...........(😘አንቺ ማለት ለኔ😘)............
👇👇
👌(ልብ የሚነካ ምርጥ የፍቅር ግጥም)👌
👇👇👇
https://youtu.be/0UvtP3A2-nU
https://youtu.be/0UvtP3A2-nU
👆ይህንን አድራሻ(link) በመጫን ቪዲዮውን ይመልከቱ!🌟2022🌟
.............(😘ልብሽ አያመንታ😘)..........
👇👇
👌(ልብ የሚነካ ምርጥ የፍቅር ግጥም)👌
👇👇👇
https://youtu.be/DC7WeIaZGSI
https://youtu.be/DC7WeIaZGSI
👆ይህንን አድራሻ(link) በመጫን ቪዲዮውን ይመልከቱ!🌟2022🌟
.........(😭ላፍቅርሽ ወይ ልተው 😭)..........
👇👇
👌(ልብ የሚነካ ምርጥ የፍቅር ግጥም)👌
👇👇👇
https://youtu.be/1DMWGVqvl-E
https://youtu.be/1DMWGVqvl-E
👆ይህንን አድራሻ(link) በመጫን ቪዲዮውን ይመልከቱ!🌟2022🌟
ትህትና የመልካም ህይወት መሰረት ናት፡፡ሰዎችን ዝቅ ብሎ ማገልገል ወደ ከፍታ የምታወጣ መሰላል ናት፡፡ለራሳችሁም ሆነ ለሌሎች ትሁት ሁኑ፡፡ስትኖሩ መረን አትልቀቁ፡፡ህይወታችሁ በስነ ምግባር እና በበጎነት የታጠረ ይሁን፡፡ንግግራችሁ ለጆሮ ይጣፍጥ፡፡ሀሳባችሁ የሞተን መንፈስ ያንቃ፡፡ስራችሁን ምንጊዜም በታማኝነት ፈጽሙ፡፡ከምትሰሩት ስራ በስተጀርባ ተንኮል አይኑር፡፡ለሰዎችም ሆነ ለፍጥረት ሁሉ መልካም ሁኑ፡፡"ሞኝ!" ብትባሉም ደግነታችሁን አታቁሙ፡፡አለም የእናንተን መልካምነት አጥብቃ ትፈልጋለች፡፡ ኢትዮጵያም የእናንተን አገልግሎት፣ ደግነት፣ ትህተናና መስጠት የምተናፍቅበት ጊዜ አሁን ነው፡፡ ሰው በጠፋበት ጊዜ መልካም ሰው ሁኑ፡፡ ሰዎችን አድኑ፡፡የበጎነት ብርሃናችሁ በአለም ያብራ፡፡በአገራችሁም ይፈንጥቅ፡፡በቀን ቢያንስ ለአንድ ጊዜ መልካም ነገር ማድረግን ተማሩ፡፡ዛሬ ይህንን ፖስት ሼር በማድረግ ጀምሩ፡፡ሰዎችን በጠዋቱ አነቃቁ፡፡
#መልካምቀን
👌(-ሁሌም እወድሻለሁ- የፍቅር ግጥም-)👌
👇👇
❤(-አዲስ ደስ የሚል የፍቅር ግጥም-)❤
👇👇👇
https://youtu.be/jxuanD534bU
https://youtu.be/jxuanD534bU
👆ይህንን አድራሻ(link) በመጫን ቪዲዮውን ይመልከቱ!
👌(-ፍቅርን የሚገልፁ አዳዲስ ግጥሞች)👌
👇👇
❤(-የፍቅር ግጥሞች ስብስብ ክፍል-4-)❤
👇👇👇
https://youtu.be/0Klmy4m75Eg
https://youtu.be/0Klmy4m75Eg
👆ይህንን አድራሻ(link) በመጫን ቪዲዮውን ይመልከቱ!
👌(-አንቺን የመሰለ- የፍቅር ግጥም-)👌
👇👇
❤(-አዲስ ደስ የሚል የፍቅር ግጥም-)❤
👇👇👇
https://youtu.be/EpyuggYsm8E
https://youtu.be/EpyuggYsm8E
👆ይህንን አድራሻ(link) በመጫን ቪዲዮውን ይመልከቱ!
👌(-ልቤን አስረክቤሽ- የፍቅር ግጥም-)👌
👇👇
❤(-አዲስ ደስ የሚል የናፍቆት ግጥም-)❤
👇👇👇
https://youtu.be/R7Ih3PPINJo
https://youtu.be/R7Ih3PPINJo
👆ይህንን አድራሻ(link) በመጫን ቪዲዮውን ይመልከቱ!
👉የኔ ፅጌረዳ👈
አምላኩ የቸረው
እንደኔ ማን አለ፣
የሴት ልበ ሙሉ
እያቀማጠለ፣
በንግስት ኢሌኒ
ንጉስ የተባለ።
እንደ ዝግባ ዛፍ ነሽ
ሽቅርቅር ወይዘሮ፣
አልፎ ሃጅ አማላይ
እንኳንስ አፍቅሮ።
የድምፅሽን ዜማ
እያሰብኩኝ በልሜ፣
በትንፋሽሽ ሽቱ
በናፍቆት ታክሜ፣
ትዝታሽ ገደለኝ
ነይ ፍቅር ዓለሜ።
እያሰብኩሽ ባድር
ምን ያረግልሻል
በልሜ ብዳብስሽ
ምን ይሰራልሻል
የቅርብ እሩቅ ሆኘም
ፍቅርሽ ያገረሻል።
መች እንዲህ ነበርኩኝ
ደግሞ እንደማታውቂኝ፣
በህልሜ እየመጣሽ
ተይ አታስጨንቂኝ።
እንደ ዶንግ አበባ
ወይና ደጋ እንዳለ፣
የፍቅርሽ ዑደቱ
ልብ እያቃጠለ፣
ዓይን እያስከደነ
ልብ እየሰረቀ፣
አዕምሮየን ነሳኝ
ሰውነቴ አለቀ።
መች ትጠገቢያለሽ
እንደ ገዳም መቁነን፣
አንድ ቀን አግብቸሽ
ዘላለም ልኮነን።
አብረን እንሁን እንጅ
ሲኦል ምናባቷ፣
ገነትም ቅጣት ነች
ላልተመቸው ቤቷ።
የምን አስቴር ማለት
የምን ፅጌረዳ፣
ፅጌረዳ አንቺ ነሽ
እምቡጥሽ ከልቤ
ደርሶ ሚፈነዳ!!
(እሸቴ በቀለ ነኝ)
#የግጥም_ቃና
👇👇👇
@ilovvll
@ilovvll 👈 ቤተሰብ ይሁኑ
💚ሰናይ💛እለት❤
ሰውነቴ ከስቷል
ተባዝቷል እንደ ጥጥ
ሳትወደኝ ወድጃት
አፍቅሪያት ካለቅጥ!:
መልኳ ሸሞንሟና
ጥርሷ የረቀቀ፣
ሳስባት እያደርኩ
ሰውነቴ አለቀ።
እንዳው አንቺን አንቺን
አንቺን ያሰኘኛል፣
አንዳንዴም ወንቅሸት
መሄድ ያሰመኘኛል
ተይ የኔ ዘመናይ
እንጫወትበት፣
ጨዋታው አይደምቅም
አንች የሌለሽበት።
የምን እንቅልፍ ነው፣
የምንድን መኝታ፣
እኔ እያለሁልሽ
ያ ያንቺ ከርታታ
እቀፊኝ ልቀፍሽ
ብርዱ አስቸግሮኛል፣
ትንፋሽሽ ፈውሴነው
ከመም ያድነኛል!!
መንፈስም እንድሆንሽ
የራሙኤል ጭፍራ፣
በቶሎ ውጭልኝ
አንቺ የሰው ግራ!!
(እሸቴ በቀለ ነኝ
#የግጥም_ቃና
👇👇👇
@ilovvll
@ilovvll 👈ቤተሰብ ይሁኑ
💚ሰናይ💛ግዜ❤
🙏🙏🇪🇹🇪🇹ይቅርታ🇪🇹🇪🇹🙏🙏
እኔ ዓቢይ ጾም ከመድረሱ በፊት ይቅርታ ለመጠየቅ 1ኛ መሆን እፈልጋለሁ
ይቅርታ!
በማወቅም ሆነ ባለማወቅ ያስቀየምኩአችሁ🙏
ይቅርታ! በኔ ምክንያት ትንሽም ብቶን ያነዳድኳችሁ 🙏
የምታውቁኝም የማታውቁኝም ይሄን ፅሁፋ ያነበባችሁ በሙሉ ከዚ በፊት ያረኩትን ደግሜ ላላደርገዉ ከልቤ ይቅር እንድትሉኝ እጠይቃለሁ🙏
ሁላችሁም በልባቹ ይቅር ሳትሉኝ እንዳታልፉ!
የዓቢይን ጾም ሁላችንም በይቅርታ እንጀምር
28/06/2013 ዲ.ን ጥላሁን
💚 መልካም 💛 የይቅርታ❤ ግዜ
እንኳን አደረሳችሁ 💚💛❤
#የግጥም_ቃና
👇👇👇
@ilovvll
@ilovvll 👈 ቤተሰብ ይሁን
ከ አፅናፋት ጥጋ ከመምጠቅም ልቆ
ያልወረደ ትልቀት ካሳቤ ተጣብቆ
የስኬት ሸራ ላይ ማግኘትን በትኖ
አይምሮዬ ስሎ ድሎትን ከሽኖ
ቢያጣው ተቃወሰ ትልሙ ህልም ሆኖ
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
@yourpoim ✍✍tomi
እኛ እና ፈረንጁ ታነቡት ዘንድ ቀረበላችሁ !!
ፈረንጁ : good morning
ሐበሻው: good morning how are you?
ፈረንጁ : am fine where you came from?
ሐበሻው : I came from Ethiopia..
ፈረንጁ : oh ሰላም ለከ አኁየ
ሐበሻው : ሰ ሰ ሰላም ደ ደ ና (በድንጋጤ)
ፈረንጁ : አነ ተፈሣሕኩ እስመ ረከብኩ አንተ
ሐበሻው : OK OK
ፈረንጁ : እንቋዕ በሰላም መጻእከ ኀበ ንሕነ ሀገር ጀርመን ምንት ውእቱ ግብርከ?
ሐበሻው : yes?
ፈረንጁ : ተረዳእከኒ አነ ዘተናበብኩ ምንት ውእቱ ትብል አነ ኀሰስኩ ትነግረኒ ግብርኮ አንተ ትብል እወ ።
ሐበሻው : I can not understand you say I cannot speak geez
ሐበሻው : why? አንተ ትብል መጻእኩ እም ኀበ ብሔረ ኢትዮጵያ why you can not speak geez language
ሐበሻው : geez is speak only in Ethiopian orthodox thewhido church?
ሐበሻው : OK there is no teacher that teach geez language in that church or there is any reference geez book?
ሐበሻው : no there is many teachers and reference book in the church
ፈረንጅ፡ why you not learn geez?
ሐበሻው : ......................በሀፍረት ዝም ።
ነገሩ የራስን(ግዕዝ) ጥሎ የሰውን(ኢንግሊዘኛ) አንጠልጥሎ የራስን ባሕል እና እምነት ንቆ የምዕራባውያኑን ከንቱ አምልኮ አብልጦ በመያዝ መሰልጠንና መሰይጠን ውሉ ጠፍቶን
ድንግዝግዝ ባለ ጎዳና መጓዝ ሆኗል ።
አምላከ ቅዱሳን ለሁላችንም ልቦና ይስጠን! አገራችን ኢትዮጵያንና ተዋህዶ ሃይማኖታችንን ይጠብቅልን እኛንም በምግባር በሃይማኖት
አጽንቶ ይጠብቀን አሜን !!
ግዕዝ ቋንቋዬ ነው ግዕዝ ኩራቴ ነው ግዕዝ ከፍታዬ ነው !!
#TibebeEthiopi
#የግጥም_ቃና
👇👇👇
@ilovvll
@ilovvll 👈ቤተሰብ ይሁኑ
👌(-ምክንያቱን ንገሪኝ-አዲስ ግጥም)👌
👇👇👇
❤(- የሚወደው ላጣ ሰው የሚሆን-)❤
👇👇👇
https://youtu.be/_t9RL3rVzvI
https://youtu.be/_t9RL3rVzvI
👆ይህንን አድራሻ(link) በመጫን ቪዲዮውን ይመልከቱ!
🏃♀ ወደሚቀጥለው 🏃♂
ወደሚቀጥለው ...
አለ የማጠብቀው ... አለ የምጥለው .. የማንጠለጥለው
ኮተት ተሸክሜ...ብወድቅም ብነሳም
እንኳን ለስጋየ ለነፍሴም አልሳሳም....
ጭራሽ ቃል አልገባም ... ነገን ሰለማላቅ
ምን ይሆናል ብየ አልችልም መጠበቅ
ሲመራኝ ስከተል .... ሲነግረኝ ስሰማው
እርሱ እራሡን ሰጥቶ .... የኔን ልብ ቀማው
በፍቅር ሰክሬ ስሰርግ እየዋልኩኝ
አይችሉ ቻል ሲለኝ ምኑን ችየ ቻልኩኝ
ያለመሰናክል ሰው ያላንዳች እክል
ማንም ማንም .... የለም የልቡን የሚያክል
አጋንት አውጥቶ..... ስሜ ሞት ላያስጥል
ምን ሊያደምቀኝ ብየ.... ግንጥል ጌጥ ላንጠልጥል
እኔ እዳሻኝ ልኑር ..... እዳመሌ ልደር
ወዳጆቼም እዪኝ ..... በቅኔ ስሰደር
አዳኝ ቆንጥር ፈርቶ ... ጭቃ ተጠይፎ
አይወረወርም ቀስቱ ..... ደጋን ልፎ
✍ ባለቅኔ ምህላ
@yemamilg
@yemamilg
jon us sher
(😍ብነግርህ የማልጠግባቸው 3 ቃላቶች😘)
👇👇
👌(ልብ የሚነካ ምርጥ የፍቅር ቃላት)👌
👇👇👇
https://youtu.be/OgDffX71c10
https://youtu.be/OgDffX71c10
👆ይህንን አድራሻ(link) በመጫን ቪዲዮውን ይመልከቱ!🌟2022🌟
..............(ለዚህ ነው ማላምንሽ )..........
👇👇
👌(ልብ የሚነካ ምርጥ የፍቅር ግጥም)👌
👇👇👇
https://youtu.be/6cvzXYkRpsM
https://youtu.be/6cvzXYkRpsM
👆ይህንን አድራሻ(link) በመጫን ቪዲዮውን ይመልከቱ!🌟2022🌟
👌(-ፍቅርሽ ያስረሳኛል- የፍቅር ግጥም-)👌
👇👇
❤(-አዲስ ደስ የሚል የፍቅር ግጥም-)❤
👇👇👇
https://youtu.be/TB3drBDLbUg
https://youtu.be/TB3drBDLbUg
👆ይህንን አድራሻ(link) በመጫን ቪዲዮውን ይመልከቱ!
ትህትና የመልካም ህይወት መሰረት ናት፡፡ሰዎችን ዝቅ ብሎ ማገልገል ወደ ከፍታ የምታወጣ መሰላል ናት፡፡ለራሳችሁም ሆነ ለሌሎች ትሁት ሁኑ፡፡ስትኖሩ መረን አትልቀቁ፡፡ህይወታችሁ በስነ ምግባር እና በበጎነት የታጠረ ይሁን፡፡ንግግራችሁ ለጆሮ ይጣፍጥ፡፡ሀሳባችሁ የሞተን መንፈስ ያንቃ፡፡ስራችሁን ምንጊዜም በታማኝነት ፈጽሙ፡፡ከምትሰሩት ስራ በስተጀርባ ተንኮል አይኑር፡፡ለሰዎችም ሆነ ለፍጥረት ሁሉ መልካም ሁኑ፡፡"ሞኝ!" ብትባሉም ደግነታችሁን አታቁሙ፡፡አለም የእናንተን መልካምነት አጥብቃ ትፈልጋለች፡፡ ኢትዮጵያም የእናንተን አገልግሎት፣ ደግነት፣ ትህተናና መስጠት የምተናፍቅበት ጊዜ አሁን ነው፡፡ ሰው በጠፋበት ጊዜ መልካም ሰው ሁኑ፡፡ ሰዎችን አድኑ፡፡የበጎነት ብርሃናችሁ በአለም ያብራ፡፡በአገራችሁም ይፈንጥቅ፡፡በቀን ቢያንስ ለአንድ ጊዜ መልካም ነገር ማድረግን ተማሩ፡፡ዛሬ ይህንን ፖስት ሼር በማድረግ ጀምሩ፡፡ሰዎችን በጠዋቱ አነቃቁ፡፡
#መልካምቀን
ክልክል ነው
ማጨስ ክልክል ነው
ማፍዋጨት ክልክል ነው
መሽናት ክልክል ነው
ግድግዳው በሙሉ
ተሰርቶ በክልክል
የቱ ነው ትክክል?
ትንሽ ግድግዳና ትንሽ
ኃይል ባደለኝ
"መከልከል ክልክል ነው"፤
የሚል ትዕዛዝ አለኝ።
@ilovvll
(በእውቀቱ ስዩም)
የ፤ሣት ዳር ሀሳቦች፣
#በግጥም_ቃና
👇👇👇
@ilovvll
@ilovvll 👈 ቤተሰብ ይሁኑ
💚ሰናይ💛ግዜ ❤
👌(-ይታለፍ በሚስጥር- የፍቅር ግጥም-)👌
👇👇
❤(-አዲስ ደስ የሚል የፍቅር ግጥም-)❤
👇👇👇
https://youtu.be/xGHQAhsUaKM
https://youtu.be/xGHQAhsUaKM
👆ይህንን አድራሻ(link) በመጫን ቪዲዮውን ይመልከቱ!
ነግጄም አየሁት
አርሼም አየሁት
አልሰመረም ሀብቴ
አልቅሼ እበላለሁ፥ እንደ ልጅነቴ 😢
⚡️#የግጥም_ቃና ⚡️ ከማለዳ ድባብ
👇👇👇
@ilovvll
@ilovvll 👈ቤተሰብ ይሁኑ
💚ሰናይ 💛 ምሽት ❤
👉የኔ ፅጌረዳ👈
አምላኩ የቸረው
እንደኔ ማን አለ፣
የሴት ልበ ሙሉ
እያቀማጠለ፣
በንግስት ኢሌኒ
ንጉስ የተባለ።
እንደ ዝግባ ዛፍ ነሽ
ሽቅርቅር ወይዘሮ፣
አልፎ ሃጅ አማላይ
እንኳንስ አፍቅሮ።
የድምፅሽን ዜማ
እያሰብኩኝ በልሜ፣
በትንፋሽሽ ሽቱ
በናፍቆት ታክሜ፣
ትዝታሽ ገደለኝ
ነይ ፍቅር ዓለሜ።
እያሰብኩሽ ባድር
ምን ያረግልሻል
በልሜ ብዳብስሽ
ምን ይሰራልሻል
የቅርብ እሩቅ ሆኘም
ፍቅርሽ ያገረሻል።
መች እንዲህ ነበርኩኝ
ደግሞ እንደማታውቂኝ፣
በህልሜ እየመጣሽ
ተይ አታስጨንቂኝ።
እንደ ዶንግ አበባ
ወይና ደጋ እንዳለ፣
የፍቅርሽ ዑደቱ
ልብ እያቃጠለ፣
ዓይን እያስከደነ
ልብ እየሰረቀ፣
አዕምሮየን ነሳኝ
ሰውነቴ አለቀ።
መች ትጠገቢያለሽ
እንደ ገዳም መቁነን፣
አንድ ቀን አግብቸሽ
ዘላለም ልኮነን።
አብረን እንሁን እንጅ
ሲኦል ምናባቷ፣
ገነትም ቅጣት ነች
ላልተመቸው ቤቷ።
የምን አስቴር ማለት
የምን ፅጌረዳ፣
ፅጌረዳ አንቺ ነሽ
እምቡጥሽ ከልቤ
ደርሶ ሚፈነዳ!!
(እሸቴ በቀለ ነኝ)
#የግጥም_ቃና
👇👇👇
@ilovvll
@ilovvll 👈 ቤተሰብ ይሁኑ
💚ሰናይ💛እለት❤
(መሰለ ከልካይ)
ጉም ስጋ…
ሰማይ ጨፈገገ በደመናው ኩሊ
መሬቱም ወየበ በትቢያዡ ጡሊ፤
አሳሽ በየፊናው አጎፍራ ነፍሱ
ጠለል አጡን ተረፍ ካፍነው በጭሱ
ባይፃፍለት ነው መትነን ባየሩጋ
ድሮም ግዑዝ እንጂ ጉም አይደለም ስጋ።
(ከ'ጉሬሜይሌ' የግጥም መድብል የተቀነጨበ)
#የግጥም_ቃና
👇👇👇
@ilovvll
@ilovvll 👈ቤተሰብ ይሁኑ
💚ሰናይ💛ግዜ❤
👌(-ፍቅርን የሚገልፁ አዳዲስ ግጥሞች)👌
👇👇
❤(-የፍቅር ግጥሞች ስብስብ ክፍል-3-)❤
👇👇👇
https://youtu.be/qpDEqlcjQ-M
https://youtu.be/qpDEqlcjQ-M
👆ይህንን አድራሻ(link) በመጫን ቪዲዮውን ይመልከቱ!
👌(-ሴት ማለት-አዲስ ስለሴት ግጥም)👌
👇👇👇
❤(-መልካም የሴቶች ቀን-)❤
👇👇👇
https://youtu.be/evXuT3ZDV40
https://youtu.be/evXuT3ZDV40
👆ይህንን አድራሻ(link) በመጫን ቪዲዮውን ይመልከቱ!
🇪🇹ካራማራካራማራካራማራ🇪🇹
በ ነጩ ብቀጣ በቀዩ ብሸበር
መላቅጡን ቢያጣ የወንበሩ ነገር
ጨክኖ አይጨከን በናትና ባገር
በሰው በላ አብዮት ቢጣጣር ቢዳክር
መልኩን አይቀይርም ዥንጉርጉር ነው ነብር
✍✍tomi
መልካም የ ካራማራ የድል በአል
👇👇👇ለማበርታት ይቀላቀሉን
@yourpoim🇪🇹
@yourpoim🇪🇹
@yourpoim🇪🇹
👌(-በገንዘብ ቢተመን-አዲስ ግጥም)👌
👇👇👇
❤(- ልብ የሚነካ ስለእናት ግጥም-)❤
👇👇👇
https://youtu.be/QJ1D_cAyGos
https://youtu.be/QJ1D_cAyGos
👆ይህንን አድራሻ(link) በመጫን ቪዲዮውን ይመልከቱ!
።።። ኩኩሉ .. አለ " ዲበኩሉ" ።።።
"በየጁ ወድመን ....
በግሸን አንባሰል ..
እንዲህ ነው ሰው መሆን
እንድህ ነው ሰው መምሰል "
የዲሀገመና ደጂ ይሰጣል ሲሉ ሰማሁ ..
እውነት ነው ውሸት
ወንስ እሸት
ሰው ሲወዱት ያብዳልጂ እንደት ቅጥ ያጣል
እንደት ያንቀጠቅጣል
እንደት ባደባባይ ያሳጣል
ስም ያወጣል .....
ሰማን ...እኛም አብረን ኖርንና ከገቢር ተሰወርን
እንጂ በሀልየ አብረን ተስማማን
ውሀ እስኪጠማን
ሰማን.. የዘመን ትውፊት ተገለጠ
ሳቢው ሳቢሳው ተገለጠ ሳማው እያሟለጠ
የበረረው እያለ የሚንፋቀቀው አሰለጠ
አይረባም ያሉት በለጠ !!!
✍ ባለ ቅኔ ምህላ
@yemamilg
@yemamilg
Jon us sher
ጣልያን ብትመጣ አለን መመለሻ
ግብፅም ብትመጣ አለን መመለሻ
እኛን ያስቸገረን ሐበሻ ለ ሀበሻ
#የግጥም_ቃና
👇👇👇
@ilovvll
@ilovvll 👈ቤተሰብ ይሁኑ
💚ሰናይ💛ግዜ❤