...እግዚአብሔር ፍጥረቱን ዳግመኛ በውኃ ሙላት ፈጽሞ ላያጠፋዋስትና የሰጠበት ቃል ኪዳኑ ኪዳነ-ኖኅ ይባላል፤ ይህም ዘለዓለማዊ ምልክቱ በዚህ ዓለም "ቀስተ-ደመና" ሆኖ ይታያል። ... ኢትዮጵያውያን ወላጆችም ልጃቸው ቀስተ-ደመናውን "የማርያም መቀነት" እያለ እንዲጠራ ያስተምሩታል። ከዚህም ትውፊት የተነሣ...