የነቢ ዘነ (طريق الرسول صلى الله عليه وسلم) ጀምዓ በገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ውስጥ ሽርክንና ቢድዓን ለማጥፋትና ተውሂድና ሱናን የበላይ ለማድረግ ዳእዋን ተደራሽ ለማድረግ ታስቦ በገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ተወላጅ የሱና ዑስታዞችና መሻይኾች የተመሰረተና የሚመራ ጀምዓ ነው። በመሆኑም ላልሰሙት በማሰማትና የግሩፑን ሊንክ @yenebizene በማጋራት የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ።