yemecherashawudawul | Unsorted

Telegram-канал yemecherashawudawul - 📢የመጨረሻው ደወል🔔

235

እዚህ channel ውስጥ ስለ 👉ስለ ወንጌል 👉ስለ ጌታ ምፀት 👉ስለ የምስራቹን ቃል 👉መጨረሻ ዘመን 👉ምልክቶች 👉ተግባሮች 👉ስለ አውሬው 666 👉ስለ ዳግም ምፃት 👉ስለ ገንዘብ መውደድ 👉ስለዚህ አልም ጥፋት 👉ስለ ጥልቁ ሀሳብ በአጠቃላይ ስለ ሰማያዊ እና ምድራዊ አላማዎች እናወራለን

Subscribe to a channel

📢የመጨረሻው ደወል🔔

አንድ እናት ምን አሉ መሰላችሁ
እናት: "ልጄ ሁልጊዜም ውስጣችን ሁለት መላዕክት አሉ። አንዱ ክፉ አንዱ ጥሩ!"
ልጅ: "እና ማነው የሚያሸንፈው?🙄🤔"
እናት: "በደንብ ያበላኸው"
አሉት ይባላል።
እንግዲህ መፅሃፍ ሲናገር
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
"ስጋም በመንፈስ ላይ መንፈስም በስጋ ላይ ይመኛልና። እነዚህም እርስ በርሳቸው ይቀዋወማሉ..." ገላ 5:17
ከላይ ያለው ታሪክ ለዚህም ይሰራል።
ታድያ በመፅሃፍ ቅዱስ የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ለመንፈሳችን ያዘዘውን የተመጣጠነ ምግብ ካልተመገብን...በመንፈስ ቅጨት፣በመራብ ጎዳና፣በድርቀት ህይወት ሽምጥ እየጋለብን ወደ ሞት ጉድጓድ መቀበራችን የማይቀርልን ጉዳይ ነው። በዚህ ዘመን ስጋችን በጣም ከመወፈሩ የተነሳ መንፈሳችንን ተጭኖት፣አሰቃይቶት መንፈሳችን በጣር እያቃሰተ ያለ ይመስለኛል።
እንደው ከጌታ መንፈስ ውጪ ምን ተስፋ አለን???🤔 🔥🔥🔥
✍️✍️✍️

Читать полностью…

📢የመጨረሻው ደወል🔔

ክፍል አንድ✔
⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝
✔ፍቅር
⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻✔የፍቅር ማንነት ?
-------------------------------------------------------------
ፍቅር ማለት እራሱ እግዚአብሔር ነው።

❝ፍቅር የሌለው እግዚአብሔርን አያውቅም፥ እግዚአብሔር ፍቅር ነውና።❞
—1ኛ ዮሐንስ 4: 8
በእውነት በመሠረቱ ሰለ ሰዉየዉ ሳታቁ ሰውዬውን ልታቁ አይችሉም።ሰለ እግዚአብሔር ማንነት ስንናገር እግዚአብሔር ፍቅር እንደ ሆነ እንናገራለን ።በዚህም ዛቢያ እግዚአብሔር ፍቅር እንደ ሆነ እንድታውቁት እፈልጋለሁ ።

ሰለዚህም ፍቅር የሌላው ሰው እግዚአብሔርን አያቅም ። ሰውየው ስሙን እንጂ ማንነቱን አየቅም።

ኢየሱስ በምድር ሰለ በፍቅር ነበር የተመላለሰው።ስለዚህም የሙሴን ሕግ ለማጠንከር ሁለት ትዕዛዝ ተናገረ።እርሱም 1የ0 ትዕዛዝ መሠረት የሆነ ነው።


➢ጌታ አምላክህን በፍጹም ልብህ በፍጹም ነፍስህም በፍጹም አሳብህም ውደድ።
➢ ባልንጀራህን እንደ ነፍስህ ውደድ የምትለው ናት።

ማቴዎስ 22
ÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻ
³⁶ መምህር ሆይ፥ ከሕግ ማናቸይቱ ትእዛዝ ታላቅ ናት? ብሎ ጠየቀው።
³⁷ ኢየሱስም እንዲህ አለው፦ ጌታ አምላክህን በፍጹም ልብህ በፍጹም ነፍስህም በፍጹም አሳብህም ውደድ።
³⁸ ታላቂቱና ፊተኛይቱ ትእዛዝ ይህች ናት።
³⁹ ሁለተኛይቱም ይህችን ትመስላለች፥ እርስዋም፦ ባልንጀራህን እንደ ነፍስህ ውደድ የምትለው ናት።
⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝
□ይቀጥላል...✔
-------------------------------------------------------------
ጌታን መቀበል ለምትፈልጉ
@beimna
ወይም በአቅራቢያው የሚገኝ ቤተክርስቲያን በመሄድ መገልገል ትችላላችሁ።


@yemecherashawudawul


#ማራናታ_ጌታ_ኢየሱስ_ቶሎ_ና✔

Читать полностью…

📢የመጨረሻው ደወል🔔

የመጽሐፍ ቅዱሳዊ ጥያቄ
መልሱን 👉 @Melkam_wetat ላይ ይመልሱ ቀድሞ የመለሰ ሽልማት ይኖረዋል

1⃣ ሙሴ በሚወለድበት ሰአት የሚያዋልዱ የእብራዊያን ሴቶች ማን እና ማን ናቸው?
A, ኤልሳ እና ሲፓ
B, ፍሓና እና ዛድ
C, ሲፓራ እና ፉሐ
D, ሰጲራ እና ጋድ
2⃣ የዳዊት ልጅ የአምኖን እናት ማነች?
A, አኪናሆም
B, አቢጊያ
C, አቦጣል
D, መአካ
3⃣ የዳዊት ልጅ የዶሎሕያ እናት ማነች?
A, አቢጊያ
B, መአካ
C, አቦጣል
D, አኪናሆም
4⃣ መዓካ በኬብሮን ለዳዊት የወለደችው ልጅ ማን ይባላል?
A, አቢሴሎም
B, ሰለሞን
C, ዶሎህያ
D, ዮናታን
5⃣ ብንያም ማለት ምን ማለት ነው?
A, ጉልበታም
B, የመጀመርያዬ
C, ደስተኛ
D, የቀኝ እጅ ልጅ

@Lamlikewu_Tube
@yemecherashawudawul

Читать полностью…

📢የመጨረሻው ደወል🔔

ሐዋርያት 2
ÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻ
¹⁷ እግዚአብሔር ይላል፦ በመጨረሻው ቀን እንዲህ ይሆናል፤ ሥጋ በለበሰ ሁሉ ላይ ከመንፈሴ አፈሳለሁ፤ ወንዶችና ሴቶች ልጆቻችሁም ትንቢት ይናገራሉ፥ ጎበዞቻችሁም ራእይ ያያሉ፥ ሽማግሌዎቻችሁም ሕልም ያልማሉ፤
¹⁸ ደግሞም በዚያች ወራት በወንዶችና በሴቶች ባሪያዎቼ ላይ ከመንፈሴ አፈሳለሁ ትንቢትም ይናገራሉ።
¹⁹ ድንቆችን በላይ በሰማይ፥ ምልክቶችንም በታች በምድር እሰጣለሁ፤ ደምም እሳትም የጢስ ጭጋግም ይሆናል፤
²⁰ ታላቅ የሆነ የተሰማም የጌታ ቀን ሳይመጣ ፀሐይ ወደ ጨለማ ጨረቃም ወደ ደም ይለወጣሉ።
²¹ የጌታን ስም የሚጠራም ሁሉ ይድናል።

✞ጌታ ይወድሃል ።

እንዲህ ይላል

❝እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ።❞
—ማቴዎስ 11: 28

ጌታ ና ወደ እኔ ይልሃል።

ጌታን መቀበል ለምትፈልጉ
@beimna
ወይም በአቅራቢያው የሚገኝ ቤተክርስቲያን በመሄድ መገልገል ትችላላችሁ።


@yemecherashawudawul

Читать полностью…

📢የመጨረሻው ደወል🔔

►▻ትንሽ ነዳጅ
ለመኪና ጉልበት

►▻ትንሽ ጨው
ለአንድ ድስት ወጥ

►▻ትንሽ ጊዜ ምጥ
ለብዙ ዓመታት ልደት

►▻የውሃ ሽታ
ለዛፍ እድገት

►▻ትንሿ ሚሞሪ(memory)
ለትልቅ ስቶርጅ(storage)

►▻አንድ ትንሽ አንፖል
ለሙሉ ግቢ ብርሀን
➾ትንሽ በመሆን አትዘን ።

▩ምክንያቱም ትንሽ ስለሆነክ ዋጋ የተከበረ በሰዎች ሁሉ ትፈለጋለህ ።

▸▹እንደ ጨው ጣፋጭ
▸▹እንደ ነዳጅ ብርቅ
▸▹እንደ አንፖል ብርሃን
▸▹እእንደምጥ ለጠላት ጭንቀት ነህ።


ጌታን መቀበል ለምትፈልጉ
@beimna
ወይም በአቅራቢያው የሚገኝ ቤተክርስቲያን በመሄድ መገልገል ትችላላችሁ።


@yemecherashawudawul


#ማራናታ_ጌታ_ኢየሱስ_ቶሎ_ና

Читать полностью…

📢የመጨረሻው ደወል🔔

📛📛😡😡😡😡😡😡😡📛📛

🚫🚫📢📢📢📢📢📢📢🚫🚫

እባካችሁ በማስተዋል ስሙኝ🙏🙏

ከዚህ በታች ያሉትን የኢትዮጵያውያን የኢሉሚናቲ ቻናሎች join ሳታደርጉ report በማድረግ ቴሌግራም ቻናሎቹን እንዲዘጋ እናድርግ፤ ሊንኩን ነክታችሁ ወደቻናሉ እንደገባችሁ join የሚለውን ሳትነኩ ከላይ በቀኝ በኩል ያለውን ነጠብጣብ ምልክት ንኩ። ከዛን Report የሚለውን ንኩ።የሁሉም ሰው report ተመሳሳይ እንዲሆን violence በሚለው report እናድርግ! እባካችሁ join እንዳታረጉ። Report ብቻ። ምንም ለማወቅና ለማየት አትሞክሩ። እንደገባችሁ Report አርጋችሁ ብቻ ውጡ በቃ።ሁላችንም እናርግና ቻናሎቹን እናዘጋ። በእግዚአብሔር ስም አደራ አደራ አደራ ።



❌❌❌❌❌❌❌❌❌
@illuimnt
❌❌❌❌❌❌❌❌❌
@ILLUMINATI_ethiopia_666
❌❌❌❌❌❌❌❌❌
@ILLUMINATIhabesha
❌❌❌❌❌❌❌❌❌

ለሌሎች ወንድምና እህቶቻችን ማጋራት አንዘንጋ

የሰይጣንን መንግስት በማፍረስ ስለተባበሩን እናመሰግናለን 🙏

Читать полностью…

📢የመጨረሻው ደወል🔔

ራዕይ

ክፍል 3

🔹ራዕይን በሁለት አይነት መንገድ እናያለን።እነርሱም-
.በአካል የሚታይ ራዕይ እና
.በመንፈስ የምንመለከተው ራዕይ ናቸው።

🔹በአካል የሚታይ ራዕይ-open vision የምንለው ነው።በግልፅ የሆነ ነገር ስንመለከትና የተመለከትነው ነገር በአይናችን ሲሆን ነው።ለምሳሌ በ ሀዋሪያት ስራ ምዕራፍ 9 ጌታ ኢየሱስ ለሳዖል ሲገለጥለት አካላዊ(open vision) ነበር።ጳውሎስ ኢየሱስን ከብርሀኑ የተነሳ አይኑ ታውሮ ነበር።አካላዊ ራዕይ ይሄን ያክል ግልፅና ሀይለኛ እውነተኛ ነው።
ጴጥሮስ በእስር ቤት ታስሮ ተኝቶ ሳለ መልአኩ ቀስቅሶት ከእስር ሲያስፈታው ጴጥሮስ መጀመሪያ ህልም ነገር ቢመስለውም በአካላዊ አይኑ የተመለከተው ነበር።
ዮሀንስ ራዕይ ምዕራፍ 1 ላይ ዮሀንስ ጌታችንን ሲያየው ግልፅ ራዕይ ነበር።

ራእይ 1
ÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻ
❝¹² የሚናገረኝንም ድምፅ ለማየት ዘወር አልሁ፤ ዘወርም ብዬ ሰባት የወርቅ መቅረዞች አየሁ፥
¹³ በመቅረዞቹም መካከል የሰው ልጅ የሚመስለውን አየሁ፥ እርሱም እስከ እግሩ ድረስ ልብስ የለበሰው ደረቱንም በወርቅ መታጠቂያ የታጠቀ ነበር።"
🔹ይሄን ሲመለከት ዮሀንስ በመንፈስ ነበርኩ ይለናል።
🔹ገብርኤል ለማርያም ሲገለጥ አካላዊ ነበር።ለእጮኛዋ ለዮሴፍ መልአክ ሲገለጥ ደግሞ በህልም ነበር።
🔹ጌዲዮንን መልአኩ ተገልጦ አንተ ፅኑህ ሀያል ሲለው የተመለከተው በአይኑ ነበር።የሶምሶም ወላጆች መልአኩን ያዩት በግልፅ ነበር።አብርሀምም መላእክትን በእንግድነት ሲቀበል በአካል ነበር።
🔹ነቢዩ ህዝቅኤል ራዕይን በመመልከት የሚታወቅ ነቢይ ነው።ነቢዩ ዳንኤልም ራዕይን በማየትና በመፍታት የሚታወቅ ነው።ዳንኤል ስጋው እስኪደክምና ነፍሱ እስክትጨነቅ ግልፅ አካላዊ ራዕይ ያይ ነበር።መላእክትም በራዕይ ውስጥ እንደ ሰው ያናግሩት ነበር።
ሌላው በአካላዊ ራዕይ ከማንም በላይ የሚታወቀው ነቢይ ሙሴ ነው።ሙሴን እራሱ እግዚአብሔር እንደመሰከረለት እግዚአብሔርን ፊት ለፊት ያናገረ ነቢይ ነበር። እንደ ሙሴ እግዚአብሔርን ያናገረና ያወቀ ነቢይ አልነበረም።እግዚአብሄር በሚነድ ቁጥቋጦ ሲገለጥለትም በአካላዊ ራዕይ ነበር።ሙሴ የእግዚአብሔርን ድምፅ ይሰማ የነበረው እንደኛ በመንፈስ ሳይሆን በጀሮው ነበር።በመንፈስም ያደገ ነበር።
ዘዳግም 34
ÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻ
❝⁹ ሙሴም እጆቹን ስለ ጫነበት የነዌ ልጅ ኢያሱ የጥበብን መንፈስ ተሞላ፤ የእስራኤልም ልጆች ታዘዙለት፥ እግዚአብሔርም ሙሴን እንዳዘዘው አደረጉ።
¹⁰ እግዚአብሔርን ፊት ለፊት እንዳወቀው እንደ ሙሴ ያለ ነቢይ ከዚያ ወዲህ በእስራኤል ዘንድ አልተነሣም፤
¹¹ በግብፅ ምድር በፈርዖንና በባሪያዎቹ ሁሉ ላይ በምድሪቱም ሁሉ ላይ ምልክትንና ድንቅን ያደርግ ዘንድ እግዚአብሔር እንደ ላከው ያለ፥
¹² በእስራኤል ሁሉ ፊት በጸናች እጅ ሁሉና በታላቅ ማስደንገጥ ሁሉ እንዳደረገው እንደ ሙሴ ያለ አልተነሣም።❞
አሮንና ማሪያም በሙሴ ላይ ባመፁ ጊዜ እግዚአብሔር የሰጠውን መልስ እንመልከት።
ዘኍልቁ 12
ÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻ
❝⁶ እርሱም፦ ቃሌን ስሙ፤ በመካከላችሁ ነቢይ ቢኖር፥ እኔ እግዚአብሔር በራእይ እገለጥለታለሁ፥ ወይም በሕልም እናገረዋለሁ።
⁷ ባሪያዬ ሙሴ ግን እንዲህ አይደለም፤ እርሱ በቤቴ ሁሉ የታመነ ነው።
⁸ እኔ አፍ ለአፍ በግልጥ እናገረዋለሁ፥ በምሳሌ አይደለም፤ የእግዚአብሔርንም መልክ ያያል፤ በባሪያዬ በሙሴ ላይ ትናገሩ ዘንድ ስለ ምን አልፈራችሁም? አለ።"

🔹ይህ ምዕራፍ ብዙ ነገር ይገልፅልናል።አስቀድሜ በክፍል አንድ እንዳስተማርኩት ራዕይ ማለት በመንፈስ የምናየውና የምንረዳው መገለጥ ነው።ራዕይ ማለት ከእግዚአብሔር ዘንድ በምሳሌ የምናየው ምስል ወይም ትዕይንት ነው ድምፃዊ መልዕክትን ሊኖረው ይችላል።
እግዚአብሔር እንደተናገረው ሙሴን እንደሌላ ነቢይ በራዕይ በህልም ሳይሆን የማናግረው ፊት ለፊት ነው አለ።እግዚአብሄር ለሙሴ የሚገለጥበት ሁኔታ አላላዊና በአይናችን በግልፅ የምናየው በጀሮአችንም የምንሰማው ነበር።ደመና ሲወርድና ፊቱ ሲቆም ከዚያም ጌታ ሲያወራው ያይ ነበር ስለዚህ እግዚአብሔር ይህንን መገለጥ ከራዕይ እንኩዋን በማውጣት በእውነት በአካል ባሪያዬን ሙሴን አናግረዋለው አለ።

🔹በታሪክም ስናይ ጌታ ሀይሉን የገለጠባቸው ባሪያዎቹ አካላዊ ራዕይን አይተዋል(መገለጥ መጥቶላቸዋል)።ጌታ ወደ ቤቱ ሲጠራቸው ለአገልግሎትም ሲጠራቸው የሚታይ ነገር ተገልጦላቸዋል።መልአክ የተገለጠላቸውም አሉ ።ያም የመጣላቸው ግልፅ መገለጥ በዘመናቸው ታላላቅ ነገር አድርገው እንዲያልፋ አድርጎአቸዋል።

🔹ይህ መገለጥ በዚህ ዘመንም አለ።ጌታ ሊሰራው የወደደው ነገር ሲኖር አካላዊ በአካል የሚታይ ራዕይን ሊገልጥልን ይችላል።አሁንም መላእክት ሊገለጡ ይችላሉ።እነሱ በሚረዱት መንገድ ጌታ ኢየሱስ የተገለጠላቸውም አሉ።አንዳንዴ ስንሰማ ሰዎች እንዴት ዳናችሁ ሲባሉ በጀሮዋቸው ድምፅ እንደሰሙ ኢየሱስም ተገልጦ አንተ ልጄ ነህ ና ብሎ እንደጠራቸው የሚመሰክሩ አሉ።መልአክ በተለያየ መንገድ ተገልጦ ጌታን እንዲይንገለግሉ የጠራቸውም አሉ።
የሚደንቀው ኢየሱስ ለአንዳንድ ሀጢያተኞች እራሱን መግለጡ ነው።በከፋ የሀጢያት ህይወት ውስጥ ሆነው ኢየሱስ ተገልጦላቸው መስካሪ በሌለበት ሀገር እንኳን ኢየሱስን አውቀው የዳኑ ብዙ ናቸው።

🔹ጌታን በጥቂቱ አትፈልገው።በብርቱ ፈልገው!!!ታገኘዋለህ ይገለጥልሀልም!!!ምናልባት በዙሪያህ በብርቱ ጌታን የሚፈልግ እግዚአብሔርን የሚፈራ ሰው ማግኘት ተስኖህ ሊሆን ይችላል።በዚህ ግን አትድከም በምታየውም ነገር አትወሰድ።እራስህን በራስህ ጌታ እንደረዳህ እግዚአብሔርን መፈለግን አስተምረው።በአምላክህም ፊት ፍፁም ሁን።ምንም ነገር ለጌታ ያለህን ቦታ እንዲሻማብህ አትፍቀድ።ብርቱ ፍለጋህን አታቁዋርጥ።ጌታ ለምን ታላቅ ነገር እንደሚፈልግህ በምን ታውቃለህ?ምንስ ሊገለጥልህ እንደሆነ ምን ታውቃለህ?ጌታ ይፈልግሀል ልብህን ስጠው!!!!!

ይቀጥላል

Читать полностью…

📢የመጨረሻው ደወል🔔

ራዕይ

ክፍል 1



🔹ኢዮብ 33-15
❝¹⁴ እግዚአብሔር በአንድ መንገድ በሌላም ይናገራል፤ሰው ግን አያስተውለውም።
¹⁵ በሕልም፥ በሌሊት ራእይ፥ አፍላ እንቅልፍ በሰዎች ላይ ሲወድቅ፥ በአልጋ ላይ ተኝተው ሳሉ፥
¹⁶ በዚያን ጊዜ የሰዎችን ጆሮ ይከፍታል፥ በተግሣጹም ያስደነግጣቸዋል፥❞

🔹ከዚህ በፊት ስለ ህልም ተከታታይ ትምህርት አቅርቤ ነበር በዚህም ብዙ ነገር እንደቀረላችሁ መስክራችሁልኛል።ህልምና ራዕይ ተመሳሳይ ግን የሚለያዩ ነገሮች ናቸው።አሁን በጣም በጥልቀት ባልገባም ትረዱታላችሁ የምለውን አንዳንድ ነገሮችን ስለ ራዕይ አስተምራለው።

🔹 ራዕይ አንድ እግዚአብሔር የሚናገርበት መንገድ ነው።በብሉይም በአዲስ ኪዳንም የእግዚአብሔር ሰዎች ራዕይን አይተዋል።በዚህም እግዚአብሔር ሊያስተላልፍ የሚፈልገውን መልዕክት አስተላልፎአል።

🔹እግዚአብሔር በራዕይ ሲናገረን የማይታየውን መንፈሳዊ አለም በምናውቀው ምሳሌና ግዑዝ አካልና ዕቃ ምሳሌ ይናገረናል።
ኤርምያስ 1
ÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻ
❝¹¹ ደግሞ የእግዚአብሔር ቃል። ኤርምያስ ሆይ፥ ምን ታያለህ? እያለ ወደ እኔ መጣ። እኔም። የለውዝ በትር አያለሁ አልሁ።
¹² እግዚአብሔርም፦ እፈጽመው ዘንድ በቃሌ እተጋለሁና መልካም አይተሃል አለኝ።
¹³ ሁለተኛም ጊዜ የእግዚአብሔር ቃል። ምን ታያለህ? እያለ ወደ እኔ መጣ። እኔም። የሚፈላ አፍላል አያለሁ፥ ፊቱም ከሰሜን ወገን ነው አልሁ።
¹⁴ እግዚአብሔርም እንዲህ አለኝ። ከሰሜን ወገን ክፉ ነገር በምድሪቱ በተቀመጡ ሁሉ ላይ ይገለጣል።❞

ለምሳሌ ጌታ ኤርምያስን ለነቢይነት ሲጠራው ምን ታያለህ ብሎ ጠየቀው ኤርሚያስም የለውዝ በትር አያለው አለ።ዳግመኛም ጌታ ምን ታያለህ ሲለው አንድ የሚፈላ ማሰሮ አያለው አለው።
እግዚአብሄር በምሳሌና ነቢዩ ኤርሚያስ ሊረዳው በሚችለው መንገድ መልእክቱን ለነቢዩ ገለጠለት።መልዕክቱ ከላይ የመጣ ቢሆንም የተመለከታቸው ነገሮች ምድራዊ(ግዑዝ) ነገር ስለነበር ኤርሚያስ ምን እንዳየ በቀላሉ ተረድቶ ነበር።እግዚአብሄር የሚናገረው በምናውቀውና በምንረዳው ነገር ነው ጌታ ለኤርሚያስ ከለውዝ በትርና ከማሰሮ ይልቅ ለምሳሌ ኮምፒውተር ቢያሳየውና ኤርሚያስ ሆይ ምን ታያለህ ቢለው ኤርሚያስ ግራ መጋባቱና ጌታ ሆይ ምንድነው ማየው ማለቱ አይቀርም ነበር።ስለዚህ እኛን ግራ ከመጋባት ለማዳንና እንድንረዳው ጌታ በምናውቀው ነገር ምሳሌ ራዕይን ያሳየናል።
🔹የለውዝ በትሩ ምሳሌ እግዚአብሔር ቃሉን እንደሚፈፅም ምሳሌ ሲሆን አፋን ወደ ሰሜን ያዘነበለው የሚፈላ ማሰሮ በምድሪቱ በሚኖሩ ሁሉ ላይ መአት ከስሜን እንደሚመጣ(የይሁዳ በባቢሎናዊያን) መማረክ ምሳሌ ነበር።
🔹ልብ አድርጉ ጌታ ለኤርሚያስ ይሁዳ በባቢሎናዊያን እንደምትማረክ መጀመሪያ ሲያሳየው ወደ ሰሜን ያዘነበለ የሚፈላ ማሰሮ ነበር ያሳየው።የማሰሮው አፍ ወደ ሰሜን መዞሩ ከባድ የጠላት ጦር ከሰሜን እንደሚመጣ ምሳሌ ነበር።
🔹ነቢዩ ሕዝቅኤልን ለነቢይነት ጌታ ሲጠራው ኪሩቤሎችን ተመልክቶ ነበር ሕዝቅኤል ስለ ቤተ መቅደስና ስለ ክህነት እውቀት ነበረው ይባላል።በእግዚአብሄር ታቦት ላይ የኪሩብ ምስል ተቀርፆ ስለነበር ኩሩኔል ምን ሊመስሉ እንደሚችሉ ከታቦቱና ካነበበው ነገር ተነስቶ ግንዛቤው ነበረው።አራት ኪሩቤሎችን ተመለከተ።ወዲያው እንዳያቸውም ኪሩቤል እንደሆኑ አወቃቸው።
ትንቢት ሕዝቅኤል 1
🔹እግዚአብሄር የሆነ ነገር ሲናገረን መልዕክቱ በሌላ በምናውቀው ነገር ምሳሌ ሲመጣ ራዕይ ይባላል።ራዕይ የምንለው ብዙ ጊዜ ሊሆን ያለውን ነገር እግዚአብሔር በምሳሌ ሲያሳየን ነው።

🔹ሀዋሪያው ጴጥሮስ አህዛብ ለነበረው ቆርኔሌዎስ ሂዶ ወንጌልን እንዲሰብከው የተነገረው በራዕይ ነበር።
ጴጥሮስ እኩለ ቀን ላይ ለመፀለይ ወደ ሰገነት ወጣ በዚያምው በተመስጦ ውስጥ በራዕይ መልክ መልዕክት ተቀበለ።

ሐዋርያት 10
ÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻ
❝⁹ እነርሱም በነገው ሲሄዱ ወደ ከተማም ሲቀርቡ፥ ጴጥሮስ በስድስት ሰዓት ያህል ይጸልይ ዘንድ ወደ ጣራው ወጣ።
¹⁰ ተርቦም ሊበላ ወደደ፤ ሲያዘጋጁለት ሳሉም ተመስጦ መጣበት፤
¹¹ ሰማይም ተከፍቶ በአራት ማዕዘን የተያዘ ታላቅ ሸማ የሚመስል ዕቃ ወደ ምድር ሲወርድ አየ፤
¹² በዚያውም አራት እግር ያላቸው ሁሉ አራዊትም በምድርም የሚንቀሳቀሱት የሰማይ ወፎችም ነበሩበት።
¹³ ጴጥሮስ ሆይ፥ ተነሣና አርደህ ብላ የሚልም ድምፅ ወደ እርሱ መጣ።
¹⁴ ጴጥሮስ ግን፦ ጌታ ሆይ፥ አይሆንም፤ አንዳች ርኵስ የሚያስጸይፍም ከቶ በልቼ አላውቅምና አለ።
¹⁵ ደግሞም ሁለተኛ፦ እግዚአብሔር ያነጻውን አንተ አታርክሰው የሚል ድምፅ ወደ እርሱ መጣ።
¹⁶ ይህም ሦስት ጊዜ ሆነ፥ ወዲያውም ዕቃው ወደ ሰማይ ተወሰደ።
¹⁷ ጴጥሮስም ስላየው ራእይ፦ ምን ይሆን? ብሎ በልቡ ሲያመነታ፥ እነሆ፥ ቆርኔሌዎስ የላካቸው ሰዎች ስለ ስምዖን ቤት ጠይቀው ወደ ደጁ ቀረቡ፤
¹⁸ ድምፃቸውንም ከፍ አድርገው፦ ጴጥሮስ የተባለው ስምዖን በዚህ እንግድነት ተቀምጦአልን? ብለው ይጠይቁ ነበር።
¹⁹ ጴጥሮስም ስለ ራእዩ ሲያወጣ ሲያወርድ ሳለ፥ መንፈስ፦ እነሆ፥ ሦስት ሰዎች ይፈልጉሃል፤
²⁰ ተነሥተህ ውረድ፥ እኔም ልኬአቸዋለሁና ሳትጠራጠር ከእነርሱ ጋር ሂድ አለው።
²¹ ጴጥሮስም ወደ ሰዎቹ ወርዶ፦ እነሆ፥ የምትፈልጉኝ እኔ ነኝ፤ የመጣችሁበትስ ምክንያት ምንድር ነው? አላቸው።
²² እነርሱም፦ ጻድቅ ሰው እግዚአብሔርንም የሚፈራ በአይሁድም ሕዝብ ሁሉ የተመሰከረለት የመቶ አለቃ ቆርኔሌዎስ ወደ ቤቱ ያስመጣህ ዘንድ ከአንተም ቃልን ይሰማ ዘንድ ከቅዱስ መልአክ ተረዳ አሉት።❞

🔹በዚህ ክፍል እንደምንረዳው ራዕይ በተመስጦ ውስጥ ሆነን የምንመለከተው ነገር ነው።በዚህ ቦታ ጼጥሮስን ቀድሞ ቢያሸልበውም ካለምንም ማሸለብ በተመስጦ ውስጥ ሆነን ራዕይን ልንቀበል እንችላለን።

🔹ስለዚህ ራዕይ በምሳሌ እና በተመስጦ የሚመጣ የእግዚአብሔር መልዕክት ነው ማለት ነው።
ይቀጥላል

Читать полностью…

📢የመጨረሻው ደወል🔔

#መልካሙን_ፍሬ

ማቴዎስ 13
ÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻ
⁸ ሌላውም በመልካም መሬት ወደቀ፤ አንዱም መቶ፥ አንዱም ስድሳ፥ አንዱም ሠላሳ ፍሬ ሰጠ።
⁹ የሚሰማ ጆሮ ያለው ይስማ።

➢ወንድሜ አንድ እውነት ልንገርህ የመከራ ፍሬ መልካም ነው። ለምን? ከልክ

የወደቀ ፍሬ ሁሉ ይበሰብሳል
የበሰበሰ ሁሉ ይሞታል
የሞተ ሁለ አፈር ይሆናል
አፈርም ዛርን ያበቅላል
ዛርም ያድጋል ችግኝ ይሆናል
ችግኝም ያድጋል ዛፍም ይሆናል
ዛፍ ያድጋል ፍሬም ያወጣል
ፍሬውም 60,80,90,100...ነው


ለመውደቅ ፍቃድ ትበዛለህና
ፍሬም የለው ዛፍ ዝቅ ይላል
አንታም በጌታ ፊት ዝቅ በል

ጌታን መቀበል ለምትፈልጉ
@beimna
ወይም በአቅራቢያው የሚገኝ ቤተክርስቲያን በመሄድ መገልገል ትችላላችሁ።


@yemecherashawudawul


#ማራናታ_ጌታ_ኢየሱስ_ቶሎ_ና

Читать полностью…

📢የመጨረሻው ደወል🔔

#Recyclable


ብቻውን ጥቅም የሌለው ነገር በሚያስፈልግበት ቦታ ሲገባ ጥቅም አለው። እኔም ምለው ይሄን ነው።


እዚህ ባትፈልግም ሌላ ቦታ ትጠቀማለህ
እዚህ አገልግሎትን ብጨርስ ሌላው ቦታ Recycled ሆነ ትሄዳለህ
በለህበት ቦታ እንደ ካርድ ተፍቀ ብትሞላ ብትጣል
እንደ ገና ታድሰ ሌላ ቦታ ትሞላለህ
ለምን ከልክ

አንተን የሚያስተዳድረው ትልቅ ድርጅት ስለሆነ
አንተን የሚቆጣጠር ethio telecome ነው

ethio telecome ሰራውን እስከ አላቆመ ድረስ አንተ ትሞላለህ ።

ምለው ከገበክ መጬም ተስፋ አትቆርጥርም።

ጌታን መቀበል ለምትፈልጉ
@beimna
ወይም በአቅራቢያው የሚገኝ ቤተክርስቲያን በመሄድ መገልገል ትችላላችሁ።


@yemecherashawudawul


#ማራናታ_ጌታ_ኢየሱስ_ቶሎ_ና

Читать полностью…

📢የመጨረሻው ደወል🔔

ራእይ 13
ÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻ
¹¹ ሌላም አውሬ ከምድር ሲወጣ አየሁ፥ የበግ ቀንዶችን የሚመስሉ ሁለት ቀንዶችም ነበሩት እንደ ዘንዶም ይናገር ነበር።
¹² በፊተኛውም አውሬ ሥልጣን በእርሱ ፊት ሁሉን ያደርጋል። ለሞቱ የሆነውም ቍስል ተፈወሰለት ለፊተኛው አውሬ ምድርና በእርሱ የሚኖሩት እንዲሰግዱለት ያደርጋል።
¹³ እሳትንም እንኳ ከሰማይ ወደ ምድር በሰው ፊት እስኪያወርድ ድረስ ታላላቆችን ምልክቶች ያደርጋል።
¹⁴ በአውሬውም ፊት ያደርግ ዘንድ ከተሰጡት ምልክቶች የተነሣ በምድር የሚኖሩትን ያስታል፤ የሰይፍም ቍስል ለነበረውና በሕይወት ለኖረው ለአውሬው ምስልን እንዲያደርጉ በምድር የሚኖሩትን ይናገራል።
¹⁵ የአውሬው ምስል ሊናገር እንኳ ለአውሬውም ምስል የማይሰግዱለትን ሁሉ ሊያስገድላቸው፥ ለአውሬው ምስል ትንፋሽ እንዲሰጠው ተሰጠው።
¹⁶ ታናናሾችና ታላላቆችም ባለ ጠጋዎችና ድሆችም ጌታዎችና ባሪያዎችም ሁሉ በቀኝ እጃቸው ወይም በግምባራቸው ምልክትን እንዲቀበሉ፥
¹⁷ የአውሬውም ስም ወይም የስሙ ቍጥር ያለው ምልክት የሌለበት ማንም ሊገዛ ወይም ሊሸጥ እንዳይችል ያደርጋል። ጥበብ በዚህ አለ።
¹⁸ አእምሮ ያለው የአውሬውን ቍጥር ይቍጠረው፤ ቍጥሩ የሰው ቍጥር ነውና፥ ቍጥሩም ስድስት መቶ ስድሳ ስድስት ነው።


@yemecherashawudawul

Читать полностью…

📢የመጨረሻው ደወል🔔

#እንዲሁ_በጸጋ

✞JESUS

ወንድሞች ሆይ በዚህ እርሰ ልሰብክ የረዳኝ ጌታን አመሰግናለሁ።እግዚአብሔር የወደደን ገና ኃጢያተኞች ሰለን ነው። ሙት በነበረበት ሰዓት ጌታ ሕይወት ሰጠን።
ባለቀበት ነገር ላይ ጌታ እንደ ገና አስጀመረን።

" በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና። " (የዮሐንስ ወንጌል 3:16)

ወንድሞቼ እና እህቶቼ እግዚአብሔር ይወደናል ። ገና ተቅበዝባዥ፥የጥፋት ልጅ ሰለን ወደደን።ምንም ከእኛ ሳይሻ እንዲሁ በጸጋ ወደደን።

" በእነዚህም ልጆች መካከል እኛ ሁላችን ደግሞ፥ የሥጋችንንና የልቡናችንን ፈቃድ እያደረግን፥ በሥጋችን ምኞት በፊት እንኖር ነበርን እንደ ሌሎቹም ደግሞ ከፍጥረታችን የቁጣ ልጆች ነበርን።" (ወደ ኤፌሶን ሰዎች 2:3)

ጠላት ማለት የአንድ ወገን ተቃራኒ ነው፤እኛ ገና ስንፈጥር "...ከፍጥረታችን የቁጣ ልጆች ነበርን።"

-የቁጣ ልጅ ማለት ገና በደለኛ የሆነ ፍጡር ማለት ነው። በመንፈሳዊው ዓለም እኛ ገና ከመወለዳችን ኃጢያተኞች ነበርን።ስለዚህም ደሞዛችን ሞት ነበር።

" የኃጢአት ደመወዝ ሞት ነውና፤ የእግዚአብሔር የጸጋ ስጦታ ግን በክርስቶስ ኢየሱስ በጌታችን የዘላለም ሕይወት ነው። " (ወደ ሮሜ ሰዎች 6:23)

ነገር ግን በክርስቶስ ኢየሱስ ወደ ምድር መቶ ለእኛ
#ለማንረበው
#ሲመታ፣
#ሲወጋ፣
#ለእኛ_ሲል_ሲሰቀል
እኛ በእርሱ ደህንነት አገኘን ።
ወንድሜ አንድ ሚስጥር ልንገርህ ዋጋ ተከፍሎበትል አንተን ለማደን ። ጌታም እንዲህ ይልሀል፦

(ሉቃ 15 )
------------
4 መቶ በግ ያለው ከእነርሱም አንዱ ቢጠፋ፥ ዘጠና ዘጠኙን በበረሃ ትቶ የጠፋውን እስኪያገኘው ድረስ ሊፈልገው የማይሄድ ከእናንተ ማን ነው?

5 ባገኘውም ጊዜ ደስ ብሎት በጫንቃው ይሸከመዋል፤

6 ወደ ቤትም በመጣ ጊዜ ወዳጆቹንና ጐረቤቶቹን በአንድነት ጠርቶ፦ የጠፋውን በጌን አግኝቼዋለሁና ከእኔ ጋር ደስ ይበላችሁ ይላቸዋል።

7 እላችኋለሁ፥ እንዲሁ ንስሐ ከማያስፈልጋቸው ከዘጠና ዘጠኝ ጻድቃን ይልቅ ንስሐ በሚገባ በአንድ ኃጢአተኛ በሰማይ ደስታ ይሆናል።

ሁሉም ፃድቅ ቢሆን አንተ ብቻ ኃጢያተኛ ብትሆን እርሱ ለአንተ ሲል ይመጣል ። እግዚአብሔር የፍቅር አባት ሰለ ሆነ ነው።

✞ጌታ ይወድሃል ።

እንዲህ ይላል

❝እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ።❞
—ማቴዎስ 11: 28

ጌታ ና ወደ እኔ ይልሃል።

ጌታን መቀበል ለምትፈልጉ

@beimna

ወይም በአቅራቢያው የሚገኝ ቤተክርስቲያን በመሄድ መገልገል ትችላላችሁ።

@yemecherashawudawul

Читать полностью…

📢የመጨረሻው ደወል🔔

#የምስጋና_ኃይል


አንድ ሰው ነበር። ሰውዬውም በለ ጋራጅ ነበር። ከለታት አንድ ቀን የእርሱ ደንበኛ የሆነ ሰው፡የመኪናው መስተዋት በሰፈሩ ልጆች ተሰብሮ ነበር።እርሱም እግዚአብሔር እያመሰገነ ወደ ጋራጅ ይዞት ሄደ። በለ ጋራጁም አይቶ ተገርሞ እንዲህም አለው፦ እንዴት ነው በልጆቹ የልተናደድከው ብሎ ጠየቀው እርሱም እንዲ ሲል መለሰለት ፦ደስታዬ በሁኔታዎች ላይ አይደለም ። ነገር ግን በእግዚአብሔር ፍቃድ ዘወትር ደስ ይለኛል። ካለ እርሱ ፍቃድ በሕይወቴ አይሆንም አለው።በለ ጋረጁም ተገርሞ ተለያዩ ።የጋራጁም ባለቤት ኪሳራ ደረሰበት። እርሱም ያደንበኛው የለውን አስታወሰ እግዚአብሔርንም አመሰገነ ። ብዙም ቀን ሳይሆን በእርሱ ድርጅት ውሰጥ የሚሰራ ሹፌር የድርጅቱን መኪና ወደ ገደል ይወድቅበታል ። ሹፌሩም በፍራቻ ለ በለ ድርጀቱ ባለቤት ይነግረዋል ።ይሄንን መስማት ለድርጅቱ ለመቆም የሚያረገው ጥረት እንቅፋት ነበር።ነገር ግን
ባለ ድርጅቱም ሁሉ ለበጎ ነዉ አለው። እግዚአብሔርን አመሰገነ ።ሹፌሩም በተደነቀ። በእዛው ሰምንት ለመኪናው አለፎ ተርፎም የሚሆን ኢንሹራንስ ሰጠዉ። የኢንሹራንስም አዲስ መኪና ገዝቶ ድርጅቱን እንደ ገና አደሰው። ሰዉየዉም እግዚአብሔርን አመሰገነ።
ወንድሜ በእዚህ የሕይወት ታሪክ ወስጥ ምን መራው

1ኛ-እግዚአብሔርአ ማመስገን
2ኛ-እንቅፋት ወደ ፊት እንጂ ወደ ኋላ እንደ ማይመልስ ነው ።

መጽሐፉ ሲናገር እንዲህ ይላል

❝ሳታቋርጡ ጸልዩ፤ በሁሉ አመስግኑ፤ ይህ የእግዚአብሔር ፈቃድ በክርስቶስ ኢየሱስ ወደ እናንተ ነውና።❞
—1ኛ ተሰሎንቄ 5: 17-18

አሜን


#ማራናታ_ጌታ_ኢየሱስ_ቶሎ_ና

@yemecherashawudawul

Читать полностью…

📢የመጨረሻው ደወል🔔

👉 #ድንገተኛ #ዜና!!!!
መጨረሻው ደውል ቻናል ቤተሰቦች
😱 አስቸኳይ: እየሱስ ክርስቶስን የሚያንቋሽሸው ፊልም ለእይታ እንዳይቀርብ ፊርማዎ ያስፈልገናል

Habit የተባለ ፊልም በቅርቡ ለእይታ ሊቀረብ ነው። በፊልሙ ላየ ታዋቂዋ ተዋናይት ፖሪስ ጃክሰን እንደ እየሱስ ክርስቶስ ሆና የምትተውን መሆኗ ሳያንስ የሴት ግብረሰዶማዊትም ሆና ነው የምትተውነው።
👉 ይህ አሳፋሪ ፊልም ለእይታ እንዳይበቃ በአሁኑ ሰዓት የፊርማ ማሰባሰብ እየተደረገ ሲሆን እርሶም ከስር በተቀመጠው ሊንክ ፊርማዎን በማኖር የበኩሎን አስተዋጽኦ ያበርክቱ።
👉ይሄ የክርስቲያኖች የአለም ህልውና የሆነውን ክርስቶስን ለመሳደብ እና ክርስትናን ለማንቋሸሽ የተደረገ ሴራ ነው። አውሬውን ለማንገስ የተደረገ ተንኮል ነው...ክርስቶስን ለማጥላላት...
ከዚህ በፊትም Netflix የተባለው ፊልም ሰሪ ካምፓኒ ክርስቶስን እንደ ግብረሰዶማዊ አድርጎ የፊልሙ መጨረሻ ላይ ክርስቶስን መስሎ የሰራው ግብረሰዶማዊ ይሻላል ወይስ ወይስ ለሰዎች ልሰቀል ብሎ ግራ ሲጋባ ያልቃል። ይሄ Netflix የተባለ ድርጅት በቅርብም ያወጣው Money Hiest የሚል ፊልም ሲኖር በወጣቱ ብዙ የታየ ፊልም ነው። ይኸውም በፊልሙ ውስጥ የወሲብ ልቅነት የታየበት ሲሆን ሌዝብያንነትንም ያንፀባርቃል...(ሌዝብያን ወይም ሴት ግበረሰዶማውያን) አሉበት። ታድያ የፊልሙ ዋና አላማ ትውልዱን ልቅ ወሲብን እንዲለማመድ እና ግብረሰዶም normal እንደሆነ ለማስረፅ ነው። ስለ ፊልም ኢንዱስትሪው ሌላ ጊዜ በደምብ እናያለን። እና ከላይ ያልኳችሁን በፍጥነት አድርጉ!! ፊርማችሁን አስፍሩ ለእይታ እንዳይቀርብ!!!
share and join
@yemecherashawudawul
~~~~~~~~~
A new blasphemous Hollywood film is predicted to come out soon depicting Jesus as a lesbian woman. The film “Habit” stars Paris Jackson who plays the role of “lesbian Jesus”. Distributors haven’t picked it up as of yet, so let’s please spread awareness and wake people up to the Christianophobic garbage that is spread nowadays, but is somehow accepted and praised by society. 

🙏 ሼር ይደረግ ከታች ያለው መፈረሚያ ሊንክ ነው። እሱን ንኩት!!!


https://www.change.org/p/warner-brothers-prevent-the-distribution-of-the-film-habit?recruiter=1095770413&recruited_by_id=3dfa1350-a131-11ea-b2a6-bb05884a9cd7&utm_source=share_petition&utm_medium=copylink&utm_campaign=psf_combo_share_abi&utm_term=psf_combo_share_abi

Читать полностью…

📢የመጨረሻው ደወል🔔

ክፍል አንድ

ደህንነት

ውድ ወንድሞቼ ዛሬ ምን ማረው ሰለ ደህንነትን ሲሆን መጸሐፍ ቅዱስ ሲናገር እንዲህ ይላል፦

(የዮሐንስ ወንጌል ምዕ. 3)
----------
16፤ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።

17፤ ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና።

ስለዚህም እግዚአብሔር የመረጠን ገና ኃጢየተኞች ሆነን ሳለ ነው።ምንም በደል ቢኖርብንም እንኳን እግዚአብሔር በጸጋው፣በስጦታው እንዲሁ ወደደን ። ስለዚህ ወንድሜ እንዲህ ቢዬ ልንገርህ አሁንም በምንም ሁኔታ ብትሆን ጌታ ይወድሃል ። ስለዚህ ወደ እርሱ ና እርሱም የዘለዓለም እረፍት ይሰጣል መጽሐፉ ሲናገር እንዲህ ይላል፦
(የማቴዎስ ወንጌል ምዕ. 11)
----------
28፤ እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ።

29፤ ቀንበሬን በላያችሁ ተሸከሙ ከእኔም ተማሩ፥ እኔ የዋህ በልቤም ትሑት ነኝና፥ ለነፍሳችሁም ዕረፍት ታገኛላችሁ፤

30፤ ቀንበሬ ልዝብ ሸክሜም ቀሊል ነውና።

ሰለዚህ ጌታ ሰላምን፣ደስታን፣እረፍትን፣ሕይወትን፣እውነትን፣ምህረትን እንዲው በማመን ይሰጣል ።
ይቀጥላል...

Читать полностью…

📢የመጨረሻው ደወል🔔

ɮΞłMЛΞТ:
ክፍል ሁለት✔
⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝
የትዕዛዝ ሁሉ መሠረት የሆነው ፍቅር✔
⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝

በአለፈው እንዳየነው ከሆነ ኢየሱስ ታላቂቱን ትዕዛዝ ተናገረ እርሱም

➢ጌታ አምላክህን በፍጹም ልብህ በፍጹም ነፍስህም በፍጹም አሳብህም ውደድ።
➢ ባልንጀራህን እንደ ነፍስህ ውደድ የምትለው ናት።

እነዚህ ሁለቱ ትዕዛዝ ለሁሉ መሠረት ናቸው።
እስቲ ትዕዛዙን እናንብብ ፦
ዘጸአት 20
ÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻ
³ ከእኔ በቀር ሌሎች አማልክት አይሁኑልህ።
⁴ በላይ በሰማይ ካለው፥ በታችም በምድር ካለው፥ ከምድርም በታች በውኃ ካለው ነገር የማናቸውንም ምሳሌ፥ የተቀረጸውንም ምስል ለአንተ አታድርግ።
⁵ አትስገድላቸው፥ አታምልካቸውምም፤ በሚጠሉኝ እስከ ሦስተኛና እስከ አራተኛ ትውልድ ድረስ የአባቶችን ኃጢአት በልጆች ላይ የማመጣ፤
⁶ ለሚወድዱኝ፥ ትእዛዜንም ለሚጠብቁ እስከ ሺህ ትውልድ ድረስ ምሕረትን የማደርግ እኔ እግዚአብሔር አምላክህ ቀናተኛ አምላክ ነኝና።
⁷ የእግዚአብሔርን የአምላክህን ስም በከንቱ አትጥራ፤ እግዚአብሔር ስሙን በከንቱ የሚጠራውን ከበደል አያነጻውምና።
⁸ የሰንበትን ቀን ትቀድሰው ዘንድ አስብ።
⁹ ስድስት ቀን ሥራ ተግባርህንም ሁሉ አድርግ፤
¹⁰ ሰባተኛው ቀን ግን ለእግዚአብሔር ለአምላክህ ሰንበት ነው፤ አንተ፥ ወንድ ልጅህም፥ ሴት ልጅህም፥ ሎሌህም፥ ገረድህም፥ ከብትህም፥ በደጆችህም ውስጥ ያለ እንግዳ በእርሱ ምንም ሥራ አትሥሩ፤
¹¹ እግዚአብሔር በስድስት ቀን ሰማይንና ምድርን፥ ባሕርንም፥ ያለባቸውንም ሁሉ ፈጥሮ በሰባተኛው ቀን ዐርፎአልና፤ ስለዚህ እግዚአብሔር የሰንበትን ቀን ባርኮታል ቀድሶታልም።
¹² አባትህንና እናትህን አክብር፤ እግዚአብሔር አምላክህ በሚሰጥህ ምድር ዕድሜህ እንዲረዝም።
¹³ አትግደል።
¹⁴ አታመንዝር።
¹⁵ አትስረቅ።
¹⁶ በባልንጀራህ ላይ በሐሰት አትመስክር።
¹⁷ የባልንጀራህን ቤት አትመኝ፤ የባልንጀራህን ሚስት ሎሌውንም ገረዱንም በሬውንም አህያውንም ከባልንጀራህ ገንዘብ ሁሉ ማናቸውንም አትመኝ።
የመጀመሪያው ትዕዛዝ✔
⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝

➢ጌታ አምላክህን በፍጹም ልብህ በፍጹም ነፍስህም በፍጹም አሳብህም ውደድ።

ጌታ አምላኩን በፍጹም ልቡ በፍጹም ነፍሱ በፍጹም አሳቡ የሚወድ ሰው እግዚአብሔር ሰለ ሚያቅ
➢➢ ሌላ አማልክት አይሆንላቸውም እግዚአብሔርን በፍጹም ልቡ በፍጹም ነፍሱ በፍጹም አሳቡ አውቅዋል እና።
➢➢ልላ አማልክት አይሰራም እግዚአብሔር የማተይ ሆኖ የሚታይ ሁሉን ሰርትዋል ።እርሱ ም ፍቅር እንደ ሆነ ያቃልና።
⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝
ይቀጥላል ✔
⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝⁝
ጌታን መቀበል ለምትፈልጉ
@beimna
ወይም በአቅራቢያው የሚገኝ ቤተክርስቲያን በመሄድ መገልገል ትችላላችሁ።


@yemecherashawudawul


#ማራናታ_ጌታ_ኢየሱስ_ቶሎ_ና

Читать полностью…

📢የመጨረሻው ደወል🔔

🎛 አሁን online ላላችሁ ብቻ ጠቅላላ
🌐 ጥያቄና መልስ ውድድር በቻናለችን ተጀመረ።ቻናላችንን ተቀላቅለው አሸናፊ ይሁኑ!!!!

1⃣ ለወጣ 200 🇲🇧 ያሸልማል

2⃣ ለወጣ 100 🇲🇧 ያሸልማል

3⃣ ለወጣ 45 🇲🇧 ያሸልማል

በቅድሚያ ጥያቄ አንድ(1) ሚለውን ይጫኑ
መልካም እድል

⚠️ Warning: Many users reported this account as a scam. Please be careful, especially if it asks you for money.

Читать полностью…

📢የመጨረሻው ደወል🔔

#ከሞት_የበረታ_ፍቅር

➢ሰው ሰዉን ቢወድ ለጥቅሙ አንተ ግን ጌታ ገና
የቁጣ ልጅ ሳለዉ
ገና ባዶና በደለኛ ሰለው
ወደድከኝ አከበርከኝ
➢ሞቴ በሕይወትህ
➢ጥፋቴን በጽድቅህ
➢ጭንቀቴን በሰላምህ
➢በሽታዎቼን በጤንነትህ ወሰድክልኝ

አቤት ጌታ ፍቅርህ ልዩ ነው የእኔ ጌታ።

ጌታን መቀበል ለምትፈልጉ
@beimna
ወይም በአቅራቢያው የሚገኝ ቤተክርስቲያን በመሄድ መገልገል ትችላላችሁ።


@yemecherashawudawul


#ማራናታ_ጌታ_ኢየሱስ_ቶሎ_ናቸው

Читать полностью…

📢የመጨረሻው ደወል🔔

#ሁሉም_በግዜው_ውብ_ነው።



►▻ 9ወር መሸከም
ለብዙ ዓመት አብሮ የሚሆን ልጅ

►▻ አንድ ቀን ምጥ
ለብዙ አመት የሚሆን ልደት

►▻ ትንሽ ጊዜ ጭንቀት
ለብዙ ዓመታት የሚሆኑ ሰላም

►▻ትንሽ ጊዜ መድከም
ለብዙ ብርታት


ሁሉ ለ በጎ ነው ወንድሜ መጽሐፉ ሲናገር እንዲህ ይላልና


መክብብ 3
ÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻ
¹ ለሁሉ ዘመን አለው፥ ከሰማይ በታችም ለሆነ ነገር ሁሉ ጊዜ አለው።

…
¹¹ ነገርን ሁሉ በጊዜው ውብ አድርጎ ሠራው፤ እግዚአብሔርም ከጥንት ጀምሮ እስከ ፍጻሜ ድረስ የሠራውን ሥራ ሰው መርምሮ እንዳያገኝ ዘላለምነትን በልቡ ሰጠው።


ጌታ አሁን ያለህበት ቦታ ውብ ነው ይልሀል።


ጌታን መቀበል ለምትፈልጉ
@beimna
ወይም በአቅራቢያው የሚገኝ ቤተክርስቲያን በመሄድ መገልገል ትችላላችሁ።


@yemecherashawudawul


#ማራናታ_ጌታ_ኢየሱስ_ቶሎ_ና

Читать полностью…

📢የመጨረሻው ደወል🔔

👉የፌስቡክ ምልክት ከሴጣናዊ ማህበር መለያ ተሻሽሎ መምጣቱን እና በተመሳሳይ መልኩ የGOOGLE PLAY፣ የGmail፣ የGoogle Chrome፣ የApple AppStore እና ሌሎች ታዋቂ የInternet መለያዎች ሁሉም የመጡት ሰይጣንን ከሚያመልኩ ድብቅ ማህበሮች ከሚጸልዩበት ምልክት ነው። የመስቀል ምልክት ሰይጣንን የመግፋት የማባረር ሃይል ሲኖረው እነዚህ ምልክቶች ደግሞ በተቃራኒው ሰይጣንን የመሳብ ሀይል አላቸው።

/channel/yemecherashawudawul

Читать полностью…

📢የመጨረሻው ደወል🔔

#ሁሉም_በግዜው_ውብ_ነው።



►▻ 9ወር መሸከም
ለብዙ ዓመት አብሮ የሚሆን ልጅ

►▻ አንድ ቀን ምጥ
ለብዙ አመት የሚሆን ልደት

►▻ ትንሽ ጊዜ ጭንቀት
ለብዙ ዓመታት የሚሆኑ ሰላም

►▻ትንሽ ጊዜ መድከም
ለብዙ ብርታት


ሁሉ ለ በጎ ነው ወንድሜ መጽሐፉ ሲናገር እንዲህ ይላልና


መክብብ 3
ÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻ
¹ ለሁሉ ዘመን አለው፥ ከሰማይ በታችም ለሆነ ነገር ሁሉ ጊዜ አለው።

…
¹¹ ነገርን ሁሉ በጊዜው ውብ አድርጎ ሠራው፤ እግዚአብሔርም ከጥንት ጀምሮ እስከ ፍጻሜ ድረስ የሠራውን ሥራ ሰው መርምሮ እንዳያገኝ ዘላለምነትን በልቡ ሰጠው።


ጌታ አሁን ያለህበት ቦታ ውብ ነው ይልሀል።


ጌታን መቀበል ለምትፈልጉ
@beimna
ወይም በአቅራቢያው የሚገኝ ቤተክርስቲያን በመሄድ መገልገል ትችላላችሁ።


@yemecherashawudawul


#ማራናታ_ጌታ_ኢየሱስ_ቶሎ_ና

Читать полностью…

📢የመጨረሻው ደወል🔔

ራዕይ

ክፍል 2

🔹በክፍል አንድ ስለ ራዕይ ምንነት ትንሽ ከተመለከትን(ተመልሼ እመጣበታለው) ስለ ራዕይ አይነቶች እንመልከት።

🔹ሁለት አይነት ራዕይ አሉ።እነርሱም የቀን ራዕይና የሌሊት ራዕይ ናቸው።
🔹የሌሊት ራዕይ የምንለው በህልማችን ራዕይን ስንመለከት ነው። የቀን ራዕይ የምንለው በፀሎትና በመንፈስ ሆነን በተመስጦ፣በትኩረት(focus) ውስጥ ሆነን የሆነ ምስል፣ትዕይንት ወይም ሌላ ነገር ስንመለከት ነው።እነዚህ የምናያቸው ነገሮችም ግዑዝ(physical) የሆኑና መንፈሳዊውን ነገር የሚወክሉ ናቸው።

🔹ራዕዮችን መመልከት መልካም ነገር ነው።ራዕይን መመልከት አንድ የመንፈስ ቅዱስ ስጦታ ነው።ነቢያት፣የትንቢት የመናገር ስጦታ ያላቸውና፣መናፍስትን የመለየት ስጦታ ያላቸው አማኞች በብዛት ራዕይን ያያሉ።እነርሱ ብቻ አይደሉም ሁሉም መንፈስ ቅዱስ የሚኖርባቸው አማኞች ራዕይን ሊመለከቱ ይችላሉ።

🔹ራዕይን መመልከትና በልሳን መናገር፣ትንቢትም መናገር አንድ በመንፈስ ቅዱስ የመሞላትና የመንፈስ ቅዱስ መውረድ ምልክት ነው።
❝ከዚህም በኋላ እንዲህ ይሆናል፤ መንፈሴን በሥጋ ለባሽ ሁሉ ላይ አፈስሳለሁ፤ ወንዶችና ሴቶች ልጆቻችሁም ትንቢት ይናገራሉ፥ ሽማግሌዎቻችሁም ሕልምን ያልማሉ፥ ጐበዞቻችሁም ራእይ ያያሉ፤❞
—ኢዮኤል 2: 28

🔹ራዕይን ለመመልከት ወሳኙ ነገር በመንፈስ መመላለስ ሁሌም በፀሎት መመላለስ፣በእግዚአብሄር ቃል መሞላትና ቃሉን ማንሰላሰል ነው።በተሰበሰበ አእምሮና በተነቃቃ መንፈስ ውስጥ ስንሆንና ስንፀልይ ራዕዮችን ልንመለከት እንችላለን።በፀሎት ውስጥና ከፀለዩም በኃላ ተሎ ተነስተው የማይሄዱ ለመንፈስቅዱስ ጊዜን የሚሰጡ ለእርሱ አእምሮአቸውን የሚሰበስቡ አማኞች ራዕይን ያያሉ።
🔹ብዙ ጊዜ ጌታ ራዕይን እንዲያሳየኝ በተሰበሰበ ልብ ስለጌታ ብቻ ትኩረት አድርጌ በፊቱ እሆናለው።በዚያው መካከል የሆነ ነገር አያለው።ያየሁት ነገርም ከሆነ ጊዜ በኃላ ህይወቴ ላይ ተፅዕኖ ሲያመጣ አስተውላለው።

🔹ቅዱሳን ስለ ሁሉም ነገር የተረጋጋንና አስተዋዮሽ እንሁን።ጌታ ሊናገራችሁ ሲል ተረዱት።አንዳንዴ ጌታ የሆነ ነገር ሊያስተምረኝ ወይም ሊያሳየኝ እንደሆነ የምረዳበት መንገድ አለ።በፀሎት ላይም ሆንኩ ከሰው ጋር እየተጫወትኩ የሆነ የምቀበለው ነገር ካለ በውስጥ በመንፈሴ የሆነ እንግዳ የሆነ ነገር ይሰማኛል።ውስጤ መቃተትና ጩኸት ይሰማዋል፣ተመስጦ ይመጣብኛል፣መንፈሳዊ ረሀብ ይፈጠርብኛል፣አልቅስ ነፍስህንም አፍስስ አፍስስ ይለኛል፣ወይም መንፈሳዊ ቁጣ በጨለማው ሀይላት ላይ ይመጣብኛል።ምንም ስሩ ምን ድንገት መንፈሳችሁ ፀጋችሁ በላያችሁ ላይ ሲነቃቃ ወይም የሆነ ጠንከር ያለ መንፈሳዊ ስሜት ሲሰማችሁ ንቁ ፀልዩም ያንን ጊዜ በጭራሽ አታሳልፋ።የምትወዱት ሰው ቢቀጥራችሁ አትሂዲ፣የምታዩት ነገር ቢኖር ያ ነገር ይለፋችሁ፣ስራችሁም ለጊዜው ይቆይ።ከጊዜያዊው ነገር ከጌታ የምትማሩት ነገር ይልቃል እና ጌታን የሚሰጠንን የተወደደ ጊዜ አታሳልፋ።ዛሬ አለኝ የምለውን የቃል መረዳትና ልዩ ልዩ ፀጋዎች አገኘው የምለው በተቻለኝ መጠን ጌታ የሚሰጠኝን የተወደደ ጊዜ እንዲያልፈኝ ስለማልፈቅድ ነው።
🔹ጌታን ካገኘውበት 15 አመቴ ጀምሮ መጀመሪያ የገባኝ ነገር ቢኖር እራሴን ለጌታ እስካለየው ድረስ ከጌታ ምንም ልማር እንደማልችል ነው።ስለዚህ ጌታን ከፈለግን የእውነት ብዙ ጉዋደኛ አይኑረን፣ቀኑን ሙሉም ከቤት ውጭ እና በዙረት አናሳልፍ፣ወሬና ቀልድ አናብዛ።ይልቁኑ ጭምትና እረጋ ያልን ብዙ የማናወራ ጊዜያችን በቤት በመንፈሳዊ ልምምድ ለማሳለፍ የምን ሞክር አማኞች እንሁን።ያኔ መንፈሳዊ ህይወትን በሙላት መኖር እንጀምራለን።የጌታ ጊዜ ሲያፈን መልካም አይደለም ይቆጫልም አንዳንድ የምቆጭባቸው ጊዜያት አሉኝ።በትኩረትና በተመስጦ በመንፈስ ቅዱስ በጌታ ፊት የሚሆንና የሚቆይ አማኝ በተከፈተ አይን ብዙ ነገር ከጌታ ያያል።ቆይታ ለአንድ አማኝ ግዴታ ነው።

🔹ጌታ እኛን በዋናነት የሚናገረን በራዕይ አይደለም በቃሉ ነው።ዋና መመሪያችን ራዕይ አይደ።ክርስቲያኖች በራዕይና በህልም አንመራም የምንመራው በመንፈስ ነው ሮሜ 8።የህይወት መመሪያችንም የእግዚአብሔር ቃል ነው።ከዚህ በመቀጠል ጌታ በራዕይም ሊናገረን ይችላል።አደግንም አላደግንም ጌታ በራዕይ ሊናገረን ይችላል።በቃል እውቀት ያደገውን ጳውሎስ ጌታ በራዕይ ተናግሮታል ስለዚህ ራዕይን ማጣጣል አንችልም።
ሐዋርያት 18
ÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻ
❝⁹-¹⁰ ጌታም ሌሊት በራእይ ጳውሎስን፦ እኔ ከአንተ ጋር ነኝ፥ ማንም ክፉ ሊያደርግብህ የሚነሣብህ የለምና አትፍራ፥ ነገር ግን ተናገር ዝምም አትበል፤ በዚህ ከተማ ብዙ ሕዝብ አሉኝና አለው።
¹¹ በመካከላቸውም የእግዚአብሔርን ቃል እያስተማረ ዓመት ከስድስት ወር ተቀመጠ።❞

ይቀጥላል

Читать полностью…

📢የመጨረሻው ደወል🔔

✝ ጊዜው አሁን ነው ✝

( 1 ) 👉 በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የተፈፀሙና ያልተፈፀሙ ትንቢቶች የሚመረመሩበት ጊዜ አሁን ነው::👇

* በቃሉ ውስጥ 6208 ትንቢቶች ተትስፏል:: ከእነዚህ ውስጥ በአሁኑ ጊዜ ወደ 80 ከመቶ ያህሉ ሲፈፀሙ የቀሩትም በመፈፀም ላይ ናቸው:: አሁን ቤተክርስቲያን የምተገኘው በራዕ 2 እና 3 ውስጥ ነው:: በዓለም ውስጥ ያሉ ቤተክርስቲያን ሁሉ በህልውናቸው እየተፈፀመ ያለውን ማንበብና መረዳት የምንቺልበት መነፀር የሚገኘው በእነዚህ ሁለት ምዕራፎች ውስጥ ነው:: አሁን በቅርብ ክትትል ልናደርግባቸው እና መፈፀማቸውን ልናይ የሚገባን በትንቢተ (ዳንኤል 2) ስለ ዳካማና ብርቱ መንግሥታት የተነገረውና አሁን በተለይ በአውሮፓ እየተፈፀመ ያለው
👉 (በዳንኤል 7 እና 9) እየተፈፀመ ያለው :
👉 (በማቴ 24 :
👉 ማር 13 :
👉 ሉቃስ 17 : እና 21 :
👉 2ኛ ተሰ 2:1-11 እና
👉 በራዕ 12:13 እንዲሁም በ2 እና በ3 ) እየተፈፀሙ ያሉት ናቸው:: እነዚህን በማስተዋልና በፀሎት እንዲታነብቡቸው በታላቅ አክብሮት ጠይቃለው::🙏🙏

( 2 ) 👉 * የጥፋት እርኩሰት መጨረሻ መቃረቡን ምልክቶች እየታዩ ያሉበት ጊዜ ነው::👇

* በማቴ 24:15 ላይ ጌታ ስለ እርኩሰት ተናግሮአል:: እርኩሰት ጫፍ ላይ ደረሰ የሚባለው ሰው ሰይጣን የሰራውን በደልና ኃጢያት ሲሰራ ነው:: ይህም (በኢሳያስ 14:12 እና ሕዝቅኤል 28:11-19) ስንመለከት ትልቁና ተወዳዳሪ የማይገኚለት ኃጢያት የተፈጠረው በሰይጣን ልብ ውስጥ እንደሆነ እናያለን:: ሰይጣን ወደ ሰማይ አረገ በልዑል እመስላለው ብሎ በልብ ሲያስብ ያ በደል ሆኖ ተቆተረበትና እንደ እርኩስ ነገር ጌታ ፈጣሪ ከኩዋክብት ክፍል ወረወረው ከመንግስቱ አስወገደ ማለት ነው:: ሕዝ 28:16 ትልቁ ኃጢያት ራስህን በፈጣሪ ቦታ ማስቀመጥ ነው:: ሰዎች የዚህን አይነት ሃሳብ መከናወን ሲጀምሩ ወደ ርኩሰት ጫፍ ደረሱ ማለት ይቻላል:: በአሁኑ ጊዜ በዓለም ላይ እንደ ሰይጣን መርሆ ሰዎች ሰው አምላክ ነው ከሰው ሌላ አምላክ የለም ወደ ማለት ደርሷል:: ይህ የአዉረው መንፈስና መመሪያ ወይም ፍልስፍና ነው:: " ወደ 2 ቢሊየን" ሰዎች ሰው አምላክ ነው ከሰው ሌላ አምላክ የለም ይላሉ እነዚህ ባለ 666ቱ አውሬው ተከታዮች ከ400 መሪዎቻቸው ጋር በመሆን በምስጢር የሚያራምዱት መርሆ ነው:: ይህን መርሆ የሚያናፍሰው አውሬው በ2ኛ ተሰ 2:4 ላይ እኔ አምላክ ነኝ እያለ በጌታ ቤተመቅደስ ሊቀመጥ የሚቺለው አውሬው ወይም ሐሰተኛው ክርስቶስ ነው:: ለምሳሌ ያኔ ቁጥራቸው ወደ 1.6 ቢሊየን የነበረው ዘመናዩ አዲሱ ዘመን እንቅስቃሴ ሔዋን ከአዳም ቀድማ አምላክ ለመሆን ከእባቡ ጋር መመካከረዋ ልክ ነበረች እኛም ልጆችዋ ወደ አምላክነት ደረጃ ለማደግ አንድ እርምጃ ጀምረናልና ተከተሉን ሲሉ ነበር:: አሁን ይህ ዛሬ ሰው አምላክ ነው ለሚለው 2 ቢሊየን ሕዝብ ምክንያት ሆኗል:: በዳንኤል 8:23 ላይ እንደተጠቀሰው ኃጢያታቸው ሞላች የሚባለው ሰዎች የፈጣሪን ሲፈልጉ ነው::...

( 3 )👉* የኖህና የሎጥ ዘመን የብልሺት ዘመን የቀረበበት ጊዜ አሁን መሆኑንና ከፍርዱ በፊት መረብና ውሁውም ( ማትፍያውም መዳኛውም )የተዘጋጀበት ጊዜ መሆኑን.....


ይ ቀ ጥ ላ ል

Читать полностью…

📢የመጨረሻው ደወል🔔

ɮΞłMЛΞТ:
#ስለ_ራስህ_ትክክለኛ_እምነት_እንዲኖርህ_ማደረግ፡-

#እውነተኛ_ንስሐ

ታርዛን የሚባለው የልጆች ፊልም፣ ስለራስህ ትክክለኛ እምነት
ሊኖርህ የሚኖረውን ግዙፍ ልዩነት ፣ ጥሩ ማሳያ ነው፡፡ ታርዛን
ሕፃን ሳለ፣ እናትና አባቱ በጫካ ውስጥ ሞቱ እና ታርዛን
ብቻውን ቀረ፡፡ አንዴ ጎሬላ ዝንጀሮ አገኘችው እና የእናትነት
ሌቧ ለሕፃኑን ታርዛን ራራለት፡፡ ዛንጀሮዋ ወደ ቤቷ ይዛው
መጣች፤ በዘያም ከዝንጀሮዎቹ ጋር አደገ፡፡ አረማመዱ፣ አነጋገሩ
እና አመጋገቡ ሁለ ልክ እንደ ጎሬላ ሆነ፡፡ ከዘያም ከዕለታት
አንድ ቀን ታርዛንና ጎሬላ ወንድሞቹ በጫካ ውስጥ ሲዘዋወሩ፣
ሰዎች አገኙ፡፡ ታርዛንና ወንዴሞቹም እንዴት ያለ አስቂኝ
አደራረግ እና መልክ ያላቸው እንግዳ ፍጡሮች ናቸው ሲለ
በሰዎቹ ሊይ ተሳለቁ፡፡

ሆኖም ከዕለታት አንድ ቀን ታርዛን ውሃ ለመጠጣት ወደ
ሃይቅ ሲወርድ ሕይወቱ ለዘላለም ተለወጠ፡፡ ለመጠጣት
ሲያጎነብስ፣ በረጋው ውሃ ውስጥ መልኩን ተመለከተ፡፡ ምን?
እናቱን ፍሐጋ እየሮጠ ተመለሰ፡፡ እጁን ከጎሬሊ እናቱ እጅ ጋር
ሲያነጻጽር በሕይወቱ ለመጀመሪያ ጊዚ እውነታውን ተገነዘበ፡፡

ለካ ጎሬላ አልነበረም! እነኚያ ጫካ ውስጥ ያያቸውን ዒ
ዓይነት ሰው
ነበረ፡፡ አሁን ምርጫ መምረጥ ነበረበት፡፡ እንደ ጎሬላ መኖሩን
ይቀጥል ወይስ በእውነተኛ ማንነቱ ይመላለስ? እርሱ ግን
ምርጫውን አደረገ፣ ቀስ በቀስ እንደ ሰው መራመድ፣ መናገር እና
መመገብ ጀመረ፡፡
እውነተኛ ለውጥ የሚመጣው እውነተኛውን ማንነታችንን
ስንደርስበት ነው! ለውጥ የሚጀምረው ከማመን ነው! አብዙኛውን
ጊዚ ስለ ንስሐ ስንናገር የባሕሪ ለውጥ ማድረግ እንደሆነ አድርገን
ነው፡፡ ነገር ግን አይደለም፣ የባሕሪ ለውጥ የንስሏ ፍሬ ነው፡፡
ነገር ግን እውነተኛ ንስሐ ካልተካሄደ፣ የባሕሪ ለውጡ ዘለቄታ
አይኖረውም፡፡

ወንድም እና እህቴ ምንም በደል ኃጢየት ጥፋት ክፈት ቢኖርባቸውም እግዚአብሔር መሀሪ እና መሪ ነው።

ጌታ እንዲህ ይላል

❝ዮሐንስም አልፎ ከተሰጠ በኋላ ኢየሱስ የእግዚአብሔርን መንግሥት ወንጌል እየሰበከና፦ ዘመኑ ተፈጸመ የእግዚአብሔርም መንግሥት ቀርባለች ንስሐ ግቡ በወንጌልም እመኑ እያለ ወደ ገሊላ መጣ።❞
—ማርቆስ 1: 14-15
ጌታ ና ወደ እኔ ይልሃል።

ጌታን መቀበል ለምትፈልጉ

@beimna

ወይም በአቅራቢያው የሚገኝ ቤተክርስቲያን በመሄድ መገልገል ትችላላችሁ።

@yemecherashawudawul

#ማራናታ_ጌታ_ኢየሱስ_ቶሎ_ና

Читать полностью…

📢የመጨረሻው ደወል🔔

ታላቁ ልውውጥ የሕይወት ሁለንም ገጽታ ያጠቃልላል


እኛ የእርሱን ጽድቅ እንሆን ዘንድ ኢየሱስ ኃጢአት ሆነ፡፡ እኛ
የእርሱን ፈውስ እና ጤንነት እናገኝ ዘንድ እርሱ በሽታችንን
ወሰደ ፡፡ የእርሱ ማዕረግ እና ክብር ይኖረን ዘንድ እርሱ የእኛን
ሃፍረት ወሰደ፡፡ እኛ የእርሱ በረከት ይኖረን ዘንድ ኢየሱስ
እርግማናችንን ወሰደ፡፡ የእርሱ ሀብት ይኖረን ዘንድ ኢየሱስ ደሀ
ሆነ፡፡ እኛ በእግዘአብሔር ዘንድ ተቀባይነት ይኖረን ዘንድ፣
ኢየሱስ በእግዘአብሔር ተተወ፡፡ የእርሱ ሕይወት ይኖረን ዘንድ፣
ኢየሱስ ሞታችንን ወሰደ፡፡ በአጠቃላይ እንዲህ ብሐን መደምደም
እንችላለን፡- እኛ የእርሱን አይነት ሕይወት ከነ ሙለ ጥቅሙ እና
ልዩ መብቱ ይኖረን ዘንድ፣ ኢየሱስ የእኛን ዓይነት ሕይወት ከነ
ጉዳቱ እና ከነ ውስንነቱ ወሰደ፡፡ የኢየሱስ ሕይወት እዘህ እና
አሁን ተሰጥቶናሌ!


ጌታ ይወድሃል ።

እንዲህ ይላል

❝እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ።❞
—ማቴዎስ 11: 28

ጌታ ና ወደ እኔ ይልሃል።

ጌታን መቀበል ለምትፈልጉ
@beimna
ወይም በአቅራቢያው የሚገኝ ቤተክርስቲያን በመሄድ መገልገል ትችላላችሁ።


@yemecherashawudawul


#ማራናታ_ጌታ_ኢየሱስ_ቶሎ_ና

Читать полностью…

📢የመጨረሻው ደወል🔔

ራእይ 13
ÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻ
¹ አንድም አውሬ ከባሕር ሲወጣ አየሁ፤ አሥር ቀንዶችና ሰባት ራሶች ነበሩት፥ በቀንዶቹም ላይ አሥር ዘውዶች በራሶቹም ላይ የስድብ ስም ነበረ።
² ያየሁትም አውሬ ነብር ይመስል ነበር፥ እግሮቹም እንደ ድብ እግሮች፥ አፉም እንደ አንበሳ አፍ ነበሩ። ዘንዶውም ኃይሉንና ዙፋኑን ትልቅም ሥልጣን ሰጠው።
³ ከራሶቹም ለሞት እንደ ታረደ ሆኖ አንዱን አየሁ፥ ለሞቱ የሆነውም ቍስል ተፈወሰ። ምድርም ሁሉ አውሬውን እየተከተለ ተደነቀ፥
⁴ ለዘንዶውም ሰገዱለት፥ ለአውሬው ሥልጣንን ሰጥቶታልና፤ ለአውሬውም፦ አውሬውን ማን ይመስለዋል፥ እርሱንስ ሊዋጋ ማን ይችላል? እያሉ ሰገዱለት።
⁵ ታላቅንም ነገርና ስድብን የሚናገርበት አፍ ተሰጠው፥ በአርባ ሁለት ወርም እንዲሠራ ሥልጣን ተሰጠው።
⁶ እግዚአብሔርንም ለመሳደብ ስሙንና ማደሪያውንም በሰማይም የሚያድሩትን ሊሳደብ አፉን ከፈተ።
⁷ ቅዱሳንንም ይዋጋ ዘንድ ድልም ያደርጋቸው ዘንድ ተሰጠው፥ በነገድና በወገንም በቋንቋም በሕዝብም ሁሉ ላይ ሥልጣን ተሰጠው።
⁸ ከዓለምም ፍጥረት ጀምሮ በታረደው በግ ሕይወት መጽሐፍ ስሞቻቸው ያልተጻፉ በምድር የሚኖሩ ሁሉ ይሰግዱለታል።
⁹ ጆሮ ያለው ቢኖር ይስማ።
¹⁰ ይማረክ ዘንድ ያለው ማንም ቢኖር ወደ ምርኮነት ይሄዳል፤ በሰይፍ የሚገድል ማንም ቢኖር ራሱ በሰይፍ እንዲገደል ይገባዋል። የቅዱሳን ትዕግሥትና እምነት በዚህ ነው።

Читать полностью…

📢የመጨረሻው ደወል🔔

ከለ አንተማ

ዓሳም...........................ካለ ውሃ
ቀንም...........................ካለ ፀሐይ
ዝናብ............................ካለ ደመና
ህልም..........................ካለ እንቅልፍ
ሰውነትም......................ካለ ራስ
ራስም...........................ካለ ሰውነት
ጨረቃም.......................ካለ ፀሐይ
ልጅም...........................ካለ እናት
ልጅም............................ካለ አባት
እንጀራም........................ካለ ወጥ
ሰዉነታችን.......................ካለ ደም
ዓይንህም.......................ካለ ብርሃን
ዛፍም.............................ካለ አፈር
ጨለማም.......................ካለ ለሊት
ቆዳም.............................ካለ ሥጋ


መኖር እንደ እንደ ማይጭል ሁለ እኔም ከአንተ ፍቅር ውጪ መኖር አልችልም።
🙏🙇

ጌታ ይወድሃል ።

እንዲህ ይላል

❝እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ።❞
—ማቴዎስ 11: 28

ጌታ ና ወደ እኔ ይልሃል።

ጌታን መቀበል ለምትፈልጉ
@beimna
ወይም በአቅራቢያው የሚገኝ ቤተክርስቲያን በመሄድ መገልገል ትችላላችሁ።


@yemecherashawudawul

Читать полностью…

📢የመጨረሻው ደወል🔔

ክፍል ሶስት

#ደህንነት
ሐዋርያት 4
ÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻ
¹² መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።

ወንድሜ ሁሉን ዞር ዞር ብለ ተመልከት ሁሉም የተፈጠረው በአምላክህ ነው። ሁሉም የሆነውም በእርሱ ከእርሱ እና ለእርሱ ነው። አንተም ብትሆን በእርሱ ከእርሱ ለእርሱ ነው የተፈጠርከው ስለዚህ ወደ ወደደ ወደ እርሱ ተመለሰ። እርሱም ይቅር በይ አባት እና አምላክ ነዉ።
መጽሐፉ ሲናገር

ሉቃስ 15
ÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻ
¹¹ እንዲህም አለ፦ አንድ ሰው ሁለት ልጆች ነበሩት።
¹² ከእነርሱም ታናሹ አባቱን፦ አባቴ ሆይ፥ ከገንዘብህ የሚደርሰኝን ክፍል ስጠኝ አለው። ገንዘቡንም አካፈላቸው።
¹³ ከጥቂት ቀንም በኋላ ታናሹ ልጅ ገንዘቡን ሁሉ ሰብስቦ ወደ ሩቅ አገር ሄደ፥ ከዚያም እያባከነ ገንዘቡን በተነ።
¹⁴ ሁሉንም ከከሰረ በኋላ በዚያች አገር ጽኑ ራብ ሆነ፥ እርሱም ይጨነቅ ጀመር።
¹⁵ ሄዶም ከዚያች አገር ሰዎች ከአንዱ ጋር ተዳበለ፥ እርሱም እሪያ ሊያሰማራ ወደ ሜዳ ሰደደው።
¹⁶ እሪያዎችም ከሚበሉት አሰር ሊጠግብ ይመኝ ነበር፥ የሚሰጠውም አልነበረም።
¹⁷ ወደ ልቡም ተመልሶ እንዲህ አለ፦ እንጀራ የሚተርፋቸው የአባቴ ሞያተኞች ስንት ናቸው? እኔ ግን ከዚህ በራብ እጠፋለሁ።
¹⁸ ተነሥቼም ወደ አባቴ እሄዳለሁና፦ አባቴ ሆይ፥ በሰማይና በፊትህ በደልሁ፥
¹⁹ ወደ ፊትም ልጅህ ልባል አይገባኝም፤ ከሞያተኞችህ እንደ አንዱ አድርገኝ እለዋለሁ።
²⁰ ተነሥቶም ወደ አባቱ መጣ። እርሱም ገና ሩቅ ሳለ አባቱ አየውና አዘነለት፥ ሮጦም አንገቱን አቀፈውና ሳመው።
²¹ ልጁም፦ አባቴ ሆይ፥ በሰማይና በፊትህ በደልሁ፥ ወደ ፊትም ልጅህ ልባል አይገባኝም አለው።
²² አባቱ ግን ባሪያዎቹን አለ፦ ፈጥናችሁ ከሁሉ የተሻለ ልብስ አምጡና አልብሱት፥ ለእጁ ቀለበት ለእግሩም ጫማ ስጡ፤
²³ የሰባውን ፊሪዳ አምጥታችሁ እረዱት፥ እንብላም ደስም ይበለን፤
²⁴ ይህ ልጄ ሞቶ ነበርና ደግሞም ሕያው ሆኖአል፤ ጠፍቶም ነበር ተገኝቶአልም። ደስም ይላቸው ጀመር።
²⁵ ታላቁ ልጁ በእርሻ ነበረ፤ መጥቶም ወደ ቤት በቀረበ ጊዜ የመሰንቆና የዘፈን ድምፅ ሰማ፤
²⁶ ከብላቴናዎችም አንዱን ጠርቶ፦ ይህ ምንድር ነው? ብሎ ጠየቀ።
²⁷ እርሱም፦ ወንድምህ መጥቶአልና በደኅና ስላገኘው አባትህ የሰባውን ፊሪዳ አረደለት አለው።
²⁸ ተቈጣም ሊገባም አልወደደም፤ አባቱም ወጥቶ ለመነው።
²⁹ እርሱ ግን መልሶ አባቱን፦ እነሆ፥ ይህን ያህል ዓመት እንደ ባሪያ ተገዝቼልሃለሁ ከትእዛዝህም ከቶ አልተላለፍሁም፤ ለእኔም ከወዳጆቼ ጋር ደስ እንዲለኝ አንድ ጥቦት ስንኳ አልሰጠኸኝም፤
³⁰ ነገር ግን ገንዘብህን ከጋለሞቶች ጋር በልቶ ይህ ልጅህ በመጣ ጊዜ፥ የሰባውን ፊሪዳ አረድህለት አለው።
³¹ እርሱ ግን፦ ልጄ ሆይ፥ አንተ ሁልጊዜ ከእኔ ጋር ነህ፥ ለእኔም የሆነ ሁሉ የአንተ ነው፤
³² ዳሩ ግን ይህ ወንድምህ ሞቶ ነበረ ሕያው ስለ ሆነ ጠፍቶም ነበር ስለ ተገኘ ደስ እንዲለን ፍሥሐም እንድናደርግ ይገባናል አለው።

ወንድሜ ከማንም በላይ ጌታ ለአንተ በጣም ይጨነቃል። በምንም ነገር ብትሆንም
#በሱስም ሆነ
#በምንም_ሀጢያት_ወስጥ ብትሆንም
#ከጌታ እርቀ ቢሆንም እንኳን

ጌታ ይወድሃል ።

እንዲህ ይላል

❝እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ።❞
—ማቴዎስ 11: 28

ጌታ ና ወደ እኔ ይልሃል።

ጌታን መቀበል ለምትፈልጉ
@beimna
ወይም በአቅራቢያው የሚገኝ ቤተክርስቲያን በመሄድ መገልገል ትችላላችሁ።


@yemecherashawudawul

Читать полностью…

📢የመጨረሻው ደወል🔔

ክፍል ሁለት

ደህንነት

ዉድ በጌታ የተወደዳችሁ

፦ እግዚአብሔር እንዲሁ ወዶአልና ።ለእርሱ የተመረጥነው እንዲው በማመን ነው። እንዲሁ ስል ዋጋ አልተከፈለም ማለት አይደለም ።ነገር ግን ልጁን እስከ መስጠት ድረስ እኛን ወዶናል። ሰዉ ሰውን በምክንያት ነው አርሱ ግን ለእኛ ሲል
# ተዋጋ
#ተተፋበት
# መስቀል ተሸከመ
#መስቀል ላይ ዋለ
#ጠማኝ አለ
#ለእኛ ሲል በመስቀል ማለደ

" ጸጋው በእምነት አድኖአችኋልና፤ ይህም የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እንጂ ከእናንተ አይደለም፤"
(ወደ ኤፌሶን ሰዎች 2:8)


ስለዚህ ጌታን እንደ አዳነ እማን ከዛ በሕይወት አይተ የማታውቀው
#ሰላምን
#እረፍትን
#ደስታን
ከሁኔታዎች አንጸባራቂ ደስታ፣ሰላም፣እረፍት አይደለም ። ነገር ግን ኢየሱስ ደስ ይልሀል ።
ለምን? ከልክ መልሱ ይሄው

" የእግዚአብሔር መንግሥት ጽድቅና ሰላም በመንፈስ ቅዱስም የሆነ ደስታ ናት እንጂ መብልና መጠጥ አይደለችምና።"
(ወደ ሮሜ ሰዎች 14:17)
ይቀጥላል...

Читать полностью…

📢የመጨረሻው ደወል🔔

✨✨

በአሁኑ ሰዓት.... ጨረቃ ሙሉ ሆና እየታየች ነው።
ዛሬ ምሽት 3:08 አከባቢ ለምድር እጅግ በጣም ቅርብ በሆነ ርቀት ማለትም 356,907 ኪሎሜትሮች ብቻ ርቃ በጣም ደምቃና ገዝፋ ታይታለች።

#In addition
ከሌሊቱ 6:30 እስከ 9:30 አደገኛ ጨረር ምድርን ስለሚያቋርጥ ምንም አይነት ኤሌክትሮኒክስ እንዳትጠቀሙ።ስልካቹን አጥፍታቹ ከአጠገባቹ አርቃቹ አስቀምጡ። መረጃዉን ሼር አርጉ ላልሰሙት አሰሙ።
ጎግል ላይ todays dangerous ብላቹ መፈለግ ትችላላችሁ።
Ewnt yehun wesht baytawkm Ebakachu Share tedrarguu
Plc online lalu gudgochachuu

Читать полностью…
Subscribe to a channel