yenetay | Unsorted

Telegram-канал yenetay - የኔታ

-

አብነቱን በአብነት እናስቀጥለው

Subscribe to a channel

የኔታ

Watch "🔴 አዲስ ዝማሬ "በኢዮር በራማ" ዘማሪ ዳዊት ክብሩ" on YouTube
https://youtu.be/05G5R9iuHvc

Читать полностью…

የኔታ

✝ ይዌድስዋ መላእክት✝

ይቤላ

✝✝✝✝✝✝✝✝✝
ውድ የ ሐመረ ኖኅ ተከታታዮች ለ ሀሳብ አስተያየት እና ጥቆማ ይህን አድራሻ ይጠቀሙ
👉 @Benyaa_s
👉 @Mulexa
👉 @YEAWEDIMERITE

ሐመረ ኖኅ!!!

Читать полностью…

የኔታ

✝ ይዌድስዋ መላእክት✝

ይዌድስዋ

✝✝✝✝✝✝✝✝✝
ውድ የ ሐመረ ኖኅ ተከታታዮች ለ ሀሳብ አስተያየት እና ጥቆማ ይህን አድራሻ ይጠቀሙ
👉 @Benyaa_s
👉 @Mulexa
👉 @YEAWEDIMERITE

ሐመረ ኖኅ!!!

Читать полностью…

የኔታ

ዓቢይ ጾም ክፍል ፰

የዓቢይ ጾም ሳምንታት ፮

ገብር ኄር

✝ስድስተኛው ሳምንት ‹ገብር ኄር› የሚል ስያሜ አለው፡፡ ‹ገብር ኄር› ማለት ‹በጎ፣ ታማኝ አገልጋይ› ማለት ነው፡፡ ስያሜው ከማቴዎስ ወንጌል ፳፭፥፲፬ የተወሰደ ሲኾን፣ ታሪኩም እግዚአብሔር በሰጠው ጸጋ በታማኝነት ማገልገል የሚያስገኘውን ዋጋ ያስረዳል፡፡

✝ አንድ ሰው አገልጋዮቹን ጠርቶ ወጥተው፣ ወርደው፣ ነግደው እንዲያተርፉ ለአንዱ አምስት፤ ለአንዱ ሁለት፤ ለአንዱ ደግሞ አንድ መክሊት ሰጣቸው፡፡ አምስት መክሊት የተቀበለው በተሰጠው መክሊት ነግዶ፣ ሌላ አምስት መክሊት አትርፎ፣ ዐሥር አድርጎ፣ ‹‹ጌታዬ አምስት መክሊት ሰጥተኸኝ ነበር፤ ወጥቼ ወርጄ አምስት አትርፌአለሁ›› ብሎ ለጌታው አቀረበ፡፡ ጌታውም ‹‹አንተ ጎበዝ እና ታማኝ ባሪያ! በጥቂቱ ታምነሃልና በብዙ እሾምሃለሁ፤ ወደ ጌታህ ደስታ ግባ!›› አለው፡፡ ሁለት መክሊት የተቀበለውም ወጥቶ፣ ወርዶ፣ አትርፎ አራት አድርጎ አቀረበ፡፡ እርሱንም ጌታው ‹‹አንተ ታማኝ ባሪያ በጥቂቱ ታምነሃልና ወደ ጌታህ ደስታ ግባ!›› አለው፡፡ አንድ የተቀበለው ሰው ግን መክሊቱን ወስዶ ቀበራት፡፡ ጌታው በተቈጣጠረው ጊዜም የቀበራትን መክሊት አምጥቶ ‹‹አንተ ካልዘራህበት የምታጭድ፣ ካልበተንህበት የምትሰበስብ ጨካኝ እንደ ኾንኽ ዐውቃለሁ፡፡ ስለዚህ ፈራሁና የሰጠኸኝን መክሊት ቀበርኳት፤ እነሆ መክሊትህ!›› ብሎ ምንም ሳያተርፍ መክሊቱን ለጌታው መልሶ አስረከበ፡፡ ጌታውም ‹‹አንተ ክፉና ሐኬተኛ ባሪያ! ወርቄን በጊዜው አታስረክበኝም ነበር? ነግዶ ለሚያተርፍ እሰጠው ነበር፡፡ ይህን ክፉና ሐኬተኛ ባሪያ እጅ እግሩን አስራችሁ ጨለማና ጥርስ ማፋጨት ወዳለበት ሥፍራ ውሰዱት! መክሊቱን ቀሙና ለባለ ዐሥሩ ጨምሩለት!›› ብሎ አዘዘ፡፡

✝ በዚህ ታሪክ እንደምናየው በተሰጠው መክሊት ያተረፈ ሰው (ክርስቲያን) ዋጋ አለው፡፡በፈጣሪው ዘንድ መልካም፣ በጎ፣ ታማኝ ባሪያ ተብሎ ይሸለማል፡፡ ባያተርፍ ደግሞ ሐኬተኛ ባሪያ (አገልጋይ) ይባላል፤ ቅጣቱንም ይቀበላል፡፡ እንግዲህ እኛም ታማኝ አገልጋይ መኾን ይጠበቅብናል፡፡ ሳምንቱ ይህ መልእክት የሚተላለፍበት ወቅት ነው፡፡ በዚህ ዘመን በመክሊታቸው የሚያተርፉ እንዳሉ ዅሉ፣ መክሊታቸውን (ጸጋቸውን) ዝገት እስከሚያጠፋው ድረስ የሚቀብሩ ብዙዎች ናቸው፡፡ መክሊትን (ጸጋን) መቅበር ዋጋ የማያሰጥ መኾኑን ተገንዝበን በቻልነው መጠን ለማትረፍ መትጋት እና ታማኝ አገልጋይ መኾን እንደሚገባን ከገብር ኄር ታሪክ እንማራለን፡፡

ይቀጥላል

✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝
ውድ የ ሐመረ ኖኅ ተከታታዮች ለ ሀሳብ አስተያየት እና ጥቆማ ይህን አድራሻ ይጠቀሙ
👉 @Benyaa_s
👉 @Mulexa
👉 @YEAWEDIMERITE

ሐመረ ኖኅ!!!

Читать полностью…

የኔታ

✝አንቀጸ ብርሃን✝

ለኪ ይደሉ ለአግብርትኪ

✝✝✝✝✝✝✝✝✝
ውድ የ ሐመረ ኖኅ ተከታታዮች ለ ሀሳብ አስተያየት እና ጥቆማ ይህን አድራሻ ይጠቀሙ
👉 @Benyaa_s
👉 @Mulexa
👉 @YEAWEDIMERITE

ሐመረ ኖኅ!!!

Читать полностью…

የኔታ

✝አንቀጸ ብርሃን✝

ዕፅ ቡሩክ

✝✝✝✝✝✝✝✝✝
ውድ የ ሐመረ ኖኅ ተከታታዮች ለ ሀሳብ አስተያየት እና ጥቆማ ይህን አድራሻ ይጠቀሙ
👉 @Benyaa_s
👉 @Mulexa
👉 @YEAWEDIMERITE

ሐመረ ኖኅ!!!

Читать полностью…

የኔታ

✝አንቀጸ ብርሃን✝

እግዚአ ኩሉ

✝✝✝✝✝✝✝✝✝
ውድ የ ሐመረ ኖኅ ተከታታዮች ለ ሀሳብ አስተያየት እና ጥቆማ ይህን አድራሻ ይጠቀሙ
👉 @Benyaa_s
👉 @Mulexa
👉 @YEAWEDIMERITE

ሐመረ ኖኅ!!!

Читать полностью…

የኔታ

✝አንቀጸ ብርሃን✝

አስተማሰልናኪ

✝✝✝✝✝✝✝✝✝
ውድ የ ሐመረ ኖኅ ተከታታዮች ለ ሀሳብ አስተያየት እና ጥቆማ ይህን አድራሻ ይጠቀሙ
👉 @Benyaa_s
👉 @Mulexa
👉 @YEAWEDIMERITE

ሐመረ ኖኅ!!!

Читать полностью…

የኔታ

✝አንቀጸ ብርሃን✝

ገብርኤል

✝✝✝✝✝✝✝✝✝
ውድ የ ሐመረ ኖኅ ተከታታዮች ለ ሀሳብ አስተያየት እና ጥቆማ ይህን አድራሻ ይጠቀሙ
👉 @Benyaa_s
👉 @Mulexa
👉 @YEAWEDIMERITE

ሐመረ ኖኅ!!!

Читать полностью…

የኔታ

✝አንቀጸ ብርሃን✝

ቀዲሙ

✝✝✝✝✝✝✝✝✝
ውድ የ ሐመረ ኖኅ ተከታታዮች ለ ሀሳብ አስተያየት እና ጥቆማ ይህን አድራሻ ይጠቀሙ
👉 @Benyaa_s
👉 @Mulexa
👉 @YEAWEDIMERITE

ሐመረ ኖኅ!!!

Читать полностью…

የኔታ

✝አንቀጸ ብርሃን✝

ቅድስት ወ ብጽእት

✝✝✝✝✝✝✝✝✝
ውድ የ ሐመረ ኖኅ ተከታታዮች ለ ሀሳብ አስተያየት እና ጥቆማ ይህን አድራሻ ይጠቀሙ
👉 @Benyaa_s
👉 @Mulexa
👉 @YEAWEDIMERITE

ሐመረ ኖኅ!!!

Читать полностью…

የኔታ

የዓቢይ ጾም ፭ኛ ሳምንት

✝ ደብረ ዘይት ✝

ምስባክ ፦ መዝ ፬ ÷፲፪

እግዚአብሔርሰ ገሀደ ይመጽእ።
ወአምላክነሂ ኢያረምም።
እሳት ይነነድድ ቅድሜሁ።

✝✝ የዕለቱ ምንባባት ✝✝

፩፦፩ኛተሰ.፬÷፲፫-ፍ.ም
፪፦፪ኛ ጴጥ.፫÷፯-፲፭
፫፦ግብሐዋ.፳፬÷፩-፳፪
ወንጌል፦ ማቴ.፳፬÷፩-፴፮
ቅዳሴ፦ ዘአትናቴዎስ

✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝
ውድ የ ኔታ ተከታታዮች ለ ሀሳብ አስተያየት እና ጥቆማ ይህን አድራሻ ይጠቀሙ
👉 @Mulexa
@YEAWEDIMERITE

ኑ አብነቱን በአብ ነት እናስቀጥለው!!

Читать полностью…

የኔታ

ውዳሴ ማርያም ዘሰንበተ ክርስቲያን

ለኪ ይደሉ

✝✝✝✝✝✝✝✝✝
ውድ የ ሐመረ ኖኅ ተከታታዮች ለ ሀሳብ አስተያየት እና ጥቆማ ይህን አድራሻ ይጠቀሙ
👉 @Benyaa_s
👉 @Mulexa
👉 @YEAWEDIMERITE

ሐመረ ኖኅ!!!

Читать полностью…

የኔታ

ውዳሴ ማርያም ዘሰንበተ ክርስቲያን

ርግብ ሠናይት

✝✝✝✝✝✝✝✝✝
ውድ የ ሐመረ ኖኅ ተከታታዮች ለ ሀሳብ አስተያየት እና ጥቆማ ይህን አድራሻ ይጠቀሙ
👉 @Benyaa_s
👉 @Mulexa
👉 @YEAWEDIMERITE

ሐመረ ኖኅ!!!

Читать полностью…

የኔታ

ውዳሴ ማርያም ዘሰንበተ ክርስቲያን

ተቅዋም

✝✝✝✝✝✝✝✝✝
ውድ የ ሐመረ ኖኅ ተከታታዮች ለ ሀሳብ አስተያየት እና ጥቆማ ይህን አድራሻ ይጠቀሙ
👉 @Benyaa_s
👉 @Mulexa
👉 @YEAWEDIMERITE

ሐመረ ኖኅ!!!

Читать полностью…

የኔታ

Watch ""ተክለ አብ ተክለ ወልድ ተክለ መንፈስቅዱስ" - ዘማሪ ዳዊት ክብሩ @ቤተ ቅኔ - Beta Qene" on YouTube
https://youtu.be/zgXeWwhfYew

Читать полностью…

የኔታ

✝ ይዌድስዋ መላእክት✝

ወበሳድስ

✝✝✝✝✝✝✝✝✝
ውድ የ ሐመረ ኖኅ ተከታታዮች ለ ሀሳብ አስተያየት እና ጥቆማ ይህን አድራሻ ይጠቀሙ
👉 @Benyaa_s
👉 @Mulexa
👉 @YEAWEDIMERITE

ሐመረ ኖኅ!!!

Читать полностью…

የኔታ

✝✝ መጋቢት ፳፱ ✝✝

በቤተመቅደስ ተቀምጣ ሀርና ወርቅ አስማምታ ስትፈትል ብርሃናዊው መልአክ ቅ.ገብርኤል መጥቶ ፀጋን የተመላሽ ደስተኛይቱ ሆይ ደስ ይበልሽ ብሎ የድንግልን መጽነስ የጌታን መፀነስ ያበሰረበት ድንቅ ቀን ነው ።

✝✝✝✝✝✝✝✝✝
ውድ የ ሐመረ ኖኅ ተከታታዮች ለ ሀሳብ አስተያየት እና ጥቆማ ይህን አድራሻ ይጠቀሙ
👉 @Benyaa_s
👉 @Mulexa
👉 @YEAWEDIMERITE

ሐመረ ኖኅ!!!

Читать полностью…

የኔታ

የዓቢይ ጾም ፭ኛ ሳምንት

✝ ገብርኄር ✝

ምስባክ ፦ መዝ ፴፱÷፷፫

ከመ እንግር ፈቃደከ መከርኩ አምላኪየ። ወሕግከኒ በማዕከለ ከርሥየ።ዜኖኩ ጽድቀከ በማኅበር ዓቢይ።

✝✝ የዕለቱ ምንባባት ✝✝

፩፦፪ኛ ጢሞ.፪÷፩-፲፯
፪፦፩ኛ ጴጥ.፭÷፩-፲፪
፫፦ግብሐዋ.፩÷፮-፱
ወንጌል፦ ማቴ.፳፭÷፲፬-፴፩
ቅዳሴ፦ ዘባስልዮስ

✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝
ውድ የ ሐመረ ኖኅ ተከታታዮች ለ ሀሳብ አስተያየት እና ጥቆማ ይህን አድራሻ ይጠቀሙ
👉 @Benyaa_s
👉 @Mulexa
👉 @YEAWEDIMERITE

ሐመረ ኖኅ!!!

Читать полностью…

የኔታ

✝አንቀጸ ብርሃን✝

በትረ አሮን

✝✝✝✝✝✝✝✝✝
ውድ የ ሐመረ ኖኅ ተከታታዮች ለ ሀሳብ አስተያየት እና ጥቆማ ይህን አድራሻ ይጠቀሙ
👉 @Benyaa_s
👉 @Mulexa
👉 @YEAWEDIMERITE

ሐመረ ኖኅ!!!

Читать полностью…

የኔታ

✝አንቀጸ ብርሃን✝

ናስተማስለኪ

ዘኮንኪ

✝✝✝✝✝✝✝✝✝
ውድ የ ሐመረ ኖኅ ተከታታዮች ለ ሀሳብ አስተያየት እና ጥቆማ ይህን አድራሻ ይጠቀሙ
👉 @Benyaa_s
👉 @Mulexa
👉 @YEAWEDIMERITE

ሐመረ ኖኅ!!!

Читать полностью…

የኔታ

✝አንቀጸ ብርሃን✝

ንጽሕት

✝✝✝✝✝✝✝✝✝
ውድ የ ሐመረ ኖኅ ተከታታዮች ለ ሀሳብ አስተያየት እና ጥቆማ ይህን አድራሻ ይጠቀሙ
👉 @Benyaa_s
👉 @Mulexa
👉 @YEAWEDIMERITE

ሐመረ ኖኅ!!!

Читать полностью…

የኔታ

✝አንቀጸ ብርሃን✝

ዓሠርቱ ቃላት

✝✝✝✝✝✝✝✝✝
ውድ የ ሐመረ ኖኅ ተከታታዮች ለ ሀሳብ አስተያየት እና ጥቆማ ይህን አድራሻ ይጠቀሙ
👉 @Benyaa_s
👉 @Mulexa
👉 @YEAWEDIMERITE

ሐመረ ኖኅ!!!

Читать полностью…

የኔታ

✝ ዓቢይ ጾም ክፍል ፯ ✝

የዓቢይ ጾም ሳምንታት ፭

ደብረ ዘይት

✝ አምስተኛው የዐቢይ ጾም ሳምንት ‹ደብረ ዘይት› ይባላል፡፡ ስያሜው የተወሰደውም ከማቴዎስ ወንጌል ፳፬፥፫ ካለው ትምህርት ነው፡፡

✝ ደብረ ዘይት ከኢየሩሳሌም በስተምሥራቅ አቅጣጫ የሚገኝ በወይራ ዛፎች የተሸፈነ ትልቅ ተራራ ነው፡፡ ጌታችን ምሥጢራትን በተለያየ ቦታ ገልጧል፡፡ ምሥጢረ ጸሎትን በጌቴሴማኒ፤ ምሥጢረ መንግሥቱን በደብረ ታቦር፤ ምሥጢረ ቊርባንን በቤተ አልዓዛር፤ ምሥጢረ ትንሣኤ ሙታንን በቤተ ኢያኢሮስ፤ ምሥጢረ ምጽአቱን ደግሞ በደብረ ዘይት ገልጧል፡፡

✝ ደብረ ዘይት ጌታችን ዳግም ለፍርድ መምጣቱንና ምሥጢረ ምጽአቱን ለደቀ መዛሙርቱ በሚገባ የገለጠበት ዕለት ነው፡፡ ደብረ ዘይትን ጌታችን በመዋዕለ ስብከቱ ለማደሪያነት ተጠቅሞበታል፡፡ ቀን ቀን በምኲራብ ያስተምራል፤ ሌሊት ሌሊት ደግሞ በደብረ ዘይት ያድራል፡፡ ይህንም ቅዱስ መጽሐፍ እንዲህ በማለት ይመሰክራል ፤ ‹‹ዕለት ዕለት በመቅደስ ያስተምር ነበር፡፡ ሌሊት ግን ደብረ ዘይት ወደምትባል ተራራ ወጥቶ ያድር ነበር፡፡ ሕዝቡ ዅሉ ይሰሙት ዘንድ ማልደው በመቅደስ ወደ እርሱ ይመጡ ነበር›› (ሉቃ. ፳፩፥፴፯)፡፡ በዚህ ለማደሪያነት ባገለገለው ተራራ ምሥጢረ ምጽአቱን ስለ ገለጠበት አምስተኛው የዐቢይ ጾም ሳምንት ደብረ ዘይት የሚል ስያሜ ተሰጥተታል፡፡

✝ ደብረ ዘይት ጾሙ እኩል የሚኾንበት፤ አምላካችን በግርማ መንግሥቱ ለፍርድ በመጣ ጊዜ መልካም ለሠሩ ክብርን፣ ክፉ ለሠሩ ቅጣቱን የሚያስተላልፍ መኾኑ የሚነገርበት፤ ስለ ዓለም መጨረሻ እና ስለሚመጣው ሕይወት የምንማርበት የክርስቲያኖች ማስጠንቀቂያ ዕለት ነው።

ይቀጥላል

✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝
ውድ የ ሐመረ ኖኅ ተከታታዮች ለ ሀሳብ አስተያየት እና ጥቆማ ይህን አድራሻ ይጠቀሙ
👉 @Benyaa_s
👉 @Mulexa
👉 @YEAWEDIMERITE

ሐመረ ኖኅ!!!

Читать полностью…

የኔታ

የዓቢይ ጾም ፬ኛ ሳምንት

✝ መጻጉዕ ✝

ምስባክ ፦ መዝ ፵÷፫

እግዚአብሔር ይረድኦ ውስተ ዐራተ ሕማሙ። ወይመይጥ ሎቱ ኵሎ ምስካቢሁ እምደዌሁ አንሰ እቤ እግዚኦ ተሠሃለኒ።

✝✝ የዕለቱ ምንባባት ✝✝

፩፦ገላ.፭÷፩-ፍ.ም
፪፦ያዕ፭÷፲፬-ፍ.ም
፫፦ግብሐዋ.፫÷፩-፲፪
ወንጌል፦ ዮሐ ፭÷፩-፳፭
ቅዳሴ፦ ዘእግዚእነ

ማዕጠንት

✝✝✝✝✝✝✝✝✝
ውድ የ ሐመረ ኖኅ ተከታታዮች ለ ሀሳብ አስተያየት እና ጥቆማ ይህን አድራሻ ይጠቀሙ
👉 @Benyaa_s
👉 @Mulexa
👉 @YEAWEDIMERITE

ሐመረ ኖኅ!!!

Читать полностью…

የኔታ

ውዳሴ ማርያም ዘሰንበተ ክርስቲያን

መሶበ ወርቅ

✝✝✝✝✝✝✝✝✝
ውድ የ ሐመረ ኖኅ ተከታታዮች ለ ሀሳብ አስተያየት እና ጥቆማ ይህን አድራሻ ይጠቀሙ
👉 @Benyaa_s
👉 @Mulexa
👉 @YEAWEDIMERITE

ሐመረ ኖኅ!!!

Читать полностью…
Subscribe to a channel