yeneteweledaberehot | Unsorted

Telegram-канал yeneteweledaberehot - የኔ ትውልድ አብርሆት

-

የዚህን ትውልድ ሁለንተናዊ ትንሣኤ አብረን እንለኩሣለን።

Subscribe to a channel

የኔ ትውልድ አብርሆት

ወንጪ!
አርምሞ 8ኛ ዙር ተማሪዎችን በደማቅ ሁኔታ ወንጪ ላይ አስመርቀናል።
We had awesome time.
We are blessed to have such wonderful students.
We Thank God for all his guardianship.

አርምሞ!
ውስጣዊ ሰላም! ውጫዊ እድገት!

@eliasgebru

Читать полностью…

የኔ ትውልድ አብርሆት

https://vm.tiktok.com/ZMr5v3pkK/

Читать полностью…

የኔ ትውልድ አብርሆት

ትክክለኛና ዘላቂ ለውጥ!

አርምሞ የስልጠና ማዕከል!
@EliasGebru

Читать полностью…

የኔ ትውልድ አብርሆት

አርምሞ የስልጠና ማዕከል 5ኛ ዙር ተማሪዎችን በዚህ መልኩ አስመርቀናል።
Aremimo 5th batch graduation ceremony

Registration has started for 6th batch,
6ኛ ዙር ተማሪዎች ምዝገባ ጀምረናል።
0912806077

Merry X-Mas and Happy New Year 2024

Aremimo Training Center
Inner Peace, Outer Growth

/channel/+WPPwKov-SIczNGNk

Читать полностью…

የኔ ትውልድ አብርሆት

Leave your comments 👇
https://vm.tiktok.com/ZMjcDMTba/

Читать полностью…

የኔ ትውልድ አብርሆት

ራቆቱን የሮጠ ብቻ አይደለም የአእምሮ ታማሚ፣ የአእምሮ ጤና ሰፊ መገለጫ ያለው ውስብስብ ጉዳይ ነው። ከ3 ሰዎች 1 ሰው የአእምሮ ጤናው ላይ እክል እንዳለበት ጥናቶች ያሳያሉ። ብዙ ጊዜ ትኩረት የማይሰጠው ስውር ህመም፣ ድብቅ ወረርሽኝ ነው። ያለ አእምሮ ጤና ግን ሰላምም፣ ለውጥም፣ እድገትም የለም።

(ዶ/ር ኤልያስ ገብሩ)
(የሥነ-አእምሮ ስፔሻሊስትና ሥነ-ልቦና አማካሪ)

(For any questions 0912806077)

@eliasgebru

Читать полностью…

የኔ ትውልድ አብርሆት

📒 ያፍቃሪዋ ማስታወሻ
"አገኘሁትኮ! ታግሼ በተራዬ … ገነቴን የኔ አደረኩት! ውስጡ ዘልቄ
በአትክልት ቦታው ተምነሸነሽኩኝ። ውብ ጽጌሬዳ ቀስሜ እየዘለልኹኝ
ቦረቅኹበት። የደስታን ምንነት፣ የሀሴትን ጽዋ ተጎነጨሁት፤ በፍቅሩ
ሰክሬም ሀ ብዬ ሴት ሆንኩኝ። ውድዬን አቅፌው ተኛሁ፣ ስሜው
ነቃሁ፣ ህብረ-ከዋክብት የሚቀኑበትን ብርሃን በህይወቴ ሳሎን በርቶ
አየሁ - ሞቅም አለኝ።
እነሆ ሰርክ የማልጠግበውን የሰማይ መናም ቀመስኩኝ። ደስም
አለኝ። ማርና ሃለዋ እንዲጣፍጡ ሁሉ ኑሯችን ጣፈጠ። ቢራቢሮ አደይ እንዲያምሩ ሁሉ አማርን። ያልበረታውን ገመናውን ባልበረታው
ገመናዬ ጎበኘሁት። አብረንም የዘላለም የሚመስል ፈንጠዚያ ውስጥ
እርቃናችንን ጠለቅን። አብረንም እፎይ አልን። አንድ ሆንን። ማንም
ላይለየን ተጣመርን - ተጣበቅን።"

(አርምሞ፣ ገጽ 153/
ዶ/ር ኤልያስ ገብሩ)

@eliasgebru

Читать полностью…

የኔ ትውልድ አብርሆት

የፊታችን እሁድ አንድ ላይ ነን!
አርምሞ 😊

Читать полностью…

የኔ ትውልድ አብርሆት

ወራት ከገበያ ጠፍቶ የነበረውና በአጭር ጊዜ ውስጥ ተወዳጅነትን ያተረፈው " አርምሞ " የተሰኘው የዶ/ር ኤልያስ ገብሩ አዕምሮ መጽሐፍ ለአስራስድስተኛ ጊዜ ታትሞ ለንባብ በቅቷል ::

መጽሐፉ በመደብራችን ይገኛል ::
ጃዕፈር መጻሕፍት

Читать полностью…

የኔ ትውልድ አብርሆት

https://vm.tiktok.com/ZMjJPnmA3/

Читать полностью…

የኔ ትውልድ አብርሆት

አርምሞ የስልጠና ማዕከል

/channel/+WPPwKov-SIczNGNk

Читать полностью…

የኔ ትውልድ አብርሆት

ደስታን ከሚሰጣችሁ ነገር ውስጥ ብቻ አትዘውትሩ። በተለይ መሻሻልና ማደግን ካለማችሁ አዲስ ነገር ለመሞከርና ለመሳሳትም ዝግጁ መሆን አለባችሁ። ኢ-ምክንያታዊ ፍርሃት ብዙ ጊዜ መድረስ ካለብን የማንነት እርከን ያስቀረናል።
ፍርሃታችንን ለመጋፈጥ እንጀግን።

(ዶ/ር ኤልያስ ገብሩ)

@eliasgebru

Читать полностью…

የኔ ትውልድ አብርሆት

ዛሬ አርምሞ የሥልጠና ማዕከል ከStemPower ጋር በመተባበር በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ 5 ኪሎ ካምፓስና AASTU ካምፓስ ሁለት ሥልጠናዎችን ሠጥተናል፡፡ አሪፍ ጊዜ ነበረን፡፡

/channel/+WPPwKov-SIczNGNk

Читать полностью…

የኔ ትውልድ አብርሆት

አርምሞ የስልጠና ማዕከል

/channel/+WPPwKov-SIczNGNk
Aremimo.com

Читать полностью…

የኔ ትውልድ አብርሆት

" ስለዝምታና ስክነት ለመጻፍ የማይመከርበት ጊዜ ላይ ተገኘን :: ምላስ ፈላጭ ቆራጭ የሆነችበት .... የድምጾች ጊዜ ፣ እልፍ ክፉ አንደበቶች በሚላወሱበት ዘመን ላይ ፤ ብቸኝነትና ዝግታ እንደ ድክመት በሚቆጠርበት ጋርዮሽ ባህል ውስጥ ከተምን ።

ግና ዝምታን ይዘን አላንቀላፋንም :: ተለዋዋጩ ጊዜ ወለድ እርግብግቢት ከዘላለማዊው እርጋታ አይበልጥምና ስለ ዝምታ ፣ ብቸኝነት፣ ወሸባ ፣ ስክነት ፣ ጥሞና ፣ ተመስጦ / ስለ አርምም ልንጽፍ ብዕራችንን መዘዝን ፤ ዝምታ በተዘነጋበት ፣ የይድረስ ይድረስ ፣ የቶሎ በይ ቶሎ በል ፣ ቱማታ ዓለም ውስጥ ሆነን ወደ ውስጠታችን ተጓዝን ፤ ጥልቁን ምስጥር ጎትተን አውጥተን በልቦለድ ሰሌዳ ላይ - አዘናጥፈን አነጠፍነው ....

ዝምታ ... ምንድነው ? ተመስጦስ ? አርምሞስ ? ... ሌላውን ከማወቅ ፣ ከመጥላትም ሆነ ከመውደድ በፊት ራስን ማወቅ ! እልፉን ማንነት ማንቃት ? እየጠበቡ ወደ ስፋት መጓዝ ! "


አርምሞ
አስራአምስተኛ ዕትም
ዶ/ር ኤልያስ ገብሩ አዕምሮ


በጃዕፈር መጻሕፍት እየተከፋፈለ ነው ::

Читать полностью…

የኔ ትውልድ አብርሆት

መልካም አዲስ አመት!

@EliasGebru

Читать полностью…

የኔ ትውልድ አብርሆት

https://vm.tiktok.com/ZMrMrXaKT/

Читать полностью…

የኔ ትውልድ አብርሆት

Activities include Hiking, Yoga, Meditation, Games, Horse Riding, Connect with Nature and Energy Recharging, Snack and Lunch plus different Games.
Register @ 0912806077

Читать полностью…

የኔ ትውልድ አብርሆት

“ብልህ ሰው እውቀትን ይሸሽጋል፤ የሰነፎች ልብ ግን ስንፍናን ያወራል።” —መጽሐፈ ምሳሌ 12፥23

ሰናይ ሰንበት!

@eliasgebru

Читать полностью…

የኔ ትውልድ አብርሆት

https://vm.tiktok.com/ZMjWeK5xo/

Читать полностью…

የኔ ትውልድ አብርሆት

ስልኮች መጽሐፎችን እየገደሉ ባለበት ዘመን ላይ እንገኛለን።
.
.
.
.
.
ወደፊታችን ያስፈራል!

@eliasgebru

Читать полностью…

የኔ ትውልድ አብርሆት

https://vm.tiktok.com/ZMjMyktHe/

Читать полностью…

የኔ ትውልድ አብርሆት

" አርምሞ "
በዶክተር ኤልያስ ገብሩ አዕምሮ
አስራስድስተኛ ዕትም ገበያ ላይ ነው ::

Читать полностью…

የኔ ትውልድ አብርሆት

ከ2 ወራት በላይ ከገበያ ጠፍቶ የነበረው ተወዳጁ መጽሐፍ "አርምሞ" ለ16ኛ ጊዜ ታትሞ ዛሬ ከህትመት ወጥቷል። ፈልጋችሁ ያጣችሁት አንባብያን በሙሉ ከነገ ጀምሮ በመጽሐፍ መደብሮችና አንባቢያን እጅ ማግኘት ትችላላችሁ።

ዋና አከፋፋይ - ጃዕፈር መጽሐፍት መደብር
ስልክ - 0911125324

/channel/+WPPwKov-SIczNGNk

Читать полностью…

የኔ ትውልድ አብርሆት

ከፈጣሪ በቀር የትኛውንም ኃይል አትፍራ።
መከበር ያለበትን ግን አክብር።

አርምሞ የስልጠና ማዕከል

/channel/+WPPwKov-SIczNGNk

Читать полностью…

የኔ ትውልድ አብርሆት

የዘንድሮ ተመራቂዎች በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ። ተምሮ ለምርቃት መብቃት ለተመልካች የጊዜ ጉዳይ ነው፣ ለተማሪው ግን የከባድ ፈተና ጎዳና፣ የአእምሮ አቅም ማጣሪያ፣ መዓት የጭንቀት ድንበሮች መዳረሻ፣ የመጨረሻው የፅናት ወሰን ማጣሪያ መሰናክሎችን የማለፍ ድምር ውጤት ነው።

ያለፍነውን ዘርፈ ብዙ ፈተና የምናውቀው የትምህርት ዓለሙ ፅኑ ተጓዦቹ የነበርን ተማሪዎች ብቻ ነን። በዚህ የዓመታት ማራቶን ውስጥ ያገዛችሁንን በሙሉ ከልባችን ምስጋናችን ይድረሳችሁ። መልካም መምህራኖቻችን (ሲኒየሮቻችን) በሙሉ ስለአርአያነታችሁ እሱ ያክብርልን።
ከሁሉም በላይ ግን ሙሉ ክብርና ምስጋናውን ቸሩ ፈጣሪያችን ይውሰድ።

(ዶ/ር ኤልያስ ገብሩ አእምሮ፣ ረ/ፕሮፌሰር፣
የሥነ-አእምሮ ስፔሻሊስት፣ ሳይኮቴራፒስት፣
የአርምሞ ደራሲና የሥልጠና ማዕከል መሥራች)

/channel/+WPPwKov-SIczNGNk

https://vm.tiktok.com/ZM2qjuNCq/

Читать полностью…

የኔ ትውልድ አብርሆት

የአርምሞ 4ኛ ዙር ሥልጠና ነገ፣ ቅዳሜ፣ ሐምሌ 1 ከቀኑ ስምንት ሰዓት ይጀምራል። በዚሁ አጋጣሚ የአርምሞ የTiktok እና YouTube ቻናሎች በይፋ ሥራ ጀምረዋል። የተለያዩ እውቀትና ጥበቦችን ለመቃረም ከታች ባሉ ሊንኮች እየገባችሁ ቤተሰብ ሁኑ😊። እናመሰግናለን🙏🙏🙏።

YouTube 👇👇👇

https://youtu.be/2DWe8td-wYg

Tik Tok 👇👇👇

aremimo/video/7253143673330830598?_r=1&u_code=e3fjgji509l1b9&preview_pb=0&sharer_language=en&_d=dkakelkd4jabc8&share_item_id=7253143673330830598&source=h5_m&timestamp=1688754486&user_id=7137362558869488666&sec_user_id=MS4wLjABAAAAeyeOOW_90jUJ8TwplCUZuMb-xq47oZ8sq9I77rP13rT0v1ywcbVeoNfH1YkMlHE3&social_share_type=0&utm_source=copy&utm_campaign=client_share&utm_medium=android&share_iid=7250639154673403653&share_link_id=886f59de-000a-47f9-a5ef-993a07600151&share_app_id=1233&ugbiz_name=Main&ug_btm=b8727%2Cb2878" rel="nofollow">https://www.tiktok.com/@aremimo/video/7253143673330830598?_r=1&u_code=e3fjgji509l1b9&preview_pb=0&sharer_language=en&_d=dkakelkd4jabc8&share_item_id=7253143673330830598&source=h5_m&timestamp=1688754486&user_id=7137362558869488666&sec_user_id=MS4wLjABAAAAeyeOOW_90jUJ8TwplCUZuMb-xq47oZ8sq9I77rP13rT0v1ywcbVeoNfH1YkMlHE3&social_share_type=0&utm_source=copy&utm_campaign=client_share&utm_medium=android&share_iid=7250639154673403653&share_link_id=886f59de-000a-47f9-a5ef-993a07600151&share_app_id=1233&ugbiz_name=Main&ug_btm=b8727%2Cb2878

አርምሞ የስልጠና ማዕከል!

ውስጣዊ ሰላም፣ ውጫዊ እድገት!

Читать полностью…

የኔ ትውልድ አብርሆት

5ኛው የአርምሞ ሃይኪንግ የፊታችን ቅዳሜ ሰኔ 24 ይካሄዳል። በዚህ ልዩ የተፈጥሮ ቅኝትና አስደሳች የጨዋታ ጊዜዎች ላይ ለመሳተፍ በ090555777 ወይም በ0912806077 ደውለው ይመዝገቡ።

አርምሞ የስልጠና ማዕከል

ውስጣዊ ሰላም፣ ውጫዊ እድገት!
/channel/+WPPwKov-SIczNGNk

Читать полностью…

የኔ ትውልድ አብርሆት

ልዩ ዝግጅት ግንቦት 19

@EliasGebru

Читать полностью…

የኔ ትውልድ አብርሆት

" ስለዝምታና ስክነት ለመጻፍ የማይመከርበት ጊዜ ላይ ተገኘን :: ምላስ ፈላጭ ቆራጭ የሆነችበት .... የድምጾች ጊዜ ፣ እልፍ ክፉ አንደበቶች በሚላወሱበት ዘመን ላይ ፤ ብቸኝነትና ዝግታ እንደ ድክመት በሚቆጠርበት ጋርዮሽ ባህል ውስጥ ከተምን ።

ግና ዝምታን ይዘን አላንቀላፋንም :: ተለዋዋጩ ጊዜ ወለድ እርግብግቢት ከዘላለማዊው እርጋታ አይበልጥምና ስለ ዝምታ ፣ ብቸኝነት፣ ወሸባ ፣ ስክነት ፣ ጥሞና ፣ ተመስጦ / ስለ አርምም ልንጽፍ ብዕራችንን መዘዝን ፤ ዝምታ በተዘነጋበት ፣ የይድረስ ይድረስ ፣ የቶሎ በይ ቶሎ በል ፣ ቱማታ ዓለም ውስጥ ሆነን ወደ ውስጠታችን ተጓዝን ፤ ጥልቁን ምስጥር ጎትተን አውጥተን በልቦለድ ሰሌዳ ላይ - አዘናጥፈን አነጠፍነው ....

ዝምታ ... ምንድነው ? ተመስጦስ ? አርምሞስ ? ... ሌላውን ከማወቅ ፣ ከመጥላትም ሆነ ከመውደድ በፊት ራስን ማወቅ ! እልፉን ማንነት ማንቃት ? እየጠበቡ ወደ ስፋት መጓዝ ! "


አርምሞ
አስራአምስተኛ ዕትም
ዶ/ር ኤልያስ ገብሩ አዕምሮ


በጃዕፈር መጻሕፍት እየተከፋፈለ ነው ::

Читать полностью…
Subscribe to a channel