ፍቅር ጣፋጭ ነው
ፍቅር ሰላም ነው
ፍቅር እርካታ ነው
ፍቅር እማይጠገብ ነው
ፍቅር እማያልቅ ነው
ፍቅር ዘር ቀለም ሀብት መልክ #እማይጠይቅ
የውስጥ ስሜት ነው💑
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
🇯 🇴 🇮 🇳 👇 🇺 🇸
@yewend
By👉 @yahunu❤️
━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━
🤎አንቺ በምድር ላይ የኔ ብቻ እንደሆንሽ ሳስብ በጣም እደሰታለሁ ምክንያቱም በጣም ስለማፈቅርሽ ነው💞💞
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
🇯 🇴 🇮 🇳 👇 🇺 🇸
@yewend
By👉 @yahunu❤️
━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━
💜✨ለፍቅሬ✨💜
መንገዱ ሁሉ ቀፎኛል፣ እናፍቃቸው የነበሩ ጓደኞቼ እንኳ ዓይናቸውን ለማየት ያስጠሉኝ ጀመር፡፡
ደስታዬ ለካስ ካንተ ጋር ነበር፡፡ የኔ ፍቅር ከሄድክበት ቀን ጀምሮ ቤተሰቦቼንም ሰላም ነስቼ ይኸው እንዳለው አለው፡፡ ምን ልበል ስላንተ? ፍቅር ነህ ከፍቅርም በላይ ነህ የኔ ማር፡፡
የኔ ቆንጆ ፍቅር የሚታወቀው መራራቅ ሲኖር ነው የሚባለው ተረት ለኔ የተረት ተረት ይመስለኝ ነበር፡፡ ድጋፍህ፣ ደስታህና ፍቅርህ ይበልጥ የገባኝ ከጎኔ ሳጣክ ነው፡፡ ውዴ ብቻ አንተ አትርሳኝ እንጂ እስክትመጣ ድረስ እኔ ታምኜ እጠብቅሃለው፡፡
እዚህ አካሌ አለ እንጂ ልቤና ነፍሴ ካንተው ጋር ናት፡፡ ኡፍፍፍ…! የኔ ፍቅር ከነብሴ በላይ ውድድ አደርገሃለው፡፡
ባንተ ፍቅር ተጨንቂያለሁ ወዳጄ
ባይለይልኝም ጨርቄን ቀድጄ
ባንተ ፍቅር ለኔ መኖሬን ትቺያለሁ
ና ወዳጄ እጠብቅሃለው
ከ አንተዉ አፍቃሪ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
🇯 🇴 🇮 🇳 👇 🇺 🇸
@yewend
By👉 @yahunu❤️
━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━
🎬BIRA-BIRO
👤Yared Negu & Millen Hailu
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
🇯 🇴 🇮 🇳 👇 🇺 🇸
@yewend
By👉 @yahunu❤️
🌿ይገርመኛል !
ችግርህን ለመናገር ሀይማኖት ቦታ ትሄዳለህ ፡፡
◉ Join us share◉●••
ደስታህን ለመግለፅ ጭፈራ ቦታ ትገባለህ ፡፡ ለዚህም እኮ ነው ገነት የመግባት እድልህ የጠበበው ......
#ሮበርት_ሙጋቤ"
"ሰናይ ሰንበት 🪡
═════❥━━━❥═════
@yewend
🎖 @yahunu🎖
❥💞የፍቅር ዘፈኖች 💞
👇🏻👇🏻👇🏻
🇯 🇴 🇮 🇳 👇 🇺 🇸
@yewend
By👉 @yahunu❤️
🎙 • ብስራት ሱራፌል
🔊 • ትሆን ወይ
🇯 🇴 🇮 🇳 👇 🇺 🇸
@yewend
By👉 @yahunu❤️
🌸🌸🌸🌸🌸🌸
🌸🌸🌸🌸🌸🌸
🌸🌸
🌸🌸
🌸🌸🌸🌸
🌸🌸
🌸🌸
🌸🌸🌸🌸🌸🌸
🌸🌸🌸🌸🌸🌸
🌺🌺🌺🌺🌺🌺
🌺🌺
🌺🌺
🌺🌺
🌺🌺
🌺🌺
🌺🌺
🌺🌺
🌺🌺🌺🌺🌺🌺
🌸🌸🌸🌸🌸🌸
🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸
🌸🌸 🌸🌸
🌸🌸 🌸🌸
🌸🌸 🌸🌸
🌸🌸 🌸🌸
🌸🌸 🌸🌸
🌸🌸 🌸🌸
🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸
🌸🌸🌸🌸🌸🌸
🌺🌺🌺 🌺🌺🌺
🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺
🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺
🌺🌺 🌺🌺🌺 🌺🌺
🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺
🌺🌺 🌺🌺
🌺🌺 🌺🌺
🌺🌺 🌺🌺
🌺🌺 🌺🌺
🌸🌸 🌸🌸
🌸🌸 🌸🌸
🌸🌸 🌸🌸
🌸🌸 🌸🌸
🌸🌸 🌸🌸
🌸🌸 🌸🌸
🌸🌸 🌸🌸
🌸🌸🌸🌸🌸🌸
🌺🌺🌺🌺🌺
🌺🌺🌺🌺🌺🌺
🌺🌺 🌺🌺
🌺🌺 🌺🌺
🌺🌺🌺🌺🌺
🌺🌺 🌺🌺
🌺🌺 🌺🌺
🌺🌺🌺🌺🌺🌺
🌺🌺🌺🌺🌺
🌸
🌸🌸🌸
🌸🌸🌸🌸
🌸🌸 🌸🌸
🌸🌸 🌸🌸
🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸
🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸
🌸🌸 🌸🌸
🌸🌸 🌸🌸
🌸🌸 🌸🌸
🌺🌺🌺🌺🌺
🌺🌺🌺🌺🌺🌺
🌺🌺 🌺🌺
🌺🌺 🌺🌺
🌺🌺🌺🌺🌺🌺
🌺🌺🌺🌺🌺
🌺🌺 🌺🌺
🌺🌺 🌺🌺
🌺🌺 🌺🌺
🌸🌸🌸🌸🌸🌸
🌸🌸🌸🌸🌸🌸
🌸🌸
🌸🌸
🌸🌸🌸
🌸🌸
🌸🌸
🌸🌸🌸🌸🌸🌸
🌸🌸🌸🌸🌸🌸
🌺🌺 🌺🌺
🌺🌺 🌺🌺
🌺🌺 🌺🌺
🌺🌺 🌺🌺
🌺🌺🌺🌺
🌺🌺 🌺🌺
🌺🌺 🌺🌺
🌺🌺 🌺🌺
🌺🌺 🌺🌺
Happy Eid adha for you & your
best😍
Smart 😘
Lovely ❤️
Happiness 🌸 family " friends
Happy happy happy eid adha🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸
@yewend
@yewend
🌿ከ Life ብዙ ተምሬያለሁ!
⚜️. አንዳንድ ሰው እንዲያፈቅራችሁ ማድረግ እንደማይቻል ተምሬያለሁ ፤ ማድረግ የሚቻለው ጥሩ አፍቃሪ መሆን ብቻ ነው ።📚የአልኬሚስት
⚜️.ብስለት የሚመጣው ከሚያጋጥሙን ተሞክሮዎች ዓይነትና ከተሞክሮዎቹ ከቀሰምናቸው ትምህርቶች እንጅ ካከበርናቸው የልደት በዓሎች ብዛት እንዳልሆነ ተምሬያለሁ ።
⚜️.እንዳንዴ የቱንም ያህል ለሌሎች ብጨነቅ እና ግድ ብሰጥ አንዳንዴ አንዳንዶች በመልሱ ግድ ላይሰጡ እንደሚችሉ ተምሬያለሁ ።
⚜️.ቤተሰብ ሁልጊዜም መከታ ድጋፍ እንደማይሆን ተምሬያለሁ ። ጓደኞች ምንም ያህል ጥሩ ቢሆን አልፎ አልፎ ማስቀየማቸው እንደማይቀር ተምሬያለሁ ። ባስቀየምናቸው ሰዎች ይቅር መባል በቂ ያለመሆኑንና ራስንም ይቅር ማለትም እንደሚያስፈልግ ተምርያለሁ ።
⚜️.መታመንን ለመግንባት ዘመናት እንደሚያስፈልግ ፤ ለማውደም ግን ሰከንዶች ብቻ እንደሚበቁ ተምሬያለሁ ።
⚜️.አንዳንድ ጊዜ ተንሸራትተህ ስትወድቅ ይረጋግጡኛል ብለህ የምትጠብቃቸውና የምትፈራቸው ሰዎች ብድግ አድርግው በማንሳት እንደሚያስገርሙህ ተምሬያለሁ ።
⚜️.እውነተኛ ጓደኝነት እንደዚህም እውነተኛ ፍቅር በቦታ ርቀት ሳይግደብ ማበብ መፍካቱ እንደማይቆም ተምሬያለሁ ።
⚜️.በአስተዋይነት "እምቢ" ማለት ሁልጊዜም የንፉግነት ምልክት ያለመሆኑን “እሺ” ማለትም ሁልጊዜ ምግባረ ሰናይነትን እንደማያሳይ ተገንዝቢያለሁ ።
⚜️.ራስን ከጥፋተኝነት ስሜት እንዲሁም ከጥላቻ የምንገላገልበት ብቸኛ መንገድም የአለፈውን ጊዜ ረስተን ከአሁን ጋር እርቅ ማድረግ ስንጀምር እንደሆነ ተምርያለው ።
ፍቅር በርህን ሲያንኳኳ ቶሎ አትክፈትለት ። ... ምክንያቱም አንዳንድ ሰዎች እንደ ልጅ ናቸው አንኳኩተው መሮጥ ይወዳሉ ።
❤️❤️join
@yewend
ሀጫሉ ሁንዴሳ ስለ ኢትዮጵያ ካዘመው ...
።።
ልጆችሽ ዓለሜ ፣ ያውም በዚህ ዘመን
በርስት ይጣላሉ ፣ ሲሉኝ እንዴት ልመን?
።።።
ያልፋል ይህም ቀን ያልፋል
ልጅሽ ወንድሙን ያቅፋል ።
#share
@yewend
አትገረም
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
አይክፋህ አትዘን ወንድሜ!
ነግሬህ ነበር እኮ ድሮ አስቀድሜ
አደናቅፎህ ብትወድቅ፥ቧጭሮህ ብትደማ
በማንም አትዘን ማንንም አትማ
መንገድ ሁሉ እንቅፋት በሆነበት አለም
መነሳት ነው እንጂ መውደቅ ብርቅ አይደለም ☹️
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
🇯 🇴 🇮 🇳 👇 🇺 🇸
@yewend
By👉 @yahunu❤️
━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━
❥💞የፍቅር ዘፈኖች 💞
👇🏻👇🏻👇🏻
🇯 🇴 🇮 🇳 👇 🇺 🇸
@yewend
By👉 @yahunu❤️
: ብቻ ምን አለፋሽ 😕
ብዙ ጊዜ ሰክሬ አውቃለው…መሄድ እስኪያቅተኝ ድረስ…ዳሩ ግን ፈታ ማለትን እና ለሙድ ከሚጠጡት ወገን አደለሁም…እኔ አዋ እኔ…ሰላምን ፈልገው ከሚጠጡት ወገን ነኝ…አንቺ እኮ ገገማ ነሽ ከመጠጥ ምን ሰላም አለ ብለሽ ትከራከሪኝ ይሆን…
@yewend❤️🍺
የ የፍቅሬ ደሴት ነህ በልቤ ዋሻ የከተምክ
አልጣህ እኔ አልችልም ስስቴን አንተም ታውቃለህ
ሊለያይ የማይችል ገፃችን ሆኖ አንድ ላይ
ግርማ ሞገሴ ነህ አልደምቅም ያለ አንተ ስታይ
💔🥀
Join us 👉 @yewend
@yahunu😍
🍃🌿🌹😍......✍🏼
❤️ባየሁሽ ጊዜ ልተዋወቅሽ ፈርቼ ነበር...ከተዋወኩሽ በኃላ ልስምሽ ፈርቼ ነበር...አሁን ደሞ ሳፈቅርሽ እንዳላጣሽ ፈርቻለሁ😘
Join♥️👇👇
@Yewend
By👉📩 @yahunu♥️
❥❥________⚘_______❥❥
🌙ኢድ ሙባረክ!
✨የፍቅር
•●◉Join us share◉●••
✨የደስታ
✨ የመተሳሰብ
✨የመተዋወስ
ያማረ የተዋበ ውብ ኢድ ይሁንልን !
═════❥━━━❥═════@yewend
#አለቃው፡ ከሞት በዋላ ህይወት አለ ብለህ ታስባለህ እንዴ
#አበደ፡ አረ በፍፁም እንዴት ?
#አለቃው፡ አይ ባለፈው ሞቷል ብለህ ፍቃድ የጠየክበት አጎትህ አንተን ፈልጎ መቶ ነበር 😁😁
@yewend
እንኳን ለጌታችንና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳቹ!!!
……………✝✝✝……………
4 More join @yewend🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄
🙏🙏🙏 join and share us