀሱ ድንጋጌዎች የማይሰራ የቃላት አሰካኩን አሳምሮና ቀጥ አድርጎ ቢያነበንበውም በፍፁም የቁርኣን ሰው አይባልም።"

📚ዛዱ'ል መዓድ

ﺯﺍﺩ ﺍﻟﻤﻌﺎﺩ [٣٢٧/١]

ጆይን : 👇
🌀 /channel/furqan_school
🌀 /channel/furqan_school

Читать полностью…

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

ክፍት የስራ ቅጥር ማስታወቂያ

ፉርቃን በኦንላይን የቁርኣን ንባብ ማዕከል በኦንላይን ተማሪዎችን መዝግቦ እያስተማረ ይገኛል። በመሆኑም ከዚህ በታች ያሉትን መስፈርቶች የምታሟላ 1 የሴት ኡስታዛ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።

* የስራ መደብ:- ቁርኣን ማቅራት (ነዞር እና ቲላዋ)
* ብዛት:- 1
* ጾታ:- ሴት
* የስራ ቦታ:- በኦንላይን
* ተፈላጊ ችሎታ: - ቁርኣንን በተጅዊድ አስተካክሎ ማንበብ የምትችልና የሚሰጠው የቲላዋ ፈተና ማለፍ የምትችል (የሀፈዘች ብትሆን ይመረጣል)
* የስራ ልምድ:- ከዚህ በፊት ቁርኣን የማስቀራት ልምድ ያላት
* የስራ አሰት: ጧት 12:00 - 2:00 ፣ ማታ ከ3:00 - 5:00
* ያለችበት አካባቢ ከኔትወርክ ችግር ነፃ የሆነ
* ደመዎዝ:- በስምምነት

ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች ከታች ባለው ስልክ መደወል አለያም በቴሌግራም የውስጥ መስመር ማመልከት ይችላሉ።

ስልክ:-
+251907227959

በቴሌግራም ለማመልከት:-
@FurqanOnlineQuran

ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል

Читать полностью…

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

ቁርኣን ለምንድን ነው ጠንካራ ማህበረሰብን ለመገንባት አይነተኛ መንገድ የሆነው?

ምክንያቱም ቁርኣን ለሚከተሉት ነገሮቻችን ገደብና ልክ አስቀምጦላቸዋልና
- ለድምፃችን : "و اغضُضْ مِن صوتِك".
- ለእርምጃችን : "و لا تَمشِ في الأرض مرحًا".
- ለእይታችን: "و لا تمدَّنَّّ عينَيك"
- ለመስሚያችን: "و لا تَجَسَّسُوا".
- ለምግባችን: "وكلوا و اشربوا ولا تُسْرفوا"
- ለንግግራችን : "و قُولُوا للناسِ حُسْناً".
- ለአቀማማጫችን: "ولا يغتب بعضكم بعضاً".
- ለነፍሳችን: "لا يسخر قومٌ من قومٍ".
- ለአስተሳሰባችን:  "إنَّ بعضَ الظنِّ إثمٌ"
- ይቅርታን አስተምሮናል: " فمن عفا و أصْلحَ فأجرُهُ على الله ".

ቁርኣን ህይወታችንን ስርአት የሚያስይዝና ስኬታማ ኑሮን የሚያረጋግጥልን መመሪያችን ነው።

" الذين آمنوا وتطمئن قلوبهم بذِكْرِ اللهِ ألا بذِكْرِ اللهِ تطمئنُّ القلوب".

💚 #ከቁርኣን_ጋር_እንተዋወቅ!

🌹 ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል
🌐 /channel/furqan_school

Читать полностью…

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

✅📌👉 ቁርአን ስንቀራ ልናሟላቸው የሚገቡ ቁም ነገራቶች

♻️👉ቁርአን የአላህ ቃል መሆኑን ማመን
♻️👉ቁርአንን ማላቅ፣ ማተለቅ
♻️👉ሙሉ ጡሇራ ላይ ሆነን መቅራት
♻️👉ስንጀምር ሲዋክ መጠቀም
♻️👉ረጋ ባለ የአቀራር ስልት መቅራት
♻️👉አቅሙ በቻለው ልክ ትርጉሙን ለማወቅ እና ለመረዳት መጣር
♻️👉ንያው ከአላህ አጅርን ፈልጎ እና ኢማንን ለመጨመር አስቦ መቅራት
♻️👉እየቀራን ሳለ በሌላ ነገር ቢዚ ያለመሆን በመሀል ሌላ ወሬ ያለመጨመር
♻️👉በምንቀራበት ሰአት ተራ ለሆነና ለማይረባ ነገር ብለን ያለማቋረጥ
♻️👉ከቻለ ወደ ቂብሎ ዞሮ መቅራት። ነገር ግን በየትኛውም ሁኔታ ላይ ሆነን መቅራት እንችላለን
♻️👉ስንቀራ እየፈራን እየከጀለን መቅራት ዝንጉ፣ ችለተኛ ያለመሆን
♻️👉አቅሙ በቻለው ልክ ለማስተንተን መሞከር
♻️👉በተዋበ ድምፅ መቅራትና ማሳመር፦ የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ብለዋል።
((ቁርአንን በድምፃችሁ አሳምሩት። ያማረ ድምፅ ለቁርአንን ውበት ይጨምርለታልና))
♻️👉ጥሩ ምንዳ (ጀነትን) በሚያወሱ አንቀፃች ስናልፍ ቆም ብለን ያንን መልካም ምንዳ አላህን መጠየቅ
♻️👉ቅጣትን (ጀሀነምን) በሚያወሱ አንቀፃች ስናልፍ ከቅጣቱ እንዲጠብቀን አላህን መለመን
♻️👉ሁሌም መቅራት ስንጀምር {أعوذ بالله من الشيطان الرجيم} የምትለዋን ማንበብ
♻️👉አዲስ ምእራፍ የምንጀምር ከሆነ {بسم الله الرحمن الرحيم} የሚለውን መቅራት

..🖋 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ

💎ቁርኣን የቀልቤ መርጊያ💎

/channel/furqan_school
/channel/furqan_school

Читать полностью…

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

ከማዳም ጋር አለመግባባት ቀረ!!

https://youtu.be/EwJRAluyfLc

Читать полностью…

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

በአረብኛ ጥያቄ ለመጠየቅ አስፈላጊ ቃላት!!

👇 ቪዲዬውን በዚህ👇 ሊንክ ይመልከቱ 👇
https://youtu.be/0xPRR0arR5c

Читать полностью…

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

◼️ቁርአንን አስተካክሎ መቅራት

🔻የእድሜ ገደብ ሳይገድበን የአሏህን ቃል ቁርአንን እንዲሁም ኣዛንን አስተካክለን በደንብ መማርና ማወቅ እንዳለብን ገለፃ የተደረገበት አጭር ድምፅ

👤በኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ
___
ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል
/channel/furqan_school

Читать полностью…

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

የሸይጣን ውስወሳ ችላ ብሎ በሒፍዝ ላይ መቀጠል ግድ ይላል የቁርአን ሒፍዝ ትልቅ ሀብት ነውና በደንብ መያዝ አለብን ምክንያቱም ሁሉም ሰው አያገኝሁም!!!
( اخلاق حملة القران 1/88)

Читать полностью…

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

«በዓረፋ ቀን ልንተገብራቸው የሚገቡ ዋና ዋና ተግባራት የትኞቹ ናቸው?

ኢብኑ ረጀብ ለጣኢፉ አል-መዓሪፍ በተባለው ኪታባቸው ላይ የጠቀሱትን እና ሌሎችም ዑለማዎች ከጠቆሟቸው ነጥቦች ከዋና ዋናዎቹ የተወሰኑትን በአጭሩ እንመልከት:‐
ኢብኑ ረጀብ እንዲህ ይላሉ:- “በዓረፋ እለት ከእሳት ነፃ መውጣቱን እና ለወንጀሎቹ ምህረትን የሚፈልግ ሰው ለዚያ ሰበብ የሚሆኑ ነገሮችን መፈፀም ይኖርበታል:: ከነዚያ ሰበቦች መካከል የሚከተሉት ይገኙበታል:-
1️⃣ የዓረፋን ቀን መፆም:-
አቡ–ቀታዳ ረዲየላሁ ዓንሁ እንዳስተላለፉት:‐«የአላህ መልእክተኛ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ስለ እለተ ዓረፋ ጾም ተጠየቁ፤ እሳቸውም "ያለፈውን እና የመጪውን አመት ሀጢአት ያስምራል ብዬ በአላህ ላይ ተስፋ አደርጋለሁ" አሉ።» (ሙስሊም ዘግበውታል)

2️⃣ መላ አካላትን አላህ ከከለከላቸው ነገሮች ማራቅ በተለይ ፈፅሞ አላህ ምህረት ከማያድርግለት ወንጀል በእሱ ላይ ማጋራት (ሺርክ) እራሱን መጠበቅ ይኖርበታል::

3️⃣ የተውሂድ መገለጫ የሆነውን እና የአላህን አጋር የሌለው ብቸኛ አምላክነት እንዲሁም በሁሉ ነገር ላይ ቻይነት የሚያረጋግጠውን “ላ ኢላሃ ኢለላሁ ወህደሁ ላ ሸሪከ ለሁ ለሁል ሙልኩ ወለሁል ሀምዱ ወሁወ ዓላ ኩሊ ሸይኢ ቀዲር ” የሚለውን ዚክር ማብዛት:: ይህ ዚክር በእለቱ አላህን ከምናወድስባቸው ቃላት የተሻለውና ምርጡ እንደሆነ መልእክተኛው ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ስለ ዓረፋ ቀን ዱዓእ በተናገሩበት ወቅት እንዲህ ሲሉ አሳውቀዋል:– "እኔና ከኔ በፊት የመጡት ነብያት ከተናገርነው ንግግር ሁሉ በላጩ ይህ ነው።"

4️⃣ አላህን ምህረት እንዲያደርግለት እና ከእሳት ነፃ ከሚወጡት ባሮቹ እንዲያደርገው አብዝቶ መለመን:: የአላህ መልእክተኛ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል:- “ከዓረፋ ቀን የበለጠ አላህ ባሮቹን ከእሳት ነፃ የሚያወጣበት ቀን የለም::” (ሙስሊም ዘግበውታል)
በተጨማሪም ዱዓእ ተቀባይነት ሊያገኝበት ከሚችልባቸው ቀናት መካከል አንዱ እና ልዩ ቀን ነው:: መልእክተኛው ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም እንዲህ በማለት የዓረፋ ቀን ዱዓእ ገልፀዋል:- “ከዱዓኦች ሁሉ በላጩ የዓረፋ ቀን የሚደረግ ዱዓእ ነው::” ስለሆነም በዚህ ቀን ለራሳችን፣ ለወላጆቻችን፣ ለልጆቻችን፣ ለባለቤቶቻችን፣ ለቅርብ ዘመዶቻችን፣ በኛ ላይ ሀቅ ላላቸው እና ለመላው ሙስሊም ማህበረሰብ ሁሉ በርትተን ዱዓእ ልናደርግ ይገባል።

5⃣ በአጠቃላይ በተሰማራንበት ቦታ ሁሉ በቻልነው አቅም መልካም ነገሮችን ከማድረግ እንዲሁም አላህን ከማውሳት ልንሳነፍ አይገባም:: በተለይ ከሰላት በኋላ ተክቢራ ማድረግ ከዛሬው እለት ፈጅር ሰላት የሚጀምር መሆኑ ሊዘነጋ አይገባም:: ይህም ማለት ተክቢራ ማድረጉ ዛሬ የተጀመረው ከአምስቱ ግዴታ ሰላቶች በኋላ የተገደበ (ሙቀየድ) በመባል የሚታወቀው ነው እንጂ ከዚያ ውጪ ያልተገደበ (ሙጥለቅ) በመባል የሚታወቀው የተክቢራ አይነት እስከ አያመ-አተሽሪቅ ማብቂያ ማለትም የአስራ ሶስተኛው ቀን ፀሀይ እስከትጠልቅ ድረስ ይቀጥላል::

አላህ በመልካም ስራ ላይ ያበረታን እንዲሁም ይቀበለን!»

©: ኡስታዝ ጣሃ አሕመድ

Читать полностью…

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

📢 ምርጥ ፕሮግራም 👍

📋 በአስሩ የዙልሒጃ ቀናት ቁርኣንን ለማኽተም የሚረዳ ፕሮግራም 👇

📆 ዙልሒጃ 01 : ከፋቲህ - አል ዒምራን
📆 ዙልሒጃ 02 : ከኒሳእ - ማኢዳህ
📆 ዙልሒጃ 03 : ከአንዓም - ተውባህ
📆 ዙልሒጃ 04 : ከዩኑስ - ኢስራእ
📆 ዙልሒጃ 05 : ከከህፍ - ኑር
📆 ዙልሒጃ 06 : ከፉርቃን - ፋጢር
📆 ዙልሒጃ 07 : ከያሲን - ሐዲድ
📆 ዙልሒጃ 08 : ከሙጃደላህ - ናስ
📆 ዙልሒጃ 09 : ፆም ፣ ተክቢራ ...
📆 ዙልሒጃ 10 : የዒድ ቀን 🎈🎁🎈

┄┄┉┉✽‌»‌🌹✿🌹»‌✽‌┉┉┄┄
⭕️ ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል ⭕️

📮 የማመልከቻ ሊንክ : ↶ @FurqanOnlineQuran
🛍 ግሩፓችንን ይቀላቀሉ ↶👇
/channel/furqan_school

Читать полностью…

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

"ቁርኣን ከሌሎች ንግግሮች በብዙ ነገሮች የሚለይ የአላህ ንግግር ነው። ነቅተው ካልጠበቁትና ዘወትር ካላነበቡት በፍጥነት ይረሳል። ልብን ካልሰጡት ጥሎ ይሄዳል። ይህም ውድና ክቡር ስለሆነ፣ ከንግግሮች ሁሉ የበላይ ሆኖ መኖር ስለሚገባውና ስለሚፈልግ ነው።

👉እያነበብን አህባቢ📖
#ቁርኣን_የሕይወት_ብርኃን

☘ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል
⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩
Telegram: /channel/furqan_school
Facebook: https://www.facebook.com/FurqanQuranSchool?mibextid=ZbWKwL

Читать полностью…

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

▫▫በዱኒያ ላይ ትልቁ ጓደኛ ብሎ ማለት እሱ
☞ቁርአን📖 ነው። ﺍﻟﻘﺮﺁﻥ
በዱኒያ ላይ ትልቁ ጀግንነት ማለት
☞አሏህን መፍራት ነው።
☞ቁርአን የአማኖች የሩህ ምግብ የቀልብ መረጋጊያ መድሃኒት ነው።

◈•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•◈
⭕️ ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል ⭕️
🌐#በኦንላይን📱ለመመዝገብ :👇
@FurqanOnlineQuran
⭕️ ግሩፓችንን ይቀላቀሉ👇
/channel/furqan_school

Читать полностью…

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

😂ስሜታችንን ለመግለፅ በአረብኛ😡

https://youtu.be/0NF5afFqrLU

Читать полностью…

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

👉 በ ❼ ዓመቱ ከሬዲዮ ቁርዓንን የሐፈዘው ዓይነ-ስውሩ ሕፃን...!

በጅዳ ከልጅነቱ ማዬት የተሳነው ሆኖ የተወለደው ሕፃን ሁሴን ሙሃመድ ጣሒር አባቱ ልጁን እንዳይደብረው በመሻት ለረጅም ሰዓት በ (24/7 Arabic Chanal) ጣቢያ ላይ ቁርዓንን በድምፅ እንዲከታተል አድርጎታል!  ቁርዓንን በቻናሉ እየተከታተለ የቆዬው ማዬት የተሳነው ሕፃን በ 7 ዓመቱ ቁርዓንን ሙሉ ለሙሉ ሊሐፍዝ ችሏል!

አባቱም "ልጄ ከሬዲዮ አዳምጦ ቁርዓንን ይሓፍዛል የሚል ሐሳብ ፈፅሞ አልነበረኝም!  አሁን ልጄ ምንም ሐርፍ ሳይሳሳት ቁርዓንን ባማረ ድምፅ ይቀራል! አልሃምዱሊላህ" ሲል ክስተቱን በግርምት ገልጿል!

ማዬት የተሳነው ሕፃን ሁሴን ሙሃመድ አባቱን ከጅዳ ወደ መዲና የረሱል መስጅድ ውሰደኝ በማለት ቀሪ ሕይዎቱን በረሱል (ሰ.ዓ.ወ) መስጅድ ውስጥ ቁርዓን እዬቀራ'ና ቀሪ ዒባዳዎችን እያከናዎነ መቆዬት እንደሚፈልግ በመግለፅ ወደ መዲነቱል ሙነዎራ ማቅናቱን 24/7 Arabic Chanal በልጁ አስገራሚ ታሪክ ዙሪያ በሰራው ጥንቅር አስታውቋል! ማሽኣሏሕ!

┄┄┉┉✽‌»‌🌹✿🌹»‌✽‌┉┉┄┄
⭕️ ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል ⭕️
📝 በኦንላይን ቂርኣት ለመመዝገብ 👇
@FurqanOnlineQuran
🔗 ለበለጠ መረጃ ይቀላቀሉን👇
/channel/furqan_school

Читать полностью…

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

✿ #ኢማሙ_ሻፊዒይ ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ :-

«ሰዎች የቂያማ ዕለት የስራቸው መጋረጃ ሲገለጥ ከዚክር የበለጠ መልካም ስራን አይመለከቱም። በዚህ ጊዜ ሰዎች ይፀፀታሉ - ‘ለኛ ከዚክር የቀለለ ነገር አልነበረምኮ!’ በማለት።»

📚 ۞ الوابــل الصـيـب【111】۞

◈•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•◈
🌼 •••የሰለፎች ኮቴ•••
🌹 አንብቦ ያሰራጨን አሏህ ይመንዳው
🍀 /channel/selefs_footstep

Читать полностью…

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

በአረብኛ ስልክ ለማውራት አስፈላጊ ንግግሮች

https://youtu.be/1tGdx3MaM7c

Читать полностью…

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

⭕️ ቁርኣንን የሙጥኝ በል!!

🔘 አሏህ ለመልእክተኛው ቁርኣንን የሙጥኝ ማለት እንዳለባቸው እሱ ቀጥተኛው መንገድ መሆኑን ሲነግራቸው
በሱረቱ አዝዙኽሩፍ : 43 ኛው አንቀፅ ላይ እንዲህ ይላል:

"[ያንን ወደ አንተ የተወረደልህን አጥብቀህ ያዝ። አንተ በቀጥተኛው መንገድ ላይ ነህና። እርሱ ( ቁርኣን ) ለአንተ ለህዝቦችህም ታላቅ ክብር ነው። ወደ ፊትም ከርሱ ትጠየቃላችሁ።]"

سبحان الله!

🟢 ይህ ማለት ቁርኣን ያዘዘውን ከታዘዝን የከለከለውን ከተከለከልን በቁርኣን ከሰራን ቁርኣን ክብር ያጎናፅፈናል ፣ የመጀመሪያውን ትውልድ ክብር እንዳጎናፀፈው ሁሉ  ያልቀናል ፣ በሁለት ሀገር ስኬታማ እንድንሆን ያደርገናል።

🔴 ሆኖም ቁርኣንን #ከተውን ወደ ኀላችን ካደረግነው ጀርባችንን ከሰጠነው አላህ ይጠይቀናል ፣ ከከሰሩት እንሆናለን ፣ ከቁርኣን ውጪ የምንፈልገው ክብር ውርደት ይሆንብናል!

የበላይነት የፈለገ በቁርኣን ይፈልገው!
ክብርን የፈለገ በቁርኣን ይፈልገው!

ከዚህ ውጪ በምእራባዊያኖች ኮቴ ክብርን መፈለግ መጨረሻው ውርደት ነው!

ቁርኣን ካከበራቸው የአላህ ባሮች አላህ ያድርገን። አሚን

┄┄┉┉✽‌»‌🌹✿🌹»‌✽‌┉┉┄┄
⭕️ ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል ⭕️

🌐#በኦንላይን📱ቁርኣንን ለመማር ለመመዝገብ :👇
@FurqanOnlineQuran
⭕️ ለተጨማሪ የtelegram ግሩፓችንን :👇ይቀላቀሉን 👇
/channel/furqan_school

Читать полностью…

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

ከማዳም ጋር አለመግባባት ቀረ!!

https://youtu.be/EwJRAluyfLc

Читать полностью…

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

☘🌤 በጧቱ መሳጭ ቲላዋ ልጋብዛችሁ 🎁

🔘 ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል
┄┄┉┉✽‌»‌🌹✿🌹»‌✽‌┉┉┄┄
✍ በOnline ተመዝግቦ ለመቅራት👇
👤 @FurqanOnlineQuran
👇 ይቀላቀሉን ፣ ሌላም ይጋብዙ 👇
✅ /channel/furqan_school

Читать полностью…

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

📑 የተጅዊድ ት/ት ፈተና : 01

📮 ተሳተፉ ራሳችሁን ፈትሹበት 💡

🍀 ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል
┄┄┉┉✽‌»‌🌹✿🌹»‌✽‌┉┉┄┄
✍ ቁርኣን ለመቅራት የመመዝገቢያ ቦት : ↶
/channel/FurqanCenterHelpBot
⭕️ ግሩፓችንን ይቀላቀሉ ↶👇
/channel/furqan_school

Читать полностью…

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

📖"የአላህን ኪታብ (ቁርኣንን) አዘውትሮ ከመመልከት የበለጠ

👉አእምሮን እና ነፍስን የሚመግብ፤
👉አካልን የሚጠብቅ እና
👉ደስታን የሚያረጋግጥ
የሆነ ነገር አላየሁም።"

📚 [ኢብኑ ተይሚያህ አላህ ይዘንለት]

/channel/furqan_school
/channel/furqan_school

Читать полностью…

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

በአረብኛ ጥያቄ መጠየቂያ ቃላት!!

👇 ቪዲዬውን በዚህ👇 ሊንክ ይመልከቱ 👇
https://youtu.be/0xPRR0arR5c

Читать полностью…

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

#ቁርኣንን ባሉበት ሆነው መማር ይፈልጋሉ ?

ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል

በየትኛውም የዓለማችን ቦታ ላይ ሁነው ከስራ ሰአትዎ ጋር በማይጋጭ ሰዓት ብቁ በሆኑ ኡስታዞች ቁርኣንን በኦንላይን መማር ለሚፈልጉ #ለ5ኛ ዙር ምዝገባ ጀምረናል ፡፡

📚 የምንሰጣቸው ትምህርቶች
➩ ቁርኣንን ለጀማሪዎች (ከቃኢዳ)
➩ ቁርአን ቲላዋ (አቀራርን ለማስተካከል)
➩ ቁርአን ሂፍዝ እና ሙራጀኣ

🗓 በሳምንት 5 ቀናት (ከሰኞ-ጁሙዓ)
📆 በቀን 2 የማሰሚያ ክፍለጊዜ

✍ ለመመዝገብ በዚህ👇
Username ያመልክቱ
@FurqanOnlineQuran

☎️ ስልክ ቁጥር
0907227959//0935270496

የቴልግራም ቻናል
/channel/furqan_school

Читать полностью…
Subscribe to a channel