ከልብ የተሰጠ ሥጦታ በብር አይተመንም።
በቅርቡ የማላውቀው የቤት ስልክ ቁጥት ሞባይሌ ላይ ደወለ__ አነሳሁት፣
"ሄሎ"
"ሄሎ፣ ዶ/ር ኤልያስ ነህ?"
"አዎን ማን ልበል?"
"ከቃሊቲ እስር ቤት ነው የምደውልልህ!.."
"እሺ"
"... ግን የአርምሞ መጽሐፍ ደራሲው ዶ/ር ኤልያስ ነህ አይደል?"
በውስጤ ቃሊቲ ማረምያ ቤት ደሞ ለምን ፈለጉኝ እያልኩኝ፣ "አዎ እኔ ነኝ" አልኹት፤
"እግዚአብሔር ይመስገን፣ በጣም አክባሪክ ነኝ፣ በድምፅም ቢሆን ስላገኘሁ በጣም ደስ ብሎኛል!" ... ሲለኝ ደዋዩ መጽሐፌን አንብቦ እንደሆነ ገመትኩኝ።
"አመሰግናለሁ ወንድሜ፣ አንተንስ ማን ልበል?" ስል ጠየቅኩት፤
"ሙሉጌታ እባላለሁ፣ በቃሊቲ እስር ቤት ለአመታት ያቆየሁ ታራሚ ነኝ ፤ አርምሞ መጽሐፍህ ውስጤ ላይ ትልቅ ተስፋን ስላበራልኝ ነው ላመሰግንህ የደወልኩት... ያው ታራሚ ነኝ፣ ምንም ላንተ የማደርግልህ ነገር የለም... የገንዘብም አቅም የለኝም ግን ድሮ የለመድኳት የእጅ ጥበብ አለች፤ በሷ አንድ ብእር በእጆቼ ሰርቼልሃለሁ፣ በቅርቡ ይደርስሃል" አለኝ።
(ከዚያም ከመጽሐፉ ጋር የተያያዙ ብዙ ጨዋታዎችን ተጫወትን)
እውነት ለመናገር ስጋው እንጂ ነፍሱ ያልታሰረች አስተዋይ ሰው ነው። ያው የላከው መልእክተኛም ይሄንን የሚያምር ብእር ከደብዳቤ ጋር ቢሮ ለፀሐፊያችን አቀበላት። በህይወቴ ሰዎች ከሰጡኝ ትልቅ ስጦታዎች አንዱ ነው።
የሥጦታ ውዱ ከልብ የተሰጠ ነው።
(ደራሲ፣ ዶ/ር ኤልያስ ገብሩ አእምሮ)
@EliasGebru
ራቆቱን የሮጠ ብቻ አይደለም የአእምሮ ታማሚ፣ የአእምሮ ጤና ሰፊ መገለጫ ያለው ውስብስብ ጉዳይ ነው። ከ3 ሰዎች 1 ሰው የአእምሮ ጤናው ላይ እክል እንዳለበት ጥናቶች ያሳያሉ። ብዙ ጊዜ ትኩረት የማይሰጠው ስውር ህመም፣ ድብቅ ወረርሽኝ ነው። ያለ አእምሮ ጤና ግን ሰላምም፣ ለውጥም፣ እድገትም የለም።
(ዶ/ር ኤልያስ ገብሩ)
(የሥነ-አእምሮ ስፔሻሊስትና ሥነ-ልቦና አማካሪ)
(For any questions 0912806077)
@eliasgebru
🇺🇿 Bu bot guruhdagi yangi a'zolar kirdi-chiqdi malumotni tozalab turadi bot ishlashim uchun guruhingizga admin berishingiz kerak
🇷🇺 Бот для удаления сообщений о том, что пользователь присоединился или покинул чат, добавьте его в свою группу для работы бота, затем назначьте его администратором
🇺🇸 Bot to remove messages about user joined or left chatroom add to your group for bot operation, then assign as administrator
🤖 Bot 👉 @Joinhider2_bot
Bu bot gruhingizdagi a'zolarni kanalga a'zo bo'lmaguncha yozdirmaydi bot ishlashi uchun guruhingizga qo'shib admin qilasiz ulamoqchi bo'lgan kanalga ham admin bo'lishi kerak
Bot 👉 @Kanalga_azo_bol_bot
➕ GURUHGA QOSHISH ➕
#የህግ የስራ ማስታዎቂያዎች⚖📨
#ህግ ነክ ፅሁፎች ማብራሪያዎች📋
#የተለያዩ የሕግ መፅሐፎች 📚
#የኢትዮጲያና አለምአቀፍ ህጎች
#የክስ ፎርሞች📓
#የፍርድ ቤት ውሣኔዎች 👨⚖
#የህግ Scholarships 👨🏫
#ለማንኛውም ጥያቄ አስተያየት👇👇
@Ethiolawblogbot
👇👇👇👇
@ashufish
/channel/ethiolawblog
🇺🇿 Bu bot guruhdagi yangi a'zolar kirdi-chiqdi malumotni tozalab turadi bot ishlashim uchun guruhingizga admin berishingiz kerak
🇺🇸 Bot to remove messages about user joined or left chatroom add to your group for bot operation, then assign as administrator
ሰዎች ምን ይፈልጋሉ ብለህ እነርሱን ለማስደሰት አትኑር። ይልቅ የራስህ አላማና ግብ ይኑርህ። የሰው ሙገሣ አያኩራህ፣ የሰው ወቀሳም ከመንገድህ አያቁምህ። በፅናት ወደ ህልምህ ተጓዝ።
(ዶ/ር ኤልያስ ገብሩ)
@EliasGebru
A bot to download high quality backgrounds for your smartphone or computer.
Bot link: @Picturezbot
📪 Contact & Ads: @izzatbe
ሁላችንም ሥራችን አንድ አዳም ነው። ከሚያለያየን ነገር የሚያመሳስለን እጅጉን ይበልጣል። ዓለምን የሚዘውረው አንድ የህይወት ዑደት ነውና። እንኳንስ እርስ በርስ ከዛፉና ከአፈሩ ጋርም ብዙ አንለያይም። ሁላችንም አቶሞች ነን።
|ቅዳሜ|
|ቀዳማይ|ጢኖሰንበት| #ቆ| #ዋህ|
@EliasGebru
አንባቢ ሴቶች ይብዙልን። እንደ ውጫቸው ውስጣቸውም የተዋበ እንስቶች ሲበዙ ዓላማ ያለው ትውልድ ይፈጠራል። መልካም ቅዳሜ።
#አርምሞ
📸 ሰላም 📸 ላምሮት 📸 መስከረም
@EliasGebru
ስለ አዲሱ "አርምሞ" መጽሐፍ አንዳንድ እውነታዎች፤
ርዕስ - አርምሞ
ንዑስ ርዕስ - ውስጣዊው ጉዞ
የገጽ ብዛት - 258
ዋጋ - 185 ብር (የገቢው 10 በመቶ በጦርነት ለተጎዱ ወገኖች የሚውል)
ይዘት - ሥነ-ልቦናዊ፣ ሳይንሳዊ፣ መንፈሳዊ፣ ጥናታዊ የፍቅር ልቦለድ፤
ደራሲ - ኤልያስ ገብሩ (ዶ/ር)
የመጀመሪያ እትም - መስከረም 2014 ዓ.ም
አሳታሚና ዋና አከፋፋይ - አብርሆት መጽሐፍ መደብር / ስልክ +251966060708
አድራሻ - ለም ሆቴል/ አ•አ/ ኢትዮጵያ
📖 📚 📖
@EliasGebru
በአማራ እና በትግራይ ህዝቦች መካከል የሰላምና እርቅ መንገድ እንዲጀምር የምትሹ ሰዎች አላችሁ ወይ?
ካላችሁ ይህንን ጥያቄ ሼር በማድረግ አዲስ የይቅርታ መንገድን በሰዉ አእምሮ ውስጥ ጥረጉ! ሁሉም ነገር ከሀሳብ ይጀምራልና እስኪ እኛ እንጀምረው። ፈሪም ይበሉን ደካማ ብቻ እንጀምረው።
ሰላም 🕊ይሻላል።
(ዶ/ር ኤልያስ ገብሩ አእምሮ)
@EliasGebru
ከመጋቢ ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ ጋር የነበረኝ ሙሉ ቆይታ ቀጣዩን ሊንክ ተጭናችሁ እንድትመለከቱ ጋበዝኳችሁ።
ንቃተ-ህሊና!
https://youtu.be/jnmnT6yy1oQ
አሜሪካ ሆይ አንቺ ስለ ዲሞክራሲም፣ ሰብኣዊ መብትም ሆነ ጥሰት የመናገር ሞራል የለሽም።
'የሶሪያን ጠባሳ ያየ በእሳት አይጫወትም' እንዲሉ አሜሪካን በዓይነ ቁራኛ ማየት ያስፈልጋል። ህዝብን ከፋፍላ ማባላት፣ ሥርዓተ መንግሥትን ማፍረስና ሀገርን መበተን የተካነችበት ነው።
የጥቁሩንና አረቡን ውስጣዊ ክፍተት እየጠበቁ እሳት ላይ ጋዝ ማርከፍከፍ የለመዱት ምዕራባዊ አውሬዎች አሁን ደግሞ ለኢትዮጽያ የምናውቅላት እኛ ነን ብለው ተገትረዋል። ነገ ከነገ ወድያ ደግሞ ሰላም ማስከበር በሚል ተልካሻ ምክንያት ቢ - 29 ጀቶቻቸውን ላለመላካቸው ዋስትና የለንም።
እነ አሜሪካ እስካሁን ድረስ ሰላምና ዲሞክራሲ እናሰፍናለን ብለው በገቡባቸው ሀገራት... አፍጋኒስታን፣ኢራቅ፣ሶሪያ፣የመን፣ሊቢያ... የሰይጣናዊ ደም መፋሰስና እልቂት እንጂ ሰላም ሲሰፍን አላየንም፣ አልሰማንም።
የዘፈን ዳርዳሩ እስክስታ እንዲሉ አሁንም ለትግራይ ህዝብ ያዘናችሁ መስላችሁ የአዞ እንባችሁን አታፍሱ። የዘመናዊ ባርነት እቅዳችሁን፣ ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ ጥቅማችሁን ሲከፋም የረከሰ እምነታችሁን ለማስጠበቅ ከጓዳችሁ ገብተን እንፈትፍት አትበሉን። እውነት ለመናገር ሙሉ የኢትዮጵያ ህዝብ ቢሞት ደንታም እንደማይሰጣችሁ እናውቃለን። በየመን በየቀኑ 300 ህፃናት በርሃብ ሢሞቱ አልተሳምችሁም። ምክንያቱም የናንተ ወዳጅነት ከአውሮፓውያን፣ ከግብፅ፣ ከሳዑዲና እስራኤል ብቻ ነው። ለናንተ ቁጥር እንጂ ሰው አይደለንም። አሁን ግን የብልጣ ብልጥ ጨዋታችሁን ነቅተናል። ማንም የሚሸወድላችሁ የለም። ከባንዳ ውጪ።
እኛ ኢትዮጵያውያን የራሳችንን ችግር በራሳችን መፍታት የምንችልበት ወኔም፣ አቅሙም፣ ጥበቡም አለን።
በአጠቃላይ ኢትዮጵያን ነክታችሁ ከፀናች አለት ጋር አትጋፉ!
የኢትዮጵያ አምላክ ቅድስት ምድሩን ይጠብቅ፤
(ዶ/ር ኤልያስ ገብሩ)
@EliasGebru #ሼር
Bu bot gruhingizdagi a'zolarni kanalga a'zo bo'lmaguncha yozdirmaydi bot ishlashi uchun guruhingizga qo'shib admin qilasiz ulamoqchi bo'lgan kanalga ham admin bo'lishi kerak
Bot 👉 @Kanalga_azo_bol_bot
➕ GURUHGA QOSHISH ➕
🇺🇿 Bu bot guruhdagi yangi a'zolar kirdi-chiqdi malumotni tozalab turadi bot ishlashim uchun guruhingizga admin berishingiz kerak
🇺🇸 Bot to remove messages about user joined or left chatroom add to your group for bot operation, then assign as administrator
🇺🇿 Bu bot guruhdagi yangi a'zolar kirdi-chiqdi malumotni tozalab turadi bot ishlashim uchun guruhingizga admin berishingiz kerak
🇺🇸 Bot to remove messages about user joined or left chatroom add to your group for bot operation, then assign as administrator
A bot to download high quality backgrounds for your smartphone or computer.
Bot link: @Picturezbot
📪 Contact & Ads: @izzatbe
የአማርኛ ፊደል በእንግሊዘኛ ፊደል
ሀ ሁ ሂ ሃ ሄ ህ ሆ
Ha Hu Hi Ha He H Ho
ለ ሉ ሊ ላ ሌ ል ሎ
Le Lu Li La Le L Lo
ሐ ሑ ሒ ሓ ሔ ሕ ሖ
Ha Hu Hi Ha He H Ho
መ ሙ ሚ ማ ሜ ም ሞ Me Mu Mi Ma Me M Mo
ሠ ሡ ሢ ሣ ሤ ሥ ሦ
Se Su Si Sa Se S So
ረ ሩ ሪ ራ ሬ ር ሮ
Re Ru Ri Ra Re R Ro
ሰ ሱ ሲ ሳ ሴ ስ ሶ
se su si sa se s so
ሸ ሹ ሺ ሻ ሼ ሽ ሾ she shu shi sha she sh sho
ቀ ቁ ቂ ቃ ቄ ቅ ቆ
ke ku ki ka ke k ko
በ ቡ ቢ ባ ቤ ብ ቦ
be bu bi ba be b bo
ተ ቱ ቲ ታ ቴ ት ቶ
te tu ti ta te t to
ቸ ቹ ቺ ቻ ቼ ች ቾ
che chu chi cha che chcho
ኀ ኁ ኂ ኃ ኄ ኅ ኆ
ha hu hi ha he h ho
ነ ኑ ኒ ና ኔ ን ኖ
ne nu ni na ne n no
ኘ ኙ ኚ ኛ ኜ ኝ ኞ
gne gnu gni gna gne gn gno
አ ኡ ኢ ኣ ኤ እ ኦ
a u i a e i o
ከ ኩ ኪ ካ ኬ ክ ኮ
ke ku ki ka ke k ko
ኸ ኹ ኺ ኻ ኼ ኽ ኾ
he hu hi ha he h ho
ወ ዉ ዊ ዋ ዌ ው ዎ
we wu wi wa we w wo
ዐ ዑ ዒ ዓ ዔ ዕ ዖ
a u i a e i o
ዘ ዙ ዚ ዛ ዜ ዝ ዞ
ze zu zi za ze z zo
ዠ ዡ ዢ ዣ ዤ ዥ ዦ
zhe zhu zhi zha zhe zh zho
የ ዩ ዪ ያ ዬ ይ ዮ
ye yu yi ya ye y yo
ደ ዱ ዲ ዳ ዴ ድ ዶ
de du di da de d do
ጀ ጁ ጂ ጃ ጄ ጅ ጆ
je ju ji ja je j jo
ገ ጉ ጊ ጋ ጌ ግ ጎ
ge gu gi ga ge g go
ጠ ጡ ጢ ጣ ጤ ጥ ጦ
te tu ti ta te t to
ጨ ጩ ጪ ጫ ጬ ጭ ጮ
che chu chi cha che chcho
ጰ ጱ ጲ ጳ ጴ ጵ ጶ
pe pu pi pa pe p po
ጸ ጹ ጺ ጻ ጼ ጽ ጾ
tse tsu tsi tsa tse ts tso
ፀ ፁ ፂ ፃ ፄ ፅ ፆ
tse tsu tsi tsa tse ts tso
ፈ ፉ ፊ ፋ ፌ ፍ ፎ
fe fu fi fa fe f fo
ፐ ፑ ፒ ፓ ፔ ፕ ፖ
pe pu pi pa pe p po
bzu sewoch wdun ye "amarigna-be-engilzegna" quanqua atammew sitsfu iyetazebn new😡😡... slezih wede tkklegnaw menged bememeles quanquachnn kememot initadegew
😁😁😁 intekembet bezawm share inadrg @Yabiti_02