yetumim_lijoch | Unsorted

Telegram-канал yetumim_lijoch - 🎹 ANCHOR PRODUCTION 🎬

-

🎛🎚🎹🎙Anchor Studio🎙🎹🎚🎛 🎙 Track 🎙 Cover 🎙 Album 🎙 Promotion 📽 Video clip 🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹 🎹📌📍 Shashemene 📌📍🎹 🎹 📞 +2519 70 60 95 82 🎹 🎹 📞 +2519 25 31 51 64 🎹 🎹🎼🎧🎤🎸🎻🎷🎺🥁🎧🎼🎹 🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹

Subscribe to a channel

🎹 ANCHOR PRODUCTION 🎬

➠ርዕስ:እስክትመጣ
➠ዘማሪ: ሁሉበጌታ አብነት
➠አልበም:እስክትመጣ
▷ @yetumim_lijoch ◁
▷ @yetumim_lijoch ◁
△Join Us△

Читать полностью…

🎹 ANCHOR PRODUCTION 🎬

➠ርዕስ:አልጠፋሁም
➠ዘማሪ: ሁሉበጌታ አብነት
➠አልበም:እስክትመጣ
▷ @yetumim_lijoch ◁
▷ @yetumim_lijoch ◁
△Join Us△

Читать полностью…

🎹 ANCHOR PRODUCTION 🎬

➠ርዕስ:በምህረትህ ብዛት
➠ዘማሪ: ሁሉበጌታ አብነት
➠አልበም:እስክትመጣ
▷ @yetumim_lijoch ◁
▷ @yetumim_lijoch ◁
△Join Us△

Читать полностью…

🎹 ANCHOR PRODUCTION 🎬

➠ርዕስ:እያሰባት
➠ዘማሪ: ሁሉበጌታ አብነት
➠አልበም:እስክትመጣ
▷ @yetumim_lijoch ◁
▷ @yetumim_lijoch ◁
△Join Us△

Читать полностью…

🎹 ANCHOR PRODUCTION 🎬

➠ርዕስ:ፍቅሩ ነክቶኛል
➠ዘማሪ: ሁሉበጌታ አብነት
➠አልበም:እስክትመጣ
▷ @yetumim_lijoch ◁
▷ @yetumim_lijoch ◁
△Join Us△

Читать полностью…

🎹 ANCHOR PRODUCTION 🎬

➠ርዕስ:የክብር መንፈስ
➠ዘማሪ: ሁሉበጌታ አብነት
➠አልበም:እስክትመጣ
▷ @yetumim_lijoch ◁
▷ @yetumim_lijoch ◁
△Join Us△

Читать полностью…

🎹 ANCHOR PRODUCTION 🎬

➠ርዕስ:ይሁንልህ
➠ዘማሪ: ሁሉበጌታ አብነት
➠አልበም:እስክትመጣ
▷ @yetumim_lijoch ◁
▷ @yetumim_lijoch ◁
△Join Us△

Читать полностью…

🎹 ANCHOR PRODUCTION 🎬

. የኔ መድሀኒት
አቤኔዘር ለገሰ|New Song
⏰7:18Min 📥3.9MB
🔰ወንጌል ክርስቶስ ነው🔰
Share 📲 Share 📲 Share
▷ @yetumim_lijoch ◁
▷ @yetumim_lijoch ◁
△Join Us△

Читать полностью…

🎹 ANCHOR PRODUCTION 🎬

. ናተይ
ምህረትና ምናሴ | New
አማርኛ, ትግርኛ, ኦሮምኛ
⏰7:11Min 📥4.3MB
🔰ወንጌል ክርስቶስ ነው🔰
Share 📲 Share 📲 Share
▷ @yetumim_lijoch ◁
▷ @yetumim_lijoch ◁
△Join Us△

Читать полностью…

🎹 ANCHOR PRODUCTION 🎬

እነሆ ካነበብኩት ላካፍላችሁ 😊

✍Tesfa_Hope @wunuye95
.
.
.
°°__#ባሏን #የገደለው #መርዝ__°°
.
.
.


ከእለታት በአንድ ቀን አንዲት ውብ የሆነች ልጃገረድ ባገባች በሁለተኛ ዓመቷ ትዳሯ ምርር ስላላት ባሏን ለመግደል ፈለገች።
ይህች ቆንጆ ልጅም ወደ እናቷ ቤት በመሄድ "እናቴ የባሌ ነገር አድክሞኛል የሚያደርጋቸው ነገሮች ሰልቺተውኛል፣ለእኔ አያስብልኝም፣ዞር ብሎ እንኳን አያየኝም እኔንጃ ከሌላ ሴት
ጋር የጀመረው ነገር አለ እርሱን ገድዬ መገላገል እፈልጋለሁ በአንድ በኩል ደግሞ ህግ ያስረኛል ብየ እፈራለሁ እና እባክሽ እርጅኝ?አለቻት።

እናቷም:-እሺ እረዳሻለሁ የእኔ ውድ ልጅ ግን መጀመሪያ የምታደርጊያቸው ነገሮች አሉ አለቻት።

ልጅቷም:አንቺ ያልሽኝን ነገሮች በሙሉ እፈጽማለሁ አለች።
እናትየዋም:-ባልሽ ሞቶ አስከሬኑ ከቤት እስኪወጣ ድረስ ከዚህ በታች ያሉትን 6 ነገሮች በጥንቃቄ ፈጽሜያቸው አለች።

1.የገደለችው እርሶ ናት ብለው እንዳይጠረጥሩሽ ከዛሬ ጀምሮ ሰላም ፍጠሪ።

2.ሁልጊዜ ውበትሽን ጠብቀሽ ወጣትና ውብ ሁነሽ ታይ።

3.በደንብ አድርገሽ ተንከባከቢው ጥሩ ሁኝለት አበርችው።

4.ትዕግስት አድርጊ ብዙም አትቅኚ፣ብዙ ጊዜ አድማጭ ሁኚ በማክበር ታዘዥው።

5.በእጅሽ ያለውን ገንዘብ አንዲችም በለሽ ሳታስቀሪ እርሱን ለማስደሰት አውይው።

6.ማንም ገድላዋለች ብሎ እንዳያስብ የጭቅጭቅ ድምፅ ከአፍሽ እንዳይወጣ ሰላም እና የፍቅር ቃል ከአፍሽ ይውጣ እስክትገላገይው ድረስ ብቻ።

እናትዮዋ:-በድጋሚ ያልኩሽን ነገሮች ሳታዛንፊ ታደርጊለሽ አለቻት?
ልጅቷም እርሱ ሞቶ ይውጣልኝ እንጂ አንድም ሳላስቀር አደርገዋለሁ ብላ መለሰች።

እናትየዋም አንድ ብልቃጥ አውጥታ ይህን መርዝ ያዥውና ሁሌም ከሚበላው ምግብ ጋር እየጨመርሽ ስጭው መርዙም አመንምኖ ይገድለዋል።

ልጅቷም ደስ እያላት ወደ ቤቷ ተመለሰች።

ልጅቷ:-ከአንድ ወር በኋላ ተመልሳ ወይ ጉድ ሰውየው ወሬውን ሳይሰማ አይቀርም መሰለኝ ድሮ አድርጎት የማያውቀውን "ማሬ፣ፍቅሬ፣ወለላዬ፣
ህይወቴ፣ንግስቴ፣በዓለም ላይ አንቺን የምታክል ሴት የለችም ይለኛል እኔ እንጂ ፀባዩ ልውጥውጥ ብሎብኛል።

እናትየዋም:-መርዙን እየሰጠሽው ነው አለቻት?ልጅቷም አይኗ እንባ እያቀረረ
አዎ ግን አሁን ፀባዩ ሸጋ፣አፍቃሪ ባል ኋኖል እና እንዲሞትብኝ አልፈልግም እባክሽ ማርከሻ መድሀኒት ፈልጊልኝ ፀፀቱ ሊገለኝ ነው እማዬ???

እናትየዋም:-ልጄ በብልቃጥ የሰጠሁሽ መርዝ አይደለም የእርድ ዱቄት ነው።ነገር ግን ቀስ በቀስ ፀባዩ መጥፎ ባልሽን የገደልሽው "መርዟ አንቺ ነሽ"ማለቴ እሱን ማፍቀር ፣መታዘዝ ፣መንከባከብ ፣መታገስ
እና ውብ ሁነሽ ስትገኝ ባልሽን መቀየር ትችያለሽ።

አንቺ ያልሰጠሽውን ነገር እንዴት ከሌላ ሰው ትጠብቂያለሽ?ፍቅር ማለት ሰጥቶ መቀበል ነው።

━━━━━━✦✗✦━━━━━━
⇲⇲⇲⇲ሼር ያድርጉ!! ⇲⇲⇲
አዘጋጅ፦
⇨ @yetumim_lijoch
⇨ @yetumim_lijoch
⇨ @yetumim_lijoch
─── ❖ ── ✦ ── ❖ ───

Читать полностью…

🎹 ANCHOR PRODUCTION 🎬

━━━━━✦✗✦━━━━━━
⇲⇲⇲⇲ሼር ያድርጉ!! ⇲⇲⇲
አዘጋጅ፦
⇨ @yetumim_lijoch
⇨ @yetumim_lijoch
⇨ @yetumim_lijoch

Читать полностью…

🎹 ANCHOR PRODUCTION 🎬

. ይታወቅልኝ
ዘማሪ በረከት ተስፋዬ || Live Worship
⏰9:14Min 📥28.7MB
🔰ወንጌል ክርስቶስ ነው🔰
Share 📲 Share 📲 Share
▷ @yetumim_lijoch ◁
▷ @yetumim_lijoch ◁
△Join Us△

Читать полностью…

🎹 ANCHOR PRODUCTION 🎬

. መንፈስ ቅዱስ
ፍሬሁን አበበ | New Song
⏰8:33Min 📥4.9MB
🔰ወንጌል ክርስቶስ ነው🔰
Share 📲 Share 📲 Share
▷ @yetumim_lijoch ◁
▷ @yetumim_lijoch ◁
△Join Us△

Читать полностью…

🎹 ANCHOR PRODUCTION 🎬

መጽሐፍ ቅዱስ ምን ዓይነት መጽሐፍ ነው?

°°°__ ምዕራፍ 1 __°°°


🍃ክፍል-3🍃


📜የቅዱሳት መጻሕፍት ቀኖና

ተቃዋሚዎች የመጽሐፍ ቅዱስን ተዓማኒነት አጠራጣሪ ለማድረግ ብዙ ጊዜ የሚጠቅሱት በውስጡ የሚገኙትን መጻሕፍት ዝርዝር በተመለከተ በክርስቲያኖች መካከል የሚገኘውን ልዩነት ነው፡፡ የመጽሐፍ ቅዱስን ቀኖና በተመለከተ በተለያዩ የክርስትና ቤተ እምነቶች መካከል ልዩነት መኖሩ የታወቀ ነው፡፡ የወንጌላውን አብያተ ክርስቲያናትና የግሪክ ኦርቶዶክስ ቀኖና 66 መጻሕፍትን የያዘ ሲሆን የሮማ ካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያን 73፣ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ደግሞ 81 መጻሕፍትን የያዙ ናቸው፡፡ በስድሳ ስድስቱ መጻሕፍት ዙርያ በነዚህ የክርስትና ቤተ እማነቶች መካከል ስምምነት ያለ ሲሆን ልዩነቱ የተፈጠረው አፖክሪፋ በመባል በሚታወቁት የብሉይ ኪዳን መጻሕፍት ዙርያ ነው፡፡

ቀኖና የሚለው ቃል “ካኖን” ከሚል የግሪክ ቃል የመጣ ሲሆን ትርጓሜውም “የመለክያ ብትር” ወይም “ደንብ” ማለት ነው፡፡ ይህ ቃል እስትንፋሰ-መለኮት መሆናቸው የሚታመንባቸውን የቅዱሳት መጻሕፍት ዝርዝር ያመለክታል፡፡ ቀኖናን በተመለከተ በሰፊው የሚናፈሱ የተሳሳቱ አመለካከቶች ከመኖራቸው አንፃር እነዚህን ውዥንብሮች ለማጥራት አንድ መሠረታዊ እውነት መጠቀስ ይኖርበታል፡፡ ይህም ቤተ ክርስቲያን የቀኖና ውጤት እንጂ የቀኖና እናት አለመሆኗ ነው፡፡ የቤተ ክርስቲያን መሠረት የሐዋርያትና የነቢያት ትምህርት በመሆኑ የቤተ ክርስቲያን አባቶች “ይህኛው ቀኖና ነው ያኛው ደግሞ ቀኖና አይደለም” በማለት ሲለዩ ቤተ ክርስቲያን የተመሠረተችበትን መሠረት በማጤን እንጂ ለቤተ ክርስቲያን መሠረት እየጣሉላት አልነበረም ማለት ነው፡፡ ቀደም ሲል እንደተባለው ቅዱሳን አባቶች የነቢያትና የሐዋርያት ምንጭ ያላቸውንና የቤተ ክርስቲያን መሠረት የሆኑትን መጻሕፍት በመለየት አስታወቁ እንጂ አዲስ ነገር አልፈጠሩም፡፡ ስለዚህ ቤተ ክርስቲያን የቀኖና ልጅ እንጂ የቀኖና እናት አይደለችም፡፡ ቤተ ክርስቲያን የቀኖና አገልጋይ እንጂ የቀኖና የበላይ አይደለችም፡፡ ቤተ ክርስቲያን የቀኖና ምስክር እንጂ የቀኖና ወሳኝ አይደለችም፡፡ የቀኖና ወሳኙ እግዚአብሔር ነው፡፡ እግዚአብሔር በመንፈሱ ምሪት በተጻፉት ቅዱሳት መጻሕፍት ውስጥ የራሱን “አሻራ” በማስቀመጥ ቀኖናን ወስኗል፡፡ የቤተ ክርስቲያን ድርሻም ይህ “አሻራ” ያረፈባቸውን መጻሕፍት መለየት ነው፡፡
በስድሳ ስድስቱ መጻሕፍት ዙርያ በክርስትና ቤተ እማነቶች መካከል ስምምነት ያለ ሲሆን ልዩነቱ የተፈጠረው አፖክሪፋ በመባል በሚታወቁት የብሉይ ኪዳን መጻሕፍት ዙርያ ነው፡፡ 

"አፖክሪፋ" ማለት የተሰወረ ወይም አጠራጣሪ ማለት ሲሆን እነዚህን መጻሕፍት እንደ እስትንፋሰ መለኮት የሚቀበሏቸው ወገኖች ዲዩትሮካኖኒካል (ሁለተኛ ቀኖና) በማለት መጥራትን ይመርጣሉ፡፡ ወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናት እነዚህን መጻሕፍት እንደማይጠቅሙ ወይንም ደግሞ በውስጣቸው ምንም እውነት እንዳልያዙ አይቆጥሯቸውም፡፡ ይልቁኑ በነዚህ መጻሕፍት ውስጥ ብዙ ጠቃሚ እውነቶች እንዳሉና ከሌሎች ቅዱሳት መጻሕፍት ጎን ለጎን ለተጨማሪ እውቀት መነበብ እንሚገባቸው ያምናሉ ነገር ግን በሌሎች ቅዱሳት መጻሕፍት ደረጃ ላይ አያስቀምጧቸውም፡፡ ለዚህ ደግሞ የተለያዩ ምክንያቶችን ይጠቅሳሉ፡፡ ከነዚህ መካከል አራቱ የሚከተሉት ናቸው፡-

🍒የአፖክሪፋ መጻሕፍት ነቢያት በነበሩበት ዘመን ሳይሆን በዝምታ ዘመን የተጻፉ ናቸው፡፡ በነቢዩ ሚልኪያስና በኢየሱስ ክርስቶስ መካከል የነበረው የ400 ዓመታት ጊዜ “የዝምታ ዘመን” በመባል ይታወቃል፡፡ በነዝያ ዘመናት የተከናወኑ ልናውቃቸው የሚገቡ ታሪኮች ቢኖሩም ነገር ግን እግዚአብሔር የሚናገራቸው ነቢያት ስላልነበሩ በወቅቱ የተጻፉት ጽሑፎች ሁሉ የሰው ስራዎች እንጂ እስትንፋሰ መለኮት ሊሆኑ አይችሉም፡፡

🍒እነዚህ መጻሕፍት ወደ ክርስቲያን ቀኖና የተጨመሩት በቀደሙት የቤተ ክርስቲያን አባቶች ዘመን ሳይሆን በመካከለኛው ዘመን ነበር፡፡ አንዳንድ የቤተ ክርስቲያን አባቶች እነዚህን መጻሕፍት የጠቀሷቸው ቢሆንም መንፈሳዊ እሴት እንዳሏቸው ጠቃሚ መጻሕፍት እንጂ እንደ ስልጣናዊ ቃለ እግዚአብሔር አልነበረም፡፡ በ382 ዓ.ም. በሮም የተደረገውን የመሳሰሉ የአፖክሪፋ መጻሕፍት ቀኖናዊ መሆናቸውን የሚናገሩ ጉባኤዎች አካባቢያዊና የተወሰኑ ሰዎች ድምዳሜ እንጂ ቤተ ክርስቲያንን የሚወክሉ አይደሉም፡፡ እንዲያውም ኦሪጎን፣ የኢየሩሳሌሙ ቄርሎስ፣ አትናቴዎስ እና ጀሮምን የመሳሰሉ ታላላቅ የቤተ ክርስቲያን አባቶች አፖክሪፋን ተቃውመዋል፡፡

🍒መጽሐፍ ቅዱስን ወደ ላቲን ቋንቋ የተረጎሙት ቅዱስ ጀሮም እነዚህን መጻሕፍት አፖክሪፋ (የተሰወሩ ወይንም አጠራጣሪ) የሚል ስያሜ በመስጠት ከስድሳ ስድስቱ መጻሕፍት በመለየት ተርጉመዋቸዋል፡፡ የሮማ ካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያን እነዚህን መጻሕፍት በቀኖናነት ያጸደቀችው የተሓድሶ (Reformation) እንቅስቃሴ አንዳንድ አስተምህሮዎችዋን መገዳደር በጀመረበት ዘመን (በ1546 ዓ.ም.) “የትረንት ጉባኤ” በመባል በሚታወቅ የቤተክርስቲያኒቱ ጉባኤ ላይ ሲሆን ለነዚህ አስተምህሮዎች ድጋፍ ሊሰጡ የሚችሉ ሐሳቦች በአፖክሪፋ ውስጥ እንደሚገኙ ስላመነች ቤተ ክርስቲያኒቱን ለሁለት የከፈለውን እንቅስቃሴ ለመቋቋም እንዲጠቅሟት በማለም ነበር፡፡ ነገር ግን በዚያን ዘመንም ቢሆን ካርዲናል ካጄታንን የመሳሰሉ የቤተ ክርስቲያኒቱ ሊቃውንት የሪፎርሜሽን እንቅስቃሴን ይቃወሙ የነበሩ ቢሆኑም ነገር ግን የአፖክሪፋ መጻሕፍትን ወደ ቀኖና መጨመር ተቃውመው እንደነበር ታሪክ ይነግረናል፡፡ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያንም ብትሆን እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ እነዚህን መጻሕፍት በሰላሳ ዘጠኙ የብሉይ ኪዳን መጻሕፍት እና በአዲስ ኪዳን መካከል የተለየ ቦታ በመስጠት ዲዩትሮካኖኒካል (ሁለተኛ የቀኖና መጻሕፍት) የሚል ስያሜ በመስጠት እንዲታተሙ ታደርግ ነበር፡፡ ነገር ግን በ2000 ዓ.ም. በታተመው የሰማንያ አሐዱ እትም ላይ እነዚህን የአፖክሪፋ መጻሕፍት ከሌሎች የብሉይ ኪዳን መጻሕፍት ጋር በመቀላቀል እንዲታተሙ ተደርጓል፡፡


............. ይቀጥላል.............


━━━━━━✦✗✦━━━━━━
⇲⇲⇲⇲ሼር ያድርጉ!! ⇲⇲⇲
አዘጋጅ፦
⇨ @yetumim_lijoch
⇨ @yetumim_lijoch
⇨ @yetumim_lijoch

ይ🀄️ላ🀄️ሉን

Читать полностью…

🎹 ANCHOR PRODUCTION 🎬

ምን እከፍልሀለው ደስ አሠኝተኸኛል •
በከበረ ስፍራ አስቀምጠኸኛል
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
━━━━━✦✗✦━━━━━━
⇲⇲⇲⇲ሼር ያድርጉ!! ⇲⇲⇲
አዘጋጅ፦
⇨ @yetumim_lijoch
⇨ @yetumim_lijoch
⇨ @yetumim_lijoch

Читать полностью…

🎹 ANCHOR PRODUCTION 🎬

➠ርዕስ:እሱ ሊልቅ
➠ዘማሪ: ሁሉበጌታ አብነት
➠አልበም:እስክትመጣ
▷ @yetumim_lijoch ◁
▷ @yetumim_lijoch ◁
△Join Us△

Читать полностью…

🎹 ANCHOR PRODUCTION 🎬

➠ርዕስ:ናፈከኝ
➠ዘማሪ: ሁሉበጌታ አብነት
➠አልበም:እስክትመጣ
▷ @yetumim_lijoch ◁
▷ @yetumim_lijoch ◁
△Join Us△

Читать полностью…

🎹 ANCHOR PRODUCTION 🎬

➠ርዕስ:ጠብቃለው
➠ዘማሪ: ሁሉበጌታ አብነት
➠አልበም:እስክትመጣ
▷ @yetumim_lijoch ◁
▷ @yetumim_lijoch ◁
△Join Us△

Читать полностью…

🎹 ANCHOR PRODUCTION 🎬

➠ርዕስ:ከለላዬ
➠ዘማሪ: ሁሉበጌታ አብነት
➠አልበም:እስክትመጣ
▷ @yetumim_lijoch ◁
▷ @yetumim_lijoch ◁
△Join Us△

Читать полностью…

🎹 ANCHOR PRODUCTION 🎬

➠ርዕስ:የክብር መንፈስ
➠ዘማሪ: ሁሉበጌታ አብነት
➠አልበም:እስክትመጣ
▷ @yetumim_lijoch ◁
▷ @yetumim_lijoch ◁
△Join Us△

Читать полностью…

🎹 ANCHOR PRODUCTION 🎬

➠ርዕስ:ወደኔ እያለ
➠ዘማሪ: ሁሉበጌታ አብነት
➠አልበም:እስክትመጣ
▷ @yetumim_lijoch ◁
▷ @yetumim_lijoch ◁
△Join Us△

Читать полностью…

🎹 ANCHOR PRODUCTION 🎬

. እስክትመጣ

🎙ዘማሪ ሁሉበጌታ አብነት

በቅርብ ቀን ይህንን አስደናቂ ሙሉ አልበም በተወዳጁ የቱሚም ልጆች በዚው ቻናል ይጠብቁን።
💽coming soon new amazing album 💽

Share 📲 Share 📲 Share
▷ @yetumim_lijoch ◁
▷ @yetumim_lijoch ◁
△Join Us△

Читать полностью…

🎹 ANCHOR PRODUCTION 🎬

. የኔ መድሀኒት
አቤኔዘር ለገሰ|New Song
⏰7:18Min 📥31.4MB
🔰ወንጌል ክርስቶስ ነው🔰
Share 📲 Share 📲 Share
▷ @yetumim_lijoch ◁
▷ @yetumim_lijoch ◁
△Join Us△

Читать полностью…

🎹 ANCHOR PRODUCTION 🎬

. ናተይ
ምህረትና ምናሴ | New
አማርኛ, ትግርኛ, ኦሮምኛ
⏰7:11Min 📥34.3MB
🔰ወንጌል ክርስቶስ ነው🔰
Share 📲 Share 📲 Share
▷ @yetumim_lijoch ◁
▷ @yetumim_lijoch ◁
△Join Us△

Читать полностью…

🎹 ANCHOR PRODUCTION 🎬

[[°°°°°______መጽሐፍ ቅዱስ የእግዚአብሔር ቃል መሆኑን የሚያረጋግጡ ማስረጃዎች_____°°°°°°]]


[ °_ምዕራፍ 2_° ]


{{{°_ክፍል-1_°}}}

አንድ መጽሐፍ ብዙ ተከታዮች ስላሉት ወይንም ደግሞ በውስጡ የእግዚአብሔር ቃል መሆኑን የሚናገር ሐሳብ ስለ ተጻፈ ብቻ የእግዚአብሔር ቃል ሊሆን አይችልም፡፡ መጽሐፍ  ቅዱስ የእግዚአብሔር ቃል ነው ካልን ይህንን የሚያረጋግጡ ማስረጃዎች ሊኖሩን ይገባል፡፡ እነዚህ ማስረጃዎች ደግሞ ሊነሱ የሚችሉ መስቀለኛ ጥያቄዎችን በሙሉ የማለፍ አቅም ሊኖራቸው ይገባል፡፡ ካልሆነ ግን አንድ ሐሳብ እንደ ማስረጃ መጠቀሱ በራሱ የሚፈጥረው ልዩነት አይኖርም፡፡ የእግዚአብሔር ቃል መሆናቸውን የሚናገሩ እና ብዙ አማንያንን የሚያስከትሉ ኁልቈ መሣፍርት የሌላቸው መጻሕፍት በዓለማችን ላይ ይገኛሉ፡፡ በመካከላቸው ካለው ያለመጣጣም የተነሳ ከእነርሱ መካከል ሁለቱ እንኳ በአንድ ጊዜ እውነት ሊሆኑ አይችሉም፡፡ ከእነዚህ ሁሉ መካከል ትክክለኛ ቃለ እግዚአብሔር ሊሆን የሚችለው አንዱ መጽሐፍ ብቻ ነው፡፡ ይህንን መጽሐፍ ለይተን እናውቅ ዘንድ የሚያስችሉን የማያሻሙ፣ ግልፅ የሆኑ እና አብዛኞቹ ሰዎች ሊገነዘቧቸው የሚችሏቸው ማስረጃዎች ሊኖሩን ያስፈልጋል፡፡

አንዳንድ ኃይማኖቶች ቅዱሳት መጽሐፍታቸው እውነተኛ የእግዚአብሔር ቃል መሆናቸውን ለማሳየት አሻሚ የሆኑና በግላዊ ስሜትና መረዳት ላይ የተመሰረቱ (Subjective) መስፈርቶችን ይጠቀማሉ፡፡ ለምሳሌ ያህል የሞርሞን እምነት ተከታዮች አንድ ሰው በቅዱስ መጽሐፋቸው ላይ እጆቹን አድርጎ ቢፀልይ ልቡ አካባቢ የማቃጠል ስሜት እንደሚሰማውና በዚህ መፈተኛ ተጠቅሞ እውነተኛነቱን ማረጋገጥ እንደሚችል ይናገራሉ፡፡ ሙስሊሞች ደግሞ ቁርኣን ከሁሉም መጽሐፍት የላቀ ሥነ ጽሑፋዊ ውበት ስላለው ይህ የፈጣሪ ቃል መሆኑን እንደሚያረጋግጥ ይናገራሉ፡፡ ክርስቲያኖች ግን መጽሐፍ ቅዱስ የእግዚአብሔር ቃል መሆኑን ለማረጋገጥ መሰል “ማስረጃዎችን” አይጠቅሱም፡፡ ከነዚህ ይልቅ ጠንካራ የሆኑ እና በግል ስሜት ላይ ያልተመሰረቱ (Objective) ማስረጃዎች አሉን፡፡ እነዚህ ማስረጃዎች ምንድናቸው? ሊጠቀሱ ከሚችሉት መካከል የተወሰኑትን እንደሚከተለው እንመለከታለን፡-

🌱የተፈጸሙ ትንቢቶች

ትንብያ ማለት ወደፊት የሚከሰቱ ሁኔታዎችን መናገር ማለት ነው፡፡ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ እግዚአብሔር እንደዚህ አይነት ስጦታን የሰጣቸው ሰዎች ነቢያት በመባል ይታወቃሉ፡፡ ከየትኛውም መመዘኛ ይልቅ ትንቢት ለቅዱሳት መጻሕፍት ትክክለኛነት እንደ ቋሚ መስፈርት ሊያገለግል ይችላል፡፡ ይህንን እውነታ በጥሩ ሁኔታ ሊያስረዳልን የሚችል ሀሳብ ዕውቁ ክርስቲያን አቃቤ እምነት ጌርሃርድ ኔልስ በጻፉት መጽሐፍ ውስጥ ይገኛል፡፡ እሳቸው ሀሳቡን የጠቀሱት ሚሽካት አል-መሳቢህ ከተሰኘ የሙስሊሞች መጽሐፍ መግቢያ ላይ ሲሆን ክርስቲያኖች ብቻ ሳይሆኑ የሌሎች እምነቶች ሊቃውንትም ጭምር ከላይ ከተቀመጠው አረፍተ ነገር ጋር የሚስማሙ መሆናቸውን ያመለክታል፡፡ ስለዚህም እንጠቅሰዋለን፡፡

“በተዓምራት ውስጥ ትንቢት ማለት ለወደፊት የሚሆኑ ነገሮችን አስቀድሞ መናገር ማለት ነው፡፡ ይህ የፖለቲካ ትንቢያ ሳይሆን ስለወደፊት ሚስጥራት ከመለኮታዊ ዕውቀት የሚመነጭ ንግር ነው፡፡ ትንቢት በሚከተለው ምክንያት ከሁም የላቀ (ተዓምር) ነው፡፡ ትንቢት በታሪክ ሊረጋገጥ ይችላል፣ ተዓምር ግን አይችልም፡፡ ተዓምራት የእግዚአብሔርን ኃይል ሲገልጹ ትንቢት ግን የእግዚአብሔርን የቅድሚያ እውቀት ይገልጻል፡፡ እውቀት ከኃይል እንደሚበልጥ ሁሉ ትንቢትም ከተዓምር ይበልጣል፡፡”

በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ እንዲህ የሚል ቃል ተጽፎ እናገኛለን፡-
“በልብህም እግዚአብሔር ያልተናገረውን ቃል እናውቅ ዘንድ እንዴት ይቻለናል? ብትል፥ ነቢዩ በእግዚአብሔር ስም በተናገረ ጊዜ የተናገረው ነገር ባይሆን ባይመጣም፥ ያ ነገር እግዚአብሔር ያልተናገረው ነው ነቢዩ በድፍረቱ ተናግሮታል እርሱን አትፍራው።” (ዘዳ. 18፡21-22)

በሌላ ስፍራ ላይም እንደዚሁ ያህዌ እግዚአብሔር በነቢዩ በኢሳይያስ በኩል እንዲህ በማለት ይናገራል፡-

“እኔ እግዚአብሔር ነኝ ስሜ ይህ ነው ክብሬን ለሌላ፥ ምስጋናዬንም ለተቀረጹ ምስሎች አልሰጥም። እነሆ፥ የቀድሞው ነገር ተፈጸመ፥ አዲስ ነገርንም እናገራለሁ አስቀድሞም ሳይበቅል እርሱን አስታውቃችኋለሁ።” (ኢሳ. 42፡8-9)

አሁንም ያህዌ እግዚአብሔር በነቢዩ በኢሳይያስ በኩል እንዲህ በማለት ይናገራል፣ በሐሰተኛ አማልክትም ይሳለቅባቸዋል፡

“የእስራኤል ንጉሥ እግዚአብሔር፥ የሚቤዥም የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ እኔ ፊተኛ ነኝ እኔም ኋለኛ ነኝ፥ ከእኔ ሌላም አምላክ የለም። እንደ እኔ ያለ ማን ነው? ይነሣና ይጥራ ይናገርም፤ ከጥንት የፈጠርሁትን ሕዝብ ያዘጋጅልኝ፥ የሚመጣውም ነገር ሳይደርስ ይንገሩኝ።” (ኢሳይያስ 44:6-7)

“ክርክራችሁን አቅርቡ፥ ይላል እግዚአብሔር ማስረጃችሁን አምጡ፥ ይላል የያዕቆብ ንጉሥ። ያምጡ፥ የሚሆነውንም ይንገሩን ልብም እናደርግ ዘንድ ፍጻሜአቸውንም እናውቅ ዘንድ፥ የቀደሙት ነገሮች ምን እንደ ሆኑ ተናገሩ፥ የሚመጡትንም አሳዩን። አማልክትም መሆናችሁን እናውቅ ዘንድ በኋላ የሚመጡትን ተናገሩ እንደነግጥም ዘንድ በአንድነትም እናይ ዘንድ መልካሙን ወይም ክፉውን አድርጉ።” (ኢሳ. 41፡21-23)


............. ይቀጥላል..............


Join us

━━━━━━✦✗✦━━━━━━
⇲⇲⇲⇲ሼር ያድርጉ!! ⇲⇲⇲
አዘጋጅ፦
⇨ @yetumim_lijoch
⇨ @yetumim_lijoch
⇨ @yetumim_lijoch

ይ🀄️ላ🀄️ሉን

Читать полностью…

🎹 ANCHOR PRODUCTION 🎬

. ይታወቅልኝ
ዘማሪ በረከት ተስፋዬ || live worship
⏰9:13Min 📥8.6MB
🔰 ወንጌል ክርስቶስ ነው 🔰
Share📲 share 📲share
▷ @yetumim_lijoch ◁
▷ @yetumim_lijoch ◁
△Join Us△

Читать полностью…

🎹 ANCHOR PRODUCTION 🎬

መጽሐፍ ቅዱስ ምን ዓይነት መጽሐፍ ነው?

°°°°___ምዕራፍ1 ___°°°°


[[[[_°ክፍል-4°_]]]]

ወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናት እና የግሪክ ኦርቶዶክስን የመሳሰሉት አብያተ ክርስቲያናት እነዚህን መጽሐፍት እንደ ቃለ እግዚአብሔር የማይቀበሉበት ሌላው ምክንያት ደግሞ እነዚህ መጻሕፍት በአይሁድ ቀኖና ውስጥ የማይገኙ መሆናቸው ነው፡፡ በ90 ዓ.ም. ዮሐናን ቤን ዛካይ በተባለ ረቢ መሪነት በጃምኒያ በተደረገ የአይሁድ ሊቃውንት ጉባኤ ላይ በአይሁድ ታሪክ ውስጥ በቀኖናነት ተቀባይነት እንደነበራቸው ተረጋግጠው እስትንፋሰ መለኮት መሆናቸው ዕውቅና የተሰጣቸው የብሉይ ኪዳን መጻሕፍት ሰላሳ ዘጠኙ ብቻ ነበሩ፡፡ የጉባኤው አላማ ቀኖናን ማጽደቅ ሳይሆን የትኞቹ መጻሕፍት በቀኖናነት ከትውልድ ወደ ትውልድ ሲተላለፉ እንደነበሩ ለይቶ ዕውቅና መስጠት እንደ ነበር ልብ ሊባል ይገባል፡፡ የአይሁድ መምህር የነበረው የእስክንድርያው ፋይሎ (20 ዓ.ዓ. – 40 ዓ.ም.) ሙሉ በሙሉ ሊባል በሚቻልበት ሁኔታ ከሁሉም የብሉይ ኪዳን መጻሕፍት የጠቀሰ ሲሆን ከአፖክሪፋ ግን አንድም ጊዜ አልጠቀሰም፡፡

የአይሁድ ጸሐፌ ታሪክ የነበረው ጆሲፈስ ፍላቪየስ (ዮሴፍ ወልደ ኮርዮን) (30 ዓ.ም. – 100 ዓ.ም.) የብሉይ ኪዳን መጻሕፍት 22 ብቻ መሆናቸውን በመጥቀስ የአፖክሪፋን መጻሕፍ ውድቅ አድርጓቸዋል፡፡ አይሁድ አንዳንድ መጻሕፍትን እንደ አንድ መጽሐፍ ስለሚቆጥሯቸው እንጂ እነዚህ በወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናት ቆጠራ መሠረት 39 ከሆኑት የብሉይ ኪዳን መጻሕፍት የተለዩ አይደሉም፡፡ ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ ሮሜ 3፡1-2 ላይ እንደጻፈው እግዚአብሔር ብሉይ ኪዳንን በአደራ የሰጠው ለአይሁድ ሕዝብ ነው፡-

“እንግዲህ የአይሁዳዊ ብልጫው ምንድር ነው? ወይስ የመገረዝ ጥቅሙ ምንድር ነው? በሁሉ ነገር ብዙ ነው።አስቀድሞ የእግዚአብሔር ቃላት አደራ ተሰጡአቸው፡፡” 

ስለዚህ አይሁድ የትኞቹ የብሉይ ኪዳን መጻሕፍት ከእግዚአብሔር እንደሆኑና እንዳልሆኑ ለይተው ያውቃሉ፡፡ የአይሁድ ሕዝብ ቅዱሳት መጻሕፍትን በታላቅ አክብሮትና በጥንቃቄ ይዘው እንደቆዩ ታሪክ ምስክር ነው፡፡ የጥንቃቄያቸውን ብዛት ለመረዳት እስኪ ተከታዮቹን እውነታዎች ተመልከቱ፡-

የጽሑፍ ሥራው ከመጀመሩ በፊት በእድሜ የሁሉ ታላቅ የሆነ ረቢ ተነስቶ በመቆም አንድ ፊደል እንኳ መቀነስ ወይንም ደግሞ መጨመር ለጥፋት እንደሚዳርጋቸው ጸሐፍቱን ያስጠነቅቃል፡፡

ጸሐፍቱ ሥራቸውን እየሠሩ ሳሉ ንጉሥ እንኳ ቢገባ ስህተት ላለመስራት የጀመሩትን ገፅ እስኪጨርሱ ድረስ ቀና ብለው ማናገር እንደ ሌለባቸው ማስጠንቀቂያ ይሰጣቸዋል፡፡

ብሉይ ኪዳን የሚጻፍበት ብራና ከንፁህ እንስሳት ቆዳ በአይሁዳዊ እጅ ብቻ መዘጋጀት አለበት፡፡

እያንዳንዱ ወርድ ከ 48 በታች እና ከ 60 በላይ መስመሮች ሊኖሩት አይገባም፡፡

ቀለሙ ጥቁር ብቻ መሆን አለበት፣ በተለየ ሁኔታም ይዘጋጃል፡፡

ከትውስታ የሚጻፍ ምንም ዓይነት ቃል ወይንም ፊደል መኖር የለበትም፡፡ ጸሐፊው ተኣማኒ የሆነ ኮፒ ከፊት ለፊቱ ማስቀመጥ አለበት፣ ከመጻፉ በፊትም ከፍ ባለ ድምፅ በትክክል ሊያነበው ይገባል፡፡

ጸሐፊው ከመጻፉ በፊት አክብሮት በተሞላበት ሁኔታ መጻፍያውን መወልወል አለበት፡፡

ጸሐፊው ያሕዌ የሚለውን የእግዚአብሔርን ስም ከመጻፉ በፊት መላ ሰውነቱን መታጠብ አለበት፡፡

ጸሐፊው ያሕዌ የሚለውን የእግዚአብሔርን ስም ለመጻፍ አዲስ ብዕር ይጠቀማል፡፡ ያሕዌ የሚለውን ስም የጻፈበትን ብዕር ሌላ ቃል ለመጻፍ አይጠቀምበትም፡፡

በአንድ ገፅ ላይ የሚፈጠር አንድ ስህተት ገፁን በሙሉ ያበላሸዋል፡፡ በአንድ ገፅ ላይ ሦስት ስህተቶች ከተገኙ ብራናው በሙሉ ከጥቅም ውጪ ይሆናል፡፡

እያንዳንዱ ቃል እና እያንዳንዱ ፊደል ተቆጥሮ ተመዝግቧል፡፡

ስለዚህ ወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናት የብሉይ ኪዳንን ቀኖና በተመለከተ እግዚአብሔር ታማኝ አድርጎ ቆጥሮ ቃሉን በአደራ ከሰጣቸውና እንዲህ ባለ ጥንቃቄና አክብሮት የእግዚአብሔርን ቃል ከትውልድ ወደ ትውልድ ሲያስተላልፉ ከኖሩት ሕዝቦች ጋር ይስማማሉ፡፡

ጌታችን ኢየሱስ ዕውቅናን የሰጠው ለአይሁድ ቀኖና ብቻ ነበር፡፡ በጌታ ዘመን ብሉይ ኪዳን ሕግ፣ ነቢያት እና መዝሙራት በመባል ለሦስት ተከፍሎ ነበር (ሉቃስ 24፡44)፡፡ በነዚህ ሦስቱ ክፍሎች ውስጥ የአፖክሪፋ መጻሕፍት አልነበሩም፡፡ በተጨማሪም ጌታችን ኢየሱስ “ከአቤል ደም እስከ ዘካርያስ ደም” በማለት ብሉይ ኪዳን ከአቤል ጀምሮ እስከ ዘካርያስ ዘመን ድረስ የሚገኘውን የታሪክ ዘመን እንደሚሸፍን አመላክቷል (ማቴ 23፡35፣ ሉቃ 11፡51)፡፡ ይህም ከዘፍጥረት ጀምሮ እስከ መጨረሻዎቹ ነቢያት ድረስ የሚገኘው ዘመን ነው፡፡ ነቢዩ ዘካርያስ እና ነቢዩ ሚልኪያስ በአንድ ዘመን የኖሩ ሲሆኑ ከእነርሱ በኋላ እስከ ክርስቶስ ዘመን ድረስ የነበረው ዘመን የዝምታ ዘመን በመባል ይታወቃል፡፡ በይሁዳ መልዕክት ቁጥር 14-15 ላይ ከአፖክሪፋ መጻሕፍት መካከል አንዱ የሆነው መጽሐፈ ሄኖክ መጠቀሱ መጽሐፉ ትምህርት ሰጪ የሆነን መልዕክት በውስጡ የያዘ መሆኑን የሚያመለክት እንጂ መጽሐፉ ሙሉ በሙሉ እውነት መሆኑን የሚያመለክት አይደለም፡፡ የጌታ ሐዋርያት ለተደራሲያኖቻቸው ትምህርት ሊሰጡ የሚችሉ የግሪክ ጽሑፎችንና ሌሎች የአይሁድ መጻሕፍትን እንኳ ሲጠቅሱ እንመለከታለን፡፡ ይህ ጽሑፎቹን እስትንፋሰ መለኮት አያደርጋቸውም፡፡

ማጠቃለያ

የአፖክሪፋ መጻሕፍት ቀኖና መሆን አለመሆናቸው የክርስትናን ዋና ዋና አስተምህሮዎች በምንም መልኩ የሚነካ አይደለም፡፡ የተቀሩት የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች መቀየራቸውንም አያሳይም፡፡ የአፖክሪፋ መጻሕፍት ከቀኖና መቆጠራቸው በመጽሐፍ ቅዱስ አጠቃላይ መልዕክት ላይ የሚጨምረውም ሆነ የሚቀንሰው ምንም ነገር የለም፡፡ በየትኛውም ቤተ እምነት ቀኖና የታተመውን መጽሐፍ ቅዱስ ያነበበ ሰው መሠረታዊ የሆኑ የክርስትና አስተምህሮዎችን በተሟላ ሁኔታ ያገኛል፡፡ የአፖክሪፋን መጻሕፍት እንደ ቃለ እግዚአብሔር የማይቆጥሩ አብያተ ክርስቲያናትም ቢሆኑ እነዚህን መጻሕፍት ሙሉ በሙሉ ውድቅ የማያደርጉ ሲሆን መንፈሳዊ ትምህርቶችን እንደያዙ አስተማሪ መጻሕፍት ይቀበሏቸዋል፤ ከሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች ጎን ለጎን ለተጨማሪ ዕውቀት ያጠኗቸዋል፡፡ ሙስሊም ወገኖች ራሳቸው “ሐዲስ ቁድሲ” በማለት የሚጠሯቸው የሐዲስ ክፍሎች እንደ ቁርአን ሁሉ የአላህ ቃል ናቸው ወይስ አይደሉም? በሚለው ላይ ስምምነት የላቸውም፡፡ ክርስቲያኖች በአፖክሪፋ መጻሕፍት ዙርያ ያላቸውን ልዩነት በዚሁ መንገድ መረዳት ያስፈልጋል፡፡


Join us
━━━━━━✦✗✦━━━━━━
⇲⇲⇲⇲ሼር ያድርጉ!! ⇲⇲⇲
አዘጋጅ፦
⇨ @yetumim_lijoch
⇨ @yetumim_lijoch
⇨ @yetumim_lijoch

ይ🀄️ላ🀄️ሉን

Читать полностью…

🎹 ANCHOR PRODUCTION 🎬

. መንፈስ ቅዱስ
ፍሬሁን አበበ | New Song
⏰8:33Min 📥34.6MB
🔰ወንጌል ክርስቶስ ነው🔰
Share 📲 Share 📲 Share
▷ @yetumim_lijoch ◁
▷ @yetumim_lijoch ◁
△Join Us△

Читать полностью…

🎹 ANCHOR PRODUCTION 🎬

IF YOU NEED CROSS PROMOTION CONTACT ME
ADMIN➠
@WUNUYE95

Читать полностью…

🎹 ANCHOR PRODUCTION 🎬

. ተወደናል
Saris Area Christian
Student | New Song
⏰7:00Min 📥4.0MB
🔰ወንጌል ክርስቶስ ነው🔰
Share 📲 Share 📲 Share
▷ @yetumim_lijoch ◁
▷ @yetumim_lijoch ◁
△Join Us△

Читать полностью…
Subscribe to a channel