"እምዬ ኢትዮጵያ ፣ ሞኝ ነሽ ተላላ"
ትዝ ትይኛለሽ ፣ ሸንኮራ ስበላ፡፡
"እንዴት ?" አትበይኝ!
እንደዚህ ነው ብዬ ፣ ካንቺ አልሟገትም
ጥርሳም ገዢ ሁሉ...
ጠአምሽን መጦ ፣ ይጥልሻል የትም!!!
(☞የለሁበትም!!!!)
@yewend
" ታላቅ ስልጣኔ የሚመጣው በሰው አእምሮ ውስጥ በሚገኝ ነፃነት ነው። "
/ ፍሬድሪክ ኒቼ /
ይህ ነፃነት ደግሞ ከሰው ልጅ ፍላጎት ውጪ የሚሆንበት አንዳች ምክንያት የለም...ከዚህ በተጨማሪ ሕይወትን ያለአንዳች #የሞራልና #የወግ ገደብ የሚኖራት ሰው ደስታውም እንዲሁ ሙሉ እንደሚሆንና እንዲህ ዓይነቱ ደስታ ደግሞ ለጊዜው አስደስቶ የሚሰወር ሳይሆን በምድራዊ ሕይወት እስካለ ድረስ የሚከተል ነው ።
እያለ ያወጋናል #ኒቼ
፧
ሞራልን እና ወግን እንደ ነፃነት ገዳቢ ማነቆ አድርጎ ይወስዳቸዋል ኒቼ ትክክል ነው ማለት ይቻል ይሆን ግን...? ከራስ ጋር መነጋገር ነው እንግዲህ...!!
@yewend @yewend
" ዲሞክራሲ ማለት ሰዎች ለችግሮች ሁሉ ወቀሳን የሚሸከም አንድ ሰው የሚመርጡበት ሂደት ነው "
፧
/ በትራንድ ራስል /
፧
Join👇👇
@ yewend
፡ ብዙዋች እንደተቀየርን ይነግሩናል…እናተ እኮ እንዲህ አልነበራቹም ይሉናል…ዳሩ ግን ለምን ብሎ የጠየቀን የለም…
በትክክል ።
Join us 😉 @yewend
♥️🍇🍓♥️🍓🍇♥️🍓🍇
❝ህይወት ልክ እንደ ፊልም ናት ደራሲዋ ፈጣሪ ሲሆን ተዋናይዎቿ እኛ ነን ሁሉም ሰው በግሉ አሪፍ አክተር ለመባል ይሮጣል ነገር ግን ሁሉም ከተፃፈለት ውጪ አይተውንም።❞
እና ወዳጄ ምንም እንኳን በችግር ውስጥ ብትሆን ወይም ብትሆኝ ከአንድ ከፈጣሪ በቀር ሁሉም ነገር ሃላፊ መሆኑን መረዳት አና አሁን ያለሁበት ችግርና መከራም_ያልፋል" ብሎ ማሰብ መቻል ለነገ እቅዶቻችን መሳካት ለመኖራችንም ምክንያት የህይወት ስንቅ እንደሆኑ አስተውሉ።❞
🌹🍃✨𝐉𝐎𝐈𝐍 𝐔𝐒💌𝐒𝐇𝐄𝐑✨🍃🌹
ሼር➠ AND JOIN🙏👇👇
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
🇯 🇴 🇮 🇳 👇 🇺 🇸
@yewend
By👉 @yahunu❤️
JOIN AND SHARE
┄┄┄┄┉✽»🌹✿🌹»✽┉┉┄
ሼር➠ AND JOIN🙏👇👇
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
🇯 🇴 🇮 🇳 👇 🇺 🇸
@yewend
By👉 @yahunu❤️
JOIN AND SHARE
┄┄┄┄┉✽»🌹✿🌹»✽┉┉┄
#ሙሉቀን_መለሰ #ሄደች_አሉኝ❤️
ትላንትና ማታ በደጅሽ አልፌ
ልቤን ትቼ መጣሁ ሳንባዬን ታቅፌ
ምነው ባደረገኝ የደጅሽን አፈር
አንቺ ስትረግጭኝ እኔ እንደፈራፈር
እኔ እንደፈራፈር
ሄደች አሉኝ ከቤቴ በላይ
አይኗን............ ሳላይ
ከጥንት ነው...... ከመሰረቱ
እፍን እፍን ....ይወዳል ቤቱ
ከመልክተኛውማ...... አለው ገደቢስ
የለችም ይለኛል... ከደጇ ሳይደርስ
ከደጇ ሳይደርስ
❤️
በስማም በስማም አልኩኝ ሰይጣኑን ፈርቼ
ብዙ የለመድኩት..... ብቻዬን ቀርቼ
ብቻዬን ቀርቼ
አወይ እኔ....ወይኔ ወይ እኔ ዘንድሮ
ካንቺ መለየቴ..........ሆነብኝ እሮሮ
ሆነብኝ እሮሮ /2x
❤️
እኔ እራሴን አሞኝ.......ተኝቼ ባልጋ ላይ
ወዴት ትሄጃለሽ......ሞት ሽረቴን ሳታይ
ታመሽ ታምሜያለው........
ሲያክሙሽ ደም ወጣኝ
ስትሞች ግን አልሞትም.........
ደሃው ምን በወጣኝ/2x
❤️
ሄደች አሉኝ ከቤቴ በላይ
አይኗን............ ሳላይ
ሄደች አሉ ጋራ ጋራውን ነፋሻማውን
❤️
ትላንትና ማታ በደጅሽ አልፌ
ልቤን ትቼ መጣሁ ሳንባዬን ታቅፌ
ምነው ባደረገኝ የደጅሽን አፈር
አንቺ ስትረግጭኝ እኔ እንደፈራፈር
እኔ እንደፈራፈር
❤️
ሄደች አሉኝ ከቤቴ በላይ
አይኗን............ ሳላይ
ከጥንት ነዉ...... ከመሰረቱ
እፍን እፍን ....ይወዳል ቤቱ
ከመልክተኛውማ...... አለው ገደቢስ
የለችም ይለኛል... ከደጇ ሳይደርስ
ሼር➠ AND JOIN🙏👇👇
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
🇯 🇴 🇮 🇳 👇 🇺 🇸
@yewend
By👉 @yahunu❤️
JOIN AND SHARE
┄┄┄┄┉✽»🌹✿🌹»✽┉┉┄
🌿 #ቀላል_ሴት
👩 #Valueless_Girl👩
=================
👩 ለተጠየቀችው ነገር ሁሉ #እሺ የምትልአንቺ የትኛዋ ነሽ❓
👩 የእግዚአብሔርን ደስታ ሳይሆን የራሷንና የጓደኛዋን ደስታ የምታስቀድም
👩 ከመንፈሳዊ ነገር ይልቅ ለስጋዊ ነገር ቅድሚያ የምትሰጥ
👩 መገኘት በሌለባት ቦታ በቀላሉ የምትገኝ!
👆ከላይ ያሉትን ገልብጣ የምትኖር ሴት #እንቁ ናት!✅💎
@yewend🎖 @yahunu🎖 Читать полностью…
ታውቂያለሽ የኔ ፍቅር እኔ ፍቅር ይይዘኛል ብዬ አልሜም አስቤም አላውቅም ነበር
ግን ፍቅር ሰውን አይመርጥምና አፈቀርኩ 😘 አይገርምም😱 ለዚያውም አንቺን የመሰለ ለፍቅር መሠረት ከሆነ ሰው ፍቅር ያዘኝ።
ለካ ፍቅር ይሄ ነው በድንገት ሳይታሰብበት የሚከሰት ውስጣዊ ስሜት ነው😍 ይሄን ያወኩት አንቺን ካፈቀርኩሽ ቡሃላ ነው። የኔ ፍቅር አፈቅርሻለው❤❤❤❤
ትናትም፣ዛሬም በማላውቀው በተስፋ በምኖርባት ነገንም ጨምሬ
❤አ❤ፈ❤ቅ❤ር❤ሻ❤ለ❤️ው❤️😘
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
🇯 🇴 🇮 🇳 👇 🇺 🇸
@yewend
By👉 @yahunu❤️
JOIN AND SHARE
┄┄┄┄┉✽»🌹✿🌹»✽┉┉┄┄┄
🎙 • Haacaaluu Hundeessaa
🔊 • Ajaa'iba
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
join as
@yewend
ልቤ አለ ዳመራው
.
.
ለመስከረም ችቦ ለመስቀል ዳመራ
ይኸው ልቤ አለልሽ እንደጉድ ሚያበራ።
አትፈልጊ ክብሪት ጭረሽ ልታነጂው
ዛሬም ሲነድ አለ አምና እንደለኮሺው።
ዘመንሽን አፍኪው እኔን እያከሰልሽ
አጠቅምም ብለሻል በዚ እንኳን ልጥቀምሽ።
ይሄ ሞኙ ልቤ ስንት እንዳላለመ
ህልሙ ቅዠት ቢሆን ችቦ ሆኖ አከተመ።
መልካም በአል ይሁንላችሁ!!!
Join👇👇
@yewend
@yewend
ፊደል :ለከንፈርሽ ✍
ምስል :ላይ:ያየሁት:ረቂቅ:ቅንድብሽ
መች:ሆነብኝና:ድብቅ:እንቆቅልሽ
:
:
ቃላትን :ከርክሜ: እጅግ :ተጠብቤ
አወድሼዋለው :በስንኝ:አስውቤ::
ማመስጠር:ሳይከብደኝ:በቅኔ:ውዳሴ
አፍስሼለታለው:አራት:ቤት:ሥላሴ!
። ።።።።። ✍።።።።።።።።።።።።
ግና:በሃቂቃ :ከልቤ:ስነግርሽ !!!
ፈልጌ:አጥቻለው: ፊደል:ለከንፈርሽ !
:://///:::::
በጥርሶችሽ:መሐል:አድርገሽው:ሰብሰብ
ባማረ:ፈገግታ:በተዋበ:ገደብ ...
መግለፅ:አቅቶኛል:ከቋንቋ :ማኅደር
በጥርሶችሽ:ደምቆ:ያየሁትን:ከንፈር...
።
።
።
ሜክሲኮ :ሻይ ቡና: ብቻዬን:ቁጭ:ብዬ
ጣፋጩን:ቆይታ:ትዝታ:ታዝዬ
የብዕር:ቀለሜን:
ጨርሼ:እንደዋዛ
ስንኝ:ባሰናዳም
:ላንቺ:ውበት:ለዛ.......
....
ከፀጉርሽ:ጀምሮ:እስከ:እግርሽ:ጣቱ
ከስልምልም:አይንሽ:እይታሽ:ምትሐቱ🔆
:
:
ለሁሉም:አካልሽ:አጃኢብ:ቅንድብሽ
በሚመጥን:ሐረግ:ውዴ:ገጥሜልሽ!
።
።
ድክመቴን:ሳልፈራ:ከልቤ:ስነግርሽ
ፈልጌ:አጥቻለው:ፊደል:ለከንፈርሽ!?!
Join👇👇
@yewend
@yewend
" ስትናገር የምታቀውን ለመድገም ግዜ ይኖርሃል ስታደምጥ ደግሞ የማታውቀውን ለማወቅ መንገድ ይከፍትልሃል...ባለህ ላይ ለመጨመር ማድመጥን ውደድ "
/ ዳኢ ላማ /
Join👇👇
@yewend
❤️❤️
እቅፍ አድርጎ ወደ ራሱ አስጠጋት እና እንዲህ አላት .. . .❤️
መቶ ጊዜ ብታጠፊ 💔💔 ከኔ ውጪ ለማንም አልተውሽም ❤️❤️
Join us👇👇
❣❣ @yewend❣❣
❣❣ yahunu❣❣
ነጭ የሰራውን ጥናት 100% እርግጠኛ ሆኖ የሚቀበል ትውልድ የኢትዮጵያዊ አባቶቹን ጥበብ የሚመረምር ሰው ብቅ ሲል "ተረት ነጋሪ" እያለ ሊያንቋሽሽ ይጀምራል። ራስህ ያላከበርከውን አንተነት ነጭ መጥቶ <አከብርሃለሁና ራስህን አክብር> ብሎ እስኪነግርህ የምትጠብቅ ነጭ አምላኪ ትውልድ ሆይ ልቦና ይስጥህ!!
:
ነጮች ከኛ የተሻለ አያጠኑም እያልኩ እንዳልሆነ አስምርልኝ።ነገር ግን የምርምር ኢላማቸውና መነሻቸው አያቶችህ የፃፏቸውና አባቶችህ ያዘረፋቸው መጽሐፍት ና የምርምር ውጤቶች እንደሆኑ የምታምናቸው ነጮቹ እንኳ በተለያዬ አጋጣሚ ነግረውሃል።ምነው ታዲያ ይሄን አላመንካቸውም? ምነው ታዲያ በዚህ ዘመን ብቅ ያሉ ጠያቂና መርማሪ ኢትዮጵያውያንን "ተረት አውሪ" አልካቸው?
ቻናላችንን ለመቀላቀል @yewend
ለማንኛውም አስተያየት @yahunu
❤️👸ስለ ሴት ልጅ ከጠየቁህ እንዲህ በላቸ፦
እሷ ነብስ እንጂ አካል አይደለችም።
አዛኝ እንጂ ደካማ አይደለችም።
እውቀት እንጂ ፅልመት አይደለችም።
ብርሃን እንጂ ጨለማ አይደለችም።
ጥሩ እንጂ ሞኝ አይደለችም።
አምላክ ከአዳም አጥንት የሰራት
የሁሉም አዳም አደራ ናት በላቸው❣።
🌹🍃✨𝐉𝐎𝐈𝐍 𝐔𝐒💌𝐒𝐇𝐄𝐑✨🍃🌹
ሼር➠ AND JOIN🙏👇👇
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
🇯 🇴 🇮 🇳 👇 🇺 🇸
@yewend
By👉 @yahunu❤️
JOIN AND SHARE
┄┄┄┄┉✽»🌹✿🌹»✽┉┉┄
#Message
⌚️⌚️‹‹ #በጊዜ ፡ ላይ ፡ ያለህ ፡ ብቸኛው ፡ ሥልጣን ፡ #መጠቀም ፡ ብቻ ፡ ነው፡፡ ጊዜን ፡ #መቆጠብ ፡ ብሎ ፡ ነገር ፡ የለም፡፡››
...
⌚️⌚️ ‹‹ለአንተ ፡ #አዲስ ፡ ዓመት ፡ ማለት... ትልቅ ፡ #መጽሐፍ ፡ ሊሆን ፡ የሚችል 365 #ገጽ ፡ ያለው ፡ ንጹህ ፡ #ደብተር ፡ ተሰጠህ ፡ ማለት ፡ ነው፡፡ በዚህ ፡ ደብተር ፡ በእያንዳንዱ ፡ ገጽ ፡ ላይ ፡ #ይጠቅመኛል ፡ ያልኸውን ፡ ተግተህ ፡ ጻፍ፡፡ #በጎም ፡ ሆነ ፡ #መጥፎ ፡ መጻፍ ፡ ያንተ ፡ ድርሻ ፡ ነው፡፡ #ባዶ ፡ ወረቀቱ ፡ ሁለቱንም ፡ #ይቀበላል፡፡››
ሼር➠ AND JOIN🙏👇👇
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
🇯 🇴 🇮 🇳 👇 🇺 🇸
@yewend
By👉 @yahunu❤️
JOIN AND SHARE
┄┄┄┄┉✽»🌹✿🌹»✽┉┉┄
#ማህሙድ_አህሙድ❤ ተረሳሽ ወይ❤
እንደምን ይወድቃል እንደዘበት
ያደረግነው ሁሉ በልጅነት
ፍቅር እንደፈሳሽ ይሆናል ወይ
ለምን ዘነጋሽ ተረሳሽ ወይ
ተረሳሽ ወይ ተረሳሽ ወይ
ኃያል የነበረው ደማቁ ፍቅራችን /አሃ.ሃ ኦሆ/
ድሮ የኖርንበት ደሳሳ ጎጆ’ችን /አሃ.ሃ ኦሆ/
አብረን ያደግንበት እንዴት ይረሳሻል /አሃ.ሃ ኦሆ/
እንዴት ይረሳሻል እንዴት ይረሳል /አሃ.ሃ ኦሆ/
ተረሳሽ ወይ ተረሳሽ ወይ
❤️
እንደምን ይወድቃል እንደዘበት
ያደረግነው ሁሉ በልጅነት
ፍቅር እንደፈሳሽ ይሆናል ወይ
ለምን ዘነጋሽ ተረሳሽ ወይ
ተረሳሽ ወይ /አሃ.ሃ/ ተረሳሽ ወይ
አይቻልም ‘ንጂ ቢወራ ሊታመን /አሃ.ሃ ኦሆ/
ካንች ጋራ ሆኘ የሳለፍኩት ዘመን /አሃ.ሃ ኦሆ/
ብናቆየው ታሪክ ቢያልፍም ትዝታ ነው /አሃ.ሃ ኦሆ/
እንደዝህ በከንቱ መች የሚረሳ ነው /አሃ.ሃ ኦሆ/
እንዴት ይረሳል እንዴት ይረሳል
ተረሳሽ ወይ
/ተረሳሽ ወይ/
/ተረሳሽ ወይ/
/ተረሳሽ ወይ/
❤️
እንደምን ይወድቃል እንደዘበት
ያደረግነው ሁሉ በልጅነት
ፍቅር እንደፈሳሽ ይሆናል ወይ
ለምን ዘነጋሽ ተረሳሽ ወይ
ተረሳሽ ወይ /አሃ.ሃ/ ተረሳሽ ወይ
ባንበላም ባንጠጣም በባዶ ሆዳችን /አሃ.ሃ ኦሆ/
የጋለ ነበረ የጥንቱ ፍቅራችን /አሃ.ሃ ኦሆ/
ሁሉንም በልብሽ ይዘሽ እያወቅሽው /አሃ.ሃ ኦሆ/
በምን ነገር ይሁን አሁን የረሳሽው /አሃ.ሃ ኦሆ/
እንዴት ይረሳል እንዴት ይረሳል
❤️
ተረሳሽ ወይ
እንዴት ይረሳል እንዴት ይረሳል
ረሳሽው ወይ
እንዴት ይረሳል እንዴት ይረሳል
ተረሳሽ ወይ
እንዴት ይረሳል እንዴት ይረሳል
ተረሳሽ ወይ
ሼር➠ AND JOIN🙏👇👇
@yewend
ተቃራኒ ኑሮ .....😊 / 😞
ሁለት ሰዎች አሉ ተቃራኒ የሆኑ
ካንዱ ደስታ ሲሆን አንዱ የበዛ ሀዘኑ
አንደኛው ሞልቶለት ፍላጎቱ ብዙ
ሁሉም ተትረፍርፎ የበዛ መዘዙ
ቄንጠኛ መኪና ቄንጠኛ አለባበስ
ዉድ ዉድ እቃዎች ሁሉንም ሲያዳርስ
መስጠት ያላወቀ መቀበልን ብቻ
ዉስጡ ሰላም ያጣ ያነፀዉ ጥላቻ 😡
ሁልጊዜ የሚኖር ለገንዘቡ ብቻ🤑
በዛዉ ልክ ደግሞ ይሄኛው ድሀ አለ
የቀን ገቢ ዉሎዉ ለምግብ ያልዋለ
ቀኑን የሚጀምር ጌታን አመስግኖ
ህይወቱን የሚኖር በስራ መንኖ
የእሱ ሀብት ድሎታዉ ፈጣሪ የቸረዉ
የጤና ሀብተኛ ሁን ብሎ የመረቀዉ
ታዲያ ያኛው ለምን ጤና የጎደለው???
ሁሉንም አግኝቶ የበዛለት ተድላዉ
ያሻውን አድርጎ ያማረውን በልቶ
ትንሽ ደበር ሲለው ራሱን አዝናንቶ💆♂💆
ሲያሻዉም ተኝቶ 😴
ታዲያ ለምን ከዛ ድሀ ከተባለው
ሁሉም ተሳክቶለት ጤና የጎደለው?
ቄንጠኛ አኗኗሩ ጤናን ካልመለሰ
ፍቅር ካላመጣ ህመም ካባባሰ💘
ምን ያደርግለታል 🤔
ምንስ ሀብት ኑሮ ከዚህ የበለጠ 🤷♀
መሆኑን አያውቅም
እሱ ካልኖረ ሁሉም የቀለጠ
ዉስጣዊ ሰላሙን ከሆነ የሚያሳጣው
ሀዘኑን አብሶ ህመም የሚያመጣው 🤢
ከሆነ ገንዘቡ
ከሱ የበለጠ ሁሉን ነገር ይጣዉ🙅
✍ ፅጌሬዳ አስናቀዉ
ቻናላችንን ይቀላቀሉ
@yewend
#ጥላሁን_ገሰሰ ❤️ሳላስብ❤️
ሳላስብ ትተሽኝ ቢጠፋኝ ሚስጥሩ
በእንባ ተጥለቅልቀው አይኖቼም ታወሩ
አንቺ አለሽኝ ብዬ ለሁሉም ሳወራ
ብቸኛ አረግሽኝ ለእንባየ ቦይ ልስራ
ትዝ አይልሽም ወይ አቅፌሽ አቅፈሽኝ
ያ ጨዋታ እና ሳቅ እየደባበሽኝ
❤️
በዚያ ደስታ ምትክ እንባ ፈረድሽበት
ኧረ ምን ተሰማሽ ምን ይላል ያንቺ አንጀት
ደስ ይልሽ ይሆን ወይ ባንቺ የተነሳ
ሂወት ስትመረኝ ስጠቁር ስከሳ
ለእንባየ ቦይ ልስራ ያርሰው ደረቴን
ቢወጣልኝ እንኮን ቢያስታግስ ናፍቆቴን
ሳላስብ ትተሽኝ ቢጠፋኝ ሚስጥሩ
በእንባ ተጥለቅልቀው አይኖቼም ታወሩ
አንቺ አለሽኝ ብዬ ለሁሉም ሳወራ
ብቸኛ አረግሽኝ ለእንባየ ቦይ ልስራ
ባለሽበት ቦታ ባለሽበት ሰፈር
❤️
ጆሮሽ አልሰማም ወይ የኔን ባንቺ ማፈር
ነበርሺኝ እያልኩኝ እንደመደሰቴ
በዛው ልክ ሆነና አንገቴን መድፋቴ
ወቀሳ ማብዛቴ አሁን ምን ሊረባ
ይፍሰስ እና ይለቅ ያዘዘበት እንባ
ጭንቀቴ ላይገባሽ ላትሰሚኝ ባወራ
የማይቀርልኝን ለእንባየ ቦይ ልስራ
ሼር➠ AND JOIN🙏👇👇
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
🇯 🇴 🇮 🇳 👇 🇺 🇸
@yewend
By👉 @yahunu ❤️
JOIN AND SHARE
┄┄┄┄┉✽»🌹✿🌹»✽┉┉┄
🎬እቴ አምሳል
👤Kaleab Kinfe | Kal Kin ቃልአብ ክንፈ
🕝5:11
💾2.9MB
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
🇯 🇴 🇮 🇳 👇 🇺 🇸
@yewend
By👉 @yahunu
ትመጣ እነደው ብዬ
ከበርክ ቆሜ
ደጅ ደጁን እያየው
በፍቅርህ ታምሜ
ልክ ስትመጣ
ሁሉን እረስቼ
ከንፈርህን ሳምኩት
መታመሜን ትቼ
ለካስ
አንተን የሚያሳየኝ
የቁም ቀዠት ኖሩዋል
የሠው እያየሁኝ
የራሴ ህልም ሆኗል
መንቃት ባለፈልግም
ከዚህ ውብ ቅዠቴ
ድንገት ቀሰቀሰኝ
የገዛ ብሶቴ
...........♥️💍••●🍃🌹🍃●•............
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
🇯 🇴 🇮 🇳 👇 🇺 🇸
@yewend
By👉 @yahunu❤️
━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━
🎙 • Haacaaluu Hundeessaa
🔊 • Eessa jirta?
Join as 👇👇
@yewend