🎹Melhek Music Studio🎹
🎙Track
🎙Cover
🎙Album
🎙Promotion
ስራ ጀምረናል
አድራሻ :- ሻሸመኔ 010 ፋርማ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ አጠገብ
ለበለጠ መረጃ
📞 +2519 33 12 85 58
📞+2519 25 31 51 64
⚓️⚓️መልህቅ የሙዚቃ ት/ቤት በ2014 ዓ.ም የ3 ወራት አጭር የሙዚቃ መሳሪያ ስልጠና ምዝገባ ጀምረናል ።
የሚሰጡት ትምህርቶች
ቦክስ ጊታር
ሊድ ጊታር
ቤዝ ጊታር
እና
ኪቦርድ
መማር ከፈለጉ
☎️ 09 33 12 85 58
☎️ 09 25 31 51 64
ደውለው መመዝገብ ይችላሉ 📋
. ከተሰወረ ወጥመድ
ወርቅነህ አላሮ|| New worship
|⏰|-9:05Min-|| 📲-14.9MB
🔰ወንጌል ክርስቶስ ነው🔰
Share 📲 Share 📲 Share
▷ @zema_sink ◁
▷ @zema_sink ◁
△Join us △
. ▷ይበቃኛል◁
ቢንያም ዋለ|| New worship
|⏰|-14:30Min-|| 📲-9.0MB
🔰ወንጌል ክርስቶስ ነው🔰
Share 📲 Share 📲 Share
▷ @zema_sink ◁
▷ @zema_sink ◁
△Join us △
. ▷አስታውሶ አይቀጣኝም◁
አቤነዘር በቀለ || New song
|⏰|-6:14Min-|| 📲-3.9MB
🔰ወንጌል ክርስቶስ ነው🔰
Share 📲 Share 📲 Share
▷ @zema_sink ◁
▷ @zema_sink ◁
△Join us △
. ሉዓላዊ
በረከት ደጀኔ | New worship
⏰-7:01Min |⏳-6.1MB
🔰ወንጌል ክርስቶስ ነው🔰
Share 📲 Share 📲 Share
▷ @zema_sink ◁
▷ @zema_sink ◁
△Join us △
🌼 መልካም አዲስ አመት 🌼
ስለ #ፖርኖግራፊ እና #ወጣት ተኮር ትምህርቶች በቻናላችን ማስተማር ጀምረናል!!!!!!!!!!!!
👉ከፖርኖግራፊ ሱስ እንዴት ልውጣ!
👉ስለ ፖርኖግራፊ የእግዚአብሔር ቃል ምን ይላል!
👉ፖርኖግራፊ እና መዞቹ!
OPEN በማለት እርስዎም አብረውን ማገልገል መገልገል ይችላሉ
. ተወግዷል
ተከስተ ጌትነት || New song
🕐-8:07Min || 💾-19.2MB
🔰ወንጌል ክርስቶስ ነው🔰
Share 📲 Share 📲 Share
▷ @zema_sink ◁
▷ @zema_sink ◁
△Join Us△
. የመጨረሻ
ቃልኪዳን ንጉሴ || New song
⏰-9:26Min📥-5.4MB
🔰 ወንጌል ክርስቶስ ነው🔰
▷ @zema_sink_official_bot ◁
▷ @zema_sink_official_bot ◁
▷ @zema_sink ◁
▷ @zema_sink ◁
△Join Us△
. ብቸኛ ነህ
ሙሀመድ ማርቆስ || New song
⏰-5:09Min📥-4.7MB
🔰 ወንጌል ክርስቶስ ነው🔰
▷ @yetumim_lijoch ◁
▷ @yetumim_lijoch ◁
△Join Us△
. WAANAN QABU CAALA
አውታሩ ከበደ | New Song
⏰-4:36Min📥-4.3MB
🔰 ወንጌል ክርስቶስ ነው🔰
▷ @yetumim_lijoch ◁
▷ @yetumim_lijoch ◁
△Join Us△
. ባንተ ፊት
አሜን ዜማ || New Song
⏰6:22Min 📥3.5MB
🔰ወንጌል ክርስቶስ ነው🔰
▷ @yetumim_lijoch ◁
▷ @yetumim_lijoch ◁
△Join Us△
[[°°°°°______መጽሐፍ ቅዱስ የእግዚአብሔር ቃል መሆኑን የሚያረጋግጡ ማስረጃዎች_____°°°°°°]]
[ °_ምዕራፍ 2_° ]
{{{°_ክፍል-2_°}}}
አምላካችን እግዚአብሔር ለአምላክነቱ ያቀረበው አንዱና ትልቁ ማስረጃ የወደፊቱን የመናገር ችሎታውን ነው፡፡ እናም ይህ መስፈርት ከእርሱ የሆነው መጽሐፍና እውነተኛ ነቢያት የትኞቹ እንደሆኑ ለማወቅ ያገለግላል፡፡ ሐሰተኛ ነቢያትና ከእግዚአብሔር ያልሆኑ መጻሕፍት ስለ ወደፊቱ ሁኔታ በትክክል የማስታወቅ አቅም የላቸውም፡፡
ትክክለኛ የሆኑ ትንቢቶችን ትክክለኛ ካልሆኑ ትንቢቶች መለየት የምንችለው እንዴት ነው? የሚል ጥያቄ ሊነሳ ይችላል፡፡ አንድ “ትንቢት” ነገሩ ከተፈጸመ በኋላ ከተነገረ፣ ማንም ሰው በቀላሉ ሊገምተው የሚችለው አይነት ከሆነ (ለምሳሌ በሚቀጥለው ኦሎምፒክ ላይ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ሜዳልያ ያገኛሉ የሚል አይነት ለመፈጸሙ በከፊል ዋስትና ያለው ከሆነ)፣ ከሌሎች ምንጮች የተቀዳ ከሆነ፣ በጣም አጠቃላይ እንዲሁም አሻሚ መልዕክት ካለው እና ተናጋሪው እራሱ ሊፈጽመው ያቀደው ነገር ከሆነ እውነተኛ ትንቢት ሊሆን አይችልም፡፡ አንድ ትንቢት ነገሩ ከመፈጸሙ በፊት አስቀድሞ የተነገረ ከሆነ እና የተባለውም ነገር በማያደናግር ሁኔታ በታሪክ ውስጥ ፍጻሜን ካገኘ፣ የተነገረው ትንቢት ከተናጋሪው ቁጥጥር ውጪ በሆነ ሁኔታ (ለመፈጸሙ የተናጋሪው ጥረት ሳይታከልበት) መፈጸም ከቻለ እንዲሁም አሻሚ ካልሆነ እንደ እውነተኛ ትንቢት ልንቀበለው እንችላለን፡፡
በማስከተል በሚገኙት ጥቂት ገጾች ውስጥ ከተፈፀሙ ብዙ አስደናቂ የመጽሐፍ ቅዱስ ትንቢቶች መካከል የተወሰኑትን እንመለከታለን፡:
ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ የተነገሩ ትንቢቶች
በብሉይ ኪዳን ውስጥ ስለሚመጣው መሲህ የተነገሩ እና በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ሕይወት የተፈጸሙ ከ300 በላይ ትንቢቶች ይገኛሉ፡፡ ጆሽ ማክዱዌል የተሰኙ ክርስቲያን ሊቅ “Evidence That Demands a Verdict” (ፍርድ የሚሻ ማስረጃ) በሚለው መጽሐፋቸው ውስጥ 61 ትንቢቶችን ዘርዝረዋል፡፡ ከነዚህ ትንቢቶች መካከል ስምንቱን ብቻ ብትወስዱ ይላሉ ፕሮፌሰር ማክዱዌል፣ አንድ ሰው እነዚህን 8 ትንቢቶች የማሟላቱ አጋጣሚ ከ 100,000,000,000,000,000 ሰዎች አንድ ሰው ያህል ነው፡፡ ይህንንም በምሳሌ ሲያሰረዱ እንዲህ ይላሉ፡- የቴክሳስን ግዛት ብትወስዱ እና ከብር የተሰሩ ሳንቲሞችን ሁለት ጫማ ያህል ከፍታ እስኪኖረው ድረስ በግዛቱ ሁሉ ላይ ብታፈሱ፤ ከዚያም ከሳንቲሞቹ መካከል በአንዷ ላይ ምልክት አድርጋችሁ በግዛቱ ውስጥ በአንደኛው ስፍራ ብትቀብሩ፤ ከዚያም አንድ ሰው ወስዳችሁ አይኖቹን ብታስሩትና አንዷን የብር ሳንቲም እንዲያነሳ ብትነግሩት፣ በመጀመርያው ሙከራ ምልክት የተደረገባትን ሳንቲም የማንሳቱ እድል 100,000,000,000,000,000 ነው!
የብሉይ ኪዳን ነቢያት ከልደቱ ጀምሮ እስከ ትንሳኤው ድረስ ያለውን የጌታ ኢየሱስን ሕይወት በስፋት እና በዝርዝር ተንብየዋል፡፡ ከነዚህ በርካታ ትንቢቶች መካከል የተወሰኑትን በማስከተል እናቀርባለን፡፡
ልደቱን በተመለከተ
ከድንግል ስለመወለዱ፡
“ስለዚህ ጌታ ራሱ ምልክት ይሰጣችኋል እነሆ፥ ድንግል ትፀንሳለች፥ ወንድ ልጅም ትወልዳለች፥ ስሙንም አማኑኤል ብላ ትጠራዋለች።” (ኢሳ. 7፡14)
ፍፃሜው፡-
“በስድስተኛውም ወር መልአኩ ገብርኤል ናዝሬት ወደምትባል ወደ ገሊላ ከተማ፥ ከዳዊት ወገን ለሆነው ዮሴፍ ለሚባል ሰው ወደ ታጨች ወደ አንዲት ድንግል ከእግዚአብሔር ዘንድ ተላከ፥ የድንግሊቱም ስም ማርያም ነበረ። መልአኩም ወደ እርስዋ ገብቶ። ደስ ይበልሽ፥ ጸጋ የሞላብሽ ሆይ፥ ጌታ ከአንቺ ጋር ነው፤ አንቺ ከሴቶች መካከል የተባረክሽ ነሽ አላት። እርስዋም ባየችው ጊዜ ከንግግሩ በጣም ደነገጠችና። ይህ እንዴት ያለ ሰላምታ ነው? ብላ አሰበች። መልአኩም እንዲህ አላት፦ ማርያም ሆይ፥ በእግዚአብሔር ፊት ጸጋ አግኝተሻልና አትፍሪ። እነሆም፥ ትፀንሻለሽ ወንድ ልጅም ትወልጃለሽ፥ ስሙንም ኢየሱስ ትዪዋለሽ። እርሱ ታላቅ ይሆናል የልዑል ልጅም ይባላል፥ ጌታ አምላክም የአባቱን የዳዊትን ዙፋን ይሰጠዋል፤ በያዕቆብ ቤትም ላይ ለዘለላም ይነግሣል፥ ለመንግሥቱም መጨረሻ የለውም። ማርያምም መልአኩን። ወንድ ስለማላውቅ ይህ እንዴት ይሆናል? አለችው። መልአኩም መልሶ እንዲህ አላት፦ መንፈስ ቅዱስ በአንቺ ላይ ይመጣል፥ የልዑልም ኃይል ይጸልልሻል ስለዚህ ደግሞ ከአንቺ የሚወለደው ቅዱስ የእግዚአብሔር ልጅ ይባላል።” (ሉቃስ 1፡26-38) በተጨማሪም ማቴዎስ 1፡17-25
................ይቀጥላል...........
━━━━━━✦✗✦━━━━━━
⇲⇲⇲⇲ሼር ያድርጉ!! ⇲⇲⇲
አዘጋጅ፦
⇨ @yetumim_lijoch
⇨ @yetumim_lijoch
⇨ @yetumim_lijoch
🎹Melhek Music Studio🎹
🎙Track
🎙Cover
🎙Album
🎙Promotion
ስራ ጀምረናል
አድራሻ :- ሻሸመኔ 010 ፋርማ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ አጠገብ
ለበለጠ መረጃ
📞 +2519 33 12 85 58
📞+2519 25 31 51 64
⚓️⚓️መልህቅ የሙዚቃ ት/ቤት በ2014 ዓ.ም የ3 ወራት አጭር የሙዚቃ መሳሪያ ስልጠና ምዝገባ ጀምረናል ።
የሚሰጡት ትምህርቶች
ቦክስ ጊታር
ሊድ ጊታር
ቤዝ ጊታር
እና
ኪቦርድ
መማር ከፈለጉ
☎️ 09 33 12 85 58
☎️ 09 25 31 51 64
ደውለው መመዝገብ ይችላሉ 📋
. ከተሰወረ ወጥመድ
ወርቅነህ አላሮ || New worship
|⏰|-9:05Min-|| 📲-3.3MB
🔰ወንጌል ክርስቶስ ነው🔰
Share 📲 Share 📲 Share
▷ @zema_sink ◁
▷ @zema_sink ◁
△Join us △
. ▷ይበቃኛል◁
ቢንያም ዋለ|| New worship
|⏰|-14:30Min-|| 📲-44.8MB
🔰ወንጌል ክርስቶስ ነው🔰
Share 📲 Share 📲 Share
▷ @zema_sink ◁
▷ @zema_sink ◁
△Join us △
አንዳንድ ጊዜ ያጀበህ : ያጨበጨበልህ : ጀግና ጎበዝ ያለህ ሁሉ ላንተ ካለው ጥልቅ ፍቅር የመነጨ የውስጥ ስሜቱ ነፀብራቅ ሊሆን እንደ ማይችል አስተውል። እንደዚህ አይደል የሆነው "ከቤት ወጥታ ማታውቅ አንዲት ቢንቢ የውጭኛውን አለም ካላየው ብላ እናትን ቁም ስቅል ማሳየት የጭቅጨቃውን ናዳ ለመሸሽ እናት ለልጇ መፍቀድ....ከትንሽ ሰአታት በኋላ ልጅት ተመልሳ እማ ለምንድነው ዉጪ እንዳልወጣ የከለከልሽኝ ልክ እኔን ባዩ ቅፅበት ነበር ማጨብጨብ የጀመሩት አለች"
በታላቅ ፍቅር ውስጥ ጥልቅ ጥላቻ አለ። በሚስብ ፈገግታ ውስጥ ገፍቶ የሚጥል አስመሳይነት አለ። ስለዚህ
“ሁሉን ነገር ፈትኑ፤ መልካም የሆነውን ያዙ፤”
— 1ኛ ተሰሎንቄ 5፥21
━━━━━━✦✗✦━━━━━━━━━
⇲⇲⇲⇲ሼር ያድርጉ!! ⇲⇲⇲
አዘጋጅ፦
⇨ @christ_progeny_tube
⇨ @christ_progeny_tube
⇨ @christ_progeny_tube
─── ❖ ── ✦ ── ❖ ───
. ▷አስታውሶ አይቀጣኝም◁
አቤነዘር በቀለ || New song
|⏰|-6:14Min-|| 📲-22.9MB
🔰ወንጌል ክርስቶስ ነው🔰
Share 📲 Share 📲 Share
▷ @zema_sink ◁
▷ @zema_sink ◁
△Join us △
. ሉዓላዊ
በረከት ደጀኔ | New worship
⏰-7:01Min |⏳-19.8MB
🔰ወንጌል ክርስቶስ ነው🔰
Share 📲 Share 📲 Share
▷ @zema_sink ◁
▷ @zema_sink ◁
△Join us △
🌼 መልካም አዲስ አመት 🌼
. ተወግዷል
ተከስተ ጌትነት || NEW SONG
🕐-8:07Min || 💾-4.2MB
🔰ወንጌል ክርስቶስ ነው🔰
Share 📲 Share 📲 Share
▷ @zema_sink_official_bot ◁
▷ @zema_sink_official_bot ◁
▷ @zema_sink ◁
▷ @zema_sink ◁
△Join Us△
ሰሞኑን በተለያዩ social media ዎች ላይ በተለይም በቴሌግራም ቻናል እና ግሩፕ ላይ Ubuntu የሚል ቃል አንበብናል ብዬ አስባለው ብዞቻችንም ትርጉም ስላልገባን ግራ ተጋብተን ነበር specially እኔ ። እና ሳነብ ያገኘሁትን ላካፍላችሁ ወደድኩ እናንተም ሼር በማድረግ ግራ ለተጋቡ ሰዎች መፍተሔ ሁኑላቸው😅😅
፧
፧
. #Ubuntu
ኡቡንቱ በአፍሪካ ከሚነገሩ ታሪኮች እጅጉን ጠቃሚው ነው
በአፍሪካ ከኡቡንቱ ማህበረሰብ የተገኘው ይህንኑ ታሪክ ሌሎችን
ለማነሳሳት ይጠቀሙበታል።
ነገሩ እንዲህ ነው
አንድ አንትሮፖሎጂስት ከዚሁ ማህበረሰብ ለሚገኙ ህፃናት አንድ ጨዋታ
ያቀርብላቸዋል።
ከአንድ ዛፍ አቅራቢያ ቅርጫት ውስጥ ጣፋጭ ሞልቶ ያስቀምጥና ህፃናቱ
ከ 100ሜትር ርቀት እንዲቆሙም ያዛል። እናም ሩጫው እንዲጀመር
ሲያደርግ ቀድሞ ከቅርጫቱ የደረሰ ጣፋጩን በሙሉ ከውስጡ
በማውጣት እንደሚመገብ ይነግራቸዋል።
እነዚህ ልጆች ምን እንዳደረጉ ታውቃላችሁ
ልክ እንዳለው ሩጫውን ሲያስጀምር ሁሉም እጃቸውን ተያያዙ ፣ ወደ ዛፏ
አቅጣጫ በጋራ ተጓዙ። ከቅርጫቱ ጣፋጩን በማውጣት እኩል ተመገቡ ፣
ተደሰቱም።
አንትሮፖሎጂስቱ ለምን ይህን እንዳደረጉ ሲጠይቃቸው
"Ubuntuu" ሲሉ መለሱ...
ይህም ማለት "ሌሎቹ ሲያዝኑ አንድ ሰው እንዴት ሊደሰት ይችላል?" የሚል
ነበር ትርጓሜው።
ሁላችንም ሁሌም ይህ አመለካከት ይኑረን እናም በሄድንበት ሁሉ ደስታን
እናሰራጭ።
የኡቡንቱ ህይወት ይኑረን " I Am Because We Are " ለትውልድ የሚተላለፍ
ጠንካራ መልዕክት
#ሼር
አስተያየት📩INBOX ➠ @wunuye95
━━━━━━✦✗✦━━━━━━━━━
⇲⇲⇲⇲ሼር ያድርጉ!! ⇲⇲⇲
አዘጋጅ፦
⇨ @christ_progeny_tube
⇨ @christ_progeny_tube
⇨ @christ_progeny_tube
─── ❖ ── ✦ ── ❖ ───
ቻናላችንን ተቀላቀሉ
. የመጨረሻ
ቃልኪዳን ንጉሴ || New song
⏰9:26Min 📥26.6MB
🔰ወንጌል ክርስቶስ ነው🔰
Share 📲 Share 📲 Share
▷ @zema_sink ◁
▷ @zema_sink ◁
△Join Us△
. ብቸኛ ነህ
ሙሀመድ ማርቆስ || New song
⏰-5:09Min 📥-21.7MB
🔰ወንጌል ክርስቶስ ነው🔰
Share 📲 Share 📲 Share
▷ @yetumim_lijoch ◁
▷ @yetumim_lijoch ◁
△Join Us△
WAANAN QABU CAALA
አውታሩ ከበደ | New Song
⏰-4:36Min📥-37.0MB
🔰ወንጌል ክርስቶስ ነው🔰
Share 📲 Share 📲 Share
▷ @yetumim_lijoch ◁
▷ @yetumim_lijoch ◁
△Join Us△
. ባንተ ፊት
አሜን ዜማ || New Song
⏰6:22Min 📥21.2MB
🔰ወንጌል ክርስቶስ ነው🔰
Share 📲 Share 📲 Share
▷ @yetumim_lijoch ◁
▷ @yetumim_lijoch ◁
△Join Us△
➠ርዕስ:ካንተ ውጪ
➠ዘማሪ: ሁሉበጌታ አብነት
➠አልበም:እስክትመጣ
▷ @yetumim_lijoch ◁
▷ @yetumim_lijoch ◁
△Join Us△