መሠረታዊ የቤተክርስትያናችንን ትምህርቶች እና ወቅታዊ መልእክቶችን የሚተላለፍበት ገፅ ሲሆን በተጨማሪም የጉዞ ማስታወሻዎች እና የመፅሀፍ ጥቆማዎች ይተላለፋሉ ፡፡ ተከታታይ ትምህርት ማስተማር ፣ አጫጭር ፅሁፍ መፃፍ ፣ ማወቅ ስለምትፈልጉት ጉዳይ ለመጠየቅ @Yekidusanlijochbot ላይ መፃፍ ትችላላቹህ